Ethiopia: "ጥይት አንሁን" የዲ/ን ዳንኤል ክብረት ትውልድ የሚያድን አስገራሚ መልዕክት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 441

  • @አኪያፍቅረኡራኤል
    @አኪያፍቅረኡራኤል 5 років тому +192

    #ዳ/ን ዳንኤል ክብረት ጥበብና ማስተዋልን እድሜና ጤናንም አብዝቶ የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥህ እስቲ የምቶዱት በተለይ ንግግሩን የምታደንቁ Like ግጩኝ እኔ ይገርመኛል እሱ ሲያወራ በእውነት ብዙ ነገር እማራለሁ ፀጋውን ያብዛለት #ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን!!

    • @besufekadsiyabara9332
      @besufekadsiyabara9332 5 років тому +4

      Ke1 belay like madreg bichal anbeshebshih neber.

    • @zedoeyu8541
      @zedoeyu8541 5 років тому

      Woww egna teyt aydelenm!!!

    • @genetromi6314
      @genetromi6314 4 роки тому

      ትልቅ ሰዉ እግዚአብሔር ይባረክህ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @ndiyandiya9716
    @ndiyandiya9716 5 років тому +52

    እምነት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው እናም ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ልዩ ልዩ ሊቅ ነህ መሰልህን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ኣላህ ያቆይልን ሰላምህ ይብዛልን

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 5 років тому

    አቤቱ የእስራኤል ቅዱስ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስለ ቀደስካት ምድር ኢትዮጵያ ለዚህ ዘመን ትውልድ ሚስጥሮን ግለፅለት!!!

  • @Be-ed5hh
    @Be-ed5hh 5 років тому +1

    እዉነት.ያርቆአሳቤና ለኢትዮዽያ ህልውና. አስተዋይነትን በሳልነትን የሚያስምሩ. እንዳተ አይነቶችን መድህኔአለም ያብዛልን እናመሰግን አለን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ዳያቆን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀቱንና ጥበቡን ይግለፅልህ። እንደእርሶ ያለ የታሪክ ሊቀና ሊቃውንትን ያብዛልን እምብርሀን ከነቤተሰቧ ትጠብቆት መምህር ቃለሕይወት ያሰማዎት።

  • @ወለተአማኑኤል-አ8ለ
    @ወለተአማኑኤል-አ8ለ 5 років тому +13

    እንቁ አባታችን ዲ.ን ዳንኤል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @eyontesfaye2384
    @eyontesfaye2384 5 років тому +13

    ባለ አዕምሮ ለመሆን መታደል ያስፍልጋል ተባረክ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን.

    • @yeshitilawondimu1486
      @yeshitilawondimu1486 5 років тому +2

      እንዴት ሰዉ ጥይት ይሆናል! ምርጥ መልእክት

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ጤናውን ዕድሜውን እብዝቶ ይስጥልን :: የኢትዮጵያ አምላክ ጥበቃው አይለይህ ::

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 років тому +82

    ድንቅ ነክ የኔ ጥበበኛ እድሜክን ያርዝምልን ልኡል እግዚአብሔር

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 5 років тому +18

    ዲያቆን ዳንኤል የ ኢትዮጵያ ባለዉለታ ጥበቡን ይጨምርልህ!!!

  • @ritafisum430
    @ritafisum430 5 років тому +43

    ዲያቆን ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን

  • @johnappostel8433
    @johnappostel8433 5 років тому +16

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እድሜና ጤና ይስጥህ ለምንሰማውም ማስተዋል. ይስጠን ተባረክ እንዳንተ አይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው አያሳጣን በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @tdw9029
    @tdw9029 5 років тому +16

    ዳንኤል ክብረት ቸር ወሬ ያሰማህ - ይህን ያልከውን ቃልኪዳን እዚሁ ጫነው እና እንደ petition እየፈረምን ቃል በመግባት እንጀምር...

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 5 років тому +3

    አቦ ተባረክ እረጅም እድሜ ወንድማች ዲ/ን ዳንኤል ክብረት 💚💛💓💚💛💕💚💛💓💚💛💕👏👏👏👏

  • @fikaduabebe9076
    @fikaduabebe9076 4 роки тому

    እንደናተ አይነት ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ያብዛልን ተባረክ እንወድሀለን

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou4726 5 років тому +1

    ዲያቆን ዳንኤል የምታኮራ ኢትዮጲያዊ ነህ። እንዳተ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን። ተባረክ።

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ. እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ

  • @siratekeltu8534
    @siratekeltu8534 5 років тому +16

    እግዚአብሔር አንተን ለዚህ ዘመን ስላዘጋጀልን ይመስገን።አሻግረን እንድናይ፣ተስፋ እንዳንቆርት፣በአቅማችን እንድንጠቀምበት ሆነህናል።እድሜ ከ ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
    አመሰግናለሁ።

  • @ሲሳይነሽየማርያምልጅ
    @ሲሳይነሽየማርያምልጅ 5 років тому +60

    እንደአንተ ያለሁን ያብዛልን አቦ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 5 років тому +6

    እግዛቤር እንደነኝህ ያሉ ሠዎችን ያብዛልን። አሥተዋይ መሪ አጣን ህዝብ ማንንም አልበደለም።

  • @steavenseagal5302
    @steavenseagal5302 5 років тому

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እኔ በራሴ እሳቱን አቀጣጥዬም፣ ከሰል ሁኜም፣ ከእሳቱም ጭሬ አላውቅም። ለወደፊቱም ላለማድረግ ቃል እገባለሁ። እያንዳንዳችን ለራሳችን ቃል እንግባ። ለ ዲ/ንም እውቀትህን ባርኮ፣ እድሜህን አርዝሞ ላንተም ለኢትዮጵያንም የተመኘሀትን ሀገር የምናይበት ቀን እነዲቀርብ የሁላቺንም ፀሎት ነው። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ። አሜን።

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 5 років тому +57

    እዉነትነዉ ~ኩሩ ኢትዮጵያዊ ጂ በሰዉ ሀሳብ የምንገፋ ጥይት አይደለንም~👌ዲ/ን ዳንሄል ላተ ቃላት አጣዉ! አምላክ ሰዉ በጠፋበት ጊዜ! በጥበብና በእዉቀት በፀጋ አሙልቶ ያስነሳል! እረጅም እድሜ ይስጥህ! እናመሰግናለን🙏

  • @Et-cb7gx
    @Et-cb7gx 5 років тому +29

    ይህን ለጃwar እና ለዳውዴ ኢብሳ ጥይቶች ሼር!

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 5 років тому +28

    ወይ መማር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እንደዚህ ያሉ ትምህርቶች በሠፊው ቢሠራጭ ለዘረኞች ቀዳዳውን እንደፍንባቸው ነበር እመብርሀን ትጠብቅ ዳኒ

  • @aynalemwoldetensay6306
    @aynalemwoldetensay6306 5 років тому +1

    እግዜር ይስጥልን ዲ/ን ዳንኤል🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እንደ እዚህ መልካም አስተሳሰብና ትውልድን ከጥፋት ለማዳን የሚደክምና የሚያስተምር ወገን ያብዛልን❤️❤️❤️

  • @getubest5016
    @getubest5016 4 роки тому

    ያመቱ! ምርጥ ንግግር ወንድማችን:- ዳንኤል! ክብረት ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥህ ሰላም ለሀገራችን 🙏💚💛❤

  • @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ

    ሙዓዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @alganeskihishen4306
    @alganeskihishen4306 4 роки тому

    ዲያቆን ዳነኤል አትሙት አግዜብሔር አንደስራህ ይስጥህ።

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 5 років тому +29

    Simply amazing. Thank you for giving us HOPE.

  • @zelalemzemichael2183
    @zelalemzemichael2183 5 років тому +24

    Thank you for your lecture !! Amazing .God bless Ethiopia

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 5 років тому +20

    ዋው ድንቅ ንግግር ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንዲህ ያለ አርቆ አሳቢ እና የሚተገብረውን ያብዛልን!!!🙏🙏🙏👏👏👏ኢትዮጵያዊነት ይለምልም💚💛❤
    ዘረኝነትን ከምድረ-ገፅ ያጥፋልን❌❌❌

  • @zinashababu996
    @zinashababu996 5 років тому

    እምቢ ለከፋፋይ ፣አምቢ ለገንጣይና አስገንጣይ፤ሁላችን እናስብ ሰው እንጂ ጥይት አንሁን ፡፡ሙአዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡

  • @addisneger1356
    @addisneger1356 3 роки тому

    ዲያቆን ዳንኤል ያንተአይነቱን ያብዛልን ።

  • @tizitataffese2913
    @tizitataffese2913 5 років тому +1

    የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @khjbjm3937
    @khjbjm3937 5 років тому

    እንዳንተ አይነቱን ሺ ይወለድ መምህር ዳንኤል ክብረት በጥበብ የተሞላክ እድሜ ይስጥክ

  • @abby8182
    @abby8182 5 років тому +16

    እዳተ ያሉትን ያብዛልን ልዑል እግዚአብሔር በርታ

  • @AlexAlex-do3jm
    @AlexAlex-do3jm 5 років тому +3

    ዋውው ድንቅ የሆነ በጥበብ ማስተማር እንድትችን ጥበቡን አብዝቶ የጠህ የማየልቅበት አምላክ ይክበር ይመስገን ከልብም እናመሰግናለን ዳይቆን ዳንኤል ክብረት የጥበብ አባት ኢትዮጵያ አሁን እንዳንተ ያሉነው የሚያስፈልጋት

  • @zertutelahun6225
    @zertutelahun6225 4 роки тому

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እድሜን ጤና ይስጥልን

  • @ምህረትማሾ
    @ምህረትማሾ 5 років тому +2

    ግሩም ግሩም መረዳትና ጥበብ አስተላልፈዋል አስተውሎ መይዝና በተግባር ላይ ለማዋል አቅምና ፀጋን ይችረን መድሀኔአለም

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 5 років тому +2

    ዲያቆን ዳንዔል ክብረት...
    እግዚአብሔር ይባርክህ፣እድሜና ጤና ይስጥህ፣የጥብብ ፀጋውን ያብዛልህ
    ኢትዮጵያ : - እንዳንተ ዓይነት ብልህ መካር ሠዎችን እግዚአብሔር አያሳጣት ዓሜን !!!

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 5 років тому

    መዐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳኒኤሌ ክብሪት ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ! በሚደንቅ ጥበብ ገልፀህዋል ለህዝባችን የሚያስተውልበት ልብ ይስጠው!(ህዝቤ ባለማስተዋል ጠፋ ይላል እና ባለቤቱ!!!

  • @chalachewgetnet9273
    @chalachewgetnet9273 5 років тому +1

    የአገልግሎትዕድሜያዎትን ያርዝምልን መምህር ደስየሚልምክረሀሳብ።

  • @selamwitsharew8950
    @selamwitsharew8950 5 років тому +3

    rejim edime ena tena temegnehulih DN Danel kiberti you are amazing iam proud of you

  • @haniyet3730
    @haniyet3730 5 років тому

    እግዚአብሔር እንደናተ አይነት መምህር ስለሰጠን ይመስገን አምላክ

  • @ይችላል
    @ይችላል 5 років тому

    ጌታ አብዘቶ ይባርክህ ዳ/ን ዳንኤል ትልቅ አስተማሪ መልዕክት ነው፥ይሄ በብዙዎች እንዲደመጥ ሁላችሁም ሼር ብታደርጉት መልካም ነው፤ በተለይ ሚዲያዎች በጥንቃቄ ልትዘግቡ ትልቅ ኃላፊነት አለባችሁ ፤ትናንት አንድ ሶሻል ሚዲያ '( ለገጀራ የፈራው መሪ ለእስክሪብቶ ምን አስፈራው) በሚል ረዕስ የፃፈው ጽሁፍ ወገኔ ፤ ህዝብን ለአመፅ እና ለጥላቻ የሚያነሳሳ ትንታኔ እልህ እና ንዴት በተቀላቀለ መልኩ ያቀረበው በውነት አሳፋሪ ከአንድ ሚዲያ የማይጠበቅ ጩህት በጣም ያሳፍራል፤ እና ዳ/ን ዳንኤል እንዳሉት እምቢ አልስማማም ማለት ያለብን ደሞ እኛ ነን፤አሁን ይሄ ሶሻል ሚዲያ ዛሬ እንዲ ባለበት አፉ ነገስ ምን ይል ይሆን ?የምናየው ይሆናል! እባካችሁ ለማንም አውቅልሃለሁ ባይ ታይታና እውቅና ለሚፈልጉ ሰዎች ጥይት አትሁኑ.

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 5 років тому

    ሙሐዘ ጥበባት እናመሰግናለን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ !!!

  • @tbb5294
    @tbb5294 5 років тому +42

    God Bless you the true Patriot of modern patriotism💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️‼️

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!
    ኢትዮጵያ አገራችን መሃን ላለመሆኗ አንተ ምስክር ነህ!!

  • @NA-sf1sm
    @NA-sf1sm 5 років тому

    የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ መምህር ዳንኤል ለጊዜው ምድራዊቱዋን ሀገር ከውሰዱብን ምናባዊቱዋን ሀገር እንመሰርታለን እምዬ ኢትዮጵያ አይዞሽ የቃል ኪዳን ልጆች አሉሽ ስትደክሚህሚ የማይተዉሽ ልጆች አሉሽ እናት ሀገሬ ከግራ ከቀኝ የሚደግፋሽ።

  • @hulumbegizew3069
    @hulumbegizew3069 5 років тому +15

    በፍፁም ንግግሩን የማልጠግበው ሰው ቢኖር ዲ /ን ክብረትና ሰርፅ የሚባሉ ስለምንም ያውሩ በጣም ጉአጉቼ ነው ያማዳምታቸው

  • @almazs.1447
    @almazs.1447 5 років тому +6

    A Gentleman, very wise advise , thank you so much wish you a happy , healthy long life. We need your kind of Ethiopians to save our Country.

  • @tesfayiekbret8552
    @tesfayiekbret8552 5 років тому

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ዜጋ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
    ለኢትዮጲያችን እንድህ ማሰብ ያስፋልጋል ፤ እንደ እሳት የፊት የፊቱን ብቻ መመልከት ያጠፋናልና እናስተዉል ፡፡

  • @menberepalmore7248
    @menberepalmore7248 4 роки тому

    “መልካም፣ ደስ የሚያሰኝና ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በአእምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።”
    ‭‭ሮሜ‬ ‭12:2‬ ‭

  • @jilaloahmed7588
    @jilaloahmed7588 5 років тому +1

    ሠላማችሁ ይብዛልን እድሜና ጤናውን ይሥጣችሁ አምሣያችሁ ያብዛልን ኢትዮጵያዊነት ይለምልም።

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 5 років тому +11

    long life for you your are one of the greatest teacher God bless you!!!

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 років тому

    ዳንኤል ክብረት እግዚአብሄር የከበረ እንጀራ ይስጥህ የታሪክ መፍለቂያዉ አማራ ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዬጲያን ይባርክ

  • @ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ
    @ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ 5 років тому

    ምንኛ መታደል ነው እዲህ በጥበብ መሞላት እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሙስሊም ክርስቲያን ሳተሉ ለሰላም ያላችሁ ጥረት በጣም ደስ ይላል ☝☝☝☝☝☝☝👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @firezerteshome9005
    @firezerteshome9005 4 роки тому

    አቤቱ ምንኛ ታድለሀል!! አምላከ ጊዮርጊስ አሁንም አብዝቶ ፀጋውን ይስጥህ::

  • @mesfinethio9284
    @mesfinethio9284 5 років тому

    ኦ ! አምላኬ ሆይ ጥይት ከመሆን እኔ ልጅህን ጠብቀኝ። ለዛዉም እምዬ "ኢትዮጲያ" ላይ ።

  • @ayalew765
    @ayalew765 4 роки тому

    የክፉ ቀን ደራሽ ጠበቃ ነህና እድሜ ጤና ብርታትና መላ ይጨምርልህ

  • @hgu6211
    @hgu6211 5 років тому +13

    አላህ እድሜክን ያረዘምዉ ክጤናጋ

  • @xciteali30
    @xciteali30 5 років тому

    እግዚአብሔር ከአተጋር ይሀን እናመሰግናለን ወድማችን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 років тому

    "ማንኛውም እሳት የሚጭረው ከሌለ ይጠፋል"ዳቆን ዳንኤል ሁሌም ምክር ብንሰማ እዚህ እን ድር ስም ነበር እናመሰግናለን።

  • @አምላኬሆይይቅርበለን

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲን ዳንኤል

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 5 років тому

    ለነገሮች ያለህን እይታ ሁሌም አደንቃለው መምህር እግዚአብሄር አብቶ ይስጥልን

  • @horizonzone2405
    @horizonzone2405 5 років тому +1

    በጣም ወሳኝ ወቅታዊ አንቃኢ መልእክት ነው እናመሰግነናለን!

  • @yohanneszenebe7697
    @yohanneszenebe7697 5 років тому

    “ኢትዮጰያ እንድትፈርስ እኛዉ እስካልፈቀድን ድረስ ማንም ጥግ ይዞ ስለፎከረ ኢትዮጵያ አትፈርስም” ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ፤ እግዚአብሄር ይባርክህ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት፡፡

  • @woineshetguchale9049
    @woineshetguchale9049 5 років тому +3

    ዋው እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ መልእክት

  • @amelegosihme9426
    @amelegosihme9426 5 років тому +1

    በብዙ ተባረክ!!!!!! ማስተዋል ይስጠን ለሁላችንም።

  • @ለነፍሴነፍሷነሽ
    @ለነፍሴነፍሷነሽ 5 років тому

    ፀጋውን ያብዛልሁ ጀሮ ያለው ይስማ

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 5 років тому

    ፈውስ የሆነ ንግግር። ጆሮ ያለህ ስማ ወደድክም ጠላህም እውነቱ ይሄ ነው።
    እኔ በበኩሌ ድሮም እንቢ አሁንም እንቢ ወደፊትም እንቢ።
    ኢትዮጵያዬን አሳልፌ ለጠላት አልሰትም።
    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ዘመንህ ይባረክ።

  • @loveetiopan1157
    @loveetiopan1157 5 років тому +1

    Dakone Danièle keberte GoD blessés you wedeweme Ethiopia lezelaleme tenore AMEN AMEN AMEN 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤❤✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋

  • @elizabethbezabihe7743
    @elizabethbezabihe7743 3 роки тому

    God bless you God bless you you are truly Real Ethiopian
    ✅✅✅✅✅✅✅✅✅👍👍👍🙏🙏🙏👂👂👂
    I hear you very true

  • @martaymarta8492
    @martaymarta8492 5 років тому +8

    እውነት ነው ፈጣሪ እሳት ጫሪውን ያጥፋልን ኢትዮዽያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 5 років тому

    ዳኒ ሁልጊዜ ታስደንቀኛል።በሌሎች ቛንቜዎች በሬድዮ የሚሰራጭበት መንገድ ቢኖር ላገራችን ይጠቅማል።i am proud of you

  • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ

    ዳ//ዳንኤል ከብረት በእውነት ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 5 років тому

    ትልቅ መልእክት ነው እድሜ ይሰጥልን

  • @sev7634
    @sev7634 5 років тому +12

    God bless you, Dn.

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ

    እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር

  • @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ

    በእውነት ትክክል ነህ እኛ ኢትዮጵያውያን ኣስተሳሰባችን ልንቀይር ይገባል
    ሌላው ኣለም ሰልጥኗል
    እኛ ደግሞ ሰይጥነናል
    ማስተዋሉን ይስጠን

  • @bilenessaye7635
    @bilenessaye7635 5 років тому +10

    እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 4 роки тому

    እውነት ነው፣ የዜጎች ቃልኪዳን ያስፈልገናል!

  • @sofoniasalemayehu3348
    @sofoniasalemayehu3348 5 років тому +1

    look the difference the mind between bekele gerba and d/n daniel kibret.....great minded one.proud of you!!!!!!!!

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 5 років тому

    እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልን እሳት ጫሪውና በእሳቱ ላይ ቤንዚን የሚጨምሩትን የኢትዮጵያ አምላክ እሳቱ ውስጥ ከቶ አመድ ያድርጋቸው

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 5 років тому +9

    ኢትዮጲያን እነደ ዲያቆን ዳንኤል የሚያውቋትና የሚያሳውቋት ካሉ ፤ እንደሉሲ የሰላምና የአንድነት መድረክ ተዘጋጅቶላቸው ለሕዝብ መልክቱን እንዲያስተላልፉ መንግሥት ትኩረት ሰጥቶ ሊንቀሳቀስ ይገባዋል። ዲ/ን ዳንኤል ፣ የኢትዮጲያና የሕዝቧ አምላክ ይጠብቅህ ! ያለምልምህ ! ዘርህን ያብዛው ! አሜንን ....!

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ

    እመቤታችን ትጠብቅህ

  • @tibebusolomonteklhyemnote1700
    @tibebusolomonteklhyemnote1700 4 роки тому

    ዳኒ እናመሰግናለን አባቴ 💙💛❤💋

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 4 роки тому

    Thank you!!! absolutely true... you are Amazing person thank you😍 again again again!!!!!🙏🙏🙏 Love and respect you!!!!🤚🤚🤚

  • @kibretworku7529
    @kibretworku7529 5 років тому +9

    ለዝህ ወርቅ የሆን ድንቅ ንግግር እንዴት አንድ like ብቻ ይነካል ጎበዝ

  • @wubitta2
    @wubitta2 5 років тому

    Igziabher yibarkih! Joro yalew yisma!

  • @sirajuahmed3180
    @sirajuahmed3180 5 років тому

    የሚገርም መልዕክት ነው! መስማት ብቻ ሳይሆን በተግባር ልንኖረው የሚገባ!

  • @እውንሚዲያ
    @እውንሚዲያ 5 років тому

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር!!!!!!

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 5 років тому +15

    እናንት የሀይማኖት ልሂቃን ሙስሊም ክርስቲያን ሀገር :ህዝብ :ታሪክ እንዳይፈርስ እያደረጋችሁ ያለው ጥረት እጅግ ያኮራልና እድሜ ይስጣችሂ።

  • @hulumbegizew3069
    @hulumbegizew3069 5 років тому +26

    Wow this is so impressive explanation man
    Good lecturer

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 років тому +5

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥልን🙏❤

  • @tirhasdirar1246
    @tirhasdirar1246 5 років тому

    በእውነት ወላሂ ክቡር ዳንኤል በጣም ነው የማከብ ረው አስተሳሰብህን አላህ ይባርክ ንግግር ቅኔም ምክርም ነው ከገባቸው እነ ኬናን ያሳፍራሉ አንድ ኢትዮጵያውያን ይሰራሉ ከአንዲ አርቲስት የሚጠበቀው እውነተኛ ሰው

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 5 років тому +6

    WOWWWWWW UNBELIEVABLE!!!!!!

  • @MimiMimi-ol8kj
    @MimiMimi-ol8kj 5 років тому +22

    የሚገረም ምክር ጥይት እንሁን ትክክል ቆም ብለን እናስብ

  • @lemanlenager9080
    @lemanlenager9080 5 років тому +36

    ሰሚ ቢገኝ.....ደስ የሚልን ምክር::

    • @ברקהאלמה
      @ברקהאלמה 4 роки тому

      ማስተማርህን እንዳታቋርጥ እግዚአብሔር አምላክ ይከተልህ

  • @mekdelawithaile7714
    @mekdelawithaile7714 5 років тому +4

    ጥይት ከመሆን ያድነን።የሆንቱን የቓታ ሳቢውን እጣት ዱሺ ያርግልን ።