ቤዚ ከጠንካራዋ ሴት ከሜላት ጋር የነበራት ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 70

  • @Noor-i7v8g
    @Noor-i7v8g 6 місяців тому +23

    ቤዚንና ሴፍን እሚወድ ላይክ

  • @abelb5604
    @abelb5604 6 місяців тому +11

    እርጉዝ ናት ብላችሁ ለጠየቃቸሁ እግዛብሄር ያፍችሁን ያርግላት በጣም ደስ የሚል ነው ቤዛ ጥሩ ቃለ መጠየቅ ነው ጐበዝ ጋዜጠኛ ሁነሻል በርች❤❤❤

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 6 місяців тому +32

    ቤዚ እርጉዝ ናት ❤❤😂👍

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 6 місяців тому +28

    በዚህ ሰዓት ጭንቅ ያላቹ ፈጣሪ ጭንቀታቹን ይገላግላቹ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @MesiTade-ql3nz
    @MesiTade-ql3nz 6 місяців тому +11

    ቤዚ የልጅ አዋቂ እኮ ነሽ ስወድሽ 🥰🥰🥰

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 6 місяців тому +26

    ቤዝዬ ከይቅርታ ጋር አንድ ነገር ልበል ለኔ የተደረገው ላንችም ይደረግልሽ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው ምን መሰለሽ ቤዙ ቡልጋ ምድረ ጽላልሽ ወይም ኢትሳ የአቡነ ተክለሀይማኖት ትዉልድ አገር እታች እቆላው አቡነ ታዲዮስ ወ ማቲያስ ገዳም አለ እዛ ሂጅ ከዛ ከሰም ወንዝ ጸበላቸው አለ እምነታቸው ከ ገደል ላይ የሚፋቅ የሰማእታት ደም የፈሰሰበት የአይን እምነት እሱን እምነት አይንሽ ተቀቢ እመኝኝ መነጽር ትተያለሽ እኛ ቤት የእህቴ ባል ንባብ እራሱ በግድ ነበር የሚያነበው በጻድቁ እምነት ነው የዳነው አክስቴ ስድስት ወር ሙሉ ታማ ቁጭ ብላ እምነቱ ስናረግ አይኗ ዳነ እኔም አይኔ ሌሊት ትራስ እስኪ በሰብስ ድረስ ያለቅስ ነበር እምነቱ አይኔ ሲደረግ ይዞት የወጣው ጉድ ጥቀርሻ ነው ጥቁረቱ ይሄን ሁላ እራሱ አይኔ ዉስጥ ከየት እንደ መጣ አላቅም ነበር

    • @ጌጥየማሪያምልጂ
      @ጌጥየማሪያምልጂ 6 місяців тому

      እህቴ የኔ እናት በጣም አይኖን ያማታል ሸዋ ውስጥ ነው እህቴ በየት ነው የሚኬደው ንገሪኝ በማሪያም

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 6 місяців тому

      @@ጌጥየማሪያምልጂ እማ ከላይ ጽፊያለው እኮ ቡልጋ ኢትሳ የትኛው ሸዋ ነሽ ደብረብርሃን ከሆንሽ ቅርብ ነው

    • @ጌጥየማሪያምልጂ
      @ጌጥየማሪያምልጂ 6 місяців тому

      @@tigisit2534 ደብረ ብረሀን እህት አለኝ ቁጥር ወይም የሚሄድ የጉዞ ማህበር አለው

    • @BetelhemSeyoum-pp5ox
      @BetelhemSeyoum-pp5ox 6 місяців тому

      Ebakishi yne ehet ene ayenen yamgal ena efelgalhu wedt hager nwe ebakishi

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 6 місяців тому

      @@BetelhemSeyoum-pp5ox ቡልጋ ኢትሳ የአቡነ ተክለሀይማኖት ትዉልድ አገር

  • @selam862
    @selam862 6 місяців тому +1

    እንኳን እግዝአብሔር አተረፈሽ ጀግና ነሽ አታለቅሽም የሆነውን ቻል አርገሽ በእዚህ መልኩ የደረሰብሽን ማጋራት መቻልሽ ጎበዝ ነሽ ገና ብዙ ነገር ትሰርያለሽ በርቺ

  • @ElsaGubayi
    @ElsaGubayi 6 місяців тому +35

    ቤዚ እርጉዝ የመሰለችኝ እኔን ብቻ ነው

    • @NassersalimNasser-yt5lf
      @NassersalimNasser-yt5lf 6 місяців тому +3

      አዎ አንቺን ብቻ ነዉ😂

    • @SusuHesen
      @SusuHesen 6 місяців тому

      🤣🤣​@@NassersalimNasser-yt5lf

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 6 місяців тому

      ናት መቸከኛ ከመዳም ቅመሞች የሚያመልጥ ነገርአለ😂

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 6 місяців тому

      ❤meeto

    • @tsehayaba742
      @tsehayaba742 6 місяців тому

      Pp the😅😅😅​@@NassersalimNasser-yt5lf

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt 6 місяців тому

    ቤዚ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @RemzaBargicho
    @RemzaBargicho 6 місяців тому +2

    ወይ ቅናት

  • @taeyeon-xh7bb
    @taeyeon-xh7bb 6 місяців тому +4

    አሁን ስለ እርግዝና ምን አገባችሁ ዝም ብላችሁ ታሪኩን ተከታተሉ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 6 місяців тому +1

    ቤዚየ በርቺልን ጎበዝ የልጅ አዋቂ ነሽ

  • @ማናለዬቱብ
    @ማናለዬቱብ 6 місяців тому +5

    አንደኛ ነኝ የቤዛ ወዳጆች😊😊😊😊

  • @tesfaneshbesufekad
    @tesfaneshbesufekad 6 місяців тому +3

    ቤዚ ማርያምን ስወድሽ ❤❤❤

  • @ብሽምካእዪማሕላይኤርሚወደ

    እውይይ መከራችን መብዛቱ ኡፍፍፍ የኔ ናት

  • @senaitguangul7388
    @senaitguangul7388 5 місяців тому

    ቤዝዬ በርች ጠንክሪ የኔ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤😢😢🎉

  • @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ

    ከሜላትን ዉድ እና ማንኛዉም ሰዉ የማያገኛት አርጌ የማስበዉ ነገርስ የጥንካሬ ጥግ ቤዚም ከሜላትም ካሜላት የብዙ ሰዎች ጥንካሬ የሆነች ሴት ነች

  • @anshahussenarebu7753
    @anshahussenarebu7753 6 місяців тому +3

    የኛ የሴቶች መከራ አያልቅም ላዳምጥና እኮምታለሁ

  • @Hbbs-w6e
    @Hbbs-w6e 6 місяців тому

    ጠንካራ ነሽ አይዞሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 6 місяців тому +2

    ቤዚዬ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahletAbreham-o6d
    @MahletAbreham-o6d 6 місяців тому +1

    Bez zare arfdshal gen enkuan beselam metashe yekonjo👍

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 5 місяців тому

    እንኳን. ጌታ. አይንሽን. አተረፈሽ❤❤❤❤

  • @Boni-yo2fy
    @Boni-yo2fy 4 місяці тому

    Bezi congera rguz nech❤

  • @NetsaetEmru
    @NetsaetEmru 6 місяців тому

    Bezi ena seife betam new mwedachu ewnet sus honachubgnal

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 5 місяців тому

    Wow betam yemigerm new yen konjo ayezogn ferd kelay new☝️

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 6 місяців тому

    ቤዛ ያረገዘች ይመሰለኛል❤❤❤❤

  • @DerbiBacheya
    @DerbiBacheya 6 місяців тому

    Hazoshii yene konjo egzaber ale

  • @Mulu-n5h
    @Mulu-n5h 6 місяців тому

    ቤዝዬ ስወዳችሁ በርቱ

  • @AmenatAmenat-n6e
    @AmenatAmenat-n6e 6 місяців тому +1

    ቤዚየ።ስወድሽ።ሙቸነው

  • @HiiHii-qr8em
    @HiiHii-qr8em 5 місяців тому

    የኔ ዉዴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @agarit4416
    @agarit4416 6 місяців тому

    ተስፋ አትቁረጭ ❤❤❤ለበጉነዉ

  • @mekdeseyasu6885
    @mekdeseyasu6885 6 місяців тому

    ❤❤ቤዛ ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹

  • @hirutebissa3166
    @hirutebissa3166 6 місяців тому

    Fetari kekenategna sew yisewurachehu!!!

  • @BdBdf-n5p
    @BdBdf-n5p 6 місяців тому

    Bezi❤❤❤

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 6 місяців тому

    አቤት ጭካኔ እህቴ አይዞሽ

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 6 місяців тому +1

    ቤዚየ አለባበስሽን ጥሩ ነዉ ነገር ግን ደረትሽን ደሞ ሸፈን የሚል ቢሆን ይበልጥ ጥሩ ይሆናል ከተሳሳትኩ ይቅርታ

  • @HabtamGobeze
    @HabtamGobeze 6 місяців тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሀለሀመ
    @ሀለሀመ 6 місяців тому

    bezu

  • @KalkidanShiferaw-yk5rc
    @KalkidanShiferaw-yk5rc 6 місяців тому

    Ychi lj kamilat nat ? muslim aydelechm dro

  • @berhantube829
    @berhantube829 6 місяців тому

    Eski yutuben chec adrgugn

  • @susu1-s6q
    @susu1-s6q 6 місяців тому

    አይ የሠወ ጭካኔ

  • @aynalembeyene9735
    @aynalembeyene9735 6 місяців тому

  • @MeMe-fu8ir
    @MeMe-fu8ir 6 місяців тому +4

    እረ ኮመታተሮች አረጋጉት ከተጋብ ቅርብ ግዜ ነው እርጉዝ ብትሆንም የዚን ያክል አያስታውቅም ገና አረጋጉት ሆሆሆ ሁሉንም በግዜው ትሰማላቹ

  • @ኪዳነምህረትእናቴአማላጄ
    @ኪዳነምህረትእናቴአማላጄ 6 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @MLove-qr4ls
    @MLove-qr4ls 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rakuae7634
    @rakuae7634 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤