ክፍል 2 ያልተመለሱ ጥያቄዎች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 21

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 54 хвилини тому +1

    እመብርሀን የሁሉንም ፀሎት ትስማ የእንጦጦዋ ማርያም ሰይፍሻ ቤዚየ በጣም ነው ደስ የምትሉት ትዳራችሁን እርሱ ይባርክላችሁ ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abelb5604
    @abelb5604 Годину тому +2

    ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ብትቆርብስ? ብዙ በረከት ታገኛላችሁ በሚቀጥለው ሁለተኛ ልጂና ቆርባችሁ እግዛብሄር በፍቅር በሰላም ለማየት ያብቃን❤❤❤

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 2 години тому +2

    እግዜአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ በተለይ ስለልጃችሁ የተመኛችሁት በጣም ትልቅ ነገር ነው የተናገራችሁ ብዙ ቤት ውስጥ ያለ ነገር ስለሆነ እንዴት ልግለፅላችሁ የሆዴን ሰለሆነ የተናገራችሁት መልካም ለሌት እወዳችኋለሁ❤❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    እግዝአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሄመንን ያሳድግላችሁድገሙ ውለዱ ቶሎቶሎ ልጅ በልጅነት ጥሩ ነው

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 40 хвилин тому

    ሰለ ልጃቸው የተናገራችዎ በጣም ጥሩ አሳብ ነው ግን ልጅን የሚኤድበትን መንገድ የሚመራው ወላጅ ነው የሚቀረጵት ከቤተሰብ አሰተዳደግ ጥረት እና ከቤተሰቡ መግባባት ነው ባጠቃላይ ለልጃችው ቅንጆ ተምሳሌት መሆን አለባቸው የእግዚአብሔር ቃል ልጅእን የሚሔድበትን መንገድ ምራው ሰለባ እናንተ ናችውተምሳሌት መሆን ያለባቸው የፈጣሪ ፈቅር በልቧ ቅረፁ በተረፈ አትፈሩ ፀልዬ ፈጣሪ የልብን መሻት ይሰጣል።ሁለታችውም መልካም ልብ ሰላላችው እሷም የእናንተን ፈለግ ትከተላለች በርቱ ፈጣሪ ይርዳችው እወዳችአለዎ❤❤❤❤❤

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak Годину тому

    በርቱ ትዳራቹን ፈጣሪይ ይባርክላቹ ማማ ያሳድግልን ወደ ፊት ብያሉው እውዳችዋለው ታሪካቹን ስላካፈላቹን እናመስግናለን❤❤❤

  • @eatcucumberwell6818
    @eatcucumberwell6818 2 години тому +1

    በርቱ ቆንጆዎች እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን: ቆንጆ ስም ነዉ: በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያሳድግላቹ::❤❤❤

  • @OppoCell-n4i
    @OppoCell-n4i Годину тому

    ልጅሽ ቆንጆ ናት ከሆስፒታል ስትመሱ አይቻታለሁ ቆንጄዬ ናት

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 22 хвилини тому

    ማሻእላህ አላህ ያሳድግላችሁ ዱና ፍተናብች ነት እብሺርለብጎነው ሁሎ ም ተርቤሺን አች አብርሺ አለቀሥኩ 😢❤❤የኔ ቆንጆ በርቶ❤

  • @SadiyaAssefa
    @SadiyaAssefa 25 хвилин тому

    Allah lechahun beselam betena betfelegut fetari bemiwedelat menged yasadegelachu fekrachun allah yabzalachu barich yebezin wendem akerbulen

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 Годину тому

    እግዚአብሄርእድሜእናከጤናጋርይስጣችሁልጃችሁንምእግዚአብሄርያሳድጋችሁእወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @azebyemene750
    @azebyemene750 Годину тому

    Baleshe New Yetem bota Fikerun megelexe
    Yechilal Anchim Endezaw Ewedachewalew

  • @asamenahlegese1052
    @asamenahlegese1052 30 хвилин тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @bravodavetango
    @bravodavetango 2 години тому +1

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 Годину тому

    You can tell he’s a polite guy

  • @samuelyared8202
    @samuelyared8202 Годину тому

    እኔ ዳግም ምኒልክ የሃባቴን አይን አሳጥቶኛል እጠላዋለው

  • @EiveShv
    @EiveShv 2 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 15 хвилин тому

    Bezaye tseguresh siyamer, yerasesh new?

  • @HAIMANOTADEFRIS
    @HAIMANOTADEFRIS 2 години тому

    sefie ye hagera lije bereta wedema bezeya esti enanem be tseloteshi asibegn❤

  • @tamertamer-di7gm
    @tamertamer-di7gm 2 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤