አሁን ወንድ አያታልለኝም! ቆቅ ነኝ! እንተንፍስ #19

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 413

  • @peri911
    @peri911 7 місяців тому +150

    ማኔ እንዳከበርከኝ እ/ር ያክብርህ 🙏🙏🙏

    • @enditesfaye961
      @enditesfaye961 7 місяців тому +6

      ❤❤❤

    • @hanazwedu5503
      @hanazwedu5503 7 місяців тому +4

      Hi yena konjo i teally like u so much i wanna order Habesha lebse please

    • @HabtuBerhe-k5k
      @HabtuBerhe-k5k 7 місяців тому +4

      በጣም ጎበዝ ማለዳ ላይም ከማደቅሽ እና ከማከብርሽ አንዱ ነኝ ድግል ከእነ ልጇ ትጠብቅሽ እሕቴ በርች ፈጣሪ መድሓኒያለም ከፊትሽ ይቅደም የሰዉ ለጅ ፈተናዉ ብዙ ነዉእና

    • @peri911
      @peri911 7 місяців тому

      @@HabtuBerhe-k5k amen ameseginalehu amlak yakbrlegn

    • @sadahs4112
      @sadahs4112 7 місяців тому +3

      የቲብሹንአስተዋውቅን።ግጥሞችሹ።የምታነቢብት ትኩርት ትስባለሹ።

  • @woyneshetabera2116
    @woyneshetabera2116 7 місяців тому +23

    ጀግና ነሽ የምትከበሪ ሴት በራስ መተማመንሽና ከእግዚአብሔር ያለሽ ቁርኝት ደስ ይላል ። እግዚአብሔር የልብ መሻትሽን ይሙላልሽ : የእህቶችሽን ስኬት ያሳይሽ።

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 7 місяців тому +37

    የልጂቱ ኢነርጂ ምንዬን ፀጥ አደረገው፣
    ሰው እውነት ሲያወራ ስሜታዊይ ይሁናል ፣ልጂቷ እውነት እምትናገረው ውይይይይ ጀግዬ በርች❤❤❤❤

    • @fevu-n2h
      @fevu-n2h 7 місяців тому

      😂😂😂 yeah afu kefete ko

  • @Ethio-Aesthetic
    @Ethio-Aesthetic 7 місяців тому +14

    አቤት ብስለትሽ የታደለሽ። She make one big point for everyone to take a note. Not every best Dad is not best husband💯💯💯 👌👌👌

  • @zewditalemayehu8584
    @zewditalemayehu8584 7 місяців тому +7

    ጀግና ብቻ የጀግና ጀግና ነሽ ኩሩ ሴት ጌታ ይባርክሽ ጌታ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ከተሰተሽ ማስተዋልና ጥበብ ቸምሮ ይስጥሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sabaAbebe-lq8fp
    @sabaAbebe-lq8fp 7 місяців тому +15

    ማንዬ በአውነት አመሰግናንለሁ እህቴ እደዚህ ቁጭ ብልህ አዳመጥካተ።እኛ የራሳችንን ሀሳብ ጭቀት እናራግፍባታልን አንጂ አንድም ቀን ፔሪዬ ምን ተሰማሽ ?ምን እያሰብሽ ?እኔዴነሽ ብለናት አናውቅም ። ፔሪ ጀግና እህቴ ናት መካሪዬ ናት ማርያምን ካውራችው በላይ ጀግና ናት ምክንያቱም እሷ የተፌ ልጅ ለጅ ናት።ተፌ እንኳን ልጆቹ ለእኛ ለጎረቤት ልጆች ምርጥ አባት ነበር ነብሱ በሰላም ትረፍ።

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 7 місяців тому +5

    ❤በእውነት ትችያለሽ
    ማኔ አንተ ረጂ ነህ ትረዳለህ እግዚአብሔር ይስጥህ ታነቃቃለህ ደግሞም ብዙዎችን ትረዳለህ ይህችም እህታችን ከረዳናት ትልቅ ቦታ ትደርሳለች

  • @ethokelem23
    @ethokelem23 7 місяців тому +6

    ማኔ ዛሬ ገና አማረብህ በጣም ጨዋ ሆነሃል አትቅም አጮህም ሁሌም አዝንብህ ነበረ መመፃደቅ አስመስሎብህ ስለተሰተካክክ ደስ ብሎኛል ኧልሃምድሊላህ ከዚህ በፊት ፅፋለው ሰላማችሁ ይብዛ በዚህ ቀጥል በርታ

  • @WendeKassa
    @WendeKassa 7 місяців тому +8

    ማኔ እድሜና ጤና እመብርሀን ትሰጥህ አንዳንድ ቦታ የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ እንደዚህ አይነት ሰዎች በባትሪ እየፈለክ አቅርብልን ጌታ ይባርክህ❤❤❤

  • @merytesfaye4892
    @merytesfaye4892 7 місяців тому +7

    ስለአባት እንዳንቺ እኔም ያባቴ ልጅ ነኝ ውዱ አባቴ ነፍስን በዐፀደ ገነት ያኑረው ጌታ መድሀኒያለም አሜን አሜን ታሪክሽን ስተርኪ ሙሉውን በመመሰፅ በለቅሶ ነው የተከታተልኩት ማኔ ጐበዝ ነህ በጣም
    አግኛት በግል በአባቷ ምትክ ወንድም ሁናት እግዚያብሄር ልጆቹን ያገናኛልና ተመስገን

  • @takelederesa
    @takelederesa 7 місяців тому +15

    እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት ነሸ ኢትዮጵያውያን መረዳዳት በህላችን ነው ❤❤❤

  • @onelove9191
    @onelove9191 7 місяців тому +14

    ፔሪዬ ጀግና ሴት ነሽ የሴት ወንድ ሆነሽ ፈተናሽን አልፈሽ እዚ ደርሰሽ ለብዙ ተስፋ በመቁረጥ ልንሄድ ነው ለሚሉን ወንድም እህቶች ምሳሌ ነሽ ክብር ይገባሻል።ፔሪ ዲዛይን አሪፍ ልብሶች ትሰራለች ጎብኘት አርጓት።🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 4 місяці тому

      ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 7 місяців тому +12

    ወዳጄ ፕሪቭ ለካ ጀግኖች ሁሌም ያልተነገረ ገራሚ ታሪክ ያልተነበበ መፅሃፍ ናቸው ...ራሷን ሰርታ ለዛሬ ፕሪቫነቷ ያበቃች ታላቅ ሴት❗..
    ገና የስኬት ጉዞዋ ግን ገና ይቀጥላል

  • @RaheleTeshoma-en1vb
    @RaheleTeshoma-en1vb 7 місяців тому +8

    በጣም,የሚገርም,ታሪክ,ነዉ,ጀግናነሽ,,ሳላደንቅሽ,,ባልፍ,ንፉግነትነዉ

    • @AbenezerEnku
      @AbenezerEnku 7 місяців тому

      እረ ስለማታቁት ነገር እዲ አይባልም እናቷ ምን አይነት መከራ እንዳሳለፈች አታቁምም

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 7 місяців тому +6

    ቃል የለኝም ብቻ ጀግና ልጅናት በእርግጠኝነት ለ ማመስገን በድጋሜ እዚሁ ሚዲያላይ በቅርብ ቀን ትመጣለች በርቺ በምንችለው እንርዳት .

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq 7 місяців тому +3

    እኔም ማንጎ በጣምም ነው እምውደው የእኔ ጀግና ሴት በእውነት አድናቂሺ ነኝ አቤት ህይወት ውጣውርድ እኔ ያለአባት መስዊትናት ከፍላ እናቴ ያሳደገቻኝ እምዮ እርጂም እድሜ ለአንንቻ ኑሪልኝ ❤

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 7 місяців тому +60

    ማንዬ ይችን ልጂ ያግባ እምትሉ ፣ሁለቱ እድ ላይ ቢሆኑ ምን አይነት ኢነርጂ ይፈጠር❤❤❤

    • @MelatKuma
      @MelatKuma 7 місяців тому +3

      ጭራሽ ከባድ ነው

    • @RahmetBantayew
      @RahmetBantayew 7 місяців тому

      Lemn​@@MelatKuma

    • @birtukanGirma-wc4ku
      @birtukanGirma-wc4ku 7 місяців тому +7

      ማኔ ልጅ ነው ሁለት ኢነርጂ ያለው ሰው ትዳር አይመራም በአንድ ቤት 2ባል ይሆናል 😂

    • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
      @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 7 місяців тому +4

      እኔም በልቤ እያሰብኩት ነበር😂😂

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ 7 місяців тому +1

      እኔ ደሞ ለችሎታው ነበር የተሠኘኋት አይ የኛ ነገር 😂😂

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem 7 місяців тому +6

    በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ። ትላንትን ያሻገረሽ አምላክ ነገሽንም ያሳምርልሽ ❤❤

  • @Fetiahmed-tx1ss
    @Fetiahmed-tx1ss 7 місяців тому +11

    ማሻ አላህ ጀግና ሴት ነሽ። ማን ያዘዋል ይችን ልጅ አግባ በእኔ ምርጫ።🙈

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 7 місяців тому +3

    የኔ ጀግና እመብርሀን አብዝታ ትባርክሽ!! የሴቶች ሁሉ ጀግና ነሽ ውዴ❤❤❤ በለፋሽላቸው በደከምሽላቸው እህት ወንድሞችሽ ደሞ ይለፍልሽ የኔ ጥበበኛ አንደኛዬ ነሽ የኔ ማር እመብርሀን ዋጋሽን ትክፈልሽ ውዴ😍😍😍❤❤❤

    • @peri911
      @peri911 7 місяців тому

      Amen amen ehte

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 7 місяців тому +2

    እግዚብሔርንበመንገድሽ ሁሌ አስቀድም ምክንያትም ጌታ የመነ የትም አይቀርም ገና ብዙ ቦታ ትደርሻለሽ በእምነትሽ ጠንክራ አይዟን you are my hero 🙏

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 7 місяців тому +12

    ማኔ ዛሬ አንደኛ ነህ ትሰምለህ ተረጋግተህ ትናገራለህ በቃ ዛሬ ሰላምምምም ነው ቀጥልበት❤❤❤❤

  • @zufanmu3399
    @zufanmu3399 7 місяців тому +2

    ስላም ላአንተ ይሁን ወንድሜ የዛሬ 3ወር ያስተማርከው የምንመካበት ጥበብ በሚለው ትምህርትህ በጣም ደስተኛና በጥሞና ነበረ የሰማሁት በህይወቴ ሙሉ ብዙ ስብከቶቾንና እንዳንተ የሚያስተምሩ ስምቻለሁ ነገር ግን ያንተ ለየት አለብኝ በወጣትነት እንደዚህ የእግዚአብሔር ቃልና ስራን ተስፋን ፍቅርን በማስተማር አንተ ምንም ነገር አይስፈልግህም እውነተኛ ትልቁን አምላክ ፈጣሪን በልብ በሀሣብ በሕይወትህ ኖሮከውነው ለዛነው ለእኛ አስተማሪ የሆንከው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ከእህት ስደተኛዋ ዙ -መ

    • @zufanmu3399
      @zufanmu3399 7 місяців тому

      ባገኝ ደስ ይለኛል

  • @ShimlesbelachewShimles
    @ShimlesbelachewShimles 7 місяців тому +4

    ሁሌም ደስ ይበልሽ ከዚህ በላይ በተሻለ ሁኔታ ውስጥ እንደምናገኝሽ አሳምነሽናል በርቺልን ጀግና ሴት ነሽ ማኔ ምርጥ ወንድማችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን!🙏💚💛❤👍

    • @peri911
      @peri911 7 місяців тому +1

      🙏🙏🙏

  • @emebetali-i3p
    @emebetali-i3p 7 місяців тому +4

    ዋዉ ደስ የሚል ብሮግራም የኔ ጀግና ኑሪልን❤️🙏ማንያዘዋል አንተ የተባረክ እንወድሀለን big respect, bro 🙏🙏

  • @yohanamuluneh1757
    @yohanamuluneh1757 7 місяців тому +23

    አሰይ ዛሬ ተምስገን ማንያዝዋል ተርጋጋ.

  • @mekidestadelechaka4606
    @mekidestadelechaka4606 21 день тому

    ማኔ ምርጥ ሰው ታድለህ እስቲ ለልጆቻችን የሆነ ነገር አስብ ሰው እንዲሆኑ ልን ከእግዚአብሔር ጋር

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 7 місяців тому +3

    ዋው ጀግና ሴት ነሽ የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን ማኔ እናመሰግናለን

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 7 місяців тому +14

    ስታምሪ ከጀግንነትሽ ከነመሰቀልሽ ታምሪአለሽ አንች እንቁ በላይ እንቁ ነሽ

  • @SarasaraAyihu-fq1et
    @SarasaraAyihu-fq1et 7 місяців тому +3

    ዛሬ ያንተ እርጋታ ሁሉ ደስ ይላል እደዚህ እርግት በለክ ስታቀርብ ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @NabdMobile-y1f
    @NabdMobile-y1f 2 дні тому +1

    ጭሆትህን ለምጀ ይደብራል ኡነት ጩህ ስታወራ ስትስቅ ደስ ይላላ በርታ አክባሪህ ነኝ እንወድሀለን

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 7 місяців тому +4

    እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፉል! እምነትሽ ፅናትሽ: ያለሽ ሀይል: ተስፋሽ ያስደስታል በርቺ

  • @የፍቅርሠው-ቈ1ኈ
    @የፍቅርሠው-ቈ1ኈ 7 місяців тому +6

    እውነትም ያባቷልጂ ትለያለሺ በርቺ ልደትዬ ሁሌም ትከተልሺ❤❤❤❤ጥንካሬሺ ይለያል እናለአባትሺ ያለሺ ፍቅር ❤❤ብቻ ትለያለሺ ❤️❤️❤️🙏🙏

  • @feruzsisay7824
    @feruzsisay7824 6 місяців тому +2

    በጣም ጎበዝ ሰው ነሽ ታሪክሽን ስሰማ በጣም ነው ያበረታኝ ደስ የምትይ ሰው ነሽ ስለሰማሁሽም በጣም ደስ ብሎኛል ማንያዘዋል አንተንም በጣም አመሰግናለሁ እንደዚች ያለች ወጣት በማቅረብህ እንዲሁም ደግሞ በጣም አድገሽ ማየት እፈልጋለሁ አንቺ ጋር መጥቼ ልብስ ማሰራት እፈልግ ነበር ነገር ግን እኔ አዲሱገበያ ነኝ አንቺ ቦሌ አራብሳ ገብቻለሁ ስትይ የሰማሁ መሰለኝ እና ቦታሽ እራቀኝ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ እኔ ብዙ ጊዜ ስፌት ልብስ መልበስ በጣም እፈልጋለሁ ለልጄም የአፍሪካ ልብስ ማሰፋት እፈልግ ነበር ግን አንቺን እንደማገኝሽ እርግጠኛ ነኝ።

    • @peri911
      @peri911 6 місяців тому +1

      አመሰግናለሁ ክበሪልኝ ደውይልኝ sis መታ ትለካሻለች ዲዛይን አስመርጣሽ እዛ order ስለምንቀበል አታስቢ

  • @rahelmulatu3048
    @rahelmulatu3048 7 місяців тому +3

    በጣም ያምራል ግጥም አሎድም ግን አሪፍ ነው በርቺ 🙏👌👌👌

  • @hdjid988
    @hdjid988 7 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ከብዙ ዉጥቅጥ ዉሥጥ ያወጣን እኔንም አዉጣኚ ያለሁበት ሁኔታ ከባድ ነዉ እኚንም ያዉጣን ❤❤❤ ጀግና ነሽ

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 7 місяців тому +15

    የሴት ፡ ጀግና ፡ ነሸ ፡ እነዴት ፡ ተመስጨ ፡ እንደሰማሁሸ ፡ ከአሁን ፡ አሁን ፡ ማኔ ፡ ያ ፡ እየጮሀ ፡ በሚስቀዉ ፡ ነገር ፡ እንዳይረበሸ ፡ አሳሰቦኝ ፡ ነበር ፡ በጥሩ ፡ ሁኔታ ፡ ነበር ፡ የጨረስከዉ ፡

  • @aynalemmoges2021
    @aynalemmoges2021 6 місяців тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ትዳር ጥበብን ይፈልጋል not only love ❤️

  • @MadiMadi-j6s
    @MadiMadi-j6s 7 місяців тому +10

    ወፈረቺ ማሻ አላህ❤

  • @edenalemu8851
    @edenalemu8851 7 місяців тому +1

    ፔርዬ የኔ ጠንካራ ሴት የኔዋ ጀግና ባንቺ ሁሌም እንደተገረምኩ አንደተማርኩ ነኝ ካንቺ በብዙ ተምርያለው ተጠቅመያለውም እወድሻለው የኔ እናት ❤❤❤❤❤

  • @wogenetube-lw4jv
    @wogenetube-lw4jv 7 місяців тому +6

    she is a brave women👏👏👏

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 7 місяців тому +3

    Lemejemerya gzie temesche sadamt mrte leje arif ineterfiw meanie Amesgenalehu ❤

  • @Hana-l2m
    @Hana-l2m 7 місяців тому +10

    አይ ይች አለም ስቶቻችንን በፋተናና በመከራ አገላታችን እኔም እንዳች በልጅነቴ እናትና አባቴን አጥቸ ስት መከራ እንዳየሁኚ እኔና እግዚአብሄር ነን የሚናውቃቸው ብቻ እስኪ የባሰ አያጣ

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 7 місяців тому +3

    Betam Gobez set/ multi-talented young woman/ May Almight help you realize one of yr dreams!

  • @Alemyehu-m9v
    @Alemyehu-m9v 5 місяців тому

    Maneyea thank you yechene yamsalche jegen she is a good remodel for the younger generation yahagre Enku Nash sister I'm really happy to lesson the hole story Anthony from Boston

  • @haweketema6490
    @haweketema6490 6 місяців тому +1

    ማኔ ውድ አክባሪህ ነኝ አመሠግናለሁ ያቀረብካት ልጅ ጀግና ናት እሳን ለመርዳት አቅም የለኝም ነገር ጎበዝ ጀግና ብዬ እንዳበረታታት ባገኛት ደስ ይለኛል።

  • @betslot9715
    @betslot9715 7 місяців тому +6

    ማኔ ካቀረብካቸዉ የምትገርም አፌን ከፍቼ ያዳመጥኳት ብትኖር ድንቅ ልጅ በእዉነት ነገ ትልቅ ቦታ እደምትደርሺ እርግጠኛ ነኝ እግዛብሔርን ያስቀደመ በነገሩ ሁሉ ስኬታማ ነዉ በተለይ ነገሮችን የምታስረጅበት የምትርጂበት ድንቅ ታይለት አለሽ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ነዉ ማኔ በተለይ ሰዉችን ስጠይቅ ተመስጨ እየሰማሁ ታቋርጣለህ ሰዉች የሚመጡት የዉስጣቸዉን ሊያወጡ ስለሚመጡ የሚያዳምጣቸዉ ይፈልጋሉ ብዙ ከመናገር ማዳመጥ አሪፍ ነዉ በተረፈ አከብርሀለዉ አስተያየቴን ነዉ የፃፍኩት ተባረኩ

  • @elsagetaneh
    @elsagetaneh 7 місяців тому +105

    ማኔ ዛሬየጩህት ሳቅ የለም አድማጭ ሆነሀል ይልመድብህ👍😍

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np 7 місяців тому +4

      ትክክል

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 7 місяців тому

      😂 ማኔ ጩኸቱ ልጄን እየቀሰቀሰ ነበር ይመችህ👍

    • @ሙኒራYouTube
      @ሙኒራYouTube 7 місяців тому +4

      እውነት ነው ታሪካቸው ቀድሞ እየተጀመረ አሰሼግሩን ነበር

    • @ናኒተኪኤ
      @ናኒተኪኤ 7 місяців тому +7

      እኔ ብቻ ጩኸቱ የሰለቸኝ መስሎኝ ነበር ለካስ ሁሉም ሰልችቶታል😅😅😅

    • @selamkaley1698
      @selamkaley1698 7 місяців тому

      True

  • @tirsitdebebe5477
    @tirsitdebebe5477 5 місяців тому

    Wesagn tarik bewesagn geze nw yayehut tnx a lot.bezu temerebetalew atenkerognal.pariye u 💪 strong 💪

  • @sewhun-uv7qe
    @sewhun-uv7qe 7 місяців тому +2

    Mane you have no idea how much you helped me I'm the mother of 4 young son's as a mother l would like to say thank you & st Maryam bless you!

  • @alemtsehayyeshidagna6921
    @alemtsehayyeshidagna6921 4 місяці тому

    Peri betam mrt ena dink lig nshi,yemr,betam new emadenkshi, tinkareshi ,halafinet mewetat,grum dink new,berichu negesh bergtegninet yamare new❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weldetegegne1338
    @weldetegegne1338 6 місяців тому

    ዋው ጎበዝ እንዲህ አድማጭ ስትሆን ደስ ይላል ማኔ እነሱ ተንፈስ ሲሉ ነው ደስ የሚለው

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 7 місяців тому +18

    ማንያዘዋል ይልመድብህ አድማጪ እና መረጋጋት ። ተመስገን ዛሬ ከዛ ጩኸትህ መገላገሌ 😅😅😅

    • @jojojhon-i2x
      @jojojhon-i2x 5 місяців тому

      ማኔ ሲጀመር የት ጋር ማውራት እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል ስቆ ወይ ወደሌላ ጨዋታ የሚወስዳቸው ሲስቱ ወይ የማይጥም ነገር ሲያወሩ ነው ተከታተሉት

  • @Tar-pi5cf
    @Tar-pi5cf 7 місяців тому +28

    ፔሪቫ ናዝሬት ገደልግቡ ት/ቤት አቃታለው በራሷ የምትተማመን ማንንም የማትስማ ጀግና ሴት ናት።

  • @Rodas17
    @Rodas17 7 місяців тому +8

    ማኔ ባንተ ፕሮግራም በጣም ነው ምማርው ብዙ ኣግዞኛል እና ኣምስግናልው በጣም እውድሃልው from eritrea ❤❤❤

  • @fitsumk9592
    @fitsumk9592 6 місяців тому

    She's doing very well.... Her moral is .... shows that her father did well 👌👌👌

  • @mesafintmelaku1916
    @mesafintmelaku1916 7 місяців тому +18

    ፔሪ! ጀግና ሴት! በቅርበት ሰላወቅኩሽ እኮራብሻለሁ!
    ያልተበረዘ እውነት!

  • @RahmahEemam
    @RahmahEemam 7 місяців тому +19

    አሠላሙ አለይኩሞ ወራሕመቱላሒ ዉድ ያገሮቼ ልጆቺ በያላቺሁለት ሠላማቺሁ ብዝት ይበል በደአቺሁ አትርሡኝ

    • @ssaa3540
      @ssaa3540 7 місяців тому +1

      ወአሊኩም ሠለም ወረህመቱላሂ ወበርካቱሁ አብሽሪ እህቴ

    • @RahmahEemam
      @RahmahEemam 7 місяців тому

      @@ssaa3540 አላሕ ይበሸሪክ ብኸይር ያረብ

    • @HayatTaju-i3w
      @HayatTaju-i3w 7 місяців тому +1

      ወአለይኩም እሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ ❤

  • @zuriyashhagos6005
    @zuriyashhagos6005 7 місяців тому +2

    Good job strong woman keep up god bless you ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @RaheleTeshoma-en1vb
    @RaheleTeshoma-en1vb 7 місяців тому +3

    በርቺ,አይዞሽ,,የኔጀግና,ፈጣሪ,ይርዳሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @foziyaseid4331
    @foziyaseid4331 7 місяців тому +2

    የምር ልዮ ተሰጦ አለሽ ትልቅ ደረጃ እደምደርሺ ታስታውቄለሽ በርቺ ጀግናዬ

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 6 місяців тому

    Wey Anchy leje mert nesh Gobez Chewa betewsenu negeroch enemesaselalen enem magonebes Alewdem yefelge tawaky behun besewnt ekole nen yemilew ement Alge ❤❤

  • @martaitole8585
    @martaitole8585 7 місяців тому +14

    ደስ ስትይ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ አቦ ጀግና ሴት አደበትሽ ግሩም ነው ❤

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 6 місяців тому +1

    ማኔ ዛሬ ስታወራ መረጋጋትህ ከምን የመነጨ እንደሆነ ግልጽ ነው ።
    ግን አሰተዋይነትህ ለናትህ ያለህ አመለካከት ልዬ ነው
    በጣም ነው የማከብርህ ❤

  • @Itif649
    @Itif649 7 місяців тому +2

    ጀግና ሴት ነሽ ስለእናትሽ የተናገርሽዉን አደንቃለሁ

  • @ajtv495
    @ajtv495 7 місяців тому +2

    ጀግና ነሽማርያምን እህቴ በረች 🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪🥰🥰🥰🥺🥺

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 7 місяців тому

    ቆንጆ ታገኛታለሽ የእናትን ውለታ ወልደሽ የተኛሽ እለት ... እምዬ እናቴ ለዘላለም ብትኖር ... የዘሪቱ ጀግንነት ትበልጫለሽ አሉ አባባ ምርጥ አባት ... ግሩም አባት ነው እግዚአብሔር እናትም አባትም ሆኖ አሳድጎናል ስጋ ለባሹን ተስፋ አናደርግም የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው ለዘላለም በርቺ !

  • @AsrateGizawe
    @AsrateGizawe 5 місяців тому

    ፔሪባ ልጅነቴ ላይ ከማቃቸው ጠንካራ ስዎች መሀል የአንቺ አናት ኢትዮጵያ ናት ባይገርምሽ ስለ ልጆቿ አውርታ አጠ ግብም ነበር በጣም ጎበዝ ስው የምትወድ ለስው ዋጋ ምትከፍል ልዩ ሰው ናት በህይወት እንድትቆዩላት የከፈለችውን መሰዋትነትን ኖራ ብታወራ ደስ ይለኝ ነበር ፍላጎታ መልካም ቦታ ላይ ሆናቹ ማየት ነበር

  • @HaneHne
    @HaneHne 6 місяців тому

    የማለዳ ኮከብ ላይ በጣም ቀጭን ነበረች ስትወፍር አማረች ይች ልጅ ንግግርሽ ዋው አንደበተ ርቱ ነሽ 👍

  • @emebethaile444
    @emebethaile444 7 місяців тому +3

    ኡፍ ደስ ስትይ የረዳሽ አምላክ ይመስገን፡፡

  • @humble305
    @humble305 7 місяців тому +3

    Wow amazing❤ keep it up my dear sister

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 7 місяців тому +4

    ❤❤❤❤ጀግና ሴት❤❤❤

  • @merytesfaye4892
    @merytesfaye4892 7 місяців тому +1

    Periአይዞሽ በርቺ እግዚያብሄር አለ❤❤❤

  • @tsedeygebru5667
    @tsedeygebru5667 7 місяців тому +8

    የኔ ጀግና አንቺ ላለማልቀስ የታገልሽውን እኔ አለቀስኩልሽ አልቻልኩም በቀሪው ዘመንሽ በሙሉ እግዚአብሔር የካሳ ዘመን ያድርግልሽ አንቺ ልዩ ነሽ !!!

    • @peri911
      @peri911 7 місяців тому

      amen yene konj0 yehulachinin yibark

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 7 місяців тому

      ሳቁን ነጠቀችው

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 7 місяців тому +3

    ከተጻፈማ ልግኝሽ ማታ ማታም ይጻፋል አለች እዴት እዳሳቅሽኝ ይመችሽ👍👍

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 7 місяців тому +1

    ትክክል ያልሽው በትክክል ውስጡ ሁሉ ከላይ እስከ ታች ያለው እውነታውን ነው ያወጣሽው በቃ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይባል የለ ✅✅✅

  • @ruqaya2034
    @ruqaya2034 6 місяців тому

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለኛ ሴቶች ትምህርት ትሆኝ ናለሽ

  • @BrGston
    @BrGston 6 місяців тому +1

    በስማኣም ሁሉ ኣነጋገርሽ ደስ ትላለች ሀቀኛ ነሽ ብጣዕሚ ሓያል ሰብ ኣስተማሬ ልጅ ነሽ

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 7 місяців тому +1

    ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤

  • @subrinass4588
    @subrinass4588 7 місяців тому +1

    ግጥሞችሽ መሳጭ ናቸው። she is living this life fully

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 7 місяців тому +4

    ተመስገን ተመስጬ ሰማሁ የማኔ ጮህት ጣልቃ ገብነት እየረበሸ የሚያበሳጨኝ ዛሬ ማናየ ተሻሻለ

  • @አህላምሀሰን
    @አህላምሀሰን 7 місяців тому +3

    ከባድ ነውየምር።አላህዋየ የምወልዳቸውልጆች አባትያ ወይም እናትያ እዳያዩብኝ😢❤❤❤

  • @emebethaile444
    @emebethaile444 7 місяців тому +4

    ትክክል እናቶች ለልጆቻው ሲሉ የሚከፈሉት ብዙ መከራ ነው ነገር አንዳንድ እናቶ ግን ?

  • @Foziyaዩቱብ
    @Foziyaዩቱብ 7 місяців тому +7

    ውይ ላባቶ ያላት ፍቅር❤❤❤

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 6 місяців тому +1

    ምጥን ምጥንጥን ያልሽ የሟለላሽ🎉 ተስፋ ያለሽ ወጣት ነሽ🎉

  • @lozamel8061
    @lozamel8061 7 місяців тому +9

    ይሄ ፖድካስት እኔን ወደ እግዚያብሄር ዞሬ እንድፀልይ እያረገኝ ነዉ ። እሱን የምታመሰግኑበት መንገድ ልብ ይነካል

  • @SaloSiko-yy5cn
    @SaloSiko-yy5cn 7 місяців тому +2

    ፔሪ ድሮም አድናቂሽ ነኝ በርች ጀግና ሴት ነሽ

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 7 місяців тому +9

    የአባት ፡ ፍቅር ፡ አባት፡ ምን ፡ እንደሆነ ፡ አላወቅም ፡ አስቀናሽኝ። ነፍሱን ፡ በገነት ፡ ያኑርልሽ

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 7 місяців тому +5

    በወጣትነት ዘመን ብዙዎች ተሰብረው ከአላማቸው መዳረሻ ሳይደርሱ ባክነው ይቀራሉ። ወገኖቼ የወጣትነት ዘመናችንን በአግባቡ በመልካም ምግባር እናሳልፍ። እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል። ዋናው በወቅቱ ማለፍ ያሉብንን መሰናክሎች በጥበብ እንለፋቸው።

  • @lailaeutopia1933
    @lailaeutopia1933 7 місяців тому +4

    ማኒዬ እንዴት እንድምወድክ❤❤❤

  • @Belay-c5n
    @Belay-c5n 7 місяців тому +6

    እቺ ደሞ እፉፉፉፉ ጀግና ናት

  • @MerryadoArsemaሜሪኣዶኣርሴማ
    @MerryadoArsemaሜሪኣዶኣርሴማ 7 місяців тому +4

    ጀግና ሴት ነሽ

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 7 місяців тому +2

    በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @የድንግልአሽከርነኝ
    @የድንግልአሽከርነኝ 7 місяців тому +2

    ይገርማል ከኔ ታሪክ ጋር ይመሣሠላል እኔም እናቴን አላውቃትም አድጌ ትምህርት ከጀመርኩ በኋላ ልጠይቀኝ መጣች ከዛ በፊት እናትያ ነበረች እናቴ እምትመስለኝ ሌላ እናት እንዳለኝ አላውቅም ነበር ግን ይች ናት እናትሽ ስባል ካደኩ በኋል መቀበል አቃተኝ በጣም ነው የምታስጠላኝ አሁን ወልጃለሁና ስደት ነኝ እስኪ ልጠይቃት ብዬ ስደውል ከአንገት በላይ ነው የማወራት ወሬው ሁሉ ይጠፋኛል በጣም ይጨንቀኛል አሁን አመታት አስቆጠርኩ ትዝም አትለኝ ግን ብዙ ሰው እኔን ጨካኝ ይለኛል እና ከባድ ነው

    • @sharjahsharjah-lj4gy
      @sharjahsharjah-lj4gy 7 місяців тому +2

      አውሪያት ውዴ ይቆጪሻል በሗላ ላይ ውዴ ወዳም ላይሆን ይሆናል

    • @jery3457
      @jery3457 7 місяців тому +1

      እናት እኔም ስሜትሽን እጋራለሁ ፍቅር ፈልገሽ ወይም መርጠሽ የምታመጭው ነገር ሳይሆን በተፈጥሮ አብሮ በመኖር በመንከባከብ የሚመጣ ነው። ጨካኝ ሆነሽ አደለም ግን ይቅር በያት ከልብሽ። ሰው የሚችለውን እና የሚአቀውን ያህል ነው ሊያደርግ የሚችው።

  • @tsigeredaastawesegn646
    @tsigeredaastawesegn646 7 місяців тому +2

    keriwin zemenishin EGZABER bebizu etifi kasa yanurish. Gobez.

  • @AmareJameil
    @AmareJameil 4 місяці тому

    እኔም ከች በለይ በእጄረእነት ተሰቀይቸለሁ የእጄረእነት በደል የደረሰበት የውቀወል ጎቦዝ በርች አበትሽ የለሽ እውነት ነው በልጅነቱ የተበደለ የለሽ የኔ ተርክ ነው

  • @fnnn4333
    @fnnn4333 7 місяців тому +7

    ለምግብ እናልም ነበር ያልሽው ቃል የሆነች ቀን አስታወሰችኝ ልክ ነሽ እኮ

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 7 місяців тому +3

      ወላሒ እኔም መች ነው ይህ ምግብ ምበላው ብዬ አቃለሁ ኢትዮ ሰው ቤት ስሰራ ለኛ ሽሮ ለነሱ ግን ሽታው ሚገል ምግብ ይሰራ ነበረ እኔ በዛ ሳአት እድሜ 13/አመቴ ነበረ ብቻ ዛሬ ሁሉም አለፈ ሱሙ አልሀምዱሊላ😢😢😢😢

  • @Mr.NMr.M
    @Mr.NMr.M 7 місяців тому +1

    ሜሪ እውነቱን ነው ግጥም ዝግጅት አይፈልግም የውስጥ ተመስጦ የአዕምሮ በቂ እረፍት ይፈልጋል

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 7 місяців тому +2

    Enam bechegera geza enata selalnbrachi semuwan seyansubignem alodim esuwan saseb enadedalahu. Ewntuwan naw

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 6 місяців тому

    Teguresh Degemo Konjo new enem endanchy ekoretalhu❤❤