Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወንድ ልጅ ከልቡ ሲወድ እንዲህ ነው አክብሮ ያስከብራል ትዳራችሁ ይባረክ❤🎉
No it's all Abt showing go back and read z title
የሞትን ደብዳቤ ወደ ደስታ የሚቀይር ቅዱስ ሚካኤል እንኳን ታሪክሽን ቀየረልሽሁለታችሁም ኤድለኞች ናችሁ ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ
አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen ❤Amen ❤Amen ❤🙏🏾🥹💕😇🥰😍✝️✝️✝️
ማንዴላን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል 😍 መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉
በጣም
እኔ ግን ማንዴላን ሳየው ሳቄ ይመጣል😂😂😂
እኔራሡ ካሁን ካሁን ሳቀ እያልኩ
እኔ እራሱ😂😂😂😂
እኔ ራሱ ፊልም እየሰራ ነው የመሰለኝ ወይ ጉዴዴ
ክክክክ እፊልምላይ ያየሁት ሸሩም ቁጣውም ሁሉም ትዝ ይለኛል 😂😂😂😂
😂😂😂ለምን
ሴት ልጅ አንደዚ ራሷና ቤተሰቧ ስታከብር አንድየት ደስ አንደሚል በዚዬ የኔ ጀግና በርቺልኝ የኔ ቆንጆ 🥰🥰
ቤዚዬ ከእሸቱ ጋር የነበረሽን ቆይታ በጥሞና ነበር ስከታተል የነበረው! በጣም እግዚሃብሄር የሚወድሽ ልጅ ነሽ፤ ያ ሁሉ አልፎ ዛሬ ደሞ ይሄው ለዚህ ክብር በቃሽ፤ የአብረሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹህ
የኔ ሙሉ ሴት የአያቷ ምሩቅየናቷ ውድ ልጅ የአባቷ ታዛዥ ልጅየወንድሟ ምርጥ እህትየባሏ በረከትየቤቷ ድምቀት❤❤❤❤❤❤❤ሙሉ ሴት ብዬሽ ቃል አጠረኝ ማርያምን ሙሉ ነሽ።
Wow ❤
ማንዴላ ስወደው ❤አቤት ግርማ ሞገስ👌😘የሚማምሩ ሽማግሌዎች ናቸው ሁሉም❤የሀገራችን ወጣቶች ከዚህ በላይ ብዙልን👌ሴትልጅ እራሷን አሰከብራ ቤተሰቦቿንም ስታስከብር መታደልነው👌ደግሞ ለሰርጋችሁ ፈጣሪ ያድርሳችሁ🙏
አንቺ ሴት መቸም የሴቶች ሁሉ ምሳሌ ትሆኛአለሽ በጥንካሬሽና ባሳለፍሽው ህይወት የረዳሽ አላህ በትዳርሽም በኑሮሽም ሁሉ ገብቶ ይርዳሽ እሸቱ ጋ ያየሁሽ ቀን እጅግ ልቤተሰብሮ አዝኜ ነበር ግን ደሞ ጥንካሬሽንና በፈጣሪ ያለሽን ፅናት ሳየው ለሌላውም አስተማሪ ነሽ ብዬ ተስፋ አደረኩ ዛሬ ደግሞ ይህንን ሳይ በእውነት ከልብ ተደሰትኩልሽ ፈጣሪ ቅርብሽ እንዳአለ ተረዳሁልሽ አሁንም እሱ በነገሮችሽ ሁሉ ከጎንሽ ይሁን ማማዬ❤❤
አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚንን
ቤዝዬ ያንን ለቅሶ ወደ ደስታ የቀየረው እግዚአብሔር አሁንም በኑሮአችሁ ሁሉ ይግባ የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም እሱ ይጠብቃችሁ!!!
አርቲስቶች በጣም ደስ የሚል ህብረት አላችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ❤❤❤ ቤዚ እና ተስፋሚካኤል እግዚኣብሄር የሚመጣውን የትዳር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤
ዋው አርቲስቶች ይለያሉ ስነ ስርአታቸውን እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቸው ይባርክላቹ❤
ልቧ የተሰበረን ሴት ለመጠገን መግባትህ እራሱ መታደል ነው ክበርልን ወንድማችን እግዚያብሔር ቤታችውን በበረከት ይሙላላችው
ዋው ደስስስ ይላሉ እኔ የሴቶች አባት ነኝ ክብር ለሴቶች ❤
ክበርልን🥰🥰
I respect our special actors, they have manner and act as an adult on this shemigelena we love you all. Bezu and Seife may the almighty God bless your life
1ኛ ነኝ ቤዚና ሰዬን ምትወዱ 👍👈❤❤❤
ቶሎቶሎ ቢመጡ🎉
ዋው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቤዚዬ ና ሰይፈዬ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የተባረከ ትዳር በልጅ የምትባረኩበት እግዜአብሔር ያርግላችሁ። ቅዱስ ሜካኤል ጥላ ከለላ ይሁናችሁ❤❤❤❤❤
እኔኮ የሚገርመኝ የኔ ማልቀስ ከደስታዬ ብዛት ይሁን አላውቅም ቤዚዬ ደስስስስ ብሎኛል
እኔም የሚገርምሽ ሳያቸው እምብዬይመጣል አይገርምሽም ጌታ ይጠብቃቸው ሲጋቡ ግን አንድ ንገር ማድረግ አለብኛተባረኩ🙏🙏
እኔም ከዛሁሉ አልፋ ስታለቅስ በጣም እያለቀስኩ ነው ያየውት እሷ ነገሩ ደስታው ነው ያስለቀሳት
እኔ እንዴሽምግልና ዴሥ እሚለኝ የለም ምክንያቱም ክብር ነው መሆን ያለበት ነው እና ትዳራችሁ ያማር ይሁን ማሻ አላህ
እኔም በጣም
እኔያልግባኝ ነግር ለሺምግልና ሙሹሮሮች ይቀርባሉ እንድ ነውስ ፊሺን ነው
@@Kidestkidest-p1f ሠርጉም አንድ ላይ ነው መሠል
ማንዴ ሲናገር የሆነ ፊልም ላይ ሽምግልና ተልኮ ሲናገር ትዝ አለኝ ካሁን ካሁን ሳቀ እያልኩ 😂😂😂😂😂
እኔም
Me too getan😂
😂😂
😂😂😂😅
i swear me too😂😂😂
ቤዚ በእውነት በጣም ነው ደሰ ያለኝ በርች ከመጀመሪያው ጀምሮ በእንባ ነው ያየሁት የሸምግልናውን ቀን አልቅሰሸ አሰለቀሰሸኝ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በፀሎት በርቱ የኔ ቆንጆ
ማነው እደኔ 100k እስኪገቡ የጓጓ በላይክ ♥️♥️♥️♥️
እኔ
ለወሬነው😅😅😅
እኔ ወረኛ ሁላ 😂😂😂
ክክክ😂 የወሬ ጥማት
ቤት የእግዚአብሔር ነው አለ ማደላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ለሁሉም ቤዚዬ እንኳን ደስስስስስስስስ አለሽ ለቁምነገር ያብቃችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤እሰይ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ በእውነት ለናተ ደስታዬ ወደር የለውም ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው❤❤❤❤❤
ቴዶ ምርጥ!! የልብ ስራዉ ምንድ ነዉ ስትባል ማፍቀር ነዋ ያንተ ምርጥ የምወደዉ መልስ!!! ማንዴላ ሁላችሁም ምርጦች!! ሰላማቹ ይብዛ!!
እግዚአብሔር አምላኬ ሀሳባቸውን ሁሉ ይሙላላችሁ ደስ ትላላችሁ ሁሌ ነው የማያቹ ሳያቹ ደግሞ እምባዬ ይፈሳል ለምን እንደሆነ አላውቅም እውነተኛ❤❤❤❤ ፍቅር ያለው ይመስለኛል በጣም
የምታምሩ ጥንዳችን ናችሀ እግዛብሄር ትዳራችሁን ኑሮችሁን እግዛብሄር ይባርክላችሁ በስጋወ ደሙ ቆርባችሁ በልጂ ተባርካችሁ በፀጋ እንድትኖሩ ያምላክ ፍቃድ የመብርሃን በረከተይት ሁንላችሁ❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ሙሉ ጤና ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ ❤❤
አርቲስቶቻችን ለሰው ልጅ ያላቸው ክብር 👏👏👏👏❤❤❤ ይህ ሰይፍ ባንተም መልካምነት ነው 🙏🙏
ቤዛዬ እሸቱ ላይ 2ቱንም ክፍል የህይወት ውጣውረድሽን አየሁት ከዛ ሽምግልናሽንም አየው ስቅስቅ ብዬ አልቅሻለሁ የረዳሽ የተባረከ ነው አይዞሽ የለቅሶሽ ግዜ አልፏል ቀሪው የሳቅ የዜማ የምስጋና የበረከት ይሁልሽ ፈጣሪ ወዶሻል ያለፍሽበት ሁሉ የተሰራሽበተ ነው ልጄ ያልኖርሽባቸው ያስነከሱሽ ሺ እጥፍ ሆነው ይመለሱልሽ ኡኡኡፍፍፍ በቃ በደሙ ተሸፈኑ !!!ውድድ ነው ያረኳቹ
የኔ ምርጦች እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ የስራ ባልደርቦችህ ጎደኛችህ ቤተስቦችህ ቤተስቦችዋ ትህትናቸውደስ ይላል ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሰይፍሻ ቤዚ❤
የኔምርጦች እግዚአብሔር ወልዳችሁ ለመሣም ያብቃችሁ❤❤❤
ገና ማንዴላን ሲያየው ሳቁ የመጣ😂😂😂😂😂
Beautiful couple❤ God bless your marriage. I cried with you beziye😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አየ ሽምግልና የድሮውን የሰማነውና የዘንድሮን ያየነው ግራ አጋቡን እኮ😂 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም😂😂😂
ሽምግልና + ቅልቅል =ሠርግ ነው የዘንድሮው 😂😂😂😂
Yen qojo wochi fetari tidarachun yibariki lachu ewuneti betami newu desii yalegni beziiye desitegna woneshii silayewushi betami desi bilegnale yiigebashali yen liiyu jegina setii fexari bedenibii kiisoshali yen biritu seti enideti enide minegirish alawukim betami newu desii yalegni demo sefii merixi tewaniyani newu betami new miwodew sefiye enikewan desii aleki lezelalemi kiiberuu wuledu mashala fetari kekifu yixebiqachiu tidarachuni ❤❤❤❤❤❤
100k እየደረሰ ነው እንዳትረሳው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ❤
እኔ የሚድያ ሰው አይደለሁም በሆነ አጋጣሚ ላይ አይቻት ቤዛ ዶኪ ሾ ላይ በጣም ልቤን ነክታኝነበር ይህንን ሳይ i am excited to see you anyway I happy መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ አብራቹ ጃጁ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
በእውነት ማዴን ሳይ ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ ፊልም እየሰራ ነው የመሰለኝ በተረፈ ቤዚ እና ሰይፈ ሚካኤል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
በጣም እኔም ዝም ብሎ ያስቀኛል
ወይኔ ማንዴላ ኮንፊደንስ❤❤ሌሎቹማ ከት ሚለውን ለምደው አፈሩኮ😂😂😂
እኔ ስላናንተ እግዚአብሔር አመስግናለሁ ትዳራችሁ ይባረክ ውለዱ ክብዱ ደግሞ ስታምሩ❤ እግዚአብሔር ፍቅሩ ያብዛላችሁ
በጣም ደስ ትላላቹ እመብርአን ትዳራቹን ትባርክላቹ
❤❤❤❤እንኮን ለዚህ ትልቅ ክብር አበቃችሁ ዘመናችሁ የተባረከ ያድርግላችሁ
ቴዲዬ ምርጥ ስው ❤ ቤዚዬ ትዳራችሁን የአብርሃሙ ሥላሴ ይባርኩላችሁ❤❤❤❤🎉🎉
ደስ ሲሉ በ ፈጣሪ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ 😢❤
ማሻአሏህ ክብር ያላት ሴት በዚህ መልኩ ስትዳር ደስ ይላን
ስውዶችሁ❤እግዚአብሔር ዘመናችሁ ትዶራችሁ ሁሉ የተባረከ ይሆን!!!
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ መድሃኔዓለም ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤🙏🙏
በጣም.ደስይላል.ያብርሀም.የሳራ.ያርግላቹ.❤❤❤❤
የመዳም ቅመሞች ለታዋቂ ብቻውን ምታበረታቱት እኛንም አበረታቱን አይከፈልበት😂😢
የቤዚዬ እናት❤❤❤❤❤❤
ቴድዬ ሳቁ ሳያመልጠው እንኳን ሽምግልናው በሰላም ተጠናቀቀ😂😂ሙልዬ የኔ ጨረቃ😢❤
የኔ ቆንጆ ደስ ስትሉ እመብርሃን ትጠብቃቹ❤አንቺ ባለቀሽ ቁጥር የኔም እንባ አለቀ😊 በዚ መንገድ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ትዳራቹን ይባርክላቹ
ማዴላን ሳየው ሳቄ የሚመጣው ነገርስ ፊልም የሚመስለኝ ነገር ማዴና አለመሰገድ ሳይ 😂😂😂😂😂 እወዳችኋለሁ ❤❤❤
እኔ እራሱ ፊልም የሚሰራነዉ የመሰለኝ
እኔም በተለይ😂
😂እኔም😊
የኔ የዋህ መጨረሻውን የአሳምርልሽ❤❤ ባልሽደሞ በጣም ጥሩሰው ይመስላል ዘለሀለም በፈቅር የአኑራችሁ ባልሽም መልካምነው አብሬሽ አለቀስኩ እግዚያብሔር ትዳራችሁን ይባርክ❤❤❤
ትዳራቱ ይባረክ ፍቅራቹ ብዝት ትርፍርፍ ይበልላቹ❤🎉
የእኔ እና የአንቺስ መቼ ይሆን የምንጋባው ሽማግሌዎች ልላክ እንዴ የኔ ፍቅር እንደዚ ባይችሉትም ልጃችሁ ስጡን ለማለት አይከብዳቸውም
@@sonofelamida 😁😁😍
እናቴ እመቤቴ ማርያም ፍሬ ሰጣችሁ የበለጠ ለመደሰት ያብቃችሁ ❤❤🎉🎉🎉
መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ቤዚበጣም ነው የምወዳችሁ ፍፃሜው ያሳምራላቹ❤❤❤
ቤዝዬ ቆንጆ ፈጣሪ ታርክን ይቀይራል ሁሌም ደስተኛ ሁኚ❤❤❤
በፈጣሪ ስም ደስታም እንዲህ ያስለቅሳል እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🎉🎉🎉
ትዳራችሁ ይባረክ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ደግሞ ለማየት ያብቃን።
ጌታ እየሱስ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ❤❤ 🎉🎉
በጣም ደስ ትላላችሁ አርቲስቶቻችን አበሲት ቤዛ የምንወዳቸዉን አርቲስቶች አሰለፍሽለንነ😂 ትዳራችሁ ይባረክ❤🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ደግሞ ለማየት ያብቃን🙏❤❤❤💐😊
ኡፍ አቦ በጣም ደስ ስትሉ መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
ቤዝየ እፎ አስለቀሽኝ ቀሪ ዘመንሽ በደስታ ኑሪ የእግዚአብሔር አብሮናት አይለያችሁ
የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ትዳራችሁ ያብረሀም እና የሳራን ያርግላችሁ እሼ ላይ ታሪክሽን ስሰማ ማሪያምን በምባ ነዉ ያየሁት አሁን ደሞ ደስታሽ አስለቀሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ልባም ሴት መጨረሻሽን ያሳምርልሸ ትዳራችው የተባረከ ይሁን
እንኳን ደስ አለሽ። እንደ ወርቅ ተፈትነሽ ከእሳት እንደወጣ ወረቅ ያክል ሰትዋቢ በፈተና ዉስጥ ለምናልፍ ሰወች ተስፋችን የለመለመ ነዉ ድጋሜ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
ባለቀስ ቁጥር አልቅሽ ልሞት ነው ስትስቂ ስቃለዉ ።ቤዝዬ እንባዬ በቀልድ አይወጣም የኔ ልጅ ላንች መቆጣጠር አልቻልኩም ፋጣሪ ይባርካችው ትዳራችው ይባረክ።
ማንዴላን እያየው ፊልም የመሰለኝ ነገር😁😁ትዳራቹን እመቤቴ ማርያም ትባርክላቹ❤❤❤❤
ፈተናዎች ሁሉ ለበጎ ናቸው ፣ ቀሪ ዘመናችሁን የአምላክ እናት ድንግል ማርያም ትባርክላችሁ።
ሰይፈዬ ትሁት ሰው
እውነቴ ነው ምልሽ ቤዙዬ ለሰው ኢንዴዝ ዴሰ ብሎይኝ አያዉቅም በጣም ዴስ ብሎኛል።ትዳራችሁን የአብርሃም እና የሣር ያደርግላችሁ ።
ሁለት ቆንጆዎች ,ትዳራቹህ እንደመልካቹህ ያማረ የደመቀ ይሁን🙏❤
የኔናት እንኮን ደስአላቺሁ ❤❤❤❤❤❤ቤዚየ❤❤
ማንዴን ሙሌን ቴዲን ገና ሳያቸው የሚያስቀኝ ነገርስ 😂😂😂😂ለኮሜዲ በጣም የቀረቡ ምርጥ ብቃት ያላቸው ሰዎች ናቸው
የኔ ብርታት የኔ ጠንካራ የኔ ሙሉ ሴት ላንች ቃል የለኝም አች ለኔ ተምሳሌት ነሽ ብርታቴም ነሽ ማይቻል ነገር እንደለለ ካንች ተምሬአለዉ ታሪክሽን ስላካፈልሽን ደስ ብሎኛል አንተ መልካም ልጅ ሰይፈ ሚካኤል እዉነትም እንደስምህ ሰይፈ ሁነህ አኑራት ፈጣሪ ትዳራቹሁ ይባርክላክላቹ ቤታቹ በበረከት ይሙላላቹዉ አሜን 🙏🙏🙏
Bez &sef tebarku fetar yetabakachu
እግዚአብሔር አምላክ ታሪክሽን እንደቀየረው የሁላችንንም ታሪክ ይቀይርልን አብሬሽ አንብቼ ነበር ታሪክሽን ከራስሽ ስሰማ እግዚአብሔር ለዚህ አብቅቶሻልና ለሰርግሽም ያብቃሽ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ወንድምሽና እናትሽ ክብር ይገባቸዋል እጮኛሽም ጥሩ ልጅ ይመስላል አብራችሁ ሸምግሉየእኔ አልቃሻ በርቺ:: ሰብስክራይብ አድርጌያለሁኝ ውዷ
ታምራላችሁ በጣምምምምም። ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ዉድድድድ ነዉ የማረጋችሁ ሽምግልናችሁም አስተማሪ ነዉ ።
Egziyabeher amelak mechreshachuehin endemjemriyaw yasamerlachu betam dess telalachu ❤❤❤❤❤
Yene sistoch siwodachihu kifu ayinkachihu sitamru lik nachihu ❤❤
Weyene bedengel sem lemdenew bayeweshe kuter yedeseta enba malkesew lerase endeziy aldesetem emamelke beleje tebarekachu beautiful couple ❤
ከምር ማዴላን ሳየው ሴቄ ነው የመጣ🤣🤣🤣🤣🤣ግን በጣም ነው የምታምርት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ማንዴላን ሳይ የፌልሙ አክቲግ ነው ትዝያለኝ ቁምነገረኛ ምርጥ ተናጋሪ ማንዴ
ሽምግልናውን አላደንቀውም ሽምግልና እንደዚህ አይደለም ግን አንች ሴት ምርጥ ሴት ነሽ ባልሽም ጎበዝ አርቲስት ነው እግዚአብሄር በልጅ ይባርካችሁ
አቤቱ ጌታዬ አምላኬ ሆይ ስለዚች ልጅ እጅግ አድርጌ አመሰግንሀለው አቤት አተ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ 😢🙏
Wow betame destelalacew 2016 lanetenew fetare yebarekacew wedoche ❤️❤️❤️
በጣም ደስ ይላል ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤
ቤዚ እንኳን ተወለድሸ ስላሴዎች ቤታችሁን በበረከት ይሙሉት እመብረሃን በፍሬ ትባርካችሁ ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ይቅደምላችሁ
ማንዴላ ሲናገር ❤❤😅😅😅😅😅
ታሪክሽን እግዚአብሔር አምላክ በደስታ ቀይሮታል በዶንኪ ትዮብ ታሪክሽ ልቤ ገባ ወደድኩሽ ጠንካራ ምርጥ ነሽ ቃል የለኝም ለአንቼ ባልሽ ሆኖ የመጣውን የማደንቀው የማከብረው አርቲስት ነው እህቴ እግዚአብሔር ታሪክሽን በደስታ ቀይረው ይሁን ብለናል ተቀብለናል የእኔ መልካምወች❤❤❤
ደሰ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤..!!
❤❤❤❤❤❤ዋው በጣም ደስ ይላል ስታምሩ ቅድስት አርሴማ በለተ ቀኖ ትጠብቃቹ ረጅም እድሜ ጤና ትስጣቹ ቤዜዬ ና ሲይፈ በእውነት ደስታቹ ደስታች ነው ቤዚ ስታለቅስ አብሬ አለቀስኩ ደስታ ያስለቅሳል እመብረሀን እንኴን እንባሽን አበሰችልሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማርያምን ቤዝዬ አስለቀስቺኝ የሱ ጓደኞች የተባረኩ ናቸው❤❤❤
ማንዴላ የፊልሙ ንጉስ ሽምግልናም ይችላል ቤዝዬና ሴፈ እንዴት ነው የጫግላው ጊዜ ሴፈ አዲሱ ፊልማችሁ ስለተመረቀ እንኳን ደስ ያላችሁ ከዚህ የበለጠ ሴኬታማ ትሄናላችሁ በርቱ ናዝሬት ስመጣ መልስ እጠራችሃለሁ 100 k ቶሎ እናስገባቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዲሱ ፊልም ከለሊቱ 6 ሰሃት ነው እንዳ የፊልሙ ስም?❤❤❤❤
በጣም ታምራላችሁ በቤተ ክርስቲያን ብትጋቡ ደሞ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ቢፈቅድላችሁ ምኞቴ ነው በጣም ❤❤
ወንድ ልጅ ከልቡ ሲወድ እንዲህ ነው አክብሮ ያስከብራል ትዳራችሁ ይባረክ❤🎉
No it's all Abt showing go back and read z title
የሞትን ደብዳቤ ወደ ደስታ የሚቀይር ቅዱስ ሚካኤል እንኳን ታሪክሽን ቀየረልሽ
ሁለታችሁም ኤድለኞች ናችሁ ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ
አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen ❤Amen ❤Amen ❤🙏🏾🥹💕😇🥰😍✝️✝️✝️
ማንዴላን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል 😍 መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉
በጣም
እኔ ግን ማንዴላን ሳየው ሳቄ ይመጣል😂😂😂
እኔራሡ ካሁን ካሁን ሳቀ እያልኩ
እኔ እራሱ😂😂😂😂
እኔ ራሱ ፊልም እየሰራ ነው የመሰለኝ ወይ ጉዴዴ
ክክክክ እፊልምላይ ያየሁት ሸሩም ቁጣውም ሁሉም ትዝ ይለኛል 😂😂😂😂
😂😂😂ለምን
ሴት ልጅ አንደዚ ራሷና ቤተሰቧ ስታከብር አንድየት ደስ አንደሚል በዚዬ የኔ ጀግና በርቺልኝ የኔ ቆንጆ 🥰🥰
ቤዚዬ ከእሸቱ ጋር የነበረሽን ቆይታ በጥሞና ነበር ስከታተል የነበረው! በጣም እግዚሃብሄር የሚወድሽ ልጅ ነሽ፤ ያ ሁሉ አልፎ ዛሬ ደሞ ይሄው ለዚህ ክብር በቃሽ፤ የአብረሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹህ
የኔ ሙሉ ሴት የአያቷ ምሩቅ
የናቷ ውድ ልጅ
የአባቷ ታዛዥ ልጅ
የወንድሟ ምርጥ እህት
የባሏ በረከት
የቤቷ ድምቀት❤❤❤❤❤❤❤
ሙሉ ሴት ብዬሽ ቃል አጠረኝ ማርያምን ሙሉ ነሽ።
Wow ❤
ማንዴላ ስወደው ❤አቤት ግርማ ሞገስ👌😘የሚማምሩ ሽማግሌዎች ናቸው ሁሉም❤የሀገራችን ወጣቶች ከዚህ በላይ ብዙልን👌ሴትልጅ እራሷን አሰከብራ ቤተሰቦቿንም ስታስከብር መታደልነው👌ደግሞ ለሰርጋችሁ ፈጣሪ ያድርሳችሁ🙏
አንቺ ሴት መቸም የሴቶች ሁሉ ምሳሌ ትሆኛአለሽ በጥንካሬሽና ባሳለፍሽው ህይወት የረዳሽ አላህ በትዳርሽም በኑሮሽም ሁሉ ገብቶ ይርዳሽ እሸቱ ጋ ያየሁሽ ቀን እጅግ ልቤተሰብሮ አዝኜ ነበር ግን ደሞ ጥንካሬሽንና በፈጣሪ ያለሽን ፅናት ሳየው ለሌላውም አስተማሪ ነሽ ብዬ ተስፋ አደረኩ ዛሬ ደግሞ ይህንን ሳይ በእውነት ከልብ ተደሰትኩልሽ ፈጣሪ ቅርብሽ እንዳአለ ተረዳሁልሽ አሁንም እሱ በነገሮችሽ ሁሉ ከጎንሽ ይሁን ማማዬ❤❤
አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚንን
ቤዝዬ ያንን ለቅሶ ወደ ደስታ የቀየረው እግዚአብሔር አሁንም በኑሮአችሁ ሁሉ ይግባ የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም እሱ ይጠብቃችሁ!!!
አርቲስቶች በጣም ደስ የሚል ህብረት አላችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ❤❤❤ ቤዚ እና ተስፋሚካኤል እግዚኣብሄር የሚመጣውን የትዳር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤
ዋው አርቲስቶች ይለያሉ ስነ ስርአታቸውን እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቸው ይባርክላቹ❤
ልቧ የተሰበረን ሴት ለመጠገን መግባትህ እራሱ መታደል ነው ክበርልን ወንድማችን እግዚያብሔር ቤታችውን በበረከት ይሙላላችው
ዋው ደስስስ ይላሉ እኔ የሴቶች አባት ነኝ ክብር ለሴቶች ❤
ክበርልን🥰🥰
I respect our special actors, they have manner and act as an adult on this shemigelena we love you all. Bezu and Seife may the almighty God bless your life
1ኛ ነኝ ቤዚና ሰዬን ምትወዱ 👍👈❤❤❤
ቶሎቶሎ ቢመጡ🎉
ዋው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቤዚዬ ና ሰይፈዬ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የተባረከ ትዳር በልጅ የምትባረኩበት እግዜአብሔር ያርግላችሁ። ቅዱስ ሜካኤል ጥላ ከለላ ይሁናችሁ❤❤❤❤❤
እኔኮ የሚገርመኝ የኔ ማልቀስ ከደስታዬ ብዛት ይሁን አላውቅም ቤዚዬ ደስስስስ ብሎኛል
እኔም የሚገርምሽ ሳያቸው እምብዬይመጣል አይገርምሽም ጌታ ይጠብቃቸው ሲጋቡ ግን አንድ ንገር ማድረግ አለብኛተባረኩ🙏🙏
እኔም ከዛሁሉ አልፋ ስታለቅስ በጣም እያለቀስኩ ነው ያየውት እሷ ነገሩ ደስታው ነው ያስለቀሳት
እኔ እንዴሽምግልና ዴሥ እሚለኝ የለም ምክንያቱም ክብር ነው መሆን ያለበት ነው እና ትዳራችሁ ያማር ይሁን ማሻ አላህ
እኔም በጣም
እኔያልግባኝ ነግር ለሺምግልና ሙሹሮሮች ይቀርባሉ እንድ ነውስ ፊሺን ነው
@@Kidestkidest-p1f ሠርጉም አንድ ላይ ነው መሠል
ማንዴ ሲናገር የሆነ ፊልም ላይ ሽምግልና ተልኮ ሲናገር ትዝ አለኝ ካሁን ካሁን ሳቀ እያልኩ 😂😂😂😂😂
እኔም
Me too getan😂
😂😂
😂😂😂😅
i swear me too😂😂😂
ቤዚ በእውነት በጣም ነው ደሰ ያለኝ በርች ከመጀመሪያው ጀምሮ በእንባ ነው ያየሁት የሸምግልናውን ቀን አልቅሰሸ አሰለቀሰሸኝ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በፀሎት በርቱ የኔ ቆንጆ
ማነው እደኔ 100k እስኪገቡ የጓጓ በላይክ ♥️♥️♥️♥️
እኔ
ለወሬነው😅😅😅
እኔ ወረኛ ሁላ 😂😂😂
ክክክ😂 የወሬ ጥማት
እኔ
ቤት የእግዚአብሔር ነው አለ ማደላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ለሁሉም ቤዚዬ እንኳን ደስስስስስስስስ አለሽ ለቁምነገር ያብቃችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤እሰይ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ በእውነት ለናተ ደስታዬ ወደር የለውም ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው❤❤❤❤❤
ቴዶ ምርጥ!! የልብ ስራዉ ምንድ ነዉ ስትባል ማፍቀር ነዋ ያንተ ምርጥ የምወደዉ መልስ!!! ማንዴላ ሁላችሁም ምርጦች!! ሰላማቹ ይብዛ!!
እግዚአብሔር አምላኬ ሀሳባቸውን ሁሉ ይሙላላችሁ ደስ ትላላችሁ ሁሌ ነው የማያቹ ሳያቹ ደግሞ እምባዬ ይፈሳል ለምን እንደሆነ አላውቅም እውነተኛ❤❤❤❤ ፍቅር ያለው ይመስለኛል በጣም
የምታምሩ ጥንዳችን ናችሀ እግዛብሄር ትዳራችሁን ኑሮችሁን እግዛብሄር ይባርክላችሁ በስጋወ ደሙ ቆርባችሁ በልጂ ተባርካችሁ በፀጋ እንድትኖሩ ያምላክ ፍቃድ የመብርሃን በረከተይት ሁንላችሁ❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ሙሉ ጤና ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ ❤❤
አርቲስቶቻችን ለሰው ልጅ ያላቸው ክብር 👏👏👏👏❤❤❤ ይህ ሰይፍ ባንተም መልካምነት ነው 🙏🙏
ቤዛዬ እሸቱ ላይ 2ቱንም ክፍል የህይወት ውጣውረድሽን አየሁት ከዛ ሽምግልናሽንም አየው ስቅስቅ ብዬ አልቅሻለሁ የረዳሽ የተባረከ ነው አይዞሽ የለቅሶሽ ግዜ አልፏል ቀሪው የሳቅ የዜማ የምስጋና የበረከት ይሁልሽ ፈጣሪ ወዶሻል ያለፍሽበት ሁሉ የተሰራሽበተ ነው ልጄ ያልኖርሽባቸው ያስነከሱሽ ሺ እጥፍ ሆነው ይመለሱልሽ ኡኡኡፍፍፍ በቃ በደሙ ተሸፈኑ !!!ውድድ ነው ያረኳቹ
የኔ ምርጦች እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ የስራ ባልደርቦችህ ጎደኛችህ ቤተስቦችህ ቤተስቦችዋ ትህትናቸውደስ ይላል ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሰይፍሻ ቤዚ❤
የኔምርጦች እግዚአብሔር ወልዳችሁ ለመሣም ያብቃችሁ❤❤❤
ገና ማንዴላን ሲያየው ሳቁ የመጣ😂😂😂😂😂
Beautiful couple❤ God bless your marriage. I cried with you beziye😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አየ ሽምግልና የድሮውን የሰማነውና የዘንድሮን ያየነው ግራ አጋቡን እኮ😂 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም😂😂😂
ሽምግልና + ቅልቅል =ሠርግ ነው የዘንድሮው 😂😂😂😂
Yen qojo wochi fetari tidarachun yibariki lachu ewuneti betami newu desii yalegni beziiye desitegna woneshii silayewushi betami desi bilegnale yiigebashali yen liiyu jegina setii fexari bedenibii kiisoshali yen biritu seti enideti enide minegirish alawukim betami newu desii yalegni demo sefii merixi tewaniyani newu betami new miwodew sefiye enikewan desii aleki lezelalemi kiiberuu wuledu mashala fetari kekifu yixebiqachiu tidarachuni ❤❤❤❤❤❤
100k እየደረሰ ነው እንዳትረሳው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ❤
እኔ የሚድያ ሰው አይደለሁም በሆነ አጋጣሚ ላይ አይቻት ቤዛ ዶኪ ሾ ላይ በጣም ልቤን ነክታኝነበር ይህንን ሳይ i am excited to see you anyway I happy መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ አብራቹ ጃጁ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
በእውነት ማዴን ሳይ ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ ፊልም እየሰራ ነው የመሰለኝ በተረፈ ቤዚ እና ሰይፈ ሚካኤል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
በጣም እኔም ዝም ብሎ ያስቀኛል
ወይኔ ማንዴላ ኮንፊደንስ❤❤ሌሎቹማ ከት ሚለውን ለምደው አፈሩኮ😂😂😂
እኔ ስላናንተ እግዚአብሔር አመስግናለሁ ትዳራችሁ ይባረክ ውለዱ ክብዱ ደግሞ ስታምሩ❤ እግዚአብሔር ፍቅሩ ያብዛላችሁ
በጣም ደስ ትላላቹ እመብርአን ትዳራቹን ትባርክላቹ
❤❤❤❤እንኮን ለዚህ ትልቅ ክብር አበቃችሁ ዘመናችሁ የተባረከ ያድርግላችሁ
ቴዲዬ ምርጥ ስው ❤ ቤዚዬ ትዳራችሁን የአብርሃሙ ሥላሴ ይባርኩላችሁ❤❤❤❤🎉🎉
ደስ ሲሉ በ ፈጣሪ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ 😢❤
ማሻአሏህ ክብር ያላት ሴት በዚህ መልኩ ስትዳር ደስ ይላን
ስውዶችሁ❤
እግዚአብሔር ዘመናችሁ ትዶራችሁ ሁሉ የተባረከ ይሆን!!!
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ መድሃኔዓለም ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤🙏🙏
በጣም.ደስይላል.ያብርሀም.የሳራ.ያርግላቹ.❤❤❤❤
የመዳም ቅመሞች ለታዋቂ ብቻውን ምታበረታቱት እኛንም አበረታቱን አይከፈልበት😂😢
የቤዚዬ እናት❤❤❤❤❤❤
ቴድዬ ሳቁ ሳያመልጠው እንኳን ሽምግልናው በሰላም ተጠናቀቀ😂😂ሙልዬ የኔ ጨረቃ😢❤
የኔ ቆንጆ ደስ ስትሉ እመብርሃን ትጠብቃቹ❤
አንቺ ባለቀሽ ቁጥር የኔም እንባ አለቀ😊 በዚ መንገድ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ትዳራቹን ይባርክላቹ
ማዴላን ሳየው ሳቄ የሚመጣው ነገርስ ፊልም የሚመስለኝ ነገር ማዴና አለመሰገድ ሳይ 😂😂😂😂😂 እወዳችኋለሁ ❤❤❤
እኔ እራሱ ፊልም የሚሰራነዉ የመሰለኝ
እኔም በተለይ😂
😂እኔም😊
የኔ የዋህ መጨረሻውን የአሳምርልሽ❤❤ ባልሽደሞ በጣም ጥሩሰው ይመስላል ዘለሀለም በፈቅር የአኑራችሁ ባልሽም መልካምነው አብሬሽ አለቀስኩ እግዚያብሔር ትዳራችሁን ይባርክ❤❤❤
ትዳራቱ ይባረክ ፍቅራቹ ብዝት ትርፍርፍ ይበልላቹ❤🎉
የእኔ እና የአንቺስ መቼ ይሆን የምንጋባው ሽማግሌዎች ልላክ እንዴ የኔ ፍቅር እንደዚ ባይችሉትም ልጃችሁ ስጡን ለማለት አይከብዳቸውም
@@sonofelamida 😁😁😍
እናቴ እመቤቴ ማርያም ፍሬ ሰጣችሁ የበለጠ ለመደሰት ያብቃችሁ ❤❤🎉🎉🎉
መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ቤዚበጣም ነው የምወዳችሁ ፍፃሜው ያሳምራላቹ❤❤❤
ቤዝዬ ቆንጆ ፈጣሪ ታርክን ይቀይራል ሁሌም ደስተኛ ሁኚ❤❤❤
በፈጣሪ ስም ደስታም እንዲህ ያስለቅሳል እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🎉🎉🎉
ትዳራችሁ ይባረክ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ደግሞ ለማየት ያብቃን።
ጌታ እየሱስ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ❤❤ 🎉🎉
በጣም ደስ ትላላችሁ አርቲስቶቻችን አበሲት ቤዛ የምንወዳቸዉን አርቲስቶች አሰለፍሽለንነ😂 ትዳራችሁ ይባረክ❤🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ደግሞ ለማየት ያብቃን🙏❤❤❤💐😊
ኡፍ አቦ በጣም ደስ ስትሉ መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
ቤዝየ እፎ አስለቀሽኝ ቀሪ ዘመንሽ በደስታ ኑሪ የእግዚአብሔር አብሮናት አይለያችሁ
የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ትዳራችሁ ያብረሀም እና የሳራን ያርግላችሁ እሼ ላይ ታሪክሽን ስሰማ ማሪያምን በምባ ነዉ ያየሁት አሁን ደሞ ደስታሽ አስለቀሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ልባም ሴት መጨረሻሽን ያሳምርልሸ ትዳራችው የተባረከ ይሁን
እንኳን ደስ አለሽ። እንደ ወርቅ ተፈትነሽ ከእሳት እንደወጣ ወረቅ ያክል ሰትዋቢ በፈተና ዉስጥ ለምናልፍ ሰወች ተስፋችን የለመለመ ነዉ ድጋሜ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
ባለቀስ ቁጥር አልቅሽ ልሞት ነው ስትስቂ ስቃለዉ ።ቤዝዬ እንባዬ በቀልድ አይወጣም የኔ ልጅ ላንች መቆጣጠር አልቻልኩም ፋጣሪ ይባርካችው ትዳራችው ይባረክ።
ማንዴላን እያየው ፊልም የመሰለኝ ነገር
😁😁
ትዳራቹን እመቤቴ ማርያም ትባርክላቹ
❤❤❤❤