Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናታቹህን የምትወዱ በናታቹህ እኔም እናቴን ተሳክቶልኝ ላስደስታት በናታቹህ 1k አስገቡኝ 😢😢😢❤❤❤❤❤
የኔም ምኞት ነው ግን አልሞላ አለኝ አልሳካ አለኝ
ኑ አብረን እንደግ@@Aynalove3382
እሽ❤
@@Aynalove3382 ነይ
455 @@Aynalove3382
የልጅ አሰተዋይ ሁሉጊዜ አንተንም ደሰየሚል ነገር የማታ እንጀራ ይሰጥህ እናትህ ፈጣሪ የአንተ ልጆች ያሳያት🎉🎉🎉👍👍👍👍✅👏👏
ልጅ የእናቱ ድካም ሲገባዉ እንዴት ደስ ይላል
በጣም እንጂ ወይ እናቴ
00😅0😅😅😅😅😅😊😊😊
"የክፋ ቀን ደግነቱ ማለፋ!" ይባላል እኖኳን ለዚህ አበቃህ ሶልም እግዚአብሔር ይስጥህ ድንቅ ሾው ስላቀረብክልን🙏🙏🙏🙏
ማርያምን እኔም እናቴን በዚህ ሚድያ ፍቅሬን መግለፅ እፈልጋለሁ በፆለት አስቡኝ ከስደት በሠላም እንድመለስ❤❤❤❤
እኔምያረብያሳካልንንንን😢
አላህ ያሳካልን እኔስ ቢሳካልኘ እኔቴንም አባየንም ኢሻ አላህ
@@fatimaa9853ይሳካልናል አይዞን
እግዚአብሔር ያሰብሽ ያሳካልሽ እህቴ ❤❤❤❤❤
መታደልነው እደዚህ ያለ ልጂ መውለድ እግዚአብሔር ሲባርቅ እድህነው እኔም እናቴን እደዚህእማመሰግንበት ቀን መቸነው አይይይስደት ለያየን ግን ተመስጌን
እናት ለዘላለም ትኑር ግን ከእኔ እናት በላይ ዋጋ የከፈለ አለ ብዬ አላምንም ነበር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አብዛኛው የኢትዮጵያ እናቶች. ለልጆቻቸው ዋጋ ይከፍላሉ እየከፈልን ነው
እኔምከእኔእናትበላይመከራያሳለፈየለምእላለው ግንአብዘሀኞቹእናቶች ለልጆቻቸውብዙመስዋእትከፍለውነውያሳደጉን
@@እናቴእወድሻለው-ነ4መ እንደ እኔ እናት መከራ ያየ ሰው በአለም ላይ፡የለም ከልጅነት ጀምሮ እስከ እውቀት የከፈለችውን ዋጋ ሳስበው እንባዬ ይቀድማል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
የሰው ልጅ አይሙት ሁሉም ያልፋል ላንተም እድሜ ይስጥህ ኑሮህ ይባረክ ልጅ ለመቼ ነው ።
ወንድም ሰለሞን ይህ ልጅ በጣም ነው የምወደው ነገር እሱ ያሳለፈውን ነገር በአሁን ሰአት እኔ እያሳለፍኩኝ ነው በጣም ብርቱ ልጅ ነው የሱ ቪዲዬ ሳዬ በጣም ነዉ የምፅናናው ተስፋ እሰንቃለው በቃ ከናቴ ልጅ አለየውም ማረያን አንተንም በጣም የማከብርህ ሰው ነህ ሰላማቹ ይብዛልኝ❤❤❤❤
ማሻአላህ
ኣንተ ብሩክ ልጅ :: ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ለልጆች የቤተሰቡን ድካም ላልተረዱ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እንዲህ አይነት ልጆች ብዙልን በጣም ምርጥ እናት ናቸው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
እናቱን የሚያከብር ወንድ ልጅ ሳይ በጣም ነው ደስ የሚለው በብዛት ቅርብ ሴት ልጅ ናት ተባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥልህ የኔ ጌታ ለአንተም እድሜ እና ጤና ይስጥህ በአለህ ላይ ይጨምርልህ
በእባ ጀምሬ በእባ ጨረስኩት😢እናት ለዘላለም ትኑር❤አላዛር ምርጥ ልጅ ነህ በርታልኝ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ❤❤
እህ የኔም እናት 19 77 አመት በጣም እራብ ነበር አሉ አባቴን አላገባይም እናቴ ሌላ አግብታ ወልዳ እያጠባይ ባልዮው ጠፋ አላህ ይረህመው ሞቶን 4ቀን ጦሜን አድሪ ወደእናቶ ቤት ህደች ወዳው ስገባ እርዳታ ልጅ ያላችሁ ይዛችሁ ህድ ተባሉ እናቶ ያለ የለላትን አብልታ ላከያት ወደ ቀበላው ጥሀይ ስመታት እራሶን ስታ ወደቀች ደሞ እናቴም ልጅ ናት ይላል እድሜዋ 14 እከ 15 ቢሆናት ነው ልጆም 9 ወር ሲሆናት ሞተችባት 3 አመት ቡሆላ በፍርድቤት አስፈትቶ አባቴ አገባት ግን አያቴ ስታወራ እደምወድቅ አውቄው ነበር አለይ እደት ስንላት ብዙ ቀን ያልበላው ሳቀርብላ አልበላት አለ አለችን አያቴ የወሎ ሰው ያወቃን ያን አመት እረብን ባናቀውም ሲያወሩኮ ምነው የ77አመት አደለም አቅርቡ ምግብ ትለናለይ አያቴ የኔ ውድ እናት እረጀም እድሜ
ክብር ለእናቶች በብዙ መከራ አልፈው ልጆቻቸውን ለቁም ነገር የሚያበቁ እናቴ ብትኖርልኝ እኔም እንዲህ ባመሰገንኳት አላህ ጀነትን ይምረጥልሽ የእሱ ፍቃድ ነው ምንም ማድረግ አይቻልም
እናት እምዬ ምሳሌ የላትም ለእናቶች እድሜና ጤና ለሌን ድንግል ማሪያም እናታችን ናትና እስኪያልፍ ያለፋል ተመሰጌን ክብሩ ጌታ ዪውሰድ ክብር ለመድሐኔአለም በልጅ ልጅ ጌታ ዪባርክሸ ማሚ ተባረኩ ።
እኔስ ብትይ ወላሂ የለችምበሂወት እሱማርፍያቸዉን ጀነተልፌርዶስ ይወፍቅልን ቀኖሩ ዛሬ ባመሠገናቸዉ ግን ለዝህአልታደልም ብቻ አልሀምዱሊላህ ከይዞን ማማየ💔💔
ለጀግና እናት ይገባታል ይሄን ዘመን በልጆችሽ እንድታዬ የረዳሽ ጌታ ይባረክ ረጅም እድሜ ኑሪልኝ
2የ አየሁት አልቅሸ ሞትኩ ወይኔ የአተ የተለየ ነዉ በእግዚአብሔር ሠም እናት እናት😢 ❤❤❤
በጣም ደሰ ይላል ሙሉን እያለቀሰኩ ነዉ ያዳመጥኩት እናት ክብር ይገባታል ሲያንሰሸ ነዉ አንተም ተባረክ ገና ከዚ በላይ ታድጋለህ ታናሾችህም ያንተን አራያ ይከተላሉ ።
አንተ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ታድለእ ለእናት ያንስባታል እናመሰግናለን
የእውነት እናትየዉ በጣም አከበርኩሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣት እግዚአብሔር ይመስገን
ወንድ ልጅ እንዲህ ለናቱ ሳስብ በጣም ነው ደስ የሚለው አንተ አስተዋይ ሰው ነህ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልህ እናት ለዘላለም ትኑር🙏😘💚💛❤
የሁሉ ኢቲዩጵያዊ እናቱች በብዛት በስቃይ ያሳደጎን እናት ያላችሁ ፈጣሪ ሳይቀድማችሁ ፍቅራችሁን ባቅማችሁ ግለፁላት ያጣን የላይኛውን ቤት ያሳምርላቸው በጣም የኒን ሂይወት እንዲህ ነበር እንባየን መቁጣጠር አልቻልኩም
የኔናትእድለኛነሽአላህመጨረሻሽንያሳምርልሽ።
መታደል ነው ተባረክ ለእናትክ ለመላው ቤተሰብክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልክ ፈጣሪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ክብር ለእናቶች ለከባቶች እድሜ ከጤናጋር እናትግን መችዉለታዋ ያልቃል ተወርቶ እህህህ👍👍👍👍
አላዛረ ያንተን ቪዶዎ ባየሁቁጥረ አለቅሳለሁ ረጅም ጤና ይሥጥልን. ለእናቶች❤❤❤❤
አላዛር በጣም እድለኛ ነህ የናትህን ዉለታ ኑራልህ እየከፈልክ ነዉ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ መዳኔት ❤❤ በጣም ፍቅር የሆነች እናት አለችህ እድሜ ዘመንህን በደስታላይ ደስታ ይስጣችዉ ፈጣሬህን አመስግን ለዜህ ላደረሰህ እኔ እናቴን ካጣዉ 8 አመት አለፈኝ እና ሁሌ የናተን ቤዴዎ ሳይ እያለቀስኩ ነዉ የምጨርሰዉ
እናትህንም እድሜ ይስጥልህ እንተ የምትገርም ድንቅ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቅህ
😢😢😢😢😢😢ያረቢ እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም እባክህ ፈጣሪየ አሣካልኝ እና ወላጆቸን ላመሥግናቸው
የኔ አባት ሁሌ ነው የማለቀሰው ታረካችውን ስሰማ
እንዴት መታደል ነው እናትን እንደዚህ ማመስገን እግዚአብሔር ይርዳኝ እንደዚህ ለማመስገን እናቴን አላዛር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ
ከምንም በላይ ያሳደገችው ልጅ ሲያለቅስ ውስጤ ተንሰፈሰፈ😢😢😢😢😢😢
የኔ እናት አስለቀሱኝ😭😭 የእናት ዉለታዋ እኮ ቢከፈልም አያልቅ🥺🥺ማርያምን ❤❤❤እወድሻለሁ እናቴ🥰አላዛር የወጣቱ ምርጥ ሸጋ አስተዋይ ልጄ❤❤🥰🥰
መታደል ነው እናቱን የሚጦር
ዋው በጣም ደስ ይላል በጣም ቆንጆ ነው እውነት አንድ ዓላማ ያለ ሰው የፈለገበት ቦታ ይደርሳል ማለት ነው እናታችን ደግሞ ጤና ይስጥልን ለእናቶቻቸው ሁሉም ደስ የሚለው ያንተ ደስታ ለኛም ነው በጣም አሪፍ ነው በጣም ደስ የሚለው ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር ይስጥልኝ ለሁላችንም ሰላም የወርድልን❤❤
አላዛር በጣም የተባርክ ልጂ ነክ እግዚአብሔር ልጂ ሰጣችሁ ከላይ የተባረክ ከላይ እግዚአብሔር መርቆ ይሰጣችሁ አንተ ትለያልክ እድለኛ ነሺ እናቱ በጣም አንተም እንደዛው ቀሪ ዘመናችሁ ይባርክ 😭🥰
እናት እኮ ተነግሮ የማያልቅ ውለታ ነው የምትውልልን እድሜ ሰጥቷት እዚህ ደርሳ ለማመስገን እንኳን አበቃህ ይህንን የሚመስል ደስታ የለም በእውነት ሰለሞን አቀራረብህ ትህትናህ ለእናቶች ያለህ ክብር ልዩ ነው ክበርልኝ እግዚአብሔር እውቀትን ጥበብን ያድልህ እንደኔ እናት የሌላችሁ እመብርሐን እናት ትሆነን ትጠብቀን እናቴ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን ይማረው ነፍስሽ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢😢😢😢
እያለቀስኩ ነዉ ነጨረሥኩት😭😭
እኔም ዋው
ደስ ይላል የምር ከዚህ በላይ ይኑርክ እናትክን ቤተሰቦችክን ስላስደሰትክ ታድጋለክ ተባረክ ደስ ስትል
በጣአም ደስይላአል የወርቅ ንጥር አላዛር እስከናአት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተባረከ ልጅ ነው እግዚአብሔር የወደፊት ህይወት ይህንም ያስተካክልልህ እላለሁ ተባረክ ለእናትህም እረጅም እድሜ ይስጥልህ
ይህንን ቪድዮ በእንባ ነው የጨራስኩት ልጂ መለት እንድህ መስዋዕት ምካፍል ነው እድሜህ ይርዘም ዉንድሜ
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አላዛር እግዚአብሔር ያሰብከውን የልብህን መሻት ይሙላልህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላዛር እግዛቤር ከአይን ያውጣህ እንኳንም ለእናትህ ደረስክላት እናት ያንሳታል እንጂ አይበዛባትም እግዛቤር መዲን ያንተን ወግ ማረግህን አግብተህ ወልደህ ለማየት ያብቃት በርታ❤❤❤❤❤❤
ወጣት አልዓዛር አላስካ የእውነትከዶንኪ ቲዩብ ጀምሮ እከታተልሃለሁ፣ የእውነት ወንድ እንደ አንተ እንደሚያለቅስ ራሱ አላስብም ነበር፣ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው በእናባ ነው ያየሁት፣ደግሞ እግዚአብሄር አብዝቶ ይወድሃል በመንገድህ ሁሉ ጠብቆ ለዛሬ መድረስ ቀላል አይደለም፣ በዛ ላይ ገና በወጣትነቷ ስለወለደችህ እናትህም ገና እያለች ማመስገን መቻልህ ቀላል አይደለም፣ፍጻሜያችሁ ያማረ የሰመረ ይሁን !!!ሰለሞን ድር አዲስ አንተም ጀግና ነህ በርታ
ተባረክ የምር መዉለድ እንዳተነዉ❤❤❤❤❤
ውይ እያለቀስኩኝ ነው ሁለት ጊዜ ያየሁት ። እኔም እናት ነኝ ሞልቶ ተርፎት እንኳን ሊያደርግላት ይቅርታ የማይል ስንት ወጣት አለ ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ለወጣቱ
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ። እግዚአብሔር ለአምስት ወንድሜን ያመመሰግንበት ቀን በደረሰልኝ
።።። አለአዛር ልጄ ጎበዝ በጣም ጎበዝ።።ተባረክ የእናትህን ድካም ስለገባህ ።እግዚ አብሔር ገና ብዙ ድንቅ ያደርግልሀል ።።ከዚህ በላይ እንድታደርግላት።።እድሜውን ያርዝምላት።።አንተንም ይጠብቅህ ።።።
እፍፍፍፍ እኔስ መቸ ነዉ እደዚህ እናቴን የማመሰግነው 😢😢 ያረብ የአላህ እናቴን አተጠብቀልኚ ❤❤🌹🤲🤲🤲
የኔ እናት ማርያምን አሰለቀችኝ 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመሰገን የዛሬ ቀን ደስ ይላል እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ደግሞም ደስ የሚል ስቶቻችን እናቶቻችን ብዙ መሰዋትነት ከፍለዉ አሳድገዉ ዉለታቸዉን ዘግተናል አላዛር እዲሁም ወዶሞችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እድለኛ እናት ና ልጅ ❤❤
ዘመንህ ይባረክ አላዛር ለእናትህ ያለ ቦታና አክብሮት አንተንም የሚያከብር ትውልድ ይስጥህ ተባረክ❤❤❤
ተባረክ የምር መውለድ እንዳተ ነው❤❤❤ የኔ ማልቀስ😢😢
እመብርሀን እኔንም አሣድጎኝ ከዚህ ግማሽ ባደርግላት ደሥ ይለኛል
በጣም ነው ያለቀስኩት ምክንያቱም እኛም እናታችን ትቸግራ ነው ያሳደገችን በብዙኖቹ ህይወት ውስጥ ይህ ነገር ይከሰታል ውስጤ ነው የተነካው ያለፍኩበት መንገድ ስለሆነ እኔም ተሳክቶልኝ እናቴ ባስደሰታት ህልሜ ነው አንድ ቀን ይሳካል ተስፋልቆርጥም
ግን እንዴትነዉ የማገኘዉ ቁጥር የምር ልክ እንደ አንተ እናት በጣም ብዙ ሆና ነዉ ያሳደገችኝ እናቴ እና ማመስገን እፈልጋለሁ ከስደት መልስ የምር መፀፍ አልቻለሁም አምላኬ የምለምነዉ በሰላም ያገናኘን እና በሰላም በጤና ብዙ አመት ትኖርልሺ በሎኝ ከስደት መልስ ለናቴ ን ማመስገን እፈልጋለሁ ጀግና እናት አለችኝ እፍፍፍ በቃ ቃል አይገልፀትም❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏
ስልኩ አለሽ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ እንጂ 🙏🙏ዕድሜ ከጤና. ይስሸ. ❤️❤️
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በእንባ ጀምሪ በእንባ ጨረስኩት አተም የበለጠ ተሻሻልላት አቺም እድሜና ጤና ይስጥሽ
ምን የታደልክ ሰው ነህኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በስመአብ ያማል አላቅም ምንእንደምልህ በስመአብ በአካል አግኝቼ ብነግርህ እንዴት ደስተኛ ነኝ መስለህ ምንም ፍልጌ እይደለም ግን የኔናት ሞታለች ግን ቢኖረኝ ባደርገው ብዬ የማስበውን በአተ ስላየሁ ነው ተባረክ ደስታህ ይሙላ እንጂ አይጉደልብህ❤❤❤❤
ቃል አጠረኝ ተባረክ አንቺም ፈጣሪ ይወድሻል ጤናና ዕድሜ ይስጥሽ
እናት ለዘላለም ትኑር ግን ከእኔ እናት በላይ ዋጋ የከፈለ አለ ብዬ አላምንም ነበር 😘ለእናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን🙏❤❤❤ አላዛር አሰተዋይ ልጄ 👍❤❤❤
በጣም ነዉ ታሪካቹን አሰለቀሰን ግን ብርታአታአቹኡ ፍቅራአቹ ደስ ይላአል በርቱኡ ❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት. ስሰማው. በጣም ነው. ያለቀስኩ. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢እረጂም እድሜ ለናቶቻችን ይስጥልን ኡፉ በሰላም ያገናኛን😢😢😢
እኔም እንዳተ አባቴን ሰርፕራይዝ ባደርገው ደስ ይለኝ ነበር ግን አቅም የለኝም አባቴ እጅግ ብዙ ያዋ ከፍሎልኛል ግን አቅም ስለለለኝ አንድ አስደስቸው አላቅ እግዚአብሔር ለአባቶችም ለእናቶችም ረጅም እድንሜ ይስጥልን
እመቤቴን እዴት ደስ እዳለሽ አጠይቁኝ❤❤❤❤ ወንድልጅ እዲሕ እናቱን ሲወድ ማርያምን ቀናሁ ወንድሜ እዲሕ ቢሆንልኝ ብዬ ተመኝሁ😢😢 እኔ እናቴን ሌላውን ተውትን ለአንድቀን ፈታ ብላ ተዝናንታ ስቃልኝ ደስተኛ ሆና ባያት ብዬ ተመኝሁ የኔ ውድ ናት😢😢😢 ለእኛ ስትይ ስንቱን መከራ ተሸከምሽው አለፍሽው. ብቻ አምላክ ለሁሉም ቀን አለው, ተባረኩልኝ በእውነት ደስ የሚል ግዜ ነበረ
እግዚአብሔር ይርዳህ ከዚህ የበለጠ ለፍታቹሀል የውነት
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! አንተ እድለኛ ነህ! በህይወት እያለችልህ አመሰገንካት!ታድለህ እኔ በእናት በጣም እቀናለሁ! ልደርስላት ስል አጠኋት! በቃ....
ከታገሱ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይመስገን ህልምህ አዉን ስላደረገልህ አንተ ደግሞ በጣም በጣም በጣም የዋህ ሩህሩህ ልጅ ስለሆንክ እግዚአብሔር ረድቶሃል ይረዳሀልም ❤❤❤❤❤
አዘይ አንተ ጠካራ ነክ የኔ እናት እውድሻለሁ ❤️❤️❤️ እኔ ግን ል እናት ምንም ሳል ድርግላት ሞችበን በዝህ ምክናቱም 1 ዓመት ካ 6 ወር ታምማለው 😭
የናት ነገር ከባድ ነው ጎበዝ ልጅ ቤተሰቡን የሚወድና እናት አባቱን የሚያከብር ሞገስ ያገኛል ብርታ እድሜና ጤና ይስጥልህ
አላዛር ምርጥ አሥተዋይ ልጅነህ አላህ ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ መልካሙን ይግጠምህ የእናትን ድካም መረዳት ትልቅነትነውአሥለቀሣችሁኝ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁንየሀገራችነን ሠላም ይመልሥልን በተለይ አማራ ክልል ቤተሠቦቻችን በጦር ታግተው እያለቁብንነው በዱአ አትርሡን ❤❤❤❤ ውዶችዬ
አላህ ይዘንልን ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አላህ ሂድሀ ይሥጣችሁ ዱንያ ጠፊ ናት ከምንም በላይ ሙሥሊም ሁኖ ሙሥሊም ሁኖ መሞት ነው አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም
እግዚአብሔር ይባርክህ ኣንተ ጠንካራ ብርቱ ሰውነህ ኡነት ሰልየም በጣምም እናመሰግናለን. ❤
😢😢😢😢 አላዘርዬ አስለቀስከኝ እማዬ በኖርሽልኝ አሁን በጦርኩሽ ማሚዬአላዘርዬ ካሰብክበት በላይ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
የምር አላህ ከዝህም በላይ ይስጥህ የናትህ ሂወት የኔም ነው እኔም ሁለት ልጆች አሉኝ አልሀምድልላህ አሁን ጥሩ ላይ ናችው. የምር እያለቀስኩ ጨረስኩት 😭😭
.በእዉነት እግዚያብሔር ይመስገን መታገስ ማስተዋል ትግስት ዋጋለዉ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እናት ለዘላለም ትኑር ግን በዚህ ዉስጥ መፈሳዊ ሠዉ መፆም መፀለይ መስገድ አለብህ በርትተህ የኛችግር ሠዉ ሲቀየር ጠላት ዳቢሎስ በቅናት የሠዉ ህይወት ያበላል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወድሜ
ወላሂ ኤናት ወልዳለች አተን እናትን የምትሣደቡ ብሬን አጠፉብኝ አልፈልግም ቤተሠብ እያልሽ በሦሻል ሚዲያ የመትነፋረቂ እይ ይሄን ወጣት ለናቱ ያለዉ ክብር በተለይ የወሎ ወጣቶች እዩ ተማሩ ከዚህ ወጣት በመጫት ሡሥ ከመጨማለቅ በሤት ብር ከመጨፈር
ለናት ይህም ሲአንሳት ነው እናቴ ሂወቴ ናት ሁሌም የማልሰለቻት የማልጠግባት❤❤❤❤❤😢
ቆጆ ቆጆ ልጆች ወልዴሻል እዳች ቆጆች ናቸው አች መልካም እናት በሂወትሽ ዴስተኛ ሁኝ ከልጆችሽ ጋር
እኔም ተስፋ ኣረጋሎ እናቴ ኣንድ ቀን ያሰብኩላት እንደማረግላት😢❤
እግዚአብሔር ይመስገን ለክብር ያበቃሽ ጥሩ እናት ❤❤❤❤❤
አላህየ ቤተሰቦቸን ሳላስደስት እንዳትወስድብኝ እኔንም እንዳወስደኝ😢
መታደል እኮነዉ አሥታዋይ ልጂ
እኔም አንድ ቀን ያለአባት የሴት የወንዱን ሰርታ ላሳደገቺኝ ሰርፕራይዝ አደርጋታለሁ ኢንሻአላህ🎉😢
አላህ የሣካልሺ
@@ttww9470 ኢንሻአላህውዴ
እናት ለዘላለም ትነሩ ስንት ዎጋ ከፍለው ነው እዚህ ያደርሱን እርጂም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው እግዚአብሔር ይባርክህ አንተም በልጂ ተባርክ 🙏🙏
ያአላህ በእበ ጨራስኩት አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልክ አለዘር ምርጥ ልጅ ነክ
❤ በመጀመሪያ ስሌ እግዚአብሔር ያክብርልን ይህንን ፕሮግራም ወደ ተመልካች ስለምያደርስልን ❤ በመቀላጠን የኔ ድንቡሽቡሽ አልዬ😂 እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ በርታልን ማሚዬ❤ የኔ ወርቅ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋ ሰጥቶች የልጆችሽን ደስታ ተካፍለሽ አያት ሁነሽ የልጅ ልጅ አሳዳጊ ያድርግሽ የኔ ወርቅ❤❤❤❤
እድሜ እና ጤና ይስጥልህ ❤❤❤❤❤❤
መታደል መባረክ ነው እናትን በአደባባይ በሰው ፊት ማመስገን እኔስ እናቴ ገቢያ ጠርጋ አሳድጋኝ ሳላመግናት ተለየችኝ ዛሬ እኔ በሰው ሀገር ሁሉ ነገር ሲኖረኝ ሳላሳልፍላት በሚል ሁሌ አዝናለሁ❤❤
Ayzosh enem indanchi neh and 😢😢
ሶል ሁሌም የማደንቅህ ነህ በዶንኪ ቲዩብ ካየውህ ጀምሮ አሁን ደሞ አንድ ደረጃ ጨምረህ በማየቴ አርአያዬ ነህ።
እሄ ልጅ ሁሌ ማልቅስ ነው ስራዬ ❤️😭😭😭😭
ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢የምር እናት እኮ ልዩ ናት ስንቱን ችላለች❤❤❤❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ❤❤❤❤
ይመችክ.ለቸገረው.ግን.እርዳታ.አርግ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አንተንም ብድር ይግባህ እድሜ ከጤና ይስጥልን
አዎ የታደለ እና ያወቀበት ለቤተሰቡ የምስጋና ግዜ ያዘጋጃል ❤❤❤❤!!
እኔ ምንም ቃል የለኝም አፉን ከፍቸ ነው በደስታ የተከታተልኩት እና ማማ እድሜ ይስጥሽ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃሽ ።እግዚአብሔር ይመስገን
የእውነት ድርአድሥ በጣም ቅን በጣም ታታሪ አስተማሪ ነህ ፈጣሪ ያንተን ታሪክ የቀየረ የኔንም ሂወት ይቀይርልኝ ስራ ብታሠራኝስ ወንድሜ
አንተ በጣም እድልይና ነ ጌታ ይባርክክ ጌታም እናቴ ብትኖርይን ብዬ ተመነው ደሞ እንዴ ዛሬ አልቂሽ አልቂም አርጅም እድሜ ከ ጤና ጋራ ተመነው 🥰
በቃ አሁን እግዚአብሔር አመስግኑ እፍፍፍ
እግዚአብሔር ይመስገን እናት እንደዚህ ከማስደሰት በላይ ምን አለ እግዚአብሔር ይባርካቹዉህ ልጆቻ ደስ ሲሉ!!!!!!!! መታደል ነዉ በእናት መመረቅአቤት አምላኬ ሆይ የእኔም ወድም ከሱስ ወጦ እንደዚህ አላማ ያለዉ ለእናቱ ክብር ሚሰጣት አርግልኝ እፍፍፍ አሁንስ ደከመኝ በእሱ ምክንያት እናቴ በእርጅና ተሰቃየች
ሁሉም እናት ለልጅ ሙትነው አንች ጃግናና ደግ እናት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሺ መታደልነው እናት ኑራልክ ማስደስቱ ትልቅ እድል ይጠይቃል እኔም አለሁ ከሁለቱም ባዶ😢😢😢
የኔ ወዲም እናትሕን ያቆይልሕ የኔእናትውይ እይይይይይእኔን ሑሉም አላፊ ነው❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናታቹህን የምትወዱ በናታቹህ እኔም እናቴን ተሳክቶልኝ ላስደስታት በናታቹህ 1k አስገቡኝ 😢😢😢❤❤❤❤❤
የኔም ምኞት ነው ግን አልሞላ አለኝ አልሳካ አለኝ
ኑ አብረን እንደግ@@Aynalove3382
እሽ❤
@@Aynalove3382 ነይ
455 @@Aynalove3382
የልጅ አሰተዋይ ሁሉጊዜ አንተንም ደሰየሚል ነገር የማታ እንጀራ ይሰጥህ እናትህ ፈጣሪ የአንተ ልጆች ያሳያት🎉🎉🎉👍👍👍👍✅👏👏
ልጅ የእናቱ ድካም ሲገባዉ እንዴት ደስ ይላል
በጣም እንጂ ወይ እናቴ
00😅0😅😅😅😅😅😊😊😊
"የክፋ ቀን ደግነቱ ማለፋ!" ይባላል እኖኳን ለዚህ አበቃህ ሶልም እግዚአብሔር ይስጥህ ድንቅ ሾው ስላቀረብክልን🙏🙏🙏🙏
ማርያምን እኔም እናቴን በዚህ ሚድያ ፍቅሬን መግለፅ እፈልጋለሁ በፆለት አስቡኝ ከስደት በሠላም እንድመለስ❤❤❤❤
እኔምያረብያሳካልንንንን😢
አላህ ያሳካልን እኔስ ቢሳካልኘ እኔቴንም አባየንም ኢሻ አላህ
@@fatimaa9853ይሳካልናል አይዞን
እግዚአብሔር ያሰብሽ ያሳካልሽ እህቴ ❤❤❤❤❤
መታደልነው እደዚህ ያለ ልጂ መውለድ እግዚአብሔር ሲባርቅ እድህነው እኔም እናቴን እደዚህእማመሰግንበት ቀን መቸነው አይይይስደት ለያየን ግን ተመስጌን
እናት ለዘላለም ትኑር ግን ከእኔ እናት በላይ ዋጋ የከፈለ አለ ብዬ አላምንም ነበር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አብዛኛው የኢትዮጵያ እናቶች. ለልጆቻቸው ዋጋ ይከፍላሉ
እየከፈልን ነው
እኔምከእኔእናትበላይመከራያሳለፈየለምእላለው ግንአብዘሀኞቹእናቶች ለልጆቻቸውብዙመስዋእትከፍለውነውያሳደጉን
@@እናቴእወድሻለው-ነ4መ እንደ እኔ እናት መከራ ያየ ሰው በአለም ላይ፡የለም ከልጅነት ጀምሮ እስከ እውቀት የከፈለችውን ዋጋ ሳስበው እንባዬ ይቀድማል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
የሰው ልጅ አይሙት ሁሉም ያልፋል ላንተም እድሜ ይስጥህ ኑሮህ ይባረክ ልጅ ለመቼ ነው ።
ወንድም ሰለሞን ይህ ልጅ በጣም ነው የምወደው ነገር እሱ ያሳለፈውን ነገር በአሁን ሰአት እኔ እያሳለፍኩኝ ነው በጣም ብርቱ ልጅ ነው የሱ ቪዲዬ ሳዬ በጣም ነዉ የምፅናናው ተስፋ እሰንቃለው በቃ ከናቴ ልጅ አለየውም ማረያን አንተንም በጣም የማከብርህ ሰው ነህ ሰላማቹ ይብዛልኝ❤❤❤❤
ማሻአላህ
ኣንተ ብሩክ ልጅ :: ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ለልጆች የቤተሰቡን ድካም ላልተረዱ
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
እንዲህ አይነት ልጆች ብዙልን
በጣም ምርጥ እናት ናቸው
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
እናቱን የሚያከብር ወንድ ልጅ ሳይ በጣም ነው ደስ የሚለው በብዛት ቅርብ ሴት ልጅ ናት ተባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥልህ የኔ ጌታ ለአንተም እድሜ እና ጤና ይስጥህ በአለህ ላይ ይጨምርልህ
በእባ ጀምሬ በእባ ጨረስኩት😢እናት ለዘላለም ትኑር❤
አላዛር ምርጥ ልጅ ነህ በርታልኝ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ❤❤
እህ የኔም እናት 19 77 አመት በጣም እራብ ነበር አሉ አባቴን አላገባይም እናቴ ሌላ አግብታ ወልዳ እያጠባይ ባልዮው ጠፋ አላህ ይረህመው ሞቶን 4ቀን ጦሜን አድሪ ወደእናቶ ቤት ህደች ወዳው ስገባ እርዳታ ልጅ ያላችሁ ይዛችሁ ህድ ተባሉ እናቶ ያለ የለላትን አብልታ ላከያት ወደ ቀበላው ጥሀይ ስመታት እራሶን ስታ ወደቀች ደሞ እናቴም ልጅ ናት ይላል እድሜዋ 14 እከ 15 ቢሆናት ነው ልጆም 9 ወር ሲሆናት ሞተችባት 3 አመት ቡሆላ በፍርድቤት አስፈትቶ አባቴ አገባት ግን አያቴ ስታወራ እደምወድቅ አውቄው ነበር አለይ እደት ስንላት ብዙ ቀን ያልበላው ሳቀርብላ አልበላት አለ አለችን አያቴ የወሎ ሰው ያወቃን ያን አመት እረብን ባናቀውም ሲያወሩኮ ምነው የ77አመት አደለም አቅርቡ ምግብ ትለናለይ አያቴ የኔ ውድ እናት እረጀም እድሜ
ክብር ለእናቶች በብዙ መከራ አልፈው ልጆቻቸውን ለቁም ነገር የሚያበቁ እናቴ ብትኖርልኝ እኔም እንዲህ ባመሰገንኳት አላህ ጀነትን ይምረጥልሽ የእሱ ፍቃድ ነው ምንም ማድረግ አይቻልም
እናት እምዬ ምሳሌ የላትም ለእናቶች እድሜና ጤና ለሌን ድንግል ማሪያም እናታችን ናትና እስኪያልፍ ያለፋል ተመሰጌን ክብሩ ጌታ ዪውሰድ ክብር ለመድሐኔአለም በልጅ ልጅ ጌታ ዪባርክሸ ማሚ ተባረኩ ።
እኔስ ብትይ ወላሂ የለችምበሂወት እሱማርፍያቸዉን ጀነተልፌርዶስ ይወፍቅልን ቀኖሩ ዛሬ ባመሠገናቸዉ ግን ለዝህአልታደልም ብቻ አልሀምዱሊላህ ከይዞን ማማየ💔💔
ለጀግና እናት ይገባታል ይሄን ዘመን በልጆችሽ እንድታዬ የረዳሽ ጌታ ይባረክ ረጅም እድሜ ኑሪልኝ
2የ አየሁት አልቅሸ ሞትኩ ወይኔ የአተ የተለየ ነዉ በእግዚአብሔር ሠም እናት እናት😢 ❤❤❤
በጣም ደሰ ይላል ሙሉን እያለቀሰኩ ነዉ ያዳመጥኩት እናት ክብር ይገባታል ሲያንሰሸ ነዉ አንተም ተባረክ ገና ከዚ በላይ ታድጋለህ ታናሾችህም ያንተን አራያ ይከተላሉ ።
አንተ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ታድለእ ለእናት ያንስባታል እናመሰግናለን
የእውነት እናትየዉ በጣም አከበርኩሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣት እግዚአብሔር ይመስገን
ወንድ ልጅ እንዲህ ለናቱ ሳስብ በጣም ነው ደስ የሚለው አንተ አስተዋይ ሰው ነህ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልህ እናት ለዘላለም ትኑር🙏😘💚💛❤
የሁሉ ኢቲዩጵያዊ እናቱች በብዛት በስቃይ ያሳደጎን እናት ያላችሁ ፈጣሪ ሳይቀድማችሁ ፍቅራችሁን ባቅማችሁ ግለፁላት ያጣን የላይኛውን ቤት ያሳምርላቸው በጣም የኒን ሂይወት እንዲህ ነበር እንባየን መቁጣጠር አልቻልኩም
የኔናትእድለኛነሽአላህመጨረሻሽንያሳምርልሽ።
መታደል ነው ተባረክ ለእናትክ ለመላው ቤተሰብክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልክ ፈጣሪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ክብር ለእናቶች ለከባቶች እድሜ ከጤናጋር እናትግን መችዉለታዋ ያልቃል ተወርቶ እህህህ👍👍👍👍
አላዛረ ያንተን ቪዶዎ ባየሁቁጥረ አለቅሳለሁ ረጅም ጤና ይሥጥልን. ለእናቶች❤❤❤❤
አላዛር በጣም እድለኛ ነህ የናትህን ዉለታ ኑራልህ እየከፈልክ ነዉ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ መዳኔት ❤❤ በጣም ፍቅር የሆነች እናት አለችህ እድሜ ዘመንህን በደስታላይ ደስታ ይስጣችዉ ፈጣሬህን አመስግን ለዜህ ላደረሰህ እኔ እናቴን ካጣዉ 8 አመት አለፈኝ እና ሁሌ የናተን ቤዴዎ ሳይ እያለቀስኩ ነዉ የምጨርሰዉ
እናትህንም እድሜ ይስጥልህ እንተ የምትገርም ድንቅ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቅህ
😢😢😢😢😢😢ያረቢ እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም እባክህ ፈጣሪየ አሣካልኝ እና ወላጆቸን ላመሥግናቸው
የኔ አባት ሁሌ ነው የማለቀሰው ታረካችውን ስሰማ
እንዴት መታደል ነው እናትን እንደዚህ ማመስገን እግዚአብሔር ይርዳኝ እንደዚህ ለማመስገን እናቴን አላዛር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ
ከምንም በላይ ያሳደገችው ልጅ ሲያለቅስ ውስጤ ተንሰፈሰፈ😢😢😢😢😢😢
የኔ እናት አስለቀሱኝ😭😭 የእናት ዉለታዋ እኮ ቢከፈልም አያልቅ🥺🥺ማርያምን ❤❤❤እወድሻለሁ እናቴ🥰አላዛር የወጣቱ ምርጥ ሸጋ አስተዋይ ልጄ❤❤🥰🥰
መታደል ነው እናቱን የሚጦር
ዋው በጣም ደስ ይላል በጣም ቆንጆ ነው እውነት አንድ ዓላማ ያለ ሰው የፈለገበት ቦታ ይደርሳል ማለት ነው እናታችን ደግሞ ጤና ይስጥልን ለእናቶቻቸው ሁሉም ደስ የሚለው ያንተ ደስታ ለኛም ነው በጣም አሪፍ ነው በጣም ደስ የሚለው ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር ይስጥልኝ ለሁላችንም ሰላም የወርድልን❤❤
አላዛር በጣም የተባርክ ልጂ ነክ እግዚአብሔር ልጂ ሰጣችሁ ከላይ የተባረክ ከላይ እግዚአብሔር መርቆ ይሰጣችሁ አንተ ትለያልክ እድለኛ ነሺ እናቱ በጣም አንተም እንደዛው ቀሪ ዘመናችሁ ይባርክ 😭🥰
እናት እኮ ተነግሮ የማያልቅ ውለታ ነው የምትውልልን እድሜ ሰጥቷት እዚህ ደርሳ ለማመስገን እንኳን አበቃህ ይህንን የሚመስል ደስታ የለም በእውነት ሰለሞን አቀራረብህ ትህትናህ ለእናቶች ያለህ ክብር ልዩ ነው ክበርልኝ እግዚአብሔር እውቀትን ጥበብን ያድልህ እንደኔ እናት የሌላችሁ እመብርሐን እናት ትሆነን ትጠብቀን እናቴ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን ይማረው ነፍስሽ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢😢😢😢
እያለቀስኩ ነዉ ነጨረሥኩት😭😭
እኔም ዋው
ደስ ይላል የምር ከዚህ በላይ ይኑርክ እናትክን ቤተሰቦችክን ስላስደሰትክ ታድጋለክ ተባረክ ደስ ስትል
በጣአም ደስይላአል የወርቅ ንጥር አላዛር እስከናአት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተባረከ ልጅ ነው እግዚአብሔር የወደፊት ህይወት ይህንም ያስተካክልልህ እላለሁ ተባረክ ለእናትህም እረጅም እድሜ ይስጥልህ
ይህንን ቪድዮ በእንባ ነው የጨራስኩት ልጂ መለት እንድህ መስዋዕት ምካፍል ነው እድሜህ ይርዘም ዉንድሜ
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
አላዛር እግዚአብሔር ያሰብከውን የልብህን መሻት ይሙላልህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላዛር እግዛቤር ከአይን ያውጣህ እንኳንም ለእናትህ ደረስክላት እናት ያንሳታል እንጂ አይበዛባትም እግዛቤር መዲን ያንተን ወግ ማረግህን አግብተህ ወልደህ ለማየት ያብቃት በርታ❤❤❤❤❤❤
ወጣት አልዓዛር አላስካ የእውነትከዶንኪ ቲዩብ ጀምሮ እከታተልሃለሁ፣ የእውነት ወንድ እንደ አንተ እንደሚያለቅስ ራሱ አላስብም ነበር፣
ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው በእናባ ነው ያየሁት፣
ደግሞ እግዚአብሄር አብዝቶ ይወድሃል በመንገድህ ሁሉ ጠብቆ ለዛሬ መድረስ ቀላል አይደለም፣ በዛ ላይ ገና በወጣትነቷ ስለወለደችህ እናትህም ገና እያለች ማመስገን መቻልህ ቀላል አይደለም፣
ፍጻሜያችሁ ያማረ የሰመረ ይሁን !!!
ሰለሞን ድር አዲስ አንተም ጀግና ነህ በርታ
ተባረክ የምር መዉለድ እንዳተነዉ❤❤❤❤❤
ውይ እያለቀስኩኝ ነው ሁለት ጊዜ ያየሁት ። እኔም እናት ነኝ ሞልቶ ተርፎት እንኳን ሊያደርግላት ይቅርታ የማይል ስንት ወጣት አለ ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ለወጣቱ
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ። እግዚአብሔር ለአምስት ወንድሜን ያመመሰግንበት ቀን በደረሰልኝ
።።። አለአዛር ልጄ ጎበዝ በጣም ጎበዝ።።ተባረክ የእናትህን ድካም ስለገባህ ።እግዚ አብሔር ገና ብዙ ድንቅ ያደርግልሀል ።።ከዚህ በላይ እንድታደርግላት።።እድሜውን ያርዝምላት።።አንተንም ይጠብቅህ ።።።
እፍፍፍፍ እኔስ መቸ ነዉ እደዚህ እናቴን የማመሰግነው 😢😢 ያረብ የአላህ እናቴን አተጠብቀልኚ ❤❤🌹🤲🤲🤲
የኔ እናት ማርያምን አሰለቀችኝ 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመሰገን የዛሬ ቀን ደስ ይላል እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ደግሞም ደስ የሚል ስቶቻችን እናቶቻችን ብዙ መሰዋትነት ከፍለዉ አሳድገዉ ዉለታቸዉን ዘግተናል አላዛር እዲሁም ወዶሞችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እድለኛ እናት ና ልጅ ❤❤
ዘመንህ ይባረክ አላዛር ለእናትህ ያለ ቦታና አክብሮት አንተንም የሚያከብር ትውልድ ይስጥህ ተባረክ❤❤❤
ተባረክ የምር መውለድ እንዳተ ነው❤❤❤ የኔ ማልቀስ😢😢
እመብርሀን እኔንም አሣድጎኝ ከዚህ ግማሽ ባደርግላት ደሥ ይለኛል
በጣም ነው ያለቀስኩት ምክንያቱም እኛም እናታችን ትቸግራ ነው ያሳደገችን በብዙኖቹ ህይወት ውስጥ ይህ ነገር ይከሰታል ውስጤ ነው የተነካው ያለፍኩበት መንገድ ስለሆነ እኔም ተሳክቶልኝ እናቴ ባስደሰታት ህልሜ ነው አንድ ቀን ይሳካል ተስፋልቆርጥም
ግን እንዴትነዉ የማገኘዉ ቁጥር የምር ልክ እንደ አንተ እናት በጣም ብዙ ሆና ነዉ ያሳደገችኝ እናቴ እና ማመስገን እፈልጋለሁ ከስደት መልስ የምር መፀፍ አልቻለሁም አምላኬ የምለምነዉ በሰላም ያገናኘን እና በሰላም በጤና ብዙ አመት ትኖርልሺ በሎኝ ከስደት መልስ ለናቴ ን ማመስገን እፈልጋለሁ ጀግና እናት አለችኝ እፍፍፍ በቃ ቃል አይገልፀትም❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏
ስልኩ አለሽ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ እንጂ 🙏🙏ዕድሜ ከጤና. ይስሸ. ❤️❤️
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በእንባ ጀምሪ በእንባ ጨረስኩት አተም የበለጠ ተሻሻልላት አቺም እድሜና ጤና ይስጥሽ
ምን የታደልክ ሰው ነህኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በስመአብ ያማል አላቅም ምንእንደምልህ በስመአብ በአካል አግኝቼ ብነግርህ እንዴት ደስተኛ ነኝ መስለህ ምንም ፍልጌ እይደለም ግን የኔናት ሞታለች ግን ቢኖረኝ ባደርገው ብዬ የማስበውን በአተ ስላየሁ ነው ተባረክ ደስታህ ይሙላ እንጂ አይጉደልብህ❤❤❤❤
ቃል አጠረኝ ተባረክ አንቺም ፈጣሪ ይወድሻል ጤናና ዕድሜ ይስጥሽ
እናት ለዘላለም ትኑር ግን ከእኔ እናት በላይ ዋጋ የከፈለ አለ ብዬ አላምንም ነበር 😘ለእናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን🙏❤❤❤ አላዛር አሰተዋይ ልጄ 👍❤❤❤
በጣም ነዉ ታሪካቹን አሰለቀሰን ግን ብርታአታአቹኡ ፍቅራአቹ ደስ ይላአል በርቱኡ ❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት. ስሰማው. በጣም ነው. ያለቀስኩ. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢እረጂም እድሜ ለናቶቻችን ይስጥልን ኡፉ በሰላም ያገናኛን😢😢😢
እኔም እንዳተ አባቴን ሰርፕራይዝ ባደርገው ደስ ይለኝ ነበር ግን አቅም የለኝም አባቴ እጅግ ብዙ ያዋ ከፍሎልኛል ግን አቅም ስለለለኝ አንድ አስደስቸው አላቅ እግዚአብሔር ለአባቶችም ለእናቶችም ረጅም እድንሜ ይስጥልን
እመቤቴን እዴት ደስ እዳለሽ አጠይቁኝ❤❤❤❤ ወንድልጅ እዲሕ እናቱን ሲወድ ማርያምን ቀናሁ ወንድሜ እዲሕ ቢሆንልኝ ብዬ ተመኝሁ😢😢 እኔ እናቴን ሌላውን ተውትን ለአንድቀን ፈታ ብላ ተዝናንታ ስቃልኝ ደስተኛ ሆና ባያት ብዬ ተመኝሁ የኔ ውድ ናት😢😢😢 ለእኛ ስትይ ስንቱን መከራ ተሸከምሽው አለፍሽው. ብቻ አምላክ ለሁሉም ቀን አለው, ተባረኩልኝ በእውነት ደስ የሚል ግዜ ነበረ
እግዚአብሔር ይርዳህ ከዚህ የበለጠ ለፍታቹሀል የውነት
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! አንተ እድለኛ ነህ! በህይወት እያለችልህ አመሰገንካት!ታድለህ እኔ በእናት በጣም እቀናለሁ! ልደርስላት ስል አጠኋት! በቃ....
ከታገሱ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይመስገን ህልምህ አዉን ስላደረገልህ አንተ ደግሞ በጣም በጣም በጣም የዋህ ሩህሩህ ልጅ ስለሆንክ እግዚአብሔር ረድቶሃል ይረዳሀልም ❤❤❤❤❤
አዘይ አንተ ጠካራ ነክ የኔ እናት እውድሻለሁ ❤️❤️❤️ እኔ ግን ል እናት ምንም ሳል ድርግላት ሞችበን በዝህ ምክናቱም 1 ዓመት ካ 6 ወር ታምማለው 😭
የናት ነገር ከባድ ነው ጎበዝ ልጅ ቤተሰቡን የሚወድና እናት አባቱን የሚያከብር ሞገስ ያገኛል ብርታ እድሜና ጤና ይስጥልህ
አላዛር ምርጥ አሥተዋይ ልጅነህ አላህ ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ መልካሙን ይግጠምህ የእናትን ድካም መረዳት ትልቅነትነው
አሥለቀሣችሁኝ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
የሀገራችነን ሠላም ይመልሥልን በተለይ አማራ ክልል ቤተሠቦቻችን በጦር ታግተው እያለቁብንነው በዱአ አትርሡን ❤❤❤❤ ውዶችዬ
አላህ ይዘንልን ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አላህ ሂድሀ ይሥጣችሁ ዱንያ ጠፊ ናት ከምንም በላይ ሙሥሊም ሁኖ ሙሥሊም ሁኖ መሞት ነው አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም
እግዚአብሔር ይባርክህ ኣንተ ጠንካራ ብርቱ ሰውነህ ኡነት ሰልየም በጣምም እናመሰግናለን. ❤
😢😢😢😢 አላዘርዬ አስለቀስከኝ እማዬ በኖርሽልኝ አሁን በጦርኩሽ ማሚዬአላዘርዬ ካሰብክበት በላይ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
የምር አላህ ከዝህም በላይ ይስጥህ የናትህ ሂወት የኔም ነው እኔም ሁለት ልጆች አሉኝ አልሀምድልላህ አሁን ጥሩ ላይ ናችው. የምር እያለቀስኩ ጨረስኩት 😭😭
.በእዉነት እግዚያብሔር ይመስገን መታገስ ማስተዋል ትግስት ዋጋለዉ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እናት ለዘላለም ትኑር ግን በዚህ ዉስጥ መፈሳዊ ሠዉ መፆም መፀለይ መስገድ አለብህ በርትተህ የኛችግር ሠዉ ሲቀየር ጠላት ዳቢሎስ በቅናት የሠዉ ህይወት ያበላል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወድሜ
ወላሂ ኤናት ወልዳለች አተን እናትን የምትሣደቡ ብሬን አጠፉብኝ አልፈልግም ቤተሠብ እያልሽ በሦሻል ሚዲያ የመትነፋረቂ እይ ይሄን ወጣት ለናቱ ያለዉ ክብር በተለይ የወሎ ወጣቶች እዩ ተማሩ ከዚህ ወጣት በመጫት ሡሥ ከመጨማለቅ በሤት ብር ከመጨፈር
ለናት ይህም ሲአንሳት ነው እናቴ ሂወቴ ናት ሁሌም የማልሰለቻት የማልጠግባት❤❤❤❤❤😢
ቆጆ ቆጆ ልጆች ወልዴሻል እዳች ቆጆች ናቸው አች መልካም እናት በሂወትሽ ዴስተኛ ሁኝ ከልጆችሽ ጋር
እኔም ተስፋ ኣረጋሎ እናቴ ኣንድ ቀን ያሰብኩላት እንደማረግላት😢❤
እግዚአብሔር ይመስገን ለክብር ያበቃሽ ጥሩ እናት ❤❤❤❤❤
አላህየ ቤተሰቦቸን ሳላስደስት እንዳትወስድብኝ እኔንም እንዳወስደኝ😢
መታደል እኮነዉ አሥታዋይ ልጂ
እኔም አንድ ቀን ያለአባት የሴት የወንዱን ሰርታ ላሳደገቺኝ ሰርፕራይዝ አደርጋታለሁ ኢንሻአላህ🎉😢
አላህ የሣካልሺ
@@ttww9470 ኢንሻአላህውዴ
እናት ለዘላለም ትነሩ ስንት ዎጋ ከፍለው ነው እዚህ ያደርሱን እርጂም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው እግዚአብሔር ይባርክህ አንተም በልጂ ተባርክ 🙏🙏
ያአላህ በእበ ጨራስኩት አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልክ አለዘር ምርጥ ልጅ ነክ
❤ በመጀመሪያ ስሌ እግዚአብሔር ያክብርልን ይህንን ፕሮግራም ወደ ተመልካች ስለምያደርስልን ❤
በመቀላጠን የኔ ድንቡሽቡሽ አልዬ😂 እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ በርታልን
ማሚዬ❤ የኔ ወርቅ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋ ሰጥቶች የልጆችሽን ደስታ ተካፍለሽ አያት ሁነሽ የልጅ ልጅ አሳዳጊ ያድርግሽ የኔ ወርቅ❤❤❤❤
እድሜ እና ጤና ይስጥልህ ❤❤❤❤❤❤
መታደል መባረክ ነው እናትን በአደባባይ በሰው ፊት ማመስገን እኔስ እናቴ ገቢያ ጠርጋ አሳድጋኝ ሳላመግናት ተለየችኝ ዛሬ እኔ በሰው ሀገር ሁሉ ነገር ሲኖረኝ ሳላሳልፍላት በሚል ሁሌ አዝናለሁ❤❤
Ayzosh enem indanchi neh and 😢😢
ሶል ሁሌም የማደንቅህ ነህ በዶንኪ ቲዩብ ካየውህ ጀምሮ አሁን ደሞ አንድ ደረጃ ጨምረህ በማየቴ አርአያዬ ነህ።
እሄ ልጅ ሁሌ ማልቅስ ነው ስራዬ ❤️😭😭😭😭
ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢የምር እናት እኮ ልዩ ናት ስንቱን ችላለች❤❤❤❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ❤❤❤❤
ይመችክ.ለቸገረው.ግን.እርዳታ.አርግ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አንተንም ብድር ይግባህ እድሜ ከጤና ይስጥልን
አዎ የታደለ እና ያወቀበት ለቤተሰቡ የምስጋና ግዜ ያዘጋጃል ❤❤❤❤!!
እኔ ምንም ቃል የለኝም አፉን ከፍቸ ነው በደስታ የተከታተልኩት እና ማማ እድሜ ይስጥሽ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃሽ ።እግዚአብሔር ይመስገን
የእውነት ድርአድሥ በጣም ቅን በጣም ታታሪ አስተማሪ ነህ ፈጣሪ ያንተን ታሪክ የቀየረ የኔንም ሂወት ይቀይርልኝ ስራ ብታሠራኝስ ወንድሜ
አንተ በጣም እድልይና ነ ጌታ ይባርክክ
ጌታም እናቴ ብትኖርይን ብዬ ተመነው ደሞ እንዴ ዛሬ አልቂሽ አልቂም
አርጅም እድሜ ከ ጤና ጋራ ተመነው 🥰
በቃ አሁን እግዚአብሔር አመስግኑ እፍፍፍ
እግዚአብሔር ይመስገን እናት እንደዚህ ከማስደሰት በላይ ምን አለ እግዚአብሔር ይባርካቹዉህ ልጆቻ ደስ ሲሉ!!!!!!!! መታደል ነዉ በእናት መመረቅ
አቤት አምላኬ ሆይ የእኔም ወድም ከሱስ ወጦ እንደዚህ አላማ ያለዉ ለእናቱ ክብር ሚሰጣት አርግልኝ እፍፍፍ አሁንስ ደከመኝ በእሱ ምክንያት እናቴ በእርጅና ተሰቃየች