Ethiopia | ጤና አለምላሚ | በሽታ ቀልባሽ የሆኑትን እነዚህን አትክልቶች በየቀኑ እመገባለሁ እናተስ ?በምርምር የተረጋገጠ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • ጤና አለምላሚ | በሽታ ቀልባሽ የሆኑትን እነዚህን አትክልቶች በየቀኑ እመገባለሁ እናተስ
    በምርምር የተረጋገጠ
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this UA-cam channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this UA-cam channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

КОМЕНТАРІ • 162

  • @omg7745
    @omg7745 3 місяці тому +8

    ዳክተር አንተ በምታስተረው መሠረት ሕይወቴን በጥቂቱ መምራት ከጀመርኩ በሀላ በጣም የጤና ለውጥ አግኝቻለው ለሌላ ሰው ተርፌለው አመሰግናለው ኑርልኝ

  • @hiymanot9062
    @hiymanot9062 3 місяці тому +1

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ 68 ኪሎ ነበርኩ አሁን ግን 54 ኪሎ ሆኝለሁ አንተ ባልከው መሰረት በአንድ ወር ውስጥ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FisehaTadese
    @FisehaTadese 3 місяці тому +5

    ዶ/ርኘሮግራምህን ቀጥታ ስላገኘሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልን እግዚአብሔር ይርዳህ ፣

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 3 місяці тому +2

    ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክህ።🙏🙏

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 3 місяці тому +4

    ዶክተር የአንተን ትምርት በመከታተል ካለብኝ ችግር ነፃ ሆኛለው እግዛብሄር ብርክ ያድርግክ ኑርልን ጤናክን ይስክክ በርታልን የብዙ ስው ህይወት እየለወጥክ ነው ተባረክ

  • @lominatmekuria6865
    @lominatmekuria6865 3 місяці тому +5

    ዶር ዳንኤል ሁሉን የሚችል አምላክ አንተንም ቤተሰብህንም አብረወም ከአንተ ጋር የሚሰሩትንም ይባርካችሁ ያበርታችሁ በርቱልን በምታቀርበው ትምህርት ትልቅ ግንዛቤ አግኝተናል ምን እንብላ ከማለት ወጥተናል ተጠቅመናል ተባረኩ !!!

  • @weyniawetehage9169
    @weyniawetehage9169 3 місяці тому +4

    ተባረክ ዶክተር ዳንኤል በጣም በቅንነት ለሌሎች አስበህ የምትለፍው ነገር በጣም ይገርመኛል ጌታ ያብዛልህ ❤🙏

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 3 місяці тому +17

    እድም ላተ እኔ አመት ከ3ወሬ ከምፈልገዉ ታሥብኩት በላይ ከቦርጭወጥቸ የለለቅርፀአግቻለሁ በጣም ደሥተኛነኝ ከምለዉበላይ እድሜ ላተ አሁን እምበላዉ ጦት እቁላል እበላለሁ ሥራየበዛብኝቀንበቀን2ግዜበላለሁእምበላዉግን አሳ ዶሮ አዳደሥጋ በሥ እነሡኮረ_እነሁብዝ እነሩዝባሥታ ወዘተ በሠፈራቸዉአልሄድም ሁሌም አመሠግንህአለሁ ❤

  • @joeking2028
    @joeking2028 3 місяці тому +4

    GOD bless you and your family ❤❤❤Dr

  • @nedachtereda3455
    @nedachtereda3455 3 місяці тому +5

    አንኻንም በጌታ ወንድማችን ሆንክ ዘመንህን ይባረክ❤

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 3 місяці тому +4

    ዶክተሬ መቸም ያንተ ውለታ ተዘርዝሮ አያልቅም 🎉እግዚአብሔር አብዝቶ ከነቤተሰብህ ይባርክህ 🙏

  • @AlemLidu-h7u
    @AlemLidu-h7u 3 місяці тому +3

    ዶ/ር እናመሰግናለን ተባረክ

  • @marydavelove8496
    @marydavelove8496 3 місяці тому +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ ❤❤❤❤

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 3 місяці тому +3

    እንኳን ደህናአ መጣህ ዶክተር 🙏🙏👍👍🎉

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ዳንኤል
    Go green 🥬🥦🥒
    Thank you 🙏

  • @HannaAbate-c4e
    @HannaAbate-c4e 3 місяці тому +2

    Thanks so much!!!!!

  • @zinashtekleweld578
    @zinashtekleweld578 3 місяці тому +3

    Thank you

    • @yenetena
      @yenetena  3 місяці тому

      You're welcome

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 місяці тому +1

    God Bless You Dr. D. Yohanes for taking care & advising us on our Health! What we eat helps lot!!!

  • @ejigtefera9586
    @ejigtefera9586 3 місяці тому

    ለጤንነታችን በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችን ነው ሁሌም የምታካፍለን። እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @kongtehaile2069
    @kongtehaile2069 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ተባረክ❤❤

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 3 місяці тому +3

    አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @nunuatlaw5012
    @nunuatlaw5012 3 місяці тому +1

    ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @tigistfikade892
    @tigistfikade892 3 місяці тому +3

    Thank you ❤

    • @yenetena
      @yenetena  3 місяці тому +1

      You're welcome 😊

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 3 місяці тому +1

    እረ ዶ/ር ዬ በጣም አመሰግናለሁ ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 3 місяці тому +3

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 3 місяці тому +2

    ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ 🙏🏽🥀ስለ ጠቃሚ ምክርህ ከልብ እናመሰግንሀለን🙏🏽🥀❤️

  • @blackdiamonddiamond6011
    @blackdiamonddiamond6011 3 місяці тому +2

    Thank you so much!! Dr. Daniel. God bless you more and more🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 3 місяці тому +2

    እናመስግናለን❤

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 3 місяці тому +1

    DR thankyou bless you more

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል : እውቀትህን ስለምታጋራን ስለምታስተምረን::

  • @abdulkaderhassan606
    @abdulkaderhassan606 3 місяці тому +5

    ትምህርቱን እከታተላለሁ በጣም አመሠግናለሁ ። ኦቲዝመ ችግር ላለባቸዉ ልጆች ምን አይነት ቫይታምን ልስጠዉ 9 ዐመቱ ነዉ አይናገርም እባክህ ዶክተር ምከረን

  • @fortunapuscale8676
    @fortunapuscale8676 3 місяці тому +1

    Great work thank for your dedication and support 👏 God bless your family ❤

  • @AlmazDebesay-l1o
    @AlmazDebesay-l1o 3 місяці тому +1

    Thank you.God bless you 🙏

  • @danielp813
    @danielp813 3 місяці тому

    Thank you Dr Daniel God bless you abundantly.

  • @jesusislord6649
    @jesusislord6649 3 місяці тому +1

    ተባረክ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 місяці тому +2

    Melkam new bertalkn Dr.!

  • @WorkiTekeste
    @WorkiTekeste 3 місяці тому +1

    Very intersting subject you teaching us. Gud bless you and your family

    • @yenetena
      @yenetena  3 місяці тому

      So nice of you

  • @mekdesgirma1729
    @mekdesgirma1729 3 місяці тому +3

    መጨረሻ ላይ የተናገርከው አትክልት እኛ ሀገር አለወይ

  • @enyewgizate189
    @enyewgizate189 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 3 місяці тому +1

    ዶክተር ሁሌ ስለምትሠጠን የጤና መረጃ እናመሠግናለን ግን እኔ የምጠይቅህ ለስትሮክ መከላከያ ወይም ቅድመ መከላከያ ምን እንጠቀም አንድ ቪድዮ ስራልን እባክህ ምልክቱንም ንገረን

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 3 місяці тому +1

    It’s very helpful thank you so much ❤

    • @yenetena
      @yenetena  3 місяці тому

      You’re welcome 😊

  • @mimmitassew7256
    @mimmitassew7256 3 місяці тому

    Tebark Dr Danel Yohans

  • @fetihajemal9017
    @fetihajemal9017 3 місяці тому +2

    Thanks 🙏🏽 l think watercress is in Amharic fexo.

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 3 місяці тому +1

    Thank you Dr like always bless you More 🙏🙏😍

    • @yenetena
      @yenetena  3 місяці тому

      So nice of you

  • @dagdag3471
    @dagdag3471 3 місяці тому +1

    ስሠላም ዶክተር ስለ ትምህርትህ በጣም አመስግናለሁኝ ጥሩ ነው እድሜ ይስልን ነግር ግን የሚያሳስበኝ ጉዳይ አለ organic የሆነ ቬጅ የት እናገኛለን ኢትዮጵያን ጀምሮ የለም ምን ይሻላል ትላለህ ዶክተር? ሁሌም የሚያሳስበኝ ጉዳይ ስለሆነ ነው

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 3 місяці тому +8

    እኔ እናቴ የሰው ቤት ሰራተኛ ነኝ ያገኝሁትን ነው ምበላ ላለመራብ

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 3 місяці тому

      @@chuchuteshal8363 ሁላችንም የመዳም ሸቃላነን እራሣችንን እየቀጣን ለጤናችን መፀዋትነት መክፈልአለብን ዉፍረትበሽታም ነዉ

  • @edenmesfin8585
    @edenmesfin8585 3 місяці тому +1

    Thank you Dr 🙏🙏🙏

    • @yenetena
      @yenetena  3 місяці тому

      Always welcome

  • @elsabethgebrecristos194
    @elsabethgebrecristos194 3 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉አመሰግናለሁ

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 3 місяці тому +1

    Dr ተባረክ ለምታደርግልን መልካም ትምህርት
    Watercress ጅርጅር ይባላል በአረብኛ

    • @ruth9344
      @ruth9344 3 місяці тому

      I think ጅርጅር is arugula in english

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 3 місяці тому +1

    Enamesegnalen 🙏🙏🙏

  • @teregnenetyewdem1179
    @teregnenetyewdem1179 3 місяці тому +2

    In order to keep the nutrients contents,broccoli should be steamed not boiled.

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 3 місяці тому

    Thanks

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 3 місяці тому

    እናመስግናለን

  • @tigistdemissie250
    @tigistdemissie250 3 місяці тому +4

    ዶ/ር ለትምህርቱ አመሰግናለሁ የደምመርጋት ምንድነው? የደምመርጋት የሚያመጣው ምንድነው? አደጋውስ ምንድ ነው? እባክህ መልሱን

    • @yenetena
      @yenetena  3 місяці тому

      በሌላ ቪዲዮ አቀርባለው

  • @hiwegetan4179
    @hiwegetan4179 3 місяці тому +1

    Betam enamagnalen berta

  • @AbebeBelew4-qv4nb
    @AbebeBelew4-qv4nb 3 місяці тому

    Thank you very much thank you thank you thank you. Pleaseስለ እንፍልሜሽን ( confirmation )እስረዳን

  • @its38bby62
    @its38bby62 3 місяці тому +1

    መልካም ፡ ልደት ፡ ቤተሰብሁላችሁም ፡ ተባረኩ

  • @muluayele7212
    @muluayele7212 3 місяці тому +1

    Selam Dr. any suggestions on supplements/food to help heal a broken bone/wrist. Thanks in advance for your advice.

    • @yenetena
      @yenetena  3 місяці тому

      Will upload soon

  • @ruth9344
    @ruth9344 3 місяці тому +3

    Water cress is ፌጦ በትግርኛ ደም ሽንፋእ ይባላል።

  • @azebbered3608
    @azebbered3608 3 місяці тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ግን ቬጄዎቹን እንዴት ነው ኩክ የምናደርገው

  • @hannamulugeta1373
    @hannamulugeta1373 2 місяці тому

    Tebarek 😊

  • @tegegntessema
    @tegegntessema 3 місяці тому +2

    ሰላም ዶክተር አንድ ምክር ካንተ ፈልጋለሁ ዋርየር የሚባለውን ዳይት ጀምሬያለሁ ሁለተኛ ሳምንት ጀመርኩ አጥጋቢ ለውጥ ግን አላየሁም አጠቃቀሜ በቀን አንድ ግዜ ማታ ራቴን እበላለሁ በቀን 3 ሊትር ውሃ ጠጣለሁ ቀን ላይ አንድ አፕል እበላለሁ ለውጥ ግን አልታየኝም

  • @Sarasara-ub3xz
    @Sarasara-ub3xz 3 місяці тому +2

    ኩዝበራ ወይ ከምዘራ ይባላል

  • @ethiopiawi2471
    @ethiopiawi2471 3 місяці тому

    ዶክተር አመሠግናለሁ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ, የኔ ችግር ምግቦቼ ሁሉ ያለ ሩዝ አልበላም ሩዝ ለጤና ያለው ጉዳት አለ

  • @sofiahebtamicheal5338
    @sofiahebtamicheal5338 3 місяці тому +3

    ሰላም ዶክተር ይሄ በአረብኛ ክርክር ይመስላል በአማርኛ አላውቀውም

    • @sofiahebtamicheal5338
      @sofiahebtamicheal5338 3 місяці тому

      ይቅርታ ጅርጅር ለማለት ነው በአረብኛ እንደዛ ይመስላል

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 3 місяці тому +3

    Thank you D/r Dane❤❤❤❤😂😂😂

  • @abelkebede4623
    @abelkebede4623 3 місяці тому +2

    ዝኩኒ = ኡጁሬ (ይባላል ድሬዳዋ አካባቢ )
    ወተር ክሬስ = በቆልት አይዶል

  • @yeneneshselehi7994
    @yeneneshselehi7994 3 місяці тому +2

    Hello

  • @danieladdisu5341
    @danieladdisu5341 3 місяці тому +1

    in ethiopia the vegtables specaliy in addis ababa produced in runing water full of industerial chemicals can you show us how to remove the diarts and chemicals from it?

    • @yenetena
      @yenetena  3 місяці тому

      በሌላ ቪዲዮ

  • @ariamfeshaye6710
    @ariamfeshaye6710 3 місяці тому +1

    Yene Tena Dr Daniel Relay Egzabehare Yeraralenale Special this time God bless you and your family too Amen 🙏

  • @ss-yl9cc
    @ss-yl9cc 3 місяці тому +1

    የመጨረሻው በአማርኛ ፌጦ ነው የሚባለው ❤

  • @tesg9551
    @tesg9551 3 місяці тому +1

    watercress should be የውኃ አገዳ።

  • @YUM-y4
    @YUM-y4 2 місяці тому

    ሰላም ዶክተር አትክልትንና ስጋን ቀላቅሎ መብላት ችግር አለው ወይ?

  • @makw5069
    @makw5069 3 місяці тому +1

    ❤❤❤
    Thank you for sharing

    • @yenetena
      @yenetena  3 місяці тому

      You are so welcome

  • @Tmttmt-du9ee
    @Tmttmt-du9ee 3 місяці тому +2

    Ye Haptites B pashante negn min aynte megebe new megebe yalbegn ebakhe

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 3 місяці тому

    🙏❤

  • @MariamawitBemenet
    @MariamawitBemenet 3 місяці тому

    Selam doctor,i have join ur channel recently and i want to start intermittant fasting i tried to check u on facebook but lhe one i get doesnt have anypost

  • @meleytsegay
    @meleytsegay 3 місяці тому +2

    Watercress ፌጦ ማለት ነው

  • @nuhamintefera4535
    @nuhamintefera4535 3 місяці тому +1

    ሰላም ዶክተር ዳንኤል ስለእግዚብሄር ብለህ ንገረኝ አማኝል 1 አመት ሊሆነኝ ነው ብላድ ፔሬዝር ሀይነው ባስቸካይ ብሎ 10 ግራም ታብሌት እወስዳለሁ እሱን ስጀምር እግራኔን እና እጃቸን ታመምኩኝ ወደ ሀኪሜ ሴሄድ ደም ኤክስሬ ወሰድኩኝ ሮማይተርስ አልትራይተስ ነው ተባልኩኝ ወደ እስፔሻሊስት ላከኝ እስፔሻሊስቶ የማይቆረጥ መደሀኒት ታዘዘልኝ የተለያዮ ሌሎችም መደሀኒት አዘዘችልኝ መደሀኒቱ ደግም ጎበት የሚነካ ስለሆነ ደም በየወሮ እየሰጠሁ ነው እባክህ ወንድሜ ከዚህ የምወጣበት ነገር ንገረኝ ልጆች አሉኝ እኔ ነኝ የማሳድጋቸው ስለ እግዚብሄር ብለህ ❤

  • @meseretkelkay8365
    @meseretkelkay8365 2 місяці тому

    ዶክተር በጣም ፈልጌህ ነበር ከኢትዮጵያ ወደ USA መጥቻለው እንዴት ነው የማገኝህ

  • @tgay5642
    @tgay5642 3 місяці тому +1

    ማሻሏህ ዶክተር ባለቤቴ በጣም ግፍቱ በጣም ጨመረ መዳኒት ይጀምር ወይንስ ምን ይመገብ ጀዛካሏህ ህይር

    • @senaitberhanu9234
      @senaitberhanu9234 3 місяці тому

      አዜቤና ሾዎ(Azebenia Schow)ብለዉ ይግቡና እሷን ያማክሩዋት ቅን ሴት ነች እኔን በብዙ እረድታኛለች

    • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
      @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 3 місяці тому

      አዎ ይጀምር በጣም አደጋ አለው ቦርደር ላይ ደርሷል ተብዬ ጀመርኩ

  • @adenmandefro1617
    @adenmandefro1617 2 місяці тому +1

    አብሽ

  • @girmiassefa3523
    @girmiassefa3523 3 місяці тому

    Pls let me know thanks.

  • @yenuamare921
    @yenuamare921 3 місяці тому +2

    ይቅርታ በቅድሚያ እየጠይኩ ስለ ከርቤ ጥቅም ብታስረዳን በትህትና ጠይቃለሁ

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 3 місяці тому +1

    Water cries የሚባለው አትክልት የውሃ ክሬም አትክልት ነው የሚባለው በብዛት ኤዢያ store ነው ያለው

  • @girmiassefa3523
    @girmiassefa3523 3 місяці тому +1

    How about Avocado ??

    • @ruth9344
      @ruth9344 3 місяці тому

      I think avocado is a fruit not a vegetable

  • @helenhel1758
    @helenhel1758 3 місяці тому

    Enamesgnalen

  • @סלםלגסה
    @סלםלגסה 3 місяці тому

    Doctor selemeteredan amesegnalew ene thyroid nudules alebegh ena kale mexeqem chelalew wey

  • @סלםלגסה
    @סלםלגסה 3 місяці тому

    Kenezi yeteghuchu l thyroid nuduel mexefo new please endatalefegh doctor

  • @frehewetfekade6506
    @frehewetfekade6506 3 місяці тому +1

    I am so sorry I Meant Kale

  • @nadiaendris222
    @nadiaendris222 3 місяці тому

    Btm enamesegalen🎉

  • @YUM-y4
    @YUM-y4 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተር አትክልትን ከስጋ ጋር ቀላቅሎ ባንድ ላይ መመገብ ችግር አለው ወይ?

  • @AbebaW-u4y
    @AbebaW-u4y 3 місяці тому +2

    ፕሮቲን ያለው ምግብ ብቻ በቀን አንዴ ብቻ ብበላ ስውነት እቀንሳለሁ ወይ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 2 місяці тому

    ማንጎ ሙዝ ብርቱካን አፕል በደማችን ያለውን ስክዋር ከፍ ያደርጉታል ወይ???? ስለዚህ ምንም መጠቀም የለብንም ወይ???🤔🤔🤔🤔🤔

  • @tenagneadameseged2479
    @tenagneadameseged2479 3 місяці тому +1

    የፌጦ ቅጠል ነው

  • @hannamulugeta1373
    @hannamulugeta1373 2 місяці тому

    There is something wrong we call it spinach in Ethiopia too but its different in picture. Not same as you showed

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 3 місяці тому

    ሰላም ዶክተር ብሮኮሊ እና አበባ ጎመን ወይም ካቮሎ ፊወሪ ማለትም ነጩ ታይሮይድ ላለበት ሰው እንዴት ይታያል ምክኒያቱም ስበላ ሰላም አይሰጠኝም ግን ሁሌም እበላለሁ ስለምወደው

    • @yenetena
      @yenetena  3 місяці тому

      ሰውነቶ ካልተቀበለው አያድርጉት

  • @KansuAbebe
    @KansuAbebe 2 місяці тому

    Le pregnancy yemayhonu kalu please asawukegn

  • @lemmaatnafwork329
    @lemmaatnafwork329 3 місяці тому

    ኬል በኛ አገር ምንዓይነቱ ጎመን ነው?

    • @yordanos317
      @yordanos317 15 днів тому

      የጉራጊ ጋመን ወይም ጥቁር ጋመን ይባላል

  • @muluneshyilma1961
    @muluneshyilma1961 3 місяці тому +1

    Spinach- እሸት፣/ያልጠነቀረ፣ ቆስጣ

    • @ruth9344
      @ruth9344 3 місяці тому

      Not really! ቆስጣ is mangold