Ethiopian | በአዲሱ ዓመት በሙሉ ጤንነት ሆኖ ሸንቀጥ ለማለት | ይህን ያድርጉ | Happy New Year

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 502

  • @yenetena
    @yenetena  3 місяці тому +47

    በዚህ የውሃ ፆም ይፕምትሳተፋ "እሳተፋለው" " I am in " በማለት ኮሜት ላይ ይፃፋ
    ሠፕሊመንቶችን ማዘዝ ለምትፋልጉ
    Yenetena123go.com

    • @lidufkr3304
      @lidufkr3304 3 місяці тому +3

      I am in

    • @hiwetnegni1824
      @hiwetnegni1824 3 місяці тому

      እፈልጋሎህ ግን ለሚያጠቡ ይፈቀዳል?

    • @zenadover1613
      @zenadover1613 3 місяці тому

      Hi Doctor, There is a problem with the merchant. I try to order, but it keeps rejecting it. Can you please check.

    • @meazahailu4710
      @meazahailu4710 3 місяці тому

      I am in

    • @WorkuLast
      @WorkuLast 3 місяці тому

      I am in

  • @zabshworkalemayhu8227
    @zabshworkalemayhu8227 3 місяці тому +29

    ሰላም ዶክተር እንኳን አብሮ አደረሰን እኔም እንድሳተፍ የውሀ ፆም ሲባል ምግብ አይበላም ለስንት ቀን ምግብ እሚበላስ ከሆነ ሰአቱስ ካላስቸገርኩህ በአጭር አገላለፅ ግለፅልን እንደእኔ ግራ የተጋባ ሰው ይኖራል ብየ እገምታለሁ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 3 місяці тому +8

    ይቺን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪያሰባችሁበት ድረሱ
    ይሄ አድስ አመት 😢ከጭንቅ ከችግር ከህመም ያርቀን ሥደትም አድክሞናል የረፍት እንጀራ ይስጠን የእዉነት አሚን በሉ😢😢ድክም ብሎናል

  • @getnetmeneg1662
    @getnetmeneg1662 3 місяці тому +3

    እንን አደረሰን ዶ/ር ዳንኤል እባክዎን ጊዜ ካለዎት የተቸገርሁበት ህመም ስላለኝ በግል ባገኝዎት ደስ ይለኛል

  • @tesfayemesfin3918
    @tesfayemesfin3918 3 місяці тому +3

    ሰላም ዶክተር ዳንኤል፡ እንኳን አደረሰህ። አድናቂህ ነኝ፡ ባለቤቴ፡ ሃት ፍላሽ በጣም ያስቸግራታል። አልፎ አልፎ ድክም ያደርጋታል። እባክህ ዶር አንዱን ቀን ለመፍትሔ የሚረዳ ትምህርት ብትሰጥበት ከልብ እጠይቅሀለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @meronfekede3187
    @meronfekede3187 3 місяці тому +3

    ዶክተር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሁሌም እመኝልሃለዉ እናመሰግናለን

  • @AbebeGelan-v7d
    @AbebeGelan-v7d 3 місяці тому +2

    ዶ/ር Momecon cream ለሳይነስ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል ። አሁን ከብዙ አመታት በኋላ በዚህ ክሬም ድኛለሁ ።ውስጡን እቀባለሁ ።

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 3 місяці тому +2

    ሰላም ዶክተር እንኳን ለአዲስ አመት ከነመላው ቤተሰብህ በሰላም አደረሰህ ምርቶችህን online ማዘዝ የማንችል መግዛት የምንችልበት መንገድ አለ

  • @MA-vn1lg
    @MA-vn1lg 3 місяці тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዘመኑን የጤና የሰላም ያድርግልን ተባረክ Dr. በጣምም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርክ

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 місяці тому +2

    እንኳን፡ አደረሰህ፡ ዶ/ር፡ ዳንኤል! መልካም፡ ምኞት፡ ከነመላው፡ ቤተሰብህ!

  • @SelemonTekola
    @SelemonTekola 3 місяці тому +5

    ውድ ወንድማችን እንወድሀለን እናከብርሀለን ኑርልን መልካም አዲስ አመት ላንተም ከነመላው ቤተሰብህ❤❤❤❤

  • @tirushbekele7931
    @tirushbekele7931 3 місяці тому +2

    መልካም አዲስ አመት
    ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይሁን ተባረኩ 🙏

  • @AklileAyele-h7h
    @AklileAyele-h7h 3 місяці тому +1

    በጣም አመስግናለኹ ስራዎችህ ከምስጋና በላይ ነው ለሕዝብ የምታደርገው ነገር በምንም የሚለካ አደለም አምላክ ብርታትን ይስጥህ

  • @tsegakiflay2417
    @tsegakiflay2417 3 місяці тому +2

    እኔ እሳተፋለሁ ዶክተር ዳንኤል መልካም ስራ ነው ቀጥልበት ተባረክ

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 3 місяці тому +1

    በጠም ጥሩ ነው በበአል የሚንበላውን ቅባት ምናምን ድራሹን እናጠፋልን thanks Dr❤

  • @YemisrachAshenafi-f1o
    @YemisrachAshenafi-f1o 3 місяці тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዶክቸር ለአንተም መልካም አዲስ አመት ከነመላው ቤተሰብህ

  • @FoziaMussa
    @FoziaMussa 3 місяці тому +2

    ዶ/ርዬ ለአንተም መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 3 місяці тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 3 місяці тому +1

    ተባረክ ዶክተር እካን አብሮአደረሰን ዶክተርዪ እኔ እድገቴ ፅምፀሎት ነው ግን53 አመቴ ነው የሚገዛው መዳኒትየት ነው እማገኝው በአውኑ ሰአት ምሽግ ስገባ አይኔ ብዢ ይልብኛል ብዙ በፀሎት ስለማሳልፍ ይመስለኝ ነበር አውን ስትናገር ነው የገባኝ ያለውት አሜሪካን ኒው ሜክስኮነው በእግድነት ጥ🎉🎉🎉የማገኝበት መንገድካለ ተባረክልኝ በአዲሱ አመት የምታፈራበት ስር የምትሰድበት

  • @belayche4050
    @belayche4050 3 місяці тому +2

    Thank you Dr

  • @meserakberhemedhane1323
    @meserakberhemedhane1323 3 місяці тому +2

    Happy new year Dr.Dany God bless you more and more 🙏 ❤️ long life

  • @lizch4348
    @lizch4348 3 місяці тому +1

    መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ ዶክተር ዳኒ ከነ ቤተሰቦችህ🙏🙏🙏

  • @mamayegebretsadik1084
    @mamayegebretsadik1084 3 місяці тому +2

    Happy New Year to you and your beautiful family. God bless you all. 🙏🙏🙏🙏

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 3 місяці тому +2

    Thank you🎉 soooooo much 👍

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 3 місяці тому +1

    Dr thanks like always"I am in proud of you More bless you!!!

  • @ehit2toooy933
    @ehit2toooy933 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን መልካም አዲስ አመት

  • @SelemonTekola
    @SelemonTekola 3 місяці тому +2

    ዶክተር እናመሰግናለን የሳንባ ምች ኒሞንያ ላይ ስራልን

  • @EtuP-vj8mr
    @EtuP-vj8mr 3 місяці тому +1

    እንኳን አብሮአደረሰን ዶክተር

  • @saratekle8650
    @saratekle8650 3 місяці тому +1

    am in ሰወድክ ዶ ርዬዬዬዬዬዬ ዳኒ🎉🎉🎉

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 3 місяці тому +1

    እንኳን ደህናአ መጣህ ዶክተር 🎉

  • @danadana2967
    @danadana2967 3 місяці тому

    አሜን አሜን ተበረክ መልካም አዲስ አመት ለአንተም ዶክተር እናመሰግናለን

  • @annagola7570
    @annagola7570 3 місяці тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን እኔም አብረ ለመጾም እፈሊጋለሁ ዲያበት ነኝ

  • @jenbermistir5315
    @jenbermistir5315 3 місяці тому +1

    እንኮን አብሮ አደረሰን ትዳርህ ልጆችህ ሰራህ ሁሉ ይባረክልህ ኑርልን

  • @Kmyhm
    @Kmyhm 3 місяці тому +2

    ሰላም ዶክተር ዛሬ ነው አይደለም መጥቼ አንዳንድ ሀሳቦች ስለጾሞ እሰጣችኋለሁ ያልከው እባክህን ፌስቡክ የሌለን በyoutube ብታደርገው በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን🙏🏽 እየጠበቅን ነው

  • @kemeriakadir8674
    @kemeriakadir8674 3 місяці тому

    Happy New Year to you and your family. Peace and love to our Ethiopia. Thanks for helping our community.

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 3 місяці тому +1

    አሚን ፣ መልካም አድስ ዓመት ። እንኳን ሰላም አደረሰን ።

  • @meazatadesse2067
    @meazatadesse2067 3 місяці тому

    ተባረክ አንተ መልካም ነህ ዶ/ክ ዳኒ

  • @MuZeZ-fx6kq
    @MuZeZ-fx6kq 3 місяці тому

    Happy New Year Dr Dany and your family 🎉thanks for everything I am in 🙏

  • @lidiyatizazu3306
    @lidiyatizazu3306 3 місяці тому +1

    thanks Dr
    happy new year

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 3 місяці тому +1

    I am in. Thanks. Tebarekilign!

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 3 місяці тому +1

    ተባረክ

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 3 місяці тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን::

  • @eskew26
    @eskew26 3 місяці тому +1

    ተባረክ ዶከተር ዳንኤል ኖርዌይ እንዴት ማግኘት እንችላለን

  • @blackdiamonddiamond6011
    @blackdiamonddiamond6011 3 місяці тому +1

    I am in!! Thank you Doctor 🙏🏽

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 3 місяці тому +1

    እኔም እሰተፈለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ❤በርተ

  • @menberbelay4254
    @menberbelay4254 3 місяці тому +1

    አርብ ፡ ነው ፡ እምናከበረው ፡ በሚቀጥለው ፡ ሳምንት ፡ ቢሆን ፡ ጥሩ ፡ ነበር ፡ አመሰግናለሁ ፡

  • @lidyatadesse464
    @lidyatadesse464 3 місяці тому +1

    ቀድሜ ጀምሬያለሁ Doc
    Thank you Doc

  • @Ibrahimtahir1798
    @Ibrahimtahir1798 3 місяці тому

    Happy Ethiopians New Year to you and your family. Alebachew

  • @rahelkiflom5040
    @rahelkiflom5040 3 місяці тому +1

    I am in thank you Dr

  • @genetdebele7702
    @genetdebele7702 3 місяці тому

    ዶ/ር እንኳን ለአዲስ ዓመት ከነቤተሰቦችህ በሰላም አደርሰህ::እኔም በውሃ ጾም ላይ እሳተፋለሁ:: " I am in”

  • @linasamuel1495
    @linasamuel1495 3 місяці тому +1

    I AM in Insha’Allah ❤ for first time 😊

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 3 місяці тому +2

    i am in!
    but please doc keep in mind that many people in ethiopia can not afford the supplements, and other items you recommend. could you please suggest alternatives and diy options, maybe? thanks!

  • @edentesfaet326
    @edentesfaet326 3 місяці тому

    Thank you Dr. for help. I'm In!!!

  • @senaitsegid2043
    @senaitsegid2043 3 місяці тому +1

    Thank you i am in

  • @elsabethnesibu4858
    @elsabethnesibu4858 3 місяці тому +3

    ዶ/ክ ዳንኤል ፓኬጁን ኢትዮጵያ የት ይገኛል እባክህ

  • @rahelteffra4342
    @rahelteffra4342 3 місяці тому +1

    እንኳን አደረስህ ከነመላው ቤተስብህ ዶክተር

  • @GenetDesale-s2x
    @GenetDesale-s2x 3 місяці тому +1

    እንኳን አብር አደረሰን ወንድማችን

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 3 місяці тому +2

    እሳተፋለሑ ኢንሻአላሕ።።

  • @omg7745
    @omg7745 3 місяці тому +5

    ዶ በአሉ እሮብ ስለሆነ ቅዳሜ ነው የምናከብረው ስለዝህ ፆሙን ብታርቅልን እኩል እንድንፆም ከይቅርታ ጋር

  • @tigistoda8161
    @tigistoda8161 3 місяці тому +1

    Thank you I'm in

  • @genetdebele7702
    @genetdebele7702 3 місяці тому

    ዶ/ር እንኳን ለአዲስ ዓመት ከነቤተሰቦችህ በሰላም አደርሰህ::እኔም በውሃ ጾም ላይ እሳተፋለሁ::

  • @almazlegesse4181
    @almazlegesse4181 3 місяці тому

    Thank you❤❤

  • @Dinke-w3j
    @Dinke-w3j 3 місяці тому +2

    ሰላም ዶክተር እኔ ከባድ የጨጓራ አሲድ ነው ያለብኝ እና የውሀ ፆሙን ብሞክር ችግር አይኖረውም ይሆን ?አመሰግናለሁ ።

  • @LetemichaelBelay
    @LetemichaelBelay 3 місяці тому +1

    I will try

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 3 місяці тому

    Thanks for your help and support Doctor Daniel 🙏

    • @yenetena
      @yenetena  3 місяці тому

      So nice of you

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 3 місяці тому

    መልካም አዲሰ አመት ከሁሉም ቤተሰብህ ጋር❤

  • @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
    @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ 3 місяці тому

    መሳተፍ እፈልጋለሁ. ግን ለወፍራሞች ብቻነው. ለሁሉም ይጠቅማል❤❤❤ በሳውዲ ይገኛል ቫይታሚኑ

  • @kasu-hl1hf
    @kasu-hl1hf 3 місяці тому +1

    Well came doctor ❤❤❤

  • @Noour-b6e
    @Noour-b6e 3 місяці тому +1

    ዶክተር እንኩዋን ደህና መጣህልን እኔ መሳተፍ እፈልጋለሁ ከሸንቀጥ ከማለት ዘርጠጥ ወደ ማለት ተሸጋግሬያለሁ ❤ የደም የስኩዋርሽ 601ማለት ምን ማለት ነው

  • @AmsaleKiflu
    @AmsaleKiflu 3 місяці тому

    Happy Ethiopian new year to you and your loved ones 🎉🙏🏽

  • @yohanisMotti-ik2in
    @yohanisMotti-ik2in 3 місяці тому

    You are blessing❤❤ ❤

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 3 місяці тому +1

    Tebarek ❤❤❤

  • @muluzewdi83
    @muluzewdi83 3 місяці тому +1

    hi doctor betam enamsgnaln ebakh whulunm yatkalel vitamin negrgn please

  • @alganeshmesfin6686
    @alganeshmesfin6686 3 місяці тому

    Happy new year.we love you. Wishing you long life ❤

  • @fj6205
    @fj6205 3 місяці тому

    Thanks

  • @MA-vn1lg
    @MA-vn1lg 3 місяці тому

    I am in by the grace of God. I will try

  • @kidestnegatu4768
    @kidestnegatu4768 3 місяці тому +2

    Hello Dr
    Thank you for all you do!
    Will you please help me with this question?
    I have a daughter who is autistic she is three years old; she has no food allergies but people recommend as to avoid dairy products and putting her on gluten-free died reason they give is to make her gut healthy.
    Are gut health and autism-related?

  • @frehiwotbetre5299
    @frehiwotbetre5299 3 місяці тому +1

    Hi Dr can I join water fasting. I took medecin Tamoxfin per day I have good health now.

  • @freedom320
    @freedom320 3 місяці тому

    I am in Dr. Thank u so much @

  • @burtekanlegese4429
    @burtekanlegese4429 3 місяці тому +1

    አመሰግናለሁ እሳተፋለሁ

  • @tsehaykassa9264
    @tsehaykassa9264 3 місяці тому +2

    መዳኒቱን የት ነው የምናገኘው Amazon ላይ ነው የት ነው የሚገኘው ?

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 місяці тому

    እንኳን አደረሰህ ዶተር ዳኒ ከነቤተሰቦች

  • @biruk_14
    @biruk_14 3 місяці тому +1

    I am in thanks

  • @haimanotdemeke4283
    @haimanotdemeke4283 3 місяці тому

    Hello Dr Daniel I would like to take part. Thanks

  • @KiddyKt
    @KiddyKt 3 місяці тому

    መልካም አዲስ ዓመት Doc l am in🙏

  • @ZinashAmare-c9k
    @ZinashAmare-c9k 3 місяці тому +1

    እሳተፍለሁ❤❤❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 3 місяці тому +2

    Iam Insha Allah🎉ብቻ በመሀል አቋርጣለዉ😢

  • @sebmengestu7015
    @sebmengestu7015 3 місяці тому +2

    እንዴት መከታተል እንደሚቻል ግለፅልኝ።

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 3 місяці тому +1

    How could I order ? I have blood pressure and i would like to try your products,from Calgary Alberta Canada 🇨🇦 thanks Dr. Daniel and to send to Ethiopia as well thanks.

  • @abebebeso2290
    @abebebeso2290 2 місяці тому +1

    Lavender ሥለተባለው ተክል ጥቅም ሥራልን 🙏🙏🙏

  • @Betyabel
    @Betyabel 3 місяці тому

    Dr betam mert sew tebarekelg

  • @PkPk-io7vl
    @PkPk-io7vl 3 місяці тому +1

    መሸአለሄ

  • @faayabiresa5750
    @faayabiresa5750 3 місяці тому +2

    ጨጉአራ ህመም ላለው ሰው መፆም የቻላል ዶክቶር?

  • @mimalemma7094
    @mimalemma7094 3 місяці тому

    Dr. Daniel, I did water fasting a few times and recently while I was in the middle of water fasting I got really sick with headache , vomiting and being so tied I had to go to emergency on the 7th day..my potassium was a little bit high, my glucose also a bit high not significantly though. Can you repat the protocols. Thank you!

    • @yenetena
      @yenetena  3 місяці тому

      this time make sure you follow my instruction on Fb yenetena group Journey ,make sure you take electrolyte while you are fasting , and also there is no extra health benefit of water fasting more than 5 days , no need to fast more than 5 days . additionally make sure train your body by doing intermittent fasting

  • @kidusimran4616
    @kidusimran4616 3 місяці тому

    Selam dr በወንዶች ላይ የማቅለሽለሽ መንስኤ ምንድነው??

  • @titiafework5049
    @titiafework5049 3 місяці тому

    Happy new year to you and your beloved family 🌻🌻🌻

    • @yenetena
      @yenetena  3 місяці тому

      Happy new year

  • @shewazerfshewalema2512
    @shewazerfshewalema2512 3 місяці тому +1

    ዶክተር የልብ ሰርጀሪ የተሰሩ ይሄንን ማድረግ ይችላሉ? እባክህ መልስልኝ?

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    ዶክተር እንኳን ደና መጣክ እኔ ባንተ በጣም ለውጥ አምጥቼ ነበር ነገር ግን እንደገና ጨመርኩኝ በዛ ላይ ደም ግፊት መጣብኝ አሁን መፆም እችላለው መዳኒት ጀምራለው አሁንም በራሴ ጥርት ለመቀነስ ጀምራለው ምን ትመክርኛለክ

    • @yenetena
      @yenetena  3 місяці тому

      yes you can , contact me on TikTok messenger

  • @MantegboAsmamaw-qt7ul
    @MantegboAsmamaw-qt7ul 3 місяці тому

    መልካም አዲስ አመት

  • @hanadilala-uk8yd
    @hanadilala-uk8yd 3 місяці тому

    I want shar this wonderful idea with my friends but not Ethiopians how they can undstand Dr can you do something bless you