“ህዝቡን በሽተኛ አደረጉት.!!”Dr.Daniel_Yohannes

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @eleniteferi5232
    @eleniteferi5232 2 роки тому +3

    ዶ/ር ልጄ ስከኳሩ ከ400በላይ ሆኖ ሆስፒታል ተኝቶ አግዘውት ወጣ። ከወጣ በዃላ ግን ሶስት ቀን መርፌውን አልተወጋም ሀኪሙ እስከሚደንቃት ውጤቱ ከ100በታች ሆነ። ይህ የሆነው ደግሞ መጀመሪያ ክብሩን ጌታ ይውሰድ። ከዚህ ቀጥሎግን ያንተ ቪዲዮ ልጄን አድኖልኛል። በጣም ላመሠግንህ ይገባኛል ተባረክ

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 2 роки тому +34

    ዶ/ር ዳኒ ሺዎችን ስትረዳ አንዷ እኔ ነኝ።ወገኖችህን የመርዳት ጸጋ ስለበዛልህ ሠሪውን አመሰግናለሁ!
    ተባረክ !

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 роки тому +15

    በመጀመሪያ ቲጂ ለትዉለዱ የሚጠቅሙ እንግዶችን ስለሆነ የምታቀርቢዉ ጌታ ሁሉን ነገርሽን ይባርክልሽ። ሲቀጥል Dr ዳንኤልን ስላየሁት እና የአባቴ የጌታ ልጅ መሆኑን ስለሰማሁ ጌታ ይባረክ። ዲያቤቲክስ ስለሆንኩኝ ያንተን ኘሮግራም እከታተላለዉ ያዉ ከመርፌ እስካሁን ባልወጣም ግን ብዙ ለዉጥ አለኝ። አምላኬ እድሜህን ያርዝመዉ።🙏

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 роки тому +51

    ዳንዬ የአባቴ ልጅ በመሆንህ በጣም ነው ደስ ያለኝ bless you more

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 роки тому +19

    ዶክተር ዳንኤል ዬሃንስ አንተ ብሩክ ቅን ለኛ የተሰጠህን ልዩ ስጦታችን ነህ ዘመንህ ሁሉ ቤተሠብህ ያንተየሆነው ሁሉ ይባረክ 🙏🙏

  • @workewajebo9095
    @workewajebo9095 24 дні тому

    ዶ/ር ዳኒ የጌታ መሆንህና በዚህ መልኩ ሁለንተናዊ አገልግሎት ማገልገልህ ትልቅ ዕድል ነው ። ጌታ ፀጋውን ያብዛልሀ!!

  • @dwba418
    @dwba418 2 роки тому +25

    TG በአገልግሎትሽ በጣም ደስተኛ ነኝ ፤ በምትጋብዣቸው ሰዎች በጣም ልባርክሽ እወዳለሁ ጌታ ይባርክሽ የተሰጠሽን ፀጋ በሚገባ እየሰራሽበት ያለሽ አገልጋይ ነሽ በርች ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @Queenshebaview
    @Queenshebaview 2 роки тому +18

    የወንጌል እማኞች በሁሉ ሲቀድሙ ደስ ይላል። ተባረኩ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 3 місяці тому

      @@Queenshebaview አንቺወንጌል ታቂያለሽ ጎዶሎየጎደልሽ ጎላቹ የቀራቹ ደሞመናፍቅማፈሪያወንጌልትያለሽመርምሪእስቲጆሮሽንና አይንሽን ታከሚ አለማፈርሽ ከሁሉ ኋላናቹ የእርዳታ ድርጅትሽንይዘሽቁጭበይ

  • @rahelkassa9867
    @rahelkassa9867 2 роки тому +2

    የኔናት ኢትዮጰያ መጣህ እንኩአን በሰላም መጣህ እዛሆኜ ነበር የምከታተልህ በዛ በኮረና በጭንቅ ግዜ እንዴት እንዴት እንደአረጋጋሀን እኛቤት የዛን ግዜ የአንተን ነበረ የምናየው ለካ የጌታ ሆነህ ነው እንዲህ ጥሩ የሆንከው ትዝ አሰባልከኝ 2020ያን ያንን ክፋ ቀን ያንን አሳልፎ ደሞ ጌታ ለአገራችን አበቃን አንተ የተባረክ በዛ ጊዜ በሰራሀው ነገር ብቻ በዛ በፈራንበት በተጨነቅንበት ግራ በገባን ሰአት ወተህ እንዲህ አርጉ እንዲህ አርጉ ሰትለን ያአልፎ ዛሬ ያደረሰን ጌታ አንተንም እኛንም ይባረክ እኔ መቼም አንተን አረሳም በዛ በፍርሀቴ ጊዜ በሰው አገር ሰው በሌለበት በርሀ ከጌታ በታች በሀሳብ የረዳሀን የተባረክ ነህ ከዚህም በላይ ጌታ ይባርክህ;;

  • @menetwabmengesha426
    @menetwabmengesha426 2 роки тому

    ይሄ የሚያሳየው የባለቤትህ ብዙ ሀላፊነት መሸከምን ነው።አንተ አይምሮህ ተሰብስቦ እንድትሰራ ከፍተኛ አስተዋፅዎ አላት።
    አንተም ጨዋ ባልና ታማኝ ባል እንደሆንክ መገመት ቀላል ነው።ምክንያቱም አምሮህ ስብስብ ያለ ነው።ተባረክ

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 2 роки тому +7

    ሜን አይነት ጥያቄ ነው ሢሥቱ ጌታን የምታቀው መቼ ነው እረ ገና ሥንፈጠር በሡ እጅ የተሠራን በ40 ቀናችን ሥንጠመቅ የዛን ግዜ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ያወቅነው በሠውነታችን ውሥጥ መንፈሥ ቅዱሥ የገባው በዚህ አሥተካክይው

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 2 роки тому +2

    ዋው፣ ዶክተር ዳኒ፣በጌታ፣ወንድሜ፣ነህ፣ለካ። ዶክተር ፣ስታቀርብ፣እኮ፣ሞገስህም፣ከጌታ፣ስለሆነ፣ነው።አንደበትህ፣እራሱ፣እንደማር፣ነው።የሚጣፍጠው።ዘርህ፣ይባረክ።

  • @voiceofmountzion2012
    @voiceofmountzion2012 2 роки тому +2

    ዶክተር ዳኒ ወንድሜ የእግዚአብሔር ሰው በሙያውም ሆነ በጸጋው ተጠቅሜአለሁ። በአዲስ ኪዳን በኩራት አገልግሎት አብረን አገልግለናል። እግዚአብሔር በአስተማሪነት ስጦታ እንደሾመው ሁሉ፣ በዕውቀት ቃል፣ በትንቢትና በፈውስ ስጦታ አገልግሎአል። ትጉህ፣ ራሱን ሰጥቶ የሚያገለግል፣ በጣም ትሁት፣ ሰውን መርዳት የሚወድ የጤና ባለሙያ አማርካሪያችንም ነው። ባለቤቱ እህት ቃል ኪዳንም ትሁት መልካም ልጅ ናት። ከሦስት ሴቶች ልጄቻችው ጋር ሁሉንም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቸው።

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg Місяць тому

    waw dr በሁሉ ፀጋውን አብዝቶል እድለኛ ነህ ኑሮዬን መንፈሳዊ ብቻ አድርጌው በስጋዬ ብዙ ጤና ከማጣቴ የተነሳ አምልኮ ቦታ አንዃን መቅረት ጀመርኩ ትልቅ ማንቂያ ነው እራሴን እንዳይ አርጎኛል ተባረክ

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 2 роки тому +4

    ዶክተር ዳኒ የአባቴ ልጅ በመሆንህ በጣም ደስ ብሎኛል ቲጂዬ አንቺ የምታቃርቢያቸው ቃለ ምልልስ ሁሉ ድንቅ ነው ::

  • @selamawitzoeb880
    @selamawitzoeb880 2 роки тому +1

    ዶ/ር ጌታን አገኘሁ ስትል ከዛበፊት የፈጠረህን ጌታ መድሐኒአለም ጨርሶ አታዉቅም ነበር። ትልቅ ሙያ ያለህ ሠዉ ነህ ግን በጣም ከአንተ አልጠበኩም። የድንግል ማርያም ልጅ

    • @bayushnahome2208
      @bayushnahome2208 2 роки тому

      me too ✋️ dengelen yekada alemesalegim neber

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 роки тому +2

    በጣም ጥሩ ሰው ነው ዶ/ር ዳንኤል::ሰውን ለመርዳት የሚያደርገው ጥረት ይህ በል የሚያስብል ነው::በርታ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ::

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 Рік тому

    ዶክተር ዳኒ የኔጤና በጨለማው ኮቪድ 19 ዘመን በትክክል ተከታትየህ በስራ ላይ በማዋሌ እኔ ብቻ ከኮሺድ ነፃ በመሆን እነሆ 73 አመቴን በመጪው ሚያዚያ ጊታ ቢፈቅድ 73 አመቴን ልደፍን ተዘጋጅቻለሁ ::
    ጌታ ይባርክህ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 роки тому +2

    ዶክተር ዳንኤል የኛ ጤና እንኳን በሰላምወደ አገርህ ገባህ

  • @taitutsegaye2248
    @taitutsegaye2248 2 роки тому

    ዋው ዶክተር ዳንኤል የተባረከና የተወደደ የጤና ባለሞያ ነው ከዚህም ሌላ እግዚአብሔርን የሚፈራ የእግዚአብሔር ቃል አስተማሪ ነው ይህን ሰው ቤተክርስቲያን አውቃ ብትጠቀምበት ብዙ ታተርፋለች

  • @tizaluterefe6165
    @tizaluterefe6165 Рік тому

    በረከትሽ የበዛ ምርጥ የእግዚአብሔር ልጅ !! እስከአሁን በምታቀርቢያቸዉ ምርጥ ስዎች በብዙ ተጠቃሚ ነኝ ፤ ፈቃድሽ ክሆነ ህያው ድምፅ" /ከጅማ ፓስተር ዳዊት ፋሲልን / ብታቀርቢው ጥያቄውን መቸም ታውቂበታለሽ ትምህርቱ ጠንከርና ለየት ያለ ስለሆነ ...ብሩክ ነሽ ፤ ሻሎም !!!

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 2 роки тому +7

    ቲጂዬ የምታቀርቢያቸው እንግዶች በሁሉም መስክ ለሰዎች የሚጠቅመንን ስለሆነ ጌታ ይባርከሽ🙏🙏💕 ዶር ዳኒ በዚህ ቀርበህ ሰለሰጠኸን እውቀት ተባረክልን ተከታይህ ነኝ 🙏🙏🙏💕💕

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 2 роки тому +4

    አይጥ ነገር ነሽ ምንትመስላለች በጌታ ወድሜ ስለሆንክ ምድረ የመናፍቃን ስብስብ ጌታን ዛሬነው ያወቃቹት ማፋሪያ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 3 місяці тому

      የዲያቢሎስ ልጅ ማን አዳምጪ አለሽ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 3 місяці тому

      @@MayoshaTa አንቺ የቁጭራዎችመሪውሻእስከዘርማዘርሽ የሰይጣንየሉተርአሽከርሆዳምአሳማአርፈሽቁጭበይአጥረገርግሻለው

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 3 місяці тому

      @@mihretmengestu2798 ሴተኛ አዳሪ ታጥረገርጊኛለሽ ጠንቋይ ደብተራ ተንጫጪ

  • @temgushtemgush6153
    @temgushtemgush6153 2 роки тому +8

    ምናከብርህ Dr ዳኒ ጌታ ዘመንህ ይባርክ ቲጂ እናመሰግናለን ስለጋበዝሽልን

  • @taitutsegaye2248
    @taitutsegaye2248 2 роки тому

    ዋው ዶክተር ዳንኤል የተባረከና የተወደደ የጤና ባለሞያ ነው ከዚህም ሌላ እግዚአብሔርን የሚፈራ የእግዚአብሔር ቃል አስተማሪ ነው ይህን ሰው ቤተክርስቲያን አውቃ ብትጠቀምበት ብዙ ታተርፋለች አህታችን ትዕግስት አንቺም ተባረኪ

  • @PoL-q5w
    @PoL-q5w 5 місяців тому

    እግዚአብሄን ገና ስንወልድ ነው የምናቀው በጣም ጎበዝ ኢቶጲያዊ ኤርትራዊያን ስትል እና ስታስተምር ደስ ሲል

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 2 роки тому +2

    ዶ/ር ዳንኤል ና ቲጂ ተባረኩ በሁሉም ዘርፍ የሚጠቅም ቃለምልልስ ነው ተባረኩ

  • @saragebremariam8410
    @saragebremariam8410 2 роки тому +6

    ዋው ዳኒዬ እንኳን በደህና ወደ አገር ቤት በሰላም ከነቤተሰቦችህ መጣችሁ በጌታ ወንድሜ ስለሆንክ ጌታ እየሱስን እጅግ አከብረዋለሁ🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 2 роки тому

    ፕስተር ዶ/ር ዳንኤል የተባረክ ብሩክ ነህ ተባረክ ስውን ለመርዳት ወደኃላ የማይል መልካም ስው ቁጥሩን እንኳ ስጡ ደውልሉ የሚልም ስውን ለመርዳት ያለው ትህትና ይባረክ ይባረክ እስኪ ከሱ እንማር ፍቅር ፍቅር ነው ለማንኛዉም ስው ስላም ተመለስ ተመለስ መልካም ረፍት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይጨምርልህ

  • @nefisa
    @nefisa Рік тому

    ተባረክ አንተና ቤተሰቦችህ እንወድሀለን ዶክተር ዳንኤል

  • @11223h_v
    @11223h_v 2 роки тому +2

    ዳኒ ምርጥ ወንድማችን እግዚያብሔር ይመስገን ባንተውስጥ ስላኖረው ትጋት ብሩክ ነህ ፀጋውን ይበልጥ ያብዛልህ

  • @noreyyaibrahim7190
    @noreyyaibrahim7190 2 роки тому

    ዶክተር ዳኒኤል በጣም ነው እምወድህ አማከብርህ አላህ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @boss2647
    @boss2647 2 роки тому +1

    ዳኒዬ ስወደህ ተባረክ

  • @sofizemaniya8117
    @sofizemaniya8117 Рік тому

    ዶከተር ዳንኤልን አመስግኝልኝ የሱን ትምህርት በጣም ደስ ይለኛል 🙏🙏💚💛💗

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 Рік тому

    ወንድማቸን ዶ ር ዳንኤል ጌታ ይባርክህ ምን ይህ ብቻ ለሰው አዛኝ ትሁት ለተቸገረ አዛኝ የተባረከ ወንድም አንተና ቤተሰብህ ተባረኩ መልካም ቆይታ ባገርህ ብዙ እከታተላለሁ ምከርህ ተጠቅሚያለሁ ተባረክ

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s 2 роки тому

    ዶ/ር ዳንኤል ድንቅ ትምህርት። ከዚህ ቀደም የነበረኝ ግንዛቤ ፍጽም ስህተት ነበር። በተለይ የካርቦ ሃይድሬትን አደገኝነት።

  • @rb2782
    @rb2782 2 роки тому

    Dr. ዳኒ ስለ አየሁህ በጣም ደስ ብሎኝ. በጣም ከማምናቸው እና ልቢ ከምጥልባቸው ሰዎች አንደኛ አንተነህ፡ አንተ አንድ ነገር ስትናገር for some reason ውስጤ ይቀበለዋል ስለ አንድ ነገር ስሰማ ቶሎብዬ ያንተን channel ጋር ሄጄ ነው check ማደርገው. ለገንዘብ ብለህ ምትሰራ ሰው አይደለህም በዚህ ዘመን እንደ አንተ አይነት ሰው ማግኘት ቀላል አይደለም፡ እና እንኳን በሰላም ወደ አገርህ ገባህ መልካም ግዜ ይሁንልህ ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ፡ ቲጂ ደግሞ ተባረኪልኝ ሁሌ ምታቀርቢያቸው ሰዎች በጣም የሚጠቅም ትምህርት ምልእክት ያላቸው ናቸው፡ አንቺን ደግሞ personali ማደንቅልሽ ነገር ለእንግዶችሽ ያለሽ ክብር እና ትህትናን ሃሳባቸውን በደንብ ነው ምታስጨሪሻጨው በእውነት ያብዛልሽ ተባረኪልኝ 🙏🏼 it was a wonderful interview, I can't wait for next week!

  • @senaithaile6250
    @senaithaile6250 2 роки тому +3

    ዶር ዳኒ እግዚአብሔር በሰጠህ እውቀት እና ፀጋ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ይብዛልህ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ቲጂዬ ተባረኪልኝ ።

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 2 роки тому +5

    ምን ማለት ነው የእኝ ስለሆንክ ? የሚገርም ጥያቄ እንዴት ኑው ጌታ?
    ጌታም ለሁሉም ጌታ ነው

  • @tigistpastor9935
    @tigistpastor9935 2 роки тому

    ዶክተር ዳንኤል እንዳተ አይነት የተባረከ ወንድም ስላለን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ተባረክ አንተ የተጠቀምክበትን ለኛ ለማካፈል ፈቃደኛ ስለሆንክ ቅንነትህን ያሳያል ይብዛልህ።

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 2 роки тому +1

    ዶር ዳንኤል እንኳን ደህና መጣህ በስመአብ ደስ ብሎኛል

  • @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ

    ዶር ዳኒዬ ያባቴ ልጅ እዚህ ሳይህ ነብስ አልቀረልኝም በብዙ ተባረክልኝ ዘርህ ይባረክ ልጆችህ ለወግ ለማዓረግ ያብቃልህ 💕💖💐💐

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 2 роки тому +4

    እንካን የጌታ ሆንክ.በርታ ጌታ ይርዳህ .ያንተ ተከታይ ነኝ .በሰላም ተመለስ.

  • @abigilbirhanu6388
    @abigilbirhanu6388 2 роки тому

    ቲጅ ቆንጆ ዳኔን ባገኛሽው ስል ነበር መልካም ወንድም ለእዝባችን በጣም ጠቃሚ ነው የእምነት ሰው ነው መንፈሳዊ ትምህርቱን በጣም እወደዎለሁ ሳይንሱንም እወደዎለሁ አጋጣሚ እኔና ባለቤቴ በቨርጂንያ አግንቼውም ነግሪዎለሁ ሳያውቀኝ ለመርዳት ሲመክረኝ እነሱ ጋር የጤና ባለሞያ እንዴት ስራ እንደሚያገኝ ሲነግረኝ በጣም ደስ ያለኝ ለካ ሰወች አሉን።

  • @beriyoterefe2585
    @beriyoterefe2585 2 роки тому +7

    Understood Dr. Daniel's explanation: I have seen science in the Word of God. It is essential for everyone: thank you.

  • @wubalemgebre-egziabher9792
    @wubalemgebre-egziabher9792 2 роки тому

    ዉድና ምርጥ ወንድማችን ዶ/ር ዳንኤል ምርጥና ዕንቁ የሆንክ ያገራችን ልጅ በርታ ተባረክ መላዉ ቤተሰብህ ይባረክ።

  • @gizachewayalew9274
    @gizachewayalew9274 Рік тому

    ዋው በጣም ነው የምከታተልህ ብዙ ጥቅም አግኝቸብሃለሁኝ በተለይ ስለ ኩላሊት በምታስተምረው

  • @megabitaddisu347
    @megabitaddisu347 2 роки тому

    ዶክተር ዳንኤል በቻናልህ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 роки тому +14

    መልካም ቆይታ ይሁንልህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በሰላም በጤና ተደስታችሁ ወደ ማደሪያችሁ ተመለሱ መንገድህን ለእግዚአብሔር ስጥ እርሱም ያቀናልሃል በብዙ ምርኮ ተመለሱ We love you may God richly bless you all !

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 2 роки тому +1

    ዳንዬ በጣም ነው የምወድህ ጌታ ይባረክህ ብዙ ተጠቅመያለሁ

  • @elizabethsam5476
    @elizabethsam5476 2 роки тому

    ዷ/ር ዳንኤል የተባርክህ ወንድማችን:: እንደ አንተ አይነትን ያለ አስተዋይ ያብዛልን!!

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 6 місяців тому

    ውድ ወንድማችን ኑርልን እጅግ መልካም ሰው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenatena3500
    @tenatena3500 2 роки тому

    ዋው ዶክተር ስለአየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም በጣም ጥሩሰውነህ ብዙሰዎች የአንተን ትምህርት ተጠቅመውበታል ከራሴ ጀምሮ ስለዚህ እንኳን መጣህልን

  • @srwoletushago8994
    @srwoletushago8994 2 роки тому

    ዋዉ ዶ/ር ለጤናችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። የካንስር በሽተኞች መመገብ ያለባቸውን ሞግብ ብታስተምር : Thank you !

  • @wudigutema8234
    @wudigutema8234 2 роки тому

    ደክተር ደንኤል እግዝሐብር ይባርክህ ለሕዝባችን ስለእስተማርክ እኔ እየፅለኩ ነበር በተለይ ሕዝባችን እየበላና እየጠጣ ያለው በበሽታዎች መጠራቅምያ የሆነው እረትፍሻል ብዙ እይነት ከሚካል በስስተም ውስጥ ተጠራቅሞ የስውነት vitality organ የተባሉትን እንዴ ኩላሊት ጉበት ሳንባ ልብ አአምሮ ያሉት የምያጠቃውን ያለ inspection የምሽጠውን መብላት እቁሞ ወደ ጠነኛ ምግብ መብላት must 🍐🥦🍋🥬🥝🧅🍑❤️🧄🍇💕

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 2 роки тому

    መጀመራያ ክብር ለእግዚአብሔር በመቀጠል ዶክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያለህ እግዚአብሔር የሰጠህን እዉቀት ትምህር ሰላካፈልከን በመቀጠል ትግሰቴ ሰለምታቀርቢቸዉ ፕሮግራሞች እግዚአብሔር ስለአገልግሎትሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ ብዙ ነገር እየተማርን ነዉ ❤❤

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትልቅ ነገር ነው ያስተማራችሁን ተባረኩ የስማነውንም ጌታ እንድናስተውል ይርዳን🙏🏽❤️

  • @tshaeykebede194
    @tshaeykebede194 2 роки тому +2

    ዱክተር ዳንኤል በጣም እወደሃለሁ እዲሁም ትጂ ይ እወድሻለሁ ሁለታችሁም ተባረኩልኝ

  • @psychology.fact-----777
    @psychology.fact-----777 2 роки тому +1

    የእኔ ጤና አያለሁ እና ትህትናው ይገርመኛል የጌታ ልጅ ነው ተባረኩ

  • @lilaarega9774
    @lilaarega9774 2 роки тому

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ግዜህን ሰውተህ እኛ እንድንጠቀም ብዙ ዋጋ ከፍለህ እኛን ባለህ እውቀት ሳትደክም በምክር በሁሉ ነገር በኔ ጤና ፕሮግራም ላይ እያገለገልከን ነውና ባለህ እውቀት ላይ ይጨምርልህ በጣም እንወድሀለን ዘመንህ ዘርህ ይለምልም

  • @lominatmekuria6865
    @lominatmekuria6865 2 роки тому +2

    ዶር እንኳን በሰላም ከነመላ ቤተሰብህ መጣህ በምትሰጣቸው ትምህርትህ ተጠቃሚ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!

  • @wome8375
    @wome8375 2 роки тому +5

    🙏🙏🙏 ዶክተር በብዙ ተጠቅሜብሀለሁ ተባረክ

  • @yeedilfreabebe3088
    @yeedilfreabebe3088 2 роки тому

    ዶክተር ዳኒ አንተ ብሩክ ቅን ለኛ የተሰጠህን ልዩ ስጦታችን ነህ ዘመንህ ሁሉ ቤተሠብህ ያንተየሆነው ሁሉ ይባረክ 🙏🙏
    🙏
    10

  • @tgmeda8944
    @tgmeda8944 2 роки тому

    ዶ/ር ጌታ ይባርክህ አንቺም ቲጃ ይህን አይነት ፕሮግራም በማቅረብሽ ጌታ ይባርክሽ የድሜ ልዩነት ምግብ ዝግጅቱ ላይ አለ ወይ?

  • @kalkidaneyebejal1756
    @kalkidaneyebejal1756 11 місяців тому

    An amazing witness Doctor Daniel. God Bless you.
    Remain Blessed

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 роки тому +10

    Thank you Tigist and Dr.Daniel I hope you'll have a good time in Ethiopian. We are really appreciate what you do for our community God bless you and be safe 🙏

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 2 роки тому

    ምርጥ ምርጥ ምርጥ ተባረክ ዳኒ እናመሰግናለን
    ቲጂዬ ውዲቷ የተወደድሽ ተባረኪ

  • @birtukanteklehana4872
    @birtukanteklehana4872 2 роки тому

    በዩቱብ እናይህ ነበር አሁን ደግሞ በኔ ቆዴሚስ ስላየንህ ደስ ብሎናል ተባረክ ወንድማችን ቴጄም ጌታ ይባርክሽ

  • @meseretkifle6743
    @meseretkifle6743 2 роки тому

    D/r በጣም ባንተ ትምህርት በጣም ተጠቃሚ ንኘ አመሰግናለሁ በጣም

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 роки тому +7

    Thank you so much Dr. Dani I’m one of your followers from Los Angeles California God bless you it’s always good to listen To you ,God bless you you and your family come back safe how much love and respect for you and your family stay blessed🙏🏻👏💕❤️

  • @betypos1003
    @betypos1003 2 роки тому

    በጣም ነው የተጠቀምነው ተባረኩልን ቲጂ ዶ/ር ስዩምን ጋብዝልን እባክሽ ላሁኑ ትውልድ የሚጠቅም ነገር አለው የዶክተር ሳባ ባለቤት ሁለቱም በጣም በትውልድ ላይ ይሰሩ ነበር ጠፍተዋል እባክሽ ጋብዥልን

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 2 роки тому +1

    ተባረክ መልካም አስተማሪ

  • @letmefindthepave9223
    @letmefindthepave9223 2 роки тому +6

    I'm Shure Nikodimos show be challenging media in a very soon time!

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 2 роки тому

    ዋውውውው_እግዚአብሔር ለዘላለም በልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ይበርክ በእውነት እውቀት ጥበብ ማስተዋል ያብዛልክ

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 2 роки тому

    ሰላም ዶክተር ዳኒ በተወደደው በዚህ ሚዲያ ላይ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል ቲጂዪ ስለጋበሺልን በጣም እናመሰግናለን ሁላችሁም ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

  • @marianameri8322
    @marianameri8322 2 роки тому +1

    ስወደው የተባረከ ሰውዬ እግዚአብሔር አንተና ቤተሰብህን ይባርክ

  • @shimachashwalelign1816
    @shimachashwalelign1816 Рік тому

    እግዚያብሄር ጨምሮ ይርዳህ

  • @blessedone9775
    @blessedone9775 2 роки тому +7

    God bless you Dr. This is not only-begotten from u but from holly spirit may God gives you his grace abendantly

  • @mollatamrat8286
    @mollatamrat8286 2 роки тому +1

    Dani I remembered you in faculty of Technology,you were a strong spiritual leader to us, too Happy to watch in media,may JESUS bless your family.

  • @sendudegu5518
    @sendudegu5518 2 роки тому

    Dr. you are so precious Person thank u for your advice bless u more!!!

  • @mebratemekonen1892
    @mebratemekonen1892 2 роки тому +2

    ቲጂ እንቺም ፕሮግራምሽ ብዙ ቁምነገር አገኝበታለሁ ተባረኪ

  • @zessseyoum9963
    @zessseyoum9963 2 роки тому +8

    Thank you both!
    Very informative to everyone!
    You being a child if God is a big plus!
    God bless you all!

  • @selamyirga6365
    @selamyirga6365 2 роки тому +2

    God bless you Dr.

  • @deb_june1141
    @deb_june1141 2 роки тому

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር የምትገርም ቅን ሰው ነህ

  • @ashenafiamsaluamsalu4023
    @ashenafiamsaluamsalu4023 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ተባረኩ።

  • @53067
    @53067 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ዶክተርንም አቅራቢዋም እኔ በጣም እየተሰቃየሁ ነው በውፍረት ያልሞከርኩት የለም በውፍረቴ ነው ስኳርን የመጣው አሉኝ እስኪ የዶክተርን እከታተላለው ውይ ጤና ን የመሰለ የለም ሁላችሁም እግዚአብሔር ከምንም በላይ ጤናችሁን ይስጣችሁ

  • @tsigekiflay8972
    @tsigekiflay8972 2 роки тому +1

    Thanks Tg and dr , for all hard work you giving for the community. God bless you

  • @abenezerbereketalemu2511
    @abenezerbereketalemu2511 2 роки тому +2

    ብሩክ ነህ ዶ/ር ዳኒ

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 2 роки тому

    Dr Dani you are very humble & respectful thanks for every thing God bless you & your family . God bless Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tigistberu2947
    @tigistberu2947 2 роки тому

    ዶ/ር ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @temesgenachiso5899
    @temesgenachiso5899 2 роки тому +3

    We love you Dani , blessed In Jesus Christ Almighty name

  • @zaidrussom7802
    @zaidrussom7802 2 роки тому

    እሰይ ያባቴ ልጆች በመሆናችሁ ደስ ብሎኛል።
    የኔ ጤና እከታተላለው ብዙ ደግሞ ተጠቃሚ ሆኛለሁ። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 2 роки тому +1

    Zemeneh Yebarek DR.DANIEL!!!

  • @saraayele4023
    @saraayele4023 2 роки тому

    ዋው ደክተርን ስላቀረብሽልን ተባረኪ እሡንም ባርኪልን እንወደዋለን

  • @ilovejesus9440
    @ilovejesus9440 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳንና ቲጅ

  • @tube-hu8eq
    @tube-hu8eq 2 роки тому +1

    ዋው ከነቤተሰብህ ተባረክ

  • @hirutgmartinsson9728
    @hirutgmartinsson9728 2 роки тому

    Betam arif new.
    Demom wetetama neh.
    Eezih chileh lebizuwoch metirefih rasu, betam yasimeseginihal.

  • @Science_explained
    @Science_explained 2 роки тому +4

    Dr. You really are an inspiration! Looking forward to being a dietitian in the future and changing lives!

  • @haymanotgetachew9377
    @haymanotgetachew9377 2 роки тому +3

    መልካም ሰው ተባረክ 🙏🙏❤

  • @Lala-zq7yu
    @Lala-zq7yu 2 роки тому +1

    እጅግ አድርጌ ነው የማደንቅህ🥰🥰በእግዚአብሔር ቤት መሆን እንዲህ ያለመልማል