የሳምንቱ ገበታ ለምሳችን ዝግን ወጥ ጎድን በቆስጣ የድንችና ቀይስር ሰላጣ እና ቆንጆ የፍራፍሬ ውህድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 чер 2021
  • በጣም አሪፍ ምሳ
    የኧክሶዶስ ሊንክ • WHAT IS FOR LUNCH||Til...

КОМЕНТАРІ • 132

  • @biruklemessa106
    @biruklemessa106 3 роки тому +3

    ድንቅ የአገሪ ባለሙያ ሴት! የምግብ አዘገጃጀትሽ እንዲሁም አቀራረብሽ ግሩም ነው የበለጠ ደግሞ የሚያስርበውና አንጀት የሚያላውሰው አሳሳቅሽ አይጠገብም ።

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 роки тому +11

    ሜሉዬ ሲበዛ ባለሞያ እናት ወይም አያት ነው ያሳደገሽ የምትሰሪአቸው ምግቦች በሙሉ ልዩ ነው ይህንን አይነት ምግብ አሰራር አገር ቤት እያለሁ ሲሰራ ነው ያየሁት እንደዚህ አሳምሮ እንደአንቺ የሚሰራ አላየሁም በርቺ ሜሉዬ ተባብረን 100.000እናድርሳት ሼር እያደረግን እናበረታታት እህታችንን

    • @amentube6496
      @amentube6496 3 роки тому

      በጣም ትክክል ነሽ የሚሰራን ማበረታት ቅንነት ይጠይቃል ተባረኪ የኔንም ቪድኦ አይተሽ አስያየት ሰጭኝ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @eritreanpie6976
    @eritreanpie6976 3 роки тому +10

    Love this woman.her foods reflect her personality. Bless you

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 роки тому +10

    ሜሉዬ ለአይን እራሱ እንዴት እንደሚማርክ እጅሽ ይባርክ የኔ ባለሙያ❤❤

  • @birukhaile6936
    @birukhaile6936 3 роки тому +15

    በጣም እምያምር እርግጠኛ ነኝ የሚጣፍጥም ነው ይህንን ሁሉ ጥበብ የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሀሌም አዲስ ነገር አለሽ አትሰለችም ተባረኪ የእኔ ጎበዝ እህት!!

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 роки тому +3

    በጣም ጎበዝ ነሽ ሜሉየ ተመሰጨ ነው የጨረስሁት እናመሰግናለን በጣም

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 роки тому

    Thank you for sharing Melya looks amazing I love your work 👍🏾👌🏾💓

  • @zelalemassefa4757
    @zelalemassefa4757 3 роки тому +2

    Melu kitchenu hulam beale new yemimslw love it

  • @asterabreha5991
    @asterabreha5991 3 роки тому +1

    ሁሌም እንዳስገረምሽኝ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @maikk5772
    @maikk5772 3 роки тому

    Mel yene balemoya Ejishe yebarek yen zemenawi berchi.

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458 3 роки тому

    ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው 👌🏾🥰 ተባረኪ 🙏🏾😍😘😘

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому +1

    ዋው እናትዬ በጣም ቆንጆ👌 አዘገጃጀት ነው ያሳይሽን እናመሰግናለን 🙏 ወዶች like 👍👍👍ይገባዋል👏👏👏

  • @user-zi7vn8lz5e
    @user-zi7vn8lz5e 3 роки тому +4

    በጣም ሀሪፍ ነዉ ሁሌም እከታተላለሁ ግን ኮሜንት አልፅፍምጅ በርች እህቴ

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 3 роки тому

    ሜልዬ በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 роки тому

    Hi meluey, Thank you for sharing gobez berchi ❤️🙏

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 3 роки тому

    እናመሰግናለን ሁሉም ምግብ በጣም ቆንጆ ነው ሲታይም ያምራል

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 3 роки тому

    this is my first time., I proud of you, berch ehite , balemya set

  • @hiwot9354
    @hiwot9354 3 роки тому

    Wow betam yamiral berch

  • @yebaleworkshitaye2306
    @yebaleworkshitaye2306 3 роки тому +1

    you are us usual #1 The best ever cook

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 роки тому

    Wow everything looks delicious 😋 thanks 🙏🏾 for sharing dear

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 3 роки тому

    በጣም አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን።

  • @user-ml8xz8ml9g
    @user-ml8xz8ml9g 3 роки тому +1

    ውይ እግዚአብሔር ይባርክሽ አቦ ሲያዩት እራሱ ለአይን ያምራል 😍ያልተንበጫበጨ

  • @mariamichalidis8787
    @mariamichalidis8787 3 роки тому

    Berchi goveznesh tebareki

  • @user-lc3pw5sn4z
    @user-lc3pw5sn4z 3 роки тому

    መሸአላህ በጣም ነው እሚጎመጀው በርች እህት

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l 2 роки тому

    ቤለሞያ ነሽ እጂሽን ይባርከው ውድ🥰❤❤👍👍👍👍🥰❤❤❤❤

  • @tg5355
    @tg5355 3 роки тому

    ejesh yebarek !!!!

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው👍👍 ልዩ ነው👌👌

  • @shironganga1395
    @shironganga1395 3 роки тому +1

    I have been missing out on these recipes Melly 😭but I love the way you balance everything 👌looks colorful, healthy and tasty😍😋.

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 3 роки тому

    ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ምግብ እጅሽን ይባርከው በርቺ።

  • @tseganesheshetu1745
    @tseganesheshetu1745 3 роки тому

    የኔ ናት በጣም ምርጥ ምግብ ነው የሰራሽው በርቺ።

  • @selamawitgb1571
    @selamawitgb1571 3 роки тому

    It looks great thank you

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 3 роки тому

    እህታችን ጥሩ ስራ ነው በርችልን 😘😘

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 роки тому +1

    Andegna ! Balemoya nesh!! Ejesh yebarek! Every single thing you make turns out yummy 😋

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      አመሰግናለው እሌኒ ሊንክሽን አስቀምጫለው ቪዲዮውን ጨርሰሽ አላየሽውም መሰለኝ

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 роки тому

    Yen konjo betam yameral

  • @asaasefa1467
    @asaasefa1467 3 роки тому

    ደስ ይላል ተባረኪ።

  • @hanicho544
    @hanicho544 3 роки тому

    ዋወወወወወ!! ሜልዬዬ ስለተሰጠልሽ ሙያሽ ጌታን አመሰግነለው ምክንያትም የሁሉ ነገሮች የምሰጠን ከእርሱ ዘንድ ነውና እጆችሽ ይበረኩ ዬኔ ውድ ኑርልኝ ውድድድድድድድ

  • @abebawuberanu2345
    @abebawuberanu2345 3 роки тому

    ዋው ዋው

  • @mastawetmastawet2091
    @mastawetmastawet2091 3 роки тому

    Wow kiongow yasgomgal teabarkye

  • @user-vk9bs9wh7i
    @user-vk9bs9wh7i 3 роки тому

    መልክ ይስጠኝጂ ሞያ ከጎረቤቴ ይላል ያገሬ ሰው ሞያ ከሜሊ እማራለሁ😃በርቺ ውዴ ጎበዝ ነሽ ብዙ ጊዜ እከታተልሽ አለሁ 😘😘😘

  • @aynalemmanu3113
    @aynalemmanu3113 2 роки тому

    Just woooooooowwww❤❤👍👍let your hands be blessed

  • @user-kn2on8li5v
    @user-kn2on8li5v 3 роки тому

    ጎበዝ እጅሽ ይባረክ

  • @fekirethiopia7082
    @fekirethiopia7082 3 роки тому

    ዋው በጣም አሰጎመጀሽኝ ያምራል 😥

  • @loevatube3621
    @loevatube3621 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ሜሉ የእውነት ብዙ ጊዜ አይሻለሁ በርቺ

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 3 роки тому

    እጀሸ ይባረክ❤👏

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 роки тому

    አለን አለን እግዚአብሔር ይመስገን በርችኝ እህቴ አለሜ እጅ ይባርክ

  • @seblenemera7805
    @seblenemera7805 3 роки тому +1

    What I like most from you is you get street to the point keep up God bless you

  • @jkey7711
    @jkey7711 3 роки тому

    በጣም የምረል ጎበዝ በርቺ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w 3 роки тому

    እጅሽ ይባረክ እፍፍፍፍፍ ምራቄን እየዋጥሁ ጭርስኩት

  • @masokomasoko4079
    @masokomasoko4079 3 роки тому

    በርች መር

  • @barkontube5010
    @barkontube5010 3 роки тому

    Watching....uuuu meluye asamersegni selataw🤰😋😋😋

  • @susu.7392
    @susu.7392 3 роки тому

    በርቺ ሜልዬ

  • @kelemtube
    @kelemtube 3 роки тому +1

    ለቤቶች አድስ ነኝ በጣም አሰራር ነው በጣም ወድጀዋለሁ በርችልን

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 3 роки тому

    ሲያምር ገና ሲያዩት ሜሊዬ እነዚን የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ

  • @masokomasoko4079
    @masokomasoko4079 3 роки тому

    ወዎ

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 3 роки тому

    Wow yummy yummy.

  • @samritube7103
    @samritube7103 3 роки тому

    Enamesegnalen

  • @bazawitkassahun3184
    @bazawitkassahun3184 3 роки тому

    wowwwwwww

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 роки тому

    ❤👀😍

  • @biliseebilisee7618
    @biliseebilisee7618 3 роки тому

    waw

  • @belijochbet5747
    @belijochbet5747 3 роки тому

    thank you melu.♥

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 роки тому

    Everything looks yummy as usual. Thank you for sharing!

  • @gy8086
    @gy8086 3 роки тому

    Anchin yalmadenke nefugent new mally toie toi tank you!!

  • @yethankyoumeleya4729
    @yethankyoumeleya4729 3 роки тому

    Waw andega new

  • @samritube7103
    @samritube7103 3 роки тому

    Jegna nesh berchi

  • @haimanotgebretsadik1621
    @haimanotgebretsadik1621 3 роки тому

    Wow sayew rabje

  • @medanittaye3185
    @medanittaye3185 3 роки тому

    ምትስሪው ሁሉ በጣም ያምራል ሁሌም እየዋለው ኮሜንት ግን የመጀመሪያዬ ነው በርቺ

  • @samueleukbay
    @samueleukbay 3 роки тому

    You are such a talented cook, I love everything you have done!!! you have done a wonderful job on the presentation and cleanliness as well . Keep it up!!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому +1

      አመሰግናለው ሳሙኤል በፍጹም በፍጹም በእሳት የማይበሰሉ ግበአቶች ስጋ በከተፍኵበት መክተፊያ ሳላጸዳ ወይም ሳልገለብጥ ተጠቅሜ አላውቅም

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 3 роки тому

    Yum👌👌👌👌

  • @salamabe7972
    @salamabe7972 3 роки тому

    👌👌👌

  • @haschascha627
    @haschascha627 3 роки тому +2

    ባለሙያ ተባረኪ ቤተሠቦች መመስገን አለባቸው በእውቀት ላሣደጉ ።

  • @hosniyaahh9447
    @hosniyaahh9447 3 роки тому

    Wowow.❤❤❤❤❤

  • @yohanatesfatsion9486
    @yohanatesfatsion9486 Рік тому

    Betam gomez nesh

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 роки тому

    ሠላም ሜሊዬ 😘😘
    እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሠግናለሁ 👏👍💓

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      ሀንዬ ጠፍተሻል LE ስጠይቅሽ ነበር

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j 3 роки тому

      @@Mellyspicetv
      ሠላም ሜሊዬ እረፍት ላይ ነበርሁ ሀገር ቤት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰላም ነኝ 💓😘

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 3 роки тому

    ❤️😘

  • @youtubewalloo4783
    @youtubewalloo4783 3 роки тому

    👍👍🌹🌹

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 3 роки тому

    Meluya merta berchlgn dear

  • @samritube7103
    @samritube7103 3 роки тому

    Yene balemoya♥️❤

  • @Ffrita2068
    @Ffrita2068 3 роки тому

    Man edanche melu tehtenash konka atedebalki atmolakeki. bezihu keteyebet

  • @ejesera
    @ejesera 3 роки тому

    ሜልዋ እንኩዋን ደህና መጣሽ

  • @user-nu1cg1qc3e
    @user-nu1cg1qc3e 3 роки тому

    👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @genetm.19
    @genetm.19 3 роки тому +1

    I am hungry u make eat food right now

  • @zewedenshgetachew6111
    @zewedenshgetachew6111 3 роки тому

    Milu yena balemuy berchi yena konjo ehet

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahderegebremariam8138
    @mahderegebremariam8138 3 роки тому

    🥰🥰❤❤👏👏👍👍

  • @tigstasefaa8635
    @tigstasefaa8635 3 роки тому

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ከዘመኑም የእናቶቻችን በሰርጉ በድግሱ የሚሰራ ወጥ አየሁ ዛሬ

  • @elsieyobe9765
    @elsieyobe9765 3 роки тому

    Meraken nw yaswateshgn

  • @user-cb9oo7zd6o
    @user-cb9oo7zd6o 3 роки тому

    ዋውውው ባለሙያ ነሽ እህት👌
    አጉርሺኝ ምራቄን አስዋጥሽኝ😂
    😘❤❤💋💋🌹🌹

  • @user-in3hv9if5r
    @user-in3hv9if5r 3 роки тому

    ሜሉ

  • @genetbekele9558
    @genetbekele9558 3 роки тому

    ተባረኪ በጣምነው የምወድሽ ወሬ አታበዥም ቶሎነው ወደስራው የምትገቢው ፍጥነትሽም ደስይላል ታድለሽ

  • @braveheart4339
    @braveheart4339 3 роки тому +1

    Is thay a blood in the meat of i think you call it kosta is that a blood

  • @rahelfeleke7470
    @rahelfeleke7470 3 роки тому +1

    ሜሉ ድስቶችሽ በጣም አሪፍ ናቸዉ እስቲ ስጭኝ

  • @hjjdkdksjdjjdskkd4038
    @hjjdkdksjdjjdskkd4038 3 роки тому

    Hyi ehite ene zarenew yayewuti neci shikurti camiri

  • @mdvip3744
    @mdvip3744 3 роки тому

    takw marrr

  • @ririabrahim1528
    @ririabrahim1528 3 роки тому

    ሳሰብሽ በ የቀኑ የለያየ ነገር ምትበይ ይመስለኛል የ ስመር ስላጣ ዋዉዉዉዉ

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 3 роки тому +2

    ይገርመኛል ብቃትሽ ከምር ትችያለሽ

  • @tseadawoldesemait9226
    @tseadawoldesemait9226 3 роки тому

    Apricot ኮክ እምንለው ነው ዶቅማ ሌላ ፍሩት ነው

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 3 роки тому +1

    በጣም ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ይላል🙏🏽❤️

  • @berkebikoro3282
    @berkebikoro3282 3 роки тому

    Wowowowowowowowowoòow Wowowowowowowowowoòow

  • @slmena9603
    @slmena9603 3 роки тому

    ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ ሜልየ።

  • @p-star722
    @p-star722 3 роки тому

    የኔሴት ወይዘሮ የማዬን ወጥአስታወስሽኝ ዝግን ድሮቀረ አሀን ሽንኩርትዝግንነውየምንበላው ሰጋም ተወደደ