በረንዳ ማስዋብ እንዲሁም ሞሂቶ አሰራር ,How to make mojito

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • ሞሂቶ የተጀመረው ኩባ ሲሆን አሰራሩ ቀላል በመሆኑ በአለም ተወዳጅ ሆኗል

КОМЕНТАРІ • 82

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  Місяць тому +13

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ለሞሂቶ በሎሚው ፋንታ ላይምም መጠቀም ትችላላችሁ ቪዲዮ ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ ላይክ አድርጉ አስተያየታችሁንም አስቀምጡልኝ ሁሌም ጉልበቴ ነው።በያለንበት የአምላክ ጥበቃ አይለየን❤❤❤

    • @rahelwerkusahle4832
      @rahelwerkusahle4832 Місяць тому

      Awo enem enate betam abeba titeklalech ena endeza telalech melu eski negerin cheger yelewm

  • @happyhappy-qq4nc
    @happyhappy-qq4nc Місяць тому +5

    የሚገባሽነሽ ሜሉዬ አንደኛ ደስ የሚለኝ ስራሽላይ እንጂ ላይኩላይ አይደለም ለንቺ ገና ሳልጨርሰውነው ላይክ ላይክ የማደርገው

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሜሉዬ የኔ ሴት😊 በጣም ደስ ይላል ሃገር ስገባ እተገብረው አለሁ ገና እያሰራሁ ነው የአረብ ሃገር ኑሮ😅 ብቻ እኔ የተፈጥሮ አበባ ስወድ ህልሜም በረዳንዬ በአበባ ያሸበረቀ አዲሆን ጓሮየ ደግም በአትክልት በፍራ ፍሬ ሙሉት ያለ አዲሆን ነው እግዲህ እድሜ ከሰጠን ጌታ ቤት እየተሰራ ነው❤❤❤

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 Місяць тому +3

    ጎበዝ ሜሉ 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Місяць тому +1

    ሀይ ዌ ዳር ነው ቤትሽ የመኪናው .... ይሰማል እንዴት ትተኛላችሁ እህቴ 😳 አንቺ ግን በሁሉም ጎበዝ ነሽ ተባረኪልን:: 🙏👌

  • @Hassabe-sk2qx
    @Hassabe-sk2qx Місяць тому

    በጣም ያምራል ናዝሬት መናፈሻው ጤና ጣቢያ ሆኗል።

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Місяць тому +1

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 Місяць тому +1

    ጎበዝ ያምራል 🙏🙏🥰

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Місяць тому

    thanks for sharing you reminded back home great job 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Phonk_A738
    @Phonk_A738 Місяць тому +1

    ሜሉ በጣም ጎበዝ የምትሰሪውን በሙሉ አድናቂሽ ነኝ 1ኛ🎉

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Місяць тому

    ጀግና ነሽ ጠረጴዛሽና ወንበርሽ የኔ አይነት ነው ማስዋቡን ካንቺ እኮርጃለሁ አስሬ ላይክ ቢደረግ አደርግ ነበረ የታደለ ባል በመሉ ቀን አግኝቶሻል ታድሎ

  • @fritesfaye984
    @fritesfaye984 Місяць тому +1

    ጎበዝ🎉

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 Місяць тому

    ጎበዝ የኔ ጀግና❤❤❤🌹🌹🌹💯

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Місяць тому

    ሁሌም አንደኛ ነሽ በርቺ ዉዴ

  • @shalom744
    @shalom744 Місяць тому

    Ewnet new ende lik bileshal. Bright colors betam yasamirishal.

  • @leaderleader9067
    @leaderleader9067 Місяць тому

    ሜልዬ ሁሌም 1ኛ ነሽ ለኔ የማዮኒዝ አሰራር ከቻልሽ ብታሳይኝ?

  • @selam7643
    @selam7643 Місяць тому +2

    ሞሂቶውን እኔ ነበርኩ የጠየኩሽ አመሠግናለሁ 🥰🥰🥰🥰

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому +1

      የኔ ውድ ስለቆየሁ ይቅርታ እቤት ስላልነበርን ነው

  • @elizaete9429
    @elizaete9429 Місяць тому

    ❤❤❤ ስወድሽኮ ሜሉዬ

  • @mareli9826
    @mareli9826 Місяць тому

    Bravo…Bravo…Bravosu Meluye….poly Oreos inne to mesa kai exo spitisas ! Kala ekanis…..I am your admirer …..May God bless you. That’s the one thing I used to live about Greece, sitting outside, taking care of your outdoors as well as your indoors. I can’t wait to visit your house if you let me if I ever come back to visit Athens, Greece 😂🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому

      አመሰግናለሁ ችግር የለም አንቺ ብቻ ነይ

  • @user-gc3xd6tw9h
    @user-gc3xd6tw9h Місяць тому +1

    የኔ ዉድ ሜሉዬ እስቲ የጠላ አሰራር አሳይኝ

  • @woynitube315
    @woynitube315 Місяць тому

    እጅሽን ይባርከው❤❤❤❤

  • @eskedarabera6863
    @eskedarabera6863 Місяць тому

    U make me lough today ,you are smart and funny at the same time

  • @brhansenbeto7774
    @brhansenbeto7774 Місяць тому

    ሜልዬ እናመሰግንሻለን

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework5226 Місяць тому

    Ur the best mally❤ andur so hanbell best of the best ove u

  • @Hana-lt7bi
    @Hana-lt7bi Місяць тому

    ስወድሽ ❤❤❤

  • @selamtesfaye6151
    @selamtesfaye6151 Місяць тому

    ዋው የሰፈሪልጅነሽ ለካ መናፈሻ ሰትይ ብዙነገር አስታወሰኝ አትክልቱ ጸዶቹ የምንዋኘው እዛ እየሄድን በብር ካምሳ አይዘመን አሁንማ 11ቀበሌየድሮው የለም መቃድሻያለሽነው የሚመስለው የጫት ሰፈር ሆናልሻል እኔምእንዳንችው ብዙ ትዝታ አለብኝ Thank you reminder us Well done my dear

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому

      በጣም እንጂ እኔ ሳድግ ያለማጋነን የናዝሬት ቦሌ ቀበሌ 11 እና 10 ነበር አሁን ግን እንዳልሽው የጫት ማከፋፈያ ሆኗል ግን ጠያቂ ጠፍቶ እንጂ ቢጠየቅ መፍትሄ የሚያገኝ ይመስለኛል ክትትል ግን ይፈልጋል

  • @feruza2537
    @feruza2537 Місяць тому +1

    ሜልየ ስወድሽ❤❤

  • @metikunbi9721
    @metikunbi9721 Місяць тому

    ጎበዝ እኔም የናዝሬት ልጀ ነኝ ጥቁሬ አስታወሽኝ እናመሰግናለን

  • @hiwotwendimu5092
    @hiwotwendimu5092 Місяць тому

    Thank you Melly ♥️

  • @user-bs6lk1qn2e
    @user-bs6lk1qn2e Місяць тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Місяць тому

    ሜሉየ ማሻአላህ አሰማመርሽው ጎበዝነሽ እሬቱን ጠጡትአልሽልበል ይመራል እኮ እጅላይእንኳን እንደአጋጣም ከተጠባጠበ ቶሎአይለቅም ነውእንደ አገርቤቱአይደለም የውጩ ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому

      አረንጉአዴው ቅጠል ነው የሚመረው ውስጡ ያን ያህል ነው

  • @abdrzakdino4131
    @abdrzakdino4131 Місяць тому +1

    ወይኔ አበቦቹ ፈልጌ ላገኝ አልቻልኩም እንዴት ላግኛዉ

  • @Mk-vl3vr
    @Mk-vl3vr Місяць тому

    very nice melly 🤟🍀🥊

  • @jeryskitchen5944
    @jeryskitchen5944 Місяць тому

    👏👏👏

  • @Massimeme
    @Massimeme Місяць тому

    ቅመም ነሽ እኮ❤

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 Місяць тому

    Gobez nesh eko melat berchi

  • @Evaabetu
    @Evaabetu Місяць тому +2

    ruma mendenew meleya

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 Місяць тому

    ከስር ያረግሽው ባግ የግድ ቁዳዳ መኖር አለበት ውህ ስታደርጊ መውረድ አለበት ተርፍ ካለ

  • @user-ew7eh3tm6x
    @user-ew7eh3tm6x Місяць тому +1

    ናዝሬት(ቁጥር 7ተምረሻልእየሱስቤተክርስቲያንያለበትእማቅሽመሰለኝ?

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 Місяць тому

    አረ ሜሊ ዛሬ የምወደውን ነገር አሰየሽኝ በዛውም ግቢ ሞልቶ የሚተርፈውን የወንጂ አበባ አስታወስኝ

  • @shalom744
    @shalom744 Місяць тому

    Mellu tibebegna. Betam asamershiw. Bey balebetishin tenadam, rosemary astekiyiwina yasayen egnam endet endemitsedik eniy.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому

      ሮዝማሪኒ ሁለት ተከልኩ እኮ ጤናዳም ግን እየተበላሸ አስቸግሮን ነው የተውነው

    • @shalom744
      @shalom744 Місяць тому

      @@Mellyspicetv oh, alayehutim. I should see the video again if I missed it. Tenadam awo betam yaschegiral. Yaw ye balebetish ej silemitsedkilet biye new.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому +1

      @@shalom744 የጤናዳም ሚስጥር እስካሁን አልገባውም ያድጋል ግን በሽታ ይይዘዋል

    • @shalom744
      @shalom744 Місяць тому

      @@Mellyspicetv ayi sianadid. wey bet wist argo memoker melluye.

  • @hlinahassen8
    @hlinahassen8 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 Місяць тому +1

    ሜሊዬ በጣም ያምራል አንድ ነገር ግን ውሀው ካልተንጠባጠበ ከስር ቀዳዳ ከሌለው ከረጢቱ ይሞቀሙቅ አይመስልሽም ይቅርታ እንደው ሀሳቤን ነው እንጂ እውቀቱ የለኝም❤በይ የሬቱዋን ነገር አሳይን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому

      ናኒዬ ውሀውን ከመጠንሽ ምንም አይሆንም ካስተዋልሽ ቤት ውስጥ ያሉ አበባዎች ቀዳዳ የላቸውም እኛም እኛም አለን ምንም አይሆንም ቀዳዳ ሲኖረው የሚያስቸግረው ውሀ ባጠጣሽ ቁጥር ቶሎ አይደርቅም በረንዳም ሲንጠባጠብ ነው የሚውለም ያም በረንዳውን ቢጫ ነገር አርጎ ያበላሸዋል

    • @nanigebru6212
      @nanigebru6212 Місяць тому

      እሺ ሜሊዬ በደንብ ተረዳሁ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ❤

  • @asratandarghe2938
    @asratandarghe2938 Місяць тому

    ሜልዬ የኔ ቅመሞ፣ሁለ ገብ የሆንሽ 'ሙሉ ሴት'ብዬሻለሁ።

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @elfineshgidey155
    @elfineshgidey155 Місяць тому

    Siwdish.yenbalemoya.

  • @yilmakidist1404
    @yilmakidist1404 Місяць тому

    Nanawen lbecha betetkeyew yemertal seru eysefa selmihade ke gonu yalueten tekeloch yakechechal

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 Місяць тому +1

    ከስርቀዳዳ ከሌለው አይፀድቅም ይባላል ሜሉ ግን ወድጄዋለሁ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому +1

      አመሰግናለሁ ቀዳዳ የሚያስፈልገው ውሀ ው እንዲወርድ ነው ውሃው በዝቶ ስሩን እንዳያበሰብሰው ውሀውን መጥነሽ ካጠጣሽ ምንም አይሆንም ❤❤❤

    • @endalechmamo2769
      @endalechmamo2769 Місяць тому

      @@Mellyspicetv አመሰግናለሁ

  • @elenehailu5041
    @elenehailu5041 Місяць тому

    እንዴት ነሽ እባክሽን US ነው ያለውት ላወራሽ እፈልጋለሁ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому

      በፌስ ቡክ melat lema ኢንስታግራም me.lly224

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Місяць тому

    ቤት ለእንቦሳ ብለናል ቆንጆ ሲበዛ ባለሙያ ነሽ ከማጀት እስከ አደባባይ ተባረኪ አልኮሆል ነው እንዴ ሞሄቶ sorry ስለማልጠጣ ነው ምንም አላልሽም ስትጨምሪ ሲመችሽ የምፈልገው ሌላው የእሬት ጅውስ አሰራር please

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому

      አሳይቻለሁ ከዚህ በፊት በጣም ቀላል ነው ቆዳውን ልጠሽ ውስጥ ያለውን በብሌንደር በበረዶ መምታት ከፈለግሽ ብቻውን ከፈለግሽ ከሌላ ፍሩት ጋር ደባልቀሽ በጣም አሪፍ ነው

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 Місяць тому

    ግሪክ መንገዱ ሁሉ ቡርትካን ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому

      ኪኪኪ ረቺኒ ነው (ትንንሽ ብርቱካን የሚመስሉ)

  • @araniosyohannes155
    @araniosyohannes155 Місяць тому

    Please stay on the subject of cooking. That is the reason I watch your program. Not home improvement. Thanks.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Місяць тому +3

      አምላክ የስራ ሞራሉን ከሰጠኝ እና በርትቼ ከሰራው ብትችል ማበረታታት ካልቻልክ እና ደግሞ ካልወደድከው ከምግብ ውጪ ሌላ ነገር ስሰራ ማሳለፍ እና አለማየት ትችላለህ እንጂ እኔ የማውቅሽ እዛ ጋር ስለሆነ ሁሌም እዛው ላግኝሽ ብሎ ማሰብ አግባብ አይደለም

  • @le1785
    @le1785 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤