I'm very amazed see how your kitchen are always knit and clean while you're cooking you u know what gone happen when we cook our habash food like shoro or doro even if.....
Thanks 🙏! It looks delicious! BTW, it is finally nice to see your face. I learned so many things from you including how to make injera! You are talented ባለሞያ👌
ዋውው ሁል ጊዜ አዲሥ ነው እሚሆንብኝ እናትዬ በጣም ልዩና በሺታ እሚያበላ የተባለለት ምግብ እኮ ነው እምታሳይን ፈጣሪ እጆችሺን ይባርካቸው የኔ ባለሙያ ቅንነት ከሚያምር ሙያ ጋር አሟልቶ የሰጠሺ ❤️👌
ጓደኞቸ አይተው ይጠቀሙ ዘንድ ሸር
Wawa
እቃወችሽ ሁሉ አንደኛ ናቸው የአንቺ ባለሙያነት ልዩ ነው
በጣም ደስ የሚል ነው so creative!!!
God bless you
ዋውው በጠም ምርጥ ነው ተበራክልኝ የኔ በላሞያ
ዋውውውማሻአላህ😍😍😍👌
በጣም ጎበዝ ነሺ በርች ምልሺ ነገር ቢኖር አገር ቤት ላለነዉ የምናገኝዉን ግብአት ቢሆን ደስ ይለናል እንደ አስተየትነዉ የኔ ውድ በርችልኝ
በጣም አመሰግናለሁ እሽ የኔ እህት🙏❤️
እጅሽ ይባረክ ሌላው ቢቀር በፅዳት አሰራርሽ ብቻ ይበቃል ባለሞያ ስለ kitchen እቃዎችሽ ደግሞ በጉጉት እንጠብቃለን እህቴ ፈጣሪ ይባርክሽ
Yene lyu betam inamesegnalen inwedshalen ❤❤❤
ላንች ሞያ ቃል የለኝም ።እግዚአብሔር እጆችሽን ይባርክ በጣም ብዙ ተምሪለሁ ካንች ።በዛ ላይ ንፅህናሽ አቦ ያሳደጉሽ እናትም ይባረኩ
ውድድድ አረግሻለሁ ቆንጆ
ባለሙያ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ልዩ ነው ሁሉም የኔ እህት እጆችሽ ይባረኩ
👌❤
Waaaw bexam gobez ejish yibarek.
በጣም ነው ያደነኩሽ የሀገራችን ምግብ ጤነኛ በሆነ መልኩ በአጭር እንዲሁም ዘመዊ መልኩ አሳድገሽው ጎበዝ እህቴ ኮራሁብሽ ወደፊት ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ
በጣሞ ቆንጆ የምግብ አሰራር ነው አገላለጽሽ እና እርጋታሽ ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ እህቴ
አመስግናለሁ በጣም የሚያምር ስራ ነው
የምትጠቀሚባቸው እቃዎችሽ በጣም ያምራሉ
እናት ተባረኪ ደስ ስል ዋው
Bexami konijo new ijshi yibareki 👍💯👈
Abet akerarab liyu newu ijish yibarek
እንዴት ጎበዝ ነሽ እባክሽ!!!!
በእቃዎችሽ ደግሞ ተደንቄያለሁ። ሥራ ያቀላሉ። አገራችን ግን ሁሉም ያሉ አይመስለኝም። ቢኖሩም ውድ ናቸው። ተባረኪ
ባለሙያ በጣም ደስይላል ተባረኪ
እናትዬ የኔ ባለሙያ እማደንቅበት ቃላት የለኝም በጣም ጎበዝ ነሺ እጆችሺ ይባረኩ🙏
እጅሸ ይባረክ ባለሞያ ነሽ
በጣም ጥሩ ነው እኒ ብልህ ጊዜ በምትነግርህ ጥሩ ነበረ
ማሻአላህ አሰራርሽ እቃዎችሽ ደስ ይላል በርቺ ሲስ
የቡና ማሽንሽ በጣም ደስ ትላልች መሪኩን ላክልን
አይዝሽ በጣም ሀሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ብዙ ስራ የሚያቀል ዘዴ እናመሰግናለን በርቺልኝ👌
እናትዬ በጣም ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ የእኔ ባለሞያ 👌👌👌ሼር❤🙏
እናትዬ በጣም በጣም ቆንጆ ነዉ ጥሩ አማራጭ ነው እናመሰግናለን
Wooooow
አቤት ሙያ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ
Berchi ehte
ቁንዲ የህንሽ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ እቦእናም እቃዎችሽን በጣም ነው የምወዳቸው ዛር ደግሞ የጨውና ብላክ ፔፐር😻
ዋው እናትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ብዙ ስራ የሚያቀል ዘዴ ታካፊይናለሽ እናመሰግናለን በርቺልኝ👌👌👌👍👍👍👍❤❤🙏
I'm very amazed see how your kitchen are always knit and clean while you're cooking you u know what gone happen when we cook our habash food like shoro or doro even if.....
Woww Thanks for sharing 💓🙏
አቤት እናትዬ የኔ ባለሙያ ሁሉ ሙሉ በጣም ቆንጆ ምግብ አዘገጃጀት እንግዲህ ካልሽ አይቀር አስተያየት ልስጥሽ እኔን በቤትሽ መጋበዝ አለብሽ 🤣 በጣም እናመስግናለን እህቴ የምትጠቀሚያቸው kitchen appliances/kitchenware በጣም ቆንጆና ጠቃሚ ናቸው እናመስግናለን 👍🏾👌🏾💯💝
ውይ በደስታ ነበር የምጋብዝሽ❤️
ዋውው ጎበዝ በጣም አርፊ ነው
ዋውውውውው እጅግ በጣም ቆንጆ ነው
ብሉኝ ብሉኝ ይላል ጎበዝ በርቺ ❤️🙏❤️
🙏❤
እጅሽ ይባረክ
i am impressed you make cooking so easy and i love all your kitchen aids. Worth following you! Thankyou,keep up the good work .
እናትዬ ሁሉም ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ🥰🥰👌
ባለሞያ ነሺ እህት ጌታ ይባርክሺ
"wow ልዪ ነው🌷🌷😘😘😘____
Amazing cook!!!
wawwww እንዴት ያለሞያ ነው እጂሽ ይባርክ እህቴ
Everything looks perfect I love the pancakes maker I will definitely wait for your next video thank you for sharing 🥰🙏
Masha allah new berchi betame gobze neshe🙏👍
Look so yammy, my daughter five years old said, I love it mommy please do it so I am going to try. Your channel is helpful.
❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥሽ ሁሌ አዲስ ነገር ሰለ ምታሳይኝ
በጣም ምርጥ ነወ ምራቅ ያስውጣል
man that looks so yummy.
እናትዬ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም 👍👍👍👍👍💕👏👏
አመሰግናለሁ
Suse tebareki
Wow your Amazing!! 🙏🏾
gobezzz
Well done thank you for sharing
Wawww betam konjoo aserar new🥰🥰🥰🥰👌👌
omg you are every interesting my first time i finish all video you are my hero keep gonig good ples you
Watching awww yummy God bless you ma sis
Thanks Enat. A good way to eat your rolled oats besides oatmeal.
Good job it’s beautiful yummmmmm
Yummy yummy yummy👌❤
Love it
Thanks 🙏! It looks delicious! BTW, it is finally nice to see your face. I learned so many things from you including how to make injera! You are talented ባለሞያ👌
Always you make healthy food
You are the best 🙏🏽 Thank you so much for sharing your best cook. You have no idea how much you are helping. Thanks again 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ደረደርሽው ባይነት ባይነቱ እጅሽ ይባረክ
Delicious 😋😋
ተባረኪልን።❤😂
ባለምያ በጣም ጎበዝ
ሰላም እህታችን በሰላም ነው ጠፍሽብን
እንኳን ደና መጣሽ እናትዬ 🥰🥰🥰👍👍
Betam gobez des yilal!
አናነትዬ ሰለመጠሸ ደሰ ብሎኛል የኔ ባለሙያ
በርች ፅዲት ያለ ቪዲወ ነው እምሰሪው
እሄን ማብሰያሽን ወድጃታለሁ ኢትዮጵያ ያለሰው በምን ያገኛል አመሰግናለሁ
swedish yene enat 1gna nesh!
great job 👏
Gobeze , keep up the good work. I can’t wait to see the coffee machine like. Thank you
ለአበሻ አገር ሳይሁን እዛው ለናተ ነወ
wowwwww betam bale moya nesh
ሥጦታ ነው እኔ ምግብ መሥራት አልችልም።
Nice!!!!
እናትዬ በጣም ቆንጆ ነው የኔ ባለሙያ 👌👍😍
እናትዬ ባለሙያ እኮ ነሽ እንደወትሮው ሁሉ እናመሰግንሻለን👏🏽👏🏽
As always enatye you delivered very beautiful and healthy food. Thank you for sharing and also አትጥፊ እማ😘😘😘👈
😘💕😘😘😘
ተባረኪ እህቴ ስራሽ ሁሉ ያስደስታል የእቃዎችሽን ሊንክ ግን በቅርቡ ስሪልን
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
እናትዬ ከቻልሽ ሁልጊዜ የዕቃዎችሽን ሊንኮች ዲስክሪብሽን ቦክስ ላይ ብታስቀምጪልን ለመግዛት ያስችለናል ተባረኪ:::
የሚ 😋
👍👍👍👍🙏
እኔ ግርም ነው የምትይኝ እንዳው ተባረኪ
Watching
😘👍👍👍👍❤❤👈
የምወድሽ በጣም ጎበዝነሽ የእኔ እሴት
ማሻ አላህ ቀቢኝ እህት
ሠላም ለዚህ ቤት አዲስ ቤተሰብ ነኝ 💚💛❤🙏
በጣም ጎበዝነሽ የእውነት ሞያሽብቻሳይሆንጉድለቴን ንገሩኝ ማለት ቀላል አይደለም በርቺ የኔውድ አመሠግናለሁ።
Lkilg mesryawn