በአልጫ እና በቀይ ስፔሻል ቋንጣ ፍርፍር//የጎመን ጥብስ//የቋንጣ አሰራር

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 220

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому +9

    dehydrator amzn.to/3txrn6F
    ማድረቂያው አጠቃቀሙ ua-cam.com/video/0_xz9jsdyYk/v-deo.html

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 роки тому +26

    አንችን የወለደች እናት ትባረክ እጅሽን ከክፉ አይን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ። ከሞያሽ የድምፅሽ እርጋታሽ ሁሉን ያሟላሽ እናመሰግናለን ሞያሽን ስላካፈልሽን ።ተባረኪ ቆንጆ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 роки тому +10

    እናትዬ ሁሉንም ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ❤️🥰🥰👌

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому +13

    ውይይይይ እሚቻል ቢሆን 100ግዜ ሠብስክራይብ ባለረጋት ደስ ባለኝ እርጋታዋ አዘጋጃጀቷ ከፅዳት ጋር ደስ ትለኛለች

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому

      ሀሳብሽ ብቻ ይበቃኛል በጣም በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽💝

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 2 роки тому

      @@enat-ethiopianfood7261 የኔ ማር በጣም ጂግና ሴት ነሽ ባቻል ይገባሽ ነበር

  • @ameleworkwoldeab7044
    @ameleworkwoldeab7044 2 роки тому +4

    Wowww looking good you are so amazing and skilled women. God bless you more and more 🙏💕❤️💕🙏

  • @dembechatube
    @dembechatube 2 роки тому +5

    ሰላም እናት ዋው ኧሯ እንዴት አይነት አሰራር ነው ኡፍፍፍፍ አይኔ ገብቶ ቀረ በአይኔ በላሁት ክክክክ በጣም ያምራል ስላካፈልሽን ደስ ብሎናል ላይክ ሸርርርር ወደ እኛ ቤትም ጎራ በይ ከኢትዮጵያ ነኝ

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው እህቴ እግዚአብሔር ይባርክ እጂሽን

  • @ethiopiat5237
    @ethiopiat5237 2 роки тому +1

    Wow exceptional, so nice to see our great food our are amazing, ver 👍👍👍👍👍

  • @manyedenbel141
    @manyedenbel141 2 роки тому +2

    በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @lidyaasbegiorgis5898
    @lidyaasbegiorgis5898 2 роки тому

    የምትሰሪው ብዙ ነገር በጣም ይረዳኛ god bless you sis

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 роки тому

    እናትዬ ባለሙያ እጅሸ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን የኔ እህቴ ላይክ ሼር👌👍😍

  • @RibcaCrochet
    @RibcaCrochet 2 роки тому +1

    Ejish yibarek! Keep up the good work 👏

  • @florentsoucher7549
    @florentsoucher7549 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ የምትሰሪው ሁሉ እግዜሪ ይባሪክሽ

  • @anketsefekadu2709
    @anketsefekadu2709 2 роки тому

    I love everything you do 👏👏👏👏

  • @user-ig3tg2jk5t
    @user-ig3tg2jk5t 2 роки тому +2

    እጂሽ ይባረክ አችን የወለደች እናት ረዥም እድሜ ያድላት አችንም እዲሁ ምርጥ አቀራረብ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽💝

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 роки тому +2

    እናትዬ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ልዩ አሰራር ነው እናመሰግናለን ውዴ

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 2 роки тому

    Masha allah new berchi enate wenteme enate tebarki 🙏👍

  • @hayatqumeragagagaga5808
    @hayatqumeragagagaga5808 2 роки тому

    ማሻአሏህ ተባረክ እሮማን በጣም ባለሞያ ነሽ ለመጀመሪያ ጌዜ ሳይሽ ❤❤❤❤✅

  • @funwithAmyandNoah
    @funwithAmyandNoah 2 роки тому +2

    It sounds delicious 😋 😍

  • @riima5804
    @riima5804 2 роки тому

    ማሻላህ ደሲስል ተባርኪ

  • @user-ve3ih3gw6z
    @user-ve3ih3gw6z 2 роки тому +2

    ዋዉ ያስጎመጃል ልዩ ነዉ በርች እናት 👍👍👍

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому +1

    እናትዬ በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነውያሳየሽን እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ የኔ ዉድ👍👍👍👌👌👌🙏

  • @Lijetwa
    @Lijetwa 2 роки тому +5

    Thank you Enatye, learning so much from you and getting great ideas for daily meals. Pls keep up the good work :)

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 роки тому +1

    እናትዬ በጣም ቆንጆና ጤናማ አሰራር ነው እናመሰግናለን🥰❤️👌

  • @adanechawoke8051
    @adanechawoke8051 2 роки тому

    Ejesh yibarek balemuya nesh betam💯💯💯💯

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому +2

    ዋው ሲያምር የተባረክ ይሁን ቆጆ ስራ ነው በርቺ

  • @almazghilamicael5934
    @almazghilamicael5934 2 роки тому +1

    Wowww 😋😋😋😋👍👌🙏🏾 Thank u so much for shearing 🌹❤😍

  • @adiamgebre8039
    @adiamgebre8039 2 роки тому

    Enatye siyasgomejeeeeee ejish yebarekeeee❤❤

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 2 роки тому +3

    Enat great recipe as always👌😋

  • @Senaitambaw564
    @Senaitambaw564 2 роки тому

    እጅሸ ይባረክ🙏

  • @user-vu8zv5fz6x
    @user-vu8zv5fz6x 2 роки тому +3

    አቦ እጅሽ ይባረክ የኔ ምርጥ👏👏❤❤❤❤❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 роки тому

    Waooo yene konjio btam liyu aserar new ijish ybark share

  • @sofyatube7031
    @sofyatube7031 2 роки тому +2

    ዋው ምግብ በአይን ይበላል ይሉሻል ይሄነው በጣም ልዬነው አንበሳ ሴት

  • @user-ko7hx1ll4e
    @user-ko7hx1ll4e 2 роки тому

    ❤""አሜን አሜን አሜን በዚሁ ከቀጠልኩ እኔም ቧለሙያ እንደምሆን ጥርጥር የለኝም በርቺ እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ❤❤❤

  • @user-bp3ii2mu2v
    @user-bp3ii2mu2v 2 роки тому

    ዋዉ ባለሙያነሽ ማር ስብብላክ

  • @b.t5977
    @b.t5977 2 роки тому +1

    Looks very good. Thanks for sharing.

  • @addisashenafi5843
    @addisashenafi5843 2 роки тому

    Good to see you here l really appreciate your cooking method. Cooking is an art. Besides that your kitchen utilities great. It makes your cooking time less. Hope I will see you in a new video. I learned a lot . Be well !

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @explorediscover7773
    @explorediscover7773 2 роки тому +1

    We learn a lot from your Chanel, thank you🙏

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 2 роки тому +1

    ሁሉም ቆንጆ ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ውድ🙏❤

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 2 роки тому +2

    looks so yummy thank you for sharing 💕

  • @hewe4kg11
    @hewe4kg11 2 роки тому

    Wow i will try it thank you for sharing

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 2 роки тому

    ማሻአላ ተባርካል

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 роки тому +2

    እንኳን ደና መጣሽ እናትዬ ዋዉ ሁሉም ልዩ ምግቦች ኛቸዉ ያስጎመጃል 😋😋 የኔ ባለሙያ 👌👌🥰👍

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 роки тому

    I'm watching, gobez berchi 🙏❤️🙏

  • @tamegetachew2872
    @tamegetachew2872 2 роки тому

    በጣም እናመሠግናለን ሙያ + ስነምግባር ያደለሽ ነሽ እግዚአብሔር አጅሽን ይባርክልሽ

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 2 роки тому

    Woowww 👍👌

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 роки тому

    የልብ አድርስ ነሽኮ እናትዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በጣም አመሰግናለሁ ሁሉም እጅ ያስቆረጥማል ተባረኪልኝ 👏👏

  • @azebtsegaye2727
    @azebtsegaye2727 2 роки тому

    Betame enamesegenalen.

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 роки тому

    Enat Konjo the food is good I love ferfer Thank you stay Blessed.....Amen ....Amen....Amen....

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 роки тому

    I am hungry now, wow

  • @senaittessema7704
    @senaittessema7704 2 роки тому

    እናትዬ እጅሽን ይባርከው

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 роки тому +2

    Thank you looks yammy 👌👍

  • @bellahanatube313
    @bellahanatube313 2 роки тому

    Ejish yibarek yene konjo mayetu bicha yategbal🥰🥰🥰🥰

  • @bontuusalalee1144
    @bontuusalalee1144 2 роки тому

    👍👍👍👍

  • @hermela6810
    @hermela6810 2 роки тому

    ውይ ገና ሳላየው በመግቢያው ጠገብኩ ቅመም ነሽ 👌

  • @AyniA1
    @AyniA1 2 роки тому +1

    Wow 🤩

  • @shewaleje1700
    @shewaleje1700 2 роки тому

    Wow

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 роки тому

    እጅሽ ይባረክ አቦ

  • @jamilasalah5816
    @jamilasalah5816 2 роки тому +1

    👏👏👏👏👌

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 роки тому

    አንበሳ ጀግናየ

  • @user-ps3em4hg2n
    @user-ps3em4hg2n 8 місяців тому

    Tbarki

  • @user-gd4ft7xz1j
    @user-gd4ft7xz1j 2 роки тому

    የኔ ጀግና እጅሽ ይባራክ

  • @meseretkassegn5552
    @meseretkassegn5552 2 роки тому

    አደስ ነኝ ለቤትሽ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል

  • @azebtsegaye2727
    @azebtsegaye2727 2 роки тому

    Amen!

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 2 роки тому

    Eghziabhair Yebarkesh 🙏🌹🌷❤❤

  • @user-fo4pt4oo5q
    @user-fo4pt4oo5q 2 роки тому

    mar egshe yibarek😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @yegebreallij
    @yegebreallij 2 роки тому +2

    አቤት ስርዐትሽ: እርጋታሽ❤️❤️💯

  • @melatamha9258
    @melatamha9258 2 роки тому

    Wow👌👌

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 2 роки тому

    ዋዉ የሚ 😋

  • @hosiplayz9230
    @hosiplayz9230 2 роки тому

    Keyet new yemtgeziw ikaw betami turu ichesh ybarek

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому

      dehydrator amzn.to/3txrn6F
      ማድረቂያው አጠቃቀሙ ua-cam.com/video/0_xz9jsdyYk/v-deo.html

  • @user-cm2uc6vi8g
    @user-cm2uc6vi8g 2 роки тому

    ምርጥባለሞያ

  • @tseglrdagebryes2449
    @tseglrdagebryes2449 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ ባለሞያ

  • @user-he3dj7lh2u
    @user-he3dj7lh2u 2 роки тому

    👌👍👏🙏🙏🙏

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 2 роки тому +1

    😍😍😍😍

  • @yeduhabesha
    @yeduhabesha 2 роки тому

    እናትዬ አሳመርሽኝ😂😂በጣም ያምራል💖💖👌👌

  • @adanechmelake9179
    @adanechmelake9179 2 роки тому

    Betam gobeze neshe

  • @menberbayuhbayuh180
    @menberbayuhbayuh180 2 роки тому

    Amen mama

  • @mennadesta7955
    @mennadesta7955 2 роки тому

    ❤️

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i 2 роки тому

    በጣም አሪፍነው

  • @mareleul246
    @mareleul246 2 роки тому +2

    ምነው ያንቺ ጎረቤት ቢያደርገኝ ስራሽ ፅድት ያለ ነው ጎበዝ!!!

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому

      እኔም ደስ ይለኝ ነበር በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽💝

  • @habibamehdi9447
    @habibamehdi9447 2 роки тому

    Good job keep it up

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 роки тому

    Watching 💖

  • @tizitagebreslassie9598
    @tizitagebreslassie9598 2 роки тому

    Amen Amen bxame balmoya mesh yedehadratrun marekun peals taxte argelne thanks

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому

      dehydrator amzn.to/3txrn6F
      ማድረቂያው አጠቃቀሙ ua-cam.com/video/0_xz9jsdyYk/v-deo.html

  • @user-yx8zx6zd1y
    @user-yx8zx6zd1y 2 роки тому

    ዋው እህት በጣም ደስ ይላል መያሽ ግን ጥያቄ አለኝ የቆጣ ማደርቂያው ከት ነው የሚገዛው ከማን ኛውም ሱቅ ይገኝ ይሆን

  • @momAyubTube
    @momAyubTube 2 роки тому

    Wow siyamr

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 2 роки тому

    Betam-konjo-ye-kuanta-ferfer-!!!!!!

  • @user-nq3dp3vv1b
    @user-nq3dp3vv1b 2 роки тому

    ማሻአላህ ቆንጂት ስረሽ እና አንቺ ተመጠጣኝ የሌለችሁ ሸጋ ዉብ ነችሁ ሁቢ ጎበዝ

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 2 роки тому

    የኔ ባለሞያ ስወድሽ ማድረቂያው ኢትዬጲያ ይገኛል

  • @zahramohammed6357
    @zahramohammed6357 6 місяців тому

    You give too much. A lot to learn from you. From preparation to cooking. You are a soft-spoken real demonstrator. I already started cooking your delicious foods. Grateful!!!!

  • @jiromsolomon8851
    @jiromsolomon8851 2 роки тому

    tankyou sister from eritrea

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 2 роки тому +3

    Very nice
    Could you able to send me the link where you buy the dehydrated.
    THANKS

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому +1

      dehydrator amzn.to/3txrn6F
      ማድረቂያው አጠቃቀሙ ua-cam.com/video/0_xz9jsdyYk/v-deo.html

  • @zharahayu5162
    @zharahayu5162 2 роки тому

    እ ሪ ት ያ ል ሺልጂ ሺ በ ሪቺ 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @lililoveyoutube8049
    @lililoveyoutube8049 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ ስራሽ ሁሉ አያለው ጎበዝ ነሽ ዛሬ ግን እንቁላል 14 ደቂቃ ነው እምቀቅለው አልሽ እንቁላል 6 ደቂቃ ነው መቀቀል ያለበት ሲሉ ሰምቼ ነው ኢቢየስ ምርጡ ገበታ ዳኞች ሼፍ ናቸው ብዙ ሲበስል ለጤና የሚያመጣው ከባድ በሽታ ነው አሉ እና አስቢበት በተረፈ በርቺ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому +2

      እኔም ሰምቸዋለው ውዴ በጣም የምከታተለው ፕሮግራም ነው ግን እነሱ ከፈላ በሗላ ይመስለኛል ደቂቃውን የተናገሩት የኔ እስኪፈላ ነው ያ ማለት መቀቀያችን ይለያያል ዋናው ነገር ሲቀቀል ቢጫው አረንጓዴ እስኪሆን አለመቀቀል ነው የኔ እስኪፈላ ያለውን ደቂቃ ቆጥሬው ነው ውዴ ግን ስላሳወቅሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏💝

    • @lililoveyoutube8049
      @lililoveyoutube8049 2 роки тому

      @@enat-ethiopianfood7261 እሺ በርቺ 🙏🙌

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 2 роки тому

    የኔ ባለሞያ በቃ አንዴኛ ነሽ ጸዳትሽ በተለይ ውይይይይ እኔም ባለሞያ ሆንኩ በቃ

  • @user-ld7lm2lp2u
    @user-ld7lm2lp2u 2 роки тому

    የኔ እህት በጣም አድናቃሽ ነኝ በርችልን ግን ማድረቃያዉን ፈልጌ ነበር ከየት ነዉ ምንጭ ንገሪኝ

  • @GM-cu9qk
    @GM-cu9qk 2 роки тому

    Thank you this is fantastisk 👍👍please in which country can I buy this maskin?

  • @GG-hn1sy
    @GG-hn1sy 2 роки тому

    Looks great! Gursha efeligalew degmo 1 yatalal.

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому

      Yes it is our culture to share guresha , thank you 🙏💝

    • @GG-hn1sy
      @GG-hn1sy 2 роки тому

      @@enat-ethiopianfood7261 I wish I get one from your hands.

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 2 роки тому +1

    በኣነጋገርሽ ያለሽ ትህትና, ኣገላለጽ፡ ሞያሽ አጅግ ኣደንቃለሁ ብርክት ሁኚ

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 роки тому

    አሜንንንንንንን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽እናትዬ አንደኛ እኮ ነሽ እህቴ ሁሉንም ወድጀዋለሁ እንደሚጣፍጥ አልጠራጠርም እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ 👍🏾👌🏾💯💝 የሚገርምሽ ነገር ዛሬ supermarket የጨው እቃሽን አጊኝቻት በጣም ደስ ብልኝ ነው የገዛሁት እንደዚህ ጥሩ ጥሩ እቃወች ጋር ስለምታስተዋዉቂን እናመስግናለን 🙏🏽🙏🏽

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 роки тому

      እንኳን ገዛሽው ውዴ በጣም አመሰግናለሁ ሁልጊዜ ለምታበረታችኝ 🙏🏽💝