አሪፍ ነው አንድ ቀን ከመዳከም ይሽላል ጥሩ ሲስተም ነው ዋውው ሁሉም በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ 😋😋 ሼር
ዲስላይክ ያረጋችሁ ሰዎች ግን ጤና ጣቢያ ሂዱ እንዴት በምግብ ዲስ ላይክ ይደረጋል ሆሆሆሆ ይሄ ፖለቲካ አይደለም ለማይሞላው ለሆድ ሻንጣችን ነው በርችልኝ ማማዬ ወገቤን ታጥቄ ከጎንሽ ነኝ
Ewenet new Moral lemenekat newe engi menem mekeneyat yelem mamesgen segeba
ዋዉ በጣም ጥሩ ስራ ነው:: ሁሉንም በፕሮግራም ማዘጋጀት ጥሩ ዘዴ ነው:: እናመሰግናለን🙏🏾
Wow 🤩 ሁሉም በጣም ያምራል አሪፍ ዘዴ ነው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
ሔሉዬ በጣም የአሪፍ አይድያ ነው እኛ ምግብ ደግሞ በጣም ከባድ ነው ከማዘጋጅቱ ጀምሮ እስከ ቤት ፅዳቱ በጣም ከባድ ነው እሄ አሪፍ ዘዴ ነው ጎበዝ❤❤ እግዝያብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ😍😍
Betam gobez neshe ! God bless you 🙏❤
ሳርዬ በጣም ቆንጆ አቀራረብነው በጣም የደነቀኝ ቢኖር ግን ብቻሽን ለመስራት ይለሽ ትግስትነው::
Everything looks so perfect 👌🏾 God bless you and your family , thank you 🙏🏾 for sharing
ማርዋዬ ይሄ የምግብ አይነት ስሰሪ ብርታትሽ በጣም ጎበዝ ወጡን ስሰሪ እስከመጨረሻ ነው ያየሁት ሁሉም ምግብሽ👌👌👌👍👍👍
ዋወ ቆንጆ ስራ ነው እጅሽ ይባርክው 😍🥰🥰🥰😘
Masha allah berchi betam arif new
Wow yene wudd thanks emupaaa❤❤_😘😘😘🥰🥰
እጅሽ ይባረክ🥰እኔም እንግዳ አለ ካሉኝ ቀድሜ ዛሬ ማታ ሰራራለው እውነት ነው ያቀላል ስራ ሰላጣ ብቻ ነው ምከትፈው የለቱ ለት
Betam konjo new thank you for sharing leyu new
Thanks sis god Bless you 🇪🇷
You are a very good cook and teacher!
Wdua betam gobazi lij nesh ewenat tebareki❤❤
You are organized n balemuya learn a lot from you keep it up.
Tebareki gobeze..😍
Mariye .....egish yibarek betam new yemiyamrew
ማርዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን
ዋዉ በጣም ያማምራሉ 😋😋😋😋👍👍👍👌👌
Wow በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን ለልጄBirthday decor ስፈልግ ነው ቻናልሽን ያገኘሁት አዲስ ቤተስብ ነኝ 😍
ማሻአላህ በጣም ያምራል እህቴ በሪቺ ውዴ
በጣም ባለሙያ ነሽ በርቺ👍
በጣም ቋንዧ ነው የሰራሽው ስለአካፈልሽን አመሰግናለሁ🇪🇹
betam gobez nesh yene konjo yeseru egochsh yebareku
yemechesh abo gobezzz neshe betam helu wow
የኔ ባለሙያ አስተዋይ በእውነት ትልቁን ስራ እንዴት አድርገን እንደምናቀል ስላሳየሽን እናመሰግናለን። ተባረኪ ለልጅሽ መልካም ልደት ተመኘዉ ❤❤❤
ጨንቆኝ ነበር ቀድሞ መዘጋጀት ስራን ያቀላል በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ አመሠግናለው
በጣም ባለሞያ ነሽ መረጋጋትሽ እንዴት ደስ እንደሚል
Thank you for sharing my dear you are very organised I love it 👍🏾🥰 አንችም ብቅ በይ
Betam balemuya nesh ejish yebarek
ማሻአላህ ታበራክአላህ እጅሽ ይበራክ
Wooow yummy betsb 🤩👍💯💯
It looks good ✔️🎉🌹🎉🌹
ያምራል የኔ ዉድ
እጅሽ ይባረክ
ጀግና ነሽ 💖👏
እጅሽ ይባረክ ጎበዝ
ዋው በጣም ቆንጆ ነው ላክልኝ በሚሰጂ
Betam mirt digse nebre ejeshe yebareke
Wow Gobeze
Berchi yena ehit abesa
All by yourself! Great cook!
ተባረኪ ጎበዝ ነሽ
ዋውው ባለማያ
በጣም ጎበዝ
Berci Gobez
Betam gobeze
ጎበዝ ባለሙያ
በጣም ቆንጆ ነው
ejesh yebark endew saw lemablat yeh hula dekam
yene balemuya berchi❤❤❤
ጎባዝ
Watching🙏
😯😯😯😯አረ ተይ ልምጣ ልቅመሰው ሞያ 😂😂😂😂አይቻ ከምወፍር ይለይልግኝ ልብላና ልወፍር
ማርዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ👍👏❤🙏👌
Btam .betam des ylal
Wow betam yamral
👏👏👏👍
Wow betam dese yelale
Very nice and very short
You can make this video longer and atleast 2 part 😃
I would like to see how you make dulete
And my question is chegarawe yetetekemeshewe yebege or yebere????
Please let me know, it is huge 😃 .
Fantastic job anyways !!!!
Betam tru sra new 10q
👍🏼
ይሄ ቪዲዪ እንዴት እንደጠቀመኝ እንዴት ሞራሌን እንዳነሣው ሄሉየ በጣም ነው የምናመሰግነው እኔ ሁለት ሰው እንኩዋ መጥራት በጣም ነበር የሚጨንቀኝ ይህን ቪዲዬ ከአየሁ በሁዋላ (የጶምም ቢሆን) ቀጥ ብየ የሠራሁትን ብታይ ለራሴም ገረመኝ 🙏🙏❤
😋👌👏👍💐
betam konjo newu
Good job
❤😍
እናቱ ጎበዝ ነሽ በርቺ
😍👌
Thanks
👌
Gobez
❤
Wuawu
😍😍
በጣም ቆንዶ አሰራር
Gobez balemoya
ሰላም ውዴ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን ከልብ አመሰግናለሁ በርቺልኝ❤👌👍🙏
Setegna madamtew yewededkut demxesh new▶️🛌🌌
OMG it’s look good 👍 በጣም ባለሞያ ነሽ አንቺ ለምትሰሪው እኔ ደከመኝ
Oh my God can I come to your home lina
Show me how to make rolle sprin
ኡፍፍጥሎብ ምግብ መስት አልወድም ሳገባጉዴ ነዉ ሰራተኛ እቀክራለሁ እንጂ
Wwwww
አድናቂሽ ነኝ ጎበዝ ሽንኩርቱንማብሰን ከእረቡ ባትጀምሪዉ አሪፍነበር
Yene balemuya
ጥሩ ነው ግን ድምጽሽ መሀል ላይ እየተዋጠ ተቸገርኩ
wwwww
Abed mingib bath am qunju
ቅዳሜ ፕሮግራም አለኝ ይሀው ቁጭ ብዬ እየተመሰጥኩብሽ ነው
ደመርኩሽ
ለንደን ስጋውን ለምትፈልጉ 👉www.bechristianyetardesega.com/
Thanks my sister 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
thank you, its good to know