እንደዚህ ግን ለፀጉሬ የጠቀመኝ የለም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @الحمدللهالحمدلله-م4ق

    .አመሰግናለሁ እህት በርች የሰራሁትን እሰከ ስት ግዜ ማቆየት እችላለሁ

  • @zuzutube7973
    @zuzutube7973 5 років тому +3

    የባለፈዉ ጥቁር አዝሙድ ያልሽን አፈልቸ ሞክሪዉ ከኮኮናት ዘይት ጋ ለዉጥ አይቻለሁ ማሻ አላህ እናመሰግናለን♥♥♥

  • @ስደተኛዋእናቴእወድሻለሁሀ

    *የኔ ጸጉር ካንች ይበልጣል ብዛቱም ርዝመቱም አልሀምዱሊላህ አረቦቹ ራሱ እንደት እንደሚቀኑብኝ ግን የአላህ ስራ ነው እኔ ምንም አልጠቀምም የሚገርመው ውሀው ተስማምቶት ይሆን አላቅም ሀገሬ ግን ቅቤ ነበር የምቀባው ከተወለድኩ ጀምሬ ቅባት ዛላሽ ባርጭቃ ምናምን ነክቲት አያውቅን ቤት ውስጥ ቅቤ አይጠፍም ተራ ተራ የሙወልዱ ላሞች ነበሩን እናም ተማሪ እያለሁ ከጁመአ እስከ ቅዳኔና እሁድ ድረስ በተከታታይ ቅቤ እያስርኩ አድርና ለስኞ ትምህርት ነበር የምታጠበው ከዛም ሳምንት ድረስ ሞይስቸር ሆኖ ይቆያል ሳበጥረው ዝልፍልፍ ሲል ማሻ አላህ ከዛም በወፍራሙ አኣሴው ግራ ጉንጉን ጎንጉኜው እስከ አርብ ይቆያል በዚህ መልኩ ነበር አሁን በስደት ላይ ሆኜ ሙቀቱን እንደ ቅቤ አድርጎ አላህ የጸጉሬን ውበት ጠበቀው አልሀምዱሊላህ ለምክርሽ እናመሰግናለን ነገር ግን ከፈጣሪ ያልታደሉትን በ30 ቅብጥርስ መድከሙ ከሁለት አንዱ ነው አንዱ አላህ ሰበብ አድርጎ ለውጥ ማግኘት ሲሆን አንዱ ደግሞ ጭራሽ ለጸጉርሽ የማይስማማ ሆኖ ጸጉርሽ ጭራሽ የመበጣጠስ የመሳሳት ባህሪ ያመጣና አተርፍ ባይ አጉዳይ ይሆናል ለማንኛውም እኛ በቅንጭላታችን ውስጥ የሚሄድ የሀሳብ ትላትሎች አሉብን የእኩላችን የዚች አለም ጭንቀት የእኩላችን የተስፍ መቁረጥ ወይም መጨለም ወዘት ስለዚህ የአእምሮ ዘገምተኛ ጸጉሩ እንደ ዛጎል እንደሚተሳሰር ሁሉ የእኛም የዛ ቤጤ ከመሆን አልዘለለም ይመስለኛል እንደኔ ልክ የራስ ድርቀት ጸጉርን እንደሚሰነጥቀው ማለት ነው እስኪ ቅጭላታችንን ፍሪ እናድርገው የዛሬን ብቻ እናስብ አላህ ሁን ያለውን ማንም አያውቅምና ዛሬ ያኖርውህ አምላክ ነገም እርሱው አለህ,ስለዚህ ጭንቀት ዋነኛ ምክንያት ነው በፈጣሪያችሁ ያላችሁ እምነት 100% ይሁን ኩን ፈየኩን*

    • @eyeruseyu5678
      @eyeruseyu5678 5 років тому

      Wow bewunet hulunim anebebikut mikrishe betam desi yilal hulu tikikil new egzabiher baleshebet yitebikishe🙏

  • @ሀያትካሳየ-ወ8ዀ
    @ሀያትካሳየ-ወ8ዀ 5 років тому +5

    ሞክሩት እና ከዛ ተሳደቡ ለሆዳችን ምግብ እደሚያስፈልገው ለፀጉራችነም ምግብ ያስፈልገዋን

  • @user-kd7nd7el6w
    @user-kd7nd7el6w 5 років тому +15

    የሚገረምኝ በደንብ አያሰረዱም ደሞ የሚከፈላቸው ዝንብሎ ቢድዮ ሰለሰሩ ነው ለውጡ ሳይታይ የሚከፈል ከሆነ እኔም ሸሮና በረበሬ ነው የቀረ ጥቅሙን ሰረቼ ላሳይ ምን ትላላችሁ 😀😍??😎😌😊

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 5 років тому

    Thank you for the very good informative video!!! When did you start using it? For how long have you been using it? So we can see the difference. Do you have pictures before and after?

  • @ሰአድወሎ-ከ7ከ
    @ሰአድወሎ-ከ7ከ 5 років тому +12

    በሳምንት ስንት ቀን ነው እምንጠቀመው የተረፈንንስ እፍሪጂ አስቀምጠን መጠቀም እንችላለን እህት

  • @munahassen6761
    @munahassen6761 5 років тому +6

    ወይ ማማዬ ብበላው ለራሱ ይጠቅመኛል ጸጉሬ ይበቃዎል በተፈጥሮ አሪፍ ነው

  • @ethio3714
    @ethio3714 5 років тому +2

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
    ዩትቭ ላይ የሚያሳዩን ውህዶች ተጠቅሚ በጣም ልዩነት አለው ፀጉሬ ከርዳዳ በተለይ ስታጠበው ማበጠርያ አይገባውም ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንደምፈልገው ፀጉር ሁኖልኛል የእህታችንም እሞክረዋለሁ በርች

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +8

    መሲዬ እንኳን በደና መጣሸ እናመሰግናለን 😘ፍትህ ለፀጉር ሁሉ ነገር ለፀጉር ጥሩ ነው ተብሏል አሁን አንድ ነገር ብቻ ቀርቶልን እሱንም በቅርብ ቀን 😀

    • @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ
      @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ 5 років тому +5

      የቀረ የለም ሆዴ በርበሬም እኮ ተብሎአል እሱ ብቻ ነበር የቀረዉ ጭዉም ሰሞቻለሁ ሌላ ቦታ እኔማ እያየሁ መሳቅ ነዉ እኔ ሰነፍ ነኝ ለሆዴ እኮ ሰርቸ አልበላም እኳን ለዉበት

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 5 років тому

      @Fanaye Tube እሺ

    • @Fatuma-om6lk
      @Fatuma-om6lk 5 років тому +1

      እኔ ለሠውነቴ ሞክሬው በጣም ያለሰልሳል ፌቴ ያፀባርቅ ነበር እሡን ስጠቀም ግን ከፊቴ ላይ ፀጉር ጨመረብኝ ተውኩት ደስ የሚለው ነገር የኮኮናቱን ሽታ ያጠፋዋል

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 5 років тому

      @@Fatuma-om6lk እሰክ እኔም እሞክራለሁ

    • @optionscell354
      @optionscell354 5 років тому +2

      ምን የቀረ ነገር አለ ብለሽ ነው እድሜና ጤና ይስጠን ብዙ ነገር እናያለን የኔ ቆንጆ

  • @yabiendkaseshtueb8299
    @yabiendkaseshtueb8299 5 років тому

    እውነት ነው እህቴ እኔም ተጠቅሜው በጣም ለውጥ አይቼ ቤታለው እጅሽ ይባረክ ማርርር

  • @ላታህዘንኢነሏሀመአና
    @ላታህዘንኢነሏሀመአና 5 років тому +7

    ብበላው ይሻለኛል ለምትሉ ውስጠኛውን ክፍል ማን ነካባችሁ አካባጅ ሁላ
    ደሞ ዋናው ነገር ኮኮናት ኦይል ነው ፀጉር የማሳድገው እሷ እዳለችው ከሆነ ኮኮናት ከቤቴ አይጠፉም አለች ዋነኛው ፀጉሯን ላሳድገው የቻለው እሱው ኮኮናቱ ነው በጣም ሀሪፍ ነው

  • @nebihatemohammededris1239
    @nebihatemohammededris1239 4 роки тому

    እናመሠግናለን መሢ ቪዲዮኑን ያየሁት አመት ሆኖታል ዳውንሎድ አርጌ አሥቀምጬው ሠሞኑን ነበር ለኔም ለልጆቼም የተጠቀምኩት በልጆቼ ላይ ለውጥ ባይኖረውም የኔ ግን በጣም ለውጥ አለው ወድጄዋለው

  • @frawenegaber7303
    @frawenegaber7303 5 років тому +55

    ዋናው ኑሮ ነው ኑሮ ከተመቸሽ ሁሉምነገር ይስተካከላለል

  • @kelemuakete8189
    @kelemuakete8189 3 роки тому

    ቆንጆ እንዴት ነሽ የብርቱካኑን ስሰራው ቢጫ አሎነልኝም ብርቱካኑ ግድ ቢጫው መሆን አለበት ወይስ?

  • @dxbuae2702
    @dxbuae2702 5 років тому +61

    እህቶቼ እነሱ ለገንዘባቸው ነው እሽ አላህ ያልሰጠውን ጸጉር እንዴው በማጨማለቅ ለውጥ አይመጣም በሽተኛ እንዳትሆኑ

    • @nesimdire3109
      @nesimdire3109 5 років тому

      Yes Betam

    • @firahywotyilema8347
      @firahywotyilema8347 5 років тому

      ewenetishin new

    • @marthaabbay2735
      @marthaabbay2735 5 років тому

      🤣🤣😂😂 ewnet

    • @saadashamsu5111
      @saadashamsu5111 5 років тому

      የኔ ቆንጆ ፀጉር እንደ እህፃን ነው በደብ በስነ ስርዐት ከያዝሽው ያድጋል ለምን በራሴ ስላየሁት አንዳንዴ ነው የሚዋሹት

    • @ter2065
      @ter2065 5 років тому

      ትክክል ነሽ ማር እኔ ጭቅላቴ ቀፎ ሆኖብኛል። ግን ሂና እጠቀማለሁ ስለሚያዞረኝ አልሀምዱሊላህ

  • @elsaalaso5159
    @elsaalaso5159 4 роки тому

    ወወወወ ጢፍረሽን እንዲት አዲሪገሸ ነው የሰደገሹዉ👍👍👍👍

  • @mesitube7397
    @mesitube7397 5 років тому +1

    እናመሰግናለን መሲዬ የኔ ውዴ❤

  • @milkitwo3173
    @milkitwo3173 3 роки тому

    Masha Allah betam dasi yelali enimokiralani Masiyee

  • @bethelhaile1787
    @bethelhaile1787 3 роки тому

    ስለ ምሰጪን መረጃ አመሰግናለው ፀጉር ሚያበዛ ነገር ካወቅሽ inform ብታረጊን ደስ ይለኛል

  • @najathmohammad6575
    @najathmohammad6575 5 років тому +2

    እህታችን የምታሣይንን ነገሮች እሞክራቸዋለሁ እኔ ትቂቶቹን በጣም አሪፍ ነገር ነው የምሠሪው በርችልን በተለይ ኦይሎችን አሙቆመቀባት አሩፍ ትውሥታነው

  • @seaditube2196
    @seaditube2196 3 роки тому +1

    በሳምንት ለውጥ ስትይ ግልፅ አድርጊልኝ? ቢያንስ ተቀብተን ግድ መታጠብ አለብን ስለዚ ስንት ጊዜ ብንቀባ ይመረጣል??

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 4 роки тому +1

    ዋውውውው ገበዝ እናመስግናለን

  • @yaallahsebir7874
    @yaallahsebir7874 5 років тому +1

    አጠቃቀሙን ብትነግሪን ማለት በሳምንት ስንት ጊዜነው ? ለስንት ሰአታት ማቆየት አለብን ከቻልሽ መልሽልኝ ኮሜንቶች ረጋበሉ ከተመቻችሁ ተጠቀሙ ካልተመቻችሁ ተውት ሰው ባንሳደብ መልካም ነው ይችልጅና ኤርሚ የሚለቋቼው ነገሮች ብዙወቹ ጠቃሚ ናቼው በተፈጥሮአዊ መንገድ ፀጉራችንን መንከባከብ ይጠቅመናል ግን ውሳኔ ለመስጠት መረጋጋትና ደጋግሞ በመሞከር ውጤቱን መጠበቅ አሪፍነው ካጠፋሁ ይቅርታ የግሌ አስተያየት ነው አውፍ በሉኝ

  • @rozabinteeselam9228
    @rozabinteeselam9228 5 років тому +3

    ውሬ አይስለቻቹም እናተ ከመጀሚሪያም ጥሩ ፀጉር ነው ያላቹ ይህ አዳረግልኝ ይህ እንዲ አረገልን እያላቹ በሰው ላይ አትጫወቱ

  • @lidiya9879
    @lidiya9879 5 років тому

    እህቶቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ አይከፈልበትም አዝናኝ ቪዶወችንና ጠቃሚ መረጃወችን እለቃለሁ

  • @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል

    እህት ያቺ ፀጉር ድሮም ረዥም ነው እናተ የሰራቹት አድም አልቀረኝ
    ከጆሮ በላይ እጂ በታች አይቅም ፀጉሬ አሁን ተስፋ አስቆረጠኝ
    ለትምህርትሽ አመሰግን አለው

  • @TMS-e9g
    @TMS-e9g 2 місяці тому

    የወይራ ዘይት መጠቀም እንችላለን እህቴ

  • @hayathabeshawit2050
    @hayathabeshawit2050 5 років тому +2

    መሢዬ በርች እኔኳ እከታተላለሁ እንጂ አይመቸኝም ለሁሉም ነገር አ.ሊላህ

  • @mesikiyaa6666
    @mesikiyaa6666 5 років тому

    Bamejemera thank you for everything
    Meknatum yetekwmachew sawoch linoru sila mechel
    Gen yene menem yekeregn yelem hulunem la 2wer la 2wer tatekemelew gen yene tsagur kafim yele zik ezaw new zederom
    Endehum duro yeshal neber really

  • @tgtube4360
    @tgtube4360 5 років тому

    መሲ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 5 років тому

    I tried all I didn't see any changes. Thanks. Maria

  • @hayathabeshawit2050
    @hayathabeshawit2050 5 років тому

    ዋውው ደሥ ይላል ውድ አዳድ እህቶች ለኮመት ለላይክ እያላችሁ በአላህ ደሥ የማይል ቃላት አትናገሩ ከተመቸን መጠቀም ካልተመቸን መተው ግዳጅ ፀጉራችን ላይ አላረጉትም ማየት ማመን ነው በመጀመሪያ እዩ ፀጉሯን ከዛ ጣፉ ከበላችሁትም ብሉ እዛው ግድ ያለን የለም እኔ በሠው ቤት የሁሉ ተጠቃሚ አይደለሁም ነገር ግን አበረታታለሁ ሌላ የማይረቡ ሠዎች አሉ የቆጡን የሚያወሩ ከነሡጋር ይልቅ ኮመታችሁ ውነት ለማካበድ አይደለም አልወድም ጥሩ አውሩ በርች እወድሻለሁ 💞💞💞❤💋

  • @ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው

    እናመሰግናለን እኅታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤

  • @nahimabetoro2866
    @nahimabetoro2866 5 років тому

    በራች የኔ ውድ ሰው ከሆና ስመከራም መከራ ዝም ስበሉም መከራ

  • @ekrm577
    @ekrm577 Рік тому

    አረ ኡኡኡኡኡኡ ዬት ይዴን እንበድ አረ ጭራሽ ብርቱካን😅😅😅😅

  • @ይዲዲያየምሪልጅ
    @ይዲዲያየምሪልጅ 5 років тому

    የኔ ቆንጆ አሪፍ ምክር ነው ግን ይቺን ጥያቄ መልሺልኝ ትኩስ ውሃውስጥነው አስቀምጡት ያልሽው እራሱን ባንተከትከው ችግር አለው ወይ ማለቴ በፋላው አብሬው ትኩስ ውሃ ውስጥ እንዲቀልጥ ብለሽ ነው ነው ሌላ ምክንያት አለሽ

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  5 років тому +1

      እንዲቀልጥ ብቻ ነዉ

  • @mehbubahabibi4912
    @mehbubahabibi4912 5 років тому

    እነመሰግነለን በየ ቀኑ እስከ ሰምንት ድረስ ነው ወይ የምንጠቅመው አንዴ ከሰረን መቆየት እንችለለን ወይ ይበለሸል ወይ

  • @ኣዶኣዶናይእመብርሃነይ

    ማታ ማታ ሳምንት ሙሉ ማድረግ ይቻላል ማማየ

  • @munahassen6761
    @munahassen6761 5 років тому

    ሰላም መሲዬ እናመሰግናለን

  • @ተመስገንኣምላኪየ
    @ተመስገንኣምላኪየ 5 років тому

    የኔ መዳም ትሰራል ግም ምንም ኣልጨመርላት ብዙ ነገር ሞኮረት ግን ምንም ክስራን ብቻ ስለዚ ኣትዎሹ

  • @bintusmanbintusman3594
    @bintusmanbintusman3594 5 років тому +1

    እህቶቼ መላ በሉኝ ፀጉሬ በጣም ይደርቅና ይያያዛል ያልሞከርኩት ሻምፓ የለም እየታጠብኩት እሞሽጠውና ወድያው ይተሳሰራል ግራ ገባኝ

  • @asdxdfdgg5042
    @asdxdfdgg5042 5 років тому +2

    ሲጀመረ ፀጉረሽ እረዝም ነው በአንድ ሳምት እያልሽ አትቀልጁብን አያድግም ሁሌም እንደ ኡፍ ሊታናግሪኝ ነበረ ልተወው

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 5 років тому +5

    ለ2 ለ3 ጊዜ የሚሆነን ሰርተን ማስቀመጥ ይቻላል?ያወቅሽውን ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናል በርች

    • @fuyeza611
      @fuyeza611 5 років тому +1

      ሞግሸ ያገሬ ልጅ

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 5 років тому

      @@fuyeza611 ወየ ሰላም ብያለ እዴት ነሽ መርሳ ነሽ እንዴ?

    • @fuyeza611
      @fuyeza611 5 років тому

      @@rahimatube5792 awo mar

  • @mesayworku6408
    @mesayworku6408 4 роки тому

    በጣም ጥሩ ነው ግን ኢትዮጵያ ውሥጥ ምርቶቹን ልናገኝ የምንችልበት አካባቢ ካወቅሽ ጠቁሚን

    • @sofiabeautytube4129
      @sofiabeautytube4129 4 роки тому

      Burtukan=fruit bet
      Coconut oil=cosmotics bet
      Olive oil=cosmotics(pharmacy)

  • @ሰለምለአቢይ
    @ሰለምለአቢይ 5 років тому +1

    አሪፍ ነው ግን አለብረራሽዉም መለት ለስንት ቀን እነም ተቀብታን በስንት ደቂቀ መተጣብ

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  5 років тому

      Besament 1 or 2 ken ke 1 seat jemero makoyet techiyaleshi thanks🙏😍

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 5 років тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ አመሰግናለሁ

  • @TigitheHabeshatube
    @TigitheHabeshatube 5 років тому +1

    Enamesegenalen

  • @haniaschenaki6023
    @haniaschenaki6023 4 роки тому

    Btam enamsegnalen egziabher ystelen enmokrewalen

  • @asnisima1485
    @asnisima1485 4 роки тому

    Coconut oilwen becha benchemrew char alew?

  • @ሱሱነኝ-ዸ9ጀ
    @ሱሱነኝ-ዸ9ጀ 4 роки тому

    ያረግሽበት ቅባትነገርነው ወላ እናያለቅባትብናረግስ ስሙን. በአማርኛ አውሪልነ

  • @hevengetachew1559
    @hevengetachew1559 5 років тому

    Hello Mesi , ይሄንን ትሪትመንት ተቀብተን ለ5 ለ6 ቀን ሳንታጠበው ማቆየት እንችላለን ??

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  5 років тому

      No metateb albeshi konjo ke 1 ken belay atakoyew

    • @hevengetachew1559
      @hevengetachew1559 5 років тому

      ​@@yeNathanenat eshi thank u for ur quick reply

  • @laylalayla3375
    @laylalayla3375 5 років тому +1

    ትዮብ ላይ የፀጉር ውህዶች መጠቀመያ ከጀመርኩኝ አንድ ውር አልሞላም ግን ፀጉሬ ተሻለው እንጂ አልተጎዳም የተለያዮ ነገሮች እጠቀማለው በጣም አመሰግናለው መሰዬ

  • @fatuma-qb9kt
    @fatuma-qb9kt 5 років тому +1

    ወይ ዘድሮ በቃ ባፋችነ ቀርቶ በራሣችን ልንበላ ነው

  • @user-kd7nd7el6w
    @user-kd7nd7el6w 5 років тому

    እዴት ተጠቅመሸ ነው በሳምነት ያደገልሸ በየቀኑ ነው ውህዱን ማቀዝቀዣ ማሰቀመጥ ይቻላል??

  • @kamaariamohammed8222
    @kamaariamohammed8222 5 років тому +10

    ኮኮኑት ኦይል ለብቻው በቂ ነው ኦሊቫ አያሳድግም ፀጉር እንደውም ፍሪዝ ነው የሚያደርገው ስለዚህ ጋይሶች ኮኮኑት በጣም አሪፍ ነው ተጠቀሙት እኔ 7 አመት ስጠቀመው ነበር ለላ ትርኪ ምርኪ ነገር አትጨምሩ

    • @ametullah8195
      @ametullah8195 4 роки тому

      Olive oil is the best hair oil for hair growth

  • @taibaidriss8207
    @taibaidriss8207 5 років тому

    የኔ ቅመም ልሞክረውሲ 😭 ሺቦ በይው የኔ

  • @selamlethiopa189
    @selamlethiopa189 5 років тому +1

    አይ እኮን በሳምን በአመትም ለውጥ የለው የኔ ፀጉር ሰላ መረጆው አመሠግናለሁ እኔግን እጀን አስቻለሁ ያለችኝስአት እዳላርፍባት አድን አዱን ስል ለማያድግ ፀጉር ግዜየን አባክኛለሁ ከዚህ በኃላስ አርፍበታለሁ

    • @mariammariam6511
      @mariammariam6511 5 років тому

      selam l ethiopa endene honeshal wde ene yalmokerkut yelem gn mnm lewt yelewm

  • @adff1407
    @adff1407 5 років тому +1

    ፀጉሬን ፐርም ተቀብቼ እየረገፈ አሥቸገረኝ ምን ባደርገው ይሻለኛል ንገሪኝ ማር

  • @ፈታዊትናፃነት
    @ፈታዊትናፃነት 5 років тому

    Thanks mar♥

  • @cfhggg5042
    @cfhggg5042 5 років тому

    ኮሜቶች ፀጉራችሁን እንዳታበላሹ ዝብላችሁ በሚስማማችሁ ሻንቦ እና በልሰም ከዚያም ቅባት ስንት ብላችሁ ጥቅልል አድርጉት በርጥቡ ከዚያም ልስልስ ይልላችኅል ስታበጥረት እና እነሱ ለብራችሁ ነው በቃ በርበሬ ብቻ ነው የቀራቸው ያንንም ስለማንሸወድላቸው ነው ስለምናውቅ እንደሚያቃጥልል

  • @mulletamisegana9662
    @mulletamisegana9662 4 роки тому

    እሞክረዉ አለሁ የኔኳን አያድግም ለማንኛዉም ብሞክረዉ ይሻላል

  • @አዶትቡርዘንጋናሀውላጉራጌ

    ኧረ እስኪ ብዛት የሚቀስነገር ካለንገሪኝ ገደለኝ ፃጉሮ አንድቀን በደብ አበጥሬው አላቅም አጭርም አደለም ረጅምምአደለም ወስጡ ፍሪዝ ሆኖ ቀረብኝ ሳበጥረው ያመኛል

  • @yamrotmulugata7830
    @yamrotmulugata7830 5 років тому +2

    ጉድኮነው እናት ምን ይቀራችሁ ይሆን የቀረ ነገር ቢኖር አርና ሽንት ነው እሱም ቀስ እያለ ማዳበሪያ ነው እዳ ትል ፈራሁ

  • @branfkadu3962
    @branfkadu3962 5 років тому

    የሆነ ዝይት መጨመር ይቻላል ወይ

  • @tsegetsege8995
    @tsegetsege8995 5 років тому

    ፊት ላይ ጥቁር ነጠብጣብ የሚያጠፍ ካወቅሽ ሹክ በይኝ ቆንጆ

  • @መኖርሽያኑረኝእናቴ
    @መኖርሽያኑረኝእናቴ 5 років тому +10

    ያንቺን የሚያክል ፀጉር ቢኖረኝ እየቆረጥኩ እየሸጥኩት እንደዚህ አሳድገው ነበር አብሶ ለሳራ ቲ ነበር ምሸጥላት

  • @aynataynat6279
    @aynataynat6279 5 років тому

    ማሬ እናመሠግናለን እኔ ግን ፎረፎር በጣም አስቸግሮኛል መላ በይኝ በናትሽ

    • @alemitu8622
      @alemitu8622 5 років тому

      ማማዬ ከልምዴ ላካፍልሽ አረብ ሀገር ከሆንሽ ከል ሐምራ (apple veniger) እሱን ከ ዘይት ዘይቶን ጋር ቀላቅለሽ ራስ ቆዳሽን ብቻ አሽተሸው 30 ደቂቃ ሲሞላ ታጠቢይው በሳምንት 1ግዜ ሞክሪው እኔ ለውጥ አይችበታለሁ

  • @tebaadem7742
    @tebaadem7742 5 років тому

    ሺታውን እንዴት እናድርገው የኮኮናቱን በጣም ይሸታል ወይስአንቺ የምትጠቀሚው አይሸትም

  • @አይንዬአይንዬ-ጸ4ቨ
    @አይንዬአይንዬ-ጸ4ቨ 5 років тому +2

    እዉነት የኔ ቢያድግ እሸልምሸ ነበር

    • @balinezhighgabriel2304
      @balinezhighgabriel2304 5 років тому

      በጣም ትክክል ነሽ እኔም እሽልማት ነበረ ቢያድግልኝ

  • @tube-is6du
    @tube-is6du 3 роки тому

    ለ7ቀን ቀንበቀን ነው ምንቀባው?

  • @mama-xf1mw
    @mama-xf1mw 5 років тому +24

    ወይ ዛሬ ያልቀረው ምድነው በርበሬ እና ሽሮ እጠብቃለን እሱን ደግሞ ለታችኛው እቃችሁ ይሆናል እደምትሎ እጠብቃለሁ

  • @akberetgerzigiher9461
    @akberetgerzigiher9461 5 років тому

    እሺ የኔ ቆንጆ

  • @ትግሥትአበጋዝ
    @ትግሥትአበጋዝ 4 роки тому

    እጭ አሁንሥ አበዛችሁት እመዳም ቤት እኮ ነው ያልነው

  • @billieellish5640
    @billieellish5640 4 роки тому

    Eske snt ken Mekoyet ychlal treatment

  • @youtbe6113
    @youtbe6113 5 років тому

    እናመሰግናለን እንሞክረዋለሁ

  • @ethiopiaethiopia7052
    @ethiopiaethiopia7052 5 років тому +1

    ብላችሁ ብላችሁ ብርቱካን ፀጉር ያሳድጋል አላችሁ!?ትንሽ ቆይታችሁ ቁንዶ በርበረ የተፈጨ ጨው ሳትሉን አይቀርም!

    • @aslaamaslaam7895
      @aslaamaslaam7895 5 років тому

      ትክክል በርበሬ ኮ ተብሏል እነ ሽሮ ናቸው የቀሩት

    • @hasabhasab8952
      @hasabhasab8952 5 років тому

      እሺ ማማ እንሞክራለን

  • @zizu8145
    @zizu8145 5 років тому +1

    ለሁሉም አይነት ፀጉር ይሆናል የኔ ፀጉር ለስላሳ ነው በጣም ነው እሚነቀለው ለመነቃቀል ከሆነ ልሞክረው እደ ይህ እና በርበሬ ነበር የቀረኝ😂

  • @classiccell5329
    @classiccell5329 5 років тому +13

    እኔለማደጉ አልጨነቅም ግን እዳይበጣጠስ መፍትሄካላቺሁ በእግዚአብሄር ንገሩኝ

    • @abigyaalemhadera412
      @abigyaalemhadera412 4 роки тому

      ፀጉርሽ አንዳይበጣጠስ ከፈለግሽ የ ኣቮካዶ አና እንቁላል አና ኦሊቭ ኦይል treatment ተጠቀሚ

  • @dejenenigussie3306
    @dejenenigussie3306 5 років тому

    yetefa tsegurs yimeles yihon???????

  • @TinaTina-nd5cx
    @TinaTina-nd5cx 5 років тому

    Gin alabezashium koy hulunim yasadigal tiyaleshi yetun initekem ere Bir lemagignet bilachu tsegurachinin atabelashut abezachiut ishii

  • @ኤርራታወለተሐናየድንግልባ

    ውይ እኔማ ምንም የተመቸን ነገር የለም ጭራሽ ፀጉሬን አከረደደብኝ አሳጠረብኝ ዩቱቭ እየተከተለሰኩ

  • @rutemengstu3786
    @rutemengstu3786 5 років тому

    Enamsgnaln mokerwal edmye lemdam burtkan😍❤👍

  • @abebachanal1036
    @abebachanal1036 5 років тому

    እናመስግናለን እህታችን እስኪ ለፀጉር ይርማይጎዳ ጀል ምንድነው እስኪ ነገሩኝ?

  • @aishaseid2813
    @aishaseid2813 5 років тому +6

    እንዳው ቢዝነሱን አላህ ይስጣችሁ ምን አለ ባትዋሹ እሧ ትሻል ይሆን ብየ ባያት😅😅😅እንዳው መቀደድ ጸባይ እሚያሳምር ልቀቀቂ እናቱ

    • @አባይነሺጎንደሬዋ
      @አባይነሺጎንደሬዋ 5 років тому

      በጣምምግብባሳደገመከራውንአየ ማሰተዋለለንይሰጠን ብጠጭውኮያውነውጥቅሙ

  • @rokyayassin7718
    @rokyayassin7718 5 років тому

    አዎ ብርቱከን አርፍ ነው ብርቱከን ሰሪቼ ነበር የእውነት አርፍ ነው ግን ታመታም ሰሪቼ ፀጉሬን አበለሸው አልተሰመመውም እንካሁን አልተሰከከልም ፀጉሬ

  • @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ

    ቅመማ ቅመሙ አትክልቱ ፍራፍሬዉ እንደዉ ሁሉም እዳይቀር ነዉ እንደ እረ ተዉ እንደዉ ፈጣሪያቺሁን ፍሩ ቢያንስ አላህን ፍሩ ሀራም ነዉ በምግብ መጫወት

  • @አላሁመአፍትህሊአብዋበራህ

    አልሞከርኩት ነገር የለኝም ከበርበሬ ውጭ ያንኑም ከመዳም ኩሺና ውስጥ ሰላላገኘሁት

  • @zed4200
    @zed4200 5 років тому

    እናመሰግናለን ግን 1ጥያቄ የምታውቁ ንገሩኝ ፀጉሬ በጣም ይበጣጠሳል ሳበጥርው ይርግፍል መፍቴሄ ካላችሁ pless ምክር ብጤ አካፍሉኝ

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  5 років тому

      Kebat bedenb tekebiw thank you konjo

  • @Tube-xy2sl
    @Tube-xy2sl 5 років тому

    Aenchi min aelbsh sudansh aegbtshal egna yemnblewm aelgn lemangewm one day new life sis

  • @እሙአብደሏህ-ዸ9ቈ
    @እሙአብደሏህ-ዸ9ቈ 5 років тому

    እህት እስኪ ለኛ ለሀበሻ ፀጉር እሚሆን ሻምቦ ካለ ጠቁሚን እኔ እየቀያየርኩ ሞከርክ ለፀጉሬ እሚስማማ አላገኘሁም

  • @zdfamilytube4665
    @zdfamilytube4665 5 років тому

    መሲ ተልተቶ እታጠባለሁ እናጉዳት አለዉ ወይስ ጥቅም አለዉ

    • @sofiabeautytube4129
      @sofiabeautytube4129 4 роки тому

      Xeqmu aytayegnm gn be 2 samint kalchalsh be samint 1 gize bicha taxebi

  • @hayubintali705
    @hayubintali705 5 років тому +1

    ፐርም ተቀብቼ የበፊቱ ፀጉሬ እየወለቀ እዳድስ እየወጣ ነው ደግሞ በጣም ይወልቃል መፍትሄ ካላችሁ መላ በሉኝ ደህና ፀጉሬን ፐርም ጉድ ሰራኝ አይይይ

    • @እህተማርያምየሚካኤልልጀ
      @እህተማርያምየሚካኤልልጀ 5 років тому +1

      ከስር የሚወጣውን በደብ ተከባከቢው የጫፉ በራሱ ግዜ ይወጣል እኔም እዳቺው ተቀብቼ ነበር ትቼው ከስር የሚውጣው እየተከባከብኩት ነው ፐርሙ ወቶ እስኪያልቅ ድረስ ምንም ነገር አታስነኪው ማለቴ እስቴሽወር ምናምን እዳትጠቀሚው ያገኝሹ ቅባት እየተቀባሽ ጫፍ ጫፋ ቀስ እያልሽ በ3ወር አንዴ ቆረጪው ቂቤ ካገኝሽ አሪፍ ነው ፐርሙ ቶሎ እዲለቅ ያደርገዋል

    • @hayubintali705
      @hayubintali705 5 років тому

      @@እህተማርያምየሚካኤልልጀ
      እህቴ በጣም ነው እማመሰግነው ቆየሁ ከተቀባሁት ግን ስታጠበው ሽታው እዳለ ነው ጫፍ ጫፋ ደግሞ ለስላሳ ስለሆነ ስታጠበው ውሃው ቶሎ አይደርቅልኝምና በስቴሽዋር አዳርቀው ነበር በቃ ከአሁን ጀምሬ እተወዋለሁ በፎጣዬ ብቻ አዳርቃለሁ ቂቤ ሀገር ቤት ቀረ ውዴ የተለያዩ ቅባቶችን እጠቀማለሁ ለማስያዝ ስለሚያስቸግረኝ የግራ እሰራዋለሁ ቢመለስልኝ

  • @berabero716
    @berabero716 2 роки тому

    በምን ያህል ጊዜ ነው የምንቀባው

  • @fafitube1258
    @fafitube1258 5 років тому

    ጥጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 5 років тому

    እስቲ እሞክረዋለው የኔ ፀጉር እንደሆነ ንቅንቅ አይልም

  • @fikrtselase9024
    @fikrtselase9024 5 років тому +1

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን በርች

  • @ህያብየአማኑኤል
    @ህያብየአማኑኤል 5 років тому +1

    እህት እባክሽ ፀጉሬ እረጅም ነው ግን ጫፉ በጣም የሰነጣጠቃል ብቆርጠውም ከሳምንት በኋላ ተመልሶ ይሰነጠቃል መላ በይኝ ፕሊስስስስ

    • @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ
      @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ 5 років тому

      እስትሽዋር ነው የሚሉት ይሄ ሜዱ ነገሩ አረቦች የሚጠቀሙበት በእሱ የምታበጥሪ ከሆነ ይሸነጣጥቃል

    • @አሜንአሜን-ኸ4ለ
      @አሜንአሜን-ኸ4ለ 5 років тому +1

      የእኔም እንደዛ ነበር አሁን ደህና ነው እንደታጠብሽ በእርጥቡ ጫፉን ቅባት ቀቢው በደብ ከቻልሽ የወይራ ዘይት ዘይት ዘይቱን

    • @ህያብየአማኑኤል
      @ህያብየአማኑኤል 5 років тому

      @@አሜንአሜን-ኸ4ለ እሽ አመሰግናለሁ ውዴ

  • @sofiabeautytube4129
    @sofiabeautytube4129 4 роки тому

    Eree messiye ene mnm yakil bixir shuruba melmed alchakum😂😂😂😂

  • @yasminabubeker1311
    @yasminabubeker1311 Рік тому

    ውይ ማዲያትሽ መጣብሽ