Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አገላለጽሽ በጣም አሪፍ ነው፣ አሁኑኑ ላይክ! ቤተሰብ ሆኛለሁ!
ገና ዛሬ ስመለከትሽ በጣም ጎበዝ ልጅነሽ ያችንነው ከግዲህ የምማክረው ምርጥ ኣገላለፅ ኣመሰግናለሁ
መዳም ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥሽ ሩዝሽ ለፀጉር ቀለብ ሆኖልሻል
ክክክክ
ከከከከከከከከከከ እዴዛ አርጊኳ ለውጥ ባመጣልኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፈ ዲካም ብቻ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
የነ ኣህት❤😘 ብታሚ ኣመስግናሎም የህ የሩዝ ወህ 6 ወርህ ተትቂመ በት ብጣም ለጾግረ ጦግሞኛል ኤርትራዊት ነይ ኣምህሪክ መስማት እና ምናገር እንጃ መጽህፍ ቡዝህ ኣልኚልም ብኛ መመስገን እፈልጋሎው 😍😍😍😍😍😍
ጉበዝነሽ መር
❤❤❤❤😘
Gobez
😘sweet
Kkkkk
በጣም አረፉ ነዉ እኔ ጸጉር በጣም ብዙ እና ከረዳዳ ነበር አወን ግን የፈረጁቸን ጸጉር መሰለ😀በጣም የሚመረ እኔም በሳምንት አንደቀን ነዉ የሚታጠበዉ አረፉ ነዉ ሙከሩት እናም ያሰረገማል በረቱ
እንደት ነው ታድያ ከተቀባነው በኃላ እንታጠበዋለን እንደ ?
ባትጣጠቢም ችግር የለም በርጥቡ ቅባት እየቀባሽ አበጠርሽ መጎንጎን@@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
Ena ahun tiyakey eruzun le 1 geza bicha new mentikemew lelela geza ayagleglem? Ena ahun melesha zfzfewalew yehonale weys awtixa letalew ebaksh melesleng bitirf amsgnalew❤️🙏🙏
Awo leande Bicha naw. Wehawn gn ketrefeshi fridge west askemitchew.
ሽሮና ቤረበረ ብቻ ነዉ የቀሬኝ
😅😅
ክክክክክክክክ
ፈትኝው
እሽደበኛችንእደትናችሁየሩዝውሀአጠቃቀምአልገባኝም
እኔ ከዚህ በፊት ማዳሜን ስታርግ አይቼ ስሞክርው አሪፍ ነው
ua-cam.com/video/bFNbb_oKY4g/v-deo.html ፀጉራችን ለምን ይረግፋል? እንዴትስ እናስቁመዉ? የራሴን ልምድ
መጀመረያ.በሻቦ.ታጥቤነውድ.እስኪንገረኝ
Ke 24hrs bhula nw menatelw?
I have been using rice water it makes my hair very long and thick every week I use it
እህቴ ይመችሽ
በሰት፣ቀን
Berichi tebareki esh inimokiraleni
First timer I like the way you talk!!
Betam aref new maarrrr
ብዙ ለዉጥ አለዉ
በስንተኛው ግዜ ለውጥ እናያለን ከሞከርነው
Safiyaa
Leshitaw Vanilla metekmi achilem
አመሰግናለሁ ግን በዚህ አይነት የማዳም እሩዝ ማለቁ ነው ተጠያቂ አንቺ ነሽ
በይው ይልቅ እነስ ስርተን ትናበቃ ደሞዝ ለመስጠት ይጨነቃቸዋል
🤣🤣
Wow
😀😀😀
ኪኪኪ
Ruz ketekeban behuala bemen samuna enetateb???
ይሄ ነበር የቀረኝ አይ መዳምየ አይድልሽ እስከ ስንት ደቂቃ ወይስ ሰአት ነው እዘፈዘፈው ሩዙ ተቀብተንስ ስንት ሰአት መቆየት አለበት
What kind rice Basmati or brown?
U can use any kind of rice but organic will be more better.
እኔም ልነሳ እና ሩዜን ልዘፍዝፍ ማለቴ የመዳምን ሩዝ ሜለት ነው
zendro madamn gudo fela enema mokrewalehu
You are right nice water is good
እኔ በ15ቀነው የምጠቀመው 24ሰአት እዘፈዝፈዋለሁ 15 ደቂቃ እቀቅልና አጠለዋለሁ ፀጉሬን ታጥቤ ሦጨርስ ፀጉሬ ላይ አረግና በውሀ እለቀለቀዋለሁ በጣም አሪፍ ለዉጥ አይቼ በታለሁ
Turnow
@@vxvvbv4305 አዎ በጣም አሪፍ ነው
እረ ቆይ እሱ ከተቀባሁ ቡሀላ በሻፖ አልታጠብም ነዉ😌ንገሪኝ ቶሎ
መጀመሪያ በሻፖ ታጥበሽ ከዛ የሩዝ ውሀ ተጠቀሚ ትንሽ ቆየት ብለሽ በውሀ ለቅለቅ በይው 😂 በ@@ekram1860
Thank you ❤❤❤❤
የመዳብ ሩዝ መጨርስ ነው እንግዲ
አለመታየትጰስትጠቀሚ አጋጣሚ አንድ ቀን ከታየሽ ከዛ በኃላ ተጠቀምሽም አልተጠቀምሽ አንቺ እንደጨረሽው ነው እሚታመነው 😀😊
ለቤት ሩዝ ስትሰሪ ሩዙን ዘፍዝፈሽ ውሃውን ውሰጂ😂😂😂😂
እማ እባክሽ ሽቤት የሚያስጠፋ ንገሪኝ
የመጨረሻውን አላሣየሽንም በሻምፕ ብቻ ነውወይሥ በኮድሽነር ነው የምንለቀለቀው እሥከመጨረሻ ለምን አሠሩም
Wow zare new tayehush
እናመሰግናለን የጠባሳ ማጥፊያ ካለሽ እባክሽ ተባበሪን!!!
ኧረ ፀጉሬ ሳሳ ምን ላድርገው
አወ ተባበሩን እኔ ማርና ለይሙን ሲጠቀሙ አይቼ ይባስ ብሎ አተበተበኝ
ጣዝማማር እስኪ ሞክሪ
@@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት የሽብራ ዱቄት ኩርኩም ለይሞን እርጎ አርገሽ ተቀቢው ሲደር በውሀ ታጠቢው
ሚቦ የሚባል ክሬም አለ ፋርማሲ ነው ሚሸጠው እኔም ሞክሬዋለው ምናልባት ትንሽ ሽታው ሊያስቸግርሽ ይችላል በተረፈ አሪፍ ነው ለምሳሌ የቤት ሰራተኞች ልብስ ስንተኩስ መቶኮሻው ቢያቃጥለን ጠባሳው ይቆያል እሱን ብንቀባ ይጠፋል ለምሳሌ ያህል ነው ይህን የነገርኩሽ እንጂ ሌሎች ነገሮችን ማጥፋት ይችላል።
Yanhi tsegursh betam konjo newe slezi lemamen ykebdal konjo tsegur lay lewetun mayet ykebdal.
አዲስ ገቢ ነኝ እናመሰግናለን እድሜ ለመዳም ቤት ሩዝ የሞከራቹ ላይክ ግጩኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@@ሰላምሽናፈቀኝእማማ ትክክል
😂😂😂
ከከከከከከ
ውዴ መጀመሪያ ፀጉራችንን አንታጠብም?
እሩዙ ቀላል ነው እድሜ ለመዳም እንደት ነው ልጠቀመው ወይንስ ይቅርብኝ
የምን ይቅርታ ነው
ሀሀሀተጠቀሚዉበዚህትኮሰን
ከተቀባሽ ከሥንት ሠአት ቆይተሽ ነው የምንታጠበው
አዲስ ነኝ ስብስክራይብ አዲርጌሻለሁ የኔ ጸጉር እርዝማኔው ጥሩ ነው ግን ከፊቴ አጭር ከሆላየ እርጂም መሀሉ በጣም አጭር ነው ከፊቴም የተልከስከስ ነው መፍቴሄ ካለሺ መላ በይኝ ?
😆😆😆
ማርሽት ነኝ ወሎየዋ ዋው ደስ ትያለሽ
Yorgi 1 አመስግናለሁ
Hi
Ke shampoo bewhala new weys selekelk conditioner argalew pls replay
Be shsmpoo ena conditioner ketatebeshi bewala
ኣለቀላቸው እነ ሩዝ፣ቀይ ሽንጉርት፣ዝንጅብል ....emokurawolew tsegure alko neber
Kkķkkkkķkkk znjibl ras
Men tsraalk kziii
Anmokrewalen ashi tanks mar😮
ውድ አድስ ገቢ ነኝ ሰላምሽ ይብዛ ፀጉርሽ ያምራል ምንድነው ሚስጥሩ አስረጅን
Would it be ok if i use lemon
እውነት በጣም ነው የሚመቸው
ሞክረሽዋል
Batam arif lalam kala lakiln amasginalaw rahema
ወይኔ ኧረ እድሜ ለመዳሜ ደሞ ስወዳት መዳሜን ውይይይይይይ እናት ናት
😄😄😄
👏👏❤❤❤
እናመሰግናለን በጣም ለውጥ አለው በርቺ
سلام
ልጠቀመው😅😅😢😢
Shampoo and condtioner naw mnleklekew wayes only with water? Give me the answer sistu thank u
እማየ በርችልን በተቻለሽ ግን የቅባትአይነቶችን ሰትገልጭ በአማርኛ ቢሆን የምናውቀው ቅባት ለማወቅ እንዳንቸገር
አናመሰጊናለን
M
Læreren
Lærere
amesegnalehu genaligemrenewu enegrshalehu wutet
Amesegenlhu betam yene konjo
ዋውውው ፀጉርሽ ያምራል ቆንጅት እናመሰግናለን
Hiii rice water growing edges please tell me
Try ye gulo zeyt
አድስ ነኝ ስለወደድኩት ትምህርትሽን ስብስክራይብ አርጌሻለው ግን ጥያቄ አለኝ ምን አይነት ሩዝ ነው የምንጠቀመው ሁሉንም መጠቀም ይቻላል እባክሽ መልሽልኝ የኔ እህት በተረፈ በርቺ
Awo. Ene gn basamati naw yetetqemkut. Yaleshn teteqami
እንግሊዘኛ እማንችለው ማን ይተርጉምልን
ስንት ደቂቃ ነው የሚዘፈዘፈው
Ruzun 24 sat yezfzfal mlat naw algbagnem asrjegn ebaksh seistu?
Awo
@@TinaHabeshawit amsgen alaw mlektan aytash selmseshlegn
የመዳምን እሩዝ ጨርሼ ምንም ለውጥ የለም ፍትህ ለእሩዝ
😂
😂😂እውነት
🥰🥰yemrshin naw bka aldkma
ክክክ ጥና ሁኝ ብቻ እህታችን
አይ ኮማታተሮቺ ስወዳቺሁ በሳቅ😅😅😅😅
yena konjo betam nawe mamasagenawe gene tagurae aladigime alange abeso ya kualawe mene larige menese timakiringalashe tagurae erajime endihone efaligalawe mala bayinge please
*እናት እስቲ ንገሪኘ ፀጉሬ ወደውስጥ እየገባ ነው እረዙ ይጠቅማል እንዴ እድሜዬ 22 ነአ በስደትት ለይነኘ እስቲ ንገሪኘ የሚያበቅልበት ዘዴ ወንድ ነኘ*
ሰያው የዱባዩ ሰያው የዱባዩ በነጭ ሺንኩርት ማሸት
ነጭ ሽኩረት ደሞ ምንያረጋል
ሰያው የዱባዩ ሰያው የዱባዩ ያበቅላል ብለዋል የሞከሩት
እንዴት አድረጌው ፈጭው ነው
ሰያው የዱባዩ ሰያው የዱባዩ ልጠህ ብቻ ቦታውን መፈግፈግ።ከፖርማሲ የሚገዛም አለ የሚያበቅል።ሺንኩርቱም በርግጠኝነት አብቅሎለወናል ብለዋል።በየ ቀኑ ያለ መሰልቸት መፈግፈግ
Ewnet new betam yasadigal
አንድ ቀን ሞክሬው ነበር ግን ያደርቃል ፀጉር
ትክክል በጠሚ ይድርቀል 1 ውር ተጠቅሜው ጭረሽ አበለሼው
Sorry any kind of rice we can use
U can use any rice. I used basmati
እህቴ ሩዙ ማንኛውም አይነት ይሆናልደ
የኢትዮጵያ ሩዝ ይሆነ እዴ እህት
@@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል አወይሆናል
በሳምንት አንዴ ነው ያልሽው ወይስ ሌላ ነው ያልሽው በኮሜንት ፃፍልኝ
አንዴ
ወይኔ መዳምየ እሩዝሽ አለቀ ለወረ ብላ ያመጣችውን በሳምት ጭረስ ፍትህ ለመዳም እሩዝ
😂😂😂😂😂😂😂
Gin set Daqiqa yiqoyali Ruzu water wusix????damo zim bilen ye burituka san camir bin taqamas???
Techyalesh leshetaw naw birtukanu.
OK thanks gin one time biqamatis???rice water wusit
እውነት ነው የኔን ጸዱር በጣም ነው ያሳደገልኝ እህቶቼ ደጋግማችሁ ሞክሩት ሳትሰለቹ ሞክሩት
በስንት ግዜው ነው ማድጎው በናትሽ ሹክ በይኝ እህቴ
በሳምንት አንድ ጊዜ አድርጊበት
ምን አይነት እርዝ ነው ስሙን ጻፊልን
Mmin aynat ruz naw yaminxaqamaw shuk bayingi
Zemekael Brhanu እውነትሽነው
አሠላማሊኩም እህት ሠላምነሸ እንዴትነሸ እሩዙ የትነው እሚገኛው መዳምን ግዥልኝ ብያት የወረግ እነብ እሚሠራበትን ገሥታልኝመጣች የት እንዴሚገኝብትነግሪኝብየነው እናት
Manegawem ruz yehonal gn organic betagne arif naw.
ዛሬ ገና ሳይሽ ሰብስክራይብ ገጭቼሻለው
ማሻእላህነው
እኔንም ሳብስክራየብ ገጪኝ
@@hgtybggy3311 በአላህ ሩዝ ውሀውን ሞክረሽው ለውጥ አየሽበት ፀጉሬ አስቸገረኝ አሰሪየን ፐርም ግዝልኝ ብላት እቢ አለችኝ የሩዙን ውጤት አይተሽው ከሆነ መልስ ፃፊልኝ
ውዴ ፐርም አትጠቀሚው የባሰ ይጎዳዋል❤❤❤@@aberalgarnil8034
@@sanianoria1715እኔ ደመርኩሽ ደምሪኝ❤❤❤
ከታጠብሸበዋላየምትጠቀሚውነገርአለ?
ልሞክርው እንደ እስኪ የጀርባችሁ ለውጥ ካለው ንገሩኝ የውድ ሩዝ ከማከስር
ማርር ወደኔም ቻናል ብቅበሉ እንማማር ስለፀጉራችን
@@semira8660 እሽ
Thankyou very much my sister
ገና ዛሬ አይሁሽ በርቺ ውድ
Ye ruz wha letsegur edget bcha new weys yabezal?tsegur yemiyabeza kale ngerigh please
እናመሰግናለን ቆንጆ ግን ስንቀባንፁ ፀጉራችንላይ ነው በተረፈ በርቺ
Awo netsuh tegur lay.
እነ ምለሸ እህትየ መቸ መቸ ነው ምናርገው እና ፍርጅ ውስ ሰናሰቀምጣው እሰከ መቸ ነው
ወይኔ ፀጉርሽ ፍሪዝ ሲያምር 👌👌👌
💛
የኔም ፍሪዝ ነው ግን እዳይፈረዝ እፈልጋለሁ ንገሩኝ በናታችሁ
ትክክል ነሽ
Ena.mesginaleni.ehete
ሩዙ ተቀቅሎ ይሻላል ተዘፍዝፎ? የቱ ነው የበለጠ የሚጠቅመው ?
ተቀቅሎ ቢሆን አሪፍ ነው.
ታምሬለሽ ማሻአላህ
ማዳት እንደት ማጥፋት ይቻላል ታቂያለሺ
ዛሬ ግን ሳይሽ የመዳም እሩዝ አለቀ በይኝ
እኔም ተነሳሁ ሩዝ ለመጨረስ
Thanks konjo gen senlekalek bewha becha new videocheshen setseri esunem negerin ebakesh
Awo beshsmpoo ena conditioner ketatebeshi bewala keza teqebeteshi bewha meleqleq
እናሠሰግናለን እህቴ
Wawoo😘😘😘😘
Inaameseginalwu zare mejjemeriya qeninawu
Ye ruz maskun mokrew never betam konjo new gen fete be bugur yetegoda new gon ena gonu. Yetkefaft new so can u give me some tips
Ye bigur tebasa naw ?
እናመሰግናለን ማርገና ዛሬ አየሁሽ
❤❤❤❤❤❤ 0:16
እሽደበኛችንየሩዝውሀአጠቃቀምብትነግሩን
የመዳም እሩዝ አለቀለት
ስላም እንድትነሽ እኔ በጣምነው ግንባሬ የሄደዉ እና ምን ማድረግ ነዉ ???
firench maqoret haha
Yegulo zeyt teteqami
አዲስ ገቢ ነኝ እደውም እሩዝ አሎድም መዳሜን ለፀጉሬ ስጪኝ እላታለሁ ጎሽ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክ
ክክክክክክክክክክ
የመንታ።ፀጉርና።የሚሰበሰብ።ፀጉር።ምንላድርግ።መፍትሄ።ካለሽ
Lementa tsgur chaf chafun be ye 3wer mequrete ena qebat meqebat.
@@TinaHabeshawit ውደ።ግን።ከጥንፋፌው።እና።ከእጣቢው ሩዝ።ማንኛውነው።በጣም።ለፀጉር።ተስማሚው።እና።እሚያሳድገው።
ለሀበሻ ጸጉር ይሆናል ?
Sibal esemalew Gin emokrewalew anchim lewtu asayin
እናመሰግናለን የኔ ውድ አሪፍ ነው በርቺ
Konjiyee gena ayehush adis gabii nagn
አረ ሀሪፍ ከሆነ የሜዳም እሩዝ አለቀ በይ
Kkkk arifinew enemy exeqemalew.
Ye eruzu ayinet basemeti new italiya new?
Yaleshn ene yetetqamkut basamati naw
ለሚበጣጠሥና ለሚነቃቀል
እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
እናመሰግናለን
thanks Brownsister
እህቴ ሰላምነው እስክ ጥት ትልቅ ጥት ያለስው መቀነስ ይችላል ወይ እስክ ንገርይ
ማማዬ ጨጉሬ አጭር አና ረጅም ነው ምን ባደረገው እኩል ይሆናል?
Bemequrete astekakiyew.
በርቺ የኔ እህት በጣም ጎበዝ ነሽ
እህቴ ፍሪዝሽ በጣም ያምራል የሩዝ ውሀው እደዚህ የሚያምር ፍረዝ የደርጋል?
ሞክሪው እኔ ስቀባው ከርሌን ቆንጆ ያደርገዋል።
@@TinaHabeshawit አመሰግናለሁ
አዲስ ገቢ ነኝ ወድጄሻለው ውጤቱንም አይቻለው ይመችሽ ላይክ አርጊኝ ስወድሽ
Yekuakucha medihanit kalesh tebaberin yager lij wooody yy,,,enamesegnalen
ጥሩ ትምህርት ነው ግን ከተጠቀምን በኋላ በሻንፖ ነው የምንታጠበው ወይስ በውሀ ብቻ እባክሽን ፃፊልኝ
Beweha bicha be shampoo ena conditioner ketatbeshi bewala naw yemeteteqamiew
Kebete yemalweta kehone tewate tewate eyetekebhu tegurene beweha balelekelkewese? cheger yalew yemeseleshale 10q
ናይ መዳም ሩዝ ደጊም ሃለዋቱ ከጥፎ እየ ክክ
😂😂😂😂😂
ቅቅቅቅቅ
Kkkkkk
Me to😁😁💝
Gin ene emlish kongit yegere light bigur beteamr altefa bilognal wihd New emtekemew gin eyechemere meta degmo esk mefte kalesh enat degmo etebkalehu
አገላለጽሽ በጣም አሪፍ ነው፣ አሁኑኑ ላይክ! ቤተሰብ ሆኛለሁ!
ገና ዛሬ ስመለከትሽ በጣም ጎበዝ ልጅነሽ ያችንነው ከግዲህ የምማክረው ምርጥ ኣገላለፅ ኣመሰግናለሁ
መዳም ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥሽ ሩዝሽ ለፀጉር ቀለብ ሆኖልሻል
ክክክክ
ከከከከከከከከከከ እዴዛ አርጊኳ ለውጥ ባመጣልኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፈ ዲካም ብቻ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
የነ ኣህት❤😘 ብታሚ ኣመስግናሎም የህ የሩዝ ወህ 6 ወርህ ተትቂመ በት ብጣም ለጾግረ ጦግሞኛል ኤርትራዊት ነይ ኣምህሪክ መስማት እና ምናገር እንጃ መጽህፍ ቡዝህ ኣልኚልም ብኛ መመስገን እፈልጋሎው 😍😍😍😍😍😍
ጉበዝነሽ መር
❤❤❤❤😘
Gobez
😘sweet
Kkkkk
በጣም አረፉ ነዉ እኔ ጸጉር በጣም ብዙ እና ከረዳዳ ነበር አወን ግን የፈረጁቸን ጸጉር መሰለ😀በጣም የሚመረ እኔም በሳምንት አንደቀን ነዉ የሚታጠበዉ አረፉ ነዉ ሙከሩት እናም ያሰረገማል በረቱ
እንደት ነው ታድያ ከተቀባነው በኃላ እንታጠበዋለን እንደ ?
ባትጣጠቢም ችግር የለም በርጥቡ ቅባት እየቀባሽ አበጠርሽ መጎንጎን@@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
Ena ahun tiyakey eruzun le 1 geza bicha new mentikemew lelela geza ayagleglem? Ena ahun melesha zfzfewalew yehonale weys awtixa letalew ebaksh melesleng bitirf amsgnalew❤️🙏🙏
Awo leande Bicha naw. Wehawn gn ketrefeshi fridge west askemitchew.
ሽሮና ቤረበረ ብቻ ነዉ የቀሬኝ
😅😅
ክክክክክክክክ
Kkkkk
Kkkkk
ፈትኝው
እሽደበኛችንእደትናችሁየሩዝውሀአጠቃቀምአልገባኝም
እኔ ከዚህ በፊት ማዳሜን ስታርግ አይቼ ስሞክርው አሪፍ ነው
ua-cam.com/video/bFNbb_oKY4g/v-deo.html ፀጉራችን ለምን ይረግፋል? እንዴትስ እናስቁመዉ? የራሴን ልምድ
መጀመረያ.በሻቦ.ታጥቤነውድ.እስኪንገረኝ
Ke 24hrs bhula nw menatelw?
I have been using rice water it makes my hair very long and thick every week I use it
እህቴ ይመችሽ
በሰት፣ቀን
Berichi tebareki esh inimokiraleni
First timer I like the way you talk!!
Betam aref new maarrrr
ብዙ ለዉጥ አለዉ
በስንተኛው ግዜ ለውጥ እናያለን ከሞከርነው
ua-cam.com/video/bFNbb_oKY4g/v-deo.html ፀጉራችን ለምን ይረግፋል? እንዴትስ እናስቁመዉ? የራሴን ልምድ
Safiyaa
Leshitaw Vanilla metekmi achilem
አመሰግናለሁ ግን በዚህ አይነት የማዳም እሩዝ ማለቁ ነው ተጠያቂ አንቺ ነሽ
በይው ይልቅ እነስ ስርተን ትናበቃ ደሞዝ ለመስጠት ይጨነቃቸዋል
🤣🤣
Wow
😀😀😀
ኪኪኪ
Ruz ketekeban behuala bemen samuna enetateb???
ይሄ ነበር የቀረኝ አይ መዳምየ አይድልሽ እስከ ስንት ደቂቃ ወይስ ሰአት ነው እዘፈዘፈው ሩዙ ተቀብተንስ ስንት ሰአት መቆየት አለበት
What kind rice Basmati or brown?
U can use any kind of rice but organic will be more better.
እኔም ልነሳ እና ሩዜን ልዘፍዝፍ ማለቴ የመዳምን ሩዝ ሜለት ነው
😂😂😂😂
zendro madamn gudo fela enema mokrewalehu
You are right nice water is good
እኔ በ15ቀነው የምጠቀመው 24ሰአት እዘፈዝፈዋለሁ 15 ደቂቃ እቀቅልና አጠለዋለሁ ፀጉሬን ታጥቤ ሦጨርስ ፀጉሬ ላይ አረግና በውሀ እለቀለቀዋለሁ በጣም አሪፍ ለዉጥ አይቼ በታለሁ
Turnow
@@vxvvbv4305 አዎ በጣም አሪፍ ነው
እረ ቆይ እሱ ከተቀባሁ ቡሀላ በሻፖ አልታጠብም ነዉ😌ንገሪኝ ቶሎ
መጀመሪያ በሻፖ ታጥበሽ ከዛ የሩዝ ውሀ ተጠቀሚ ትንሽ ቆየት ብለሽ በውሀ ለቅለቅ በይው 😂 በ@@ekram1860
Thank you ❤❤❤❤
የመዳብ ሩዝ መጨርስ
ነው እንግዲ
አለመታየትጰስትጠቀሚ አጋጣሚ አንድ ቀን ከታየሽ ከዛ በኃላ ተጠቀምሽም አልተጠቀምሽ አንቺ እንደጨረሽው ነው እሚታመነው 😀😊
ለቤት ሩዝ ስትሰሪ ሩዙን ዘፍዝፈሽ ውሃውን ውሰጂ😂😂😂😂
እማ እባክሽ ሽቤት የሚያስጠፋ ንገሪኝ
የመጨረሻውን አላሣየሽንም በሻምፕ ብቻ ነውወይሥ በኮድሽነር ነው የምንለቀለቀው እሥከመጨረሻ ለምን አሠሩም
Wow zare new tayehush
እናመሰግናለን የጠባሳ ማጥፊያ ካለሽ እባክሽ ተባበሪን!!!
ኧረ ፀጉሬ ሳሳ ምን ላድርገው
አወ ተባበሩን እኔ ማርና ለይሙን ሲጠቀሙ አይቼ ይባስ ብሎ አተበተበኝ
ጣዝማማር እስኪ ሞክሪ
@@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት የሽብራ ዱቄት ኩርኩም ለይሞን እርጎ አርገሽ ተቀቢው ሲደር በውሀ ታጠቢው
ሚቦ የሚባል ክሬም አለ ፋርማሲ ነው ሚሸጠው እኔም ሞክሬዋለው ምናልባት ትንሽ ሽታው ሊያስቸግርሽ ይችላል በተረፈ አሪፍ ነው ለምሳሌ የቤት ሰራተኞች ልብስ ስንተኩስ መቶኮሻው ቢያቃጥለን ጠባሳው ይቆያል እሱን ብንቀባ ይጠፋል ለምሳሌ ያህል ነው ይህን የነገርኩሽ እንጂ ሌሎች ነገሮችን ማጥፋት ይችላል።
Yanhi tsegursh betam konjo newe slezi lemamen ykebdal konjo tsegur lay lewetun mayet ykebdal.
አዲስ ገቢ ነኝ እናመሰግናለን እድሜ ለመዳም ቤት ሩዝ የሞከራቹ ላይክ ግጩኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
😀😀😀
@@ሰላምሽናፈቀኝእማማ ትክክል
😂😂😂
ከከከከከከ
ua-cam.com/video/bFNbb_oKY4g/v-deo.html ፀጉራችን ለምን ይረግፋል? እንዴትስ እናስቁመዉ? የራሴን ልምድ
ውዴ መጀመሪያ ፀጉራችንን አንታጠብም?
እሩዙ ቀላል ነው እድሜ ለመዳም እንደት ነው ልጠቀመው ወይንስ ይቅርብኝ
የምን ይቅርታ ነው
ሀሀሀተጠቀሚዉበዚህትኮሰን
ከተቀባሽ ከሥንት ሠአት ቆይተሽ ነው የምንታጠበው
አዲስ ነኝ ስብስክራይብ አዲርጌሻለሁ የኔ ጸጉር እርዝማኔው ጥሩ ነው ግን ከፊቴ አጭር ከሆላየ እርጂም መሀሉ በጣም አጭር ነው ከፊቴም የተልከስከስ ነው መፍቴሄ ካለሺ መላ በይኝ ?
😆😆😆
ማርሽት ነኝ ወሎየዋ ዋው ደስ ትያለሽ
Yorgi 1
አመስግናለሁ
Hi
Ke shampoo bewhala new weys selekelk conditioner argalew pls replay
Be shsmpoo ena conditioner ketatebeshi bewala
ኣለቀላቸው እነ ሩዝ፣ቀይ ሽንጉርት፣ዝንጅብል ....emokurawolew tsegure alko neber
Kkķkkkkķkkk znjibl ras
Men tsraalk kziii
Anmokrewalen ashi tanks mar😮
ውድ አድስ ገቢ ነኝ ሰላምሽ ይብዛ ፀጉርሽ ያምራል ምንድነው ሚስጥሩ አስረጅን
Hi
Would it be ok if i use lemon
እውነት በጣም ነው የሚመቸው
ሞክረሽዋል
Batam arif lalam kala lakiln amasginalaw rahema
ወይኔ ኧረ እድሜ ለመዳሜ ደሞ ስወዳት መዳሜን ውይይይይይይ እናት ናት
😄😄😄
👏👏❤❤❤
እናመሰግናለን በጣም ለውጥ አለው በርቺ
سلام
ልጠቀመው😅😅😢😢
Shampoo and condtioner naw mnleklekew wayes only with water? Give me the answer sistu thank u
እማየ በርችልን በተቻለሽ ግን የቅባትአይነቶችን ሰትገልጭ በአማርኛ ቢሆን የምናውቀው ቅባት ለማወቅ እንዳንቸገር
አናመሰጊናለን
M
Læreren
Lærere
amesegnalehu genaligemrenewu enegrshalehu wutet
Amesegenlhu betam yene konjo
ዋውውው ፀጉርሽ ያምራል ቆንጅት
እናመሰግናለን
Hiii rice water growing edges please tell me
Try ye gulo zeyt
አድስ ነኝ ስለወደድኩት ትምህርትሽን ስብስክራይብ አርጌሻለው ግን ጥያቄ አለኝ ምን አይነት ሩዝ ነው የምንጠቀመው ሁሉንም መጠቀም ይቻላል እባክሽ መልሽልኝ የኔ እህት በተረፈ በርቺ
Awo. Ene gn basamati naw yetetqemkut. Yaleshn teteqami
እንግሊዘኛ እማንችለው ማን ይተርጉምልን
ስንት ደቂቃ ነው የሚዘፈዘፈው
Ruzun 24 sat yezfzfal mlat naw algbagnem asrjegn ebaksh seistu?
Awo
@@TinaHabeshawit amsgen alaw mlektan aytash selmseshlegn
የመዳምን እሩዝ ጨርሼ ምንም ለውጥ የለም ፍትህ ለእሩዝ
😂
😂😂እውነት
🥰🥰yemrshin naw bka aldkma
ክክክ ጥና ሁኝ ብቻ እህታችን
አይ ኮማታተሮቺ ስወዳቺሁ በሳቅ😅😅😅😅
yena konjo betam nawe mamasagenawe gene tagurae aladigime alange abeso ya kualawe mene larige menese timakiringalashe tagurae erajime endihone efaligalawe mala bayinge please
*እናት እስቲ ንገሪኘ ፀጉሬ ወደውስጥ እየገባ ነው እረዙ ይጠቅማል እንዴ እድሜዬ 22 ነአ በስደትት ለይነኘ እስቲ ንገሪኘ የሚያበቅልበት ዘዴ ወንድ ነኘ*
ሰያው የዱባዩ ሰያው የዱባዩ
በነጭ ሺንኩርት ማሸት
ነጭ ሽኩረት ደሞ ምንያረጋል
ሰያው የዱባዩ ሰያው የዱባዩ
ያበቅላል ብለዋል የሞከሩት
እንዴት አድረጌው ፈጭው ነው
ሰያው የዱባዩ ሰያው የዱባዩ
ልጠህ ብቻ ቦታውን መፈግፈግ።
ከፖርማሲ የሚገዛም አለ የሚያበቅል።
ሺንኩርቱም በርግጠኝነት አብቅሎለወናል ብለዋል።
በየ ቀኑ ያለ መሰልቸት መፈግፈግ
Ewnet new betam yasadigal
አንድ ቀን ሞክሬው ነበር ግን ያደርቃል ፀጉር
ትክክል በጠሚ ይድርቀል 1 ውር ተጠቅሜው ጭረሽ አበለሼው
Sorry any kind of rice we can use
U can use any rice. I used basmati
እህቴ ሩዙ ማንኛውም አይነት ይሆናልደ
Awo
የኢትዮጵያ ሩዝ ይሆነ እዴ እህት
@@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል አወይሆናል
በሳምንት አንዴ ነው ያልሽው ወይስ ሌላ ነው ያልሽው በኮሜንት ፃፍልኝ
አንዴ
ወይኔ መዳምየ እሩዝሽ አለቀ ለወረ ብላ ያመጣችውን በሳምት ጭረስ ፍትህ ለመዳም እሩዝ
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
Gin set Daqiqa yiqoyali Ruzu water wusix????damo zim bilen ye burituka san camir bin taqamas???
Techyalesh leshetaw naw birtukanu.
OK thanks gin one time biqamatis???rice water wusit
እውነት ነው የኔን ጸዱር በጣም ነው ያሳደገልኝ እህቶቼ ደጋግማችሁ ሞክሩት ሳትሰለቹ ሞክሩት
በስንት ግዜው ነው ማድጎው በናትሽ ሹክ በይኝ እህቴ
በሳምንት አንድ ጊዜ አድርጊበት
ምን አይነት እርዝ ነው ስሙን ጻፊልን
Mmin aynat ruz naw yaminxaqamaw shuk bayingi
Zemekael Brhanu እውነትሽነው
አሠላማሊኩም እህት ሠላምነሸ እንዴትነሸ እሩዙ የትነው እሚገኛው መዳምን ግዥልኝ ብያት የወረግ እነብ እሚሠራበትን ገሥታልኝመጣች የት እንዴሚገኝብትነግሪኝብየነው እናት
Manegawem ruz yehonal gn organic betagne arif naw.
ዛሬ ገና ሳይሽ ሰብስክራይብ ገጭቼሻለው
ማሻእላህነው
እኔንም ሳብስክራየብ ገጪኝ
@@hgtybggy3311 በአላህ ሩዝ ውሀውን ሞክረሽው ለውጥ አየሽበት ፀጉሬ አስቸገረኝ አሰሪየን ፐርም ግዝልኝ ብላት እቢ አለችኝ የሩዙን ውጤት አይተሽው ከሆነ መልስ ፃፊልኝ
ውዴ ፐርም አትጠቀሚው የባሰ ይጎዳዋል❤❤❤@@aberalgarnil8034
@@sanianoria1715እኔ ደመርኩሽ ደምሪኝ❤❤❤
ከታጠብሸበዋላየምትጠቀሚውነገርአለ?
ልሞክርው እንደ እስኪ የጀርባችሁ ለውጥ ካለው ንገሩኝ የውድ ሩዝ ከማከስር
ማርር ወደኔም ቻናል ብቅበሉ እንማማር ስለፀጉራችን
@@semira8660 እሽ
Thankyou very much my sister
ገና ዛሬ አይሁሽ በርቺ ውድ
Ye ruz wha letsegur edget bcha new weys yabezal?tsegur yemiyabeza kale ngerigh please
እናመሰግናለን ቆንጆ ግን ስንቀባንፁ ፀጉራችንላይ ነው በተረፈ በርቺ
Awo netsuh tegur lay.
እነ ምለሸ እህትየ መቸ መቸ ነው ምናርገው እና ፍርጅ ውስ ሰናሰቀምጣው እሰከ መቸ ነው
ወይኔ ፀጉርሽ ፍሪዝ ሲያምር 👌👌👌
💛
የኔም ፍሪዝ ነው ግን እዳይፈረዝ እፈልጋለሁ ንገሩኝ በናታችሁ
ትክክል ነሽ
Ena.mesginaleni.ehete
ሩዙ ተቀቅሎ ይሻላል ተዘፍዝፎ? የቱ ነው የበለጠ የሚጠቅመው ?
ተቀቅሎ ቢሆን አሪፍ ነው.
ታምሬለሽ ማሻአላህ
ማዳት እንደት ማጥፋት ይቻላል ታቂያለሺ
ዛሬ ግን ሳይሽ የመዳም እሩዝ አለቀ በይኝ
እኔም ተነሳሁ ሩዝ ለመጨረስ
Thanks konjo gen senlekalek bewha becha new videocheshen setseri esunem negerin ebakesh
Awo beshsmpoo ena conditioner ketatebeshi bewala keza teqebeteshi bewha meleqleq
እናሠሰግናለን እህቴ
Wawoo😘😘😘😘
Inaameseginalwu zare mejjemeriya qeninawu
Ye ruz maskun mokrew never betam konjo new gen fete be bugur yetegoda new gon ena gonu. Yetkefaft new so can u give me some tips
Ye bigur tebasa naw ?
እናመሰግናለን ማር
ገና ዛሬ አየሁሽ