ቦረጭ ደህና ሰንብት እስፖርት ሳልሰራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 890

  • @alhamdlliha8232
    @alhamdlliha8232 4 роки тому +40

    እዴት ብየ እደማመሠግንሽ አላውቅም አላህ ይክፈልሽ ውለታሽን በአንድ ወር ሥምት ኪሎ ቀነሥሁ የሞቀ ውሀ በጣም ጠጣለሁ 😘😘

    • @HaHa-mo8rb
      @HaHa-mo8rb 4 роки тому +1

      Endate nawe ysmoka weha totote beta nawe wayse bamneyaweme sate

    • @alhamdlliha8232
      @alhamdlliha8232 4 роки тому

      @@HaHa-mo8rb በአንድ ወር ሥምት ኪሎ ቀነሥኩ

    • @hayutube2065
      @hayutube2065 4 роки тому +2

      @@alhamdlliha8232 ምን ተጠቅመሽ ፕሊስ ሹክ በይኝ

    • @alhamdlliha8232
      @alhamdlliha8232 4 роки тому

      @@hayutube2065 የሞቀ ውሀ በጣም ጠጣለሁ ሻይ ቅመም ጣል እያረግሽ ቀረፋ ውሀው ብቻውን እደያቅለሸልሽሽ እና ጠጭበት

    • @user-kt3fb4hu4d
      @user-kt3fb4hu4d 4 роки тому

      በባዶ ሆድ ነው

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk 4 роки тому +690

    *እኔ መሞከር ብቻ ነዉ ስራዬ መጨረስ አልወድም ጉብዝናዬ ላአንድ ሁለት ቀን ነዉ ከዛ ወፍ የለም😂 የኔ ቢጤ አለ ወይ??*

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 4 роки тому +4

      እኔም ነኝ

    • @yenabilenat9373
      @yenabilenat9373 4 роки тому +10

      እኔም ነበርኩ አሁንስ ጠክሬአለሁ 8ቀኔ እስፖርት ጀምመርኩ እቀጥላለሁ ኢንሻ አላህ

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 4 роки тому +6

      @@yenabilenat9373 ጎበዝ እኔ እማ ዝርፍጥ አልኩልሽ ውደ

    • @ዜድአብደላ
      @ዜድአብደላ 4 роки тому

      እኔማ በፋቅር 2 ውይም 4 ድረስ ነው

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x 4 роки тому +10

      @@yenabilenat9373 እስፖርት ጀምረሽ ከአቆምሽ የበሳ ነው ምትወፍሪው

  • @user-in8dt2uc7f
    @user-in8dt2uc7f 4 роки тому +15

    እናመሰግናለን ዉዴ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ሰላምሽ ይብዛ ስወልድ እሞክራለሁ አሁንስ ሽቅጥ ያልኩ ነኝ ማሬ

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ

    የኔ መልካም በጣም እናመሰግናለን እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ እጀምራለሁ ልጆችሽም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ይደጉልሽ

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat  4 роки тому +34

    Instagram 👉Messi.molla
    Telegram 👉ye Nathan enat
    Facebook page 👉ye Nathan enat

    • @user-ph3vy5bi4n
      @user-ph3vy5bi4n 4 роки тому +1

      Wow

    • @user-ph3vy5bi4n
      @user-ph3vy5bi4n 4 роки тому

      Enem betam woferam negn lemeksate efelglewo gora beye beteseb enehun tekami negarochen enlakalen besu fekade subescireb aregign (aregugne)

    • @emumohammed7765
      @emumohammed7765 4 роки тому

      Ya eja endanch new yasechgrigin ya eje maftya sechigin

    • @h.j8360
      @h.j8360 4 роки тому

      በስንት ጊዜ ቀነስሽ

    • @user-en4ov5ub8p
      @user-en4ov5ub8p 4 роки тому +1

      ጡቻችን ላይ ያለዉን ለመቀነሥ እሥኪ የምታቁ ሹክ በሉኝ

  • @فوزية-ص1ز
    @فوزية-ص1ز 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን እህት የቦርጭ ነገር ተከድኖ ይብሰል ተይው ሙቃሃ ጥሩ ነው ልክ ነሽ እኔ ግን ስጠጣ ምንም ነገር አልጨምርም እስኪ ይሄን እሞክረዋለሁ ኢንሻአላህ

  • @user-lg3ow9uw2j
    @user-lg3ow9uw2j 4 роки тому +29

    ውይ እስፓርት ልሰሪ መስሎኝ ከፍቶኝ ነበር ውሃ ስትይ ደስ ያለኝ😃 እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @markos4908
    @markos4908 4 роки тому +5

    አድናቂሽ ነኝ እኔም በጣም ነው የሚያስጠላኝ ቦርጭ በርች ቀጥይበት

  • @hiwotalemu6754
    @hiwotalemu6754 4 роки тому +4

    የኔ ማር አመሰግናለሁ ሁለተኛ ልጄን ከወለድኩ 6ወሬ ነው ስለማጠባ ምንም አልሞከርኩም ነበር ይሄን ግን ዛሬውኑ እሞክራለው ተባረኪ መስዬ

    • @tghabtu2589
      @tghabtu2589 4 роки тому

      እህት ስታርግጅ ስንተኛው ነው

    • @hiwotalemu6754
      @hiwotalemu6754 4 роки тому

      አልገባኝም????

    • @tghabtu2589
      @tghabtu2589 4 роки тому

      ቀንሽ ለማለት ነው እኔእንቤአልኝ

    • @hiwotalemu6754
      @hiwotalemu6754 4 роки тому +1

      ሁለተኛ ወለድኩ የመጀመሪያው ጊዜ ቶሎ ቀነሼ ነበር ሆዴንም ቶሎ አስሬ ነበር ባሁኑ ግን አላሰርኩም ለዛ መሰለኝ የሞቀው ውሀ በጣም ጥሩ ነው እህቴ 3 ወር 14kg ቀንሣበታለች ለሚያጠባ የሚሆን አልመሰለኝም ነበር

  • @user-xj2xi5sw7r
    @user-xj2xi5sw7r 4 роки тому +5

    የስወስት ወር እርጉዝ እመስላለሁ አሁኑን እሞክር አለሁ በርች በጣም አሪፍ ነው ማሬ

  • @ሡሡነኝየረሡልወዳጅ
    @ሡሡነኝየረሡልወዳጅ 4 роки тому +4

    መስየ የኔቅመም ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ በነገረችላይ ባትገላለጭ ምርጫየነዉ

  • @ethio4421
    @ethio4421 4 роки тому +7

    Yene chewa, thank you for your inspiration! Can you clarify how many times a day? Before or after meal??

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  4 роки тому

      Thanks 🙏
      I used sometime 3 times in a day I know it's hard but 2 is fine,
      which is after meal thanks 💕

    • @ethio4421
      @ethio4421 4 роки тому

      ye Nathan enat tube
      Thank you yene Chewa!!! I will let you know, if there’s any change.

  • @simabelew
    @simabelew 4 роки тому +2

    ውፍረት መንስኤው ብዙ ነው።ዘር፣ ብዙ ምግብ በልቶ አለመንቀሳቀስ፣ የስኳር በሽታ እና አንድ አንድ የወሊድ መከላከያዎች ናቸው።እኔ ሶስት ልጅ ወልጄ ሁሉንም በምጥ አሁን ግን የምጠቀመው የወሊድ መከላከያ ቦርጭ አመጣብኝ።

  • @lijmartimorrell7234
    @lijmartimorrell7234 4 роки тому +5

    Hey konjo! እኔ ዝንጅብል ሻይ በማር እጠቀማለሁ በጣም ጥሩ ነው! ለቦርጭ የሚሆን ሰፓርትም አለኝ!

  • @AaBb-qe8jm
    @AaBb-qe8jm 4 роки тому +1

    መሲየ አመሠግንአለሁ በጣም ጎበዝ ነሸ በርቺ እሰኪ እሞክራለሁ ከቁርሰ በፊት ነዉ ወይሰ ከቁርሰ ቡሃላ መጠጣት ይቻላኝ

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
    @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ 4 роки тому +6

    መሢየ ዋናው ውፍረት እሚመጣው አብዝቶ አለመመገብነው ደግሞም ሥወድሽ ልጆችሽን ፍጣሪ በጥበቡ ያሣድግልሽ

    • @mastuchalie3386
      @mastuchalie3386 4 роки тому +2

      በጥክክል ውዴ ውፍረት የሚመጣው ካመጋገብ ነው አፍችንን ካላሳረፍን የፈለገ እስፓርት ብንሰራ ፍንክች የለም !!

    • @uaeuae6131
      @uaeuae6131 4 роки тому

      Hiiiiii

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq 3 місяці тому

      እና ገናእወፈራለሁብዬ ሣልበላ ልዋልእነዴ😂😂

  • @naeemanaeema5613
    @naeemanaeema5613 4 роки тому +5

    መሲ ቆንጆ የምፈልገው ነገር ነው የሰራሺው በጣም እናመሠግናለን ተባረኪ

  • @tsigeethiolove5973
    @tsigeethiolove5973 4 роки тому +1

    እኔ ቦርጭ ብቻ ነዉ ያስቸገረኝ ሌላ ሰዉነቴ መሀከለኛ ነኝ እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @samrawittadu9111
    @samrawittadu9111 4 роки тому +30

    እኔ ሳልወልድ እንዲ ከወፈርኩ ስወልድ እንዴት ልሆ ነው

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Рік тому

    49 ኪሎ ነበርኩ ማርያምን እዶሚ እየበላሁ ቦርጭ አወጣሁ ሌላምግብ አልበላም እሞክርዋለሀሐ የኔ አስተዋይ በርችልኘ 🌹🌹🌹💝💝💝💝

  • @blenbalagerua4801
    @blenbalagerua4801 4 роки тому

    የኔ ቆንጆ እኔም ያስቼገረኝ ነገር ቢኖር ቦርጭ ነው ለማንኛውም እሞክረዋለሁ ጎበዝ በርች

  • @adengerma2005
    @adengerma2005 4 роки тому +1

    ቆንጆዬ የኔ ቦርጭ 5አመት ሆነኝ በ ኦፕሬሽን ወልጄ ይኸው ያልሞከርኩት የለም ግን አሁን እንዳልሽው ከከሳው እሞክራለው ከዛ ደንበኛ እንሆናለን ።

  • @ላያስችልአይመጣ
    @ላያስችልአይመጣ 4 роки тому +3

    መሲየ እስካሁን እየተከታተልኩሽ ነበር ሰብስክራይብ ሳላደርግሽ እናማ አሁን ያለሽ ጥንካሬሽ , በዛ ላይ የልጅ እናት ሆነሽ ዛሬ አደረኩሽ በቃ ጠንክሪልን በሁሉም ዘርፍ ስላለሽ ውድድ አደረገሽ ውስጤ ❤❤😘😘😍

  • @tigistmekonne6379
    @tigistmekonne6379 4 роки тому +6

    ገና ዛሬ መዳኔቴን አገኝሁ መስል ሙሲ እድግ በይ ልጂችሽ ይድግ ይብሉ በጥበብ በሞገስ።

  • @user-tm9tl4pm5s
    @user-tm9tl4pm5s 4 роки тому +3

    ይችን ልጂ ቨጣም ነው እምወዳት የኔ ቆንጆ በርች አንዳንድ ዪትበሮች አሉጂ ከላይ ከላይ ሚያዘልላቸው ወይቁም ነገር የላቸው ከሀገር ሢወጡ ካለኔ ሠው የለም እሚሉ ሙቅ ውሀ ቦርጭ ያጠፈል ግን ደግሞ ያከሣል

  • @mimiayele5050
    @mimiayele5050 4 роки тому +2

    Thank u konjo ...i can tell u care about women's..we love u yene mar. U got a good heart.....

  • @madinamadina6951
    @madinamadina6951 4 роки тому

    መሲየ የኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም ነው የምወድሸ ሲቀጥል እኔም በኦፕራሲዮ ከወለድኩ 5 ወር ሆነኝ ግን ቦረጨ አልጠፋ አለኝ እሚገረመው ሎሚ ዝጅብል ጠጣለሁ ግን ለውጥ የለም

  • @zumratube1
    @zumratube1 4 роки тому +52

    ያጀምአትል ከይር በቅንነት ወደቻናሌ ብቅ በሉ እስላማውይ ትምርቶችን ሸር አደርጋለሁ

  • @yetiyeti4877
    @yetiyeti4877 4 роки тому

    መስዬ የኔ ቆጆ ትምህርቶችሽ እደ እረጎ ነዉ የሚያርሰዉ የምለቂያቸዉን እከታተላለሁ ግን አቺ ከለቀቅሽዉ መሳምቱ በወሩ ነዉ የማየዉ ስራ ስለሚበዛብኝ ግዜ አላገኝም እና ስለበርጭ የሠራሽዉ ቪዲዎ የምር ካጠፋ እሞክረዋለሁ ብታይ እደት አደሚያሥጠላ ቦርጬ እኔ ቀጭን ነኝ ቦርጬ ግን አይጣል ነዉ የ6 ወር ነፍሰ ጡር ነዉ የምመስለዉ

  • @ጀሙ5-ጐ1ተ
    @ጀሙ5-ጐ1ተ 4 роки тому +9

    መሢየ የኔቆንጆ ሁልነገርሺ ይመቸኛል በተለይ ባህሪሺ ሠናይት ነው

  • @hanan7406
    @hanan7406 4 роки тому +2

    መሲ ቆንጆ ስወድሽ በጎን እና በጎን የሚወጣ ስጋ ማጥፊያ ካለሽ ማለት ሞባይል የሚባለው

  • @jaiaaa5687
    @jaiaaa5687 4 роки тому +21

    መሲየ ቦርጭ ብቻ ነው ማጥፋት እም ፈልገው አጥንቴን እንዳያወጣኝ እኔ ስከሳ አያምርብስኝም የወንዝ ዳር ሸንበቆ ነው እምመስለው ርዝም ስለሆንኩ

  • @weysewmewona8771
    @weysewmewona8771 4 роки тому +2

    ደከመኝ አሁንስ የተባለውን ሁሉ እየወስድኩ ጨጐራ በሽተኛ ሆንኩ ትክክለኛ ምትይውን ንገሪኝ የባስ ጭንቀቱ እየወፈርኩ ነው ኡስ

  • @hayatdama6201
    @hayatdama6201 4 роки тому

    የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ትያለሽ በተለይ ደግሞ እርጋታሽ ደስ ይላል

  • @lulu-vb1ko
    @lulu-vb1ko 4 роки тому +1

    አፍንጫየ መኮረኒ ነችና እንደው እሱዋን ከተኛችበት ቀጥ የሚያደርግ ምግብ ካላቹ so ምርጥ እሽ እንሞክራለን ቀጥይበይ

    • @youtbe3081
      @youtbe3081 4 роки тому

      ክክክክ መኮርኒ እርበሳቅ ላበድርሽ እኔ

    • @user-bh8ve3tw7y
      @user-bh8ve3tw7y 4 роки тому

      😂😂😂

  • @ጌታሆይበመልካምመንገድምራ

    የኔ ልዩ እናመሰግናለን ስለካፈልሽን ነገር ደስ ይላል እውነት ወልደሽ አሁን እንዲህ አቋምሽ ሲስተካከል ያምራል ቦርጭ ለሴት ልጅ በጣም ነው የማስጠላው ጥሩ ነገር ነው ሴቶችዬ ይቺን ቀላል ነገር ሞክሩ ቦርጭ ያላቹ

  • @Tube-vh6ot
    @Tube-vh6ot 4 роки тому +14

    ሙቅ ውሀ ያከሳል ግን ስጠጣው ያቅለሸልሸኛል

    • @user-uy5yu1mt1t
      @user-uy5yu1mt1t 4 роки тому

      Kkkkkkበጣም ነው እንዴ ያፈላሽው አብሽሪ

    • @ብሌንዘነበዘነበ
      @ብሌንዘነበዘነበ 4 роки тому +1

      በስመአብ እኔም አይገርምም ሊያስመልሰኝ ይፈልጋል

  • @hayathayat4946
    @hayathayat4946 4 роки тому

    ሠላም እህቴየየ የመጀመሪያየነው ሳይሽ የኔቅመም ልገርሽማ የምር ቦርጨ ከማሥጠላቱ የተነሣ እግድነትም ሆነ ከሠውጋ መቀላቀል አልቻልኩም ማለት ከወለድኩ ቡሀላ በጣም ተነፋፋሁ በናትሽ ማጥፊያ ካለሽ መላበይኝ ከወለድኩ 3አመት ሁኖኛል😍😍ሙቅ ውሀውን ልሞክርው ይለቀኛል

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 4 роки тому +13

    ሌላ ቦታ ቀጭን ነኝ ግን ቦርጬ ግን 34 ነው በጣም ነው የተቸገርኩት

  • @Melikteentertainment
    @Melikteentertainment 4 роки тому

    መሲ( የናታን እናት) በመጀመሪያ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት የተሞላው አቀራረብሽ እና ትህትናሽ በጣም ያስደስታል ቀጥይበት :: በተረፈ በየጊዜው ያለሽን እውቀት ለተመልካቾች የምታካፍያቸው
    ነገሮች እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ በዚህ ቀጥለሽ የበለጠ ደሞ ተጨማሪ ነግሮች እንድትስሪ ምኞቴ ነው በርቺ::
    ሴቶች እህቶቻችን በዚህ አይነቱ በጎ እና አስተማሪ ዝግጅት ላይ በብዛት መውጣት ይኖርባቹሀል::

  • @mamacitatube1780
    @mamacitatube1780 4 роки тому +2

    እናመሰግናለም እኔም ከነስኩኝ ከ 70 ኪሎ አሁን 58 ሁኛለው ምግብ መቀነስ ግድ ነው ሙቅ ውሃና ሎሚ ተጋትኩት ያንት ያለህ ግን ተለውጫለው አሁን 55 መግባት ይኖርብኛል ግድ ነው
    ሴቶዬ ሞክሩት ዉፍረት መጥፎ ነው ያስረጃል !

    • @hargetesfaye5711
      @hargetesfaye5711 4 роки тому

      ኧረ ንገሪኝ እህት እደት አርገሽ ነዉ

    • @mamacitatube1780
      @mamacitatube1780 4 роки тому

      @@hargetesfaye5711 ክክክ እኔ ምግብ በጣም ነው ምወደው በራበኝ ሰዓት ሁሉ እበላ ነበር አሁን እሱን ተውኩኝ ቁርስ በላለው እስከምሳ ከውሃ በቀር ምንም አልቀምስም እራት ትንሽ ነው ሚባለው ሳልጠግብ ከዛ ጠዋት ጠዋት ሎሚ እና ውሃ ለብ አድርጌ ጠጣለው በጣም ተለውጫለው አሁን ከረመዳን ቡሃላ ነው የጀምርኩት 12 ኪሎ ቀንስኩኝ አሁን ሶስት ይቀረኛል

    • @hargetesfaye5711
      @hargetesfaye5711 4 роки тому +1

      እሽ ማሬ አመሠግናለሁ እሞክራለሁ እኔም ምግብ ሥለማበዛ ሀበሀብ መሠልኩልሽ

    • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
      @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 4 роки тому

      እረ ምግብ መቀነስ በልቸም አልቻልኩት ጥርግ አርጌ እበላለሁ ቦርጨም 8 ወር እርጉዝ አስመስሎኛል

    • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
      @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 4 роки тому

      ምግብ አልቀንስም ግን ቦርጨን ማጥፋት በጣም እፈልጋለሁ የማልጠቀመው የማልሞክረው ነገር የለም ግን ምንም ለውጥ የለኝም

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 4 роки тому +7

    I have liked the video because you’re so kind. You making videos because u really wanna help others which is it makes u different than other people.

  • @MulukeneSisaye
    @MulukeneSisaye 3 місяці тому

    መስየ እሚቀንስው ቦርጭ ብቻነው ወይስ ሁሉን ነው እሚቀንስው እኔ ቦርጭ ብቻ ነው እምፍልገው

  • @sarontadesse7468
    @sarontadesse7468 4 роки тому

    Hi yene konjo I'm the first time I saw u and I do subscribe and like bcz I like ur video thank you.

  • @tgolioli7917
    @tgolioli7917 4 роки тому

    Thanks Konjo bexam new borce yasechegeregn gen xewat bebado hod new weyis mat new lelalw demo gonem new yasexelagn endet laxefew yene konjo ufff wefert

  • @rahmetkebede8010
    @rahmetkebede8010 4 роки тому +1

    ሎሚና ሙቅ ውሀ ጧት በባዶ ሆዴ ማለቴ ምግብ ሳልበላና ማታ ስተኛ እየጠጣሁ ነው በዚሁ ልቀጥል ወይስ??? መሲ ግን ከ8 ቀን በልጦኛል ከጀመርኩት ቀጭን ነኝ ወፍራም እምባል አይደለሁም ቦርጭ ግን አለኝ ምን ባደርገው ይጠፋ የሆን ሌላውን ሰውነቴን ሳያከሳ ቦርጭ ብቻ የሚያጠፋ ነገር እረ ተባበሩኝ

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 4 роки тому +7

    እዉነነዉ ሙቅዉሀና ሎሚ ጠጥቸ ቦርጨን ባጠፋም ግን ከቂጤም ከሣሁ ምላርግ

  • @user-ii6bb5bt8o
    @user-ii6bb5bt8o 4 роки тому +1

    መሲየ እናመሰግናለን. እኔ ቦርጪ የለኝም . እጀ እና ታፋየነው እዴት ማድርግ እችላለሁ

  • @eman.nurhussenonlyone8948
    @eman.nurhussenonlyone8948 2 роки тому +6

    ውፍረት ለመቀነስ እራት ተው ወላሂ ይጠፋል ስተኙ ደግሞ ወገባችሁን እሰሩት ምርጥ ቅርፅ ይመጣል

    • @meronfikir3385
      @meronfikir3385 2 роки тому

      እውነት ነው ዉዴ ኤረ አሰቃየኝ ቦርጨ

    • @sadh3663
      @sadh3663 Рік тому +1

      ወላሂ አስሬዉ ስተኛ ጦት ያመኛል😢😢😢😢

  • @fa-pf4lc
    @fa-pf4lc 4 роки тому

    እናመሰግናለን ዉዴ እኔ ሉሲን ነዉ የምመስል የሚያወፍር ካለሽ ሹክ በይኝ በርቺ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ አዲስ ነኝ ሰብስክራይፕ አደርግሻለሁ

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 4 роки тому +9

    ስሰግድ ቦርጬ ሙልጭ ብሎ ጠፋ መስገድ ሣቆም እጥፍ ተዘረገፈ

    • @aminatahemd1361
      @aminatahemd1361 4 роки тому

      ለምን አቆምሺ መስገድ

    • @shemsiyashemsiya4102
      @shemsiyashemsiya4102 4 роки тому

      ሰላት ላምን ተቆምያለሺ ሞት ያላም አሉሽ

    • @wawemasalhbtametgstganheal5231
      @wawemasalhbtametgstganheal5231 4 роки тому

      Alhene ferye msgede atkume

    • @zinazina563
      @zinazina563 4 роки тому

      ለምንታቆሚያለሽ ሥገጅ ሦላትነው ቀሪሐብትሽ ቅርፅ ላዱኒያነው ሦላትሽላይ በርች

    • @roottekele4269
      @roottekele4269 4 роки тому

      @@aminatahemd1361 ስንፍናም አንዳንድ ግዜ አቅም ማጣት

  • @user-qc8jj4vi3v
    @user-qc8jj4vi3v 4 роки тому +8

    ከአረብ ሀገር ያተረፍኩት ቦርጨ ይቀመጥ ቀሪ ሀብቴ

  • @meazatadesse1738
    @meazatadesse1738 4 роки тому

    Hi I am so happy for you my question is before food or anytime ?also how long? Thank you for sharing

    • @anwarsherif5040
      @anwarsherif5040 4 роки тому

      በባዶ ሆድ ነው የሚሞከረው

  • @lehulumgezealewu7786
    @lehulumgezealewu7786 4 роки тому +1

    እናመሰግናለንእስኪየሀገሬጆጄችወልደሽሳሚበሉኝ ።

  • @Bada-gd9hx
    @Bada-gd9hx 4 роки тому

    እናመሰግናለን የኔ ቅመም በጣም ታምርያለሽ

  • @meremmehemed9240
    @meremmehemed9240 4 роки тому +29

    የእኔን ተሞክሮ ልንገራችሁ 1
    ጧት 2 ብርጭቆ ሙቅ ውሀ እጠጣለሁ
    ምሳ ከመብላቴ በፊት
    2 ሀይላድ ውሀ እጠጣለሁ
    ከእራት በፊት
    2 ሀይላድ ውሀ እጠጣለሁ
    በጣም ቀዝቃዛ ውሀ አትጠጡ ለስላሳም የምታበዙ ቀንሱ እኔ ይህንን መጠቀም ከሞከርኩ ወደህ በጣም ቀጥኛለሁ

    • @sawdaabdullah8560
      @sawdaabdullah8560 4 роки тому +1

      እረ እስቲ እሞክራለሁ ዩቱበረቹ አይታመኑም 63 ኪሎ ነኝ በጣም ያስጠላል

    • @ayelew3206
      @ayelew3206 4 роки тому

      እኔ ደግሞ ውሀ ከጠጣሁ እጨምራለሁ 73ገባሁ

    • @meryemomertube5883
      @meryemomertube5883 4 роки тому

      መሪየ ቤቴ ጎራ በይ

    • @ayelew3206
      @ayelew3206 4 роки тому

      @@meryemomertube5883 እስኪ መላ ካለሺ ብር አድርጊኝ

    • @raeecell1980
      @raeecell1980 4 роки тому

      Inem endaza new yaderekuti ahun betami kasichalw

  • @edlawit_z1354
    @edlawit_z1354 4 роки тому

    ግዴታ ወለላ ማር ነዉ መሆን ያለበት? Normal ደረቁ ማር መሆን አይችልም?

  • @kidistbirhanu7472
    @kidistbirhanu7472 4 роки тому

    How long time it takes for you?

  • @ekeramhasen5810
    @ekeramhasen5810 4 роки тому +2

    Weyi yene mar siwedish Iko😍😍😍😍😘

  • @milinati3476
    @milinati3476 4 роки тому

    Hii selam leanchi, muwuk waha metetat leborchi bichanow weys hulu sewnet new mikeniso?

  • @abiinang727
    @abiinang727 4 роки тому

    Masiye selam endat nash ena muk wuha etatalawu betam wadalawu kazkaza wuha altatem kane rasu malet nawu gn tinsh borch alacheng muk eyatatawu resu altafa alang ahun lay gn himalaya pink salt ina lomi arge tuwat tuwat ka 1 litter muk wuha gar eyatawu nawu arif lawet ayechabatalawu gn chigru isun ka tatawu ka bet mawutat ayechalem mekngatum hod yatsedal ka megb buhala na bafetem setata ye balawut endale yewatal bet mokrewu isu betam arif lawut yesatashal betarafa amasgenalawu yane malkem

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk 4 роки тому +6

    *እኔ እስኪ ማር እኳን አላገኝም በዉሀ እና ሎሚ እሞክራለሁ ኢንሻ አላህ*

    • @yenabecha6095
      @yenabecha6095 4 роки тому

      ፈዲ Tube yete naw yaleshewe? Mare yemeyakebeleshe sew edefelegeleshe

    • @Tube-fp2nk
      @Tube-fp2nk 4 роки тому

      @@yenabecha6095 መካ ነኝ ኡክቲ

    • @monerenejaseem8263
      @monerenejaseem8263 4 роки тому

      sewocheishe ayitekemum mar

    • @user-ly6pi8sr2q
      @user-ly6pi8sr2q 4 роки тому

      ሎሚ ይቅረብሽ ጨጓራሸን ይጎዳሻል ምንም የሌለዉ ሙቅ ዉሀ ጠጪ

    • @Tube-fp2nk
      @Tube-fp2nk 4 роки тому

      @@user-ly6pi8sr2q እሽ ማማዬ

  • @fafitube2969
    @fafitube2969 4 роки тому +2

    ልጅችሺን አላህ ያሳድግልሺ
    ሁሌም ድስ ትይኛለሺ

  • @yoditbure9106
    @yoditbure9106 4 роки тому

    Araa yenmi borche new yene konjo dasi sitye bless you

  • @ሙሉሙለታየራያዋ
    @ሙሉሙለታየራያዋ 4 роки тому +6

    እንደምወድሽ ብቻ እወቂልኝ የናታን እናት ለማንኛውም እኔ አግብቸ ስወልድ የልጀ ስም ናታን ነው ሁሌ የማስበው ስም ናታን ነው ስሙ ልጀ እላቸው ነበር ያድርግልሽ በሉኝ እኔ አሜን ልበል

  • @user-di5fl5xo7y
    @user-di5fl5xo7y 4 роки тому +2

    ምን ጓስረሽ ነው እደረትሽ ላይ

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 4 роки тому +4

    የኔማር ሠብሥክራይብ 1 ሁኖ ተቸገርኩ እንጅ አንድሚሊየን ባረግሺ ደሥ ይለኝ ነበር ምርጥ
    ደሞ ሊንክሺን ብዙ ሠብሥክራይብ አላቸዉ ዩቲዩበሮች ጋ ሸር አርጊ የኔ ይሞላል

  • @kedesetmillion7010
    @kedesetmillion7010 4 роки тому

    Tnx wede yemelesh be ken men yahel liteta plus mulu sewenet new yemikensew or borch bicha?

  • @user-uy5yu1mt1t
    @user-uy5yu1mt1t 4 роки тому +2

    እናመሠግናለን ውዴ እኔ ቦርጭ የለኝም ግን ታፋየን የሚያቀጥን ነው የምፈልገው ከቂጤም ውፍራም ነኝ ከሆዴ በላይ ያለው ሠውነቴ ቀጭን ነው

    • @user-cg9vw9sc3r
      @user-cg9vw9sc3r 4 роки тому

      Are me la kosher lemme endetnegrige mar ename endancihwe nege bet am tafaye becha new mekense yemfelgew

  • @gryjjfgh4775
    @gryjjfgh4775 4 роки тому

    የኔታን እናት በጠም ነው የምወድሽ የምትመችኝ አንቺንም ቤተሰቦችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ ልጆችሽንም ይደጉ

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  4 роки тому

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @masiyagahe4129
    @masiyagahe4129 4 роки тому

    ዋው በጣም ትልቅ ለውጥ የወለድሽም አትመስይ እኔ ምንም ባደርግ ከ65 ኪሎ ንቅንቅ የለም እስፓርት አልወድም

    • @zinabazinab2517
      @zinabazinab2517 4 роки тому

      መግሼ ነኝ እንዳችው

    • @lulutube5954
      @lulutube5954 4 роки тому

      ውይ እኔም ከ59 ንቅንቅ የለም ቃል ገብቶአል መሠለኝ

  • @mahdermengistu6301
    @mahdermengistu6301 4 роки тому

    Mesi kechalsh eji maleslesha ngr btakafyn beterefe. Lela demo Applesaider side effect yelewm lematebat????Mserim video hulu. Arf new

  • @user-sv2hm8tl4d
    @user-sv2hm8tl4d 4 роки тому +1

    መሲዬ እኔም ቦርጭ ነበረኝ ያጠፋዉት በሙቅዉሀ ሎሚና ግሪንሻይ ነዉ ያጠፋልኝ

    • @senaitgebrehiwot8295
      @senaitgebrehiwot8295 4 роки тому +1

      በምን ስአት ነው ምትጠቀሚው? አመሰግናለው

  • @tiztamekasha9300
    @tiztamekasha9300 4 роки тому

    Yethan enat selam nesh lemsechiw tmhrt enamesegnalem gn video atarzimi ,betam ttenefchalesh beteley borchshn stasay betam techenaneksh eyetechnaneksh stawre yesewn atenshn serkiyalesh ena enamesgnalen bzu temrebetalhu program shn

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m 4 роки тому +1

    መሲ የኔ ቆንጆ እረግታሽ ደስ ይላል እናመስግአለን

  • @f.m.asherekmedia3120
    @f.m.asherekmedia3120 4 роки тому

    Hi,thank u for ur sharing,I just want to ask u,do u have a belly fat after u delivered?

  • @eyerusbekele2122
    @eyerusbekele2122 4 роки тому

    እርግጠኛ ነሽ አያከሳም?ሶስቴ በሰርጀሪ ወልጃለሁ ወፍሬ ስለማላውቅ ቦርጭ አልነበረኝም አሁን ግን ትንሽ ክብደት ስጨምር ቦርጭ ወጣብኝ ቦርጬን ላጥፍ ብዬ መክሳት አልፈለኩም ቦርጬን ብቻ የሚያጠፍ ካለ

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 4 роки тому +2

    እሽ እናመሰግናለን እህታች ግን ሎሚ ማዘውተር ደም ይቀንሳል አታዘውተትሩ በመጠኑ ምን አይልም

  • @Zuz725
    @Zuz725 4 роки тому

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @totoal5243
    @totoal5243 4 роки тому

    አገረ ቤት ስንገባ እልም ነው የሚል ከዚህ እኮ ማናግበሰብሰው ግን እኔ ቅረፄ ዋው በሆላይ ግን በፊቴ ቦረጭ አለው

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 3 роки тому

    Ye natan enat endet nesh yeserashew yeborch vidio betam des yilal yasayeshin yeborch matfia lesquar tamamioch yehonal wey mekniyatum mar lesquar tamamioch selemaymeker melsun negerign. Amesegenalew!!!

  • @kdramaka2870
    @kdramaka2870 4 роки тому +1

    እህት እናመሰግናለን እኔ መቀንሰ ምፈልገዉ ቦርጭ እና የትከሻ ዉፍርት አሰቸግሮኛል ደሞም ለምድነዉ በየ ግዜዉ ዉፍርቴ እየጨመር ነዉ 67 ነበርሁ አሁን በዚ ሁለ ወር 74 ገባሁ ምድነዉ ችግሩ

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 4 роки тому

      እኔም ውፍረቴ እንዳቺ ከሆዴ በላይ ነው በፊት 60 ነበርኩ አሁን 65 ከወገብ በላይ ውፍረት እኮ እንዴት እንደሚያስጠላ የጡንቻ ውፍረት ኤጭ

  • @ayuulove8522
    @ayuulove8522 4 роки тому +2

    የኔ ቆጆ እስቲ እሞክራለው

  • @rozamar7173
    @rozamar7173 4 роки тому +2

    Amesginalew konjotiye gin vidiowin atarzimiw lemsmat gize yeteykal ❤️

  • @addisuhaile9393
    @addisuhaile9393 5 місяців тому

    Yetale picture post yaderegshw from... to...

  • @rororara9634
    @rororara9634 4 роки тому +2

    ስነ ስርዓት አለሽ ረጋ ያለሽ ነሽ ሶ ዛሬ ሴፕስክራይብ arekus

    • @uzain2805
      @uzain2805 4 роки тому

      መሲየ ለሲት ቀን ነው ለሚ ኢሚጣጦው

  • @user-ix7dh4ne1n
    @user-ix7dh4ne1n 4 роки тому

    አዲስ ነኝ ለዚህ ቤት እስኪ ልሞክረው መቺም እኔ መጀመር እንጂ መጨረስ አልችልም ክክክክ

  • @mesukd7634
    @mesukd7634 3 роки тому

    መሲየ ከሆላ ያለውን ሞባይል የሚባለውን ነገር በምን ይጠፋል መላ በይኝ አቦ

  • @tesnimabdurezak8107
    @tesnimabdurezak8107 4 роки тому

    ምግብ ተበልቶ ወዳው መጠጣት ይቻላል?

  • @user-zq5xm9so9p
    @user-zq5xm9so9p 4 роки тому +19

    መሲየ ማተብሺ ሲያምርብሺ እዳታወልቄ ያምርብናል ውበታችን

    • @FM-bb5hg
      @FM-bb5hg 4 роки тому

      ትክክል እኔም ማተብ ያሰረሰው ሳይ ደስታየ ወደር የለውም

    • @user-zq5xm9so9p
      @user-zq5xm9so9p 4 роки тому

      @@FM-bb5hg ማርያምን ከምሪነውማንኛውንም

    • @MemeMeme-rn4xo
      @MemeMeme-rn4xo 4 роки тому

      እናመስግናለን አድስነኝ። ሸንተረር በምንድንነው እሚጠፋው።መላበይኝ

    • @user-zq5xm9so9p
      @user-zq5xm9so9p 4 роки тому

      @Burte you tube kkkkkkkkkk aDeregueshi

    • @user-zq5xm9so9p
      @user-zq5xm9so9p 4 роки тому

      @Burte you tube አባባልሺ

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 4 роки тому +1

    You looks great

  • @meazabirhanu4822
    @meazabirhanu4822 4 роки тому +1

    Um meaza mother of twins n one boy but I can't lose my belly fat is that lemon honey and boiled water help me for that

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 4 роки тому +8

    መሲ አዉነትሽን ነዉ እኔ የሶሶት ልጆች እናት ነኝ ግን እኔ ሰዉነቴ ወፍረት ሲጨምር የሆዴ ቦርጬ በጣም ይጨምራል ግን ብዙ ነገር ሞክሬም አቃተኝ ምን ይሻለኛል ?

    • @birtukanali8777
      @birtukanali8777 4 роки тому

      ኧረ እኔም ግራ ገባኝ

    • @hayahaya7644
      @hayahaya7644 4 роки тому

      Ara ena ena ademe salwalde tabalswe gera gabetwogale

    • @hiwotmengistu2966
      @hiwotmengistu2966 4 роки тому

      Don't be stressed out
      Give time to yourselves
      Try it , you will see some change

  • @goldtd8126
    @goldtd8126 4 роки тому +1

    mesey brec enm etkmaleh betam harif nwe

  • @betselottsegay4364
    @betselottsegay4364 4 роки тому

    Woow betam des yelale yene konjo thank you

  • @user-eu3mh5eo3o
    @user-eu3mh5eo3o 4 роки тому +1

    እሢ የትካሻ ፈለጊ በፈጣሪ የምር እኔ ወፍራምም ብሆን ቅርጤ በጣም ምርጥ ነው የክድ ግን ደብሮኛል

    • @user-mr8tg8ef2k
      @user-mr8tg8ef2k 4 роки тому

      እኔምነኝ ትካሻየን በምን ላቅጥነው

  • @emansharja9207
    @emansharja9207 4 роки тому

    Masiye thanks Gn bemanignawum time new ke migib Befit new

  • @SofiyaBinteYimertube
    @SofiyaBinteYimertube 4 роки тому

    ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁኝ ነይበኔም መልሽልኝ በርች

  • @MulukeneSisaye
    @MulukeneSisaye 3 місяці тому

    መስየ እናመስግናለን❤❤❤❤❤

  • @messimessi6936
    @messimessi6936 4 роки тому

    ሰላም ነሽ መሲ በናትሽ እኔም ቦርጭ በጣም ነው ያስቸገረኝ እኔንም ትንሽ አሳብ ስጭኝ ማር