Mesi awooo Lknesh Tsegur Bexam Yasadgal Ene Xqurazmud Ena Abesh Zeyit Mtkem Kjmerku 1Amete new Ena Tsegure Mnem Mayadeg Kerdada New Ena Ahun Gen Lngrsh Alchlm Bexam Lwx Alew Demo ene Zyituna Yabsh Duketu Andlay Endtklakle New Lrjem GiZe Masqmxew Syitun Scersew Sqacu Demo Enqulal Muz Adlayi Arge mask Esrabetalew Ena Msye Lwxuma Bexam Alew Tsegure Ena jorgexsh Fonqaaa Alkubet Mare😃
Betam new mamesegnew yaleshewn hulu mokrew arif wetet new yagegnehut ewnet thank you so much. Mayonnaise betam arif new letsegurachen esty anchim mokriwena eyiew kelaklesh
Mesi awooo Lknesh Tsegur Bexam Yasadgal Ene Xqurazmud Ena Abesh Zeyit Mtkem Kjmerku 1Amete new Ena Tsegure Mnem Mayadeg Kerdada New Ena Ahun Gen Lngrsh Alchlm Bexam Lwx Alew Demo ene Zyituna Yabsh Duketu Andlay Endtklakle New Lrjem GiZe Masqmxew Syitun Scersew Sqacu Demo Enqulal Muz Adlayi Arge mask Esrabetalew Ena Msye Lwxuma Bexam Alew Tsegure Ena jorgexsh Fonqaaa Alkubet Mare😃
endet new metetekem leki enda qebate asqametesh meni gezem yemetetekemew wys asrajeng isti ka yekerta ga ihete
Tekikel ename eyatatakamekot nawi
@@abebaethiopiatube4584 yeni marrr nigrigi
መሲ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አመስግናለሁ
Inatu liju ke zeytu ina isat arikiw feriche limot iseriw wenberu lay simot beterefe thanks lovely boy😍😘
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ተባረኪ ኑሪልን
ሰላም መሲየ በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ እህቴ እምትለቂ ያቸዉ ቢድወች ሀሪፍ ናቸዉ ጠክሪ😍😍🌹🌹
Mesiye yene konjo hulum vidoshi emtlekiw betam new yemwedew betam gobez nesh ketybet.... Enam abshu yetekola new weys normali absh new
መስዬ ስራዎችሽን እወዳቸዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
🙏❤
Such a GORGEOUS boy.
THANK you Marta.
Betam des new yemteyew yemtastemerw tnx yena konjoo
ለፊት የሰራሽው የሩዝ ማስክ በጣም ተስማምቶናል በጣም አመሰግናለሁ
Wuyy mesiye kemr tetekmyewu betamm nw yetesmamagn tnx wud ena degmo mtlekiwu video bemulu mnm wushet yelewum ketybet....
Thanks so much yene konjo
Konjo teguri betame chafe chafu cheferege yalenew mefetehi kaleshi negeregi yekereta wedi
Castl oil wedyaw metateb alebet esun new mtekemew eski ngerign ?????
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ማማየ
Gedeta fridge wist nw mekemet yalbet???
ኖሃዬ አደግልኝ የኔ ዉድ መሲ thank you
አብሹንም ጥቁር አዝሙዱንም ለየብቻው ሞክሪው ሀሪፍ ነው ደግሞ ደባላልቄ እሞክረው አለሁ አሪፍነው ተባረኪ
Mar abshu yetekola new
ፍትህ ለእህትና ወንድሞቻችን መልሱልን
መሲ እንኳንስ ለማሳዳር ቀርቶ በጣም ይሸታል
ሰላም እህቴ መስዬ ሶፍት ለሚቀባ ፀጉር ይሁናል
ሠላም የኔ ማሬ እኔ ፀጉሬ በጣም ይበጣጠሳል ምን ላርግ
Maseya tekur azmud naw kalatochn lamanagar bezu geza tefaralsh tata yalawm eko abshry
ፍትህ ከምድር የለም ጠፍቷል መሲዬ ከሰማይ እንጠብቃለን እንጂ
ስወድሽ እኮ ልጆችሽን ፈጣሪ ይበርክልሽ እህቴ ስለ ትምህርቶችሽ እናመሰግናለን
mesiya castr oil tekbten metaxeb aleben enda
የነ ቆንጆ ቤብን ወደድኩት እግዝሐበር ያሳድግልሽ።
የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግልሽ
እናመሰግናለን መሲየ
Betam new mamesegnew yaleshewn hulu mokrew arif wetet new yagegnehut ewnet thank you so much. Mayonnaise betam arif new letsegurachen esty anchim mokriwena eyiew kelaklesh
ይሄማ 100%ባልልም በጣም ቆንጆ ነው እኔም እዩ ከምትባለው ዩቱበር እህታችን ኣይቼ ሞክሬው በጣም ተመችቶኛል እኔ ግን ካስተር ኦይልና የወይራ ዘይት ስለማይመቸኝ በኮኮናት ዘይት ነው የተጠቀምኩት ተመችቶኛል ሽታውም ብዙም ኣይረብሽም ተቀብቶ ለመተኛት ግን ሽታው ይረብሻል ጠዋት ተቀብተን ወደ ማታ ብንታጠበው ጥሩ ይመስለኛል የኔ ሀሳብ ነው ለኔ የተመቸኝ ስለሆነ ነው ።መሲዬ ኣንቺም ሼር ስላደረግሽልን በግሌ ኣመሰግናለው ።
አህቴ እአምስግ
እናመሠግናለን መሲዬ አብሽ ሽታው ነው እንጂ አሪፍ ትሪትመንት ነው
ስላምሽ ይብዛልኝ መሲ እውን ጥቁር አዝሙድ ነው የሚባለው የዳቦው ቅመም
ባባየ ሲምር አላህ ያሳድግልሽ
ዋው በእውነት ነው የምልሽ ለፀጉሬ የመጨረሻ ሀሪው ውህድ ነው ፀጉሬ ላይ ለውጥ አይቼበታለሁ ተባረኪ አቦ። ግን ለአንድ ወር ብቻ ነው የምጠቀመው ወይሥ ልቀጥልበት
ጌታ ይባርክልሽ የኔ ቆንጆ ልጅ
ሰላምሸ ይቡዛ እህቴ የአልመድን ቪዲዮ ደግመሺ ሲሬልን የቡቡቱን
የኔ ማር ከሚገርመኝ ነገር ሁሉንም ከራስሽላይነው የምትሞክሪው ውድድድ ነው የማደርሽ መሲየ
He is so cute adorable beautiful god bless him
እናመሰግናለን መሲ
አልመንድ ዘይት ላድርግበት መሲ ንገሪኝ
Yena feker egezeabeher yasdegelshi
abish shibet yawotal yibalal ehite wushet new?
እስኪ እሞክራዋለሁ ጥቁር አዝሙዱ እና አብሹ እና ኦሊቫ ኦሉ አለኝ ግን ይህያው አላወኩትም የትንሻን እቃ ዘይት የመሰለው
ደስ ትያለሽ
ሰላም ሰላም የእኔ ፀጉር ሳላገባ በፊት በጣም ጥሩ ነበር አሁን ከወለድኩ በኃላ ግን በጣም ሳሳ ሽበት ከአናቴ ላይ ጀመረኝና ሁሉንም ወረረው አሁን 3ኛ ልጄን እያጠባሁ ነው ምን ትመክሪኛለሽ ሻንፖ ምናምን ትሪትመንት አልጠቀምም እንዲሁ በጣም ሳሳ ምክር ምክር
ጥቁር አዝሙድ ነዉ የፈጨሽዉ
yetefechewune gezeten metekem anechilem woye Messiye
Awo
ማማዬ ካስተር ኦይል ባናደርግበት ችግር የለውም አይደል
ትክክ ማሬ መሱካ ስወድሽ ከይቱበሮች አችን እና አንድት አለች እማምናቹ 😘😘😘
Liji yizo esat lay yawm zeyit. Ebakish atadrgi
Yemigeziyachewun negeroch description lay bitadergilin simun tiru new mesiye
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሺ
Yeni marrr benateshi nigriga 1 were yete nowe mtaskemuchi
የልጆች እናት እደግ ይበሉልሽ የኔ ማር በርችልን
Nice mesiye
Caster oil teqebetn benader min yehonal .
መሲየ እምትሰሪዉነገር በጣም ይመቹኛል ግን ፀጉሬ ተነቃቀለብኝ መፍትሄ ካለሽ ከግንባሬም ሸሸ ፀጉሬበጣምስስነዉ
Eshi Emokerwen engenagge!!astaweshe engershalhu😘😘😘
hi Yene tsegure tebetatesbegn pleas mefetehe kalew ergegn
Hi besamte sente geza nawe yemnargawe 2 waye 3 sate aybkaweme yegede masadere albene
በ በሳምንት ጊዜ ብቻ የግድ ማሳደር የለብሽም
1 zize
ye Nathan enat tube basamenete 1 geza ok thank you 🙏
እይ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ😘😘
የታበለን ሁሉ እያደረኩ የበለጠ ታበለሻ እንጅ ዎፍ ዬለሚ ይልቅ ለፍትለፍት መለ በይኝ
yen maerrrr😍😍😍😍😍😍
Btam new mwedesh dess tyalesh yemtakerbew hulu eketatelalew ena betam tekmognal berche atetfebn much love ❤️❤️❤️❤️😘❤️❤️
Emebta tasadge
Cute baby
እግዚአብሔር ያ ሳድግልሽ
Thank you so much for your time
ስታመሪ የኔ ቆንጆ እድሜ ይስጥሽ
😘🙏
Betam desi yilal mokire ayalaw
እናመስግናለን።
የኔ ቆንጆ
እንኳን ደና መጣሽ መስዬ አሁንስ ማዳም እያጣደፈችኝ ነው ማታ ስተኛ አየዋለው
Hi konjo😀👍
Sewedeshe eko
😍🙏
አምሮብሻል ደስ ስትይ
እንሞክረዉ አለን እሰቲ
Yene konjo yesra sew neh berch ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Masi yene marr inem sagure baxam adgowal ahun
Lejish set ametu new edeg yibelelsh
የኔ ቅመም
መሲ አርጋን ኦይል ተቀብተን ብናቆየው ችግር ይኖረዋል??? መልሽልኝ ፕሊስ
መታጠብ ይኖርብሻል እንደ ማንኛውም ቅባት አይደለም
Enkulaluna vazlinu temechitognal ymechishi yhindegimo kewer behola emelesalehu 🙏
Bless you baby 👼
በሣምን ግዴታ ነው? በ 15 ቀን ቢሆን ችግር አለው? ደስ ነው ምትይኝ ደሞ
ልጅሽ ያምራል እግዚኣብሔር ያሳድግልሽ
ፍሪጅ ባይገባ ችግር አለው
እህቴ ለሎው ፕሮሲቲ ይሆል ወይ እስኪ መልስልኝ ጽጉሬ በጣም ደረቀብኝ ጭፊ መንታ ነው ስቆርጠውም ተመልሶ እየ ወጣ አስቸገረኝ ምንም ቅባት አይስማማኝም
Wey Setamiru nathan kongo fetary yasdglish
እናመሰግን አለን ግን አብሽ ነው ወይስ ጡቁር አዝሙድ ??
Huletum
Thaks
Tebareki
በናትሽ የላሽ መዳኒት ሰሪልን መሰየ እጠብቅሻለሁ ?
Yes pls
ወይኔ እንዴት እንደጨነቀኝ ልጅሽ በእጁ እንዳይነካውና እንዴት እንደፈራሁት😥😥😥😘😘😘😘😘😍😍😍እሳት ስትሰሪ ካጠገብሽ አርቅያቸው መሲየ😘😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤
ልጀሽ ይምራል ይደግልሽ
ጸጉር የሚያለሰልስ እስኪ አካፋይኝ ጫፉ እየደረቀ
ተይ ግን ጅጅቢሉ ሥሪልን ለጥርስ
እኔ ልንገርሽ ዝንጂብል ትፈቀፍቂ እና ትንሽ ጨው ግማሽ ሎሚ አርገሽ አቀላቅለሽ በጥርስ ቡርሽ ፋቂው ጥሩ ጠረን ከፈለግሽ ደግሞ ቅርፉድ ፈጪተሽ ጨምሪበት
@@amytube1013 አመሰግን አለሁ እህቴ!
😂😂😂 ተይ ግን ስሪላት
@@amytube1013 ያነጣል እደ
@@amytube1013 እኔ አጠቀማለሁ ግን ነጭ አልሆነም ማር አች ለውጥ አይተሻልደ
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ልጅሽን
የኔ ውድ አንት ነው ትምርትሽ እኔ ለፍት ያስተማርሽውን ሞከሬ አሪፍ ውጤት አይቻለው በዚው ቀጥዬ ውዴ😘😘😘😘
Thanks so much yane konjo
ያሳድልሽ ልጅሽ ያምራል እሺ መስዬ እንሞክረዋለን በርቺ
ጥሩ ነው የምትነግሪን ነገር እኔ ገን እህቴ ፀጉሬ በጣም ብዛት አለው እናም ያስቸግረኛል እየተያያዘ
ብዛቱን ለመቀነስ ቀላል ነው ማሬ ፓይስትራ በየሳምቱ ብትጠቀሚ ድራሹ ነው የማያጠፋልሽ
እሺ
መስ እዉነትሽ ነዉ ባሌ ፀጉር በጣም ኢወዳል የኔ ደሞ አላድቅም ከለኝ
Kkkk
አብሹን መጀመሪያ ከመፍጨትሽ በፊትቆላሽው?
አልቆላሁትም
Nice luck my dear nice tiric nice video's I like
Lemon dunou tkir azmit yetefash eyawekishi biletena lemetratwixi endeteweledshi asmeslshiw
Lijochshin geta yasadegelshi
Edge bell
Yene marrr thanks