የ ያዎ ሴቶች ጥቁርና ረዥም ፀጉር ትክክለኛ የሩዝ ውሀ አሰራር /Yao Girls Rice water for long hair

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @meskitube16
    @meskitube16  5 років тому +283

    የያዎ ሴቶች የሩዝ ውሀ ብቻ በመጠቀም ነው ፀጉራቸው ጥቁርና ረዥም የሚሆነው አርጅተው እንኳን ሽበት አያውቃቸውም አሁን ታሽጎ መሸጥ ተጀምሯል ሰላም ዋሉልኝ💖💖💖 amzn.to/37DBgGv

    • @ኪያዬኪያ
      @ኪያዬኪያ 5 років тому +13

      መሲዬ የኔ ፀጉር በጣም ጫካ ነው በዛላይ ድርቅ ይላል ቁመቱ አያድግም ፀጉሬ እዲረዝም እፈልጋለሁ ግን እዴት ላድርግ ያው የአረብ አገር ስራ ሁሌም ሻርብ እጠመጠማለሁ ለዛ ይሁን ቁመቴ አጭር ፀጉሬ አጭር ምላድርግ

    • @zeharaalimuhamed1546
      @zeharaalimuhamed1546 5 років тому +9

      ኧረ እሚያበዛ ነገር ሹክበይኝ ሹክ

    • @ኪያዬኪያ
      @ኪያዬኪያ 5 років тому +8

      @@zeharaalimuhamed1546 እኔ እራሱ በምን እደሚበዛ ግራ ይገባኛል ምንም አልጠቀምም ግን ለመፍታት እሳቀቃለሁ ሰው ሻርብ ሲጠመጠም ያልቃል ይባለል የኔ ግን ይወልዳል መሰለኝ

    • @መሲዘተዋሕዶ
      @መሲዘተዋሕዶ 5 років тому +1

      እሽ ካየሁ እነግርሻለሁ ውዴ❤🌷❤🌷

    • @azeebazeeb5140
      @azeebazeeb5140 5 років тому +1

      @@ኪያዬኪያ olive oil coccnat tekbe demo atshfnew.shurba aref new

  • @beautybug2304
    @beautybug2304 4 роки тому +21

    Finally someone doing it the right way. I have lived in China for a year and this is the way they do it. But instead of orange pill use Essential oils or rosemary . My hair grew like crazy !!! Thanks again sis !

  • @meriymlove9359
    @meriymlove9359 4 роки тому +86

    ማሻ አላህ ጸጉርሽ ያምራል አድሥ ገቢ ነኝ ገና ዛሬ ነው ሠብሥክራይብ ያደረኩት በላይክ ተቀበሉኝ

  • @norahhabte739
    @norahhabte739 2 роки тому +6

    ሰላሞ ሰላምሽን ይብዛ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችግ ኢትዮጵያ ሰላን ያድርጋት

  • @alemmike2928
    @alemmike2928 4 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ዘመንሽ ይባረክ በጣም ነው የማመሰግንሽ የዛሬ አመት አካባቢ ያንቺን ቪዲዮ አይቼ በ በትክክል ሞክሬ ኢሔው እስከዛሬ እየተጠቀምኩትነው ፀጉሬ በጣም ተስተካክሎ ወደልጅነት ፀጉሬ ተመልሶ ጥሩሆኖልኛል በተለያዩ ቀለማት ፐርም እና በዊግ ጥሩአርጎ ፈጣሪየሰጠኝን ፀጉር ድራሹጠፍቶነበር አሁንግን ተስተካክሎልኛል እግዚያብሔር ይመስገን እና አመሰግናለው ቆንጆ

  • @redinaendale4351
    @redinaendale4351 2 роки тому +3

    I use this product for one year after you recommended it and I have seen lots of changes thank you so much ☺️ ☺️ 😊

  • @edenwagnew3862
    @edenwagnew3862 4 роки тому +3

    መሲ እናመሰግናለን።ከታጠብነ በኋላ የቅባቶች አይነቶች ብትነግሪነ ደስ ይለናል።

  • @ninafini740
    @ninafini740 4 роки тому +2

    Tsegure betam yinekakelal yeruz wiha meftihe kehone enem emokirewalehu thanks!

  • @አንድአምላክልጅነኝ

    በጣም ጡሩ ነው መቅድዬ እናመሰግናለን ደግሞ እኖደለን ሰው ለራሱ ጥቅም ይሮጣል አንቺ ግን ለእኛ እየበረተሽ ነው እወድሻለሁ❤❤🙏👏

  • @ኤማሁስአጋፔ
    @ኤማሁስአጋፔ 5 років тому +5

    እኔ ሙዝና አቡካዶ በጣም ተስማምቶኛል አመሰግናለሁ ፀጉሬ በጣም ተጎድቶ ነበር አሁን ተመልሶልኛል አሁን ደግሞ ይሄን እሞክራለሁ እናመሰግናለ እህታችን

    • @ፋፊነኝየልጋማዋ
      @ፋፊነኝየልጋማዋ 5 років тому

      እኔሙዙ በጣም ረሥቸገረኝ ሣጥበው አለቅ አለኝ አተላው

    • @ኤማሁስአጋፔ
      @ኤማሁስአጋፔ 5 років тому

      @@ፋፊነኝየልጋማዋ መፍጫ ካለሽ በመፍጫ ፍጪው ከሌለሽ የበሰለውን ሙዝ በሹካ በደንብ ምችው ከተቀባሽው በሃላ ልትታጠቢ ስትይ ቧንቧ ከፍተሽ አበጥሪው እስኪወጣ ውልቅ ነው የሚለው

    • @ፋፊነኝየልጋማዋ
      @ፋፊነኝየልጋማዋ 5 років тому

      @@ኤማሁስአጋፔ ውዴ የኔ ጠገሬ በጣም ሢጠላ ከብዛቱ የባሠ ዴሞ ቁዶነው በጣም ግን ውሀ ሢነካው እሥበሡ ኩምትርትር ነው እሚለው ውሀ እያፈሠሥኩበት ሣበጥረው ሙዙ አይወጣልኝም ፀጉሬ ብቻነው ከሙሽጡ ላይ እየተነቀለ ሚመጣው

    • @muzamichael682
      @muzamichael682 5 років тому +1

      መስኪዬዬዬ እኔ ሙዙን ተጠቅሜ ፀጉሬ በጣም ነው ለውጥ ያለው በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ እናቴ ።ይህንንም እሞክራለሁ ።እመብርሀን ልጅሽን ታሳድግልሽ ።

    • @neymamehdi3629
      @neymamehdi3629 4 роки тому +1

      @@muzamichael682 ሙዝ እንዴት ነው ምትጠቀሚው ማሬ

  • @kedsttiub2211
    @kedsttiub2211 4 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ ሲጀመርም ያንቺ ፀጉርሽ ምርጥ ነው እውነት የምልሽ ቢኖር ኢትዮጵያ አገሬ እያለሁ የምን ሻምፖ. የምን በልሰም ምንም በደረቅ ሳሙና ታጥቤው ፀጉሬ በጣም ቆንጆ ነበር ብዛትም አለው ግን እንደዛም ታግሎ ቆንጆ ነበር እንዲያውም ትምህርት ቤት ስንሰለፍ ፀጉርሽን ተተኩሰሻል ክሉኝ ነበር አሁን ግን ሻንቦ ኮንድሽነር ቅቦቶችንም እየጠቀምኩ ብጥስጥስ በዛላይ መንታ በዛ ላይ መርገፍ ብቻ በጣም ነው የሚያስጠላኝ እህቴ ምን እንደ ማድረግ አላውቅም

  • @kudusyoutube8102
    @kudusyoutube8102 3 роки тому +17

    ዋውውውውውው ደስ ይብል ሶ አሕዋተይ ሳብስክራይፐ እባ ተሓባበሩኒ 👍🇻🇳👌

  • @munaabdo9350
    @munaabdo9350 4 роки тому +1

    Selam endet nesh Hulu and aynet toyake eyeteyekesh newe enenim chemiro lemin atmelishim beruz wiha etstebalehu lalishiw shampo&conditioner kadergish behal newe ?

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 роки тому

      Muna Abdo
      ua-cam.com/video/WHSJ6yjJ0uw/v-deo.html
      ከሻንፖ በፊት ነው

  • @selamamhara7524
    @selamamhara7524 4 роки тому +5

    The actual works I use it a lot and I’ve seen so much growth

  • @ፈነሁዩቱብ
    @ፈነሁዩቱብ 2 роки тому

    ሠላም ሠላም እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ የሩዝ ውሀ ነው እሄ ነገር በጣም አሪፍ ነው ብሎ እየተወራለት ነው እንሞክረዋለን እናመሠግናለን

  • @NetsiLove-n2b
    @NetsiLove-n2b 4 роки тому +3

    እንድ ጊዜ ነው የተጠቀምኩ ለውጥ አገኘሁ በጣም አመሰግናለሁ የነ ቆንጆ

  • @keriyaedris1984
    @keriyaedris1984 3 роки тому +1

    Tnx yene wed megemeriya tehgurachine tatebene new menkebaw ruzune

  • @fggt4756
    @fggt4756 5 років тому +12

    ዋው በጣም ያምራል ጸጉርሽ
    በጣም እናመሰግናለን እስኪ ደሞ ይህን እሞክራለሁ የድሮው ጸጉሬ ከተመለሰ

  • @bethelkibatu4459
    @bethelkibatu4459 4 роки тому +1

    It is very nice....gn mekebat yaleben after we wash weys before we wash new???

  • @tewdijenew9709
    @tewdijenew9709 5 років тому +6

    Thank you for your advice, show us the way you wash

  • @ሀዩየሀርቡዋ
    @ሀዩየሀርቡዋ 2 роки тому

    ቆይስኪ ከዛሬ ጀምሬ እሞክረዋለሁ ለውጥ ካለው በኮሜንት እናገራለሁ❤❤❤🥰🥰ደግሞ ማሻ አላህ ፀጉርሽ በጣም ያምራል ከሰው አይን አላህ ይጠብቅሽ ውዴ😊😊😊😊

  • @diribsinkie7661
    @diribsinkie7661 3 роки тому +19

    1. ሩዙን በየቀኑ ስንጠቀም ጸጉራችን አይደርቅም ወይ
    2. በሩዝ ውሃ ከታጠብን በኋላ በንጹኅ ውሃ እናለቀልቀውአለን ወይስ አያስፈልገውም

  • @syiugruddhj2014
    @syiugruddhj2014 4 роки тому

    የኔ ውብ መስኪየ እናመሰግናለን ኡሙ ናይና ሀቢብቲ ስወድሽ እኮ ናይላየን ሳሚልኝ

  • @ያልተኖርልጂነትአለቀ-ሠ5የ

    መሲየ በቅርነው አቺን መከታተል የጀመርኩት ግን ሰብስክራይብ አላርኩም ነበርእጂ እና ውዴእርጋታሺ በጣም ደስ ይላል በርቺ የሆንሺ ኬክነገርነሺ

  • @ሰላማዊትየድንግልማርያምል

    እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ስታስተምሪ ሰለሩዙ ወዳው መጠቀም ጀመረኩት በጣም ጥሩ ነው አሁንም እሞክራለሁ በብረቱካኑ አመግነለሁ እህት በረችልኝ ልጂሽም እመብረሀን ታሳድግልሽ😘😘😘😘😘😘

    • @vdvd2244
      @vdvd2244 4 роки тому

      እናመስግናለን የኔ ፀጉር ይደቃን ምን ላረገው

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 5 років тому +9

    ተከታትሎ ለሚጠቀም ሰው ጥሩ ነው እሩዙን ለሁለት ቀን ዘፍዝፎ መጠቀምም አሪፍ ነው ፀጉር ያሳምራል ግን ግድ ነው ቢያንስ በሳምት ሶስት ሁለቴ መጠቀም አለባችሁ እናመሰግናለን እህታችን

    • @ሞሟነኝየኡስታዝካማልተማሪ
      @ሞሟነኝየኡስታዝካማልተማሪ 3 роки тому

      እኔ ሁለት ቀን ተቀብቼ በጣጠሰብኝ ወላሂ እስኪ መላ ስጡኝ አሁን የቅርብ በርበሬ እና ጨው ነው ደከመኝ

  • @genetmariyam5832
    @genetmariyam5832 5 років тому

    Salam wudi ehte ishi baxam arif now gin burtukan xuru aydelm aluny ahun lixaqambati

  • @DMYA370
    @DMYA370 4 роки тому +104

    እኔ ሳስበው ሳስበው ፀጉር በተፈጥሮው ጥሩ ካልሆነ በትሪትመንት የትም አይደርስ ልፋት ብቻ

    • @dohaqatar572
      @dohaqatar572 4 роки тому

      Selam Emoey Fekero enkuan MARYAM mareym marichesh ❤❤❤❤❤❤❤👍

    • @selamtube5095
      @selamtube5095 4 роки тому +17

      ኖ እንደዛ ኣትበይ ፀጉር እንክብካቤ ካገኘ ያድጋል

    • @pate840
      @pate840 4 роки тому

      እውነት ብለሻል ናሆሜ ካምበል የአለም ምርጥ ሞደሊስት እንክብካቤ ጉድለት ፀጉሯ እንዲህ የሆነው ? ተፈጥሮ ነው ።

    • @መክያኢልምፈላጊ
      @መክያኢልምፈላጊ 4 роки тому +2

      እውነት ብለሻል ፀጉር በተፈጥሮ ነው

    • @እኔየአፈርነኝአሱና
      @እኔየአፈርነኝአሱና 4 роки тому

      ክክክክ

  • @heedasleedas3700
    @heedasleedas3700 5 місяців тому

    መስኪየ የኔ ዉድ በጣም ነዉ የማከብርሽ የማደንቅሽ ስራወችሽም በጣም ጥሩ ናቸዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ
    እኔ ግን ፀጉር ቢያድግልኝ በጣም ነበር ደስ የሚለኝ ግን ምንም ለዉጥ የለዉ አንደየ ሁለተየ ተጠቅምየ ተስፍ እቆርጣለሁ አይ የኔ ነገር

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 4 роки тому +15

    የሩዝ ውሀ የበለጠ በጥሬው ሀያ አራት ዘአት ይዘፈዘፋል ከዛ ውሀውን ብቻ አጥልሎ በብርቱካን ልጣጭ ማንተክተክ ከዛ ፍሪጅ ውስጥ ማድረግ ሁሌም ጠዋትና ማታ ለሳምንት መቀባት ከዛ የፈለግነውን ቅባት እንዳይደርቅ መቀባት
    የምንታጠበው በሳምን አንዴ ነው ሳንደክም ሁሌም መቀባት

    • @Hana-l5y1e
      @Hana-l5y1e 7 місяців тому

      እኔ ምልሽ ውዴ ፍሪጅ ባይኖረንስ

  • @mimiethiopiaw7831
    @mimiethiopiaw7831 4 роки тому

    Gin ye riz woha firji kelel aybelash samint yahil mulu teqemixo tebarek meski xiru sewu nesh melikemelikam

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 4 роки тому

    እናመሰግናለን መስኪ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥሽ በሌላ አዝገጃጀት ነበር ምንጠቀመው የእንችን እሞክረው እና ለውጡን እንግርሽ አለሁ የኔ ቆንጆ
    እኔ ምጠቀመው ቅባት Vatika. ይሄ ነው ማሞቅ አለብኝ ከቻልሽ መልሱን ፃፊልኝ

  • @emaadd4155
    @emaadd4155 4 роки тому +9

    እናመሰግናለን፡ ግን በምን እንደታጠብሽው አላሳየሽንም፡፡ በውሐ በሳሙና ወይስ በሩዙ ውሐ ብቻ ነው?

  • @ruwaishabshi8872
    @ruwaishabshi8872 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ እኔ ግን መጀመሪያ ስትጀምሪ ድምፅሽን ስሰማ ደስ ይለኛል 🥰🥰🥰ሃብቢት

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 4 роки тому +5

    thank you so much dear, can you please tell me for how much per week we do this?

  • @አሲነኝየቲሟ
    @አሲነኝየቲሟ 5 років тому +35

    እሺ በጣም አመሰግናለው የሩዙ ውሃ ወጪላይነው ምናቆየው ወይስ ፍሪጅ ውስጥነው

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 років тому +25

      አሲናት ፍቃዱ
      ውጪ ነው የሚቀመጠው

    • @temimaajbe3062
      @temimaajbe3062 4 роки тому

      @@meskitube16 ውጪ እሺ እናመሰግናለው

    • @betelbetelhim7349
      @betelbetelhim7349 4 роки тому

      ፍሪጅ ዉስጥ

    • @Hana-l5y1e
      @Hana-l5y1e 7 місяців тому

      መስኪየ ፍሪጅ ባናስቀምጠው እውጭ ላይ ለሳምት መቀመጥ ይችላል ወይስ ግዴታ ፍሪጅ መቀመጥ አለበት ንገሪኝ በናትሽ

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Рік тому

    መስኪዬ የኔ ውድ በቃ እና እጠቀመዋለው ተጠቅሜ አላቅም የሩዝ ውሀ ካሳየሽን ውህድ ሌላ እናመስግናለን ግዴታ መብዛት አለበት ሩዙ እማ❤❤❤

  • @ቱልቱላስደተኛዋ
    @ቱልቱላስደተኛዋ 5 років тому +25

    ትክክል እህት እኔ የሩዙን ውሀ ብቻ እየተጠቀምኩ ለውጥ አለው

    • @ፍቅርር-ፐ4ኸ
      @ፍቅርር-ፐ4ኸ 4 роки тому +1

      እንደት ነው አጠቃቀሙ ማማየ

    • @መቅዲ-ፈ3ዸ
      @መቅዲ-ፈ3ዸ 4 роки тому +1

      ክሬሙን ልጠቀመዉ ጣጣ የለዉም

    • @elsataxi770
      @elsataxi770 3 роки тому

      Firjii new yamnsqmxw way

    • @ሀዩ-ዀ6ረ
      @ሀዩ-ዀ6ረ 2 роки тому

      እፍቅፋቂውን ወይስ እጣቢውን

    • @kasahuntilahun4047
      @kasahuntilahun4047 Рік тому

      ተቀቅሎ ወይስ ተዘፍዝፎ የኔ ውድ እንዴት ነው የምትጠቀሚ

  • @aminahussein7885
    @aminahussein7885 4 роки тому

    እናመሰግናለን እህት እኔ የሩዝ ውሀ አልተስማማኝም ፊቴንም ያሳክከኛ የሙዙ በርግጥ ተመችቶኛል በሂደት ለፀጉሬም እንደሚመቸው ተስፋ አደርጋለሁ

  • @ሚልካዘክርስቶስ
    @ሚልካዘክርስቶስ 5 років тому +12

    እናመሰግናለን እውነት ነው እንደ ሩዝ እና ሽንኩርት ፀጉር የሚያሳድግ ለየም የማይታመን ለውጥ ነው የማይበት.ችግሩ ሽታው ኣይቻልም .
    በብርቱኳን እሞክራለው ሽታው እንደሚጠፋ ተስፋ ኣደርጋለው .

  • @senayitapostolic6543
    @senayitapostolic6543 5 років тому

    Ish amesgnalewu gin tsegure yibexadesal min mareegi alebiy betam yibexaxesal

  • @ትግስትሰይፉ
    @ትግስትሰይፉ 5 років тому +11

    በሻፓና እና በኮንድሺነር ነው የታጠብሽው ወይስ የሩዙን ውሃ የተለቃለቅሺው

    • @llzz9847
      @llzz9847 3 роки тому

      ename gera gebagne

  • @AbseraTesefaye-l7h
    @AbseraTesefaye-l7h 4 місяці тому

    Wow it is so important think for girls thanks meski

  • @nevergiveup8958
    @nevergiveup8958 5 років тому +17

    ማሻ አላህ ፀጉርሽ የሌለ አድጓል♥

  • @መልካምነኝየናቴናፊቂ
    @መልካምነኝየናቴናፊቂ 5 років тому +1

    የኔ ቆንጆ መስኪዬ እናመሰግናለን እሄው ባዮች ምክር ፀጉሬ እደት እዳደገ በተል ተጥቤ ሞቅ አርኮ ቅባት መቀባት በጣም ወሪፍ ነው ፀጉሬ ያለማካበድ አርፍ ሁንዋል

  • @tube-xj4pd
    @tube-xj4pd 5 років тому +3

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ በሙዙ የሚገርም ለውጥ አይቻለሁ።ቅባትም ያሉኝን በሙሉ አሙቄ ነው ምቀባው ግን ፊቴ ላይ ሽፍታ አስቸገረኝ ምን ላርግበት ።ሰላምሽ ብዝት ይበል ልጅሽን በጥበብ በሞገስ በፀጋ ያሳድግልሽ💖

    • @zebibawerku6644
      @zebibawerku6644 5 років тому

      ቅባት ቀይሪ እኔም እንዳንቺ ነበርኩኝ

  • @bitanyakiros8390
    @bitanyakiros8390 3 роки тому +1

    Hi meski ena teguren yemtatbew be wer mnmn nw selelmdew ayshegregem ena aun yehan setekm be 2 samnt metatb ehlalwa

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 роки тому

      ትችያለሽ እንዳደርቅ ቅባት ቅብት በይውወድያው

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 років тому +39

    እሺ መሥክዬ ከቺ መልካም እህት ነሽ እምታሣይን በሙሉ ይመቸኛል ልጅሽ እድግ ትበልልሽ

    • @MAli-bn8kp
      @MAli-bn8kp 4 роки тому

      His

    • @MAli-bn8kp
      @MAli-bn8kp 4 роки тому

      Hello nice

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @seaditube9120
      @seaditube9120 4 роки тому

      ዉድ የሀገሬ ልጆች ሠብሥክራይብ አድርጉኝ በቅንነት 🥰

    • @الحمدالله-ل2ب
      @الحمدالله-ل2ب 3 роки тому

      ግን ሁሌዬ ነዉ እምንቀባዉ ወይሥ በሣምት አዴዬ እሥኪ ንገሪኜ

  • @martaambazo4669
    @martaambazo4669 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ ስለምክርሽ በጣም ነው አመሰግናለው እናመሰግናለን ሺ የንግድ ተምሪያለሁ ባንቺ siitube ልጅ ሳሚልኝ

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ 5 років тому +5

    በቃ ይሞከራል መስየ በጣም እናመሰግናለን ውዴ

  • @yemibabiendu7265
    @yemibabiendu7265 4 роки тому

    Ow betam tru ymeslal yhe neger gn shbet lalebachew yhon yhun? Lezih mels bagegn ds ylegnal wtetun ayche enegrshalehu thanks

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 5 років тому +4

    እንኩዋን በሰላም መጣሽ መስኪየ
    እኔ የሩዝ ውሀ ነው ለፀጉሬ የምጠቀመው ድፍን አንድ አመት ሞላኝ እና ፀጉሬም አድጓል

    • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
      @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 5 років тому +5

      @@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ መካከለኛ ነው ፀጉሬ
      አጠቃቀሜ አንድ ኩባያ ሩዝ አጥቤ እዘፈዝፈዋለው በሶስተኛው ቀን እሸት አረገዋለው እና ሳሸው በእጄ እሩዙ ድቅቅ ይላል እና አጠለዋለው ከዚያ ፀጉሬን ታጥቤ አደርቅና የሩዙን ውሀ ፀጉሬን በመቀባት በደንብ ማሳጅ አረገዋለው ከዚያ ላስቲክ እና ሻሽ አርጌ እስር አረገውና አምስት ስአት ያክል ቆይቼ በንፁህ ውሀ ፀጉሬን እታጠበዋለው ሻምፖ ምናምን አታድርጊበት ምክንያቱም ታጥበሽዋል በፊት ግን ከፈለግሽ ማታ አርገሽ የሩዙን ውሀ ጠዋት መታጠብ ትችያለሽ ከአምስት ስአት በላይ መቆየት ይቻላል ለማለት ያክል ነው እሽ

    • @ok-th9jj
      @ok-th9jj 5 років тому

      @@እሙነኝየተዋህዶእንቁ ፤ውሀውብቻ ነው ወይስ እሩዝ??

  • @samiyasami6773
    @samiyasami6773 4 роки тому

    Eneymlshe meskiye yeruze wehawene ketetkmku buhala beweha becha nwe metatbwe weyse bes shanpona condshenre nw?
    Ena baltatbwese cheger alwe??

  • @martamarta4706
    @martamarta4706 4 роки тому +3

    እህቴ እባክሽን ፀጉሬ እየረገፈ አለቀ ምን ላርግበት መላ በይኝ

  • @azamitrussom9519
    @azamitrussom9519 5 років тому

    Selam lanchi yihun ehtachen tiyaqe alegn 1 do you use any rice
    2 bedenb rice eske beslno
    3 sattatebi new mitargew

  • @alemtelewawachalemtelewawa5462
    @alemtelewawachalemtelewawa5462 5 років тому +10

    ውይ ስወድሽኮ!!! ፀጉርሽ የምር ለውጡን እያየሁት ነው በጣም ያምራል

  • @ድየጌታልጅ
    @ድየጌታልጅ 5 років тому

    Eshi.selam lanche yihune yene tiyake ye uruzu woha firiji masikamati woyimi wici layi bikamati chigir yelami???

  • @zewditutessema3253
    @zewditutessema3253 5 років тому +10

    እነደምነሸ መስኪ የሩዝ ወሀዉን ፀጉራችን ከመታጠባች በፊት ነወ መጠቀም ያለብን ከዝያስ በኋለ በሻንፖና ኮንድሽነር መታጠብ አለብን ግልፅ አርጊልኝ ሰለአልገባኝ ነው

    • @selamtube5095
      @selamtube5095 4 роки тому +3

      መጀመርያ በሩዙ ውሃ ታጠብይ ከ 30ደቂቃ እስከ ኣንድ ስኣት መቀየት ኣለበት ከዛ በሻንፖና በኮንድሽነር መታጠብ

  • @mytube2450
    @mytube2450 5 років тому

    Ye ruz wihawin fridge wist maskemet ayichalim? Mikniyatum wichi sikemet yshetal.

  • @ፍቅርእስከመቃብር-ጸ6ቨ
    @ፍቅርእስከመቃብር-ጸ6ቨ 5 років тому +9

    መስኪ ደስ ትያለሽ በተለይ እርጋታሽ ምታቀርቢውም በቅርበት ሚገኝ ነው 10Q

  • @truthful9311
    @truthful9311 4 роки тому

    Tsegursh yamral gn chaf alew betam.bzatu gn wow.ychemrilish meski!

  • @ውቤከረሜላቤላከረሜላ
    @ውቤከረሜላቤላከረሜላ 5 років тому +6

    Last time I use rice and onion cook togeather when I comep my her it’s not Broke

  • @mearegteklay9012
    @mearegteklay9012 4 роки тому

    Meskiyebetam arif neberamesegnalew ena yene tsegur betam kerdada new lemalesles mn baderg yeshalewal

  • @sarasarah8799
    @sarasarah8799 5 років тому +9

    እህት ጨው ትጨምሪያለሽ እንደ ስላልገባኝነው የሩዝ ውሀ ተጠቅመሽ በሻምፖ ትታጠቢያለሽ እንደ ግልፅ አርጊልኝ?

    • @zynbdxb2066
      @zynbdxb2066 4 роки тому

      ለመጀመርያ ግዜ አንቺ አየሁኝ ማናቸውም በወሬ እንጂ በተግባር አያሳዩም እናመሰግናለን

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 4 роки тому +1

      እውነት እኔም ይህን እንድትመልስልኝ ብየ ነበር ግን ዞር ብላም አታየውም መሰለኝ ገንዘብ ከገባ በቃ ክክክ

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 4 роки тому

      ኧረ ጨው አይጨመርም

    • @fikrfikr4881
      @fikrfikr4881 4 роки тому +1

      @@rahelasmerinabelalifestyle5566 😆😆😆😆

  • @tsehayahmed2877
    @tsehayahmed2877 5 років тому

    Mashallhi tegurshi yamerale
    ene eneka ymflgew bizate new kumete ebkaw nber eskyi emokeralehu eskahuni ymokerkuti nger ylemi thankyou sistu

  • @የደሙፍሬነኝ-ወ2ፀ
    @የደሙፍሬነኝ-ወ2ፀ 5 років тому +3

    አመሰግናለሁ 🥰🥰

  • @lemlemfit9523
    @lemlemfit9523 4 роки тому +1

    እናቴ ፀጉር በተፈጥሮ ጥሩ ካልሆነ, በእንክብካቤ ብዙ የሚያመጣው ብዙ ለውጥ የለም, ፀጉርሽ ግን በጣም ያምራል

  • @hindyashamil675
    @hindyashamil675 5 років тому +4

    የኔ ቆጆ አምሮብሻል ፀጉርሽ ማሻ አላህ ከሠው አይን ያውጣው 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @uyhi2385
    @uyhi2385 5 років тому

    ትምርትሽን እወደው አለሁ ጎበዝ ነሽ እርጋታሽን እወደዋለሁ

  • @simondebele2320
    @simondebele2320 4 роки тому +2

    ከተጠቀምሽ በኋላ የታጠብሽው በሻንፖ ነው ወይስ በውሀ ብቻ እባክሽ ፃፊልኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 роки тому

      በሳሙና ወይም በሻምፖ በሚመችሽ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 5 років тому

    Meskiye enkuanim Maryam marechish. Amrobishal arasinet. Ene chigire yefit tsegure betam tesebabirobignal ebakish mela beyign.

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 4 роки тому +3

    Thank you Meske !
    You good 👍

  • @asterB134
    @asterB134 5 років тому

    Konjiya enkan mariyam mareches ewnet new yemuz ena yeruz weha teleq tekem yeseta ayechalewegn lewet

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም

    አመሰግናለሁ እህት *የኔም ፀጉር እያደጋልኝ ነው ግን ሩዝ አልሞካርኩም አሁን ልሞክራው አሳብኩና ሩዙ የመዳም ነው እንደተበርራኝ ፈራሁ🙄 የመዳም እንቁላል አንድ ሰሞን ከዘይቶች ቀላቅየ ሞክሬው ጥሩ ነበር ለውጡ ምን ዋጋ አለው እኔ መጀመር እንጂ መጭራስ አላቅም!* 😂

    • @pate840
      @pate840 4 роки тому

      ጎሽ ጓደኛ አገኘሁ።

    • @Mነኝየዱባይዋቀበጥ
      @Mነኝየዱባይዋቀበጥ 3 роки тому

      KKKKKKKK እደኔ መጀመር እጂ መጨረስ አላቅም ሰነፍ ነኝ😂😂😂😂😂

  • @zizuebirahim2292
    @zizuebirahim2292 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ምርጧ እኔ በጣም ተመችቶኛል

  • @ሀሊቱዩ
    @ሀሊቱዩ 5 років тому +36

    ወይኔ። ሠጉረሽ ሢምር ማሻለሕ ብያለው

  • @SojibSojib-xk2pj
    @SojibSojib-xk2pj 10 місяців тому

    መሢየ የኔ ጎማዳ ሥወድሽ በጣም ተመችቶኛል 👌💯💯💯

  • @HA-cz4sk
    @HA-cz4sk 5 років тому +16

    አሁን እንኳን ምንም ባታደርጊበትም ፀጉርሽ በራሱጌዜ ያምራል አራስ ስለሆንሽ ማለቴ ነው።

    • @የሀበሻልጅ-የ6ዀ
      @የሀበሻልጅ-የ6ዀ 5 років тому +7

      ስለ ጠበቀችው ነው የሚያምረው እንክብካቤ ካቆመች መበላሸቱ አይቀርም

  • @rozarozi606
    @rozarozi606 5 років тому

    Yene eht Ene tsegure rejim new gin sabetrew betam yiregfal beza lay demo bezat yelewum Ebakish mebte kalesh nigerign Eski

  • @ኡሚዩቱብ-የ3ኀ
    @ኡሚዩቱብ-የ3ኀ 5 років тому +5

    መሥኪ የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን ከልብ ❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @koketbulbula1591
    @koketbulbula1591 Рік тому

    Ba wig tasarechew bekebas kaza eska mefata kan eyatakebawut ka roz mari gar mlt new
    Mn cheger alaw ?

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 5 років тому +5

    ሙዝ አቹባልሽን መልኩተጠቅሜ. ፀጉሬለውጥአለው. እስኪየዙዝውሀ ውንም እሞክረዋለሁ. ፀጉርሽ. በጣምያምራል.በተረፈ. ከልብአመሰግናለሁ

  • @zendirosyigermal1523
    @zendirosyigermal1523 5 років тому

    Ewnet new mokrut bewnet inem lewut aginchebetalew meski andi tiyake liteyikesh ena tsegure bizat yelewum yemyabeza neger kaweksh bitnegrign enji idgetu betam arif new ruzu betley wow weder yelewum

  • @heldanaemu8858
    @heldanaemu8858 4 роки тому +3

    Hi meski I just wanted to ask you something should I always use the rice water after I use shampoo? Or I could use it normally after I unbraid my hair

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 роки тому

      Heldana Emu
      Before shampoo your hair or unbraids.

  • @tzedaldebessai8981
    @tzedaldebessai8981 4 роки тому

    Sile vidioew thankyou.tiyakiye be rice water bicha new yemitatbiw wey mecheresha be shampoo new mitatbiw.

  • @yordima5763
    @yordima5763 4 роки тому +2

    በእርግጥ ለፀጉር እንክብካቤ ጥሩ ቢሆንም ግን ዋናው ተፍጥሮው ነው ዘመደ

  • @titaesubalew5660
    @titaesubalew5660 4 роки тому

    Meski selam be ruzu weha setetatebibet shampoo conditioner tetekemiyalesh??

  • @selamsealm513
    @selamsealm513 4 роки тому +4

    መሲ እንድምን ነሽ
    ዛሬ ጅምሬለሁ እግዝብሔይ ይጨምርበት
    ጥያቄዮ ዮምንታጠበ በሩዝ ውሃ ብቻ ነው?? መልሽን እጥብቃልሁ
    ስላም ባንቺ ይሁን

  • @zizutube8199
    @zizutube8199 4 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ፀጉርሽ ማሻአሏህ እኔም እሞክራለሁ ኢንሻአሏህ በሶፍት ገድየዋለሁ

  • @አናፊ
    @አናፊ 4 роки тому +4

    ሻፖ እና ኮዲሽነርስ አንጠቀምም እንዴ🤔?

  • @hana-tr4yr
    @hana-tr4yr Рік тому

    መስኪዬ እናመሰግናለ ፀጉራችን ትጥበት ስጨርስ ነው በእሩዝ ውሀ ምናለቀልቀው

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 5 років тому +5

    የኔ ቆንጆ የታጠብሽው በሩዙ ውሀ ብቻ ነው ?

  • @sikosilo8750
    @sikosilo8750 4 роки тому

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ፀጉርሽ የኔ ቆንጆ በርች እና አባክሽ መስኪየ መልሽልኝ እኔ ፀጉሬ በጣም ብዙ ነበር በፊት አሁንግን በጣም ሳሳብኝ ግን እረጅም ነው እንደሳሳብኝ አልፈልግም እባክሽ መላ ካለሽ

  • @hfifj2228
    @hfifj2228 5 років тому +6

    ሰላም መስኪ የሩዙን ውሀውን እውጭ ነው ወይስ ተላጃ ነው የምናስቀምጠው

  • @amytube1013
    @amytube1013 5 років тому +4

    ታድለሽ ፀጉርሽ ሲያምር ማሽ አላህ የኔ ጉድ አለ እቃ ማጠብያ ሽቦ ነው

  • @merimeronita1470
    @merimeronita1470 5 років тому

    Weyi meskiye ulem eketelshalew Anchi metiyun ulu setekem betam new mismamagn betelyi yemuzo Betam AmesgenalewTebareki Abo

  • @mariamaajman7817
    @mariamaajman7817 5 років тому +5

    ውዴ የኔ ፀባይ ሰናይ ሰውደሺ እረ ለፊቴ ነገሪኝ መፍትሄ ፀጉሬስ እደሜ ላርብ አገር ቆራረጦ አሳረፎኛል በተለይ ክፍት ለፊቴ

  • @tutu2127M
    @tutu2127M 4 роки тому

    በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ ከልብሽ ነው የምታስተምሪው ምክርሽን የምትለግሽው በርቺ መስኪ💖💞💞💞💞

  • @n.jn.j6124
    @n.jn.j6124 5 років тому +4

    ከፍ ጨፉን ያሚያለሰልስ ነገረ በይሆን ንገሩኝ. እሱ ገ ነው ያስቸገረኝ

    • @mekdes3116
      @mekdes3116 5 років тому +1

      እኔም እንዲሁ ጫፉ ነው ያስቸገረኝ

  • @beaboo1098
    @beaboo1098 4 роки тому +1

    Ene yalgebagn ngr ehete mejmeriya tsegurachen lay kadergenew bewala be samuna tatbenew degami betrfew new mntatbew.plz aserjign yehen ngr..ke tataben bewala new menadeegew ye eruz wehawn