የፊቴ ሚስጥር ይሄው ሞክሩት በሳምንት ለውጡን ታዩታላችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 279

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat  5 років тому +11

    Telegram 👉ye nathan enat
    Instagram 👉Messi. Molla

    • @ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ
      @ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ 5 років тому

      መሲ በፁሁፍ ንገሪኝ ምን ምን አድርገሽ ነዉ የተቀባሺዉ እንዳልሰማዉ መዳም አለች እስኪ ንገሪኝ ፊቴን ጥቁር ጥቁር ወሮኛል ተባበሪኝ እስኪ

    • @zedzed2097
      @zedzed2097 5 років тому

      ye Nathan enat tube

    • @lifeisagift8504
      @lifeisagift8504 5 років тому

      Absileshiwal inde dinichu?

    • @abebechgobena2748
      @abebechgobena2748 5 років тому

      ድንቹ ተቁቅሎ ነው ሳይቀቀል ሌላው caro light ክሬም ለናይት ይሆናል ወይ መልስ ስጭኝ አመሰግናለሁ

    • @mekdihabesha7554
      @mekdihabesha7554 4 роки тому +1

      በጣም አሪፍ ለዉጥ አይቻለዉ ግን ነጭ ነጭ እያወጣ ነዉ ምን ላርግ

  • @rahelyimam3154
    @rahelyimam3154 3 роки тому

    መስዬ ናይት ክሬም የምትጠሚዉን ንገሪኝ

  • @kalkidangezahegn2955
    @kalkidangezahegn2955 3 роки тому

    hi mesiye videoshe hulu betam arif nw gen 1 tiyake alegn ayne kelay bekul yabtibignal men largibet?

  • @selamawitgebremariam1934
    @selamawitgebremariam1934 4 роки тому

    Did u boil the potato or just raw potato?

  • @heamenasegid2009
    @heamenasegid2009 4 роки тому

    Yenekonjooo betam wedenewal yehenin. Enamesegnalen. Enem guadegnochem enwedshalen. Ebaksh letsegur koda lemiferefer ena lemiasakik asayin?

  • @hulealemu519
    @hulealemu519 4 роки тому

    መስዬ ዉለታሽን አምላክ ይክፈለው እኔ እንኳዋን ልጆቼ ነግረውኝ ነው ያየሁት ትልቅ እናት ነኝ ባይገርምሽ ውበቴን እንደ ልጆቼ ነው የምጠብቀው ግን ሜካፕ አልወድም እና ያንቺ ነገር ተመችቶኛል በርቺ ለማለት ነው

  • @ወሎየዋየሀይቆወ
    @ወሎየዋየሀይቆወ 5 років тому +12

    እህቶቸ ምንም ነገር አትጠቀሙ በሆላ ይበላሻል ፉታችሁ እኔ ሁለት አመቴ ስደት ከመጣሁ ምንም አልጠቀም ፊቴ ግን ቆጆ ነው ጦት አንድየ በሳሙና እታጠባለሁ ፉቴ አብረቀርቃል እግዛቤር ይመስገን

    • @sinedobs5855
      @sinedobs5855 5 років тому

      teru naw nagarr genangatesenem kabewe

  • @ፋፊሙሃመዲ
    @ፋፊሙሃመዲ 5 років тому +4

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ በሙስሊሚ ቆንጆ ነገረ ሰናይ ማሻአሏህ ይባል ስለዚህ ማሻ አላህ ብያለሁ በጣም በጣም ለዉጥ አለሽ አህት መሲ

  • @One-love100
    @One-love100 5 років тому

    Thanks for sharing. But what cream do you use day n night?

  • @hewangirmay4263
    @hewangirmay4263 4 роки тому

    Ruz ena girslin endet new mntekemew or endet new mix mideregew ?

  • @retareta7007
    @retareta7007 5 років тому +1

    መሲ ሰላም ነሸ እኔም እንዳንቺ ቀይ ነኘ ፊቴ ላይ ማድያት አለብኘ ግን አሁን ቀነሰ እኔም ሜካአብ አልወድም ግን ትሪትመንት ካቆምኩ ቆየሁ ድንች ዬጋርት ማር እርድ የተለያዮ ነገሮች ግን አሁን የሆነ ሳሙና እየተጠቀምኩ ነው bess line ይባላል ፊቴ ለውጥ አለው በጣም ግን ለውጥ አለው ግን አሁን ወደ ድንች ልመለሰ ነው ኘሊሰ ምን ትመክሪኛለሸ

    • @powerlink6511
      @powerlink6511 5 років тому

      እህትየ የት አገኜሽዉ ሳሙናዉን እኔም እንዳንች ፊቴ ቀይ ነኝ ግን ትንሽ ማድያት ወጥቶኝ አስቸገረኝ ምን እንደማደርግ አላቅም

  • @edenambachew3699
    @edenambachew3699 4 роки тому +1

    የፀጉር ማንሻ ነገሮችን እንዴት እንደሚሰራ ብታሳይን

  • @betelihemdelelegn7206
    @betelihemdelelegn7206 4 роки тому

    እናመሰግናለን መሲዬ።

  • @firewen9668
    @firewen9668 4 роки тому

    ጎበዝ ነሽ በርቺ ሜካብ ሳታደርጊ በጣም ቆንጆ ነሽ
    እኔ ማድያት አስቸገረኝ እባክሽ መሲዬ ሹክ በይኝ
    በተስፋ እጠብቃለው

  • @biniyamsolomon3382
    @biniyamsolomon3382 4 роки тому

    ቀንም መቀባት እንችላለን ወይ ወይስ ማታ ብቻ

  • @salinayegetalijphone3509
    @salinayegetalijphone3509 5 років тому

    Dinichu ye basala nawu masiye is it nigarigni??

  • @Aነኝየናቴቅምጥል

    እናመሰግናለን

  • @jemilaworku7610
    @jemilaworku7610 5 років тому

    መሲዬ እንዴት ነሸ ስለ ፋይዛ የፊት ክሬም የምትይኝ ነገር ካለ እባክሽ

  • @nowsadmd8296
    @nowsadmd8296 4 роки тому

    እኔግን አዲሰ ነኘ እምታቀርቢ ሀሪፋነወ ድንች እና ሙዝ ካካናት ጨምሪ እሞክረለዉ ሰልክሸን ቡታሠቀምጭ ጥሩ በርች ለማለትነዉ

  • @fasikaaweke4628
    @fasikaaweke4628 4 роки тому

    በሩዝ ከግሪሲሊን ጋ የሰራሽው ለፊት የተጠቀምሽው ክሬም ምን ያህል ደቂቃ ነው የምናቆየው መልስሽን እጠብቃለሁ ማድያት ስለሚያስቸግረኝ ነው

  • @ሮዛሰብስቤ
    @ሮዛሰብስቤ 5 років тому

    Xirewenaw wayes abselanaw naw sis ??

  • @hilinabirehanu9046
    @hilinabirehanu9046 4 роки тому +1

    የጥቁር አዝሙድ ዘይት መጨመር አይቻልም ከሩዝ ውሃ ጋር?

  • @metecmetec7378
    @metecmetec7378 5 років тому

    ድንቹን ልጠነው ነው ወይስ ከነቆዳው ነው የምንፈጨው እባክሽ ንገሪኝ በጣም እናመሰግናለን

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  5 років тому

      Letenw

    • @metecmetec7378
      @metecmetec7378 5 років тому

      እሺ የኔቆንጆ በጣም አመሰግናለው በርቺ

  • @semirasemira5368
    @semirasemira5368 5 років тому

    እስቲ ሳውዲአረቢያ የሚገኝ የፊትክሬም ከታጠብኩኝ ብሁላ ማርገው ንገሩኝ ፊቴን የሆነ ጥቁር ነጠብጣብ ወጣብኝ ተቸገርኩ መሲየ ሁሌም እከታተልሻለው ጥሩ ስራትሰርያለሽ በርቺ እህቴ
    እንዳቺ አይነት እርድ አጣሁኝ የወጡን እርድ ብጠቀም ጉዳት አለው?

    • @agbkksa889
      @agbkksa889 5 років тому +2

      Semira Semira ከታጠባችሁ፡በኋላ፡ምንም፡ነገር፡አትቀቡ፡የአረንጒዴ፡ሻይ፡ቅጠል፡በፈላ፡ውሀ፡በአንድ፡ብርጭቆ፡ዘፉዝፋችሁ፡ለአንድ፡ስአት፡አቆይታችሁ፡ከዛን፡ተላጃ፡አስቀምጡት፡ከበረደ፡በኋላ፡በንፁህ፡እቃ፡አድርጋችሁ፡እንደታጠባችሁ፡ሁሌም፡ይህን፡ተጠቀሙ፡ከዛን፡ለውጡን፡ታዪታላችሁ፡ኢሻአላህ

  • @nowsadmd8296
    @nowsadmd8296 4 роки тому

    ድኑችን አቡሠለነነወ ወይ ሳይበሰል ፋቅፈቀን አሰረጅኘ

  • @حفصةأدم-ض1ف
    @حفصةأدم-ض1ف 5 років тому

    ድንች በሳምንት ሰንት ጊዜ እንጠቀመው በረች እኔ ለውጥ አገችበታለሁ

  • @ፍቅርአሸናፊፍቅርአሸናፊ

    የኔ ቆንጆ ታምሪለሽ እባክሽ ላሥቸግርሽ ፊቴ ተበላሸ ተጨማደደ ምን ላድርግ መልሽልኝ

  • @alamayafassoo1525
    @alamayafassoo1525 4 роки тому

    ከተቀባው በሃላ በሳሙና ነው ወይስ በውሀ ብቻ ነው የምታጠበው

  • @zeynabmohammed1916
    @zeynabmohammed1916 4 роки тому

    Hi mesy selam nw besament hulem esgsame benkeba esa endgna beken 3 ayent benkebash endte nw

  • @zab544
    @zab544 4 роки тому

    እህቴ ቡካል ምጠፈ ነገር ንገርልኝ ዉድ

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ
    @ሰላምሺይመለስሀገሬ 5 років тому

    thank you mesiye ruzun doketun btakemse marr?

  • @hayatmohammed3286
    @hayatmohammed3286 5 років тому

    ኧረ ባክሽ ልጄ አስራ ሰባት አመቷነው ግን ስልሳ ኪሎ ሆነችብኝ በዝንጅብልና በሎሚ እቢ አለኝ አለችኝ ጂም ደሞ እንዳላስገባት ያው ታቂያለሽ ስለጂም ቤቶች ታሪክ ፈራሁ መድሃኒት አለ አሉ አለችኝ ምን ያክል መድሃኒቱ ለጤና እባክሽን ማማዬ ቆንጆ ነበረች ውፍረት እንዳያበላሽብኝ ቶሎ ለውጥ የምታይበትን ምክርሽን ፈልጋለሁ___??

  • @mesretphysics3527
    @mesretphysics3527 5 років тому +6

    ድንቹ የበሰለ ነው ወይስ ጥረውን?

  • @fafi5584
    @fafi5584 5 років тому

    አዘጋጅተን ፍሪጅ ማስቀመጥ ይቻላል ወይስ ጉዳት አለው? መልሽልኝ የኔውድ

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  5 років тому

      ለአንድ ጊዜ ነው መጠቀም ማሬ

  • @sosinachernet8985
    @sosinachernet8985 4 роки тому

    Fite lay tiku netebetab alebegn ena bizu neger mokerkugn gn mnm lewet alametam eski mefetehe kalesh ebakesh🙏🙏🙏

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 5 років тому

    ግርስሊን ከለሌን እሩዙን በምን እንጠቀመው?ሌላ አማራጭ የለውም

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  5 років тому

      በኮኮናት ኦይል

    • @bertukandawud6099
      @bertukandawud6099 5 років тому

      ye Nathan enat tube ኮኮናት አይስማማኝም ለፊቴ

  • @michich1490
    @michich1490 2 роки тому

    Waw betam new yemiyamerew fitesh bedenb lewet alesh . Konjo.

  • @meremsunatube9045
    @meremsunatube9045 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ግን ደቂቃ ባታሥረዚሚ ጥሩ ነው

  • @abreakforamom6335
    @abreakforamom6335 5 років тому

    ቪዲዮውን እንደተመልካች ሆነሽ እይው ከመልቀቅሽ በፊት ..... ድንች ተቀቅሎ ነው? እብዴት ነው የሚሰራው???

  • @tibebugebremichael3864
    @tibebugebremichael3864 4 роки тому

    Wey arfe nawe gen wera betame tabezalse yesalchale

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 4 роки тому +1

    ሰብአረጉኝውዶች በቅንነት አይከፈልበትመ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @አልሀምዲላአለኩልሀል

    እናመሰግናለን በርች ውደ

  • @santaterbush2969
    @santaterbush2969 5 років тому

    Hi mesiye endet nesh ...ye ruthun ye fit masek bechwen bentekmwe aykelam

  • @habtamgetinet6624
    @habtamgetinet6624 4 роки тому

    Betam Thank you yewnet ye denchun mokriw betam lewt alew yaletykut docter yelem ahun buger mnamn yelem betam amesgenalew berch

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 5 років тому +5

    በርች ተመችቶኛል መሢ ሀገር ቤት የሚገኝ ነገር ስሪልን እሽ እማ

  • @ተስፋነሽየድንግልማርያምል

    ሜካፕ እማትጠቀም ይውቲበር አንቺን አየው ቀጥይበት ውዴ ሰው እራሱን ሲመስል ደስስ ይላል ❤
    ሲቀጥል ፊቴ ከአይኔ በታች ሁለቱም ጉኑ ጥቁር አለ እስኪ እሞክራለሁ ይህንን

  • @godisgoodallthetime7274
    @godisgoodallthetime7274 4 роки тому

    ጥሬውን ነው ተፍቆ ሚፈጨው ከዛን መቀባት?

  • @salihaibrahim4350
    @salihaibrahim4350 5 років тому

    መሲ ዛሬ ሰብስክራይብ አድርጌሻለው እስኪ ጥሩ የፊት ሳሙና ጠቁሚኝ ሳሙና ምንም አልስማማሽ ብሎኛል ብጉር እና ሽፍታ እያመጣብኝ ስለሆነ ለፊቴ ሳሙና ሳልጠቀም ድፍን 2 አመት ሊሆነኝ ነው እባክሽ መሲ መላ በይኝ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 5 років тому

    እናመስግናለን የአገር ልጀ

  • @nuramohammed246
    @nuramohammed246 5 років тому +2

    እናመስግናለን

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    እኔ ብጉር የጀመረኝ ሀገሬ ሳለሁ ነው ደግሞ ይባስ ብዬ መርፌ አስቀብሬ ነበር ከዚያ በጣም ባሰብኝ መርፌውን ካስወጣሁት በኋላ ጠባሳው ሊለቅልኝ ይቅርና ጓል የሚያክል ይወጣብኝ ጀመረ ሲቀጥል ደግሞ ቀይ ስለሆንኩ ጠባሳው በጣም ያስታውቃል እስኪ ደግሞ ይህ መድኃኒት ከሆነ እሞክራለሁ

  • @kubitsultan8121
    @kubitsultan8121 5 років тому +3

    በርች አሪፍነው እኔፊቴላይ ጥቁቁር ንጥብጣብ አለብኝ መላካለሽ ሹክበይኝ

  • @ngsteyhabshawit8275
    @ngsteyhabshawit8275 5 років тому

    Siwedsh tebareki sisu

  • @nahomrebekahtube1434
    @nahomrebekahtube1434 4 роки тому

    Thank You

  • @እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ

    እባክሺ አንች መልክሺ እንደ አረቦቹ ነው ለኛ አይሰማማንም ቆጆነሺ ከነ ጸባይሺ ግን አሁን የት ነው እምትኖሪው?መሲ

  • @sifantaye1799
    @sifantaye1799 5 років тому

    Esti night cream or mosturaizer. Yehonutin nigerign

  • @nowsadmd8296
    @nowsadmd8296 4 роки тому

    በጣም ታምረልሸ

  • @tigistseyfu5367
    @tigistseyfu5367 2 роки тому

    masiye gn hulunim sitasayin dakikaw binor konjo new sati kalef turu silalehon risk alew

  • @ሀዩነኝየደሴዋቀበጥ
    @ሀዩነኝየደሴዋቀበጥ 5 років тому

    እሥኪ ውደ የሩዙን አሠራር አሳይን እደት እደምጠቀም

  • @ኣበባኣሰፋ
    @ኣበባኣሰፋ 5 років тому

    እናመስግናለን እህታችን የተጠቅምሺው ድንች ብቻ ነው

  • @filestamisganwe7327
    @filestamisganwe7327 5 років тому +1

    እህቴ እኔ ግን የፊት ወዝ በጣም አስቸግሮኛል ሩዙ ላይ ግርሲሊን ባልጨምር ምን ይለኛ እስኪ ነገሪኝ

  • @rahetulkelb8784
    @rahetulkelb8784 5 років тому

    ያበናት ማዳት እየወጣብኝ ነው ካይበዛብኝ ሞክራችሁ የለቀቃችሁ ካላችሁ ንገሩኝ በአላህ

  • @እሙከሚላሙስሊሞችንወዳጅእ

    መሲቆንጆሁሉምስራሽን.እደሳበታለሁምክናየቱምአብረሽስለምትጠቀሚ.እናምየማይጎዳናየተለመዱነገሮችንነው.ወጣያለነገሮችንስለማትጠቀሚሁሉምጥሩናቸውበርች

  • @እማበስምሽልጠራ-ወ2ቀ
    @እማበስምሽልጠራ-ወ2ቀ 5 років тому +1

    አረባካችሁ መላበሉኝ ፊቴና ፀጉሬ እድሜ ለስደት ተበላሸ

  • @ክርታታዋ
    @ክርታታዋ 5 років тому

    ቆይ ግን ያጅማአ ባዝሊን ብዙ ጊዜ ክንፍሪን እቀባው ነበር ግን ክንፍሪ ግን እየጠቆር ሳየው ተውኩት ግን ያጠቆራል ውይስ የኔ በራሱ ጊዜ ነው የጠቆርው እስኪ የምታውቁ አሳውቁን የሀባይብ

    • @imissmyfather8109
      @imissmyfather8109 5 років тому

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @asemeretasefa3349
      @asemeretasefa3349 4 роки тому

      Ye woyira zeti finish chemiresh akelakiw vazilinuni yene temokiro new mamaye

  • @hayutube102
    @hayutube102 5 років тому

    ሩዝና ግርስሊ እዴት ነዉ ምትጠቀሚዉ ንገሪን እስኪ

  • @ድእንግልማርያምየኔናት

    መሲዬ ማዲያቱ 100% ጠፍቶልሻል እንዳቺ ቀይ. ነኝ ያስታውቃል ስወድሽ ምን እንዳጠፋልሽ ንገሪኝ

  • @hawiguragewa1772
    @hawiguragewa1772 5 років тому

    ሰላምነሽ መሲ እዲትነሽ እኔ ምልሽ አቺ የምታቀርቢያቸው ነገሮች እጠማለው ግን ፊቴ ጠቋቁር መገር አለብኝ አልጠፋም

  • @sofisdtgw9333
    @sofisdtgw9333 5 років тому

    እናማሰግነልን ውድ እህታችን

  • @evemoh8948
    @evemoh8948 5 років тому

    ድንቹን ከምን ጋር ነው እንቀቅለዋለን እሩዙስ ? በደብ አስረጅን

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  5 років тому

      Denchi bechawen eruz gen kefelgeshiw oil gar endayderk fitehi

  • @እውነተኛአፍቃሪ
    @እውነተኛአፍቃሪ 5 років тому +1

    የኔ ውድ ስወድሽ እኮ በርችልኝ

  • @elsabethakeberegn2742
    @elsabethakeberegn2742 4 роки тому +2

    እንኳን እኔ ባሌንም ቀባሁት ይመችሽ መሲዬ

  • @ሲሀም-ተ5ለ
    @ሲሀም-ተ5ለ 5 років тому

    እንደት ነሽ መስየ ልጆችሽ እንደት ናቸው (Tanku)

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 років тому +1

      Gora bey konjo

    • @ሲሀም-ተ5ለ
      @ሲሀም-ተ5ለ 5 років тому

      ግን መስየ ምንድን ነበር የጨመርሽው እድንቹ ላይ

  • @haymiheimy6085
    @haymiheimy6085 4 роки тому

    መሣ ግንጥያቄአትመለሺልኚም እባክሺ እህቴ ፊቴእና እጀ ተሸበሸብኚ ያለድሜየ ምንምነገርአለጠቀምም መላ ?? የበታችንት ሠሜትነዉ ያለኚበጭቅትያዘኚ ሁሌ ከቻልሺ በዉሥጥ ባገኚሺ አለኩበሥደት ?

    • @መገንወሎደሤ
      @መገንወሎደሤ Рік тому

      ውሀ በደብ ጠጪ ሀሣብ ቀንሺ አትክልት አብዢ ሌላው ዩቱብ ተጥደው እሚለፈልፉት ውሸትነው

  • @ማሂየድንግልልጂ
    @ማሂየድንግልልጂ 5 років тому +1

    ቆይታቺሁ በርበሬ ለአይን መድሀኒት ነው ትላላቹ

  • @mahidarteka3763
    @mahidarteka3763 5 років тому +1

    እኳን ደና መጣሽ የኔ ዉድ

  • @meronbekele6513
    @meronbekele6513 3 роки тому

    በየቀኑ ብቀባውሰ ችግር ያመጣል

  • @hshdhvgg2883
    @hshdhvgg2883 5 років тому

    አዲስ ገቢነኝ አዴትነሽ ድንቹ ተቀቅሎነዌ??

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 5 років тому +5

    እናመስግን አረ መስየ እኔ ግር ስል አለኝ እና
    ሩዙ እንዴት ነዉ እምጠቀም ፖሊስ መልስልኝ

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  5 років тому +1

      ua-cam.com/video/auFt0gIDbmQ/v-deo.html

  • @zebibayesawidalij9363
    @zebibayesawidalij9363 2 роки тому

    እሩዙን ከተልባ ዉሀ ጋር ቢሆንስ እባክሽ

  • @fametmlove4074
    @fametmlove4074 5 років тому +17

    እኔ ግን እምጠቀመው ባዝሊን ብቻ ነው ፊቴ ግን ቆጅ ነው ምንም ነገረ ፊታችሁን ባታስለምድ ጡሩ ነው

    • @አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ
      @አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ 5 років тому +1

      አወ ማሬ እኔም ቫዝሊን ነው እምጠቀመው አሪፍ ነው በጣም ልስልስ ጥርት ነው እሚለው

    • @እግዚአብሔርያለዉሁሉይሆና
      @እግዚአብሔርያለዉሁሉይሆና 5 років тому

      አያጠቁርም ከፅሀይ ጋ ተጠቅሚዉ ስወጣ ያጠቁረኛል እኔ ምንም አልጠቀምሞ

    • @fametmlove4074
      @fametmlove4074 5 років тому +3

      @@እግዚአብሔርያለዉሁሉይሆና እኔ ግን ፀሀይ ላይ ወጥቸ አላቅም ስትጠቀሚ ማታ ስተኝ በሳሙና ፊትሺን በደብ ታጥበሺ ከዘ ባዝሊ ቀብተሺ እደሪ ጠዋት ስትነሻ በሳሙና በደብ ታጠቢ ግን ፀሀይ ላይ ምንም ነገረ ተቀብተሺ አትውጭ

    • @እግዚአብሔርያለዉሁሉይሆና
      @እግዚአብሔርያለዉሁሉይሆና 5 років тому

      አመሰግናለሁ እሽ እህቴ

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 5 років тому

      እኔ ምንም አይነት ሳሙና አልስማማኝ አለ

  • @sadaahmed252
    @sadaahmed252 2 роки тому

    በድ ቀን የሚጠቁረዉ

  • @bedriajemal494
    @bedriajemal494 2 роки тому

    ጥሩ ነበር ገለፃሽን ረጅም ነው ይሰለቻል

  • @ሀይልየእግዚአብሔርነዉ

    እረ የማዲያት ማጥፊያ መላበይኝ

  • @lailaandris4111
    @lailaandris4111 5 років тому +1

    ቀቅለሸው ነው እንደ ድንቹን መሲ ንገሪኝ

  • @zdtubezd8348
    @zdtubezd8348 5 років тому

    ዲንቹን ቀሊቅለሽ ነው ሚትፈቀፊቅው እዴትነው?

  • @TBTubeTb
    @TBTubeTb 5 років тому

    Enamsgenalen wude arif new berchilen

  • @nahomrebekahtube1434
    @nahomrebekahtube1434 4 роки тому +1

    ሰላም ሰብስክራይብ አድርጉኝ ያገሬ ልጆች

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 5 років тому +1

    You are right. I think lome new fetan more yabelashew

  • @YoutubeSkylxzz
    @YoutubeSkylxzz 5 років тому

    Btame new ymwdeshe I have btame wrest mdyate after babes am like you light skin so what can do most please mesya my sis

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  5 років тому

      ua-cam.com/video/auFt0gIDbmQ/v-deo.html

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 5 років тому +1

    የኔ መልካም በርች

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ

    የባባዬ እናት 😚😚😚😗😗😗😙😙😙

  • @tsegetsege8995
    @tsegetsege8995 4 роки тому

    ሞክሬው ነበር ግን አልተስማማኝም ሌላ ካለሽ

  • @arsemalove653
    @arsemalove653 5 років тому

    Thanks yen konjo

  • @የአረህማንባሪያእዉቀትብር

    ከኢትዮጵያ የገዛሽዉን ግሪስሪንና የማታክሬምሽን ፎቶ አንስተሽ ላኪልኝስኪ የኔ ቆንጆ ግሪስሪኑ የተለያየ አይነት እንዳለዉ ብየ ነዉ በቅርብ ኢትዮ ስለምሔድ እንዳመጣ

  • @genetbekele4073
    @genetbekele4073 5 років тому

    Wow . God job

  • @alemetesegegirmay1981
    @alemetesegegirmay1981 4 роки тому

    ድንቹ ተቀቅሎ ነው ወይ?

  • @MimiEngida
    @MimiEngida 5 років тому

    በጣም አሪፍ ነው በርቺ ባተሰብ ሆኛልሁ አንቺም ሁኚ

  • @nohaabdii2051
    @nohaabdii2051 5 років тому

    ፊቴ ላይ ጥቁር ነገር ወጣብኝ ልክ ማዳት ነገር በሰሱ ማለት ነው እና ዴርሞቬት ክሬም ብቀባው ሳይድ እፌክት ይኖራዋል

    • @haluhallu4353
      @haluhallu4353 5 років тому +1

      ውይ ደርሞቬት እንዳትጠቀሚ ማማዬ

    • @nohaabdii2051
      @nohaabdii2051 5 років тому

      ምን ልቀባው እሺ

    • @haluhallu4353
      @haluhallu4353 5 років тому

      @@nohaabdii2051 እንጃ እኔ ፊቴ ነጠብጣብ ውርር ያረገው ነው ፒሊፒን ጓደኛ ነበሩኝ እነሱ ተቀቢው ብለውኝ ተቀባሁት ለትንሽ ጊዜ ፊቴ ደና ሆነ ስተወው ከፊቱ ብሶ ቁጭ አለ

    • @nohaabdii2051
      @nohaabdii2051 5 років тому

      እሺ እናት አመሰግናለው

  • @alemetesegegirmay1981
    @alemetesegegirmay1981 4 роки тому

    ድንቹ ተቀቅሎ ነው?