5 ከተለምዶ ወጣ ያሉ የወሲብ አይነቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • #Ethiopia #Relationshiptips #Love
    5 ከተለምዶ ወጣ ያሉ የወሲብ አይነቶች
    Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
    Check out www.addisinsig...
    Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
    Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
    Or Twitter: / addisinsight

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @ikitgebregiabher318
    @ikitgebregiabher318 4 роки тому +112

    ለሰው ልጆች የደስታ ምንጭ ኣንድ እና ኣንድ ብቻ ነው እሱም በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜም ደስ ይበላችሁ እላለሁ ተብሎ በቅዱስ መጽሃፍ የተጻፈዉን የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ የሆነውን ጌታ እየሱስ ብቻ ነው።

    • @daveyotor2146
      @daveyotor2146 3 роки тому +9

      Esun man ካደ
      Agul tsadik lihun bay hula

    • @ethiobeauty8940
      @ethiobeauty8940 3 роки тому +6

      Esun kasebsh man ehenn keftesh eyi alesh

    • @dagimashenafi705
      @dagimashenafi705 3 роки тому +3

      ahun man teyekesh/h ezih lay mn agebaw ere abezachihut

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 3 роки тому +2

      ላንቺ ሊሆን ይችላል ሰውን ሁሉ እደኔ ሁኑ ማለት ይከብዳል መፃፉ አለም በአዋጅ ቢታወጅም

    • @bigboxdiycraftschannel1270
      @bigboxdiycraftschannel1270 3 роки тому +1

      🙏 ➹ ተባረክ#

  • @ela3684
    @ela3684 3 роки тому +34

    "አለምም ምኟቷ ያልፋሉ የእግዝአብሄርን ቃል ሰምተው የሚያደርጉት ግን ለዘለአለም ይኖራሉ!" ወንጌል ስበኪ!! በሃገራችን ያልተለመደ ባዕድ ነገር አይጠቅመንም። ስራ ፈጠራ አውሪ!

    • @hadisteklebirhan1007
      @hadisteklebirhan1007 3 роки тому +10

      ምን ፈልገህ አዳመጥህ? ለወደፊቱ አርዕስቱን እንዳየህ እለፈው። አጣጥመህ በልተህ አታጭበርብር !

    • @Hope.ameley
      @Hope.ameley 6 місяців тому

      @@hadisteklebirhan1007 lttkoteb ,,,kemetfo neger tekoteb eko neh eyetebalk yalek wendme

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 6 місяців тому +2

      ቁሌታም ጴንጤ ።።

    • @user-xc6nm3to8y
      @user-xc6nm3to8y 3 місяці тому

      Yemasmesel werea atawru man eyu alachu

    • @ZekariasEntiro
      @ZekariasEntiro Місяць тому

      ብልና አይደለም ያካፈለችልን እንድያውም ከአንተ ይልቅ አገልጋይ ናት አለማዊነትም አይደለም በአስተስሳሰብህ ገና መሆንህን ታሳያለህ

  • @yohanesberhanu840
    @yohanesberhanu840 3 роки тому +187

    የሚያስቁኝ በደንብ ቁጭ ብለው አይተው ጨርሰው የሚተቹት ናቸው ።

  • @getsolomon
    @getsolomon Рік тому +6

    ዊኒ እንኳን ደህና መጣሽ!!
    አብዛኛው ትዳር በግንኙነት ሰዓት በግልፅ አለመነጋገራቸው ትዳራቸውን ያከብደዋል ወደ ፍቺም ያመጣዋል በትዳር ውስጥ ሁለቱም ጥንዶች መተፋፈር ያለባቸው አይመስለኝም!!

  • @yeteraworkayane1466
    @yeteraworkayane1466 3 роки тому +17

    እህቴ ጌታ ሊመጣ ነው ዘመንሽን በከንቱ አታባክኚው ይህን አንቺ የምትይውን እግዚአብሄር የሰጠን አዕምሮ ደግሞም ተፈጥሮም ያስተመተረናል ፡፡ ይልቁን ከላይ የወረደውን የእግዚአብሄር ስጦታ ለአንቺ ሲል የሞተውን ደግሞም ከሞት የተነሳውን እንደገና ያመኑበትን የህይወታቸው ጌታአድርገው ሲያከብሩት የኖሩለትን ሊወስድ ባለመኑት ላይ ሊፈርድ የሚመጣውን ጌታ አየሱስ ክርስቶስን የህይወትሽ ጌታ አድርገሽ ዛሬውኑ ተቀበይ ያኔ ያአሁኑን ጊዚያዊ ደስታእጅግ የሚያስንቅ ጣፋጭና እረፍት የሞላበት ህይወት ታገኛለሽ ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል ተባረኪ ፡፡

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 4 роки тому +58

    ብዙ ግዜ በአይምሮአችን ላይ አስበነው የትዳር ጓደኛችንን ብንጠይቀው/ቃት ምን ይላል/ ትላለች በማለት ዝም ተብሎ ይታለፍና ወንዱ ሌላ ሴት ጋር፣ ሴቷም ሌላ ወንድ ጋር ሄደው ያርፉታል።
    ሁሉም ግልፅ ቢሆኑ ፍቅርና ትዳር አያልቅም ነበር

  • @joakintsegaye9979
    @joakintsegaye9979 3 роки тому +11

    እዚላይ ምትሳደቡ ሰወች ግን በደና ነው ?ጤነኞች ናቹ? እህትአለም well done 👏👏👏

  • @haftuabreha5376
    @haftuabreha5376 3 роки тому +13

    Open minded I appreciate ur open ness

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 3 роки тому +4

    እመኑኝ ደስታና እርካታ ፍለጋ ይሄን ሁሉ አሳር መጥበስ የለብንም... የዚህ ሁሉ አካሄድ መጨረሻው እንቅልፍና ፈስ ብቻ ነው ፤

  • @abdurahmanabdul1910
    @abdurahmanabdul1910 4 роки тому

    ዊንታዬ ስወድሽ እኮ በጣም ውስጤ ነሽ ካየኋቸው ወሲብ ነክ አስተማሪዎች በአቀራረብሽና ምስጥጥ ብለሽ ሰው ስሜት ውስጥ የምትገቢው ነገርሽና መሠል ፈገግታና ሳቅሽ ቀልብን ከመግዛት ባለፈ ተጨባጭ የሆነ ሪል ቁም ነገር በማስጨበጥ የአንበሳውን ድርሻ ተወጥተሻል የሚል የፀና እምነት አለኝ። በዚህም ምክንያት በፆታዊ ጉዳይ ላይ ግልጥልጡን ከሚያወሩት ሰዎች ለኔ የፕላቲኒየም ደረጃ ሰጥቼሻለው ዊንታዬ በርቺ እንዳትሟዘዢ አድናቂ ሲበዛልሽ ጥሩ አቀራረብና የሚመጥን ትምርት ነውና ከሳቅሽ ጋር ጨመር እያረክሽ ቀጥይበት

  • @fih7949
    @fih7949 4 роки тому +9

    ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 4 роки тому +1

    ትደነቂአለሽ ታድያ እንደ አንቺ ግልፅ የሆነች የምትፈልገውን የምታውቅ ስታደርገው ያላፈረችበትን ስትናገረው የማታፍር ሴት ኢትዮጲያ ውስጥ መፍጠር ከተቻለ እንጂ የለችም ወንዱም ደካማ ነው እንግዲህ ማንም ሳያየን ክወደድነው በስተቀር የምናደርገውን ደስታችንን የሚገልፅ ማድረግ እዋቂነት ግልፅነትም ነው እናመስግንሻለን እህታችን

  • @biniyambirhanu2876
    @biniyambirhanu2876 4 роки тому +6

    እባክሽ/ህ ሁላችን ሳናውቀው የምዕራቡን ዓለም ወሲባዊ ትዕይቶችና አስተሳሰቦች እንድንለማመድ የሚያደርገን መንገድ ነው። እናም ነገ እኛ ባንሆንም፤ ልጆቻችንን ወንድ ለወንድ፣ ሴት ለሴት ግንኙነትንም ሳይቀር ህጋዊ ይሁን ሊሉ የሚችሉበትን መሰረት እያነፅንላቸው ነውና...... ሁላችን ይሄ ማንነታችን ያልሆነ፤ ነገር ግን ትክክል የሚመስለንን ይሄን ልምምድ ካሁኑ እንጠየፈው። "እውነት ወሲብ በራሱ የደስታ ምንጭ አይደለም። ቋሚ የሰው ልጅ የደስታ ምንጭ ኃላፊነት የተሞላው ድርጊት ብቻ ነው!!!!"

    • @biniyambirhanu2876
      @biniyambirhanu2876 4 роки тому +2

      ዊንታና/አዘጋጆች አስተሳሰብሽን/ችሁን እየነቀፍኩኝ አይደለም። ግን የምር ይሄን ልምምድ ከ10 እና ከ15 ዓመት በኃላ አስቢው/ቡት.....። በተጨማሪ አሁን በዚ አስተሳሰብ የሚኖሩት ማህበረሰቦች በትዳራቸው/በህይወታቸው ደስተኛ ናቸው ወይ??? ትዳራቸውስ ለምሳሌነት የሚሆን ነው???? እባክሽ/ካቹ ማስተዋል ስለምንችል፤ በኃላፊነት እናድርገው። ካጠፋው ይቅርታ.... ከማንነታችን ብዙ መማር እንችላለን ብዬ ነው።

  • @assefawoldeselassie2625
    @assefawoldeselassie2625 4 роки тому +15

    በጣም ግሩም ትምህርት ነው የምታስተምሪው።
    ግልጽነትሽ, ድፍረትሽ, ልባዊ ነው። Thank you very.

  • @user-yh4lt7cf4c
    @user-yh4lt7cf4c 3 роки тому +7

    ወይ እደዉ እናት እና አባትሽ ግን ምን ይላሉ በርግጥ ትክክል ነሽ

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l 2 роки тому +5

    ግልፅነትሽ 👍እናመሠግናለን ❣️የኔ ውድድ 🙏

  • @kumlachewtesfahun9970
    @kumlachewtesfahun9970 4 роки тому +13

    ደስ የሚሉ ሃሳቦች ናቸው የምታቀርቢልን በጣም እናመሰግናለን ውድ እህታችን።

  • @hussenmahamad4720
    @hussenmahamad4720 4 роки тому +41

    በዝች በድሀ ሀገር ልብሳችንን ልታስጨርሽነው እህት አለም

  • @berhaneasge3728
    @berhaneasge3728 4 роки тому +12

    የኤልዛቤል መንፈስ ነው እንዲ ሚያረግሽ

  • @MarubekaluMaru
    @MarubekaluMaru 3 місяці тому

    ዉድ ዶክተሪዬ አመሰግናለዉ ሁለም የምታስተላልፍዉ ምርጥና አዝናኝ የሆኑ ስለሆኑ በርችልን

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 роки тому +122

    አንቺ ጉደኛ እቃቤት ውስጥ አድርጊ ብለሽኝ ከጠረጴዛ እና ከብፌ መሀል ወድቄ ይሄው አንገቴን እየታሸሁ ነው የቀበጡ እለት ሀሀሀ

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 4 роки тому +3

      በቅንነት እንደማመር

    • @minajamel9113
      @minajamel9113 4 роки тому

      😂😂

    • @appdroid1584
      @appdroid1584 4 роки тому

      😁😁😁

    • @mewdedgetachew8747
      @mewdedgetachew8747 4 роки тому

      ዴቩ ምነው ተንሸራተን ወድቀን ደግሞ እራቁታችንን ያንሱን ወይንስ በስድብ ይውረዱብን

    • @adenbalea4202
      @adenbalea4202 4 роки тому +3

      ገንዳ ውስጥ ነዉ ምርጥ

  • @girmayassefa4001
    @girmayassefa4001 4 роки тому +30

    እዩት ሰይጣኑ በሴት ተመስሎ ሲያወራ! በርግጥ ለግዝያዊ እርካታ ሲባል postion መቀያየር ጥሩ ስሜት ሊሰጥክ ይችል ይሆናል ነገር ግን ፈጣሪ ትዳርክን ካልባረከልክ ታዳኙን በኣፉ እንደያዘ ኣዞ 1000 ግዜ ብትገለባበጥ ቦታ ብትቀይር ደስተኛ ትዳር(ህይወት) ኣይኖርክም!

    • @no-nameno-namejr.9206
      @no-nameno-namejr.9206 3 роки тому +3

      ከሴጣን ጋር ምን አያያዘው? ወሲብ ከጋብቻ ዉጪ ነውር ነው በጋብቻ ግን ቅዱስ ነው ። ሴትየዋ እኮ ለተጋቡ ሰዎች ነው የምታወራው ።

    • @tegenawyigezaw5352
      @tegenawyigezaw5352 Рік тому

      ጅላንፎ

    • @Moma-cg9ff
      @Moma-cg9ff 5 місяців тому

      ይሄ ጨበሪያምና ራቁት ገላ እያሳየ የሚሄድ ትውልድ ምን እፍረትና ነውር ያቃል የተረገመ ትውልድ።

    • @NathanFreeman-xo1tc
      @NathanFreeman-xo1tc 3 місяці тому

      1:09 ​@@no-nameno-namejr.9206

    • @afeworkdesta127
      @afeworkdesta127 24 дні тому

      😅 አይደለም this is reality,ትምህርት ነዉ በኛ ያልተለመደና እንግዳ የሆነ ነገር ቢሆንም አለቃ

  • @mackview230
    @mackview230 3 роки тому +11

    ልክስክስ የሰይጣን መልእክተኛ የእውነት ስለ ዝሙት ማስተማር ተጀመረ

    • @berhanemeskltezazu805
      @berhanemeskltezazu805 3 роки тому

      nebse muluwun gin alayehewum adel, ere riesun bitanebew nuro atkeftewum nebere adle

    • @tewodrosgetachew7206
      @tewodrosgetachew7206 2 роки тому

      Yes she is from Devil!!!!!! I rebuck her in Jesus name!!! I dont agree and like her!!!

    • @tamene6877
      @tamene6877 Місяць тому

      ኧረዲያ ፍቅርን ሮማንቲክ ማረግ ምኑ ነው ሰይጣንነት

  • @solomonbaraki7884
    @solomonbaraki7884 3 роки тому +1

    በቲዎሪ ከሚሆን ከአንድ ሰውጋ ሆነሽ ብታሳይን ጥሩ ነበር ይገርማልኮ ትንሽ ቆይተሽ ለየት ያለ የሚያዝናና ከውሻና ካህያ እንዳትይን ፈራዉ ባንቺ ቤት ልታሰለጥኝን ልታዘምኝ ነው ይገርማል!!

  • @kasufitness5877
    @kasufitness5877 4 роки тому +11

    ያልሺው ሁሉ ትክክል ነው እውነት ግን ለዚ ወጣት ይሔን መናገሩ አስፈላጊው ነው ብለሽ ነው ወይስ ለምን

    • @rhmetrhmet3188
      @rhmetrhmet3188 3 роки тому

      ይህንያነሳሺበሰደትላይያለነዉእንጎዳለንከከከ

  • @tamrathile4293
    @tamrathile4293 3 роки тому +1

    ግን እየሞከርሽው ነው ምታሰተምሩት በጣም ወድሻለሁ በርቺ ደስ ይላል

  • @nigstilibey5873
    @nigstilibey5873 4 роки тому +16

    እናመሰግናለን ጥንድ ሆነን እየሳቅን ሰማንሽ

  • @yonasbelay429
    @yonasbelay429 3 роки тому +2

    በታም ደስታ ተሰማን። ወደፈት ኣብረን ንህድ። ተባረኪ።

  • @Addistoday
    @Addistoday 4 роки тому +14

    አንቺ ልጅ ምነው ተሻጎሩ አበዛሽ!! ለምን ስለ ወሊድ መቆጣጠሪያ ዘዴዎች ስለ post pill አደገኛነት; ስለ hepitates c እና ገዳይነቱ;ስለ ኮንዶም ጥቅም; አስገድዶ ስለመደፈርና ሌሎች እጅግ ጠቃሚ ማህበረሰቡ የማይገነዘባቸው ጉዳዮች አታነሺም። ወስቢ ጠረጴዛ ላይ;ቢሮ ውስጥ ;አቶብስ ውስጥ;ኪቺን ውስጥ ጣራ ላይ ብሎ ማለቱ ብዙም ለኛ ማህበረሰብ ትምህርት አይሆንም ያውቀዋል ጫካ ውስጥ ሳይቀር ያረገዋል። የዋህ ህዝብ መስሎሻል

  • @meazaurga4719
    @meazaurga4719 4 роки тому +1

    የአነጋገር ድፍረትሽ ብቻ በቂ ነው ቀጥይበት ቆንጅት

  • @yasintube4390
    @yasintube4390 4 роки тому +8

    ቀጥይበት በጣም አስተማሪ ሁኖ አግንቼዋለው

  • @AntenehZeleke-rw3jo
    @AntenehZeleke-rw3jo 3 місяці тому

    አንቺ ሳይሽ ምርጥ ነገር ነሽ እደዚህ ፀዳ ያለችን ሴት ውስጧዋም ፀዳ ካአለ ዋው መቼም አልጠግባአትም ሆሌም አስደስታታለው የምትይው ነገር ይመቻአል አቦ ሳስብሽ ጀግና ነሽ

  • @dilnesaadmas2966
    @dilnesaadmas2966 4 роки тому +7

    እያስተማርሽኝ ያለው ሀሳብ በጣም ጥሩ ነው። እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ዊንታና!!!!!!በርች!!!!!!!

  • @user-go4md6hr3y
    @user-go4md6hr3y 3 роки тому +2

    አላህ ይናአላሽ በግ እንኩዋን በቦታው ነው የሚጠቀመው

  • @gezahegnkefenu1040
    @gezahegnkefenu1040 4 роки тому +19

    Waww esti le Ethiopia setoch bedenb negirilin yecheger yehe newu

  • @daniel-m1p8w
    @daniel-m1p8w Місяць тому

    በማህበረሰባችንየአልተለመደ እና ከባህል ውጪ የሆነ ነገር ደፍሮ ሰብሮ በመውጣት ለማሰተማር መድፈርሸ ትልቅነት ነው ቢቻል ደፈር ብሎ በሰዕል ቢደገፍ ይበልጥ ማህበረሰቡን ከባህል እሰረኝነት ነፃ ማውጣት የቻላል በተረፈ በርች።

  • @addistesfa4335
    @addistesfa4335 4 роки тому +16

    ቢሮ ፍሬኑዱን ወይስ ሚስቱን ።ይድፋሽ የእንስሳ አእምሮ የተገጠመልሽ

    • @Amir-muhamed7by3t
      @Amir-muhamed7by3t 4 роки тому

      😂😂😂😂

    • @alhamdulillah4204
      @alhamdulillah4204 3 роки тому

      እህ በጣም ነሳቅሽኝ በውት

    • @yordanosuae7144
      @yordanosuae7144 3 роки тому

      ይህ ትውልድ በእውነት ጠፍቷል የት እየሄዱ እንደሆን እንጃ ስለዚህ አይነት ነገር የሚያስተምሩት በጤናቸው ነው ሰው እንደውሻ ደሞ ቢሮ ውስጥ የጠፋ ልቧን ያብረው እና መፈጠር መፍጠር ጠላሁ በጣም ያሳዝናል ድራሿን ያጥፋው ቲሽ።

    • @Z-oneandonly
      @Z-oneandonly 3 роки тому

      Yordanos Uae
      እረ ቆንጆ ነው ሞኩሪው

  • @ZekariasEntiro
    @ZekariasEntiro Місяць тому

    ኤሬ ተባረኪ ቆንጆ ትምህርትሽ ማርኮኛል

  • @classicmobile9748
    @classicmobile9748 4 роки тому +7

    የኔ ጣፍጭ ሳቂታ እውነት በለሻል የኔን ሀሳብ ነው የገለፅሽልኝ😘😘😘

  • @nardikonjo4965
    @nardikonjo4965 3 роки тому +1

    Wow betam Arif timhrt new berchi ena gin And chegir Alebigni esum mindnew Firhat ena Afralehu endat laswegidew koy eski mikerigni

  • @tesfayealemu6634
    @tesfayealemu6634 4 роки тому +4

    እንኳን ወለል ላይ እናድርግ ልላት ዊንታናን እንያት ብላት ስነስርዓትክን ጠብቅ ተንየ የተለመደውንም አስከለከልሽኝ። ከሃይማኖትና ከባህላችን ጋር አይጋጭም ባልስ አለሽ ሰው ሲያይሽ ምን ይልሻል ? መልስ እፈልጋለሁ

  • @kebedegunjo9
    @kebedegunjo9 7 місяців тому +1

    ዊንታ እናመሰግናለን። እስኪ ስለራስንበራስ ማርካት ወይም "masturbation" ምን አስተያየት አለሽ? አመሰግናለሁ።

  • @user-io9ze8qf5x
    @user-io9ze8qf5x 4 роки тому +2

    ዊንታናዪ በጣም የተለየ ትምህርት ጠቃሚ የሆነ የቤተሰባዊ ትምህርት ሰጪ ኮ ነሽ ። ኑሪልን ።

  • @amaregebreyesus-wi9fu
    @amaregebreyesus-wi9fu 4 місяці тому

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ሰምቶ ለተገበረው

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 4 роки тому +6

    አሁን በዚህ ዘመን ያውም ኢትዮጵያዊ ሆነሸ ስለ ወሰቢ ታወረረያለሸ? አግዚዮ ሰሰዶም ገሞራ 😎

    • @hanlove412
      @hanlove412 3 роки тому

      ወሬኛ ስንቱ ውስጥ ለውስጥ ይግማማ የለ ደግ አረገች

    • @hadisteklebirhan1007
      @hadisteklebirhan1007 3 роки тому

      ምን ፈልገህ አዳመጥህ? ለወደፊቱ አርዕስቱን እንዳየህ እለፈው። አጣጥመህ በልተህ አታጭበርብር !

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 5 місяців тому +1

    ክክክክክ አረተይ ዊንታን በህግ. ሆ 😂😂😂

  • @E29-n3x
    @E29-n3x 4 роки тому +20

    *ቀጥይበት ጥሩ እና ኣስፈላጊ ትምህርት ነው።*

  • @FikruBurg-yh1vw
    @FikruBurg-yh1vw 4 місяці тому +1

    ስንት አይት አበዳድ ተበድተሽ ነው ይህን ሁሉ ነገርያወቅሽው

  • @suraphelphilips677
    @suraphelphilips677 4 роки тому +9

    አንቺ ልጅ ወንደላጤ ነኝ ! አትረብሽኝ ! ቤቴን ብታይው ይሄንን ባላወራሽ:: ለሃብታሞች ብለሽ አትጀምሪም ነበር?

  • @gezahegntemesgen9853
    @gezahegntemesgen9853 2 роки тому +1

    ቢሮ ውስጥ ባልና ሚስት እንዴት ሊገናኙ ይችላሉ? ወይስ ከትዳት ውጪ ለሆነ ርካሽ ወሲብ ነው የምታወሪው?

  • @melegatawsalasa8355
    @melegatawsalasa8355 4 роки тому +7

    ግልፅነትሽን ወድጄልሻለው በሌላ ጊዜ ለወሲብ የሚያነሳሱ የምግብ አይነቶችን ብታቀርቢ

  • @ptatom3947
    @ptatom3947 Рік тому

    thanks to teach me a good lesson 🙏
    አቦ አንችን ያገባ ሰው

  • @efreamassefa5430
    @efreamassefa5430 4 роки тому +3

    ምስኪን ሌላ ትምርት የለሽም
    ደሞ ስለ ወሲብ እና ባልሽን ሁሌ ተመሳሳይ ኣርጎ ሚበዳሽ ከሆነ ምን ልትይኝ ነው

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይገስፅሽ አንቺ ላይ አድሮ የሚያስቀባጥርሽን መንፈስ እመብርሀን በፀሎቷ ታቃጥለው ወደ ልብሽ ተመለሺ በዚህ የምታገኚው ገንዘብ ለስጋም ለነፍስም አይሆንሽም ሳይረፍድብሽ ንስሐሽን ብትገቢ ይሻልሻል ይሔ እውቀት አይደለም ከእግዚአብሔር የመጣ ስላልሆነ የተሰጠሽን አይምሮ በጥሩ ነገር ተጠቀሚበት በኃላ እግዚአብሔር ታግሶ የሚያመጣብሽን ፈተና አትችይውም
    ይኸው አንቺና እንዳንቺ ያሉት ያመጡት መዘዝ ለአገርም ተረፈ።

  • @TheRxm0105
    @TheRxm0105 3 роки тому +6

    Great advice. I hope you practice what you preach.

  • @Ab-ve3vw
    @Ab-ve3vw 5 місяців тому +1

    መምህር አባክዎት በድርጊት ያስተምሩን!

  • @regassayonas2640
    @regassayonas2640 4 роки тому +4

    አሪፍ ትምህርታዊ ሾው ነው!!

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 3 роки тому +1

      ሃሃሃሃ .. በመጨረሻ የዚህ ትምህርት ትርፉ እንቅልፍና ፈስ ብቻ ነው፤

  • @sisaybisetegn2864
    @sisaybisetegn2864 2 роки тому +1

    ምርጥ ሰው ነሽ

  • @sagalekeenya
    @sagalekeenya 4 роки тому +6

    ኳኳትያም አሮጊት አሁን ካንቺ ጋር ወሲብ አይደለም ስብሰባ የሚያደርግ አለ? የጠረረብሽ፡፡

  • @RamyeShams-ro3qz
    @RamyeShams-ro3qz Місяць тому

    ዊወ እንኳን ደህና መጣሽ ትመቺቶኃሊ!!

  • @bahrunegash6053
    @bahrunegash6053 4 роки тому +5

    ያልሽው ትክክልነው ግን እኔ ለጊዜው የፍቅር አጋር የለኝም ምክንያቱም አብዛኛውን ሴቶች እንደ አንች ግልፀኝነት የላቸውምና እንዳንች ግልፅ የሆነች የፍቅር አጋር እፈልጋለሁ ያልሽውን ለመቅመሥ

  • @dmx3674
    @dmx3674 3 роки тому +2

    ምግብን እንድጠላው አራግሺኝ። ውስጣቸው ያለው ብዙ ነው የሰው ልጅ። ሰው ከእንስሳ የሚለየው በማሰቡ ብቻ ነው።

  • @user-os1ko7yf2w
    @user-os1ko7yf2w 4 роки тому +11

    እህት እናመሰግናል
    ለደስታ ቦታ መቀያየር ወይም ፖዚሽን ብቻ ሳይሆን ፍቅር ነው ንጹህ ፍቅር ካለ ሁሉን አጠቃቀም ያስተምራል

  • @user-fz3qq8st1v
    @user-fz3qq8st1v 8 місяців тому +2

    ተውኝ ሰደት ያስትዩው እቃ አያጠብኩ ነው😅 😒😂

  • @belaybelete9693
    @belaybelete9693 4 роки тому +58

    እኔ እምልሽ ግን አንች ትጠቀሚአለሽ ነዉ ዝም ብለሽ ነዉ እምታወሪ መልስ እፈልጋለሁ።

    • @miminagusa2365
      @miminagusa2365 4 роки тому +3

      Le you tub bir New

    • @daor91
      @daor91 4 роки тому +1

      አረ ልጃ ቀማሽ ነዉ ምትመስል😁😁😁

    • @user-fm1dl5yw4r
      @user-fm1dl5yw4r 4 роки тому +15

      ወሬ የሚበዙ ሰወች ተግባርላይ 0 ናቸው

    • @vg5027
      @vg5027 4 роки тому +1

      ውሸታቸው ነወኮ ለኮሜት ነው ኮተት በያት

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 4 роки тому

      በቅንነት እንደማመር

  • @getinetteklehaymanot7880
    @getinetteklehaymanot7880 3 роки тому +1

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው ትክክለኛ ነሽ

  • @Danie4127
    @Danie4127 3 роки тому +4

    ኧራ አንቺ (እናንተ) አሁን ይሄ ያናንተ life ነው እኛ አንፈቅድም እግዚአብሔር ይገስጽሽ

  • @user-dn6dg9gm5b
    @user-dn6dg9gm5b 3 роки тому +2

    Mar Sewadsh

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 4 роки тому +21

    ሴቶች ስለ ሴክስ በአደባባይ ወንዶችን የሚያስተምሩበት ግዜ ላይ ደረስን። እኔ የገረመኝ በኢትዮጵያ ወንዶቹ ለመናገር የሚያፍሩበትን ጉዳይ ሴቶቹ እንዲህ ሲዳፈሩ ማየት ነው። በጣም የሚገርም ለውጥ ነው። ልጅትዋ በገንዘብ ተገድዳ ይሆን?

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n 3 роки тому +2

    ፍፁም የምእራባዊአስተሳሰብ አያምርብንም እያልኩሽ ነው እቺ እንተርኔት ኮረና አመጣች ...

  • @tebibelegse8191
    @tebibelegse8191 4 роки тому +6

    ብዙ ሴቶች ጨለማን ይወዳሉ ግን አይመችም በጨለማ የሰራሽው በፀሀይ ይታያል።

  • @thecash_4219
    @thecash_4219 2 дні тому

    እውነትሽ ነው ይስትች ችግር ይህ ነው

  • @getachewselassie7137
    @getachewselassie7137 4 роки тому +9

    My dear, you never know what goes on behind a closed door.

    • @livesinusa7116
      @livesinusa7116 4 роки тому +2

      Getachew Selassie you’re 100% Right the primary Concern of this show Host is husband and wife from ordinary Life to Extended to Extraordinary Life as far as i understanding which is good Idea!

    • @getachewselassie7137
      @getachewselassie7137 4 роки тому +1

      @@livesinusa7116 I think it is a little bit heavy handed. It is like teaching a kinder garden kid calculus. It was not a long time ago that ladies demand the light to be turned off.

    • @livesinusa7116
      @livesinusa7116 4 роки тому

      #Getachew #Selassie Every one has different Experience i also believes this show is to those who have no knowledge Of our topic

  • @sintayehukassa8347
    @sintayehukassa8347 2 роки тому

    ቢሮ ዉስጥ አንቺ ሞክረሽዋል መሰለኝ ደስ ብሎሽ ነዉ የሳቅሽዉ

  • @tsedaluyinges5284
    @tsedaluyinges5284 4 роки тому +3

    አሪፍ ት/ት ነው እናመሰግናለን

  • @mulugetatizazu9394
    @mulugetatizazu9394 3 роки тому +1

    betam thank you ewunet giltsinetish yelele new yimechis

  • @fantahunastat1931
    @fantahunastat1931 4 роки тому +10

    ተይ ተይ እኔ እንኳን መብራት ጠፍቶ አልወድም ዘቅዝቄ እንደቃሪያ ነው ማራግፋት ገና ገና ያሻዋል ገና

  • @tsagayelisana8263
    @tsagayelisana8263 Рік тому +1

    Thank you this information

  • @Ewnet_Multimedia
    @Ewnet_Multimedia 4 роки тому +4

    ዊንታናጽሽጋ ነገር ነው ምታቀርቢው ግን ከ 8ደቂቃ በላይ ከ ሆነ ቪዲዮሽ እራስሽ ማስታወቂያ በመጨመር ክፍያሽን በ ብዙ ከፍ እድርጊው

  • @Naol1271
    @Naol1271 3 місяці тому

    በጣምጣፋጭትምህርት

  • @user-yx7ky6gf8r
    @user-yx7ky6gf8r 4 роки тому +5

    ኢግዝኣብሄር ይቅር ይበልሽ።
    ጸሎት ኣርጊ ከዚ ክፉ ኢንድትወጭ።

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 Місяць тому

    ብዙ አይነት አሸካሸክ አለ ታፋሽን ያየሁ ግዜ ሞቀኝ❤❤❤

  • @user-tb2md3mj2d
    @user-tb2md3mj2d 4 роки тому +7

    እንደኔ ሀሳብ ግን እየሞከርሽ ብታሳይን ባይ ነኝ ምን ትመስላለች ባካቹ ማፈሪያ

  • @mekdesmekdi4776
    @mekdesmekdi4776 4 роки тому +2

    የኔ ውድ ኮንፊደንስ እና አቀራብሽ አንደኛዬ ነሽ ውድድድድ

  • @thisqueendosetneedaking630
    @thisqueendosetneedaking630 4 роки тому +4

    💜right

  • @samuelasefa2839
    @samuelasefa2839 3 роки тому

    ፍቅር ዊንታና በጣም አድናቂሽ ነኝ በነገራችለኝ video ብዙግዜ አይቸዋለው በጣም ነው የተመቸኝ ግን ምላርግ እሚረዳኝ አጠው እና ዊንታና ምክርሽን እፈልጋለው በርግጥ ፊዶኦን ካየውት ቆይቻለው ግን ምላርግ እና ባክሽ በጣም ታስፈሊጊኛለሽ

  • @sarasesay2707
    @sarasesay2707 4 роки тому +5

    ጉድ ሀፍረት ጠፋ ዘድሮ ጭራ ጠረጴዛ ላይ

    • @shilematgetachew733
      @shilematgetachew733 4 роки тому

      ዋዉ እምስ መጥባት አስለምዳኝ ፍቅሬኛዬ አገባች ታዲያ ይህንን ልምድ ለለላኛዋ ብሞክር ልደብራት ይችላል ብዬ ፈራዉ

  • @fafitube1
    @fafitube1 3 роки тому +1

    የሀበሻ ወንዶች መናገር የሚያፍሩበት ጉዳይ ላይ አንች ፊት ለፊት ገጭ አይንሽ በጨው ሳይሆን በበርበሪ ነው የታጠብሽው አይነፍም ሳትታይ አስተምሪ በጣም ይደብራል

  • @ghebrehannaabebe650
    @ghebrehannaabebe650 3 роки тому +5

    I imagine How you are, you are super top
    And Amzing for suer your husband is very lucky Because of you are spectacular and massive, any way thanks for your advice it is so informative!

    • @napolionabebe2447
      @napolionabebe2447 3 роки тому +1

      Tipical Ethiopian girl she’s goin be the same lol 😂 this just for talk

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 4 місяці тому

    አንቺ ትክክል ነሽ እህቴ በርቺ።እኔ ግን ግርም የሚለኝ ተሳዳቢዎች እና ሠባኪዎች ቁጭ ብለው ተደብቀው ያዳምጡ ያዳምጡና የሚኮምቱት ናቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂።

  • @artlovetadesse8162
    @artlovetadesse8162 3 роки тому +6

    can you lecture doing practically for it would be more convincing.

    • @no-nameno-namejr.9206
      @no-nameno-namejr.9206 3 роки тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-pw1rr2vm8b
      @user-pw1rr2vm8b 3 роки тому

      ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

  • @knowledgezone5151
    @knowledgezone5151 2 роки тому +1

    በጣም አስተማሪ ነው ዊታ የብዙ ሰወች ችግር ነው

  • @melkamufikir2199
    @melkamufikir2199 3 роки тому +3

    ይመችሽ ጀግና ልበ👉 ሙሉ አስተማሪ 💋

  • @Hailezghi-yq4yx
    @Hailezghi-yq4yx 3 дні тому +1

    Wiy balegsh ahuns!igziabher yikr ybelsh

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 роки тому +8

    እኛ ስራችን ከማዳማችን ቤት እንስራበት አታስጨንቂን

  • @leyoubhele2641
    @leyoubhele2641 3 роки тому +2

    እኔምለው ያንቺን ቃል እንፈፀም ብለን እኔም ገርሌም ተሠባበርን ሰው እግሩ ይሁን ሦስተኛው እግሬም ሳይበርድ ተፈጥፍጦ ቀሽ አላለም ይህን ስታስተምሪ ለዚህ አይነት አደጋ ኢንሹራንስ ገብተሽልናል?

  • @bizunshedeyasa2005
    @bizunshedeyasa2005 2 роки тому +4

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣አር በእግ አምላክ እኔ ልሞት ነው በሳቅ

  • @user-kc9vd9go7m
    @user-kc9vd9go7m 4 місяці тому

    ቆንጆ ትምህርት ለሀበሻ

  • @user-xf6kt5pr7u
    @user-xf6kt5pr7u 4 роки тому +3

    አንቺ ሠዉነትሽም ቀለል ያለ ነዉ ትመች አለሽ ይመችሽ የኔ ቂጥራም

  • @natynahu625
    @natynahu625 3 роки тому +1

    ቁላዬ በጣም ትልቅ ነው ያበሻ ሴቶች አስደስተውኝ አያቁም ሲያዩት ይደነግጣሉ ፈረጅ የሚገባበት መዝናኛ ባታ እየሔድኩ ተግባብቼ የማረጋቸው ሴቶች ብቻ ነው የሚያረኩኝ እኔ የምፈልገው ያገሬን ዜጋ ማግባት ነው የምፈልገው ማናገር የምትፈልግ ሴት ካለች ስልካቹሁን እዚላይ አስቀምጡልኝ