በትዳር ውስጥ 3 የተሳሳቱ የወሲብ አይነቶች/ wrong ideas in marriage

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 287

  • @solomonhagos8146
    @solomonhagos8146 9 місяців тому +12

    የሚገርም እስተማሪ እንቺ የሃይማኖት እስተማሪ መሆን ነው ይነበረሽ እግዲህ እግዛብሔር ይርዳሽ ለትምህርቱ እንደስዋች ትርጉም ሳይሆን ለአስተማሪነትሽ ለሰዋቻ ታሳቢ የምታደርጊው መስዋዕትና ትምህርት እግዝአብሔር ያስፈጽምሽ ❤❤❤

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 10 місяців тому +55

    ዛሬ የእግዚአብሔርን ቃል እየጠቀሽ ስላስተማርሽን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ልልሽ እወዳለው። ታዲያ ይህንን ርእስ ለወጣቶች በየግዜው ቢተላለፍ ከጋብቻ በፊት ከሚከሰት የወሲብ ህይወት ስበት ማዳን ይቻላል ። ስለዚህ ግዜ ሰጥተሽ ሰፋ ያለ ትምህርት ብትሰጪ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር አገልግሎትሽን ይባርካል። መልካም ቀን።

    • @mayatube4773
      @mayatube4773 10 місяців тому +2

      😊😊😊😊😊😊

    • @AwwalMohammed-v5l
      @AwwalMohammed-v5l 6 місяців тому +1

      0:36 👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️

  • @andinetwuche4786
    @andinetwuche4786 10 місяців тому +17

    በጣም የሚጠቅሙ ለብዙ ትዳሮች አስፈላጊ ትምህርት ነው ተባረክ እህተ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 4 місяці тому

      ትልህ ይበላህ ጀመረ ቡሸቲው አተ ፔረዳም

  • @solelove6710
    @solelove6710 10 місяців тому +8

    Waw perfect ዊንታዬ ታድለሽ ታላቅ መንፈሳዊ መባረክ በእርጋታ በታጀበ ከውስጥሽ በሚወጣ ድምፅ ውስጥ ጥልቅ አስተማሪ ምክሮችሽ ላይ ይታየኛል።
    ።።።። ሴሰኝነት በአንድ ያለመርካት ከፈጣሪ የሚያርቅ መጥፎ መንፈስ ነው የብዙዎቻችን ችግርም ነው ምክርሽ ወደ ህይወት መንገድ እንድንመለስ ይረዳናል።
    ።።።። አክባሪሽ አፍቃሪሽ አድናቂሽም ነኝ❤❤❤

  • @deguzakewos8033
    @deguzakewos8033 9 місяців тому +6

    የሰጠሽዉ ርዕስ እና ያስተላለፍሽዉ መልዕክት ይቃረናሉ።በትዳር ውስጥ 3 የተሳሳቱ አመለካከቶች ብለሽ ብትጀምር አርፍ ነበር ይገባኛል audience ለመሳብ ብለሽ እንዳስቀመጥሽ ግን ተገብ አይደለም

    • @YonasAdh
      @YonasAdh 27 днів тому

      Eresechew neber arestun sex topic attention wesedobeghe😂😂😂😂

  • @Geese7372
    @Geese7372 10 місяців тому +11

    ሴሰኝነት ማለት አመንዝራነት ነው አመንዝራነት ደግሞ ያዩትን ሁሉ ለግል ፍላጎት ማርኪያነት አስቦ ለተግባራዊነቱ በሙሉ ፈቃደግንነት መፈፀም ነው
    ባል እና ሚስት መካከል ያለው ግንኙነት ግን ፍፁም መሆን አለበት አመንዝራነት እማይመስል እና በተገቢው መንገድ መፈፀም በምክንያት በተሰጠን አካል ላይ ብቻ ማድረግ ማለት ነው

    • @emebetbeyu6086
      @emebetbeyu6086 10 місяців тому

      Yeesssss tikikil neh

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 4 місяці тому

      መፀዳጃ ተሰጠህ አጂ ቂጥህን ልትበዳው አልነበረም ተልተሀል መካሪ እናትህ ላይ የወለድክ ሹጣም

    • @KallidMussa
      @KallidMussa 26 днів тому

      ለምን ተሳደብክ በትክክል አንበበኸዋል ግን?​@@FufuFufu-wg4cp

  • @solelove6710
    @solelove6710 10 місяців тому +6

    ❤❤❤❤❤❤❤ የዛሬውን ቪዲዮ ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ድንቅ የህይወት ስንቅ ነው ብዙዎቻችን እስከዘላለም ሊያጠፋን በሚችል እርካሽ ተግባር እንሸነፋለን ምክርሽ ምርጥ የማንቂያ ደውል ነው❤

  • @Chebera_Churchura
    @Chebera_Churchura 21 день тому +2

    በትዳር ሳይሆኑ ስለትዳር ስለወስብ የሚያወሩ ሰዎች ያስቁኛል።ትዳር በቀመር የሚወራ የሚኖር አይደለም ጎበዝ!!ለአመታት ያንኑ ሁሉ ቪዲዮዎችሽን ተመልክቼ "አላገባሁም single mom" ነኝ ያልሽ ቀን ምክር ዘጋኝ ዘጋኝ።ያ ሁሉ የ sex position የነገርሽን ማድረግ የምትፈልጊውን እንጂ ያረግሽውን አልነበረም ።ያልኖራችሁበትን አትምከሩን!!!!

    • @SebleAmen
      @SebleAmen 2 дні тому

      አሁን እኮ አግብታለች

  • @hellendolebo9434
    @hellendolebo9434 7 місяців тому +1

    ድንቅ መልክት ነው! እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏❤🥰

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 4 місяці тому

      ለውሽማህ አህት ንገራት በተረፈ የኛ ቤት አይፈረሰም ጠብቅ የአተ ማንነትንለ7 ቀን ከዛ አችበት እሚለው ነው አንተ ብቻነህ ጎግሌን ምት መለክህ አደረሰም ሀሀሀ አሰቀረጳጵ ትዳር ትዳር

  • @temesgensamuel5469
    @temesgensamuel5469 7 місяців тому +1

    ጥሩ እይታ ነው ጎበዝ አስተማሪ ነሽ ከመንፈሳዊ ትምህርት ከመፅሀፍ ቅዱስ ተነስተሽ ስታስተምሪ መንፈስ ይናገርሻል

  • @Mahi-wh9hw
    @Mahi-wh9hw 10 місяців тому +6

    ማሬ ፈጣሪ ይባርክሽ በእንደዚህ አይነት ምክሮች ቀጥይ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው የምድርንም የሰማይንም ህይወት ልናስተካክልበት የምንችልበት መልካም ምክር ነው እናመሰግናለን

    • @ኢሳያስእንዳለ
      @ኢሳያስእንዳለ 6 місяців тому

      እሽ

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 4 місяці тому

      እፍፍፍፍፍፍፍ

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 4 місяці тому

      ተጎረጎር ወድ ከፍይ እኔ ሚስቴን እጂ ሌላ ለዛው የወድ ካካ በፍፁም ልብዳህ እዴ ሀ ካስች ባለ ቱታ ኢኢኢኢኢኢ ማፀዱ ሀሙስ እንተዋወቃለን

    • @MustplumpingInstallationwork
      @MustplumpingInstallationwork Місяць тому

      Gemayam ena wesebe auaasflgm letye new yetm egrachun eyesklachu eyetbdachu ha ha ha pastor

  • @demelashwoldegiorgis5663
    @demelashwoldegiorgis5663 8 місяців тому +2

    ተባረኪ አቦ!

  • @ሞገስማርቆስ
    @ሞገስማርቆስ 10 місяців тому +4

    ሰላም ለሁላችሁ,❤️🙏በተለይ ላላገቡት ለእኛ በጣም ተስማሚ ነው። ይሁን እንጂ በዚህ ጊዜ ምን እንድንገነጠል ወይም እንዳንስማማ የምያድርገን ወሲብ ብቻ ነው እና ደግሞ ወደ አለመግባባት እንድንገባ ያደርገናል።

  • @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
    @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ 10 місяців тому +11

    ግልጽነትሽን ወድጄዋለው እየሆነ ያለውን ነው ያልሽው አንዳንድ ስዎች ያዬትን መሞከር ይፈልጋሉ በቃ ያወቁ ይመስላቸዋል ከዛም ሳያስቡት ያልሆነ ሱስ ውስጥ ይገባሉ ፈጣሪ ይጠብቀን ከንደነዚህ አይነት በሽታ🤔🤔

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 4 місяці тому

      በእህቱ ምስ እሚቀና ጤነኛ ነው ልታገባት ነው

  • @wintiberhe7414
    @wintiberhe7414 8 місяців тому +2

    God bless you it’s a good teaching!

  • @Yared-o6m
    @Yared-o6m 19 днів тому +1

    ይባረክሽ አምላኬ

  • @EtaferahuWakie
    @EtaferahuWakie 22 дні тому +2

    ዊንታና ሰላም ይብዛልሽ!!! ከ 30 በላይ በፍርድ ቤት የተፋቱ ባለትዳሮችን ለማስታረቅ ዕድል እግዚአብሔር ረድቶኝ ያን እውነተኛ ታሪክ ሌሎች እንዲማሩበት እውነተኛው ታሪክ መጽሐፍ እንዲሆን ፈለግሁ። ታሪክሽን ስሰማ ወደድሁሽ!!! ለመጽሐፌ ግብአት ከአንቺ እንደማገኝ ተረዳሁ። እባክሽ ላግኝሽ። ተባረኪልኝ። ሚሽነሪ ነኝ።

  • @no-oy9sw
    @no-oy9sw 9 місяців тому +3

    ጥር ምክር ነው ያገኘሁት ቀጥይበት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @ephremyilma6655
    @ephremyilma6655 2 місяці тому +1

    እውነት ነው እህቴ በርቺ በዚህ ብሮግራም ብዙዎችን ያስተምራል ።

  • @WmE-jt3py
    @WmE-jt3py 3 місяці тому +1

    ጌታ ይባርክሽ የጌታ ቃል ዋና አድርገሽ ሀሳብ መስጠትሽ መልካም ነው። ነገር ግን አንዳንድ ሰቶች ስለ ወስብ ደንታ የላቸውም ታድያ መፍተህ ምን ይሁን?

  • @MinteTadesse-jt6yi
    @MinteTadesse-jt6yi 2 місяці тому +1

    በጣም ጥሩ ፡የህይወት፡ምክር፡ነው፡ ቀጥይበት ፡ፈጣሪ ፡ይባርክሽሽ።

  • @DanielDumale-t1j
    @DanielDumale-t1j 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጥሩ ት/ት ነው በርች።

  • @AmareYorgalem
    @AmareYorgalem 4 місяці тому +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ በጣም ጥሩ ምክር ነው ቀጥይ በርቺ ቸባረኪ

  • @GulumaGulex
    @GulumaGulex 4 місяці тому +1

    ኡፍ ጌታ ይባርክሽ ዊንቲ የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ

  • @tamenemalke5270
    @tamenemalke5270 8 місяців тому +1

    Thank sister, God bless you unlimited power

  • @nadewayalew2920
    @nadewayalew2920 10 місяців тому +4

    What blessing teaching! If you can please read some additional text of counseling psychology.

  • @KalkidanAseged
    @KalkidanAseged 8 місяців тому +2

    ዊንታዬ እወድሻለው ተባረክ

  • @yitaweseshetu8017
    @yitaweseshetu8017 10 місяців тому +13

    ትልቅ ትምህርት ትልቅ ምክር 🙏🙏🙏

  • @FirewTurche
    @FirewTurche 26 днів тому +1

    ጌታ ይባርክሽ ምክርሽ ለሚቀበል መልካም ነው

  • @ggetachew17
    @ggetachew17 9 місяців тому +2

    ይሄንን ቪድዮ ስከፍት ርዕሱን አይቼ ነበር ነገር ግን ከርዕሱ ውጪ ነበር ስታወሪ የነበረው ?
    መልእክቱ ጥሩ ቢሆንም የምፈልገውን ግን አልሰማሁም

  • @solomundaniel9804
    @solomundaniel9804 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @aberhamAlemu-s6h
    @aberhamAlemu-s6h 9 місяців тому +1

    ምክርሽ ከገዳልጫፍ ላይ ነው የመለሰኝ አመሰግናለሁ ቀጥይበት

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 10 місяців тому +7

    እስኪ መጀመሪያ አግቢ ልጅ አይደለሽም ከህይወት የሚወጣ ከተፈተነ ማንነት የሆነ ነገር ጥሩ ነው። ውሀ ዋና እና ትዳር ካልገቡበት አይደል የሚባለው። ያነበብሺውን ወይም የሰማሽውን ስለሆነ የምታወሪው በትዳር ውስጥ ላለ ሰው ያስቃል። አግቢ መጀመሪያ እውነቴን ነው ወንድማዊ ምክሬ ነው

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 26 днів тому +2

      ስሕተትሕን ስለነገረችሕ እንዳይሆን የተቃወምካት።

    • @alenleshethiopia5663
      @alenleshethiopia5663 23 дні тому

      አግብታለች

    • @DaveDavied
      @DaveDavied 11 днів тому

      Agbitalech eko

  • @AsefaMitiku-nd6jf
    @AsefaMitiku-nd6jf 4 місяці тому +2

    በጣም የሂወታችን አስፈላጊ ምክር እና ትምርት ስለመከሪሸን እናመሰግናለን😂😂😂

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe 10 місяців тому +1

    Great job!!!
    keep it up so that you can save millions, but it should be supported by the word of God that's the only way out.....
    Teacher Wintana, you are highly appreciated & the Lord will reward all what you have done on the bases of God words.

  • @EDU12721
    @EDU12721 10 місяців тому +2

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ዊንትዬ !❤

  • @AtriseAsfawu
    @AtriseAsfawu 3 місяці тому

    Tebarek anch sebakh bithogn yishalal tidar hulletu tekaran tsota Andi bet menor sayihon Andi yezhaber lib gar menor malet nw

  • @blackethiopia7331
    @blackethiopia7331 3 місяці тому +1

    በጣም የምትገርሚ ነሽ !! ያልሽያቸዉ ነገሮች ሁሉም ልክ ቢሆኑም still you missed is ከትዳር በፊት ይቻላል ወይም ችግር የለውም እያልሽ ነዉ። ይሄ ደግሞ ካነበብሽዉ መጽሐፍ ጋር ይቃረናል። ሁለተኛው ደግሞ ''በsingle የተደሰትንባቸዉ'' ስትይ still you are not teaching us rather you are a UA-camr and not real teacher!! Single, Married ብሎ ነገር የለም መታቀብ ነዉ ከምንም ነገር ። Globalization አመጣና ከትዳር በፊት ሁሉም አድርጌ ከትዳር በኋላ ሌላ አምላክ ጋር ሊሄድ ነዉ? Paritally you are in wrong position!!

  • @AbrahamDebesay-k3d
    @AbrahamDebesay-k3d 22 дні тому

    ❤ ጥሩ ትምርት ነዉ

  • @alemuhunde5623
    @alemuhunde5623 8 місяців тому

    የእግዚአብሔርን ቃል ለትምህርትሽ ማሳመሪያ ብለሽ በተሳሳተ መንገድ ባትጠቀሚ ምን አለበት?
    ሲጀምር በመፅሐፍ ቅዱስ በጋብቻ ውስጥ ይሁን እንጂ በዚህ መልኩ ወሲብ አታድርጉ ተብሎ የተጻፈ ነገር የለም!
    ወሲብ በጋብቻ ውስጥ ብቻ የተፈቀደ መሆኑን እንጂ ባልና ሚስት እንዲህ አድርጉ አታድርጉ የሚል ነገር የለም!
    አመንዝሮች ዓለምን መውደድ የእግዚአብሔር ጠላት ያደርጋል የተባለውም ከወሲብ ጋር የተገናኘ አይደለም! ገንዘብንና በዓለም ያሉትን ቁሶች በማሳደድ አምላካቸው በማድረግ ነገር ግን እግዚአብሔርን መተው የእግዚአብሔር ጠላት ያደርጋል ለማለት ነው::

  • @FikruDaniel-o2e
    @FikruDaniel-o2e Місяць тому

    ኢየሱስ ያድናል !እንድሰሙሽ አቀራረረብሽ ጥሩ ነውና በርቺ፤ቀጥይበት እላለሁ።

  • @alexjosi4131
    @alexjosi4131 2 місяці тому

    Thank's sister I'm appreciate

  • @eyobnegassi
    @eyobnegassi 21 день тому

    እቺ ልጅ ከምር ጎበዝ ናት ። ጠቃሚ ምክርና ገለጻ ነው ላስተዋለበት ቀጥይበት እማ

  • @shiferakebede2812
    @shiferakebede2812 8 місяців тому

    ተባረኪ ይባረኪሸ

  • @AbotaBeleto
    @AbotaBeleto 4 місяці тому

    ተባረኪልን።

  • @eyobewubeshet8109
    @eyobewubeshet8109 8 місяців тому +1

    ድንቅ ወቅታዊ ከራስም ከሰዎችም ከምንም በላይ ከፈጣሪ ጋር አስታራቂ ምክር።

  • @TsegaThaymanot
    @TsegaThaymanot Місяць тому

    ተባረኪ ❤❤❤❤

  • @MitikuWedajo
    @MitikuWedajo 9 місяців тому

    winty birch arifna astemari video new nice!!!❤

  • @novelnet
    @novelnet 9 місяців тому +2

    ስንት አመት ሆነሽ ትዳር ከያዝሽ? ወይስ በግምት ነው?

  • @zeb7385
    @zeb7385 7 місяців тому

    Ok ከትዳር በፊት ምንም አይነት ልማዶች (ከተለያዩ ሰዎች) ከሌለኝ የጠቀሽው ቃል አይመለከተኝም ማለት ነው? የሴሰኝነት እና የአመንዝራነት ልዩነቶች ልታስረጂኝ ትችያለሽ? ያዕቆብ ላይ ያነበብሽውን ቃል ደጋግመሽ አንብቢው አንቺ ለፈለግሽው ትርጉም የተጻፈ ነውን?

  • @AseFikadu
    @AseFikadu 2 місяці тому

    ደስ ሚል ትምህርት ነው ቀጥይበት

  • @nasserbashir6214
    @nasserbashir6214 5 місяців тому

    ኢንተርነት የሌለበት ቦታ ሲሄድ: የምትናፍቀኝ ዊንታ ፍቅር ናት: ትመችኛለሽ መምህር ዊንታ ሰላምታሽ ይብዛ።@ Aser

  • @abebemekebebe
    @abebemekebebe 5 місяців тому

    የሴትን የመፀዳጃ ቦታ መገናኘት መፀሀፍ ቅዱስ ምን ጥቅስ አለ የሚገባውን ትቶ የማይገባ ቦታ ማድረግ ከቃሉ ላኪልኝ

  • @ayelegugssa5215
    @ayelegugssa5215 Місяць тому

    What are the three wrong sexual activities which you said wrong? I didn't hear you mention that

  • @TiwuresKahsay
    @TiwuresKahsay 8 місяців тому

    በጣም፡ቆንጆ፡ትምህርት፡ሰጠሽ፡ቀጥይበት

  • @mohammedabdella3867
    @mohammedabdella3867 8 місяців тому +1

    ስብከት ነው ሳይንስ ነው ምንድነው ነገሩ ?

  • @בלאימשה
    @בלאימשה 8 місяців тому

    እኔ በጣም ሴሰኛ ነኝ ሆኖም የትዳርአጋሬ ግን
    የደነዘዘችናትበመሃል ልጆችበመፈጠራቸው
    ደስታእደራቀኝ እህህ እዳልሁ ሂዎትንበእርጅና ላደርሰውነው በሴክስደስተኛ ሳልሆን ሂዎት አንዳንዴ የተምታታችናት ዋናውነገር በኢኮኖሚ ደህናኑሮነው ምንኖረው
    ሴቲቱደግሞ የራሱዋየሆነ እየየሊኖራትይችልይሆናል

  • @MelkaSenbta
    @MelkaSenbta 3 місяці тому

    እግዚብሔር ይባረክሸ እህቴ

  • @ephraimweldesenbet
    @ephraimweldesenbet 9 місяців тому

    ዊታና ሁለቱም በጌታ ሆነዉ ያለቤተክርስቲያን እዉቅና ብጋቡ እሄ በዝሙት ወደቁ አመነዘሩ ሀጥያት ሰሩ ልያስብል ይችላል እንደ

  • @AlexBitew-f5o
    @AlexBitew-f5o 7 місяців тому

    Wonderful stay blessed ❤❤❤❤

  • @AliShumye
    @AliShumye 10 місяців тому

    በትክክል ብለሻል ተባርኪ እህቴ

  • @TewodrosTsegaye-y1m
    @TewodrosTsegaye-y1m 2 дні тому

    ጥሩ መረዳት አየሁብሽ

  • @birg1325
    @birg1325 10 місяців тому +7

    በስው ሂወት እትግቡ የሚለውን ለምን ዘለልሽው ዝም ብለሽ የራስሽን ህይወት ለመኖር ሙክሪይ ❤

    • @redatadiyos3907
      @redatadiyos3907 10 місяців тому

      You are jobless

    • @Ragner-jc3vq
      @Ragner-jc3vq 6 місяців тому +1

      ግብረ ሶዶም ነህ እንዴ ምነው ተሰማህ

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 10 місяців тому

    ከተለያየ ሰው ጋር የተኛንባቸውን የተዝናናንባቸውን ነው ያልሺው???? እራስን ማብከት ማቆሸሽ ነው መዝናናት ?? በስጋም በመንፈስም መተብተብን ነው መዝናናት?? አረረ ስለምናወጣቸው ቃላትም ሆነ ቪድዬ ጥንቃቄ ይደረግ አረረረረ እባካችሁን

  • @temesgenkebede7333
    @temesgenkebede7333 5 місяців тому

    ተአረክ እህት!"

  • @abinetliben3670
    @abinetliben3670 9 місяців тому

    Gobez bezu astemirshgnal thank you God bless you

  • @OnvccUgcv
    @OnvccUgcv 7 місяців тому

    ምስጋና ይገባሻል❤

  • @TarekegnMengistu
    @TarekegnMengistu 5 місяців тому

    God bless you that is the reality

  • @debeleserbesa6527
    @debeleserbesa6527 7 місяців тому

    ብዙ ነገር ከመቀባጠር ለምን ወደ እዉነቱ የችግሩ ምንጭና መፍትሔዉ ጋር አትሄጅም ???

  • @BantayehuEneyew
    @BantayehuEneyew 2 місяці тому

    Gin anchi agebeteshal?

  • @NasserHussen-q2m
    @NasserHussen-q2m 2 місяці тому

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @yomamasofat2596
    @yomamasofat2596 Місяць тому

    አንድ ወንድ በራሱ ምክንያት ምስቱን በጭራሽ ላይሽ አልፈልግም ከላ የች ምስት ምን ማድረግ አላበት? በፓስተረሮች በመሪዎች ብቻ አሉ ቀታበሉ ትልልቅ ሰዎች ተመክሮ ከልኀልግም ከለ የች ሴት ምን ማድራግ አለበት?

  • @wondutaye9432
    @wondutaye9432 10 місяців тому

    ተባረክ ትውልድ የምያንጽ ትምህርት በርች

  • @ዛኪርአህመድ
    @ዛኪርአህመድ 5 місяців тому

    አላሕፐዕድሜሽን ያራዝምልሽ ተባረኪ

  • @yeshiwalelign
    @yeshiwalelign 5 місяців тому

    አመሰግናለሁ ደስ የሚል ❤❤❤

  • @tinsaealebel3650
    @tinsaealebel3650 8 місяців тому

    What is the 3rd one?

  • @EtaferahuWakie
    @EtaferahuWakie 22 дні тому

    እውነተኛ ደስታ ከፈጣሪ የታደልነው ብቻ ነው!!! ሴሰኝነት ማንነትን ያሳጣል።

  • @ZenebuMenen
    @ZenebuMenen 7 місяців тому

    ሁሉም እዉቀት የሀጢያት ምክንያት መሆን የለበትም(የ sex) እዉቀትን ጨምሮ። ነገር ግን ከማመንዘር ዉጭ በሚችለዉ(በምትችለዉ የsex) እዉቀት ባለቤቷን ወይም ባለትዳሩን ማስደሰት አለባቸዉ ብየ አምናለሁ። ይህ ማለት ግን የ oral sex በፍፁም የተከለከለ ነው። አፋችን የእግዚአብሔር ማመስገኛ እንጅ የሰይጣን ተግባር መፈፀሚያ አይደለም።

  • @Love-i1y3c
    @Love-i1y3c 5 місяців тому

    How I get you ? Where is the place.

  • @sssg9010
    @sssg9010 10 місяців тому

    Egzabhir lebonacen ykfetlenn ....
    Thanks this is nice learning ❤❤ waiting part 2

  • @WmE-jt3py
    @WmE-jt3py 3 місяці тому

    በጣም ጥሩ ነው

  • @mhiraruselase1940
    @mhiraruselase1940 10 місяців тому

    Thanks lot this is amazing message God bless you !!

  • @sefiwhailu1914
    @sefiwhailu1914 7 місяців тому +1

    ይች ሴትዮ በግል ህይወቷ በጣም የተጎዳች ትመስለኛለች,,የምተወራውን መኖር አትችልም ታሣዝናለች

  • @christianapologetics2024
    @christianapologetics2024 10 місяців тому +1

    You are a good marriage counsellor, May God bless you more than your imagination

  • @filimongysus638
    @filimongysus638 24 дні тому

    Anchi gin lela teseto yeleshem....
    Really tasazegnalesh

  • @MussieTedila
    @MussieTedila 9 місяців тому

    በጣም ደስ የሚል ምክር ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @kirubelzegeye1923
    @kirubelzegeye1923 24 дні тому

    Winta,bravo

  • @minyahilwondim
    @minyahilwondim 5 місяців тому

    ቃለሕየወት ......

  • @addisuayalew3429
    @addisuayalew3429 29 днів тому

    You got new subscriber!

  • @AshagireKorma
    @AshagireKorma 8 місяців тому

    Lik neshi geta yibarikish

  • @BezaBeza-ue7ye
    @BezaBeza-ue7ye 10 місяців тому +2

    ዊንታ በጣም ነው የምናመሰግነው የምር የልቤን ያወራሸው

  • @eshetiegebeyhu6850
    @eshetiegebeyhu6850 6 місяців тому

    አንቺ ለራስሽ ትዳር የለሽም ነገር ግን አስተማሪ ነኝ ብለሽ ታስቢያለሽ ።ቢሆንም ግን ትምህርቱ ቆንጆ ነው ።

    • @wintanayilma
      @wintanayilma  6 місяців тому

      በኔ የሚያስተምር እግዚአብሔር ነው የሰው ህይወት ብቻ በቂ አይደለም

  • @EFAmulualem
    @EFAmulualem 6 місяців тому

    😍😍😍😍😍😍😍😍ይቅርታ ኣርግልኝ እና የፃፍሺው ኣርእስና የምትናገሪው ኣይዛመድም።ምክር ኣደረግሽው እኮ።እንዴ እኔ እኮ ጥናዊ የሆነ ትዳር ሊያፈርሱ የሚችሉ ነጥብች ነው የጠበቁት።😂😂😂

  • @FkrteAmare
    @FkrteAmare 28 днів тому

    God blesssss

  • @TsehayKahsay-o9u
    @TsehayKahsay-o9u 19 днів тому

    ትምርትሽ ሰለ ወሲብ እያለ የእግዚአብሄር ቃል ማጌባትሽ ትኽኽል አይደለሽም።ርእሰ አመራረጥ ችግር ነው ሓጥያትም ነው።የኦርቶዶኽሰ ተኸታይ ኸሆንሽ ሰለ ወሲብ የምያሰተምር መፅሓፍ ወይም ምህር የት ነው ያገኘሽው ? ሰለ ሳይንሰ መናገርሸ ና ማሰተማርሽ መብትሸ ቤሆንም ሰለ ሴኽሰ እያሰተማርሽ መፅ ሓፍ ቅዱሰ መጥቀሰ ሓጥያት መሆኑን ልነግርሽ እፈልጋለሁ እህቴ።

  • @HabibwdajobeyansHabibwedajobey
    @HabibwdajobeyansHabibwedajobey 6 місяців тому

    አቦ ይመችሽ፡፡ ያራድዬ ልጅ ፡፡

  • @ማህሌተጽጌ
    @ማህሌተጽጌ 23 дні тому

    የሴቶች መገላለጥስ ከመንፈሳዊ መጻሕፍት ጋር እንዴት ታይዋለሽ

  • @GozguzGirma
    @GozguzGirma 6 місяців тому

    ምክርሽ አልገባኝም መልሥየ ይሠጥ!!!!!Please Short !!!!!!

  • @JaharaJhk
    @JaharaJhk 9 місяців тому

    ሀሪፍ ትምርትነው

  • @bkgamming-nx5ez
    @bkgamming-nx5ez 22 дні тому

    Respect 🙏🏻