የትዳር ወሲብን እንዴት እናጣፍጠው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 сер 2024
  • #ethiopia #ፍቅር #women
    7 የትዳር ወሲብን ሊያጣፍጡ የሚችሉ ድርጊቶች
    Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
    Check out www.addisinsig...
    Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
    Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
    Or Twitter: / addisinsight

КОМЕНТАРІ • 485

  • @ADDISINSIGHT
    @ADDISINSIGHT  4 роки тому +1

    If you like this video please check out similar videos by Winta here: ua-cam.com/video/RkpsgU0HNFI/v-deo.html

  • @Jemmutube1
    @Jemmutube1 4 роки тому +49

    በጣም እናመሰግናለን!
    ምክሩን ወስጃለሁ፤ ተግባሩን ደግሞ ሀላሌን ሳገኝ አደርገዋለሁ። ኢንሻ አሏህ!

    • @sofibnetmohammed50
      @sofibnetmohammed50 4 роки тому +2

      አላህ ይሥጥህ

    • @Jemmutube1
      @Jemmutube1 4 роки тому +1

      @@sofibnetmohammed50
      አሏሁመ አሚን ያ ረበል አለሚን.... 🌷 🤲
      Thanks!

    • @zenahalemayehu3818
      @zenahalemayehu3818 4 роки тому

      😂😂😂

    • @Hibutub
      @Hibutub 4 роки тому

      ደመርኩህ ደምረኝ ጀማል

    • @Jemmutube1
      @Jemmutube1 4 роки тому

      @@zenahalemayehu3818 ኧረ እንዴት ነው ይሄ ሳቅ

  • @user-kt6bo9kj7k
    @user-kt6bo9kj7k 4 роки тому +19

    ይመችሽ ያራዳ ልጅ ቅልጥፍጥፍ ያለ ምክር
    እወቅ ያለው በአርባ ቀኑ ያውቃል ዘመዴ
    ስለተመቸሽኝ ላይክ ኮመንት ስብስክራይብ ገጭቸሻለሁ የኔ ቅመም

    • @lisnok8643
      @lisnok8643 4 роки тому

      ዬኔ አስተዋይ ልክ ብላሽል ስወድሺ ማር

    • @nebadan261
      @nebadan261 4 роки тому

      አመሰግናለሁ

    • @tube6320
      @tube6320 3 роки тому +2

      የምትይው ሁሉ ተመችቶኛል ግን ጋንች ጋ 1 ቀን አብረን አድረን የምትይውን ነገር ሁሉ በተግባር ብታስተምሪኝ ደስ ይለኝ ነበር ።

    • @HenokTariku-us4re
      @HenokTariku-us4re 2 місяці тому

      ​@@lisnok8643ዜሮዘጠኝ ሰላሳሶስት ሰማንያስድስት ሀያሶስት ሃያአንድ ቴሌግራም ወይም ዋሳፕ ከተመቸሽ ኢሞም ላይ ላይ ነይ

  • @mulukenassefa1743
    @mulukenassefa1743 4 роки тому +6

    ጀግኒት በጣም አድንቄሻለሁ ለራሳችን ራሳችንን የደበቅን ህዝቦች ነን አነቃቂና መሰረታዊ ነገር ነው

  • @user-kj9cf3ef8u
    @user-kj9cf3ef8u 4 роки тому +10

    ደስስስስ ትለኛለች ይች ቆንጆ ልጅ ዋው ትክክል ነሽ አድናቂሽ ነኝ

    • @selamethioselamethio3168
      @selamethioselamethio3168 4 роки тому

      አኔም በጣም 💯ዉድድድድድድድ ነው ማረጋት ግልፅነቶ በጣም ይማቸኝል 🥰

  • @adamminwuyelet6451
    @adamminwuyelet6451 4 роки тому +6

    የሚገርም የስራ ልምድ ነዉ ያለሽ ቀጥይበት

  • @hailem9116
    @hailem9116 Місяць тому

    እር ሂጂ የእኛ ሀገር ሴት እጅግ በጣም አስቀያሚዎች ናቸው በተለይ ወደ ትዳር ውስጥ ከገቡ በኋላ እንኳን ወሲብ ቶሎ ቶሎ ሊናፍቃቸው ይቅርና ሽንታቸው ሲመጣ ነው ሴት መሆናቸው ትዝ የሚላቸው ማፍሪያዎች

  • @angosomsium1414
    @angosomsium1414 4 роки тому +2

    በጣም ያንቺ ትምህርት ኣስፈላጊ ነው ኣማርኛ ትንሽ ትከብደኛል ግን እሰማለሁ

  • @titigereziher2335
    @titigereziher2335 4 роки тому +1

    ዊንትየ ጣፋጭየ ሁለመናሽ ማርርር ስራሽን ሁሉ ምክርሽ የሚጣል የለውም ሃኒየ ቀጥይበት ርግጠኛ ነኝ የምታቅርብያቸው ስራ በጣም ቅምነገር ኣዘል ናቸው በርቺልን እንወድሻለን እውነት ቀላል ይመስል ነገር ትልቁ ነው !

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 роки тому

      Titi Gereziher Hey
      የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ
      ክብደት መቀነስ
      ለቆዳ ጤና........
      ua-cam.com/video/Nsi-K9g2SjA/v-deo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance

  • @tube4438
    @tube4438 4 роки тому +3

    በጣም አሪፍ ምክር ነዉ ይመችሽ አቦ እኔን ያገባ ታድሎ ብዙ ነገር ተማርኩልት 😁👍

  • @user-ik9jc5gg1w
    @user-ik9jc5gg1w 4 роки тому +3

    💚💛❤ ቆንጆ ሐቁን መናገር ትዳርን ያጠነክራል በጎ ምክር ነው እናመሰግናለን !!! ባልሽ ታድሎ !!!

  • @kumsadesisa763
    @kumsadesisa763 4 роки тому +3

    Best Marriage and love advice

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 роки тому +9

    ምርጥ የሀገሬ ልጅ አሁን ላይ ትዳር ለአይ በልሆንም ለነጌ ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን😘😂👍🙏

  • @abseadam10
    @abseadam10 4 роки тому +1

    ይመችሽ .DR.Galatooma ergaa gaarii dabarsitanii akkasumatti itti jabaadha.

  • @mekuriabelay4225
    @mekuriabelay4225 4 роки тому

    ለጊዜው አልገባሁም ሳገባ እተገብረዋለሁ አቦ ይመችሽ ቆፍጠን ያለች ምክር ነው ያስተላለፍሽው እናመሰግናለን

  • @hab95449
    @hab95449 4 роки тому +3

    i appreciate your advice, it's so good to have a true love.......

  • @mesfinkiflom8697
    @mesfinkiflom8697 4 роки тому +2

    ዋው አንበሳ ጠቃሚ ምክር ነው ጀግና ነሽ ይመቺሽ

  • @user-tt4qu5rw9o
    @user-tt4qu5rw9o 4 роки тому +12

    ምርጥ ምክር ይመችሽ በምክር ተደቀደቅን ትዳሩ ሢመጣ የተግባር ሰዉ ያድርገን እክክክክ

    • @fatimafathima2564
      @fatimafathima2564 4 роки тому

      ክክክ

    • @user-tt4qu5rw9o
      @user-tt4qu5rw9o 4 роки тому +2

      የምር በስቱ ቦታ እንመከራለን ስደተኛዋን ያገባ ወይ መታደሉ ዉነት የምሬን ነዉ

    • @user-oy6km4jo3z
      @user-oy6km4jo3z 4 роки тому

      ውድ እታችን ዊንታ በእውነት በጣም ነው የምያመሰግነው ስለትምህርትሽ እህት ጥሩ ኣፍቃሪና ጥሩ ባለትዳር እንዲሆን ያስተማርሽኝ ከልብ ኣመሰግናለው እህት ሌላ ሃበሬታና ኣስተምህሮ ጥሩ የሆነ ምክር ፈልጋለው በቴሌ ግራምሽን ኣካውንት

    • @geshatube4776
      @geshatube4776 4 роки тому

      አንዳንዴም የቴክኖሎጂ ዜና መስማት ሲያምሮት
      ua-cam.com/channels/D-hPZWGesbbWrRBNHvgr4w.html
      ቻናላችንን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @kebedegunjo9
    @kebedegunjo9 Рік тому

    ዊንታ እስከመቼ አንደምገረምብሽ አላውቅም።
    በዚህ ጉዳይ እንደ የሞከርሽ "survey" ነገር አድርገሽ ታውቂያለሽ? ተጨማሪ ማጣቀሻ ይሆንሻል። bless u honey.

  • @munirkhalid831
    @munirkhalid831 4 роки тому +3

    i appreciate your advice, it's so good to have a true love everywhere in the world

  • @lemaderiba3803
    @lemaderiba3803 4 роки тому +1

    በጣም በጣም ደሰ ይላል በእውነት እናመሰግናለን

  • @wardehgete2853
    @wardehgete2853 4 місяці тому

    ወይ ዊንታ የዛሬው ትምህርት ልዩ ነው የኔ ልዩ ስወድሽ ❤❤❤❤

  • @AyubSebeta
    @AyubSebeta 4 місяці тому +1

    Sle wesib mkr efelgalew bale moya doctor yet agegnatalew

  • @mareyamareya5374
    @mareyamareya5374 4 роки тому +1

    ውንታና በጣም ጥሩ ምክርነው የኔ ቆንጆ ሽኩረን

  • @user-pk3ph1hm6k
    @user-pk3ph1hm6k 4 роки тому +4

    ወይኔ በሳቅ ገደለች ዛሬም ፍርፍር ነገም 😃😃😂😂😂

  • @enbilatube2193
    @enbilatube2193 4 роки тому

    የሚሰሩት ቢያጡ ትዳር የሚያፋርስ ወሬ ሽርሙጥና እንማር! ዳሩ ግን ሌላ እንድንወጣ ኢትዮጵያዊ ትዳር ታማኝነትን የሚያሳጣ ወሬ መስሎ ይታየኛል! እውነት እውነት እላችኋለሁ ባለትዳሮች እኔ ኦርቶዶደክስ ተወሐዶ አማኝ ስሆን ሚስቱን ዘወተር የሚተኛ በበዓላት በተለይ ቅዳሜና እሁድ፣ማርያም፣ባለ እግዚእ፣ቅዱስ ሚካኤል እለት ሰሙነ ህማማት እና በዐብይ ፆም የምትተኙ የምትወልዷቸው ልጆች በሰንብት የተጸነሰ ከሆነ አይባረኩም ልጆቻችን ከሃይማኖታችን ሕግ የወጣ ነው፤እግዚአብሔር ሴትና ወንድ አድርጎ ሲፈጥረን በነጻነትና በፍጹም ፍቅር ነው ግን በእኛ ሕገ እግዚአብሔርን እንድንጥስ እንድንፋታ፣ይኄ ባህላዊ ወግ አጥባቂ ፋራ ዝም ብሎ ያልሰለጠነ ወይም ሞኝ ልትሉኝ ትችላላችሁ ስሜቴን ገዝቼ አስተውዬ አስኪ ምናለ ሐሳቤን እንዲህ እስከ 123 ሺ ሰው የሚከታተለውን ይኄንና ከበድ ያሉ ወሲብ ቀስቃሽ፣አማላይ ፕሮግራም ሰርተው በወሬና በስነ ወሲብ ጸሑፎች ያነበቡትን፣የሚሰሩትን የፈረንጅንም ተግባር በፊልምም ይሁን በጽሑፍ ያነበቡትን እዚህ ዩቱብ ቤት ለንግድና ገንዘብ ማስገኛነት ብለው አምጥተውት ሊሆን ይችላል፡፡ እንደ እውነቱ ግን እኛ ሚስቶቻችንን ሚስቶችም ባሎቻቸውንን እንዴት መያዝና አኗኗርን በሃማኖታችን መጽሐፍ አለ፡፡ ደግሞ ባልና ሚስት ዘወትር ይተኙ፣ሩካቤ ይፈጽሙ ያለ ማን ነው ቢያንስ 1 ሳምንት እኮ 2 ሳምንት አርፎ ሚስቱን ባሏን ብታገኝ እንደ አዲስ ፍቅረኛ ይነፋፈቃሉ፤በጣም የበዛ የወሲብ ደስታ መተሻሸት መፈለግን ከኤሮፓውያን ፊልሞች እያያችሁ ጡዛችሁ ከሰውነት ውጭ አንዲት ሴት በአፏ፣በሌሎች ቀዳዳዎቿም እያደረጉ እርኩሰት ድረስ ደርሰዋልና እጅግ ያሰሳስበኛል የአገሬን ወጣት እንዲህ ቀዛብሮ ሳይ!! እንዴትብትሉ በፍ/ቤት፣በፍቅር ግንኙነት፣ወሲብ አላስደሰተኝም ፣አልተንከባከበኝም፣መኪና የለውም፣ቤት ችግር ነው፣ዝነኛ አይደለም፣ ብቻ ብዙ ብዙ ገመናዎች ቢኖሩንም ግን በህገ እግዚአብሔር ያልተጓዘ ትውልድ ዕድሜው ጥራል፣በኋላናውም ቅጣቱ ይጠብቀናል፤አሁን እርግጥ የነጻነት አምላክ ከፈቀደልን ውጭ እጅግ የበዛ ደስታ መሻት ችግር ያመጣባችኋል ስል ምክሬን አስፍሬ ለውጣ ቢያንስ አንድ 10 ሰዎች ቢለወጡ ኑሯቸው የሰመረ ይሆንል፣በጣም የገረመኝ የሚበላ ተገኝቶ ነው ለወሲብ ምግብ ምርጫ የሚወራው አቤት ወይኔ እማማማ ኢትዮጵያ እንዴት ባልና ሚስት ተሰላቻችሁ ይባላል፣የህይወት ቃልኪዳንን ወይኔ ዘማዊ ትውልድ እንድንሆን ነዋ! አዝናለሁ አዝናለሁ፣አንድ ወንድ ለአንዲት ሴት አያንሳትም ኀቅ እውነት ነው፣ስለምን ግልሙትናን እና የወሲብ ጡዘትን እብደትን ታሳያላችሁ! በልክ ሁን ራሳችሁን ግዙ ጥቅሙ ለራስ እንጅ …..ብዙ ባልኋችሁ ሞኝ በሉኝ ችግር የለውም፡፡

  • @user-fm1dl5yw4r
    @user-fm1dl5yw4r 4 роки тому +4

    ዋውውውው ያልተዛዛ አጠርያለ ጣፋጭ መልከትነው ባልሳገባደሞ በተግባርአረገዋለሁ😂😂😂

  • @BasratBasrat
    @BasratBasrat Рік тому

    የኔን ጣፋጪ በያለሸበት ፈጣሪ ይጠብቅልኝ የውብ ውብ እኮ ነሽ ሲሰ

  • @berihunmelaku8350
    @berihunmelaku8350 Місяць тому

    is perfect for all womens??

  • @TeklleHaimanot
    @TeklleHaimanot 4 місяці тому +1

    ትዳር ፈላጊ ነኝ

  • @user-gv2mn9ey5u
    @user-gv2mn9ey5u 3 роки тому +1

    ወው ሁሉም ደስ ያምል ትምህርት ነው

  • @jemberu100
    @jemberu100 3 роки тому +1

    ከእውቀት የሆነ፣ ማራኪ A+ dear sister

  • @MadinaAbdalkarem
    @MadinaAbdalkarem 25 днів тому

    ዋንትያ እናመሰግናለን❤❤

  • @admasamare7856
    @admasamare7856 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @zamzamsayed4978
    @zamzamsayed4978 4 роки тому +2

    በፀብ ግዜ እኔ አይቸዋለሁ እዳውም ያለው ፍቅር🙈 አደራውን ተጣልቶ መካሰፈን ይያዝልኝ ሴቶቸማ ይችን እንወዳለን 😁 ሰወችሺ ምክርሺ ሁሉ ይመቻል ወላ 👌

  • @yohannesgebera7744
    @yohannesgebera7744 2 роки тому

    ዊንታና በጣም አድናቂሽ ነኝ እስኪ ስለሴቶች ስሜት የለላት እሴት እዴት ነው ማስተካከል ሚቻለው

  • @demessiefentaw1389
    @demessiefentaw1389 2 місяці тому

    ሰላም ዊንታ እንድትረጅኝ እፈልጋለሁ እንደት ነው ማገኘት የምችለው

  • @mazigabbalay4737
    @mazigabbalay4737 4 роки тому

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
    እንግዲህ ሁለተኛ ሲያገባ አደርጋለው አንደኛ ላይ አምልጦኛል

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 роки тому

      Mazigab Balay Hey
      የዝንጅብል ,ሮዝሜሪ, ኩከምበር እና ሎሚ ውሃ ቦርጭ ለመቀነስ
      ክብደት መቀነስ
      ለቆዳ ጤና........
      ua-cam.com/video/Nsi-K9g2SjA/v-deo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance

  • @kazkazi7619
    @kazkazi7619 4 роки тому

    በጣም እናመስግናለን
    ከድሮም እከታተልሻለው አሁን በአክት ስላደረግሺው በጣም ውብ ሁኖልሻል
    ቀጥይበት እባክሽ እንዳታቆሚው

  • @raniahussen8764
    @raniahussen8764 3 роки тому

    I really appreciate.....all episode i learn moreee thanks

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h 4 роки тому

    ለማግባት ሩብ ጉዳይ ነኝ በቃ በደንብ ተምሪያለሁ እናመሰግናለን ውብ🥰🥰🙏

    • @nurunuru3922
      @nurunuru3922 3 роки тому

      የባልሽ ሚዜ ነኝ ለሱም እነግርልሻለሁ ክክክክ

  • @kiyyakiyyaozil7104
    @kiyyakiyyaozil7104 3 роки тому +1

    woooow good advice thank you

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u 3 роки тому +1

    አይይይ የኔውማ ከነጭራሹ እረስቶታል ደጅ ሳያስቀምጥ አይቀርም🤔🤔🤔

  • @mekuriagurmu73
    @mekuriagurmu73 Рік тому

    ዋው ቆንጆ እናመሰግናለን።

  • @user-cw2it1hl1b
    @user-cw2it1hl1b Місяць тому

    ❤yene qonijo thank you inem inde anichi bihon das yilagn nebar

  • @user-fm1ny1mq5v
    @user-fm1ny1mq5v 2 роки тому +1

    እውነት ነው

  • @ifabalay
    @ifabalay 2 роки тому +1

    አንቺ ጀግና ነሺ እውነት

  • @temamm1631
    @temamm1631 4 роки тому

    betam arif new gn yanchin mikr semiche baregewm ante balege neh tebalkulsh degmo abiren adigen tawkegn neberku chewa endehonku tinsh gize binleyaym

  • @user-fo9lw6dx2p
    @user-fo9lw6dx2p 3 роки тому +1

    ትክክልነሽ

  • @ibsaasinke167
    @ibsaasinke167 4 роки тому +1

    I LIKE YOUR IDEA

  • @muhammedabdi2516
    @muhammedabdi2516 3 місяці тому

    ኧረ እባክሺ ለዘመኑልጆች ሊጠፋቸውነው እደቆመ ምዥግድ ማድረግነው እጂ እናተን በጠፋምድጃ ምግብ ላብስል እደማለት ነው

  • @mesi724
    @mesi724 3 роки тому

    betam tikikil .....enamesegnalen wintaye

  • @abuselmanhussein7836
    @abuselmanhussein7836 2 місяці тому

    አመሰግናለሁ ሳላደንቅሽ ማለፍ አልቺልም

  • @omerballa557
    @omerballa557 4 роки тому

    በጣም ነው የምናመሰግናለን

  • @haymitube8900
    @haymitube8900 4 роки тому +1

    ሰላም እህታችን እናመሰግናለን ለትምህርትሽ በጣም መልካም ነው።በቅንነት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን እንማማር❤❤

  • @getnettiruneh7070
    @getnettiruneh7070 4 роки тому +2

    በጣም የሚገርም ምክር አቦ ይመችሽ

  • @lilytufa1172
    @lilytufa1172 Місяць тому

    thank you bless you

  • @Hibutub
    @Hibutub 4 роки тому +1

    እናመስግናል ማምየ

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 3 роки тому +1

    ተባረኪ ቆንጆ ነው!

  • @yirgagebeyehu8488
    @yirgagebeyehu8488 4 роки тому

    Best Nesh bewunet
    iLOVE you mamahe

  • @geshatube4776
    @geshatube4776 4 роки тому +1

    አንዳንዴም የቴክኖሎጂ ዜና መስማት ሲያምሮት
    ua-cam.com/channels/D-hPZWGesbbWrRBNHvgr4w.html
    ቻናላችንን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @hdentertainments4279
    @hdentertainments4279 4 роки тому +2

    good confidence

  • @selamatlwa2182
    @selamatlwa2182 4 роки тому +1

    ይመችሽ የኔ ውብ ዋውውውው ያራዳ ልጅ ምችት ይበልሽ

  • @dawitmedia2769
    @dawitmedia2769 4 роки тому

    mar sira enamesegenalen,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 4 роки тому

    Thank you very much

  • @dilnesaadmas2966
    @dilnesaadmas2966 4 роки тому +1

    እጅግ በጣም አመሠግናለሁ። በጣም! በጣም! በጣም! አስተምሮኛል።

    • @menberyibeltal7305
      @menberyibeltal7305 Рік тому

      ይህ ሁሉ ተደርጎ ስሜት የሌላቸውን ምን ማድረግ አለብን????

  • @MULUGETABELACHEW
    @MULUGETABELACHEW 5 місяців тому

    መልካም ውይይት ነው

  • @lovelove-gx1lw
    @lovelove-gx1lw 2 місяці тому

    ይመችሽ አቦ

  • @tamiratmilkiyas8997
    @tamiratmilkiyas8997 3 місяці тому

    በጣም ምርጥ ምክር ነው ነገር ግን ይቅርታ ኣንቺ ኣገብተሻል ወይ? ካገባሽ ይህንን ትገብርያለሸሸ ?

  • @selamalelgn4597
    @selamalelgn4597 4 роки тому +2

    የኔ ቅመም በጣም ነው ያሳቅሽኝ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነሽ

  • @workuabebe1995
    @workuabebe1995 4 роки тому +1

    በጣም ዘመናዊ ነሺ እናመሰግናለን ሰለምክርሺ

  • @helennosheisnotbelay2011
    @helennosheisnotbelay2011 3 роки тому +1

    You are amazing

  • @jamalmohammed4607
    @jamalmohammed4607 4 роки тому +12

    ወይ አችልጅ ይሄን ሁሉ ችሎታ እያለሽ ባልሽ ለምን ፈታሽ ? ጥያቄየን መልሽ ነግሬሻለሁ

    • @mazigabbalay4737
      @mazigabbalay4737 4 роки тому

      የዕድል ጉዳይ ሆኖባት ነው ወንድሜ

    • @etsubdinkethiopia1793
      @etsubdinkethiopia1793 4 роки тому

      ሰለቻታ

    • @jemalmohamd6461
      @jemalmohamd6461 4 роки тому

      way

    • @masraqmalat8317
      @masraqmalat8317 4 роки тому

      እህልውአጨርሰው ነውኑሩእስካለፈጣሪይኖራል። በቃቹካለምትሁን

    • @geshatube4776
      @geshatube4776 4 роки тому

      አንዳንዴም የቴክኖሎጂ ዜና መስማት ሲያምሮት
      ua-cam.com/channels/D-hPZWGesbbWrRBNHvgr4w.html
      ቻናላችንን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @saraabdu9667
    @saraabdu9667 4 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ

  • @momk5
    @momk5 4 місяці тому

    I'm worrying how to hurry the ejaculation
    ከ1ኛ ዙር በኋላ ቶሎ ለመጨረስ እቸገራለሁ ምን ላድርግ

  • @jemaltube6706
    @jemaltube6706 3 роки тому

    ይመችሽ

  • @boressa7597
    @boressa7597 4 місяці тому

    Woooooooooooooooooooow
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Ewneet Neesh Damoo Zaaree Keeneem Yeexafeexal Leekee Neesh Konjoo

  • @user-mr7hx1ec6r
    @user-mr7hx1ec6r 4 роки тому +5

    የሚመለከታቹ። ስሙ። እኔ ሸቃላ ነኝ ልሸቅልበት። እናቴን። መርዳት ብቻ ነው የሚያስደስተኝ።

    • @user-tt4qu5rw9o
      @user-tt4qu5rw9o 4 роки тому

      ምንም በይ ምንም ታገቢያለሽ ይመለከትሻል በደብ አድርጎ

    • @user-mr7hx1ec6r
      @user-mr7hx1ec6r 4 роки тому +1

      @@user-tt4qu5rw9o ከዬት እዴት እኔ 8 አመት ከማድቤት ወጥቼ አላቅም። እህት። አገባለው ብዬም። ተስፍ አላደርግም። በመቆም የተነሳ። ኮላሊቴን። ያመኛል። ከአውን በዋላ። ለንሰሀ ሞት አብቃኝ። እንጂ ትዳር። ለምኜ አላውቅም።

    • @senayitdamtew583
      @senayitdamtew583 4 роки тому

      add adrigign mirtuwa

  • @saadahmed6574
    @saadahmed6574 4 роки тому

    በጣም ነው ምትመችኝ ስወድሽ

  • @Tesfay-gg6mh
    @Tesfay-gg6mh 4 місяці тому

    ጎበዝ ነሽ።

  • @sahlejoseph6267
    @sahlejoseph6267 3 роки тому

    I appreciate you wi.

  • @mebratmulatu4334
    @mebratmulatu4334 4 роки тому

    Yene konjo thank you for sharing

  • @danbole1233
    @danbole1233 4 роки тому +2

    Thank you.

  • @AyuZewide
    @AyuZewide Місяць тому

    ዋው❤❤❤

  • @AsWe-be2oz
    @AsWe-be2oz 3 місяці тому

    ሁሌም እወድሻለሁ አሁኑ ቆመብኝ አንች ላወራሽው የኔቁላማ በቃ በሆነ ባለሆነው አስቸገረኝ በመንገድም ቢሆን አረወይኔ

  • @user-bd1qb7nv9i
    @user-bd1qb7nv9i 10 місяців тому

    ያሁን ወንድ ዝንብሎ መጋለብ ብቻ ነው እንደፈረስ ሲቲቶ ደሞ ሽሮበልታ ምን ሲሚት የመጣል

  • @negasitesfu5668
    @negasitesfu5668 4 роки тому

    ጥሩ ነው ከተገኘ

  • @user-gc2ng4nm9s
    @user-gc2ng4nm9s 5 місяців тому

    ጎበዝ ነሽ

  • @slamaslama9615
    @slamaslama9615 4 роки тому

    ይመችሺ

  • @hassentabdela4293
    @hassentabdela4293 4 роки тому

    I am sure fabulous Lady

  • @user-ov4ur4md1z
    @user-ov4ur4md1z Рік тому

    አሪፍ ሀሳብ ነው እኔም አንድ ጥያቂ አለኝ

  • @zehabababu3292
    @zehabababu3292 4 роки тому +1

    የኔ ውብ አፌ ቁርጥ ይበል ደስ ስትይ

  • @hailemariamandarge8800
    @hailemariamandarge8800 4 роки тому +5

    ሴቷ አሁን ለተናገርሽው ሁሉ ብዙም የማትረዳ ከሆነስ ለምሳሌ ቁጭ ብለን እየነካካኋት አይቁላህ አታስጠላኝ ወዘተ የምትል ከሆነ እኔም መነካካት ይሸለቸኛል ከዛም መጨረሻ 🏃‍♂️ይሆናል ምን ትያለሽ ዊና

  • @user-hx4hx1hs8v
    @user-hx4hx1hs8v 4 роки тому

    አርሆ:-
    አሁን ጎንደር ፡በቀደመው ዘመን(ከ40 አመት በፊት) ደግሞ በጌምድር(ቤጃምድር) ተብሎ የሚጠራው አካባቢ አማርኛ ተናጋሪ ከመሆኑ በፊት ለየት ባለ ባህሪ ይታወቅ ነበር። በክሱማውያን ዘመነ መንግስት የተገፉ ፈላሻዎችና ቀጥቃጮች እንዲሁም የነባር ቤጃዎች፡ ቅማንቶች ፡ጋፋቶች(አሁን የሉም) እና አገዎች ስብስብ መኖሪያ መሆኑ አንዱ ሲሆን ሌላው ደግሞ አካባቢው ባብዛኛው ከስነጽሁፍ ይልቅ በዘፈን የሚታወቅ መሆኑ ነው።
    በመሳፍንት ዘመንም በአካባቢው ከካቶሊክ እምነት ጋር በተያያዘ በርከት ያሉ የአውሮፓ ሰዎች ይኖሩ ነበር። የአካባቢው ገዥዎችና መሳፍንቶችም ለነዚሁ ነጮች ቆንጆ ሴቶችን እየመረጡ በውለታና በሽልማት መልክ ስጦታ ያቀርቡላቸው ነበር። እያደርም መጠጥ ቤቶችና ሴትኛዳሪነት በአካባቢው በስፋት እየተለመደ በመምጣቱ መልከመልካም ወይዛዝርቶችና ደህና ድምጽ ያለው ሁሉ ውሎና አዳሩ በነዚሁ የመሸታ ቤቶች ሆነ። ይህ ሁኔታ በሌላው የአገሪቱ ክፍል እንደነውር ይቆጠር ስለነበር በየመሸታቤቱ ለሚያቀነቅኑትና ሲጨፍሩ ለሚያድሩት፡ለሴትኛዳሪዎቹም ለአዝማሪዎቹም ባንድነት አርሆ የሚል ስም ተሰጣቸው።
    በጣሊያን ወረራ ወቅትም ጣሊያን በሰፈረበት እየተከተሉ በመሰማራት በተለይ በአዲስአበባና ሌሎች አንዳንድ አካባቢዎች አዝማሪ ቤቶችንና ሴትኛዳሪነትን ያስተዋወቁት የበጌምድር ሰዎች እንደሆኑ በታሪክ አዋቂዎች ዘንድ በስፋት ይነገራል። ይሀው ስም ነው እንግዲህ ሲወርድ ሲዋረድ መጥቶ ሲጨፍር ያድር ለነበረው ጣሊያንና ባንዳ አርሆ በሚል መጠሪያው ሆኖ የቀረው።
    አርሆ ማለት (የመሃል አገር አማርኛ ነው) አረህራሂ/ጨፋሪ/ዟሪ/ሴሰኛ ማለት ሲሆን አዝማሪም አርሆ በመባል ይጠራ ነበር። እንዲህ እንደዛሬው በምሽት ክለብነትና በአዝማሪ ቤትነት ብዙ የገቢ ምንጭ ከመሆኑ በፊት አርሆ በኢትዮጵያውያን ዘንድ እጅግ ጸያፍና ወራዳ የማህበረስሰብ ክፍል ተደርጎ የሚቆጠርና እምነት የማይጣልበት እንደወቅቱና ጊዜው እንደየአየሩ ሁኔታ የሚለዋወጥ ባውንድ(የዱሮ ድፍን አስር ብር)ና አሁን መቶ ብር እስካስገኘ ድረስ ነጩን ጥቁር ጥቁሩን ነጭ ፡ ጨካኙን ጀግና የዋሁን ፈሪ፡ አለሌውን ቀልጣፋ ታማኙን ቀርፋፋ በማለት ከሰራ ይልቅ ያወራንና ሰርቆ የሸለመውን ሲያሞግስ የሚኖር የጥበብ አመንዝራ ተደርጎ ይቆጠራል።
    በእርግጥ በበጌምድር አርሆ ከተነገሩ ዘመን አይሽሬ ስነቃላቶች ውስጥ ሚዛን የሚደፉ ጥቂት አይጠፉበትም። አጼ ቴዎድሮስና የበጌምድር መሳፍንት የአይጥና ድመት ያክል ጠላቶች ስለነበሩና በአዝማሪ ያሰድቧቸው ስለነበር በተደጋጋሚ ወደጎንደር ቢዘምቱም ወንዶቹ እየሸሹ ስለማይያዙላቸው በባሎቻቸው እልህ ሚስቶቻቸውን አይቀጡ ቅጣት ይቀጧቸው ነበር(እሳር ቤት አጉረው እሳት እስከመልቀቅ ድረስ)። ምሬሃለሁ በማለት አባብለው ከያዟቸው በኋላ ወንዱን እየሰበሰቡ ይፈጁት ነበር። በአንድ ወቅትም አስርሺህ የሚደርስ ገበሬ በእሾህ አጥር ውስጥ አጉረው በውሃ ጥምና በርሃብ እንዲያልቅ ፈርደውበታል(ጳውሎስኞኞ)።
    ለምሳሌ ለአጼ ቴዎድሮስ በአርሆ/አዝማሪ ከተገጠሙት ውስጥ -
    ሞጣ ቀራንዮ ምነው አይታረስ
    በሬሳላይ መጣሁ ከዚያ እስከዚህ ድረስ
    --
    አንድ እግር በርበሬ መንቀል አቅቷችሁ
    ለብለቦ ለብልቦ አቃጥሎ ፈጃችሁ
    -- ሺ ፈርሰ ከኋላ ሺ ፈረስ ከፊቱ
    ይህን ሳታይ ሞተች ኮሶ ሻጭ እናቱ
    የሚሉ ናቸው።
    በአብዮቱ ዘመን ጓድ መላኩ ባልተለመደ ሁኔታ በበጌምድር ላይ መራርና አሰቃቂ እርምጃዎችን ይወስድ ነበር። በዚህም የተነሳ ለጓድ መላኩ ተፈራ ከተገጠሙት መካከል
    -
    መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም
    የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልድም
    የሚልሲ ሆን በቅርቡ ደግሞ ወያኔን እየመራ መሃል አገር ይዞ ከገባውና እበላ ሲል ከተበላው የበጌምድር ሰው መካከል ለአቶ ታምራት ላይኔና ጓዶቹ እስካሁን የተገጠመ መኖሩ ባይታወቅም ፡ ነፍጠኛን በሉት ፡አማራን አሳዱት በሚሉት ንግግሮቹና በስኳር ሌብነቱ ወደፊት ይዘፈንለት ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።
    ጤናና ሰላም!

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 4 роки тому

    Thank you

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 Місяць тому

    ወሲብ ሳይሆን የሚባለው ተራክቦ ነው እሺ የኔ ውብ

  • @user-eu7jo7bi3h
    @user-eu7jo7bi3h Місяць тому

    ዋው

  • @rahewadesta3629
    @rahewadesta3629 4 роки тому

    Thanks 👌

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky 4 роки тому +1

    በትክክል ብለሸል በራሴ ደርሶብኘል

  • @zemenengamedia9472
    @zemenengamedia9472 4 роки тому

    ዊንቲ የፍርፍር አድናቂ እንደሆሽ ነው የገባኝ! ሌላው ነገር እንኳን በግልፅ ቋንቋ ነው ያስቀመጥሽው! ፍርፍር ሰሪዋን ገብቼ ልጎብኛት እስቲ.ክክክክክ