ሚስቶች ከወሲብ የሚሸሹበት 5 ምክንያቶች/why wives pull away

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 203

  • @negedeasgedom6613
    @negedeasgedom6613 8 місяців тому +19

    በጣም ጥሩ ምክር ነው በቤቴ ውስጥ ያለ ነገር ስለሆነ አመሰግናለሁ

  • @atranos2198
    @atranos2198 8 місяців тому +11

    ተፈጥሮ ኣትበይ ። እግዚኣብሔር በይ። እግዚኣብሔር የሰጠን ነው ሚባለው እንጂ ተፈጥሮ የሰጠን ኣይባልም። ይታረም

  • @EyobHaile-cs7xn
    @EyobHaile-cs7xn 8 місяців тому +14

    በጣም ጎበዝ ነሽ እውነቱን ነው የምትናገሪው።

  • @eremiyasmengistu4425
    @eremiyasmengistu4425 8 місяців тому +5

    ዋው ዊንትዬ በጣም ነው የሚመቸኝ ትምዕርትሽ በዚሁ ቀጥይበት ❤❤❤

  • @misrakzemkdimealem2052
    @misrakzemkdimealem2052 8 місяців тому +60

    እድሜ ዘላለሜን በሕይወት እስካለሁ አልከለክለውም ምክንያቱም ደስታው የጋራ ነውና !!!

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen 8 місяців тому +13

      በደምብ እሰጠዋለሁ የምን ቀልድነዉ ታቅቤ የኖርኩት ይባቃኛል የምን መከልከል ነዉ ሆ!ያሳካልሺ በሉኝ በዱአበፅለት ወደ ትዳር ልገባነዉ

    • @demelashbelete1207
      @demelashbelete1207 8 місяців тому +4

      እንዳትከለክይው 😂😂😂

    • @GundeAu
      @GundeAu 8 місяців тому +3

      ጎበዝ። እንዳንች ያሉትን ያብዛቸው።

    • @kejushifa8237
      @kejushifa8237 8 місяців тому +1

      Mnem flagor mibal ketefas betelay kelij bohala lesu stiy eshi btyem ende ashangulit new myaregish.

    • @GBM-m4s
      @GBM-m4s 8 місяців тому +2

      ​ስትወልጂ አንዳረሻት

  • @lymaluab
    @lymaluab 8 місяців тому +4

    This is probably one of the few educational programs on you tube.

  • @girmataffesse3986
    @girmataffesse3986 7 місяців тому +4

    ፕሮግራምሽ በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ሆኖ አግኝቸዋለሁ : ሴቶችም ወንዶችም ሊያዳሚጡሸ ይገባል : ክብረት ይስጥልን የማስተማር ጥብሽን ያሳድግ ! 👏🏾🙏

  • @AbdulkerimAbdurhaman
    @AbdulkerimAbdurhaman 5 днів тому

    በእውነት ጀግና ነሽ ትችያለሽ የመረዳት አቅምሽን በጣም አደንቃለሁ ❤

  • @tombeki
    @tombeki 7 місяців тому +2

    Great idea!let every body keep it up!Bless God!Amen!

  • @mameking7220
    @mameking7220 8 місяців тому +4

    ዋው ተባረኪ

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp 8 місяців тому +3

    Very interesting and intelligent advice. God bless you

  • @samuellegesse7343
    @samuellegesse7343 7 місяців тому +5

    ጥሩ እይታ ነው። አብዛኛው ትዳር ላይ ሊከሰት የሚችል ሁኔታ ነው። ቢቻል ባልና ሚስት አብረወረ ሰምተውት የኛ ችግር የቱ ነው ? እንዴት እንፍታው ብለው ቢመካከሩ ቀሪ ዘመናቸው የደስታና የሰላም ይሆናል።

  • @DawitDeresso
    @DawitDeresso 8 місяців тому +3

    sharp minded lady!!!!

  • @AshetuArega-t4m
    @AshetuArega-t4m 7 місяців тому +1

    Very much appropriated your explanation we grown up thinking our (we men)sexuality interests as if satisfied her we we having intercross but sexuality is a mutual interest we men we must do to improve our relationship i have been through all the things you said but we tried to improve what we don’t see communication is important thank you for your explanation.

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 7 місяців тому

    Great Comment and advice.

  • @ftl6230
    @ftl6230 8 місяців тому +8

    I hate that I had to prepare my wife for days for one shut. It's frustrating

  • @AdaneTiru
    @AdaneTiru 7 місяців тому

    Thank you
    What you said is fact
    Great lesson for those who are capable to learn

  • @liethiopawit3584
    @liethiopawit3584 8 місяців тому +24

    የእኛ ወንዶች እኮ ሀላፌነት የሚባል አያውቁም ሁሉንም ሴት ላይ ነው። መብላት ስራ መሄድ መተኛት ቤት ውስጥ ምን እየተካሄድ እንደሆነ የሚያውቁት ነገር የለም። እኔማ ተንቀሳቃሽ ሀውልት ነው የሚመስሉኝ

    • @kingdom-channel478
      @kingdom-channel478 8 місяців тому +3

      እራስሽን ቻይ እኛ ጋ ሰላም ነው😅 የኔ በይ

    • @liethiopawit3584
      @liethiopawit3584 8 місяців тому

      ያርግልሽ/ያርግልህ 🤣🤣🤣

    • @EthioAmerica2024
      @EthioAmerica2024 8 місяців тому +2

      የኔ ወንድ በይ እንጂ የኛ ወንዶች ማለት ተገቢ አይደለም ሁሉም ሴት አንድ እንዳልሆነ ሁሉ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም የኛ ወንዶች/ የኛ ሴቶች እያሉ የሚያጣጥሉ ሴቶችም ወንዶችም international የሆኑ ናቸው።

    • @liethiopawit3584
      @liethiopawit3584 8 місяців тому

      @@EthioAmerica2024 almost 80%ን ይወክላል ይህ የማይካድ እውነት ነው

    • @atranos2198
      @atranos2198 8 місяців тому +1

      ቁላውን ግን ትፈልጋላቹ ሌቦች።😂😂😂

  • @konjittadesse2126
    @konjittadesse2126 7 місяців тому +4

    ስብከት ነው ያደረክሽው ወይስ ምክር? ሰይንሳዊ ምክር እንጂ ቻይው ተቻቻይው ለወሲብ ጥቅም የለውም። ሴት ልጅ ከትዳር በፊት እና በኋላ ለወሲብ የምትሰጠው፣ ብሎም ከወለደች በኋላ የሚሰለቻት ወንዱ ሴቷን ስሜትን ማነቃቃት ላይ ትልቅ ድክመት ስላለው ነው። በጓደኝነት በነበረት ሰዓት አድንቆቱ፣ መሳሳሙ መተሻሸቱ ለሴቷ የወሲብ ፍላጎት ትልቅ ድርሻ አለው። ይህ በትዳር ላይ መዝለፍ መሳደብ ጭቅጭቅን ይዞ ልተኛት ማለቱ ለሴቷ ፆታዊ ጥቃትም ሊሆን ይችላል።
    አንቺ ግን ምክንያቶችሽ የሰጠሻቸው ሴቶችን መኮነኛ እንጂ ወንዶች ማድረግ ስላለባቸው ነገር ምንም ያልሽው የለም።

  • @toyotaw2500
    @toyotaw2500 7 місяців тому +1

    እራስዋ ልጅታ ታምራለች ጎደኛ ቆንጆ🙏

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 8 місяців тому +20

    ሴክስ አትበይ ዊይንታናዋ። ስራ እየሰራሁነዉ እማዳምጥሺ። ማዳም ትሰማለች ወሲብ እያልሺ አዉሪ ጀግኒት

  • @genetanigole1364
    @genetanigole1364 8 місяців тому +4

    Woyne ye zariyawu yileyal❤❤❤tebarekk

  • @kassahunworku1457
    @kassahunworku1457 7 місяців тому +2

    አቀራረብሽ ጨዋነት የተላበሰ ማራኪ የማሃበረሰቡን ችግር በጥልቀት የተረዳሽ ይመስለኛል በርቺ ቆንጆ

  • @TesfayeKebede-d5o
    @TesfayeKebede-d5o 7 місяців тому

    እናመሠግናለን! በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ ነው በዙ ጊዜ አዉርተንበታል ግን 😢

  • @wondwossonlemma8983
    @wondwossonlemma8983 8 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ጎበዝ አስተማሪ ነገር ነው በጣም ወድጄዋለሁ

  • @wakamedia9545
    @wakamedia9545 8 місяців тому +1

    ግልጽነት የምትለዋን ቃል እንሰማ እና ወረድ ስንል የሆነ ቃል ይሰማል ሴክስ ይሄ ነገር ደጋግሜ ስሰማው አማርኛ ይመስለኛል
    እናንተስ
    ግልጽ ብለን ግን ግልብጥ ቃል መገቀምስ ግልጽነትን አያዛባብንም ወይ?

  • @FekaduDegaga-s1z
    @FekaduDegaga-s1z 8 місяців тому +1

    ይሄ በከፊል ከባህል እና በቂ የተቃራኒ ፆታ ትምህርት ካለመማር የሚፈጠር ነው። የወሲ ነገር ታቡ መሆኑም ነው።❤

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 8 місяців тому +2

    👍🙏God blessings up on u 🙏👍

  • @danielmamo4120
    @danielmamo4120 7 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥሽ የማትከለክለውን ይስጠን ተቸገርንኮ እያማረን መጋደም ሸም ነው

    • @semirbehri5948
      @semirbehri5948 7 місяців тому

      Ayzoh guad!

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 2 місяці тому +1

      ሚስትህን መረዳት ወሳኝ ነው ስለ ሴት ልጅ ባህሪያት ሆርሞን ለውጥ አጥና። ደግሞም ለሴት ልጅ መቼ ነው ምቹ የሴክስ ጊዜ አውራት እወቃት ጠይቃት እንደአባቶችህ ዘመን ድፍን ያልክ አትሁን።

  • @BrhanuBireda
    @BrhanuBireda 7 місяців тому

    አህቴ ያሰማሽኝ መልአክት በጠቅላላ ያለና እውነት ሰለሆነ አመሰግንሻለሁ ተባረኪ

  • @hamagindo2495
    @hamagindo2495 7 місяців тому

    Thank you so much !

  • @AbelAntenehMOGES
    @AbelAntenehMOGES 7 місяців тому

    የምትግሪንነገር እኔንምገጥሞኛል።ምንላድርግ።

  • @HaileselasseMulu-wg5jb
    @HaileselasseMulu-wg5jb 7 місяців тому +1

    Bless you ,,sister,

  • @amaretafesse3501
    @amaretafesse3501 7 місяців тому +1

    እውነት ፡ ነው ፡

  • @labalaba6647
    @labalaba6647 8 місяців тому +3

    ደስ የምቲዪ ግልፅ ያለ እውነት በዚ ቀጥዪ

  • @tewdrosdebebe-hs1xm
    @tewdrosdebebe-hs1xm 8 місяців тому +5

    3 ሚስት አግብቸአለው በዝህ ችግር ምክንያት 3ቱንም ፈአቸአለው

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 8 місяців тому +10

    ዊንታ አንች እንዴት ነሽ አንች ይህንን ሁሉ ታሞያለሽ ወይንስ ትምህርቱን ብቻ ነው

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 8 місяців тому +1

      ተፋታለች እኮ ሲንግል ማማ ናት

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 7 місяців тому

      @@clickcell4333😂 እኔም ጠርጥሬያለሁ አልጋ ባልጋ ስታወራ

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 7 місяців тому

      ፑ አሷ ትብሳለች ይህ ምክር ለዪቲዪብ መኒ ብቻ

  • @kena_2023
    @kena_2023 8 місяців тому +1

    Especially the 3rd one

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 7 місяців тому

    ዋው ምን ኣይነት ሊዩ ነሽ ❤❤❤❤

  • @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
    @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ 8 місяців тому +3

    ቅመምዬዬዬዬ❤❤

  • @إناللهمعن-ش6ز
    @إناللهمعن-ش6ز 8 місяців тому +2

    ንፅህና ነዉ ዋዉ ዋናዉ

  • @samiasgelite9350
    @samiasgelite9350 8 місяців тому +3

    ወገኖች እንዴት የዚህን ቻነላችንን ሰብስክራይበር መጠኑን እንጨምር?

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 8 місяців тому +2

    Aref naw gen. Atanzazeeew

  • @emuyechru6061
    @emuyechru6061 7 місяців тому

    ትለያለሽ ቃል አጣሁልሽ ❤❤❤

  • @moabra7567
    @moabra7567 7 місяців тому

    That is one reason man looking another women. So some of you women watch out. Change your mindset and attitude. You have power to change everything. It’s on your hand 🤚 God give you power don’t be greedy and scare

  • @wediadi6788
    @wediadi6788 7 місяців тому

    Whenever I see women suffering whether at home or anywhere else, it pains me so much. After all, women are those who bring us to this world and raise us.

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 7 місяців тому +2

    ሚስቴ ከወለደች ቦሃላ እኔን ረስታኝ ኣለች እኔ ገና የ 35 ወጣት ነኚ ችግርሽ ምንድነው ብየ ብጠይቃት መልስ የለም ሳይካርሲት እንድንሄድ ስጠይቃት እሺ ትላለች ግን ኣትሄድም
    ሁለት ልጆች ኣሉን እኔ 24 ሳት እሰራለው እስዋ ደሞ ከስድስት ሳት ባላይ ኣትሰራም ያው ልጆች ለመንከባከብ ይህ ሆኖ እኔ እስዋ ምትፈልገው ሁሉ ኣማላለው
    እኔ ሴክስ በጣም እወዳለው እስዋ ደም እንደነገርኩሽ በዋ በወር ኣንዴ እኔጋ ከተኛች በቃ ለኔ ውለታ እንደዋለች ነው ምታስበው እኔ ደሞ ለልጆቸ ብየ ዝምብየ እኖራለው
    ምን ትመክርኚ ኣለሽ ከሚስቴ በላይ ልውጣ ወይስ ምብ ላርግ ከምር በ ሴክስ ጥማት ተቃጠልኩ

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 6 місяців тому

      ይኸ ነገር አስፈሪ ነው፣ አያድርገውና ምናልባት ከሌላ ወንድ ጋር ግንኙነት ጀምራ ቢሆንስ ምን ታውቃለህ? ተከታተላት፣ ሌሎችም በምስጢር ይከታተሏት፣ አንድ ምስጢር ሊጋለጥ ይችላል!

  • @MelakuSetegn
    @MelakuSetegn 8 місяців тому +1

    it is reality

  • @eshetuwoldemariam5203
    @eshetuwoldemariam5203 8 місяців тому +1

    There is here too,

  • @Tesfayeeshetu-x3e
    @Tesfayeeshetu-x3e 7 місяців тому +2

    ዊታየ ዉነት ነዉ ተቸገርን አግብተን እደ ወደላጤ ሆን

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 8 місяців тому +4

    ሳታገቢ ሳትወልጂ ልምዱ ሳይኖርሽ መምከር አይከብድሽም?

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 8 місяців тому +1

      እረ ቅመም የሆነች ልጅ አለቻት ❤

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 8 місяців тому

      ​@@nibrettube8913ተፋታለች እኮ

    • @мдор
      @мдор 7 місяців тому

      ሰው እኮ ስለራሱ አያወራም

    • @getachewyosef2103
      @getachewyosef2103 7 місяців тому +1

      To learn and teach about blood pressure you don't have to be a blood pressure patient.

  • @dilekehaq
    @dilekehaq 7 місяців тому +2

    ሴቶች ሰነፎች ናቸው፣በተለይ የእነሱ ተፈላጊነት የጨመረ ሲመስላቸው አይድረስ ነው?
    ሲጀመር ፈጣሪንስ ትሰማላችሁ እናንተ ???
    ሴቶች ከውስጣቸው ለመጣ ነገር እንጂ በሰው ምክር አትመለስም ። ከጀነት የተባረርነው በማን ሆነና ?
    ብቻ ሴቶች ሲፈልጉ አቤት አቀራረብ አቤት አሰጣጥ !!!!

  • @SabaFesehaye-vs8sy
    @SabaFesehaye-vs8sy 8 місяців тому +1

    Lk nedch yane qonjo❤

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 7 місяців тому +1

    በጣም የለመድነው ባህል ነው፣ምናልባትም ውርስ ይመስለኛል

  • @ጊዜወርቅነው
    @ጊዜወርቅነው 8 місяців тому +1

    ለማትረጭ ሴት መፍትሄ ምንድን ነዉ

    • @MaalifMaalif-xv8cw
      @MaalifMaalif-xv8cw 8 місяців тому

      ሙቀትና ወርማፕ ፣

    • @ጊዜወርቅነው
      @ጊዜወርቅነው 8 місяців тому

      @@MaalifMaalif-xv8cw በሱም ምንም ለዉጥ አላገኘችም

    • @samicho99
      @samicho99 8 місяців тому

      አንተ ቶሎ አለመጨረስ

    • @ጊዜወርቅነው
      @ጊዜወርቅነው 7 місяців тому

      @@samicho99 40 በላይ ጠብቁም ሊሳካ አልቻለም ብዙ ጊዜ ሞክሯል

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 7 місяців тому

      melas kinteruan

  • @mulugeetafromsa
    @mulugeetafromsa 7 місяців тому +1

    ለመሆኑ ደፍሮ የሚያገባሽ አለ ?

  • @tube8124
    @tube8124 7 місяців тому +2

    አንቺ አምሳ ጎራሽ ኸረ በህግ ወሲብ ምናምን ትያለሽ😮

  • @KebabaKebabatsehay
    @KebabaKebabatsehay 15 днів тому

    እየደገመን በልጅ በቤት ወስጥ በውጭ ስራ ተጠምደን ደሞ ሌላ ስራ ሲጠብቀን

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n 7 місяців тому

    ፕሮግራምሽ አስተማሪ ነዉ

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k 7 місяців тому

    konjo🎉 wintiye

  • @MaalifMaalif-xv8cw
    @MaalifMaalif-xv8cw 8 місяців тому +1

    ቀስቃሽ ምግብና ቀስቃሽ ከንፈርና ጨወታ፣አቀራረብ ያስፈልጋል፣

  • @gebrealdemas114
    @gebrealdemas114 8 місяців тому

    ዊንታና እረ እኔ ለጥፋታቸው ነው አልተቻቻልንም።

  • @kidanehabteselassie7043
    @kidanehabteselassie7043 8 місяців тому +1

    ከወሲብ የሚያስፈልጉ ነገሮች ኣልተንስገርሽም።

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው

    ቴክስት ስፅፍ ይመልሳል አዳዴ አንብቦ ዝም ይላል ልጆች አሉት ከሚስቱ ተለያይታል ሄድ መጣ ይላል እየፈራ ይሆን ምን ትይኛለሽ

    • @wintanayilma
      @wintanayilma  8 місяців тому +1

      @miyawitty telegraphy lay voice lakileng

    • @dawitztmichael
      @dawitztmichael 8 місяців тому

      He is a lucky dude 😉

    • @mastietamru4776
      @mastietamru4776 8 місяців тому +2

      አልፈለገሽ ሁኖ ነው እንጅ ከተለያየ ምን ይይዘዋል ወደ አንች ለመምጣት ወንድ በፍቅር ክንፍ ሲል የሚያግደው ሞት ብቻ ነው ሌላውን ጥሶ ይመጣል ወደሷ ሔድ መለስ ካለ ቆርጦለት አልተለየም ላንችም ቀይ ምልክት ነው ዋዋዋ

    • @tgistermyas776
      @tgistermyas776 8 місяців тому

      @@wintanayilma እሺ ቴሌግራም እንዴት አገናለው ያቺን ዉንታዬ

  • @debissad.1937
    @debissad.1937 8 місяців тому

    Ufff Winta anchin neber maebat

  • @Eritreana1991
    @Eritreana1991 8 місяців тому

    ስወሰልቱ ነው የታወቀ እኮ ነው 😊

  • @kidanehabteselassie7043
    @kidanehabteselassie7043 8 місяців тому

    ከወሲብ በፊት

  • @danielfentaw1586
    @danielfentaw1586 7 місяців тому

    ግሩም ሴት ነሽ

    • @toyotaw2500
      @toyotaw2500 7 місяців тому

      በጣም ጎሩም ሴት

  • @Jamalalif-r5t
    @Jamalalif-r5t 7 місяців тому

    እውነት ነው እኔ ሚስቴ 10ወር ሚሊ አልሰጠችኝም።
    ምን ትመክሪኝ አለሽ?

  • @tadeletegegn8773
    @tadeletegegn8773 8 місяців тому +1

    The true

  • @semirbehri5948
    @semirbehri5948 7 місяців тому

    That's why there will develop hate between couples

  • @ethio5951
    @ethio5951 7 місяців тому +2

    ምን አይነት መንፈስ ነው የተጻናውተሽ የዚህ ትውልድ የወሲብ ችግር የለበትም እንኳን አንቺ የተጨመረችበት እንደ እንስሳ የሚዳር ትውልድ ተፈጥሮን የምዕራባዊያን የተሸከምሽው ባርነት እዛው ለራስሽ ገባሽ የተባከነው ትውልድ አታባክኒው ሰይጣን ቆይ ምን ሰርቶ ይብላ?

    • @wintanayilma
      @wintanayilma  7 місяців тому +1

      የምናገረው የእግዚአብሔርን አዎነት ነው እውነት ሲነገር ውሸት ቦታ ይለቃል

    • @Deruyeselkunansaw
      @Deruyeselkunansaw 7 місяців тому

      ወንዶችዬ በሰጠነው ልክ ነው የምናገኘው...አ?

  • @solomonzerfu924
    @solomonzerfu924 8 місяців тому +5

    ሚስቴ ሀይለኛ ስለሆነች የሴክስ ስሜቴ ቀስ ቀስ እያለ እንዳልሽው እየጠፋ ነው ለምን ክብር ስለማሠጠኝ

  • @AgizeAbera-z3v
    @AgizeAbera-z3v 25 днів тому

    አንዳልሽውአይነትወንድስየለም

  • @zoomprise
    @zoomprise 8 місяців тому +2

    አገባሽ ዉይ ?

    • @wintanayilma
      @wintanayilma  8 місяців тому +5

      ከ 3ወር በኋላ አገባለሁ

    • @zoomprise
      @zoomprise 8 місяців тому +2

      ዊንታዬ ዘፍኙ እኛን ነው ማየት ብሎል አንቺን ነው ማየት ምን አይነት ሚሥት እንደምትሆኚ ደከመኝ አመመኝ ሥትዬ እንዳንሠማ!

    • @aali895
      @aali895 8 місяців тому

      ጥሩ ነው ግን

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 8 місяців тому +2

      ሳያገቡ ሳይወልዱ መምከር አይከብድም ?

    • @aali895
      @aali895 8 місяців тому

      @@wintanayilma ገና አለገባሽ እና ምክር ግን የደበራል

  • @Mu20000
    @Mu20000 7 місяців тому

    አንቺ አግብተሻል???

  • @Muhammedanwar5386
    @Muhammedanwar5386 7 місяців тому

    ገልፀሺዋል ወላሒ ጐበዝ ልጅ::

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 8 місяців тому

    Mesheshun kshach gilgil lerswam lersu eddddbbbb bilo meqemet sent yhiwot kifl ale mindnew hule wesib wesib

  • @ethiotube814
    @ethiotube814 7 місяців тому

    እኔ ካንቺ ነው መሸሽ የምፈልገው

  • @workagegnehutireso7205
    @workagegnehutireso7205 8 місяців тому +1

    ይህ ጥናት ሳይሆን አፈታርክ ነው።

  • @yosefjosi9359
    @yosefjosi9359 7 місяців тому

    Can you say about feet fotish plesse

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 8 місяців тому

    Haaaaa አሳቅሽኝ ሸሹ እባክሽ የትኞቹ ብናትሽ ለዛ ነዋ ማተበቸውን አስረው የሚወርዱልኝ ልንገርሽ ገጠመኝ ማተቡ እዛ ነገር ላይ ተተብትቦ ያየሁት መከራ ወንዱ ደካማ ስለሆነ ነው They must know about G spot

  • @ZiyadAliyi-i5e
    @ZiyadAliyi-i5e 2 місяці тому

    Add video

  • @netsitesifaye1466
    @netsitesifaye1466 8 місяців тому

    Yena konjoo

  • @أبوصالحزينو
    @أبوصالحزينو 7 місяців тому

    👍👍👍🌹🌹🌹💫💫💫💫💫💝💝💝

  • @calebd9456
    @calebd9456 7 місяців тому +1

    አንቺን ያገባ ታዶሎአል ፐ ፐ 😊

  • @targettube4968
    @targettube4968 8 місяців тому

  • @iuolia
    @iuolia 7 місяців тому

    Tekekele

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee 7 місяців тому

    tkkl

  • @kassa4882
    @kassa4882 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jambjet1334
    @jambjet1334 8 місяців тому +1

    አንቺ ባል አለሽ እንዴ ?

    • @asya782
      @asya782 6 місяців тому

      Yelatm ye 16 amet liji alat

  • @betregiyon
    @betregiyon 7 місяців тому

    Betesb betesb

  • @SoliAna-vt6ds
    @SoliAna-vt6ds 8 місяців тому

    ዊንታ አልተቻልሽም👌

    • @мдор
      @мдор 7 місяців тому

      አንቺስ

  • @Sebat24
    @Sebat24 8 місяців тому

    🙏❤👍🙏❤

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 7 місяців тому

    አንቺ፡አግድም አደግ

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 7 місяців тому

    please don't say anything about women and sex ablangwlan

  • @abateworku624
    @abateworku624 8 місяців тому

    Caala

  • @negussebeyenearedo4727
    @negussebeyenearedo4727 7 місяців тому +1

    ጨምላቃ
    የመሠለሽን ነዉ የምታወሪዉ ገዳዳ
    ዝም ብለሽ ትፈላሰፊያለሽ

  • @abeykebede6980
    @abeykebede6980 7 місяців тому

    አንቺ ን ነ በ ር ማግ ባ ት

  • @alemthaiestifanos3905
    @alemthaiestifanos3905 8 місяців тому

    Fesam🎉😅