ጉድ ሆንን! እንደ ዛሬ ደንግጠን አናውቅም!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 87

  • @yonatan7920
    @yonatan7920  2 роки тому +31

    ቤተሰብ + ❤ ቤተሰቦቻችን ተመልሰዋል ❤

    • @haymigojotube_4899
      @haymigojotube_4899 2 роки тому

      ged new yebeteseb program new ene Betam yemwedwe

    • @aminateadera3925
      @aminateadera3925 2 роки тому

      በነትህ ጥያቂ አለኝ እናቱን አሣዪኘ

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ Рік тому +1

      ኤርሜ እደትልቅ ሰው ነው ሰላማቹሁ ይብዛ ውዶች

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 роки тому +15

    ክክክ እድግ በል ቤቢዬ ደስ ሲል በፊት ሁሌ ይቀርብ ነበር ለሚን አራቃችሁት ስወደው አራዳ ነሽ ፕራክ እናደርጋለን ሲሉ አደረጋቸው እሱ 👍👍👌👌😅😅😅

  • @ferafera850
    @ferafera850 2 роки тому +8

    ቅመም የሆነ ልጅ 😂😂😂 ሰምቶ እንዳልሰማ እራሳችውን ፕራንክ አደረጋችው አቦ ይመችህ የኔ ጩጬ 😍😍😍😍

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 2 роки тому +2

    ሲመቸኝኮ ይሄ ቅመም የሆነ ልጅ😍😘😘

  • @sofiyasofiya6447
    @sofiyasofiya6447 2 роки тому +12

    ሀኒዬ ፕራንክ ትደረግ የምትሉ በላይክ ግጪኝ ደግሞ የዳጊ ሳቅ ናፍቆናል

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ነበር የናፈቃችሁን ቃልዬዬዬዬዬ የኔ ትሁት ውድድድ ነው የማደርግሽ ቤቢዬዬ የኔ ምርጥ ሀኒዬ ፀጉርሽ አደገ እኮ ሁላችሁንም እመቤቴ ትጠብቃችሁ ምርጥ ቤተሰብ

  • @ezedinzizuman2119
    @ezedinzizuman2119 2 роки тому

    የኔ ፍቅር እግዚአብሔር ያሳድግክ

  • @ayninigussie2269
    @ayninigussie2269 2 роки тому

    ሄርመንዬ የኔ ማር የኔ ቅመም እኮ ነሽ ቤተሰብ ኘላስ ስወዳችሁ

  • @bezawitnega9823
    @bezawitnega9823 2 роки тому

    Finally great video👍👍 5 ለ 1 ሚባል video ሁለተኛ አትስራ

  • @meditube1060
    @meditube1060 Рік тому

    ናፍቃችሁኛል ነዉ

  • @sesaysebsbe6415
    @sesaysebsbe6415 2 роки тому

    Yonatane Betam New yemadeke Seraken ketelebet i Love you

  • @esayasmequanint9539
    @esayasmequanint9539 2 роки тому

    Wow kerejim gize behuala kalye ena hanny
    Welcome!

  • @አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም

    ከቤተሰቦቹ ጋር ስትመጣ በጣም ነው ደስ የሚለው ሁል ግዜ

  • @samrawit-e.2385
    @samrawit-e.2385 2 роки тому

    Yesssss no 1 much love God blessed you 🙏 ❤ ♥ 🙌 💕 💖 🙏

  • @أميجنتي-خ9ع
    @أميجنتي-خ9ع 2 роки тому +1

    ክክክክክክክክ ምን ያለ ልል ነው

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 роки тому

    እንኳን መጣችሁ ኤርሚ ጎበዝ ከትምህርት ወደ ቤት 😂ንግግሩን ስወድለት💓

  • @ድንግል.እናቴ
    @ድንግል.እናቴ 2 роки тому +1

    እስኪ እሸቱጋ ድንቅ ልጆችጋ አቅርብት ይከንን ጣፍጭ ልጅ

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 роки тому +1

    ወይ የኒፍቅር ሄርሚ 😘ስወዳችሁ ቃል ሀኒ ተናፍቃችሁ ነበር 😍🙏🙏🙏ሄርሚ ማሬ ወላ ቆረጡህ ብየ ደነገጥኩ ደግሞ አድገህ ሳይሆን የመጣኸው የበሰሉ ሽማግሌ ዉጠህ ነዉ 🙄😀ነባም ስላየዉህ ደስ ብሎኛል 🙏

  • @zekariyaskamil27
    @zekariyaskamil27 2 роки тому +1

    ትለያላችሁ .........
    That was cool....

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +1

    ቃልየ ሐኒ ሔርሚየ ተናፍቃቹሕ ነበር የኔ ውዶች

  • @eyerusalemkebede2852
    @eyerusalemkebede2852 2 роки тому +1

    Antenim beneka ejih bitkoret arif neber

  • @almazalmaz8382
    @almazalmaz8382 2 роки тому +3

    እንኳን ሠላም መጣችሁልን

  • @ድግልሆይለምኝልን
    @ድግልሆይለምኝልን 2 роки тому

    ወይኔ ይሄ ልጅ

  • @rahmayeallahbariya1792
    @rahmayeallahbariya1792 2 роки тому +1

    ደረቅ የሆነ ልጅ😂😂

  • @lediamulugeta5226
    @lediamulugeta5226 2 роки тому

    ሄርመንዬ የኔ ቅመም❤️🥰

  • @bad9318
    @bad9318 2 роки тому

    Yoni heremin ba siliki Agenanyen baa baa Allhaa

  • @betelhemshew
    @betelhemshew 2 роки тому

    ምች ነው በጣም

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому

    ቃልየ መታለች ዛሬ ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘

  • @dawittekle8125
    @dawittekle8125 2 роки тому

    hani tseguruwa adege

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 2 роки тому

    የልጅ አዋቂ የሆነ ልጅ ስወደው❤❤❤👍👍ክክክክክ የሄ ፕራክ አይደለም

  • @እናቴሁሌምእወድሽአለሁእና

    ጠጄም ብትመጣ እዴት ደስ እደሚል ነበር

  • @bekie_b3377
    @bekie_b3377 2 роки тому +1

    prank aydelem hahaha yimechish chuchew

  • @weserstrae2360
    @weserstrae2360 2 роки тому

    ጎበዝ ልጅ!!!

  • @jonetom1582
    @jonetom1582 2 роки тому

    እውነት መስሎኝ ሰደብኩህ ይቅርታ በናትህ ደሙ ሲወርድ በጣም ደነገጥኩኝ

  • @kemer05
    @kemer05 2 роки тому

    Abateye enkuan metaheln hermenyeeee kal hana

  • @ቃልቃል-ጀ9ዀ
    @ቃልቃል-ጀ9ዀ 2 роки тому

    Tafc yehon lij 😃😂😂

  • @meazaamenu2200
    @meazaamenu2200 2 роки тому

    Gobez new erasu prank aderegachw🤣🤣🤣

  • @ቃልቃል-ጀ9ዀ
    @ቃልቃል-ጀ9ዀ 2 роки тому

    Eremiye yene mar

  • @meazaamenu2200
    @meazaamenu2200 2 роки тому

    Erasu prank aderegachw 🤣🤣🤣

  • @rahel2834
    @rahel2834 2 роки тому

    ኤርሚየ ፍቅር አደክልን እኳ😍😍

  • @robaba1694
    @robaba1694 2 роки тому

    WELCOME BACK ቤተሰብ +

  • @dagimzenbe1690
    @dagimzenbe1690 2 роки тому

    Hhh yoni des stelu ...ena demo ene abela nafkewnal...

  • @ኪድዬእናቴ
    @ኪድዬእናቴ 2 роки тому +1

    የነ ሀኒ ፀጉር ቤት

  • @mariegazbite3439
    @mariegazbite3439 2 роки тому

    ሆርሜን ብስኩቴ አይሸወድም አባቴ

  • @almazalmaz8382
    @almazalmaz8382 2 роки тому +1

    ሄርሜንን ፕራክ ማረግ ይከብዳል ክክ

  • @iswolf1986
    @iswolf1986 2 роки тому

    yoni ke tomy ga tareku benateh

  • @Lifeine360
    @Lifeine360 2 роки тому

    This video involves kids?= yes !!

  • @raditube791
    @raditube791 2 роки тому

    ማር ፀጉረሸ አደገልሺ

  • @samigrace123
    @samigrace123 2 роки тому

    yoniya

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 2 роки тому

    ክበርልን ቆይ ልየው አላየሁትም ከመግባታ ነው የፃፍኩት😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @ermitube9480
    @ermitube9480 2 роки тому +1

    የቶንዶሰ አያየዙ እራሱ ሲየስጠላ

  • @TUBE-TG-q2v
    @TUBE-TG-q2v 2 роки тому

    የት ጠፍታችሁ ነው😣

  • @مسرات9999
    @مسرات9999 2 роки тому

    Enkuan dena metachu mertochy ende nw enji sebseb setlu metamrut

  • @ብርቋይቱብ
    @ብርቋይቱብ 2 роки тому

    ውዶቸዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому

    እሠይ እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦችየ❤❤❤❤

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ 2 роки тому

    ኧረ ሆሊም ኑ ሁላችሆንም

  • @zuzum.d2284
    @zuzum.d2284 2 роки тому

    የኔማር ተናፍቀህ ነበር እድግበል🥰🥰🥰

  • @ZahraZahra-uw8kd
    @ZahraZahra-uw8kd 2 роки тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 роки тому +2

    የሀኒ ፀጉር ተመስገን ከጆሮበላይ ወርዶላታል 🙄😘🙏🙏

  • @yedestanuro248
    @yedestanuro248 2 роки тому

    yemwedachu beteseb

  • @አግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ3ቨ

    Hhhhh🥰🥰 Erm

  • @mikeashenafi5685
    @mikeashenafi5685 2 роки тому

    Yamral yamral 😆😆😘

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 2 роки тому

    😄😄😄😄

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ኮርጃ በነጩች አይቸዉ ነበር

  • @የገጠርልጅነኝ-ጐ3ለ
    @የገጠርልጅነኝ-ጐ3ለ 2 роки тому

    Well💗

  • @amankingak1054
    @amankingak1054 2 роки тому +1

    ua-cam.com/channels/he5ELy_tVelvfuimcdiApA.html
    ዮኒ ቀስ በቀስ እንዳለ ትጨርሳቸዋለክ

  • @gnaf5566
    @gnaf5566 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @jonetom1582
    @jonetom1582 2 роки тому

    ይቅርታ ስለሰደብኩህ በናትህ😂

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 роки тому

    😂 😂😂😂

  • @dawittekle8125
    @dawittekle8125 2 роки тому

    yo

  • @mierafassefa5706
    @mierafassefa5706 2 роки тому

    Bsmeam gorone kortkwemotkal shewedken motekal

  • @Ruta688
    @Ruta688 2 роки тому

    Wwwww

  • @ayubmahammed56
    @ayubmahammed56 2 роки тому

    Copy paste atntachu tesertobetal

  • @eyobghirmay1451
    @eyobghirmay1451 2 роки тому

    Hey Kal fonkaye selayeushe becha destegna negn yemechachu. Yone yekalem neger zem alkegn aydel eshi

  • @bareeduuwallookamisee9586
    @bareeduuwallookamisee9586 2 роки тому

    Yene xafac idig bal

  • @ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ

    ቁንጅነ ወደ ትደር ሊየማረሽ ይችላል መጥፎ በህሪ ግን ወደአበትሽ ቤት ይማልስሸል
    ua-cam.com/video/Ox1N7gwzS1s/v-deo.html
    በጎነት ለረስ ነው ከዚህ ቪድዮ ምን ተማረቹ ሁለቹም ኮማንት ለይ ፀፉልኝ

  • @enaya0481
    @enaya0481 2 роки тому

    😁😁