እህቶቻችንን ኩለን ዳርናቸው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 139

  • @yonatan7920
    @yonatan7920  Рік тому +60

    ቤተሰብ + make up መሰራት ከፈለጋቹ ደውሉልኝ 😁

    • @hayufafifamily3462
      @hayufafifamily3462 Рік тому +2

      ዮኒዬ አይኔ ነዉ ወይሥ ፂም ነዉ ከዚህ በፊት ስላላየሁት ነዉ ይቅርታ

    • @munafkr9639
      @munafkr9639 Рік тому +2

      ታናፋቂዎች እንኳን ደህና መጣቹ ዮኒ ግን በጣም ተለውጠሀል ደስ ሚል ለውጥ 👌

    • @tg-hf2zk
      @tg-hf2zk Рік тому

      ወይኔ ጠፍታችሁብኝ እኮ ስፈልጋችሁ

    • @raditube791
      @raditube791 Рік тому +1

      በጣም ነዉ የመሰወዳቸሁ😍😍😍😍😍

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ Рік тому

      እሽ በጣም ጥሩ

  • @አርሴማ-ኈ6ፐ
    @አርሴማ-ኈ6ፐ Рік тому +29

    ዮኒ ሌላ ሰው መስሎኝ እንዴት ነው ያማርብህ እንኳንም ፀጉርህን ተስተካከልከው ደስ ትላላችሁ ❤️

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 Рік тому +43

    የዳጊ ሳቅ ናፍቆን ነበር ምርጥ ቤተሰብ 🥰🥰🥰

  • @abitiaderajew2736
    @abitiaderajew2736 Рік тому +10

    ዳጊየ ሳቅህን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል እንኳን መጣችሁልን እወዳችሆለሁ❤❤❤😘

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus Рік тому +11

    ወንድ ልጅ ጸጉሩን ሲቆረጥ ምን ያህል እንደሚያምርበት ማሳያው ዮኒ ነው በድምጽህ ነው ያወኩህ

  • @tiglutesfayeem2000
    @tiglutesfayeem2000 Рік тому +61

    ዮንን የምትወዱት ❤ እስት በ like

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ6ዸ

    እንኳን በደህና መጣችሁ ዮኒ በጣም አምሮብሀል ካሁን ቡኃላ ፀጉርህን እንዳታሳድግ ዳጊ የምር ሳቅህ ናፍቆን ነበር እንኳን መጣችሁልን ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 Рік тому +2

    ለውጥእማ አለ ዬኒ ያጨበሬም ፀጉርህ ውበትክን ደብቆት ነበር እንደዚህ ነውወንድልጅ ዋው

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    የዳጊ ሳቅ ናፍቆኝ ነበር እንኳን ሰላም መጣቹልኝ ቤተሰብ + በጣም ተናፍቃቹ ነበር

    • @danaethio
      @danaethio Рік тому

      ነጁ ደምሪኝ ልደምርሽ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Рік тому +11

    ጺም ሲያወጣ ዳጊ ጋር መታ መሰሉ 💖💖💖💖

  • @mistrassefa7208
    @mistrassefa7208 Рік тому +7

    ዳጊ በናትክ ሳቅክ ናፍቆን በጣም ምርጥ ፋሚሊ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Рік тому +10

    በስመአብ ዮኒ የአበብዬ ልጆች ጠፍታችሁ ነበር እኮ በሰላም ነው?እንኳን ደህናመጣችሁ❤❤❤

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +3

    ሥወዳችሑ እኮ ማርያምን ተናፍቃችሑ ነበር ፀጉር የምታሳድጉ ከዮኒ ተማሩ ለውጥ ነው ነውጥ ሰው መሰለ እኮ በፊት ---

  • @solisoli5968
    @solisoli5968 Рік тому +11

    የዮኒ ለውጥ ገራሚ ነው

  • @sus2475
    @sus2475 Рік тому +3

    ዩኒ ለውጥ ካንተ ላይ አየሁ የምር ደግሞ እምር ብሎብሀል ፂምህ ይበልጥ ውበቱን ደፍቶብሀል ስለ ሜካፑ ዝም ነው ሀሀሀሀሀሀ

  • @sus2475
    @sus2475 Рік тому +1

    ዳጊ ይህን ሳቅህ ግን በአለም ላይ ድንቅ ድንቅ ነገሮች ከሚመዘገቡበት አንዱ መሆኑን አትዘንጋ ወየው ሳቅሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ Рік тому +3

    ክክክክክክክክክክክክክ ተጫወትክባት ዳጊ ይሻላል የሳቄምንጮች ጥፍት አላችሁብኝ

  • @abentmarkos4088
    @abentmarkos4088 Рік тому +3

    ጌታን ስታምሩ እኮ ውድድድድድድ

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube Рік тому +4

    ፂምህ ተአምር ነዉ እኛም ተስፋ አለን ማለት ነዉ😁😁😁🥶

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Рік тому +1

    ዩናታ በጣም ለዉጥ አለ ተለዉጣህል አምሮብህ ጢም አዉጠህ ማሻላህ

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ Рік тому +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂የውኒ ግን ተመልካቹን እኛን ካከበርክ ዳጊን ቶሎ ቶሎ አምጣልን

  • @መክሊት-መ3ጨ
    @መክሊት-መ3ጨ Рік тому +4

    የዳጊ ሳቅ ናፍቆኝ ነበር በሳቅ ገደላችዉኝ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Рік тому +4

    ትምርቱን ሲወስዱ ነው ያስሳቁኝ ወዶቹ ክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @ነኝወሎየዋየመዳምአቡላስ

    ወይኔ ዮኒ ለውጥ አለ አባቴ እኔ ከሸቃላነት ሳልወጣ ስንቱተለወጠክክክ

  • @hanutube332
    @hanutube332 Рік тому +2

    የምር በጣም ነው ያሳቃችሁኝ 😂🤣🤣🤣🤣 ይመቻችሁ እንደጠፉ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Рік тому +3

    ዳጊየ ሳቅህ ያዝናናን ነበር ወላሂ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    የምወዳቸው ቤተሰብ ዋውውው

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    ዋው 🥰 የምወዳችሁ የማከብራችሁ ቤተሰብ እንኳን በሰላም መጣችሁ 😍👍💯💯👍

    • @danaethio
      @danaethio Рік тому

      ሀብታም ደምሪኝ ልደምርሽ

  • @betty8479
    @betty8479 Рік тому +2

    ቤተሰብ + ናፍቃቹን ነበር የእህቶቻችንን ፊት ግን መቀለዳችሁ አናዶኛል 😒❤

  • @gro7699
    @gro7699 Рік тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር በሠላም ነዉ

  • @mussie_4830
    @mussie_4830 Рік тому +4

    5 ለ 1 yeketele yoniya

  • @freyfood1323
    @freyfood1323 Рік тому +1

    Bewenet telant euabeachu neber tefchu menew ye dagi sak neber yenafekegi🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌👌👌👌my best family 🙏🙏❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +2

    በለው በጣምጠፋቹ እንኳንደና መጣቹ ስላኋቹ ደስብሎኛል

  • @hyme7165
    @hyme7165 Рік тому +3

    የጠፋ ቤተሠብ እንኳን በሠላም መጣቹህ ዉዶቼ

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    des yemtlu beteseb betam new yemwedachihu😘

  • @adeytube5297
    @adeytube5297 Рік тому

    ሀሀሀ የራሳችሁን ቅንድብ በመስታወት እያያችሁ ነው የሰራችሗቸው 😂😂😂

  • @Samsunga23-ks9jv
    @Samsunga23-ks9jv Рік тому

    እውነት ለመናገር የዳጊ ሳቅ ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂

  • @HabibaBiba-qr9ce
    @HabibaBiba-qr9ce Рік тому +3

    Yoniya Adege😍😍😍

  • @HaniTube2
    @HaniTube2 Рік тому +3

    የዳግ ሳቂ ገን 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @romantesfaye5498
    @romantesfaye5498 Рік тому +2

    ካሜራ አማን አታንቀጥቅጠዉ እባክህ

  • @yumeyume5690
    @yumeyume5690 Рік тому +1

    Salam wedacha tafachula besami newu 🥰🥰🥰

  • @yohannes9958
    @yohannes9958 Рік тому +2

    Ye hana tsegur adege 😊

  • @dubaidubai2048
    @dubaidubai2048 Рік тому +1

    ዮኒ እረ ለውጥ ፂምህ ምናምን ማሻ አላህ ነው

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 Рік тому +4

    እንኳን መጣህልን ዮኒዬ

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    የዴጌ ሳቅ ናፍቆኝ ነበር😂😍

  • @hawaadem6676
    @hawaadem6676 Рік тому +1

    ዮኒ ከፀጉረህ ቆረጠህ ፂምህን አስተከልክ 😅😅😅

  • @adisalemerdado7743
    @adisalemerdado7743 Рік тому +1

    ደግ እንኳን ደህና መጣ የአንቴ ሰቅ ነው ምያስቀኝ

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ Рік тому +1

    ወይኔ ዳጊ ተናፍቀህ ነበር በተላይ ሳቅህ ጌታን

  • @እራሔልየድግልጅ

    ኡፍፍፍፍ ንፍቅ ብላችሑኝ ነበር እደት እደሣኩ😂😂😂

  • @የሚካኤልባርያነኝ-ፐ6ሰ

    ወይኔ የዳጊዬ ሳቅ

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Рік тому +7

    ስታምሩ ወላሂ😍😍😍😍

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    አረ አምሮባችሃል አትትፊ ቤተሠብ +😍😍😍

  • @tiglutesfayeem2000
    @tiglutesfayeem2000 Рік тому +3

    Yoni ፅም አወጣ 😂

  • @መክሊት-መ3ጨ
    @መክሊት-መ3ጨ Рік тому +2

    ቤተሰብብ +እንካን ደና መጣችዉ

  • @enaya0481
    @enaya0481 Рік тому +3

    እንዃን ደና መጣቹ👍💕😍

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 Рік тому

    Yihi lji Abisinyavibe layi yeneberewu lji newu? Leminewu ayinun yetekuale ... hone endi?

  • @Enen550
    @Enen550 Рік тому +1

    ወይኔ ይወኒ ለውጥ ቁርጥ ዳጊን

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg 5 місяців тому

    ዳግም ከህቶችህ በላይ ቃልዬን ትወዳታለህ መታደሏ

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ዮኒ ቪዶ ስራልን ደገመክ ከዳጊጋር ለባአል በናትህ ሳቁ እኮ እዴት እደሚመቸኝ

  • @ዉቢትYouTube
    @ዉቢትYouTube Рік тому +3

    መልካቸዉ እኮ ጠፋቹህብኝ የምር

  • @fasikaabel1676
    @fasikaabel1676 Рік тому

    መጨረሻ ላይ በቤቲ ቸሰርቶ ደሞ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር

  • @4hlam
    @4hlam Рік тому +2

    Ere Yoni we miss 5 le 1

  • @sabiamboo
    @sabiamboo Рік тому

    በጣም ተናፍቃቹ ነበር ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል ❤❤

  • @meh2832
    @meh2832 Рік тому +1

    #እናንተ ልጆች ግን #በርገርና #ፒዛ እየበላቹ ነው እንጂ #በሽሮ እንዲህ አትወዙም!!

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Рік тому +2

    well come back

  • @yordiyordi1925
    @yordiyordi1925 Рік тому +3

    በናታቹ ሁሌ ኑ አትጥፉ

  • @abushe1364
    @abushe1364 Рік тому +1

    Qay labashua ❣️

  • @zinnashzinnasj4774
    @zinnashzinnasj4774 Рік тому +1

    Weyeney sekek new kkkkkkk

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ

    የዳጊ ሳቅ በጣም ነው የሚናፍቅ😂

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Рік тому +3

    ስታምሩ🥰🥰🥰🥰

  • @freasmingeshia3270
    @freasmingeshia3270 Рік тому +3

    Tsemehe zertehew mehon alebet yebekele enodehalen yoni

  • @jewharmuzeyin6100
    @jewharmuzeyin6100 Рік тому +2

    አይ ዮኒ ሸጋዋን ሴትዮ አቶ ጎሹን አስመሰክካት

  • @nardi7155
    @nardi7155 Рік тому +1

    Betam teftachu neber selmetachu desblonal❤❤❤❤❤

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Рік тому +2

    ስታምሮ

  • @banchiymekidelawa3617
    @banchiymekidelawa3617 Рік тому

    ሚሻአላህ ማነዉእንደኔ በማዲም ቤት ቀናትልደፍዉያለዉ😭😭😭😭❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +6

    ደስ ስትሉ ምርጦችየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ruta688
    @Ruta688 Рік тому +2

    እንኳነደህናመጣቹጠፋች

  • @ادوادو-ح6ت
    @ادوادو-ح6ت Рік тому +3

    😌😌ወይኔ ዮኒ ተቀይሯል

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Рік тому +2

    Yet tefetachuuuu newww ,,, ere 5 l and nafikennn yonayeeeeeee

    • @21MarYam
      @21MarYam Рік тому

      ቲሽ ምኑ አምሮሽ ነው

  • @hannahana2048
    @hannahana2048 Рік тому +1

    ዮንዬ amrobihal 🥰

  • @taduchannel5238
    @taduchannel5238 Рік тому

    ወይኔ ሀና😂😂😂😂

  • @orikaorika9120
    @orikaorika9120 Рік тому +3

    😂😂😂

  • @meriysisay3635
    @meriysisay3635 Рік тому +2

    Love you 💕💕💕💕💕

  • @alexxender3396
    @alexxender3396 Рік тому +2

    እንካን ደና መጣቹ ቤተስብ+

  • @ziyadaaberu3577
    @ziyadaaberu3577 Рік тому

    ከቲክቶክአይቼመጣሁ😂😂😂

  • @Ethiolyricssa
    @Ethiolyricssa Рік тому +2

    7 month video alserahem pis newa

  • @amirhussein9958
    @amirhussein9958 Рік тому

    5 le 1 yemlseln metlu eski?

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Рік тому +3

    ድመት አስመሰላችሁቸው

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r Рік тому +1

    ደጊ ሰቅክ ነፍቆኝ ነበር ቤተሰብ + እዎደቹኋለሁ

  • @tinagashu9802
    @tinagashu9802 Рік тому

    Yoni ere tefachu

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Рік тому +9

    ዮኒ የላሰው የመስለዉ በላይክ

  • @ayni1876
    @ayni1876 Рік тому +1

    Weyena be geta yeha sakachu destachu neber eko yenafekege getan enkune metacehulen

  • @hanawaldi7152
    @hanawaldi7152 Рік тому +2

    የምወዳቹ አረ ተናፍቃችዋል

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Рік тому +2

    ለምን ጠፋችሁ?

  • @tigist3240
    @tigist3240 Рік тому

    የት ጠፍታችሁ ነዉ ቤተሰቦች በጣም ተናፍቃችሁነበር

  • @Elenizewde
    @Elenizewde Рік тому

    yena love

  • @Ruta688
    @Ruta688 Рік тому +2

    😌😌ዮኒተቀይሮመጣለወጠአለ

  • @rebkasisay1553
    @rebkasisay1553 Рік тому +1

    Besent gizew

  • @yostitube3077
    @yostitube3077 Рік тому +1

    ዮኒ እንዲ ነው የሚያምርብ ፀጉር ማለቴ ነው

  • @ibrobahru4722
    @ibrobahru4722 Рік тому

    hanin jokern asmeselkat