“ወደ ጦርነቱ እንገባለን” ኢሳያስ፣ ብልፅግና የገዛው ጦር መሳሪያ፣ “ቦምብ አፈነዱብን” ባለስልጣኑ፣ የባህርዳሩ ስብሰባና አፈሳ፣ ፓርላማው ተበጠበጠ |EF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 225

  • @mulalemWeres
    @mulalemWeres 3 дні тому +61

    ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላማቹ ይብዛ ጠላታቹ ይውደም አሜን

    • @helinasiyum4062
      @helinasiyum4062 3 дні тому +5

      አሜን🙏

    • @እዮብከሸዋነኝ
      @እዮብከሸዋነኝ 3 дні тому

      ጠላትህ ጭራቁ ህውሀት ነው​@@helinasiyum4062

    • @CrazyTimelikeYouTube
      @CrazyTimelikeYouTube 3 дні тому

      የትግራይ ሕዝብ ቁጥር አንድ ጠባቦች ናቸው። ጠላቶች የጋራ ናቸው።

    • @JonNati
      @JonNati 2 дні тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @CalnNega
      @CalnNega 2 дні тому

      ጠላቱ እራሱ ነው በራሱ

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 3 дні тому +33

    #አማራ ከህልውና ወደ አማራ ጥቅም የሚያስጠብቅ ስርዓት ፈጠራ እየሄደ ነው።#አማራ በአዲስ ትውልድ ይወከላል ✌️🇪🇹

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 3 дні тому +29

    #ትግራይ 💛❤️🥺🙏

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 дні тому +12

    ንጉስ በወታደር ብዛት አይድንም ይላል የታላቁ መፅሐፍ ቃል የንፁሐን አምላክ ያዉቃል

    • @Allamehara
      @Allamehara 2 дні тому

      እውነትነውየፋሺስቱአብይአህመድስርአትአፍርሠነዋል፡ደምስሠነውል።

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 3 дні тому +16

    እግዚያብሄር ያውቃል

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 2 дні тому +11

    ንጉስ በሰራዊቱ ብዛት አይድንም ይላል የእግዚአብሔር ቃል።

  • @NegstKal
    @NegstKal 2 дні тому +4

    የዳዊት አምላክ ዛሬም አለ ነገም ይኖራል፣ሀይል የእግዚያብሄር ነው።

  • @AmalayuKiya
    @AmalayuKiya 3 дні тому +13

    አረ ኡኡኡኡኡኡ ሰላም ናፈቀኝ😢

  • @Slam773
    @Slam773 2 дні тому +5

    አላማው ትግራይ አና አማራን ማዳከም ነው አላማው ደስ የሚለው ግን አማራ ከብልፅግና ጋር ሆኖ የሙሴ በትር ሆኖ ትግራይን ጨፈጨፈ ወደ 100 አመት መለሰ ትግራይ ደግሞ አማራ ክልልን 27 አመት አነፀች 27 አመት ጨለማ ነበርን ቢሉም ይህን ሁሉ የምታስተውል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ትግራይን አንተው አንፅልን ሰላምህን አፍስስልን 🙏🙏🙏

  • @idrishSayid
    @idrishSayid 3 дні тому +16

    ድል ለፋኖዬ❤❤❤

  • @TemuEmaro
    @TemuEmaro 3 дні тому +19

    ❤❤❤❤ በርታልል

  • @Humed.MohammedAbdella-m6h
    @Humed.MohammedAbdella-m6h 3 дні тому +4

    ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤!?

  • @Qasim-Tube127
    @Qasim-Tube127 3 дні тому +11

    ❤❤❤❤❤❤ ምርጡ ጋዜጠኛ በርታልን😍😍😍😍

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 3 дні тому +23

    ❤💛TDF❤️💛TDF ❤️💛TDF❤️💛

  • @MulukenTemesegen
    @MulukenTemesegen 3 дні тому +6

    ስላም እንኳን ደህና መጣህ

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 3 дні тому +6

    ኢትዮ ፎረምውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @haftamuasmerom4586
    @haftamuasmerom4586 3 дні тому +9

    ያዬ ሰውና አቤ በርቱልን።

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 3 дні тому +4

    ህዝብ ይራባል በከባድ ወጪ መሳሪያ እግዚያብሄር ያውቃል

  • @kbutdsima7073
    @kbutdsima7073 2 дні тому +5

    የዚህ ፔጅ ተከታዮች እባካችሁ ላይክ ማድረግ እንዳንዘነጋ

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 3 дні тому +4

    አሁን ላይ ለአማራ ህዝብ ሁኔታ ከሱዳንና ከሶሪያ የተለየ የአይደለም ሁሉም መኖር ያለተፈቀደለት የአማራ ወጣት ወደ ፋኖ መቀላቀል አለበት

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 3 дні тому +7

    ድል ለአማራ ፋኖ

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 3 дні тому

      ድል መሆን ይቅናህ !

  • @BereketAndemariam-k6t
    @BereketAndemariam-k6t 3 дні тому +5

    Ethio Forum good job😊

  • @genetabdu
    @genetabdu 3 дні тому +6

    እረ አንድ ሚሊየን እናስገባው

  • @YaredFikaduAli
    @YaredFikaduAli 3 дні тому +9

    መምህራን እና ሀኪሞች አጠቃላይ የመንግስት ሰራተኞች ተርበው አብቹ ለስልጣኗ መሣርያ ትገዛለች😂

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 3 дні тому

      የፈለጉት ነው ።ወደሽ ከተ**ሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ነው ነገሩ።

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 3 дні тому +2

    ንጹሀንን መጨረሻ እየገዙ ነው አምላክ ከሰማይ የተገዙትን መሳሪያዎች እንዳዳይሰሩ ያድርግልን

  • @ErkyaAhamedSayid
    @ErkyaAhamedSayid 2 дні тому +1

    ድል ለአማራ ❤❤❤❤

  • @ETHIO90SHIPPOP
    @ETHIO90SHIPPOP 3 дні тому +7

    ፍትህ ደቡብ አፍሪካ ላለነው .....እየተበደለን ነው

    • @adangizomaffed4056
      @adangizomaffed4056 3 дні тому

      ዝምበል ወሬኛ ሂድ ወደ አገርህ ከተበደልክ

    • @BereketTsegai-g9b
      @BereketTsegai-g9b 2 дні тому

      የሌላ ሃገሮች ዜጎች ኣዲስ ኣበባ እየተጎዱ ነው ቻለው

    • @dayner989
      @dayner989 2 дні тому

      ደቡብ አፍሪካ ምን?

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 2 дні тому +1

    Fano Heroes ❤❤❤❤❤

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 3 дні тому +5

    Ethio Forum ❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 3 дні тому

    Selam selam selam❤❤❤❤❤ ethio ፎረም ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ArsuLove-h2l
    @ArsuLove-h2l 3 дні тому +2

    Ethio forum is honest media 🎉❤

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 3 дні тому +3

    🙏❤️💛

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l 2 дні тому +1

    የሚበጀው ሰላምና ድርድር ነበር፣ ካልሆነ ግን ፍስፍሱ መቀጠሉ የሚቀር አይሆንም😢😢

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 2 дні тому +1

    ትጥቅ አያድንም

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 3 дні тому +2

    Welcome

  • @temesgenkiros3301
    @temesgenkiros3301 2 дні тому +2

    ጨቅላው መቀበሪያው ቀረበ

  • @SuadMustefa-n3j
    @SuadMustefa-n3j 3 дні тому +9

    በትጥቅማ ቢሆን ድርግም ታጥቆ ነበር

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 дні тому +1

    ድልለፋኖሠራዊይት።

  • @HiwetKasa-q3u
    @HiwetKasa-q3u 3 дні тому +5

    የኢትዮጵያ ኣየር በትግራይ ኣልቅዋል 11

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 дні тому

    አማርኛተናጋሪወችአማራነንባዩችየአማራህዝብጠላትናቸውእናየፋሺስቱአብይውሾች፡በሙሉጠርገንእናጠፋቸዋለንአብይዝምይውደምኦነግብልፅግናውስርአትይውደምየአማራህዝብጠላትይውደም፡ድልለጀግናውየፋኖሠራዊይትይሁን።

  • @KifleTesema-c1h
    @KifleTesema-c1h 2 дні тому +1

    አቢይ መሣሪያ ይግዛ የገዛው ግን ጠሌት ለሚለው ያስታጥቃል

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 3 дні тому +1

    በጣሞ ዕድለኞች ነን " የመሣሪያ መግዣ አጥተን አናውቅም " ⁉😭

  • @Eleni-g3j
    @Eleni-g3j 3 дні тому

    ወይ ፈጣሪ እዚህ ላይ ወደቅን እርስ በራሳችን ለመገዳደል ይህን ሁሊ ብር ማውጣት

  • @ZerihunMache-ff3hq
    @ZerihunMache-ff3hq 3 дні тому +3

    ይመቸኛል መረጃቹሁ🙏🙏🙏

  • @addis-h8m
    @addis-h8m 3 дні тому +2

    ❤❤❤❤

  • @Ahmed-lw6jp
    @Ahmed-lw6jp 3 дні тому

    ድል ለአማራ ክልል ❤❤❤❤❤

  • @hope4life899
    @hope4life899 2 дні тому +1

    perpetual war & Eritrea is sad

  • @dani133boy
    @dani133boy 2 дні тому +2

    ኢሰያስ ያለ ምክንያት ጦርነት ውስጥ አይገባም ከሰላን ለማስመለስ ግን ግድ ነው ኤርትራ አንድ ያላስመለሰችው ከሰላ ብቻ ነው

  • @teamekiros
    @teamekiros 3 дні тому

    I would love to see Ethioforum hit 1 million subscribers ❤

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 3 дні тому +1

    በቃ በለን እራራል በከባድ መሳሪያ እገዚያብሄር ያውቃል

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 2 дні тому +1

    ድል ላማራ ህዝብ ይሁኖ ኢትዮ ፎረም ቀርታ

  • @ArayaBrhane
    @ArayaBrhane 3 дні тому +6

    ፍትህ ለትግራይ ተፈናቃዮች ወደ ቤታቸው ይመለሱ ጄኖሳደረወቹ በዓለም ህግ ይጠየቁሉን

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 дні тому +1

      ባህላዊ ጨዋታ ጂኖሳይድ 😂🤣😂

    • @ArayaBrhane
      @ArayaBrhane 3 дні тому

      @abuhaile6517 ኣሁን ውጣ ከሰው ቤት ታዝለህ ነው የገባሃው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 дні тому +1

      @ ቂቂቂ የሚያዝልህ ማጣትህ የኔ ችግር አይደለም ! ኡኡኣኡ ባይደን 😂🤣😂sorry ለካ ባይደን ተባሯል😂🤣😂

    • @ArayaBrhane
      @ArayaBrhane 3 дні тому

      @abuhaile6517 ፈሳም ህወሓት ደብረስና ነበረ የደረሰው ኣታቅም

    • @DanielAsefa-sd4lq
      @DanielAsefa-sd4lq 2 дні тому

      ጉራኛ ሃዳሚ​@@abuhaile6517

  • @halefomgirmay6592
    @halefomgirmay6592 3 дні тому +4

    ቀጥልበት

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 2 дні тому +1

    እንቅልፋም የኦህዴድ ፓርላማ ይሰማል

  • @Mehari-e3w
    @Mehari-e3w 2 дні тому

    Thank you EF for the news and info !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @soliyan
    @soliyan 3 дні тому +10

    ሰው እንዴት 40 አመት ሙሉ ስለጦርነት ያስባል ? ኤርትራ ህዝብ ጌታ ይርዳችሁ ኢሳያስን የሚያስወግድ እንዴት አንድ ሰው ይጠፋል ?

    • @YalewMelkamu
      @YalewMelkamu 3 дні тому

      አብይስ ከሱ መቼ ተሻለ 6 ዓመት ጦርነት

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 дні тому +4

      የራሳችንን ጉድ ተሸክመን ሌላ ቦታ ባንፈተፍት ጥሩ ነው።

    • @EyobUkbatsion
      @EyobUkbatsion 3 дні тому

      ያየ ሰለ ኤሪትራ ጥላቻ እና ዉሸት ብቻ ነዉ

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 3 дні тому

      ኣንቺ media ያለውን ነው ምትሰሚው ላውም ብጥብጥ ናፋቂ media ‼️ኢሰያስ ሲል ሰምተሻል????
      የኢትዬጵያን ታሪክ ታውቂያለሽ ???ስለሚቀያየሩት መሪዎችሽስ ታቂያለሽ???ኣሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው የእርስ በርስ ጦርነትስ???ነው እሱንም ኢሰያስ ነው ያመጣው???
      እኛ ኤርትራውያን ኣገራችን የሰላም ደሴት ናት ኢሰያስም ይኑርልን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 3 дні тому

      የኤርትራ ህዝብ ስደተኞች ናቸው ያሉት አዛውንቶችና ህፃናት ናቸው።ህፃናት 7 ዓመት ሲሞላቸው ወታደራዊ ማሰልጠኛ ነው ሄደው የሻቢያን ተንኮልና ሴራእየተማሩ የሚያድጉት።ታዲያ ማን ያስወግደው??

  • @ZIndTraveller1984
    @ZIndTraveller1984 2 дні тому

    best media ever

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c 3 дні тому +5

    ኣይ ኢሰያስ ያለጦነት መቼም ዉሎ ኣያድርም 😮😅😢

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 2 дні тому +2

    አረ በህግ ለም መሬት ይዘን አርሶ አደር አርሶ እንዳይኖር በተበላሼ ፖለቲካ ሁሌ ጦርነት ህዝቡ ጦርነት ሰለቸን የሰላም ወሬ በዚህ ስድሰት አመት ጠፍ ሰለዚህ ከጦር መሳሪያ ይልቅ በገንዘቡ በቁጥር እጅግ ብዙ ወጣቶች ሰርተው የሚኖርበት ቢቀየስ አይሻልም ነበር?

  • @ZekariasWodaj-vf1fr
    @ZekariasWodaj-vf1fr 3 дні тому +1

    ምረጫቹ ኢትዮ ፎረም የሆናቹ የትናቹ እስቲ ልያቹ በላይክ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን

  • @menkorer1945
    @menkorer1945 3 дні тому +4

    ድለል ለፋኖ❤

  • @JonNati
    @JonNati 2 дні тому +1

    የሱማሌው የፓርላማ ረብሻ በጣም የሚያስቀው በተለይም ያወፍራሙ ሰውየ ፍሽካዉን እየነፋ ግራ ቀኙ እየቃኘ ሲንጎማለል ይገርማል አጂብ ይሰኛል በእውነት ይህ ረብሻ በኢትዮጵያ ፓርላማ ቢሆን ስንት ሰው ነበር የጥይት ራቲ የሚሆነው ሱማሊያ ለካ እንደዚህ አይነት የሰለጠነና ዲምክራሲ የሆነ ፓርላማ ነው እንዴያላት ? በጣም የሚገርም ነው ፡፡

  • @teretteretforethiopianchil6975
    @teretteretforethiopianchil6975 3 дні тому +3

  • @goitomMesele-d8s
    @goitomMesele-d8s 2 дні тому +1

    ስልጣን ልቀቁ ። ህዝቡ ስልጣኑ ይቆጣጠር።

  • @he5896
    @he5896 2 дні тому

    የአማራ ጠላት ይውደም

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 3 дні тому +1

    እንዴ ወንድም ወንድሙን ለማገዳደል ከባድ መሳሪያ ይገዛል

  • @AmharaRinsence
    @AmharaRinsence 3 дні тому +1

    እንደ ብአዴን መደደብ እንዴት ነው እሚቻለው???

  • @ethiopian_news16
    @ethiopian_news16 3 дні тому

    ለህዝባችን ድምፅ ለመሆን መጥተናል ከቻላችሁ ቻናላችን እየገባችሁ አበረታቱን። ከባህርዳር ነን። እናመሰግናለን።

  • @he5896
    @he5896 2 дні тому

    ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው

  • @militenegasi172
    @militenegasi172 2 дні тому

    ወይኔ ፈጣሪ ሃጥያችን ይቅር በልልን ይህንን ማፍያ ውስድልን ተገድው 70 ሺ ምተዋል እባክ ይቅር በልልን ህጻናት ሆዳቸው ሳይጥግብ እይየፉ ናቸው

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 3 дні тому

    💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n 3 дні тому +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 2 дні тому

    Let’s not forget the Electronic Warfare System on large military trucks a few months ago. Now this?! To rain it on your own people?! This is sad! Beyond belief!

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 2 дні тому

    ይህን ያህል ለጦርነት መሣሪያዎች የምናወጣ ከሆነ እንደሚነገረን በጣም በልጽገናል ማለት ነው ወይሥ ወድቀናል ?

  • @MulugetaFentahun-g5b
    @MulugetaFentahun-g5b 3 дні тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @ባንተአምላክ
    @ባንተአምላክ 3 дні тому

    እናንተ ቤታችሁ ብዙ ነዉ ጃል

  • @AbelAbela-d6n
    @AbelAbela-d6n 3 дні тому

    Selamachihu yibiza degimo egna eyalegn Ethiopia mechem minim atihognim

  • @RuurFu
    @RuurFu 3 дні тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mesretmekonen3993
    @mesretmekonen3993 День тому

    አህያ የአህያ ልጅ ጠብቅ የጅህን ታገኛለክ

  • @GgG-kl1hb
    @GgG-kl1hb 2 дні тому

    ግቡ

  • @Marsimoy-t7q
    @Marsimoy-t7q 3 дні тому +2

    💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪

  • @GhiwetGmichael-t1f
    @GhiwetGmichael-t1f 2 дні тому

    UAE ኣሁንም አለሽ

  • @ybtyehagerbettiriktoch8598
    @ybtyehagerbettiriktoch8598 2 дні тому

    Wannaw megezatu new bro

  • @እንድሪስአደም
    @እንድሪስአደም 2 дні тому

    ብልፅግና የፈለገውን መሳርያ ይሸምት ችግር የለም ፋኖ ይቀበለዋል ዋናው ልብ ነው

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi 2 дні тому

    በላቸው ራሳቸው እኮ ሺ አመት ንገስ ብለዋል ።

  • @tewoldekahsai8056
    @tewoldekahsai8056 3 дні тому

    Ethiopia 🇪🇹 =Yugoslavia

  • @boremohammed5824
    @boremohammed5824 3 дні тому

    መንግስ ያለበት ሀገር አይደለም እንዴ ቆይ

  • @medhaniekifle1169
    @medhaniekifle1169 2 дні тому

    Mexaka shabiya

  • @CrazyTimelikeYouTube
    @CrazyTimelikeYouTube 3 дні тому

    የማልረዳው ቦምብ በማን ላይ ነው ብሃርዳር የሚጣለው? አንድም ተራ ሰው ካልሆነም ባዶ ቦታ መሰለኝ የሚጣለው ምክንያቱም በቦምብ የጠፋ አመራር ሰምቸ አላቅም።

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 2 дні тому

    Somaliland declares National Emergency 🆘?! We’ve been living under it for years! Thanks to Abiy’s many wars!

  • @KifleTesema-c1h
    @KifleTesema-c1h 2 дні тому

    የቱን ጠላት ደመስሥክ አህያ ነህ ዕድሜህን ሙሉ ስውነትህ ደንዝዟል

  • @yitagesuhabtu1453
    @yitagesuhabtu1453 3 дні тому

    Yechi degemo yetegnewa goremesa nat? Esporetegna nat weyes mekelakeya!?

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 3 дні тому +2

    ለደራሳባት ግፍና ለነፃነቱ የሚታጋለዉን ታጋይ በጦር መሣሪያ ጋጋታ መስፋራራትና ማሻናፍ አይቻልም።ማሻናፍ እንደማይችል ደግሞ መሣሪያዉን የሚሳባስባዉ አካል ራሱ ያዉቃል።ይህንን እያወቃ ለምን ይዋጋል የሚል ጥያቄ ሲነሳ የተወሳነ የጊዜ መግዣነትን ለመግኛት ነዉ።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 3 дні тому +1

    ለዘመናት በተካሄደው ጦርነት እየወደመ ያለው የሰው ሀብት፣ገንዝብ እየጠፋ እንዴት ድሀ አንሆን
    የኢትዮጵያ (ርሀብ፣ሰደት፣ጦርነት፣ድህነት፣ግጭት፣ሀብትን ማውደም) ያልተወራረደ ዕዳ ነው!

  • @chilotkassa2655
    @chilotkassa2655 3 дні тому

    Dedeb neh men agebah

  • @nicephob
    @nicephob 3 дні тому

    😢😢😢😢😢slam l lhezbagen😢😢😢😢

  • @BeharuOsman
    @BeharuOsman 3 дні тому

    ኢቲዮ ፎረም እረ መች ከጦርነት ወጣንና ነው

  • @seni41
    @seni41 2 дні тому

    አፈር ብላ ምኑነው የደመሰስከው ሆድ አደር

  • @wubeshif8356
    @wubeshif8356 2 дні тому

    እንኳን ሸመተ

  • @adangizomaffed4056
    @adangizomaffed4056 3 дні тому

    የጥይት ቶክስ አይደለም የፋኖ ፈስ ነው