በልደቴ ቀን አስገረሙኝ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 255

  • @yonatan-Desta
    @yonatan-Desta  2 роки тому +104

    ቤተሰብ + ❤

    • @raditube791
      @raditube791 2 роки тому

      መልኮም ልደትhappy birthday

    • @fetakenatigar8849
      @fetakenatigar8849 2 роки тому +5

      bboy tomi yetale

    • @binz5523
      @binz5523 2 роки тому

      Ante tomis😐

    • @tadoolulie3853
      @tadoolulie3853 2 роки тому +1

      where is bboy tommy?

    • @abielnathan2703
      @abielnathan2703 2 роки тому +3

      Abelan slayehut des blognal
      Gin bboy yikeral ena kesu gam yalachun neger btastekaklu abrachu btonu

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK 2 роки тому +174

    ወላሂ አቤልን ስላየሁት ዮኒጋር በጣም ደስ ብሎኛል ከ ቶሚጋርም አንድ ላይ ተሰባስባችሁ እደድሯችሁ ፍቅራችሁ ተመልሶ የማይበትን ቀን ያቅርብልኝ ያረብ ወላሂ ደብሮኛል በመበታተናችሁ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 роки тому +49

    ልደቱ ተጭበርብሯል ድጋሚ ከቶሚ ጋር ይከበር🤣
    Happy Birthday yoni many many more returns of the day 🎈

  • @mekiyemohammed9238
    @mekiyemohammed9238 2 роки тому +4

    መልካም ልደት ዮንዬ ተሰባስባቹ ስላየኃቹ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛልም አዝኛለሁ ያዘንኩበት ምክንያት ቶሚ ስላጣሁት ነው እንደበፊት ተሰብስባቹ ማየት እንፈልጋለን ሰምተሃል

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 2 роки тому +2

    የእውነት ዮንዬ አቤላን ስላየሁት ደስ ብሎኛል ፕሊስስስስ ዮኒ ቶሚንም ይዘህልን ቅረብ ችግር እንኳን ቢኖር አንተ አልፈህ ይቅርታ ጠይቀውና ለብዞች ምሳሌ ሁኑ ፕሊስስስስስ ዮንዬ

  • @ዉባንች
    @ዉባንች 2 роки тому +10

    እኮን ተወለድክ የወኒ ደሥ ብሎኛል አቤልን አብሮ ሥላየሁት ነገ ደሞ ቶሚ ተጨምሮ 3ታቾሁን እደምናያችሁ ተሥፋ አለኝ

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 2 роки тому +3

    ዮናታን መልካም ልደት አቤላ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ቻቻ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +27

    ቶሚን ባለማየቴ ቅር ቢለኛም አቤላ ስላለ ደስ ብሎኛል

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 2 роки тому +8

    ወይኔ የዛሬው ቪዲዬ ይለያል በእውነት አቤልንና ቻቻን ብቻ ቤተሰብ በሙሉ አብራችሁ ስላየናችሁ ደስብሎናል በቃ አትጥፉብን ቻቻ 😍😍😍😍

  • @መርየም-ወ5ቸ
    @መርየም-ወ5ቸ 2 роки тому +4

    መልካም ልደት ዮኒ አቤሎን ሥላየሁት ደሥብሎኛል እንደበፊቱ ሦሥታቹ አንድ ሥትሆኑ ያምሮባቹሀል አንድ የቀረ አለ አምጡት❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 2 роки тому +1

    ዮኒዬ እንኳን ተወለድክ ቶሚ የሌለበት ግን ደስ አይልም በእግዚአብሔር እንደድሯችሁ ሁኑ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 2 роки тому +15

    ዋው አቤልን አብሮ አየሁት አደኛው ጓደኛቹሁ ተቀያይመናል ሲል ሰምቸው ነበር ከፍቶኝ ነበር እኳን ተወለድክ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 роки тому +21

    ስወዳቹ አይለያቹ
    መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥ 🎂

  • @kukimiiiii560
    @kukimiiiii560 2 роки тому +6

    HBD 🎂 gn tommy selelele yedeberal
    Maletm benor yebelete des yel neber

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 2 роки тому

    Happy birthday Yun Able silayank dasi bilonali ka Tom garim abiranachu lamayati yabikani

  • @SamSung-xs2bu
    @SamSung-xs2bu 2 роки тому

    Happy birthday yoniyee. Chacha congra.hulachum ande laye selayhu des belogal yaw chgru tomas gar nw meselg

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 2 роки тому +42

    እንደዚህ ሥትሠባሠቡ በጣም ነው የምታምሩት ቶማሥም ጋ ታረቁ

  • @mariamawitalemayehu5976
    @mariamawitalemayehu5976 2 роки тому

    መልካም ልደት
    HBD
    እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥክ

  • @nebilaibrahim5974
    @nebilaibrahim5974 2 роки тому +2

    Abeln slayehut des blognal betam 🤌😌 happy birthday yoni🎉

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +24

    በቃ ቶሚ ሲያገባ ላሺ አለ ማለት ነዉ እረተታረቁ ዮኒየ እደበፊቱነዉ የሚያምርባችሁ

  • @firdows315
    @firdows315 2 роки тому +3

    ያንኛዉ ጓደኛህሰ ባለፈዉ ያገባው ኧረ ጓደኝነት በናንተ ይብቃ የ 3 ታችሁ ጓደኘነት በጣም ያሰቀና ነበር 😢 ተጣልታችሁ ከሆነ ታረቁ እንደድሮዋችሁ

  • @eyobghirmay1451
    @eyobghirmay1451 2 роки тому

    Yoni happy birthday .
    Kal amrobsheal selayeushe dess belognal yemechachuu

  • @fikirysusbedasa1519
    @fikirysusbedasa1519 2 роки тому

    Yewente tomi menore neberbet yonatan Happy birthday tnx

  • @ፋርቱናፋርቱና
    @ፋርቱናፋርቱና 2 роки тому +12

    መልካም ልደት ነፉ አመት ኑርልን🥰የሁልጊዜ ተከታታይክ እድል ነኝ🙏👈

  • @nesmanesma5980
    @nesmanesma5980 2 роки тому

    ልደትነው ወየስ ሰርግነው ከምር በጣም ደስ ይላል ሰርግም ይሁን ልደት ወላሂ ሠለየት አቃተኝ ዮኒ እኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህ ያበርክትልህለቃልዬ ልደት ናፈቀኝ

  • @adanechadanu1605
    @adanechadanu1605 2 роки тому

    ዮኒዬ መልካም ልደት ይሁንልህ በዛው መልካም የ አርበኛ ቀን

  • @etheth9843
    @etheth9843 2 роки тому +29

    ወይኔ ይሄን ያለው ቶሚ ነበር 😂😂😂 ቀለበት ሊያደርግ አንድ ስአት የደወለላችሁ ደና ነገርከው

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 роки тому

    ቻቻን አቤልየን ነባን በጣም የምወዳቸው እህቶችህን አብራችሁ ስላየሁ በጣምምምም ደስ ብሎኛል ዩንየ እንኳን ተወለድክ የኒ ሳቂታ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ የሰመረ ይሁንልህ😘😘🙏🙏🙏

  • @ሰአድቀበጧ
    @ሰአድቀበጧ 2 роки тому +13

    አቢላን አብረው በማየታችሁ የተደሳችሁ እኔ በሉ ልቁጠራችሁሰኪ

  • @mymoney5284
    @mymoney5284 2 роки тому +1

    በጣም የሚገርመው የዛሬ አመትም ሰራ ፈላጊ ሆኜ ልደትህን ሰታከበር ሳይህ ነበረ ዛሬም ሰራ እየፈለኩ ህይወቴ ሳይቀየር እያየሁህ ነው አቦ እንኳን ተወለድክ

  • @dagi349
    @dagi349 2 роки тому +6

    አቤልዬ❤❤ ቃል የለኝም ላንተ!

  • @afomiyayedengele8443
    @afomiyayedengele8443 2 роки тому +1

    ይሄን ቤተሰብ በፍቅር ነው ምወዳቹ እንኳን ተወለድክ

  • @Quizhome12
    @Quizhome12 2 роки тому +3

    happy birth day yoni
    gin hulachum alachu except tomi ena tenshi keftonal next aberachu video entbkalen

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 2 роки тому +2

    መልካም ልደት ዮኒ💞አቤላ ስላየሁት ደስ ብሎኛል፡ ቻቻዬ💝

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 роки тому

    መልካም ልደት የወናታን እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪዉን ዘመንህን ይባርክልህ አባ🎂🎂🎂🎂🍷🍩🍬🍭

  • @ትዕግስትወለተስላሴ
    @ትዕግስትወለተስላሴ 2 роки тому +3

    አቤልን ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል ቶሚለምን የለም

  • @Stay_positive19
    @Stay_positive19 2 роки тому

    Happy Birthday yoni gn tomi godel enji 😔😔😔

  • @ቃልቃል-ጀ9ዀ
    @ቃልቃል-ጀ9ዀ 2 роки тому

    Mareyam endet endmewdew yoniye melekam ledet Enekan tewledk qeri zemnkin egzhaber amelak yebarklik 🥰🥰🥰🥰🥰🥳🥳🎂🎂🎂🎂🥂🎉🎉🎈🎈🎊🎊happy birthday too ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @seligeta8048
    @seligeta8048 2 роки тому

    ዮኒ አቤላን ስላየሁት ደስ ብሎኛል ግን ቶሚስ🤗🤗🤗 ኧረ ታረቁ

  • @beklhemtesfaye6381
    @beklhemtesfaye6381 2 роки тому +1

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ወንድሜ enkuani tewldik

  • @abelyihenew6159
    @abelyihenew6159 2 роки тому +2

    Melkam ledet HBD yoni beteseb++🥳🥳🎉🎉🎂🎂🍰🍰🧁🧁

  • @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ

    Yoni happy birthday l wish long live for you

  • @tekadivora8953
    @tekadivora8953 2 роки тому +1

    Happy birthday yoni so GBU🎂🎂🎂🇪🇷

  • @አርሴማ-ኈ6ፐ
    @አርሴማ-ኈ6ፐ 2 роки тому

    እንኳን ተወለድክ ዮኒ እኔ አለው እጂ አድም ቀን አክብርሬው የማላውቅ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 роки тому +1

    ልደቱ ፌር አደለም ክክክክክ የኛ አጫዋች ዩንየ ግን ቶማስንንን

  • @samiart2989
    @samiart2989 2 роки тому +1

    happy birthday Yonatan....congrats freye...!

  • @reemreemo8751
    @reemreemo8751 2 роки тому +1

    Yoni H B D💥 🥰
    አቤል መኖሩ ደሞ ልዩ አድርጎታል አንድነታችሁ ቢመለስ ብዬ ተመኘሁ🤩

  • @ትዕግስትወለተስላሴ

    ዮኒ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @mussieyared8933
    @mussieyared8933 2 роки тому +3

    መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ

  • @onelovennn5506
    @onelovennn5506 2 роки тому +2

    Happy birthday yoniye

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 роки тому +3

    የወንየ ምርጥ ቤተሰቦች ስታምሩ አቤልን ስላየሁት እንዴት ደስ እዳለኝ ባለፈው ግን ከቶሚ ቀለቤ ፕሮግራም ሳትኖሩ በመቅረታችሁ ቅር ብሎኛል እንኳን ተወለድክ👑👑👑👑👑👑😍😍😍😍😍

  • @haninnebil2397
    @haninnebil2397 2 роки тому +1

    happy birthday yoniiiiiiiiiiiiiiiiiiiii

  • @beimnettages3366
    @beimnettages3366 2 роки тому +2

    Hbd I wish you long life.

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ ቆንጆ ሴቶችን ማየት ችያለው ልደትህ ላይ መልካም ልደት

  • @ቲጂ-ጠ3ደ
    @ቲጂ-ጠ3ደ 2 роки тому +1

    Yonatan happy birthday 🎊🎂🎂🎂🎂🎂

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 2 роки тому +2

    መልካም ልደት ብያለው ህሊና ቆንጆ እንዴት ነሽ ?

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 роки тому +4

    ቶማስንም አምጣ ፍቅር ይበልጣል ወላሂ

  • @just_j12
    @just_j12 2 роки тому

    Abela mirt sew yoni video layi selayeweshi ds beloyal melkam lidet yoni

  • @kulutkeleika9771
    @kulutkeleika9771 2 роки тому +1

    Happy brithday yoniiii

  • @bettytube7512
    @bettytube7512 2 роки тому +4

    I swear I am here because I saw Abel in his cover ❤

  • @እማዋይሽፍቅር
    @እማዋይሽፍቅር 2 роки тому

    መልካም ልደት የኔ ወንደም💝💝💝💝

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому +2

    አቤት ስታምሩ መልካም ልደት ደስታችሁ ይብዛ

  • @SamSung-xs2bu
    @SamSung-xs2bu 2 роки тому

    Derom efera nbr ye tomas speech tnsh yekebdal anyway yalachut abelo,chacha,yoni este aref ngr sera sera aderegu ande laye hunu ena.

  • @yesharegbirhane3974
    @yesharegbirhane3974 2 роки тому

    ዮንዬ እንኳን ተወልድክ🎂🎂🎂

  • @hchxuduf3354
    @hchxuduf3354 2 роки тому +1

    happy birthday yonaya💕

  • @Bettyafro
    @Bettyafro 2 роки тому

    Good to see abel ya Tomi milut demo bezachi bermel mitakel set selkeyerachihu yasazinale

  • @jamilahmuhammad1497
    @jamilahmuhammad1497 2 роки тому +1

    መልካም ልደት ነፉ አመት ኑርልን የኔ ማሮች ውድድድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💞💞💞💞

  • @giftimemogiftimemo9025
    @giftimemogiftimemo9025 2 роки тому

    Brsmame abal selaywet des belogal tomin shemru ena nu🥰🥰🥰🥰

  • @mekdesabera8658
    @mekdesabera8658 2 роки тому +1

    HBD yone🎂🎂🎂🎂

  • @Ruta688
    @Ruta688 2 роки тому

    በጣም።ደስ።ብሎኛል።።አቤል።ስላየሁት።ቶሚ።ይቀራል።ወላሂ።ደስሲል

  • @topfootball5409
    @topfootball5409 2 роки тому

    11:22 አረንቀይ ሴትዬ

  • @rahela4290
    @rahela4290 2 роки тому +1

    Happy blessing birthday yoni 🎂

  • @estelecom8931
    @estelecom8931 2 роки тому +1

    Happy birthday yoni

  • @maryy852
    @maryy852 2 роки тому

    እንኳን ተወለድህ ዬኒ

  • @seblewongelbiruk5915
    @seblewongelbiruk5915 2 роки тому

    ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል yoniye enkuwan teweledek

  • @tizazugebere7583
    @tizazugebere7583 2 роки тому

    አቤልን በማየቴ ደስ ብሎኛል ግን ቶሚንስ እና አብራቹ ነዉ የሚያምርባቹ ግን ዮኒዬ h.b.d

  • @eyerusalemkebede2852
    @eyerusalemkebede2852 2 роки тому

    Hiluye yene mirt kal , haniye Dena nachu wey Enquan teweledk yoni

  • @tiruworkadmasu8485
    @tiruworkadmasu8485 2 роки тому

    Happy birthday 🎂 yoni 🥰

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ስወዳቹ እኮ አላህ አይለያቹ ሁሌም ሳቁልኝ ዮኒዬ እንኳን ተወለድ መልካም ልደት 🎂🎂🎂🍰🍰🍷🍷 እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ

  • @mahletgtadyos2082
    @mahletgtadyos2082 2 роки тому +3

    Yoniye my favorite ❤️❤️ happy birthday 🎂🎂

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 2 роки тому +1

    የወኒ እንኳን ተወለድክ ነፍፍፍ አመት ኑር

  • @مسرات9999
    @مسرات9999 2 роки тому

    Abela enkuan dena meta yebefetu fekrachu yemeles esu nw meyamrebachu
    Enkuan teweldk yoni erejim edmena tena temegnewli

  • @efimaki4447
    @efimaki4447 2 роки тому +4

    ዮናናዬ እንኳን ተወለድክ 🎂
    i wish you all the best 🙏
    እኔንም ልክ እንደ ቻቻ ከዛ ከኮልታፋው ጋ እንደምታገናኘኝ ihope 🤣🤣🙌

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 2 роки тому

    እንኳን ተወለክ መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂

  • @keneangetachew288
    @keneangetachew288 2 роки тому +2

    መልካም ልደት 🥰🥰🥰🥳🥳🥳

  • @almazalmaz8382
    @almazalmaz8382 2 роки тому +1

    እንኳን ተወለድህ ዮኒ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @thigirl7254
    @thigirl7254 2 роки тому

    besmam ene gn ymr lek ende abel migerm sew ylm befetari sem geberaln ene kalat ylgnm

  • @frehiwotgebremesekel2381
    @frehiwotgebremesekel2381 2 роки тому +1

    Happy birthday 🎂 🥳

  • @Tube-xm3vc
    @Tube-xm3vc 2 роки тому +1

    እንኳን ተወለድክ ሺ አመት ኑርልን

  • @afomiyayesuneh1638
    @afomiyayesuneh1638 2 роки тому +1

    ሰዉያው እንኮን ተወለዱክልኝ ♥♥ መልካሙን ሁሉ ላንተ

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 2 роки тому

    መልካም ልድት የውኒ

  • @ayni1876
    @ayni1876 2 роки тому

    Yoniya enkune tewldk kerew zemnken egziybher yebarkew

  • @zerubabelassefa6456
    @zerubabelassefa6456 2 роки тому +1

    HBD yonny 🔥🔥🔥🔥🔥
    Gift for first comment...

  • @eyerusfitwee1435
    @eyerusfitwee1435 2 роки тому +1

    Happiest birthday 👑

  • @tsion1919
    @tsion1919 2 роки тому +2

    Abel is so shady lol አንድ ሰዓት ሳይሆን አንድ ቀን ሲቀር ነው የተነገረን 😉😉😉

  • @elihameilu1664
    @elihameilu1664 2 роки тому

    HAPPY birthday to you

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 2 роки тому

    HBD Yoni

  • @hanadaniel4661
    @hanadaniel4661 2 роки тому +1

    መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂

  • @አህላምወረባቦይቱብ
    @አህላምወረባቦይቱብ 2 роки тому +1

    የዮኒየ፣የኔደህናሰው

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 2 роки тому

    H B D ዮኒዬ😍😘