Yonatan | ደስታ
Yonatan | ደስታ
  • 163
  • 13 496 625
አትወልዱም ተብለናል ! ለኔ ህይወቴ ናት !
የምትወዱትን ሰዉ ማስደሰት ከፈለጋቹ +251948819519 በዚህ ስልክ ቁጥር ይደዉሉ ወይም @desta_event_ ላይ መልክት ይፃፋልን።
ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ ❤️
#desta #event #ethiopia #surprise #company #motivation
Переглядів: 60 508

Відео

ማታ ማታ መላክቶች ቤት ይመጣሉ!
Переглядів 30 тис.9 годин тому
የምትወዱትን ሰዉ ማስደሰት ከፈለጋቹ 251948819519 በዚህ ስልክ ቁጥር ይደዉሉ ወይም @desta_event_ ላይ መልክት ይፃፋልን። ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ ❤️ #desta #love #event #ethiopia #surprise #interview #family
እናቴ ለኔ አለሜ ናት!
Переглядів 1,2 тис.21 годину тому
#company #habesha #desta #love #event #mom
እናቴ ልጄ ብቻ በይኝ !
Переглядів 173 тис.День тому
ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ ❤️ #company #desta #love #event #mom #surprise #ethiopia
አርብ ይጠብቁን!
Переглядів 2,5 тис.День тому
አርብ ይጠብቁን!
አዲስ ነገር! ደስታ ከ ቤታቹ አይጥፋ
Переглядів 41 тис.14 днів тому
#love #Desta #surprise #event #company
ህሊና ያዘነችበት ጨዋታ!
Переглядів 18 тис.Рік тому
#love #together #family
ሚስቴን በጣም ነው የምወዳት!
Переглядів 22 тис.Рік тому
#family #love #together #dad
የባባ ምክር! በገና ብርሃናችንን
Переглядів 46 тис.Рік тому
#love #together #family #amazing www.youtube.com/@tiikuretmedia/about
እህቶቻችንን ኩለን ዳርናቸው!
Переглядів 49 тис.Рік тому
#love #family #together #funnyvideo
የማይታመን ስጦታ!
Переглядів 29 тис.Рік тому
#family #together #love
ሌላ ሰርኘራይዝ! ውጪ ሀገር ካሉ ልጆቿ
Переглядів 49 тис.2 роки тому
ሌላ ሰርኘራይዝ! ውጪ ሀገር ካሉ ልጆቿ
አወቀችኝ! እንደዚህ ተደስተን አናቅም /part 2 /
Переглядів 67 тис.2 роки тому
አወቀችኝ! እንደዚህ ተደስተን አናቅም /part 2 /
76 አመቷን በለቅሶ አከበረች! / ተሰብስበን ሰርኘራይዝ አረግናት!
Переглядів 126 тис.2 роки тому
76 አመቷን በለቅሶ አከበረች! / ተሰብስበን ሰርኘራይዝ አረግናት!
በጎደኛችን ቅልቅል ላይ ቀወጥነው!
Переглядів 85 тис.2 роки тому
በጎደኛችን ቅልቅል ላይ ቀወጥነው!
በልደቴ ቀን አስገረሙኝ!
Переглядів 59 тис.2 роки тому
በልደቴ ቀን አስገረሙኝ!
ከኢትዮጵያ ሴት ምን ቢስተካከል ደስ ይላችዋል? 5 ለ 1
Переглядів 44 тис.2 роки тому
ከኢትዮጵያ ሴት ምን ቢስተካከል ደስ ይላችዋል? 5 ለ 1
ፍቅር ይዞኛል! 5 ለ 1
Переглядів 49 тис.2 роки тому
ፍቅር ይዞኛል! 5 ለ 1
እናቴ በሳቅ ያለቀሰችበት ቪድዬ! /ቤተሰብ +
Переглядів 68 тис.2 роки тому
እናቴ በሳቅ ያለቀሰችበት ቪድዬ! /ቤተሰብ
ምነው በቀረብን! 5 ለ 1
Переглядів 48 тис.2 роки тому
ምነው በቀረብን! 5 ለ 1
በዘይት ሰርኘራይዝ አረገችን! 5 ለ 1
Переглядів 39 тис.2 роки тому
በዘይት ሰርኘራይዝ አረገችን! 5 ለ 1
በሳቅ ገደለው! አዝናኝ ቃለ መጠይቅ ከ ነባ ጋር!
Переглядів 76 тис.2 роки тому
በሳቅ ገደለው! አዝናኝ ቃለ መጠይቅ ከ ነባ ጋር!
ሚስጥራችን ወጣ! 5 ለ 1
Переглядів 55 тис.2 роки тому
ሚስጥራችን ወጣ! 5 ለ 1
ጉድ ሆንን! እንደ ዛሬ ደንግጠን አናውቅም!
Переглядів 67 тис.2 роки тому
ጉድ ሆንን! እንደ ዛሬ ደንግጠን አናውቅም!
ፈረንጁን ዛሬ ዘረርነው! 5 ለ 1
Переглядів 34 тис.2 роки тому
ፈረንጁን ዛሬ ዘረርነው! 5 ለ 1
ፈረንጅ ከኛ የባሰ ነው! 5 ለ 1
Переглядів 85 тис.2 роки тому
ፈረንጅ ከኛ የባሰ ነው! 5 ለ 1
ክፉ ከሆናቹ እንዳታዩት!
Переглядів 13 тис.2 роки тому
ክፉ ከሆናቹ እንዳታዩት!
ፍቅረኛዬን ወንድሜ ወሰደብኝ! 5 ለ 1
Переглядів 50 тис.2 роки тому
ፍቅረኛዬን ወንድሜ ወሰደብኝ! 5 ለ 1
ሊገሏት ነበር! የአመቱ ምርጡ ኘራንክ! 5 ለ 1
Переглядів 115 тис.2 роки тому
ሊገሏት ነበር! የአመቱ ምርጡ ኘራንክ! 5 ለ 1
ፖሊስ አምልጠን የሰው ፕሮግራም ላይ ገብተን ስርኘራይዝ አረግን!
Переглядів 29 тис.2 роки тому
ፖሊስ አምልጠን የሰው ፕሮግራም ላይ ገብተን ስርኘራይዝ አረግን!

КОМЕНТАРІ

  • @YodahiMaeza
    @YodahiMaeza 43 хвилини тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YodahiMaeza
    @YodahiMaeza 43 хвилини тому

    ❤❤❤❤😊

  • @YehualashetFsha
    @YehualashetFsha 46 хвилин тому

    ❤❤❤❤❤😍😍😍😢

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 53 хвилини тому

    የኔ ቆንጆ በፍቅር በደስታ እና በጤና ያኑራችሁ❤❤

  • @gdhdg3660
    @gdhdg3660 59 хвилин тому

    አንች ማለት ጀግና እሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @yayneasfaw9729
    @yayneasfaw9729 Годину тому

    God bless your marriage and your life. ❤❤❤ Great respect for both. God bless your child🎉❤

  • @RitaZe-j6e
    @RitaZe-j6e Годину тому

    ጀግና ሴት ነሽ።

  • @zinbfjh7267
    @zinbfjh7267 Годину тому

    ፈጣሪ የልባቹት ይስጣቹት የተባረክሽ ሴት ነሽ የምር❤❤❤😢

  • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
    @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 2 години тому

    እግዚአብሔር ይማራትኝ😢

  • @SheenaBh
    @SheenaBh 2 години тому

    Faxaree yee Tabarak 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Konjoo ❤❤❤❤

  • @manycell9813
    @manycell9813 3 години тому

    ጀግና ሴት ነሽ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ቤታችሁ በበረከት በልጆች ሙልትይበልላችሁ

  • @EthiopiaN-z7t
    @EthiopiaN-z7t 3 години тому

    እግዚአብሔር አምላክ በክበርላይ ክብር ያድልሽ የመጽፍ ቅዱሷ እዉነተኛይቱ ሴት አንቺ ነሽ ትዳርሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 3 години тому

    ጀግና ጨዋ ሴት! እግዚአብሔርንም ሰውንም አስደሰትሽ ተባረኪ❤አንተም ወንድማችን በእምነትህ ያጽናህ መልካም የትዳር ዘመን!

  • @IfK-io7mm
    @IfK-io7mm 3 години тому

    ጀግና ነሽ በርች

  • @ConfusedGreyElephant-vt5jo
    @ConfusedGreyElephant-vt5jo 3 години тому

    እዉነትም ሴት ነሽ ጀግና ነሽ እሱንም ፈጣሪ ቁሞ ለሚሄድ ያብቃዉ 😢

  • @Zainat-k2x
    @Zainat-k2x 3 години тому

    ጥሩ ሴት ነሽ ህይውታችሁን ሙሉ አሏህ ደስተኛ ያርጋችሁ💘

  • @banchiymekidelawa3617
    @banchiymekidelawa3617 3 години тому

    ወይኔ ትልቅ ሁነሀልአተም ወይት ጠፍእያልክነበር❤❤

  • @EtagegnGete-r3q
    @EtagegnGete-r3q 3 години тому

    የኔ እናት የምርጦቺ ምርጥ ነሺ

  • @heremudinmehamed
    @heremudinmehamed 3 години тому

    ዋዉ የእውነት ክብር ይገባሻል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegaweldu4905
    @tsegaweldu4905 3 години тому

    አንቺ ድንቅ እና ለባም ሴት ነሽ እ/ግ ዕድሜና ጤና ይስጣቹ❤🎉

  • @SentaAyana
    @SentaAyana 3 години тому

    Egzyabher yestesh, yanchie melkame lebe lenem yadelegn

  • @ኤፍታህ-ነ4ጨ
    @ኤፍታህ-ነ4ጨ 3 години тому

    እግዚአብሔር አምላክ ታሪኳን ቀይሮ ያሳይህ 🙏

  • @Asnakechayu
    @Asnakechayu 4 години тому

    ምን አይነት የተባረክሽ ነሽ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን

  • @MebratBeyanMehari
    @MebratBeyanMehari 4 години тому

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ። እግዚአብሔር በናንተ ደጋግሞ ይሰራል።❤❤❤ እግዚአብሔር ልጃቹ በጸጋ ያሳድጋት።

  • @mroneleul6734
    @mroneleul6734 4 години тому

    ውይ መታደል❤❤❤

  • @mdshamera2976
    @mdshamera2976 4 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብሽር

  • @BeziDenbu
    @BeziDenbu 4 години тому

    የኔ አባት እንዴት ነው አንጀት ሚበላው ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ😂

  • @heleneshetu1510
    @heleneshetu1510 4 години тому

    Zemenachu yibarkik edma ke xena gari yisxachehu ❤❤❤❤❤❤❤❤yena lebam sate 100%❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NebyatAssefa
    @NebyatAssefa 5 годин тому

    ተባረኪ። እረጅም። እድሜ። ይስጥሽ አንቺን።። ሳይ። በራሴ። አፈርኩ ጠንኳራ። ሴት

  • @EleniSisay-wj9xk
    @EleniSisay-wj9xk 5 годин тому

    አሜን አበባዬን እናትህን ምሮልህ አንተንም ደስታህን ሙሉ ያድርግልህ

  • @Nema-lk7on0777
    @Nema-lk7on0777 5 годин тому

    ልዩ ሴት ነሽ ከፈጣሪ ቻገኝአለሽ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ፍቅር ያሸንፋል 😢😊😊😊😊❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @HabibaOmar-m2g
    @HabibaOmar-m2g 5 годин тому

    ❤❤❤❤

  • @genetdemissie
    @genetdemissie 5 годин тому

    jegina sit neshi Bemintshi tna berichi bemidi sayihon nesmayi nuri Aleshi

  • @MariaGorret-c8b
    @MariaGorret-c8b 5 годин тому

    አላሏህይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmitoAlmito-f3z
    @AlmitoAlmito-f3z 5 годин тому

    ድቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርካችሁ ውደ ፀበል ውሰጅው እስኪ ፈጣሪ እኮ ታሪክ ይቀይራል

  • @Zinet1234-jb9iq
    @Zinet1234-jb9iq 5 годин тому

    Gegna set neshi yena konjo fetari endanchi ayinetun yabzalen mare nesh efuuu🎉🎉🎉

  • @fetiledemelash8245
    @fetiledemelash8245 5 годин тому

    እኔ ያየሁበት የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ነው እቤቱ ድረስ ወሰዳት እንድትገባ ከበር እንዳትመለስ ዝናቡን አዘነበ ገባች አየችው አዘነችለት ልቧን አራራለት ልትረዳው አሰበች ለሱ ደግሞ የህይወት አጋሩ ህይወቱ እንደሆነች ነገረው እሄንን ተአምር ነው የተረዳሁት

  • @sebleberhanu4950
    @sebleberhanu4950 5 годин тому

    Fetare bedme betna yanurachu ewnetgna fiker❤❤❤ewnet new betsfa des yebelachu🙏

  • @bettygesete3322
    @bettygesete3322 5 годин тому

    ምንኝነኞ መመረጥ ነዉ ዘመንሽ ፈጣሬ ያርዝምልሽ

  • @ZeroA-yp8pp
    @ZeroA-yp8pp 6 годин тому

    እግዚአብሔር ለዚህ ክበረ ስለመርጥሽ መታደለነው❤❤❤ በቤታችሁ በርክትይገባላችሁ

  • @MuluAden
    @MuluAden 6 годин тому

    እግዛብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofiyabilal7712
    @sofiyabilal7712 6 годин тому

    ማሻአላህ ታድለሽ ሰፊ ልብ የተሰጠሽ ጀግና ሴት ነሽ እሱም እድለኛ ነዉ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አሚን❤❤❤❤❤

  • @makdasmadleta7845
    @makdasmadleta7845 6 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Almazalehegn-qn8xe
    @Almazalehegn-qn8xe 6 годин тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጀግና ሴት ነሽ ከቻላችሁ ግን ወደ ፀበል ብትሄድ ደህና እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ስውሮ ማርያም ውሰጀው እግዚአብሔር ልጆችሁን ያሳድግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መቅደስተ
    @መቅደስተ 6 годин тому

    ምነው 100 ጊዜ ላይክ በተቻለና ላይክ ባረኩሕ 😭😭😭

  • @laithkawar1396
    @laithkawar1396 6 годин тому

    amen.amen.amen.❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tige-ih1mt
    @Tige-ih1mt 6 годин тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጤና ይስጥህ እመብርሃን ትደግፍህ ወንድሜ

  • @WolloGondar
    @WolloGondar 6 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😮😮😮