በጎደኛችን ቅልቅል ላይ ቀወጥነው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 197

  • @yonatan7920
    @yonatan7920  2 роки тому +85

    ቤተሰብ + ❤

    • @afomiyayedengele8443
      @afomiyayedengele8443 2 роки тому +6

      አረ በማርያም ቶሚስ የድሮ ፍቅራቹን መልሱልን አራታቹም አሳዩን በማርያም

    • @afomiyayedengele8443
      @afomiyayedengele8443 2 роки тому +3

      ዮ እባካቹ ፍቅራቹ ናፍቆናል

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 роки тому +1

      ከዩናጋ ታረቁ ወላሂ 3ቹሁም ባድ ሰሰሩውነው የሚምረባቹሁ ማንኛውም ሰውይጣላል እኳንሰው እናሰው እግረ እና እግረም ይጋጫል ሰለዚህያለነገረነው ብትታረቁ ደሰይለናል ብዙው ኮሜት አብቢለሁ ብዙሰው ታረቁእያላቹሁ ነው

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 2 роки тому +2

      @ ዮኒዬ መልካም ጋብቻ ለጓደኛቹህ ተመኝሁ 🙏
      Tommy እንደዱሮው ሁኑ 🙏

    • @እማዋይሽፍቅር
      @እማዋይሽፍቅር 2 роки тому

      የአንተ መች ነው እማ ?

  • @minyoti1412
    @minyoti1412 2 роки тому +265

    ዮኒዬ እባካቹ ቶሚጋር ታረቁ ተጣልታችዋል መሰለኝ አድነታቹ ያምርነበር እኮ😢 ቻቻዬ መልካም የትዳር ዘመን💑💐🙏

    • @natiiiitube7687
      @natiiiitube7687 2 роки тому +19

      ኸረ በጣም በዚ ዘመኑ በከፋበት ጊዜ ፍቅር ይሻላል እባካቹ አንድ ላይሁኑ እኛ ብዙ ቪዲዮቻችሁን ስለምናይ ቤተሰብ ናቹ ከኛ ጋ እና አትጉደሉቡን❤🥺🥺🥺🥺

    • @minyoti1412
      @minyoti1412 2 роки тому +3

      @@natiiiitube7687 😍🙏

    • @ቃልየነኝ
      @ቃልየነኝ 2 роки тому +13

      ቶሜ ክገባ ቡሀላ ተቀይሯል ወድ ልጂ ካገባ የሴት ወሬ ይሰማል ሳያገባማ አብረዉ አልነበሩ

    • @amentube9168
      @amentube9168 2 роки тому +3

      ግን የእውነትነው

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому +3

      እረ ይገርማል

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 2 роки тому +93

    በእግዚአብሔር ልልምናቹ ከቶሚ ጋር ታረቁ እባካቹ🙏

    • @helenhelen9553
      @helenhelen9553 2 роки тому +1

      እስቲ ዝም በሉ በፈጠራቹ አምላክ ሆሆሆሆሆ ጉድ እኮነው አሁን ምን አገባቹ ዝም ብላቹ አትመለከቱም እዴ አሁንስ ኮሜተሮችናቹ ሰውን ከሰው ምታባሉት አምላኬሆይ በማያገባቹነገር አትግቡ አርፋቹ ስራቹሁን ስሩ እስቲ

    • @yohannes9958
      @yohannes9958 2 роки тому +1

      @@helenhelen9553 ዝም በይ ምናገባሽ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 роки тому +26

    ውይ ልጆቼ ስታምሩ አንድ ሰው ከመሀላችሁ ጎደለ እባካችሁ በማርያም እንደ ቀድሞቹህ አብራችሁ ሁኑ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ቻዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላቹ ውለዱ ክበዱ የኔ ምርጥ በጣም ምርጥ ፕሮግራም እኛ እኮ ሚያምር ባህል አለን ሰላም አጣን እንጂ ዮኒዬ ከቶሚ ጋር ተጣልታቹሀል መሰለኝ ታረቁ ላለችን ላጭር ጊዜ መቀያየም ጥሩ አይደለም ቻዬ በድጋሚ መልካም ጋብቻ

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 2 роки тому +26

    ቶሚ ከዚህ ግሩፕ በመውጣቱ በጣም አዝኛለሁ ብትታረቁ ጥሩ ነበር

    • @yohannes9958
      @yohannes9958 2 роки тому

      በምን ተጣልተው ነው ?

  • @sari-sm9hk
    @sari-sm9hk 2 роки тому +17

    ቶሚ የሌለበት ቤተሰብ + አያምርም😫😫😫😫

  • @ቲጂYouTube-l6v
    @ቲጂYouTube-l6v 2 роки тому +23

    ቶማስ።የታለ😢እሱም ቀለበት ሲያዴርግ ለጋዴኛው እናተ የላችሁም🙆

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому

      ዘመኑ ነው ማሌሽ ቲጂ 😁

    • @obsamohammed7806
      @obsamohammed7806 2 роки тому

      Mekeniyet yenorechawel engi zembelo ayzegutem

  • @alwa265
    @alwa265 2 роки тому +18

    አረ ዮኒ ግን ይደብራል የምር ገግማችሁ ጀለስን አገለላችሁታ ምንም ቢሆን ምንም እንደበፊቱ ስትሆኑ ነው የምታምሩት ቻ ደግሞ እንኳን ደስ አለህ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +13

    ቆይ ቶማስ ከሁላችሁም ጋር ነዉ እዴ የተጣላዉ እርተታረቁ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 2 роки тому +11

    ቻየ እንክዋን ደሥ ያለህ ቶሚ ጋ ብትታረቁ ደሥ ይለናል የብዙወቻችን ጥያቄም ምኞትም ነው ይሄን ያክል ከተኮራረፋችሁ ይበቃል ከውሥጣችሁ የገባውን ሠይጣን አሥወጡ እና ታረቁ ደግሞ አብሮነታችሁ ነው የሚያምርባችሁ ለሥራችሁም ቢሆን የሚጠቅማችሁ አንድነታችሁ ነው

    • @yohannes9958
      @yohannes9958 2 роки тому

      በምን ተጣልተው ነው ?

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 2 роки тому +13

    መልካም ጋብቻ በጣም ነው የምታምሩት እመቤቴን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 роки тому +23

    ዝ ጉራጌነት 😊😍
    ቻቻዬ እንኳን ደስ አለህ የሌሎቻቹም ለዚህ ቀን ያብቃቹ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +20

    አማራዉ ተራራዉ ወይፍክች ደስስትሉ💖💖💖💗💗💗እደዚህ ደስየሚል ባህል እያለን ለምን እደምንባላ አለዉቅም ፈጣሪ ሰላሙን ይስጠን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 2 роки тому +6

    መልካም ጋብቻ ይሁን ቶማስ ከሱጋም ታረቁ ደስ ስለምትሉ ነዉ አድላይ ስትሰሩ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 роки тому +11

    እንኳን ደሰ አላችሁ ጋብቻችሁ ይባረክ❤❤❤

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ለምርቃቱ ለሙሺሮቹ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @semirashimels6609
    @semirashimels6609 2 роки тому +6

    ሰታምሩ ቻቻ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ዉለዱ ክበዱ 🌹🌹🌹

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 роки тому +7

    ዋው ቀረ ዘመናችሁ በፍቅር ይለቅ መልካም ትዳር ቻቻዬ

  • @reemreemo8751
    @reemreemo8751 2 роки тому +3

    ደስ የሚል ፕሮግራም እስከ መጨረሻው ኬር የሆነ ትዳር ይሁን🤩🥰

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +7

    መልካም ጋብቻ የአብርሃም የሳራ ይሑንላችሑ 🙏

  • @simegmechal4910
    @simegmechal4910 2 роки тому +6

    ስታምሩ በተለይ የጉራጌዉ ምርቃት

  • @tizazugebere7583
    @tizazugebere7583 2 роки тому +5

    ቤተሰብ +መጣላት ያዉቃል እንዴ ይደብራል ማርያምን ቤተሰብ+ን ምትወድ ከሆነ የምር ታረቁ

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 роки тому +10

    መልካም ጋብቻ ያብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ ቶሚ ግን ቀረበት እናተን የመሰለ ጎደኛ 😍😍

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 2 роки тому +5

    ኬርርርርር ኬርርርርርር ኬርርርርር ይሁን ቻቻ👨‍👩‍👧

  • @munaahmed3046
    @munaahmed3046 2 роки тому +2

    Wow gin yemer ker yalegn tomin sela lele mikinatum adelay betam neber mitamerut er benatach taraku end dur onuu

  • @abitube3078
    @abitube3078 2 роки тому +2

    ያኛው ጎድኛቹህስ ቶሚየታለ በሉከተጣላቹህም ታረቁ ካልተጣላቹህም አንድለይ ኑ በምሀላቹህ የሀባውን ንፋስ ፈጣሪተግ ያርግላቹህ

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 роки тому +4

    ሴራኛ ቡሩሙ ይደንቁ ክስቶዲ ውለድማ ክበድማ ለኢትዮጵያ ኬር ለጌደህም ኬር እግዜር የሙላቦ❤

  • @candybiruk8949
    @candybiruk8949 2 роки тому +2

    6:35 ken yeserutin lehabit mata yeserutin lefire yarigilachew 1gna nw

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ 2 роки тому +3

    ኧረ የወኒ ከቶሚጋ ታረቁ አድላይ በጣም ነው እምታምርት በተረፉ ቻቻየ መልካም የትዳር ዘመን

    • @yohannes9958
      @yohannes9958 2 роки тому

      በምን ተጣልተው ነው ?

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 роки тому +2

    ህሌና ቆንጆ ስወድሽ ቻቻየ ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃህ መልካም ትዳር ያማረ የሰመረ የተባረከ ያድርግላችሁ 😘🙏🙏🙏

  • @nitech228
    @nitech228 2 роки тому +1

    Chachaye weste nw 🥰🥰🥰 official channel yelewm ende🥰🥰🥰

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 2 роки тому +2

    ❤❤❤❤malikam gabicha yihunilachu
    Tom binori dasi yilali 😢😢

  • @eyoas8539
    @eyoas8539 2 роки тому +5

    ቶማሥ የታለ መልስ እንፈልጋለን

  • @jovaniking6926
    @jovaniking6926 2 роки тому +8

    አረ ከቶሚ ጋር ተታረቁ አንድ ላይ ነው ሚያምርባቹ 😟

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 роки тому

      መጣላታችውን በምን አወቃችሁ?

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 2 роки тому

    አቤት ፍቅር ታድላችሁ!
    እስከመጨረሻው አብሮ ያኑራችሁ።

  • @ቃልቃል-ጀ9ዀ
    @ቃልቃል-ጀ9ዀ 2 роки тому +1

    Yoniye yene ebd 😁😁😁atnm lezi yabqh...... Conditions

  • @sarasarah1749
    @sarasarah1749 2 роки тому +6

    አማራዉ ተራራዉ😍😍😍💚💛❤

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 роки тому +3

    ቶሚ ግን ለምን ለያችሁት ያሳዝናል በእዉነቱ!

  • @እማዋይሽፍቅር
    @እማዋይሽፍቅር 2 роки тому +1

    መልካም ጋብቻ ቻቻዬ💝💝 ሙዚቃ እና መዝሙር አንደ ላይ ክብር ለተዋህዶ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 2 роки тому

    This is little Ethiopia 🤎)) congratulations on your union

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 2 роки тому +1

    ወይኔ ቻቻ ፍሪታ ናትዲ ሚስትክ😊 ውለዱ ክበዱ አሜን

  • @ማርታአብረሀም
    @ማርታአብረሀም 2 роки тому

    Wow የብኤረሰብ. ቤት ነዉ ያስታዉቃል. ኢትዮጵያ ን. አየዋት. እናተ ጋ.

  • @bitanyaashenafi4193
    @bitanyaashenafi4193 2 роки тому +3

    አረ ከቶሚ ጋር ታረቁ ፈጣሪም ይቅር ባ ነውና እኛም ይቅር እንባባል አረ እንደበፊቱ አብራቹ ሁኑ

  • @user-habeshawit
    @user-habeshawit 2 роки тому +3

    መልካም ጋብቻ ቻዬ 😘😘😘😘

  • @blackboy3461
    @blackboy3461 2 роки тому +2

    chacha congrats

  • @merimoia9195
    @merimoia9195 2 роки тому +2

    አሜን ኬር የሁን

  • @betyshuuu1646
    @betyshuuu1646 2 роки тому +2

    Chachaye my crush 😩😭

  • @chalkedir3457
    @chalkedir3457 2 роки тому +1

    Wow bay'ee bareeda 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @hanazeleke6651
    @hanazeleke6651 2 роки тому +1

    ጓደኛቹ ሳይኖር ያስጠላል ለማንኛውም መልካም ትዳር ፍቅርን እናተ ሰብካቹ ማፍረስ ይከብዳል🤔

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 2 роки тому +3

    ቻቻ እኳን ደስ አለህ ደስ ስትሉ

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 роки тому +14

    ቀን የሰሩት ለሀብት ማታ የሰሩት ለፍሬ😊😂

  • @chalkedir3457
    @chalkedir3457 2 роки тому +2

    uuuff bay'ee namati tola sirba hacce 😭💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @زينبتاديس
    @زينبتاديس 2 роки тому +2

    ቻቻዬ የሰፈሬ ልጅ እንኳን ለዚ አበቃህ

  • @fidelatmedia6313
    @fidelatmedia6313 2 роки тому +1

    chaacha ayne eyaye tekedaa keeeer

  • @binibuna5406
    @binibuna5406 2 роки тому

    እንኳን ደስ አለክ ቻቺዬ ግን በጣም ይደብራል ለዚች ዓለም ከወንድምጋ መቀያየም ይደብራል ከናተ ይሄን አንጠብቅም ቤተሰቦቻቸው እንዴት ዝም እንዳሉ ይገርማል ብቻ ሴጣንን እንደምታሳፍሩ እርግጠኛ ነኝ

  • @helenhelen9553
    @helenhelen9553 2 роки тому

    እኛም አሜን ባልነም የሙላ ባልነም በቃ💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 3 дні тому

    አሜንን🙏🎉🙏🎉🎉🎉🌹🌹🌹

  • @konjikonjo9521
    @konjikonjo9521 2 роки тому

    ቻቻ እኳን ደስ አለህ ግን ጥያቄ አለኝ ለምድነው ቶሚጋ የማታስታሩቋቸው እረ እባካችሁ ሰላም አውሩዱ እኛንም ደስ ይበለን

  • @ፎዚፎዚያ
    @ፎዚፎዚያ 2 роки тому

    ክክክ 👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏😍😍😍

  • @nebilaibrahim5974
    @nebilaibrahim5974 2 роки тому +1

    Wow admkachuletal🥰🥰

  • @Ruta688
    @Ruta688 2 роки тому +2

    ዮኒ።እና።አቤል።መቼ።ነወ።ተራቹሀ።መልካም።ጋብቻ

  • @melakutesfaye9990
    @melakutesfaye9990 2 роки тому +2

    cha cha melkam gabecha
    menesha nw yemiweraw ewnate nw enda ke tomy gar tedebaberachehole ere ayenefam groupu yemelase ande lay nw yemiyamerebachehu ye ewnate betam yedeberal

  • @alroesamson6656
    @alroesamson6656 2 роки тому

    Enenja alteterewame beye alawaweram degashee kelebee yeleweewm. Enkwan lezii abekake bro

  • @yasmindiga7409
    @yasmindiga7409 2 роки тому

    Ye yonin ena ye abel yasayen 😍😍

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +3

    ቻቻም ቶማስም አገቡ የአተእና የአቤል ተሬ መቸነዉ

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 роки тому

    ስታምሩ ዩኒየ የናተንም ለማየት ያብቃን መልካም ጋብቻ

  • @z-gamer8211
    @z-gamer8211 2 роки тому +2

    እረ ቶሚስ መልካም የትዳር ዘመን ቻ

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 2 роки тому

    Wooo Dasi Tilalachuuu

  • @ፍሪታፈንታው
    @ፍሪታፈንታው 2 роки тому +2

    ቻ መልካም ጋብቻ

  • @redietsolomon3593
    @redietsolomon3593 2 роки тому

    chahchaye enkuan des yaleh and ene yoni kelal kewetachut

  • @helinaderese7714
    @helinaderese7714 2 роки тому +1

    😂😂😂😂😂 yonatan beka alechalekum

  • @mosomoso2841
    @mosomoso2841 2 роки тому

    ኬር የሆን አሜን እረጅም እድሜ ያብልነ የሆን የሆን

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 2 роки тому +1

    ዮኒዬዬዬዬ 🥇አንደኛ አቤላዬዬዬ ቻዬዬዬዬ አንደኛ

  • @ሹክልበላችሁበካሌብእናሜላ

    የልጅነት ጋደኝነት አይገኝም፣ አይደገምም ከቶሚ ጋር ታረቁ

    • @yohannes9958
      @yohannes9958 2 роки тому

      በምን ተጣልተው ነው ?

  • @chalkedir3457
    @chalkedir3457 2 роки тому

    Baga gammadan misiro lameen cidha milki 💗💗💗💗

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 2 роки тому

    Wow enkuan des alachu❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    ውዶች ደስ ነው የምትሉት

  • @ageesami4109
    @ageesami4109 2 роки тому

    Ademkachlt eko yenatnm yasayen tebarku

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 2 роки тому

    Melkam Gabcha YeAbrham yesara yeunlahu

  • @marieemariee1196
    @marieemariee1196 2 роки тому +1

    Aciye. Hulemi. Belibachineki. 💔💔😭😭

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому +3

    ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @chalkedir3457
    @chalkedir3457 2 роки тому

    Laal galo to 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏hace

  • @selammulu1316
    @selammulu1316 2 роки тому

    chacha ekon dess aleh

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube 2 роки тому

    አረ ቶማስ የት ነህ ?መልካም ጋብቻ

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ 2 роки тому

    ስታምሩ ምርጥ ኢትዬጰያዉይ ቶሚ ቢኖር አሪፍ ነበር አድሁኑ እባካችሁ

  • @helenheli6921
    @helenheli6921 2 роки тому +1

    Ayeleyachu

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ 2 роки тому +1

    ክክክክ ማስቲካው ይደርስ ነበር የወኒ

  • @የመንፈስፍሬ
    @የመንፈስፍሬ 2 роки тому

    tomin lemn alayenewem

  • @aytutube9693
    @aytutube9693 2 роки тому

    Yoni betam tameralchu tomi gn mnesha nw yidebral Ere pc fetru

  • @hanizerihun5162
    @hanizerihun5162 2 роки тому +1

    abyssinya vine yale bboyetomy mulu aydlm

  • @אקלומלאש
    @אקלומלאש 2 роки тому +1

    ያበደ ነው

  • @naney6677
    @naney6677 2 роки тому +1

    ye bboy tomy serg lay endatekaru

  • @chalkedir3457
    @chalkedir3457 2 роки тому

    Sirba hacce 😭😭💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 роки тому

    Hluye swodsh eko😘😘😘🙏

  • @Hggffdddffh
    @Hggffdddffh 2 роки тому +1

    Bboytommyen agelelachuta 😅😅 meskin lij be tekurenetun be kelmu mekniyat endi racism des ayelm😅

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 2 роки тому

    አማራ ተራራው ተገፍቷ የማይወድቀው💚💛❤✌🌹💪መልካም ጋብቻ

  • @hermelahermi3705
    @hermelahermi3705 2 роки тому +1

    tomas yelelebet mnm des aylm 😮

  • @rodassolomon
    @rodassolomon 2 роки тому

    Omg I know her in uk ❤❤❤