ነቢልን ሰራሁለት! ምርጥ ፕራንክ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 362

  • @bboytomy33studio
    @bboytomy33studio  3 роки тому +15

    ua-cam.com/video/p36UetZeWEA/v-deo.html

  • @LijTofik
    @LijTofik 3 роки тому +128

    በቅርቡ 100k እጠብቃል 🔥

  • @Personxd_7271
    @Personxd_7271 3 роки тому +197

    እኔ ሚገርመኝ የቪዲዮ ጥራት ኡኡኡኡ አንደኛ በርታ

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 3 роки тому +12

    ይሄን ፍቅር ሰላም ለሚነሱን ያድልልን ፈጣሪ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዴት እንደምታምሩት ህብረታችሁ ድጋፍችሁ ሳቃችሁ ብቻ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤

  • @Ekram317
    @Ekram317 3 роки тому +40

    በፊት አላደረኩህም ነበር አሁን ለምቀኞች ስል ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ ላይክም መርቄልሀለሁ

  • @yonatanhailu1796
    @yonatanhailu1796 3 роки тому +119

    በርታልንንንን ቶሚ 1M tgbalh

    • @maya7837
      @maya7837 3 роки тому +3

      ምን 1M ላይ አንጠለጠለህ መጀመሪያ 100k ይግባ እስቲ😂!!!😂!!!

  • @susuyoutube7422
    @susuyoutube7422 3 роки тому +12

    እነሡ ጋር ሁልግዜም ተገናኚ ታምራላቸሁ ያዉ ሆልግዜ ባይሆንም ግን ብቻ አብራቸሁ አይዲያ እያመጣቸሁ ለመሰባሰብ ሞክሩ በጣም ነዉ የምታምሩት

  • @SisayTesfaye-rk6wk
    @SisayTesfaye-rk6wk 3 роки тому +50

    ቶሚሻ አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው

  • @tsedimebratie8302
    @tsedimebratie8302 3 роки тому +40

    Tomy I know you can do it..... your fans are with you

  • @melatsweet3020
    @melatsweet3020 3 роки тому +14

    መቅዲዬ ስላየሁሽ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ስወድሽ እኮ የኔ ማር

  • @miftahawol3420
    @miftahawol3420 3 роки тому +17

    ካሁን በኋላ ቀረፃ ላይ የምር ትን ቢልህ ራሱ በህይወትህ ፍረድ 😝😜

  • @rahelamanuel5505
    @rahelamanuel5505 3 роки тому +11

    ወይኔ ደስ ትላላቹ ነቢሎዬማ በቃ ማንም እየተነሳ ፕራንክ ያርግክ

  • @bboytomy33studio
    @bboytomy33studio  3 роки тому +414

    ስላያቹት አመሰግናለው Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ላሳያቹኝ ፍቅር ለሁላቹም ምስጋና ❤️🙏

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 3 роки тому +11

    አብሽር ቶሚ ግን መተዳደሪያ ማረግህ ስህተት ነወ።ወጣቶችን ያሰንፋል ዩቱብ።አንድ ቀን ክፍያ ሊያቆም ይችላል።

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 роки тому +12

    ቶሚ ማኛ በርታልኝ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ኢንሻአላህ 1M ትገባለክ

  • @ዮፍታኤም
    @ዮፍታኤም 3 роки тому +12

    ታምራላችሁ ኢትዮጵያ በናተ ውስጥ አየኾት አብዝቶ ፍቅርን ያድላችሁ መድሃኒያለም

  • @emutube6354
    @emutube6354 3 роки тому +2

    ዋዉ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አይለያችሁ ማሮችዬ እስቲ ማነው እንደኔ የናቲን ሳቅ የወድለት በላይክ አሳዩኝ

  • @rahelyegetaleje3609
    @rahelyegetaleje3609 3 роки тому +1

    እነ ነቢሉ ስላሉ ነው።ስለእውነት ምርጦቼ ውድድ ነው ማረጋቹ ጀማው ባጠቃላይ

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 роки тому +2

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ:: ሠላም ፍቅር አንድነትን እንሥበክ!!!!!!!!!!!!

  • @biruk6602
    @biruk6602 3 роки тому +6

    አቡዱ እና ናቲ በፈጣሪ ሲያሳዝኑ

  • @Vibezz7
    @Vibezz7 3 роки тому +1

    ማኗ ጠላት ሲያዘጋብህ እግዝአብሔር ሌላ አዲስ በር ይከፍትልሃል i wish you all the best

  • @ድንግልንየጠላየለውምከለላ

    ወላዲቴን ሰጉርህ የሰይጣን ነው ሚመስለኝ አይነ ልቦናህን ይግለጥልህ በእውነት ምን ሚሉት ነው አሁን ስወዳቹህ ግን

  • @Rocky-ks9bq
    @Rocky-ks9bq 3 роки тому +6

    ሌላ ግዜ ሚጥሚጣ በልቶ ትን ላለው ኮካ ( ጋዝ) ያለዉ ነገር አይሰጥም። ጭራሽ ማስተኛት? First Aid በዚህ አጋጣሚ ብትሰለጥኑ ነዉ። ከአክብሮት ጋር።😉🇪🇹

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 роки тому +21

    አብዲ ተኛ ተኛ አለች ዶክተር 😂😂😂😂😂

  • @iphone1769
    @iphone1769 3 роки тому +9

    Thomi ajoka we are with you . You can do it Again . Even better that before ❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇷

  • @tiktoksky37
    @tiktoksky37 3 роки тому

    አይዞን ወንድማችን አንተ ለሁሉም ተምሳሌት ነህ

  • @rehima4916
    @rehima4916 3 роки тому +27

    የበለጥ ሆኖ ይመጣልሀል ጠብቅ

  • @mamedire_official1
    @mamedire_official1 3 роки тому

    tomi mame ebalalew ke dire ena endet video edit mtadergew adobe pr bcha new mtteqemew weyis lela software ale esti kechalk tnsh tutorial sralgn beteleye text agebabachew mnamn yabede new kechalk melslsgn

  • @amenshawll287
    @amenshawll287 3 роки тому

    I feel sorry for the UA-cam that u lost but to be honest tommy yezagnaw uTube lay malet new chewatk hola kezkzo nber ena do u know what i mean beka i just miss this ur crazy time ena we love ketl but don't forget ur cray thing

  • @maya7837
    @maya7837 3 роки тому +1

    አይ ነቢል የሰዉ ግፍ እንግዲህ እንዲህ ነዉ ይደርሳል።ፕራንክ ፕራንክ ስትል!!!!!! ተበላህ

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 2 роки тому

    ቶሚ ዉዴ የእዉነት አስቤክ ነዉ ዩቱብ የገባሁት ግን መጀመሪያ አገኘሁክ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +1

    ማነውሀክ ያረገብህ አይባረክለት

  • @betegbareneyew4331
    @betegbareneyew4331 3 роки тому +8

    Stay strong Tomy we are with you

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 3 роки тому

    መልካም ቶሚ በቅርብ 1,0000ሺ ይገባል አታስብ እሺመቶ ሺ እደሚገባ አትጠራጠር

  • @የተንቢአበሩስዩቱብ
    @የተንቢአበሩስዩቱብ 3 роки тому +5

    ቶሚ. ብርታ 👍❤ሁላችሁም በጣም ነው መውዳችሁ. ይምቻችሁ ምርጥ. የኢትዮጵያ. ለጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @Kidu517
    @Kidu517 3 роки тому

    አቤት ዲንጋጤ አብዱ እና ናቲ በተረፈ መቅዲን ስላየሀትደስብሎኛል

  • @ፍሪታፈንታው
    @ፍሪታፈንታው 3 роки тому

    ቶሚ አይዞን ወደቀድሞ ይመለሳል ጎበዝ ነች አቅም አለክ መስራት ትችላለክ 😍😍😍😍

  • @samhabesha-fu8fg
    @samhabesha-fu8fg 3 роки тому +5

    Abo yemecheh bboytomy33 belelam prank aderegachewu temechetognal betam 😂😂😂😂😂😂😂 sakeshe betam dese yelal betelye kenen belo metesekaten neger 😃😃😃

  • @hananbk37
    @hananbk37 3 роки тому

    Tomye gobez lij neh berta. Tilik bota endemetders betam future yitayegnal ante lie

  • @waliyatvethiopia
    @waliyatvethiopia 3 роки тому

    ቶሚዬ ካሜራ ነው የምትጠቀመው ስልክ ? ኤዲቲንግስ ? እስቲ ንገረኝ ወንድም😍

  • @JosansunStudio
    @JosansunStudio 3 роки тому +1

    ቶሚ ይልሀል 👌🏾አሪፍ ቪዲዮ ነው በርቺልን

  • @yeabsirademissie7328
    @yeabsirademissie7328 3 роки тому

    Tommy ye ewnt video setsra kelbh nw yemr yemch le befitu belay yhonal brother keep it up!!

  • @UsmiGaming
    @UsmiGaming 3 роки тому +1

    ወንድሜ ቻናልህ ለምን እንደጠፋ አውቄያለሁ እናም መፍትሄው እነግርሀለሁ pls text me

  • @rabunny_z
    @rabunny_z 3 роки тому

    Prankun yabelashew lij ayemechegnim hulu video yabelashal

  • @temretemre1766
    @temretemre1766 3 роки тому

    በናትህ ቶሚየ እንደዚሁ እንዳላችሁ በሌላ ጫወታ ነቢሎና መቅድ አብዲ ናፍቀውኛል ና ናቲንም ጨምረህ ስራ ፕሊስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ

  • @ኪያአማረ
    @ኪያአማረ 3 роки тому

    በጣም ነው የሰራህው የምር ፊትህ ላይ የነበረው ለውጥ እውነት ይመስል ነበር ጎበዝ በርታ ❤👌

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 3 роки тому

    የነቢል ጓደኛ ከዳር ያለህው ነጭ በጥቁር ጃኬት የለበስከው ልጅ እኔ ብቻ ነኝ የምወድህ ደስ ትለኛለህ በዠ

  • @fikirtemesgen7081
    @fikirtemesgen7081 3 роки тому

    ምን አለች በሉ መቅዲና ነቢል ጋር የሆነ ችግር አለ፡፡ትወዳታለህ እውነቱን ሁነው

  • @kamiabyssinia5775
    @kamiabyssinia5775 3 роки тому

    ውይ ደስ ስትሉ ፈታ አረጋቹኝ ግን ግን ትን ላለው ሰው ኮካ አይከብድም

  • @nattyvlog6702
    @nattyvlog6702 3 роки тому

    Ere man channelesh tmlesewal bboytomy blek search arge

  • @amharawit4579
    @amharawit4579 3 роки тому

    ሼር በማድርገ አዲሱን ቻናሉን እናስተዋውቅለት

  • @ሰላም-ጐ6ቨ
    @ሰላም-ጐ6ቨ 3 роки тому +7

    Abdu is the only human in here, I mean, look at the concern in his face. also he's the only one taking actions

  • @eyerusalemkebede2852
    @eyerusalemkebede2852 3 роки тому +2

    Ayzogn Berta tomy Mekdi, Nebil, Abdu ,Naty Well come

  • @bfiker7097
    @bfiker7097 3 роки тому

    ሁላቺሁንም እወዳቺሁለሁ መቅድየ የኔቆጆ ሰወድሺ ደስትላላቺሁ ቶሚ በርታ

  • @ananiyaabirqiyeeinatu3425
    @ananiyaabirqiyeeinatu3425 3 роки тому

    እዬ ቪድኦ ያያው ሁሉ subskibe ቢ ናካ ምን አላበት🤔🤔🤔ባርታ ዋንድሜ 🇪🇹

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 3 роки тому +2

    ቶሚ ላሽ ይዞሀል አይዞህ

  • @SamSung-xs2bu
    @SamSung-xs2bu 3 роки тому +1

    Abdiyee yene geta ymr denegete

  • @susutube360
    @susutube360 3 роки тому +1

    ቆይ እኔ ያልገባኝ ፖስወርዱን ካንተ ሌላ የሚውቀው ስው ነበር ማለት ነዉ እንጂ ዝም ብሎቻናል የሰው ቻናል ሪሙቭ /ድሌት ማረግ አይቻልም 🥺አይዞህ ያድጋል

  • @ማስተዋልንስጠን
    @ማስተዋልንስጠን 3 роки тому

    ቶሚ አንደኛ!!! በቀል ይልሀል እንዲ ነው!!!

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 3 роки тому

    አቡዲ የኔ ድንጉጥ የኔ ማኛ👑💎❤

  • @haymihaymu163
    @haymihaymu163 3 роки тому +1

    ፕራንክ ማድረግ ከራሱ ከ ነቢል ተማር ምክር ነው

  • @ክርስቶስነውየመኖርእስትን

    ይመቻችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @myme753
    @myme753 3 роки тому

    Egna alen tommy ayizok gin adis idea lemamtat mokr pls tiru keretsa ale gin idea wef yegebi minchik kehone beka bedenb aguagi neger lemesrat mokr

  • @greatideas4924
    @greatideas4924 3 роки тому

    bro congra yagnawem channal tekeftolekal

  • @yanostube8987
    @yanostube8987 3 роки тому

    I got ur link from AWRA .......PLS MAKE A VIDEO WITH THEM....... I WISH U WILL BE BACK WITH UR REAL PAGE

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 3 роки тому

    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶዉን ነክተው ይግቡ።

  • @kidushk2525
    @kidushk2525 3 роки тому

    benatsh gilasesh serawen agemawe enji best pank nebr next time arif sw mark adergi beterf all u work best for 1 another

  • @semirsherif9190
    @semirsherif9190 3 роки тому +3

    Happy to see u again and I hope this channal will bring u good luck. I'm rooting for you🤞

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 роки тому +1

    አይዞን ቶሚዬ በርታ ይመለሳል 🙌😍

  • @soultube6831
    @soultube6831 3 роки тому +3

    Ayzone tommy tesefa atkuret yasbekebet tedersaleh 🔥🔥🔥🔥

  • @kdzhab19
    @kdzhab19 3 роки тому +1

    በውድ ዋጋ የተገዛ ቲሸርት ለምን ታበላሻለክ
    las vebas😑

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 3 роки тому

    እይ ቶን ሚ ስው ቤቱ ጠርቶ በርበሬ ይጋብዛል ዳጣ እንጂ ለነገሩ ልጆቹ የሚገባቸው እልህ ነበር ጥሩ ስራህላቸው

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s

    ግን ተጠቀቁ በርበሬዉ ትን ካላችሁ ትሞታላችሁ ሰራህላቸዉ😀😀😀😀

  • @sofiman6824
    @sofiman6824 3 роки тому +1

    ቶሚ አንተ ብቻ በርታ እኔም haker ነኝ አነፍንፌ እይዘዌለው

  • @remlatube
    @remlatube 3 роки тому +1

    Gobzzzz enkun wed Sera tmlsk dess blognal.tnkara hun bro!!!

    • @remlatube
      @remlatube 3 роки тому

      @Mule & Mage adrgilahu enyem arheb byalhu

  • @knowing9461
    @knowing9461 3 роки тому

    What kind of camera did you use tomi

  • @dkappethiopia9252
    @dkappethiopia9252 3 роки тому

    እብድ ትወና ምርጥ ነው ትችላለህ እኔንም አሳመንከኝ እኮ

  • @ambejb1414
    @ambejb1414 3 роки тому

    Berchilem tomiye alen ke gonesh be hasab

  • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
    @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 роки тому

    አንተንም አዘጉብህ ምቀኞች እንደሀበሻ ምቀኛ የለም እኮ ይገርማል በርታ ቶሚ

    • @nolvvd2434
      @nolvvd2434 3 роки тому

      Girl sataweke atawri enji who said it was habesha 🤔🙄

  • @zellitube
    @zellitube 3 роки тому +4

    ቶሚ እንኳን ደና መጣቹሕ ገና እጥፍ ያድጋል በርቱልን💚💛❤️

  • @Yeti21-i3m
    @Yeti21-i3m 3 роки тому

    ሚኮዬ በርታ ውድድድ ነው እማርግህ ደሞ የጥንቷ ነኝ 😊😊😊😍😍😍😍

  • @Nሰለምቴዋ
    @Nሰለምቴዋ 3 роки тому +1

    በማይቀለደው አትቀልዱ
    ትን ብሎህ ድፍት እንዳትል

  • @ነገምሌላቀንነው
    @ነገምሌላቀንነው 3 роки тому

    Video ጥራቱ በስማምዬ በርታ ዮኒ

  • @michaelfikere514
    @michaelfikere514 3 роки тому

    Bro enkuan des ale channel temelesel

  • @samrawitmesfin6912
    @samrawitmesfin6912 3 роки тому +1

    Wendme berta eshi kebefitu yebelete yhonlhal yhe page ...

  • @saratube9054
    @saratube9054 3 роки тому

    ውይ ሰፕስክራይፕ አረኩክ የት ጠፋ ስል ቶን

  • @ajmanajman7323
    @ajmanajman7323 3 роки тому

    ዋው ደስ ይላል ቶሚየ በረታልን የእኔ አንደኛ

  • @seyewolde4636
    @seyewolde4636 3 роки тому

    Bboytomy setasazen alchalkem guadengah asbelah ayzoh be teneshu tesakaley

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 3 роки тому

    ትንታእንድህአደለምአይንፍጥጥነውየሚያደርገው

  • @fazeogo5298
    @fazeogo5298 3 роки тому +7

    ደሞ ማን አባቱ ነው dislike የሚያረገው

  • @SaraSara-lu1mt
    @SaraSara-lu1mt 3 роки тому

    Ayzo tomi bekrbu 100k yhonal

  • @michugamachu5726
    @michugamachu5726 3 роки тому +7

    This is the best prank I ever seen the funniest I don't like pranks but this is hilarious🤣🤣🤣🤣🤣👍👏👏🤣

  • @Its_me_alazar
    @Its_me_alazar 3 роки тому +1

    Your account is back bruh

  • @loveisenough5594
    @loveisenough5594 3 роки тому

    Nati saqu lyasabdegn new swedew ko🥺

  • @firetekalign193
    @firetekalign193 3 роки тому

    Tom yemer Mekide mude yazechib engda atakeber tru tebay aydelem wey leju aymecheshm

  • @cookieee9231
    @cookieee9231 3 роки тому +3

    💪💪 bertalen tommy we r with you 😁

  • @just_j12
    @just_j12 3 роки тому +2

    Tommy le 5 ken content daily upload aregilen esti

  • @smeramohammed1853
    @smeramohammed1853 3 роки тому

    አብድየ አግባኝ ቶሚ ንገርልኝ እሽ ካለ አድራሻየን እልካለሁ

  • @bisishow1749
    @bisishow1749 3 роки тому +5

    ቅድስት ድንግል ማርያም ሰላሙን ታብዛልን የቅዱሳን ሰማዕታትና መላዕክታን ታሪካቸውን እያነሳን እናወድስ ። ሰብስክራይብ አርጉን ኦርቶዶክሳውያን

  • @meseretaelmaw622
    @meseretaelmaw622 3 роки тому

    ትንሽ ብታስጨንቃቸው ኖሮ☹️😂😂😂