Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
For More Video check the link 👇👇 👇👇ua-cam.com/video/a4Vmj2Vrf40/v-deo.html
Demiregn miko
የኔ ብጫ ወባ
are endezi asferartachu astewuln cheguarachin lto endaychersew
ሚኪ በቀጣዩ ፕራንክ አብርሀም አየለን .. (የኔ ቆንጆ ኑሪን .. )አቅርብልን
ነፍስህ አይማርም ሚኮ
የኔ ጌታ ሲያሳዝን ሚኮ በማርያም ለእሱም ዩትዩብ ክፈቱለት ለራሱ ልክ እንደ እመቤት እባክህ ክፈቱለት ንጹህ እና የውኋ ልጅ ነው
ዋው ጥሩ ሀሳብ ነው ብራቮ👍👍
weyne endeante aynetun yabezalen ante erasu meskin nek ewnet
That sounds great!
በትክክክል ምስኪን
በሀሳብህ እንስማማለን ሚኮ በጌታ
1ኛ ነኝ የ8ወር ነፍሰጡር ነኝ ላይክ አምሮኛል 👍👈ምስኪን አታስደንግጡት አቦ
በሰላም ይገላግልሽ ማማ
@@ሰአዲUA-cam-p2k 😁 ሱሱዬ ያረገዝኩት ኹብዝ እና ኤሽ ነው 🙈
👍👍👍👍👍👍
👍👍
😂😂😂😂👌👌👌👌
ሚኮ በቀደም አንዲት እናታችን አይነ በሲር በ 30 ሰከንድ ያቀረብካቸው እባክህን ስልካቸውን መርዳት እፈልጋለሁ በአላህ
ማኪ በሳቅ መምቴ ነዉ
እኔም እፈልጋለሁ
እኔ እፈልጋለሁ
Sus fexri chemru yestsh asabsh yebkale..bezu emirdu yarkrbu sehoch alu merdar keflgsh0913222364
ደምሪኝ🎉
ማይካ የምትባል ልጅ የእውነት በጣም ነው የምወድክ ግን ይሄ ፕራንክ ልክ አይደለም ልጁ በራስ መተማመኑን እንዲያጣ ልታደርጉት ነው ልጁ ግን ደስ የሚለው በራስ መተማመኑ ያስደስታል
እውነትም በራስ መተማመን😂🤣
አረ በራሱ አይተማመን ተማምኖማ አየነውአ🥴
በትክክል
በራስ መተማመኑ እንደማይጠፋ ያየነው እኮ አከታትሎ ክሊፕ ሲለቅ ነው ጆሮአችን ከሚደማ ይብቃው
ደምሩኝ
~የኔ ቢጫ ወባ የዋህ ነው !!
yene kojo
ኸረ ተሁት ይኼን ልጅ የምር የማንም ሙድ መያዣ ይሁን አሁንስ ተሁ በቃ ፈጣሪስ ምን ይላል😥 እኔ ኮፊደንሱን በጣም ነው ምውደው በርታ አድሜ👌
ሳየው እራሱ በጣም ያሳዝነኛል አድማሱ ምሰኪን የሰራቹሁን ይሰጣቹሁ አሳዘነኝ 😭😭😭
እኔም ወይይይይይ
የዋህ ነው ብላችሁ ተጫወቱበት ይሄ የሰው መፍት መንካት ነው
ይህ ልጅ በጣም ትልቅ አርቲስት ነው። በጣም ኢንተርቴይን ያረጋል። የሁላችሁም መከባበር ደግሞ በጣም ደስስስ ይላል። ውድቀት ሚመጣውና ተከታይ ሚጠፋው መከባበር ሲጠፋ ነው
weyy mako feta arkefne debrogne nebere
ere weyyy feresku😍😍😍😍😍🤣🤣🤣🤣🤣
እኔ አልታማችኝም እውነት እንዴት የሰው ሞራል ትነኮላቸሁ ።ይህ መናቅ ይመስልኝል ።
ቦታው አይደለም ያለ ሙያው ማንም መገኘት የለበትም ሌሎቹንም እንዲህ እየለቀሙ ከመስመር ቢያስወጧቸው ይሻላል።
እፍፍ ለምን ሚኮ አስለቀሰኝ። በተለይ ሲዘፍን በጣም ነው አንጀቴን የበላኝ😢😢😢😢😢😢
ኧረ ቆይ ለምንድነው ኢሄን ልጅ ሁሉም የሚቦንበት ኧረ ለቀቅ አድርጉትእና ማዪኮ በዚው አጋጣሚ ጎበዝ ልጅ ነህ ❤❤❤❤❤❤
He’s human after all please respect ✊🏿
🙅♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም! አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!!ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
He’s human what mean how about others animals?
እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልሽ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ ይሁኑ💚💛💗
አሜን አሜን አሜንንንን
እንኳን በስላም መጣህሚኮ ኮመቶች የምታምኑት አምላክ ከሀሳብ ቀጭንቀት ይገላግላቹህ
አሜን ፫
Amen Amen Amen
በረከት ላጲስ ምርጥ ያራዳ ልጅ ላጲስዬ ድምጽሽ እና ሠውነትሽ እንደዚ መወፈሩ ተዓምር ነው የሆነብኝ ላጲስ ምርጥ ያራዳ ልጅ ከነባዲሶ ጋር ነበር የማቅሽ 22 መሥመር ይመቻችህ ላጲሥዬ ከረዥም አመታት በኋላ ሥላየሁ ደሥ ብሎኛል!!
ልጅ እኮ የዋይ ነው ያሳዝናል 😊😊
የኔ ሚስጊን እደኔ ያሳዘነዉ ኡፉ አስጨነቃችሁት😒😒😢
😭😰😭😒
እንዛመድ ውዴ ያገሬ ልጅ
@@kedjiatube5472 ቆይ የንኮ ከተጀመረ ለስንተኛ ዝምድና ነው cufayy😆😒😏
በጣም አናዳጅ prank ሞራል መጠበቅ ሚባል ነገር አለ ሰው የዋህ ነው ተብሎ እንዲ ማድረግ ፈጣሪም አይወደውም........ ሚኮ ፕሮግራሞችህ ጥሩ ናቸው ግን የዋሆችን ላይ በመጫወት prank አትስራ
በጣም የአስተዋይ ልጅ ኮሜንት የልቤን አደረሳችሁልኝ ገና ስጀምረው በጣም ነው ያበሳጩኝ Thank you
ትክክል
egna joro lay yetechawtewis
Jorohin man sit aleh...alasgededeh...
miko ባንተ ፕራንክ ውስጥ የእሱን የዋህ ልብ አየነው እናመሰግናለን!ግን ከዘፈኑ ሌላ ሙያ ቢፈልግ የተሻለ ነው።
ኤፍሬም በናትህ አግኘው በጣም ያሳዝናል ሚኮ ደግሞ ያንን ልጅ ፀጉርህን ተቆረጥ በለው የኢትዮጵያውያን ስርአት አያጥፋ በጣም ነው የሚደብረው በዚህ ታዋቂ ሊሆን ፈልጎ ከሆነ ተሳስቷል። እግዚአብሔር ሊያከብረው ከፈለገ ከአመድም አንስቶ ያከብራል ከዲሽታ ጊና ለምን አይማርም? ስርአት ለሰው ልጅ በጣም አስፈላጊ ነው ያስከብራል።
ሞትኩኝ በሳቅ እግዜር ይይላችሁ።ወይኔ ያገሬ ልጆች እንዴት አንጀቴን እንደበላኝ ለምንድነው ሁሉንም ነገር የሚያምኑት?
ነብሳቹ አይማርም 😂😂😂😂
እንኳን ሳይነኩት ሰው ሲያስነጥስ የሚዞርበት ልጅ ምስኪን ፕራንኩ ከባድ ነው!!!
Eshi +❤
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
😂😂
@ነፂ Tube የኮሜንታተሮች ዘበኛ Eshi +
😂😂😂😂😂
ማይኮ አንተ ጎበዝ ልጅ ነህ።አሪፍ ማለት ሠውን የሚያከብር ነው ። ይህ ፕራንክ በጣም ስህተት ነው።ክብረ ነክ ነው።
እግዚአብሔርን ማንም ሰው ፕራንክ ተደርጎ እንደዚህ አላሳዘነኝም ኡፎይይይ የእኔ እናት ስያሳዝን
ወይኔ ቢጫወባ የኔ የዋህ ያንተን አይነት ያብዛልን እውነት የሳቅ ምጭ ነህ ንፁህ Ethiopiaው ነህ አተኮ ተስፍ ለቆርጡ ሰውች ብርታት ነህ በምን አትለኝም በራስ መተማመንህ
የእግዚአብሔር ስራ ነው ተመስገን ብሎ መቀበል ነው የተሰጠውን
@@ማርያምእናቴለምለም አውቃለሁ ግን እኮ እንኮንም ጥርስ እና ፀጉር እያሰተከሉ አይደል ምን ችግር አለው ብየ ነው
This guy is very innocent 😂
He is But You know what annoys me, they think they are better than him ”no one perfect” 🤷🏽🤷🏽
Mikoye qojo idezi naw miymrbki tgurhini atchabrri yinini qurxi 👍argwalw bxami naw miymirwu waw🥰🥰
ማይኮ ግፈኛ ነህ እሺ ቢጫ ወባ ግን ምስኪን የዋህ ነው
Ewntsen new kal
ትክክለኛውን ነገር ነው ወረቀቱ ላይ ያጻፍከው ሚይኮ አድናቂኽ ነኝ
እንደዚህ አይነት ትክክለኛ ሰው ሀገራችን ውስጥ የለም
Really, Adimasu innocent man God bless you your entire life
የኔ የዋህ አድማሱ ዋና ንፁህ ልብ እኮ ነወ ያለወ
ላይክ አርጉኝ እስቲ ዝምም ብላችሁ ምን ችግር አሎዉ 😁😳😳
አረ እሺ 😁
እሺ 🙄😂❤️❤️
Edu endte nes
@@qidisitauae2001 😜😁
@@senayityeenatenafaki4051 😂
በጣም ሸህም ነው ዮቱብ ለመስራት የሰውን ሞራል መንካትቆሻሻነት ነው ልጁ ቅን ሰለሆነ የሰው የማንም ዮቱበርናጋዜዘጠኛ መጫወቻ
እኔ ያንተን ደስ የሚሉ ቪዲዮችክ በቲክቶክ ነበረ ማየዉ አሁን ግን በዩቱብ ሳይ ዬቱን መርጬ እንደማይ ነዉ የገረመኝ ሁለም በጣም መሳጭ ቪዲዮ ናቸዉ ያለክ ስለዚህ በርታ ጠንክር ሁላችንም ከንተ ጋር ነን። ያንተ ቪዲዮ ሁሌ ይመቹኛል አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ተባረክ የኔ ወንድም
ዛሬ እርኛየን ያየ ካለ ❤❤
እናናዬ ገደል ገባች እኮ
ኢነኑ እንዴት ነት ተረፈች ወይ😜
እናናየ ገደል ገባች 🤔🤔
@@ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተpp p
አንቺ እረኛ
🥺🥺🥺🥺🥺wyyyy yene wendm swedew eko maryamn ufff miko gn yemr bezi video betam azgnebhalew😑 gn ewdhalew askehegnal😁
ሚኮ አንድ አይድያ ልስጥህ የሆነች የእናት እድሜ ያላት ያመማት አስመሥለህ ልጅ ተብየው ደሞ በቃ ከምትሄጅው ሂጅ እቤቴ ተመልሰሽ እዳመጭ አችን መያዝ ሰልችቶኛል በቃ አልችልም ስፈልጊ ጎዳና እደሪ አያገባኝም ብላችሁ ስሩት ህዝቡ ለእናት ምን ያክል ክብር እደሚሰጥ ማየት እንፈልጋለን እናት ማለት ልዩ ነች እና የሚጨክኑ አይመስለኝም ከተመቸህ ስራው
አይ ቅጭላት ይመችሽ
አወ ስራዉ
ከአረቦች አትስረቁ
የሚያሣዝነኝ ልጅ ነው ደሥ ይላል ግን ፕራንክ ስለሆነ ሚኮ ማኛ
ሃሃሃ......የሳቄ ምንጭ ማይኮዬ......በጉጉት ስጠብቅህ ነበር......ወይ yene ቢጫ ወባ 🤪🤪🤪
Hi endte nes
@@zerihunachamyeleh6472 hi..,
ቢጫ ወባ 😂 የኢትዮጵያ የሙዚቃ እንዱስትሪ 50% ከፍ ያደረገ ጀግና ነዉ 😂 ለጉንዳንና ለጉኝፋን ዘፈን.. @miko ይመችሽ
😀😀
😂
ቁርአን ፍቅር ያለው ብቻ ፕሮፋይሌን በመጫን ገብቶ ይማር
እሱ ነገር ፍቅር አስተምሮ ያውቃል ግን 🤔🤔
@@yegetershitatube8816 ምን መለት ነው
@@yegetershitatube8816 ምን ቤት ነሽ አንች ሥለ ፍቅሩ የሚያውቅ ብቻ ነው ያለኩት
@@yegetershitatube8816 ካፊር
@@zed8341 አርጌሻለሁ ሁቢ
እጅግ በጣም ትዘጉኛላችሁ የሌለ ድርቅና ኡፍፍፍፍፍፍ
ሲያሳዝን የኔ ቢጫ ወባ የዋህ ነው🥰
ስነት ግዜ እንዳየሁት ብታዮ በተለይ ስታነብ ደከምኩ ሁዲ ቁስሏል ቀዝቀዝ የሚረግ ነገር ይላክልኝ 👈👈👈👈👈👈👌👌👌👌👌👌🙏🙏
ምስኪን የኔ ወንድም ደንግጦል አይዞህ💔ምኮ የስራህ ይስጥህ😘
በጣም ነበር አንጀት የሚበላው ኦፍ ሚኮ ምርጥ ሰው
ምን አለ በነፍሱ ባትጫወቱበት ምሰኪን
ሌላ ታሪክ ውስጥ ነን 😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ ኹኹኹኹኹኹኹኹ አልቻልኩም😂😂😂😂
ምንም አያስቅም ለምን ልጁን ታሸማቅቀዋለህ ለወደፊቱ እስቴጅ ላይ እዳያዝናናን ነው ያረጋችሁት።
ዋው በጣም የገርማል በጣም አዝናንቶኛል
አሁን ለቢጫ ወባ ከአ• አበባ ፓሊስ ኮሚሽን የተፃፈ ደብዳቤ ፕራክ አይከብድም
Betam nitsuhi yewahi sew new bewinet🙏🙏🙏
ምርጥ ስራ ነው ወረቀቱን ግን ቅደደው ሌላ ታሪክ እንዳይፈጥሩብክ ማይኮ 👍
Sisazin Mine Lela Sew Atachunew Miko
የኔ ጌታ በጣም ንፁህ ሰው ነው የኔ ምስኪን
😭ዛሬ በጣም ከፍቶኛል አባቴ ወታደር ነበር እናም ዛሬ መቀሌ ተገሎ ሞተ እህህህ ምን ላድርግ 😭😭😭
አይዞሽ እህት
ሁፉ እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ የኔ ማር 😭😭😭😭😭😭😭
Egzabehar yasnash eheta
እግዚአቤሐር ፅናቱን ይስጥሽ ማማየ ነብስ ይማር
😭😭😭አላህሷብሩንይስጥሽ
😂😂😂😂, እግዚአብሄር ይቅር ይበላችሁ መሳቅ አላቆምኩም 😂😂😂 miko yemechih
ከሕግ አንፃር የፌዴራል ፓሊስ ዓርማ እና ስማቸውን መጠቀማቸው እንዴት ይታያል።
Egziabher yeylachu😂😂😂😂😂😃 afer beluu tuuuu😃😃😃
😄😄😄😄 ጥሩ ነው ዘፈን እንዲፈራ አደርጋችሁት ብቻውን አይዘፍንም ካሁን በሆላ
so funey
እንዴት እንዳሳዘነኝ በተለይ መጨረሻ ላይ ሙድሲያዝበት አይገባው የኔ ማስኪን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምስኪን አሳዘነኝ ግን ጠፍቶል ምነው እስኪ አንድ ነጠላ ዘፈን ይልቀቅልን እና በዚህ ግርግር ጌዜ ትንሽ ያስረሳን ዘና ያርገን
Miko yideberal endezih atadereg please
ሲያሳዝን ሀራም በአላህ ዉይይይ
Ere yena becha weba/Admasu atekezzaberen sile Gudan min yizefenal
ሚኮ ብር ለሰጠው ይገባል አንተ እሱን ፕራክ አርገትክ UA-cam ላይ ብር ስለምታገኝ
ይህ ፕራንክ አይባልም ሚኮ አወቅህ ስትባል በጣም አበዛከው እንዴት ነው የፖሊስ አሠራር ፌክ እንደሚሠራ የምታሥተምረው ህግ አልበኝነት በጣም ያስጠላል ለብር ብለክ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አትስራ ሀበሻ አንዴ ካወረደክ ወርደህ ትቀራለህ ይህ ለሌቦች እንዴት ሀግ መስራት እንዳለባቸው ማስተማር ነው ባይ ነኝ ሁሉም ነገር አሳማኝ ነው እንዴት አያምን ሌላ ሠው ቢሆን ለፍርድ ይገትርሀል በጣም ወረድክ የምወድህን ያክል
ሚኪ ነፍስህ አይማርም 😂😂 የኔ ሚስኪን አሳዘነኝ🥺
yewah silehone nw ende? sewun mesakia atadergu subscription lanesaw ydebral
ልክ አይደለህም ማይኮ እንዲ አይነት ሞራል ሚነካ ፕራንክ አይነፍም፡ሌሎቹ በጣም ቢመቹኝም
Moralu binka noro endi feta yel mber
Super dedeboch nachuh!! Yepolice logo yetmna bemanm endemisera police yawkal ende?? Denezoch.
የኔ የዋህ ❤❤❤
Ba ewenate yedaberal miskin selahona indazi mude teyezubatalachu aye nafame mike konjo serahin indate abalashe bro
ቱቱቱቱ ፕራክ ብላችሁ የሠውየውን ችግር በግልጽ ነገራችሁት እኮ ወይኔ የኔ የዋህ 🥰
በጣምነዉያሳዝነኝአይሚኮየምትገርምልጅነህትችላላችሁ
አንጃቴን ባላኝ 🥰🥰🥰
አሁን ምን አደረጋቹሁ የኔ የዋህ በእግዚአብሔር አበረታቱት
በሰው ሙድ መያዝ ይደብራል ወላሂ ሚኮ ዩቲብ ክፈትለት በአላህ ያሳዝናለል
Wow,prank of the year!!But he is jeniun and honest!!
ሚኮ ይሄ ፕራክ ይቅርብህ ወንድሜ ኡፍፍፍ አሳዘነኝ
ሚኪሻ ስልክህን ላክልኘ ስራዎችክ አሪፍ ናቸው
እንደ እኔ የሚኩን በጎነት እና መልካምነቱን የምትወዱ እስቲ በlike አሳዩኝ ሚኩዬ የምወድክ በምክንያት ነው✌😍😘
@ነፂ Tube የኮሜንታተሮች ዘበኛ ተደምረሻል
Selme bzaw tfase bslme new
@@zerihunachamyeleh6472 አልጠፋሁም መልስ ፈልጋለሁ በዚህ ሳይሆን በዛ
Ktrsen Lkluge ena btlgram enwra ayslem
@@zerihunachamyeleh6472 እግረ መንገድህን ልትጀነጅነኝ ነው 😌
Lijun leme endezi taregalachew yikerta teykut
የዋህ ምንም አይወንም የልጁ የዋህነት ሲገርም ደስ ሲል እናንተ ግን የስው ሞራል የሚነካ ስራ አትስሩ እባካቹ የዋህ ነው ብላቹ አታላግጡ
Yidebral ehen minm mayak berasu mood lay yale sew lemn Tasakikalachu
ለሚኮ ማይክ ዝፈንለት እስቲ🙄የኔ ቢጫ ወባ😥😥. 😂😂
ልጁን ለምን ታሳቅቁታለችሁ እማይረባ ፕራንክ አላህ ያጥፋው
~ ፍቅር ይስጠን !!
ላጲስ የሚባል ቆሮቆንዳን መጋበዝህ ደብሮኛል። ባልፈው ታሪኩ ዲሽታ ጊና ላይ የሰራው በጣም ደባሪ ነገር ነው።
ሚስኩን ደነገጠ ❤️❤️
💝💝💝💝
Anbessa Admasu! Miko chigaram neh.
ቆሻሾች በቃ ሙድ ይዛችሁ ልባችሁ ውልቅ ብላል
የምር እንዴት እንደሚያስጠሉ ምድረ ሥራ አጥ 😒😏😏😏😏😏😏
This is harassment. Not a prank. Bunch of Idoits.
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😆😆😆😆😆🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂በሳቅ ገደልከኝ👌👌👌👌
ሚኪ በቃ ዛሬ ታምራለህሁሉተኛ ፀጉርህን እንዳታንጨባርረው
ማሪያምን ፊቱ እራሱ ሙልት አለ ድርቅ የመታው እትን መስሎ ነበር
ወይኔ በፈጣሪ እስካሁን እንዴት አላየሁትም ሆዴ ቆሰለ ማይኮ የስራህን ይስጥህ ሲዘፍን አልቻልኩም
የክስ ቻርጁ ሲነበብ በጣም ነው የሳቅሁት።
For More Video check the link
👇👇 👇👇
ua-cam.com/video/a4Vmj2Vrf40/v-deo.html
Demiregn miko
የኔ ብጫ ወባ
are endezi asferartachu astewuln cheguarachin lto endaychersew
ሚኪ በቀጣዩ ፕራንክ አብርሀም አየለን .. (የኔ ቆንጆ ኑሪን .. )አቅርብልን
ነፍስህ አይማርም ሚኮ
የኔ ጌታ ሲያሳዝን ሚኮ በማርያም ለእሱም ዩትዩብ ክፈቱለት ለራሱ ልክ እንደ እመቤት እባክህ ክፈቱለት ንጹህ እና የውኋ ልጅ ነው
ዋው ጥሩ ሀሳብ ነው ብራቮ👍👍
weyne endeante aynetun yabezalen ante erasu meskin nek ewnet
That sounds great!
በትክክክል ምስኪን
በሀሳብህ እንስማማለን ሚኮ በጌታ
1ኛ ነኝ የ8ወር ነፍሰጡር ነኝ ላይክ አምሮኛል 👍👈
ምስኪን አታስደንግጡት አቦ
በሰላም ይገላግልሽ ማማ
@@ሰአዲUA-cam-p2k 😁 ሱሱዬ ያረገዝኩት ኹብዝ እና ኤሽ ነው 🙈
👍👍👍👍👍👍
👍👍
😂😂😂😂👌👌👌👌
ሚኮ በቀደም አንዲት እናታችን አይነ በሲር በ 30 ሰከንድ ያቀረብካቸው እባክህን ስልካቸውን መርዳት እፈልጋለሁ በአላህ
ማኪ በሳቅ መምቴ ነዉ
እኔም እፈልጋለሁ
እኔ እፈልጋለሁ
Sus fexri chemru yestsh asabsh yebkale..bezu emirdu yarkrbu sehoch alu merdar keflgsh0913222364
ደምሪኝ🎉
ማይካ የምትባል ልጅ የእውነት በጣም ነው የምወድክ ግን ይሄ ፕራንክ ልክ አይደለም ልጁ በራስ መተማመኑን እንዲያጣ ልታደርጉት ነው ልጁ ግን ደስ የሚለው በራስ መተማመኑ ያስደስታል
እውነትም በራስ መተማመን😂🤣
አረ በራሱ አይተማመን ተማምኖማ አየነው
አ🥴
በትክክል
በራስ መተማመኑ እንደማይጠፋ ያየነው እኮ አከታትሎ ክሊፕ ሲለቅ ነው ጆሮአችን ከሚደማ ይብቃው
ደምሩኝ
~የኔ ቢጫ ወባ
የዋህ ነው !!
yene kojo
ኸረ ተሁት ይኼን ልጅ የምር የማንም ሙድ መያዣ ይሁን አሁንስ ተሁ በቃ ፈጣሪስ ምን ይላል😥 እኔ ኮፊደንሱን በጣም ነው ምውደው በርታ አድሜ👌
ሳየው እራሱ በጣም ያሳዝነኛል አድማሱ ምሰኪን የሰራቹሁን ይሰጣቹሁ አሳዘነኝ 😭😭😭
እኔም ወይይይይይ
የዋህ ነው ብላችሁ ተጫወቱበት ይሄ የሰው መፍት መንካት ነው
ይህ ልጅ በጣም ትልቅ አርቲስት ነው። በጣም ኢንተርቴይን ያረጋል። የሁላችሁም መከባበር ደግሞ በጣም ደስስስ ይላል። ውድቀት ሚመጣውና ተከታይ ሚጠፋው መከባበር ሲጠፋ ነው
weyy mako feta arkefne debrogne nebere
ere weyyy feresku😍😍😍😍😍🤣🤣🤣🤣🤣
እኔ አልታማችኝም እውነት እንዴት የሰው ሞራል ትነኮላቸሁ ።ይህ መናቅ ይመስልኝል ።
ቦታው አይደለም ያለ ሙያው ማንም መገኘት የለበትም ሌሎቹንም እንዲህ እየለቀሙ ከመስመር ቢያስወጧቸው ይሻላል።
እፍፍ ለምን ሚኮ አስለቀሰኝ። በተለይ ሲዘፍን በጣም ነው አንጀቴን የበላኝ😢😢😢😢😢😢
ኧረ ቆይ ለምንድነው ኢሄን ልጅ ሁሉም የሚቦንበት ኧረ ለቀቅ አድርጉት
እና ማዪኮ በዚው አጋጣሚ ጎበዝ ልጅ ነህ ❤❤❤❤❤❤
He’s human after all please respect ✊🏿
🙅♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም!
አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏
የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!!
ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
He’s human what mean how about others animals?
እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልሽ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ ይሁኑ💚💛💗
አሜን አሜን አሜንንንን
እንኳን በስላም መጣህሚኮ ኮመቶች የምታምኑት አምላክ ከሀሳብ ቀጭንቀት ይገላግላቹህ
አሜን ፫
Amen Amen Amen
በረከት ላጲስ ምርጥ ያራዳ ልጅ ላጲስዬ ድምጽሽ እና ሠውነትሽ እንደዚ መወፈሩ ተዓምር ነው የሆነብኝ ላጲስ ምርጥ ያራዳ ልጅ ከነባዲሶ ጋር ነበር የማቅሽ 22 መሥመር ይመቻችህ ላጲሥዬ ከረዥም አመታት በኋላ ሥላየሁ ደሥ ብሎኛል!!
ልጅ እኮ የዋይ ነው ያሳዝናል 😊😊
የኔ ሚስጊን እደኔ ያሳዘነዉ ኡፉ አስጨነቃችሁት😒😒😢
😭😰😭😒
እንዛመድ ውዴ ያገሬ ልጅ
@@kedjiatube5472 ቆይ የንኮ ከተጀመረ ለስንተኛ ዝምድና ነው cufayy😆😒😏
በጣም አናዳጅ prank ሞራል መጠበቅ ሚባል ነገር አለ ሰው የዋህ ነው ተብሎ እንዲ ማድረግ ፈጣሪም አይወደውም........ ሚኮ ፕሮግራሞችህ ጥሩ ናቸው ግን የዋሆችን ላይ በመጫወት prank አትስራ
በጣም የአስተዋይ ልጅ ኮሜንት የልቤን አደረሳችሁልኝ ገና ስጀምረው በጣም ነው ያበሳጩኝ Thank you
ትክክል
egna joro lay yetechawtewis
Jorohin man sit aleh...alasgededeh...
ሚኪ በቀጣዩ ፕራንክ አብርሀም አየለን .. (የኔ ቆንጆ ኑሪን .. )አቅርብልን
miko ባንተ ፕራንክ ውስጥ የእሱን የዋህ ልብ አየነው እናመሰግናለን!
ግን ከዘፈኑ ሌላ ሙያ ቢፈልግ የተሻለ ነው።
ኤፍሬም በናትህ አግኘው በጣም ያሳዝናል ሚኮ ደግሞ ያንን ልጅ ፀጉርህን ተቆረጥ በለው የኢትዮጵያውያን ስርአት አያጥፋ በጣም ነው የሚደብረው በዚህ ታዋቂ ሊሆን ፈልጎ ከሆነ ተሳስቷል። እግዚአብሔር ሊያከብረው ከፈለገ ከአመድም አንስቶ ያከብራል ከዲሽታ ጊና ለምን አይማርም? ስርአት ለሰው ልጅ በጣም አስፈላጊ ነው ያስከብራል።
ሞትኩኝ በሳቅ እግዜር ይይላችሁ።ወይኔ ያገሬ ልጆች እንዴት አንጀቴን እንደበላኝ ለምንድነው ሁሉንም ነገር የሚያምኑት?
ነብሳቹ አይማርም 😂😂😂😂
እንኳን ሳይነኩት ሰው ሲያስነጥስ የሚዞርበት ልጅ ምስኪን ፕራንኩ ከባድ ነው!!!
Eshi +❤
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
😂😂
@ነፂ Tube የኮሜንታተሮች ዘበኛ Eshi +
😂😂😂😂😂
ማይኮ አንተ ጎበዝ ልጅ ነህ።አሪፍ ማለት ሠውን የሚያከብር ነው ። ይህ ፕራንክ በጣም ስህተት ነው።ክብረ ነክ ነው።
እግዚአብሔርን ማንም ሰው ፕራንክ ተደርጎ እንደዚህ አላሳዘነኝም ኡፎይይይ የእኔ እናት ስያሳዝን
ወይኔ ቢጫወባ የኔ የዋህ ያንተን አይነት ያብዛልን እውነት የሳቅ ምጭ ነህ ንፁህ Ethiopiaው ነህ አተኮ ተስፍ ለቆርጡ ሰውች ብርታት ነህ በምን አትለኝም በራስ መተማመንህ
የእግዚአብሔር ስራ ነው ተመስገን ብሎ መቀበል ነው የተሰጠውን
@@ማርያምእናቴለምለም አውቃለሁ ግን እኮ እንኮንም ጥርስ እና ፀጉር እያሰተከሉ አይደል ምን ችግር አለው ብየ ነው
This guy is very innocent 😂
He is But You know what annoys me, they think they are better than him ”no one perfect” 🤷🏽🤷🏽
Mikoye qojo idezi naw miymrbki tgurhini atchabrri yinini qurxi 👍argwalw bxami naw miymirwu waw🥰🥰
ማይኮ ግፈኛ ነህ እሺ ቢጫ ወባ ግን ምስኪን የዋህ ነው
Ewntsen new kal
ትክክለኛውን ነገር ነው ወረቀቱ ላይ ያጻፍከው ሚይኮ አድናቂኽ ነኝ
እንደዚህ አይነት ትክክለኛ ሰው ሀገራችን ውስጥ የለም
Really, Adimasu innocent man God bless you your entire life
የኔ የዋህ አድማሱ ዋና ንፁህ ልብ እኮ ነወ ያለወ
ላይክ አርጉኝ እስቲ ዝምም ብላችሁ ምን ችግር አሎዉ 😁😳😳
አረ እሺ 😁
እሺ 🙄😂❤️❤️
Edu endte nes
@@qidisitauae2001 😜😁
@@senayityeenatenafaki4051 😂
በጣም ሸህም ነው ዮቱብ ለመስራት የሰውን ሞራል መንካት
ቆሻሻነት ነው ልጁ ቅን ሰለሆነ የሰው የማንም ዮቱበርና
ጋዜዘጠኛ መጫወቻ
እኔ ያንተን ደስ የሚሉ ቪዲዮችክ በቲክቶክ ነበረ ማየዉ አሁን ግን በዩቱብ ሳይ ዬቱን መርጬ እንደማይ ነዉ የገረመኝ ሁለም በጣም መሳጭ ቪዲዮ ናቸዉ ያለክ ስለዚህ በርታ ጠንክር ሁላችንም ከንተ ጋር ነን። ያንተ ቪዲዮ ሁሌ ይመቹኛል አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ተባረክ የኔ ወንድም
ዛሬ እርኛየን ያየ ካለ ❤❤
እናናዬ ገደል ገባች እኮ
ኢነኑ እንዴት ነት ተረፈች ወይ😜
እናናየ ገደል ገባች 🤔🤔
@@ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተpp p
አንቺ እረኛ
🥺🥺🥺🥺🥺wyyyy yene wendm swedew eko maryamn ufff miko gn yemr bezi video betam azgnebhalew😑 gn ewdhalew askehegnal😁
ሚኮ አንድ አይድያ ልስጥህ የሆነች የእናት እድሜ ያላት ያመማት አስመሥለህ ልጅ ተብየው ደሞ በቃ ከምትሄጅው ሂጅ እቤቴ ተመልሰሽ እዳመጭ አችን መያዝ ሰልችቶኛል በቃ አልችልም ስፈልጊ ጎዳና እደሪ አያገባኝም ብላችሁ ስሩት ህዝቡ ለእናት ምን ያክል ክብር እደሚሰጥ ማየት እንፈልጋለን እናት ማለት ልዩ ነች እና የሚጨክኑ አይመስለኝም ከተመቸህ ስራው
አይ ቅጭላት ይመችሽ
አወ ስራዉ
ከአረቦች አትስረቁ
የሚያሣዝነኝ ልጅ ነው ደሥ ይላል ግን ፕራንክ ስለሆነ ሚኮ ማኛ
ሃሃሃ......የሳቄ ምንጭ ማይኮዬ......በጉጉት ስጠብቅህ ነበር......ወይ yene ቢጫ ወባ 🤪🤪🤪
Hi endte nes
@@zerihunachamyeleh6472 hi..,
ቢጫ ወባ 😂 የኢትዮጵያ የሙዚቃ እንዱስትሪ 50% ከፍ ያደረገ ጀግና ነዉ 😂 ለጉንዳንና ለጉኝፋን ዘፈን..
@miko ይመችሽ
😀😀
😂
ቁርአን ፍቅር ያለው ብቻ ፕሮፋይሌን በመጫን ገብቶ ይማር
እሱ ነገር ፍቅር አስተምሮ ያውቃል ግን 🤔🤔
@@yegetershitatube8816 ምን መለት ነው
@@yegetershitatube8816 ምን ቤት ነሽ አንች ሥለ ፍቅሩ የሚያውቅ ብቻ ነው ያለኩት
@@yegetershitatube8816 ካፊር
@@zed8341 አርጌሻለሁ ሁቢ
እጅግ በጣም ትዘጉኛላችሁ የሌለ ድርቅና ኡፍፍፍፍፍፍ
ሲያሳዝን የኔ ቢጫ ወባ የዋህ ነው🥰
ስነት ግዜ እንዳየሁት ብታዮ በተለይ ስታነብ ደከምኩ
ሁዲ ቁስሏል ቀዝቀዝ የሚረግ ነገር ይላክልኝ 👈👈👈👈👈👈👌👌👌👌👌👌🙏🙏
ምስኪን የኔ ወንድም ደንግጦል አይዞህ💔
ምኮ የስራህ ይስጥህ😘
🙅♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም!
አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏
የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!!
ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
በጣም ነበር አንጀት የሚበላው ኦፍ ሚኮ ምርጥ ሰው
ምን አለ በነፍሱ ባትጫወቱበት ምሰኪን
ሌላ ታሪክ ውስጥ ነን 😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ ኹኹኹኹኹኹኹኹ አልቻልኩም😂😂😂😂
ምንም አያስቅም ለምን ልጁን ታሸማቅቀዋለህ ለወደፊቱ እስቴጅ ላይ እዳያዝናናን ነው ያረጋችሁት።
🙅♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም!
አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏
የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!!
ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
ዋው በጣም የገርማል በጣም አዝናንቶኛል
አሁን ለቢጫ ወባ ከአ• አበባ ፓሊስ ኮሚሽን የተፃፈ ደብዳቤ ፕራክ አይከብድም
Betam nitsuhi yewahi sew new bewinet🙏🙏🙏
ምርጥ ስራ ነው ወረቀቱን ግን ቅደደው ሌላ ታሪክ እንዳይፈጥሩብክ ማይኮ 👍
Sisazin Mine Lela Sew Atachunew Miko
የኔ ጌታ በጣም ንፁህ ሰው ነው የኔ ምስኪን
😭ዛሬ በጣም ከፍቶኛል አባቴ ወታደር ነበር እናም ዛሬ መቀሌ ተገሎ ሞተ እህህህ ምን ላድርግ 😭😭😭
አይዞሽ እህት
ሁፉ እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ የኔ ማር 😭😭😭😭😭😭😭
Egzabehar yasnash eheta
እግዚአቤሐር ፅናቱን ይስጥሽ ማማየ ነብስ ይማር
😭😭😭አላህሷብሩንይስጥሽ
😂😂😂😂, እግዚአብሄር ይቅር ይበላችሁ መሳቅ አላቆምኩም 😂😂😂 miko yemechih
ከሕግ አንፃር የፌዴራል ፓሊስ ዓርማ እና ስማቸውን መጠቀማቸው እንዴት ይታያል።
Egziabher yeylachu😂😂😂😂😂😃 afer beluu tuuuu😃😃😃
😄😄😄😄 ጥሩ ነው ዘፈን እንዲፈራ አደርጋችሁት ብቻውን አይዘፍንም ካሁን በሆላ
so funey
እንዴት እንዳሳዘነኝ በተለይ መጨረሻ ላይ ሙድሲያዝበት አይገባው የኔ ማስኪን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምስኪን አሳዘነኝ ግን ጠፍቶል ምነው እስኪ አንድ ነጠላ ዘፈን ይልቀቅልን እና በዚህ ግርግር ጌዜ ትንሽ ያስረሳን ዘና ያርገን
Miko yideberal endezih atadereg please
ሲያሳዝን ሀራም በአላህ ዉይይይ
Ere yena becha weba/Admasu atekezzaberen sile Gudan min yizefenal
ሚኮ ብር ለሰጠው ይገባል አንተ እሱን ፕራክ አርገትክ UA-cam ላይ ብር ስለምታገኝ
ይህ ፕራንክ አይባልም ሚኮ አወቅህ ስትባል በጣም አበዛከው እንዴት ነው የፖሊስ አሠራር ፌክ እንደሚሠራ የምታሥተምረው ህግ አልበኝነት በጣም ያስጠላል ለብር ብለክ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አትስራ ሀበሻ አንዴ ካወረደክ ወርደህ ትቀራለህ ይህ ለሌቦች እንዴት ሀግ መስራት እንዳለባቸው ማስተማር ነው ባይ ነኝ ሁሉም ነገር አሳማኝ ነው እንዴት አያምን ሌላ ሠው ቢሆን ለፍርድ ይገትርሀል በጣም ወረድክ የምወድህን ያክል
ሚኪ ነፍስህ አይማርም 😂😂 የኔ ሚስኪን አሳዘነኝ🥺
yewah silehone nw ende? sewun mesakia atadergu subscription lanesaw ydebral
ልክ አይደለህም ማይኮ እንዲ አይነት ሞራል ሚነካ ፕራንክ አይነፍም፡ሌሎቹ በጣም ቢመቹኝም
Moralu binka noro endi feta yel mber
Super dedeboch nachuh!! Yepolice logo yetmna bemanm endemisera police yawkal ende?? Denezoch.
የኔ የዋህ ❤❤❤
Ba ewenate yedaberal miskin selahona indazi mude teyezubatalachu aye nafame mike konjo serahin indate abalashe bro
ቱቱቱቱ ፕራክ ብላችሁ የሠውየውን ችግር በግልጽ ነገራችሁት እኮ ወይኔ የኔ የዋህ 🥰
በጣምነዉያሳዝነኝአይሚኮየምትገርምልጅነህትችላላችሁ
አንጃቴን ባላኝ 🥰🥰🥰
አሁን ምን አደረጋቹሁ የኔ የዋህ በእግዚአብሔር አበረታቱት
በሰው ሙድ መያዝ ይደብራል ወላሂ ሚኮ ዩቲብ ክፈትለት በአላህ ያሳዝናለል
Wow,prank of the year!!
But he is jeniun and honest!!
ሚኮ ይሄ ፕራክ ይቅርብህ ወንድሜ ኡፍፍፍ አሳዘነኝ
ሚኪሻ ስልክህን ላክልኘ ስራዎችክ አሪፍ ናቸው
እንደ እኔ የሚኩን በጎነት እና መልካምነቱን የምትወዱ እስቲ በlike አሳዩኝ ሚኩዬ የምወድክ በምክንያት ነው✌😍😘
@ነፂ Tube የኮሜንታተሮች ዘበኛ ተደምረሻል
Selme bzaw tfase bslme new
@@zerihunachamyeleh6472 አልጠፋሁም መልስ ፈልጋለሁ በዚህ ሳይሆን በዛ
Ktrsen Lkluge ena btlgram enwra ayslem
@@zerihunachamyeleh6472 እግረ መንገድህን ልትጀነጅነኝ ነው 😌
Lijun leme endezi taregalachew yikerta teykut
የዋህ ምንም አይወንም የልጁ የዋህነት ሲገርም ደስ ሲል እናንተ ግን የስው ሞራል የሚነካ ስራ አትስሩ እባካቹ የዋህ ነው ብላቹ አታላግጡ
Yidebral ehen minm mayak berasu mood lay yale sew lemn Tasakikalachu
ለሚኮ ማይክ ዝፈንለት እስቲ🙄
የኔ ቢጫ ወባ😥😥. 😂😂
ልጁን ለምን ታሳቅቁታለችሁ እማይረባ ፕራንክ አላህ ያጥፋው
~ ፍቅር ይስጠን !!
ላጲስ የሚባል ቆሮቆንዳን መጋበዝህ ደብሮኛል። ባልፈው ታሪኩ ዲሽታ ጊና ላይ የሰራው በጣም ደባሪ ነገር ነው።
ሚስኩን ደነገጠ ❤️❤️
💝💝💝💝
Anbessa Admasu! Miko chigaram neh.
ቆሻሾች በቃ ሙድ ይዛችሁ ልባችሁ ውልቅ ብላል
የምር እንዴት እንደሚያስጠሉ ምድረ ሥራ አጥ 😒😏😏😏😏😏😏
This is harassment. Not a prank. Bunch of Idoits.
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😆😆😆😆😆🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂በሳቅ ገደልከኝ👌👌👌👌
ሚኪ በቃ ዛሬ ታምራለህ
ሁሉተኛ ፀጉርህን እንዳታንጨባርረው