Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

BBOYTOMI'N ፊት መንሳት ፕራንክ!! PRANK

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2020
  • #Ethiopian #nebilnur #Subscribe
    Subscribe ►bit.ly/2KPcuZl
    ►Instagram: / nebilnur
    ►Telegram: t.me/nebilnur
    BBOYTOMMY - / thomasnegusse
    LIFE OF ABEL - / @lifeofabell
    ABDUH - / abduhjr

КОМЕНТАРІ • 514

  • @samrawittesfayetefera2396
    @samrawittesfayetefera2396 4 роки тому +296

    Tomy ግን ሰው ላለማስቀየም ትጥራለህ ብዙ video ላይ እንዳየሁክ ከሆነ በጣም የዋህ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ እውነት

    • @bezawitmengistu6979
      @bezawitmengistu6979 3 роки тому

      Ne weddd enkuan endzi alshiw 10qs mall

    • @ETTopTech
      @ETTopTech 3 роки тому +1

      @@bezawitmengistu6979 ere mashkabettttttttt

  • @mesitube153
    @mesitube153 4 роки тому +94

    ማነው እንደኔ የነዚን እብዶች ጓደኝነት የሚወድ

  • @user-sl2kr1ll9v
    @user-sl2kr1ll9v 4 роки тому +105

    😂😂😂😂 እኔ እዚህ እደት እንደጨነቀኝ ቶሚግን በጣም ትግሥተኛነህ ቀጥልበት አባቴ

    • @piasatube7973
      @piasatube7973 4 роки тому +1

      እንዳሰብነው ባይ ሆን እንኻን እንዳሰበልን አኑሮናል ከዘመን ዘመን አድርሶናል መጪውንም እሱ አብሮን ይሁን 😍 ፈጣሪ 🙇🏽
      ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም
      ❣️ሳላውቅ በስህተት❤️
      💙አውቄ በእህል💔
      አስቀይሜ
      አሳዝኜ
      አስከፍቼ
      💜ከሆነ ከጉልበቴ
      በርከክ ብዬ💗
      💞ይ
      💞ቅ
      💞ር
      💞ታ ጠይቃለው💕
      🖤በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ ተከፋታችው ሳዝን አዝናችው💘
      💖በደስታዬ ተደስታችው ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጣችውኝ❣️
      💚ስሜታዊ ሆኜም
      💙መታግስትን ላስተማራችውኝ💜💗
      💖💕💞በዙሪያየ
      💓💗💖ያላችው
      💙💜❤️ሁሉ
      💝አ
      💝መ
      💝ሰ
      💝ግ
      💝ና
      💝ለ
      💝ው
      ❣️💝💕💞💓💗 መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌼🌼🌼ላንተ/ቺ ይሁንላችሁ ለጓደኞቻቹ ኣድርሱ እኔም🙋🙌 ከነዛ ውስጥ ከሆንኩ ላኩልኝ
      😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘yenantew

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 роки тому +35

    የእዉነት አቤል ሳቁ እና ፈገግታዉ ዉስጤ ነዉ የሆነ ጨዋ ነገር እ ነቢልም እወድሀለሁ አታፍጥ ክክክክ

  • @saada483
    @saada483 4 роки тому +33

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ትክክለኛ እቲዮዺያዊነት እኩልነት ፍቅር እነዚ ውስጥ ይታያል

  • @user-tb7bw7jc6b
    @user-tb7bw7jc6b 4 роки тому +46

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እመቤቴን አይለያችሁ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ መልካሙን የምንሰማበት አመት ይሁንልን

    • @feventube288
      @feventube288 4 роки тому

      ውዴ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

    • @piasatube7973
      @piasatube7973 4 роки тому +2

      እንዳሰብነው ባይ ሆን እንኻን እንዳሰበልን አኑሮናል ከዘመን ዘመን አድርሶናል መጪውንም እሱ አብሮን ይሁን 😍 ፈጣሪ 🙇🏽
      ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም
      ❣️ሳላውቅ በስህተት❤️
      💙አውቄ በእህል💔
      አስቀይሜ
      አሳዝኜ
      አስከፍቼ
      💜ከሆነ ከጉልበቴ
      በርከክ ብዬ💗
      💞ይ
      💞ቅ
      💞ር
      💞ታ ጠይቃለው💕
      🖤በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ ተከፋታችው ሳዝን አዝናችው💘
      💖በደስታዬ ተደስታችው ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጣችውኝ❣️
      💚ስሜታዊ ሆኜም
      💙መታግስትን ላስተማራችውኝ💜💗
      💖💕💞በዙሪያየ
      💓💗💖ያላችው
      💙💜❤️ሁሉ
      💝አ
      💝መ
      💝ሰ
      💝ግ
      💝ና
      💝ለ
      💝ው
      ❣️💝💕💞💓💗 መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌼🌼🌼ላንተ/ቺ ይሁንላችሁ ለጓደኞቻቹ ኣድርሱ እኔም🙋🙌 ከነዛ ውስጥ ከሆንኩ ላኩልኝ
      😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘yenantew

    • @melimelu9569
      @melimelu9569 4 роки тому

      @@feventube288 ቤተሰቤ ነሽ 🤣

    • @truugechi9120
      @truugechi9120 3 роки тому

      @@piasatube7973 ሃድ

  • @bethelhemw5340
    @bethelhemw5340 4 роки тому +66

    Now ik why tommy has a long lasting friendships 😨🙌

  • @dawitzeleke9874
    @dawitzeleke9874 4 роки тому +66

    መክልት ጠፍታለች ግን በሰልም ነው ዬመክልት አድነቅወች እስት በለይክ

  • @lifeofabell
    @lifeofabell 4 роки тому +225

    This was so harsh to be at the moment! My God🙆🏽‍♂️👌🏾

    • @ethiopialove4193
      @ethiopialove4193 4 роки тому +7

      Abelo gin le 5 dekika alemesak tichilaleki? Love you

    • @toybahabeshawit2535
      @toybahabeshawit2535 4 роки тому

      አቤሎ በቅንነት ሰብስክራይብ ላደርግህ ነዉ በታማኝነት አንተም ሰብስክራይብ አድርገኝ

    • @zawudanshwarkinehzd1963
      @zawudanshwarkinehzd1963 4 роки тому +2

      አቤሎ፡ሳቂታዉ፡ይመችህ

    • @user-si8ei8nn6g
      @user-si8ei8nn6g 4 роки тому +1

      Ante. Enebela. Atelachewm ende kersame.

    • @user-oq9lk2ex8o
      @user-oq9lk2ex8o 4 роки тому +2

      ሳቁን አንተ ሰርቀህው መሆን አለበት ገራሚ ነው በሰከንድ የማያቆመውን ሆሆሆ

  • @Hidaya-kitchen-
    @Hidaya-kitchen- 3 роки тому +21

    Commont መጻፍ አሎድም የ tommy ትግስት ግን👌

  • @ethioaddis5766
    @ethioaddis5766 4 роки тому

    ይሄን ቪድዮ እዩትና ካላሳቃችሁ እቀጣለሁ
    ua-cam.com/video/uiCq1XSBMKI/v-deo.html
    ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ አድርጉት።

  • @solocmc8117
    @solocmc8117 4 роки тому +47

    አዲስአበባ ውስጥ አንድ የታወቀች አክትረስ ያለችን መቅደስ ናት እባካቹህ ትንከባከቧት

  • @user-xt9ly9my6z
    @user-xt9ly9my6z 4 роки тому +21

    የኔ ምርጦች ነቢሎዬ አንተ እኮ ፊት አትንሳ 😂😂😂ቶሚ የኔ ትግስተኛ ❤❤❤😘😘😘ሁልሽንም ውድድድ መቅዲ እኔ ልደንግጥ

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b 4 роки тому +9

    ውይ በማርያም ስወዳችሁ ደግሞ ስታምሩ ባርቺ ፀብ ይህ አንደኛ ነዉ

  • @bezatekeletsadik3549
    @bezatekeletsadik3549 4 роки тому +10

    Omg tommy is so patient, betam new yasazenegne 😢❤️❤️

  • @afrahtube870
    @afrahtube870 4 роки тому +37

    ነቢሎ ባባ ይስሀቅን ይዘህል ና

    • @beste7017
      @beste7017 4 роки тому

      የኔም ምኞት ነዉ ከናሱ ጋር ኮንታክት እንዲኖራዉ

    • @user-gg7pf4py1s
      @user-gg7pf4py1s 4 роки тому

      Somi tube ስወደው እኔም ምርጥ ተጫዋች ነው

  • @hawahesan2147
    @hawahesan2147 3 роки тому +3

    ነቢሎ ከመቅዲና ከሲስተርህ ጋ ስትሰራ ደስ ትላላችሁ ደግሞ ቲክቶክ ላይ የለቀቃችሁት የተፈጥሮ ጸጉር ተመችቶኛል

  • @kakaseblibd6654
    @kakaseblibd6654 4 роки тому +5

    ቶሚዬ ስንት ኪሎ ቀነስክ😂😂😂😂ነቢሎ ግን አንድ ቀን ጥፊ እዳቀምስ ዋ አቤሎ ምርጥ ልጅ ለሁላችሁም መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ

  • @bedrihabshwit7836
    @bedrihabshwit7836 4 роки тому +36

    እር በሳቅ ፀጉርሽ ይዘሽነይ አላልኩሽምንደ አለ ነቢል

    • @SaSa-jx9ym
      @SaSa-jx9ym 4 роки тому

      ክክክክ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 4 роки тому

      ክክክክ

    • @seadatube42
      @seadatube42 3 роки тому

      ክክክ

    • @salime4927
      @salime4927 3 роки тому +1

      እኔም በሳቅ ሁለት ጭቅላት ነበራት ብዬነበር ፀጉርሽን ሲል

  • @simretleakemariam
    @simretleakemariam 4 роки тому +8

    The best jama ever....gin u guys mekdiiii atnadauat wa..
    Wish u happy and warm new year

  • @litse1916
    @litse1916 4 роки тому +6

    እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻ምርጦቼ በጣም ነው የምትሉት😍😍 መቅዲዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️

  • @user-gl9gk9pj4n
    @user-gl9gk9pj4n 4 роки тому +6

    ፍቅር ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ተዋደን እንኑር ለዝችአጭር እድሜ

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 4 роки тому +8

    ጓደኚነታችሁ በጣምያስቀነል ማሻአላህ

  • @reliefcornerethiopia8465
    @reliefcornerethiopia8465 4 роки тому +4

    Nebilnur i have no words! your acting is amazing! another level. I feel so bad for tomy zo.I have so much respect for tomy for being this much patient.

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 4 роки тому

    ua-cam.com/video/ymuBGejWiUk/v-deo.html የደርግ ዘመነ መንግሥት ታሪክን ያዳምጡ
    ua-cam.com/video/ymEPzQR_Xpw/v-deo.html የአፄ ሀይለሥላሤ ታሪክን ያድምጡ ሠብሥክራይብ ያድርጉንd

  • @lifeonmenorlemen632
    @lifeonmenorlemen632 4 роки тому +15

    Ayezoshiii geltee 😂
    nebil gn yidefak ewunet serak huluu tenkolee ere woyine 🤦🏽‍♀️😹😹😹

  • @sarasultan1745
    @sarasultan1745 4 роки тому +11

    እንዲይ አብራቹ ስትሰሩ ደስ ይላል

  • @fikirteOmond
    @fikirteOmond 3 роки тому +2

    I just stumbled across this video and what a a pleasant one. Props to the man with braided hair. Such a calm and gentle humble being. He took no offence to the criticism. Nice acting

  • @martaz9311
    @martaz9311 4 роки тому +9

    አዲስ አመት መጣ 🌻🌻2013🌻🌻
    እንኮን አደረሳችሁ 💚 💛 ❤
    አዲስ አመት አዲስ ነገር ይዞልን ይምጣ
    ፈጣሪ ፍቅርን ደግነትን ይቅርታን ያድለን አሜን
    💐💐💚 💛❤💐💐

  • @Flashkiiddo
    @Flashkiiddo 4 роки тому +9

    how can you look so serious LMAO!!!

  • @ethiopiantiktok2360
    @ethiopiantiktok2360 3 роки тому +4

    Tomas got him really good 😂😂😂

  • @kidiyoutube1508
    @kidiyoutube1508 4 роки тому +1

    ውይ ነቢል ስራህ ሁሉ ክፋት ነዋ አቤላ ሁሌ ሳቅ ያምርብካል😍

  • @henokezt
    @henokezt 4 роки тому +1

    የአርቲስት እና ሞዴል ሳሮን አየልነኝን ጉድ እዩልኝማ / ፓስተሩ በአደባባይ ተዋረደ / Funny Ethiopian Tiktok Videos Part 6/
    ua-cam.com/video/WRa2pkc3FEw/v-deo.html

  • @melimelu9569
    @melimelu9569 4 роки тому +10

    አንደኛ ነኝ 😂 ኑ እንደማመር ቤተሰብ እንሁን ገባ ገባ በሉ 🙄

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 роки тому +8

    እዉነት ለመናገር ፕራክ አላደረከዉም ባይሆን ትግሰቱ ይገርማል ነቢሎ ትንሺ ቆጣ ብትል ነበር አንተ ግን እሱ እዳለዉ የደከመህ/የራበህ ነዉ የመሰለ ከወ🙄😂

  • @kokobiafentakokobiafenta6528
    @kokobiafentakokobiafenta6528 3 роки тому +11

    ቶምየ የኔ መልካም❤❤❤ አጀቴን በላከዉ ፒራክ መሆኑን እያወክ እራሱ😀😀😀😀

  • @tdtadesse547
    @tdtadesse547 4 роки тому +3

    i love your content!! please make a enkutatash vlog if u can :)

  • @binitube7699
    @binitube7699 3 роки тому +2

    🌻🌻እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ 2013 የሰላም የፍቅር የለዉጥ በስደት ያለነዉ ወደ ሀገራችን የምንገባበት ክፉ የማንሰማበት ዘረኝነት እና ኮሮና የሚጠፋበት ያርግልን

  • @suzimokonen3933
    @suzimokonen3933 4 роки тому +3

    Owwww Tommy was just so understandable ❤️❤️❤️

  • @user-zd1wh9mg4d
    @user-zd1wh9mg4d 4 роки тому +69

    ነቢል ግን ምንድነው መቅድ ማስደንገጥ ስራህ ሆነእኮ ስታምሩ ግን

  • @zumethio2911
    @zumethio2911 4 роки тому +5

    እንኳን ደና መጣቹ ውዶች ውድ
    የሀገሬ ልጆች በያለንት ፈጣሪ ይጠብቀን😍

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 4 роки тому +8

    ዋው እዴት እደምታምሩ በአላህ የኔ ምርጦች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃቹ

  • @user-fs8dc1dp5x
    @user-fs8dc1dp5x 4 роки тому

    ውይ ቶምዬ እውነት ትግስተኛ ነህ ጎበር ቀጥልበት ሁላችሁንም ውድድ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @thth9180
    @thth9180 3 роки тому +2

    ቶሚየ ትግስትህ ዋዉ❤❤

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 4 роки тому +1

    ስወዳችሁ ነቢሎ አቤላ ቶምዬ መቅዲ አብዲ ሎሎች ስማችሁን የማላውቃችሁም ውድድድድ

  • @anwartube9151
    @anwartube9151 4 роки тому +3

    ነቢል ምርጥ አዝግ አድነቂህነኝ

  • @almazwubante8220
    @almazwubante8220 Рік тому

    ምርጥ የኢትዮጵያን ማንነት የገለፁት ምርጥ ጓደኛነት

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 4 роки тому +4

    ይመቻችሁ ደስ ትላላችሁ ነቢል ግን ኩስታሬህ ያምራል

  • @user-gg7pf4py1s
    @user-gg7pf4py1s 4 роки тому +3

    ሀሀሀሀሀሀ መቅዲ😜 ነቢል ግን ሰው አቁሞ መብላት አይከብድም 😂 ደስ ትላላቹሁ ኢትዮ እናንተ ውስጥ አለች

  • @jemiyoutub9709
    @jemiyoutub9709 4 роки тому +1

    ቶሚ ምርጥ ሰው በጣም ትመቹኛላቹሁ

  • @soliyanasolo6111
    @soliyanasolo6111 4 роки тому +5

    አቤት ነቢል ግን ግፍህ 😲😲😲😲😲😲😲😲🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge190 3 роки тому +3

    የእውነት ይጨንቃል የፀባይ ዋንጫ ሰጥቸኻለው ቶምቶም 🏆 አቤት እኔ ብሖን ሔሎሎ (ነቢል )👊👊👊😆

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 4 роки тому

    ua-cam.com/video/Na8OHq491QE/v-deo.html መደመርን
    ua-cam.com/video/QwT8Ca_ZwDo/v-deo.html እርካብና መንበርን የዶ/ር አብይን መፅሀፎች ያዳምጡ

  • @hubihabeshawit5717
    @hubihabeshawit5717 3 роки тому +1

    ውዶች መልካም አዲስ አመት ይሁንልን
    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @madinaomar3096
    @madinaomar3096 4 роки тому +2

    ኸረ በአላህ ነቢሎ ያአቤልን ዩቱቭ አስተዋዉቅለት ወላሂ ለምን እንደው አላቅም ያሳዝነኛል

  • @mitikeweysho4837
    @mitikeweysho4837 3 роки тому

    ነቢሎ መክሊትዬ ናቲ አብዲ ስወዳቹ አድናቂያቹ ነኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ውዶችዬ💕😍😍😍👌

  • @user-sl2kr1ll9v
    @user-sl2kr1ll9v 4 роки тому +52

    92 ሠው እያየነው ግን ላይክ 42ብቻነው ላይክ አድርጉ 🙍🙍🙍

  • @hananni8551
    @hananni8551 4 роки тому +4

    Corona: am still alive
    Famous youtubers: well we don’t care about corona 🧐

  • @euodiaseifu2075
    @euodiaseifu2075 3 роки тому +2

    mekdis reaction omg so funny love them so much

  • @jmlvrhm
    @jmlvrhm 2 роки тому

    9:52
    dayummmmm my heart broke a lil at this part fr😭😭 honestly tho I don't know how u managed to keep a straight face the whole time that's a talent in itself lolllll

    • @jmlvrhm
      @jmlvrhm 2 роки тому

      10:43 oh my god i didnt even see this part when I commented this ,,,that's so mean fjdkfkflk 😭😭

    • @jmlvrhm
      @jmlvrhm 2 роки тому

      10:43 oh my god i didnt even see this part when I commented this ,,,that's so mean fjdkfkflk 😭😭

  • @hayat550h8
    @hayat550h8 2 роки тому

    ቶሚዬ ዝብዬ ሳይህ የጤፍ ሽልቻ ነው የምትመስለኝ ክክክክክ

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 4 роки тому +1

    ምርጥ ልጅ ነዉ ትግስቱ ይገርማል 😄😄😄

    • @abysiniastudio
      @abysiniastudio 4 роки тому

      Tiktoker መቅዲ ፎቶ ኤDDITING ትምህረት👀
      ua-cam.com/video/M9D3lTTRIFA/v-deo.html

  • @bethtibebu1373
    @bethtibebu1373 4 роки тому +18

    OMG. I felt like you were pranking me cuz I was feeling cringy the whole video. LOL

    • @mai-zx7my
      @mai-zx7my 3 роки тому

      Cringe lemalet new

  • @kirubelgetachew7135
    @kirubelgetachew7135 3 роки тому

    I love u guys so much when did u came to bahirdar

  • @frt6054
    @frt6054 3 роки тому +1

    ይሄን ቆቅ ጓደኛችሁን ግን መቸ ነው ፕራንክ የምታደርጉት አቤሎ የኔ ድቡሽቡሽ 😍

  • @user-wg9ks5of5o
    @user-wg9ks5of5o 4 роки тому +3

    ስወዳቹ አቤል የሆነ ረጋ ያለ ልጂ ነው

  • @helenmulugeta4065
    @helenmulugeta4065 3 роки тому +4

    Nebelo gen setekosater tasferaleh

  • @linaahmed2048
    @linaahmed2048 3 роки тому +1

    Tomy gin migerm tigist new yalek eshi.. ene chenekegn le esu yemer😂😂😂

  • @hananhanan7358
    @hananhanan7358 4 роки тому

    Do challenges and pranks with your vlogs

  • @user-xn5jg1is5y
    @user-xn5jg1is5y 4 роки тому

    ነባየ ስወድህ ምርጥ የእምየ ኢትዮ ልጂ የኔ ተግባቢ

  • @rebkarebka9326
    @rebkarebka9326 4 роки тому +4

    Demo betam huletachu bitseru eyetegenagnachu ሳቃችን ታበዙልናላቹ የምር ስለምትችሉ

  • @lilymulugeta6824
    @lilymulugeta6824 4 роки тому

    እንኮን አደረሳችሁ ጎረምሶች የሰላም የጤና የስልክ አመት ያርግላችሁ ውዶቼ

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o 3 роки тому +1

    ነቢል ፀጉርሺን ይዘሺ ነይ አላልኩሺም ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @mustmotivateu6237
    @mustmotivateu6237 4 роки тому

    you make my day really and thanks for Hustle Tip(@life of abel).... betam gerami new nebil feta new yarekegn

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 4 роки тому +2

    ቶምዬ እኔ ድንግጥ ልበልልህ😂😂😂😂😂

  • @nahommiku4038
    @nahommiku4038 3 роки тому +1

    I'm sorry Tomy 🤷‍♀️I feel bad for him.

  • @samrawitmengistu9356
    @samrawitmengistu9356 4 роки тому +2

    Yedegem ke bboy gar des telalachew luv u both

  • @Mahi_music17
    @Mahi_music17 4 роки тому +1

    Weynee nebill 😂😂 ur so የተመታህ besmam 17:39 Abel's reaction 😂 አፈር ብሉ 😂😂

  • @Its_Me_Ebra
    @Its_Me_Ebra 3 роки тому

    Neba
    ለምን ትራንስፖርት ስትፈልግ እኔ ጋር አጭውልኝ

  • @hanaethiophiya171
    @hanaethiophiya171 3 роки тому

    የኔ አባት ቶሚ 😢😢abelo ye sirahin yistih

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 4 роки тому

    My favorite UA-camrs😍😍😍Bertu

  • @user-oq9lk2ex8o
    @user-oq9lk2ex8o 4 роки тому +3

    ቶሚ.አቤል.ነባ ስወዳችሁ ቅን ወንድሞቼ

  • @user-sl2kr1ll9v
    @user-sl2kr1ll9v 4 роки тому +1

    ወይኔ ከመቸው መጣችሁ ኡፍፍፍፍፍ መቸነው እኔ አንደኛ የምሆነው ሄሄሄሄሄሄሄሄለው እደትናችሁ ነባ

  • @maya7837
    @maya7837 3 роки тому +1

    Tomy የመጨረሻ ምርጥ ሰዉ❤👍ነቢሎ እንደህፃን ብስኩት ትበላለህ አይደል!!!!😂😂😂😂😁😁

  • @dawite5658
    @dawite5658 3 роки тому

    Bro ymegbiaw musica timechegnalech

  • @sumeshkurupp2279
    @sumeshkurupp2279 2 роки тому

    ነቢል ብስኩቱንና ውሀውን ጨረስከውክክክክ ቶምዬ አቤት ትግስትህ እኔ ትዕግስቴ አልቆ ልገዛ የሄድኩነው አቤልዬ ናቲ መቅዲዬ ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ ቶሎ ቶሎ ቪድዎ ልቀቁ

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 4 роки тому +1

    ቶሚየ ነባዬ እምወዳችሁ 💞💞💞💞

  • @ousmanhabesha2154
    @ousmanhabesha2154 4 роки тому

    wow tomi betam emigrm lij new betam tagash new tbitegna ymeslegn neber !!!!!

  • @rahmarr3851
    @rahmarr3851 4 роки тому +1

    ነቢሎ ምርጤ

  • @elaabtube897
    @elaabtube897 4 роки тому +2

    Weyni tommy maryamn asazenkeng Yene tekure ❤

    • @abysiniastudio
      @abysiniastudio 4 роки тому

      Tiktoker መቅዲ ፎቶ ኤDDITING ትምህረት👀
      ua-cam.com/video/M9D3lTTRIFA/v-deo.html

  • @estifanostadel121
    @estifanostadel121 3 роки тому +1

    Like eko ayaskflm mn tata alw btargu

  • @yayoalo6512
    @yayoalo6512 3 роки тому +1

    በቃ ይሄን ልጅ follow አረኩት 😂😂

  • @anile3174
    @anile3174 4 роки тому +3

    Happy new year 💚💛❤️

  • @abel4426
    @abel4426 4 роки тому +2

    ኧረ ነቢል መጥፎ ነህ ... You made my day, love you.

  • @yanetgetu6010
    @yanetgetu6010 3 роки тому

    Weyene nebil betcheken be tomy aykebdem gen tomy betam tegestegna neh getan ketelebet eshiii

  • @martagebru9306
    @martagebru9306 4 роки тому

    I swear tenkole becha new serah... but im here for it :*

  • @user-lu6tg5tt7q
    @user-lu6tg5tt7q 4 роки тому

    ነቢዬ አንተ አዝግ የኔ ምርጥ በቃ የኔ ቢጫ ውባ😍😍

  • @user-kw7ob8ql9z
    @user-kw7ob8ql9z 2 роки тому +1

    እኔ አቢልን ወደድኩት ማርያምን

  • @nazri0828
    @nazri0828 4 роки тому +1

    Prank nw metelebet seat rakegn 😓 prank yemarge chelotahen asayethale 👏👏👏

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 4 роки тому +1

    ቶሚዬ የኔ አባት