Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የ 'Hey Mobile' Instagram: instagram.com/hey_mobile?igshid=1uv3sf95xtf8iየኔ Instagram: instagram.com/nebilnur/
Neb sewdachu eko🤗😘😘😘😘😘😘
Egzabher ayileyachu betam new mnakebrachu mnwedachu 💖💗❤️
👆👆👆የNEBILO አድናቄ የት ናች🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
Timh adgowal nebil
ሄሎ እንዴት ናቹ
አንድ አመት ልፍተዉ ከሚሰሩት ፊልም አምስት እጥፍ እናንተ ትበልጣላቹህ አንድነት ፍቅራቹህ ደስ ይላል ። በሳምንት ሶስቴ ለመስራት ሞክሩ ።
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
ስለ እውነት እንደዚ አይነት ጓደኝነት አይቼ አላውቅም አምላክ አይለያያቹ
ከምር በጣም ነው ምታስቀኑት ፍቅራቹ ደስ ይላል እናንተ ጋር የሐይማኖት ልዩነት ምናምን አይሰራም ተባረኩ አቦ more luv great friendship luv u all
መክሊትዬ አንቺ የሌለሽበደስ ደስ አይልም አቤል ጠበቅ አርግ🥰 አባቴ
ይሼታል አሣቀኝ ጌታ ሆይ ሥወዳችሁ ነብይ እንድያው ፍቅራችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
ማነው እደኔ በጉጉት ይሚጠብቃቸው
እኔ😍💕
Kkkkkk fikerche😍yasekanele sawedachu
Eni betem new yemewedechewe
እኔ
😭😭😭😭 gn bexam yiqoyalu
ማነው ከቪዲዬ ይልቅ ወደ ኮሜን ማንበብ የሚሮጠው🙈🙈🙈🙈
እኔ ክክክክክክ
😂😂
እኔም🙏😀
እኔ በጣም ኮሜንት አነባከሁ
የጓደኝነታችሁ ፍቅር በጣም ደስ የሚለው የሚያስቀናው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ከምቀኛ ይሠውራችሁ
በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ ባላችሁበት ቦታ ይጠብቃቸው መልካሙን ሁሉ ተመኝ ሁላችሁ
እልልልልልል ዛሬ አደኛ ነኝ የመቅድ የማክሊት የነቢን የናቲ የአቤል አድናቂወች ላይክ ግጩኝ
🤣🤣😂ኖ እኔ ነኝ አንደኛ 😒😒
@@እቱገላ አላየሁሽም በየት መተሽ ቀደምሽኝ በይ🤔🤔🤔🙄🙄😅😅😅😅
@@kadeejahussein3109 ተውኩት ይሁንልሽ 😒😉 እኔ 0ኛ እሆናለሁ
@@mariyamenatetube1081 በተስብ + ሆን ማር ይመችሽ
ኮሜቶች ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ ሁለተኛ ማነው
ሥአድየ አችነሽ 2ተኛ 😃
ua-cam.com/video/8adgsPDhdwU/v-deo.html
enana anch nen seadyy😍🥰🥰
ሰአዲ አንቺም ጥሩ ዩቱቨር ነሽ በርች የወንዜ ልጅ
Seadi eski abrtatechgi wude
ነብሎ በጣም ደስ ትላላችሁ አደናተ አይነት ጋደኛ ለሁላችንም ይስጠን መክልትዬ ሳቅሽ በጣም ነው ደስ የሚለው የኔ ቆንጆ
ነብሊ መቅዲ መክሊት አቤላ ስወዳቹ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛው
አሜን እውነት ያብዛላቸው
እንደኔ ኣይነት ለፍቶ ኣዳሪ ሴት ሳያበረታቱ ኣይለፉ 🙏🏽🙏🏽ደምሩኝ💕💕
ምፅ፣፣፣ምስኪን
አኔ ነኝ ከዚህ
As wr wb
ይሄን ጀማ እንዴት እንዴት እንደምወዳቸው ፍቅር ያብዛላችሁ💝💝💝
ወይኔ መቅዲ ግን በቃ በሆነ ባልሆነ ነው ምታለቅሰው የኔ የዋህ ምርጦችዬ ተናፍቃችሃል አትጥፉብኝ 😍😘😘ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይባርክልን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ማነዉ እንዴኔ በጉጉት የሚጠብቃችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ አላህ ፍቅሩን ያብዛላቹ
መልኪት ሁሌም እንደዚህ ልበሽ እንዴት እደሚያምርብሽ እውነት
👍😉❤️
Kkkkk ለበሰች ማለትነዉ
የኔ ዉድ በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ
እነዚን ፍቅር የሆኑትን ማነው እንደኔ ምወዷቸው
የምረ ደሰ ሰትሉ ፍቅሩን ያብዛላቹህ እግዚአብሔር
መቅዲ ውፍርች ግን አማርባት እንዴት እድምታምሩ እኮ ውላሂ💟
መቅድየ መስቀልሽ ደስ ሲል ❤❤ለሁላችንም በጣምምምም ነው የምወዳችሁ
እዴኔ በፍቅር የሚወዳቸው ማነው ግን
አረ በአላህ ቶሎ ቶሎ ኑ እኔ ብቻ ግን ምናፍቃቸው ውይይ ማዳም ደሞዝ ጨምሪ ስላት አገርሽ ልልክሽ ነው አለችኝ ዱአ አርጉልኝ ልጠፍ እያሠብኩ ነው አይይይይ ስደት
ኧረ አትጥፊ ጌዜው ያሰጠላል ቀሰ ብለሽ ጠይቄት እድትጨምርልሽየት አገር ነው የምትኖረው
ሀቢብቲ አይዞሽ እኔም ደመወዝ ጨምሪልኝ ብልት አልጨምርም አለችኝ የዛ ዘጠኝ ወር በፊት ከዛ ትንሽ ወራቶች እንደቆየሁ ሳላስበው ላሳፍርሽ ነው ተዘጋጅ በዚህ ወር ውስጥ ስትለኝ ግዜ እሺ ብየ አዘናግቸ በነገረችኝ ሳምንት ሁሉን አመቻችቸ በተኛችበት ትችት ወጣሁኝ አሁን ጠፍቸ መስራት ከጀመርኩ ስድስት ወር ሊሆነኝ ነው
@@ንፁህጆሲ ዱባይ
@@h.j8360 ጠፍቶ መሰራት ይከብዳል ሰራ እደልብሽ አይገኝም ከጨመረች በትግስት አናግሬት እናት
@@h.j8360 ዱባዮች እንዲህ ናቸው ብር ጨምሩ ሲሏቸው ይሂጅ ነው እሚሉት እንደ ሳውዲዎች አይደሉም ሳውዲ ከወደዱች ለጊዜውም ቢሆን ለማስፈራራት እሸኝሻለሁ ይላሉ አንችም በኮንፊደንስ ችግር የለውም እሄዳለሁ ካልሻቸው ሳይወዱ በግዳቸው ይጨምራሉ። ለመጥፋት ያሰብሽውን ግን ብትተይው ጥሩ ነው ወቅቱ አይደለም። ያለ የሌለ ምክንያትሽን ደርድረሽ አስጨምሪ ደግሞ አይዞሽ ብትሳፈሪም አገርሽ ነው።
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያዝልቅላችሁ ስታስቀኑ አጠይቁኝ
ኑሩልኝ እንዴት ደስ የሚል መከባበርና ፍቅር ነውመቅድዬዬዬ ወድድ
ፍቅራችሁን ያብዛልን የፈጠረን አምላክ
ወየጉዴ እናንተ ጋር ማን እንዳመጣኝ እንዴት ላቁመው አረ ኡኡኡኡኡኡ ውይ love you
በጣም ነው ደስ የምትሉት ወላሂ እስከዛሬ የት ነበርኩ አልኩኝ ሳላያቹ ሁላቹንም ስብስክራይብ አድርጊያለው በዚህ ሶስት ቀን ውስጥ ነው ሁሉንም ቪድዮችክን አይቼ የጨረስኩት ደስ ትላላቹ ማሻአላህ 👍👌👌
እውነት እወዳችዋለው ፍቅራቹን ያብዛው ምርጥ የአገሬ ልጆች
ስታምሩ እግዛብሔር አይለያቹህ
ደስ የሚል ጓደኝነት 😍❤አይለያቹ
የኔ ፍቅሮች 🥰🥰እንዴት ደስ ትላላችሁ 😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️
ስወዳችሁ ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል ስላማችሁ ይብዛ
እግዛብሔርአምላክይጠብቃችሁ ሥልኩየቀልድ መሥሎኝእኔንምከፍቶኝነበር ጓደኛማለትእደዚህነውመቅዲየእንኳንደሥአለሽ
😂😂😂😂😂😂እናንተ ልጆች ግን በጣም ነው ምታስቁኝ ስወዳችሁ አንድ ባንድአቤሎ እና መክሊት ግን የውነት ፍቅረኛሞች ናቸው?????? ከሆኑ በጣም ነው ደስ ሚሉኝ ምርጦች❤️❤️❤️❤️
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ይመቻችሁ
ውይ እንዴት እንደምወዳቹ እኮ ናፍቃቹኝ ነበር እንኳን መጣቹልኝ መቅዲዬ ❤️❤️
ውይ ከሌላዎቹ በጣም እናተን ነው የምወዳችሁ ምነው ቶሎቶሎ ብትለቁ
በህልሜም እያያሀችሁ ነበር መጣችሁ ስወዳችሁ ሁሌም ኑኑኑ አቤልና መክሊት
yagra Leje
የኔ አልቃሻ መቅዲዬ ደሞ ፀጉርሽ መስቀልሽ ሲያምር ❤️👌አምሮብሻል 💕
ፍቅራችሁ ደስ ይላል ግን አዚህ ቦሀላ አላያችሁም ሆ ልትጎልቱኝ?
በእውነት እንደእናተ አይነት ተዉልጅ ሳድግ አላየሁም እስካሁን አይ መክሊት ጎደኝነት እንዲ ካሰሮጣት የፍቅር ጥያቄ እማ በቃ አለቀላቹሁ ክክክክክ ስወዳቹሁ በእውነት
መክሊት ድምጽሽ ደስ ነው የሚለይ እባክሽ ዝፈንልይኝ ሁሌ kisanet from🇪🇷 weddddd የመኣረግሽ
Masha Allah desii yeminitu ewedachiwanii 💚💛❤👑❤
ኡፍ መቅዲ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የምር ድምቀታቸው አንቺ እኮ ነሽ
ምኞቴ እየተሳካ ነው መሰል ስታምሩ እኮ መቅደ ደሞ እርጂሙ ልጂ ጋር እጠርጥራለሁ አቤሎደሞ ያችን ልጅ ለምን አታሳየንም ኒካ አላርጋችሁም
ፍቅራቺሁ ሊደፍኚ ነው ክርሥቶሥን ሥወዳቺሁ እኮ እኔ እሥከመጨረሻው የማዳምጠው መዝሙር ሥብከት እና የናንተን ነው
አቦ ስትመቹኝ እኮ ሰላም እና ጤና ተመኘሁላቹ❤
የኔ ውዶች እደው ምን አባቴ ላድርጋችሁ የጎደኝነት ትርጉሙ ከናንተ ጋር ነው ያለው ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነቢልየ መስፍን መግባት የምር ምርጥ ልጅ ናት
I wish I had freinds like you guys here in 🇺🇸, life will be easy 😔😔😔
Ethiopia new yaleshiw aniweshash
It's not easy to find good friend in 🇱🇷 i don't ow why? Most of them is fake
I just being a good friend
Wow mashallha endet edemiwedachu batalew gudegninetachun ufff, ke ayinenas yitebikachu andiye
wowww dasi ylali sewdachu bamikineyati naw yena ebidochi fkiri ysxachu Nabiho selki seti naw Ethiopia wagaw
Meklit arife demtse nw yalesh yemr temchetognale dmo mekdi ena nebilnur des telalachu💕
ውይ በማርያም ደስ ሲሉ አይለያችሁ 🇪❤️❤️❤️
Hello hello mackett You're so beautiful But your boyfriend does not for you I mean maybe it's good for you
🤠
@@alie9777 😀😀😀thank you
ስወዳችሁ እኮ ፍቅር የሆናችሁ ኢትዮጵያዊ በእናንተ ውስጥ ኢትዮጵያን አያትአለሁ አይለያችሁ ነፍ አመት ኑሩ
ፍቅራቸ በጣም ያምራል ዉዉዋ እግዚኣብሄር ይጠበቀቸ መክሊት የኔ ፍቅር ዉድድድ ነዉ ማርግሸ ዉድየ😍😍😍😍😍🙏🙏🙏😍😍😍
መክሊት እዉይ ስወድሽኮ ደስስስስስ እሚል ኅደኝነት እንደት እንደምታምሩኮ
እኔ ወላሂ በጣም ነው ምወዳቹ ❤የመጀመርያ ከመንት ነው
በጣም ነው ምወዳቹ 😍 ጓደኝነታቹ ደስ ይላል
ከምር በጣም ነው ምወዳቹ ትለያላቹ ለኔ የጓደኝነት ጥጉን ነው ማየው እናንተጋ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በኤዳቹበት😍👌👈
ውይ ደስ ስትሉ ስላማችሁ ይብዛ
ነቢሎ ይልመደብሕ እነደዚሕ ቶሎቶሎ ልቀቅልን በተረፈ ሰላማችሁ ብዝትይበል
Meklit ena abelo gen yemr betetameru Arif tendoch methonun yemeslegnal🥰❤️
ቪዲዮ አይቼ ኮሜንት ሳልጽፋማ አልወጣም ከምር ነቢሎ በጣም ነው እምወዳችው መክሊትና መቅዲን እስኪ ጉንጫቸውን ሳምልኝ በሌላ ቪዲዮ ሰላማችው ይብዛልኝ❤👈
Nebilyee wellahi betam eyenafekachehugn nw eski tolo tolo seru...demo meklit ena abel wooowww
ስታስቀኑ ፍቅራችሁ እኔማ በጣም ነው የምወዳችሁ መክሊት ደሞ ድምፅሽ ያምራል
ወድ ደምሪኝ
ሰላማችሁ ይብዛ አቦ
ስጦታው በጣም ልዩ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ነቢል መቅዲ አቤል መክሊት በጣም ነው እምወዳችሁ 🥰🥰🥰
በርቱ የሀገሬ ልጆች ስዎዳችሁ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር አድርጉኝ የሀገሬ ልጆች አይከፈልበትም
መቅድዬ የገባሻል ማሬ በጣም እምወድሽ ❤️❤️❤️
Respect ye ewnet endim ayinet guadegnenet ale 💗💖
ጣፋጮች ሁሌም ፍቅራቹ ይብዛ😘🌹🙏
nebilnur yene konjo betam new mitam rew adnaqeh neny
Ethiopia lazalalam tanur l love Ethiopia ❤💛💚🇪🇹🇪🇹🌹🌹👌👌👌
አቤላ መክሊታን እፍስ አድርገሀል ያፅናላችሁ ስወዳት😍
Love your all friendship ❤️ Let’s subscribe the channel while we watching them
እናንተ ቀልዱ እኔ በሞተ ስልክ ስልክ ስቀይሩ አያለው ይሄን comment 400 like ካገኘው ስልክ ፈልጋለው ነቢል ትስማማለህ?
ባላየ አለፈህ 😂😂
ጭገር
@@birukayele04 😂😂😂😂😂
ወይኔ እናንተ ልጆች ግን ለምን ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ አትለቁም ስወዳችሁ ክከክክክ
እኔ ምን እንደምላችሁ አላዉቅም ግን የፍቅር ምሳሌዎች ናችሁ አንዳችሁ ለአንዳችሁ መተሳሰባችሁ ልዩነታችሁን ዉበታችሁ የአደረጋችሁ የኔ ምርጦች ናችሁ
5ኮማች ነኝ እስኪ ማነው እንደኔ መክሊትን ሚወድ እጃህሁን አሳዩኛ
ውይይይይ ስወዳቹ ነቢላ አቤላ መቅዲ መኪ ሁላችሁንም ውድድድድድ በብዙ
እኛ ዱሮ በዉሀ መቅዳትና በጨት መስበር ትምርትቤት በመሄዲ ጋደኚነትን የምናጣጥመዉ እናተ ደሜ በሺርሺር ወይ ጊዜ ወይትዝታ
ጌታን እናንተ ትለያላችሁ 😘😘😘😘😘 በጣም ነው የምውዳቹ 😘😘😘😘
የምር ግን ፊልም ከማየት እናተን ማየት ያስደስታል ንጹ ፍቅር ከጏደኝነት ጋ ደስ ይላል
ነቢሎ ምነዉ የፍቅር መቀስ ሆንህባቸዉ 😄😅😅😅😅😅
🤣🤣
👍👍👍👍
guys tnx alot mekdiyeen selasdestachulen mekdiyee btm nw mewadshi
መክሊት ካለች ሁሌም ቪድዮ ይደምቃል ስወዳት
እንዴት እንደምወዳችሁ ጎደኛነታችሁ ፍቅራችሁ ያስቀናል በርቱ ቀጥሉበት ለሌሎቹ ምሳሌ ትሆናላችሁ
በጣም ደስ የሚል ግሩፕ ነው በርቱ
Meklit konjo ❤️ setameru eko ❤️
Where have you been all my life 🎶 yemilewn tegabzachual.. ❤🥰
bxam new mewdachu nebilo welahi mashalh aylyachu wedoche
አሚን 🙏
አንደኛ ነኝ ሁ ሁ 😉 ግን መቅዲን ሁሌ ሆዷን አታቧቧት 😔
ደስሲሉ በስላሴ ስም በጣም ነው የሚያስቀኑት
Best friendship 😍
Betam new mwedachu abelo meki nebi.........
የ 'Hey Mobile' Instagram: instagram.com/hey_mobile?igshid=1uv3sf95xtf8i
የኔ Instagram: instagram.com/nebilnur/
Neb sewdachu eko🤗😘😘😘😘😘😘
Egzabher ayileyachu betam new mnakebrachu mnwedachu 💖💗❤️
👆👆👆የNEBILO አድናቄ የት ናች🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
Timh adgowal nebil
ሄሎ እንዴት ናቹ
አንድ አመት ልፍተዉ ከሚሰሩት ፊልም አምስት እጥፍ እናንተ ትበልጣላቹህ አንድነት ፍቅራቹህ ደስ ይላል ። በሳምንት ሶስቴ ለመስራት ሞክሩ ።
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
ስለ እውነት እንደዚ አይነት ጓደኝነት አይቼ አላውቅም አምላክ አይለያያቹ
ከምር በጣም ነው ምታስቀኑት ፍቅራቹ ደስ ይላል እናንተ ጋር የሐይማኖት ልዩነት ምናምን አይሰራም ተባረኩ አቦ more luv great friendship luv u all
መክሊትዬ አንቺ የሌለሽበደስ ደስ አይልም አቤል ጠበቅ አርግ🥰 አባቴ
ይሼታል አሣቀኝ ጌታ ሆይ ሥወዳችሁ ነብይ እንድያው ፍቅራችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
ማነው እደኔ በጉጉት ይሚጠብቃቸው
እኔ😍💕
Kkkkkk fikerche😍yasekanele sawedachu
Eni betem new yemewedechewe
እኔ
😭😭😭😭 gn bexam yiqoyalu
ማነው ከቪዲዬ ይልቅ ወደ ኮሜን ማንበብ የሚሮጠው🙈🙈🙈🙈
እኔ ክክክክክክ
እኔ
😂😂
እኔም🙏😀
እኔ በጣም ኮሜንት አነባከሁ
የጓደኝነታችሁ ፍቅር በጣም ደስ የሚለው የሚያስቀናው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ከምቀኛ ይሠውራችሁ
በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ ባላችሁበት ቦታ ይጠብቃቸው መልካሙን ሁሉ ተመኝ ሁላችሁ
እልልልልልል ዛሬ አደኛ ነኝ የመቅድ የማክሊት የነቢን የናቲ የአቤል አድናቂወች ላይክ ግጩኝ
🤣🤣😂ኖ እኔ ነኝ አንደኛ 😒😒
@@እቱገላ
አላየሁሽም በየት መተሽ ቀደምሽኝ በይ🤔🤔🤔🙄🙄😅😅😅😅
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
@@kadeejahussein3109 ተውኩት ይሁንልሽ 😒😉 እኔ 0ኛ እሆናለሁ
@@mariyamenatetube1081
በተስብ + ሆን ማር ይመችሽ
ኮሜቶች ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ ሁለተኛ ማነው
ሥአድየ አችነሽ 2ተኛ 😃
ua-cam.com/video/8adgsPDhdwU/v-deo.html
enana anch nen seadyy😍🥰🥰
ሰአዲ አንቺም ጥሩ ዩቱቨር ነሽ በርች የወንዜ ልጅ
Seadi eski abrtatechgi wude
ነብሎ በጣም ደስ ትላላችሁ አደናተ አይነት ጋደኛ ለሁላችንም ይስጠን መክልትዬ ሳቅሽ በጣም ነው ደስ የሚለው የኔ ቆንጆ
ነብሊ መቅዲ መክሊት አቤላ ስወዳቹ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛው
አሜን እውነት ያብዛላቸው
እንደኔ ኣይነት ለፍቶ ኣዳሪ ሴት ሳያበረታቱ ኣይለፉ 🙏🏽🙏🏽ደምሩኝ💕💕
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
ምፅ፣፣፣ምስኪን
አኔ ነኝ ከዚህ
As wr wb
ይሄን ጀማ እንዴት እንዴት እንደምወዳቸው ፍቅር ያብዛላችሁ💝💝💝
ወይኔ መቅዲ ግን በቃ በሆነ ባልሆነ ነው ምታለቅሰው የኔ የዋህ ምርጦችዬ ተናፍቃችሃል አትጥፉብኝ 😍😘😘ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይባርክልን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ማነዉ እንዴኔ በጉጉት የሚጠብቃችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ አላህ ፍቅሩን ያብዛላቹ
መልኪት ሁሌም እንደዚህ ልበሽ እንዴት እደሚያምርብሽ እውነት
👍😉❤️
Kkkkk ለበሰች ማለትነዉ
የኔ ዉድ በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ
እነዚን ፍቅር የሆኑትን ማነው እንደኔ ምወዷቸው
የምረ ደሰ ሰትሉ ፍቅሩን ያብዛላቹህ እግዚአብሔር
መቅዲ ውፍርች ግን አማርባት እንዴት እድምታምሩ እኮ ውላሂ💟
መቅድየ መስቀልሽ ደስ ሲል ❤❤
ለሁላችንም በጣምምምም ነው የምወዳችሁ
እዴኔ በፍቅር የሚወዳቸው ማነው ግን
እኔ
አረ በአላህ ቶሎ ቶሎ ኑ እኔ ብቻ ግን ምናፍቃቸው ውይይ
ማዳም ደሞዝ ጨምሪ ስላት አገርሽ ልልክሽ ነው አለችኝ ዱአ አርጉልኝ ልጠፍ እያሠብኩ ነው አይይይይ ስደት
ኧረ አትጥፊ ጌዜው ያሰጠላል ቀሰ ብለሽ ጠይቄት እድትጨምርልሽ
የት አገር ነው የምትኖረው
ሀቢብቲ አይዞሽ እኔም ደመወዝ ጨምሪልኝ ብልት አልጨምርም አለችኝ የዛ ዘጠኝ ወር በፊት ከዛ ትንሽ ወራቶች እንደቆየሁ ሳላስበው ላሳፍርሽ ነው ተዘጋጅ በዚህ ወር ውስጥ ስትለኝ ግዜ እሺ ብየ አዘናግቸ በነገረችኝ ሳምንት ሁሉን አመቻችቸ በተኛችበት ትችት ወጣሁኝ አሁን ጠፍቸ መስራት ከጀመርኩ ስድስት ወር ሊሆነኝ ነው
@@ንፁህጆሲ ዱባይ
@@h.j8360
ጠፍቶ መሰራት ይከብዳል ሰራ እደልብሽ አይገኝም
ከጨመረች በትግስት አናግሬት እናት
@@h.j8360 ዱባዮች እንዲህ ናቸው ብር ጨምሩ ሲሏቸው ይሂጅ ነው እሚሉት እንደ ሳውዲዎች አይደሉም ሳውዲ ከወደዱች ለጊዜውም ቢሆን ለማስፈራራት እሸኝሻለሁ ይላሉ አንችም በኮንፊደንስ ችግር የለውም እሄዳለሁ ካልሻቸው ሳይወዱ በግዳቸው ይጨምራሉ።
ለመጥፋት ያሰብሽውን ግን ብትተይው ጥሩ ነው ወቅቱ አይደለም።
ያለ የሌለ ምክንያትሽን ደርድረሽ አስጨምሪ ደግሞ አይዞሽ ብትሳፈሪም አገርሽ ነው።
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያዝልቅላችሁ ስታስቀኑ አጠይቁኝ
ኑሩልኝ እንዴት ደስ የሚል መከባበርና ፍቅር ነውመቅድዬዬዬ ወድድ
ፍቅራችሁን ያብዛልን የፈጠረን አምላክ
ወየጉዴ እናንተ ጋር ማን እንዳመጣኝ እንዴት ላቁመው አረ ኡኡኡኡኡኡ ውይ love you
በጣም ነው ደስ የምትሉት ወላሂ እስከዛሬ የት ነበርኩ አልኩኝ ሳላያቹ ሁላቹንም ስብስክራይብ አድርጊያለው በዚህ ሶስት ቀን ውስጥ ነው ሁሉንም ቪድዮችክን አይቼ የጨረስኩት ደስ ትላላቹ ማሻአላህ 👍👌👌
እውነት እወዳችዋለው ፍቅራቹን ያብዛው ምርጥ የአገሬ ልጆች
ስታምሩ እግዛብሔር አይለያቹህ
ደስ የሚል ጓደኝነት 😍❤
አይለያቹ
የኔ ፍቅሮች 🥰🥰እንዴት ደስ ትላላችሁ 😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️
ስወዳችሁ ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል ስላማችሁ ይብዛ
እግዛብሔርአምላክይጠብቃችሁ ሥልኩየቀልድ መሥሎኝእኔንምከፍቶኝነበር ጓደኛማለትእደዚህነውመቅዲየእንኳንደሥአለሽ
😂😂😂😂😂😂እናንተ ልጆች ግን በጣም ነው ምታስቁኝ ስወዳችሁ አንድ ባንድ
አቤሎ እና መክሊት ግን የውነት ፍቅረኛሞች ናቸው??????
ከሆኑ በጣም ነው ደስ ሚሉኝ ምርጦች❤️❤️❤️❤️
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ይመቻችሁ
ውይ እንዴት እንደምወዳቹ እኮ ናፍቃቹኝ ነበር እንኳን መጣቹልኝ መቅዲዬ ❤️❤️
ውይ ከሌላዎቹ በጣም እናተን ነው የምወዳችሁ ምነው ቶሎቶሎ ብትለቁ
በህልሜም እያያሀችሁ ነበር መጣችሁ ስወዳችሁ ሁሌም ኑኑኑ አቤልና መክሊት
yagra Leje
የኔ አልቃሻ መቅዲዬ ደሞ ፀጉርሽ መስቀልሽ ሲያምር ❤️👌አምሮብሻል 💕
ፍቅራችሁ ደስ ይላል ግን አዚህ ቦሀላ አላያችሁም ሆ ልትጎልቱኝ?
በእውነት እንደእናተ አይነት ተዉልጅ ሳድግ አላየሁም እስካሁን አይ መክሊት ጎደኝነት እንዲ ካሰሮጣት የፍቅር ጥያቄ እማ በቃ አለቀላቹሁ ክክክክክ ስወዳቹሁ በእውነት
መክሊት ድምጽሽ ደስ ነው የሚለይ እባክሽ ዝፈንልይኝ ሁሌ kisanet from🇪🇷 weddddd የመኣረግሽ
Masha Allah desii yeminitu ewedachiwanii 💚💛❤👑❤
ኡፍ መቅዲ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የምር ድምቀታቸው አንቺ እኮ ነሽ
ምኞቴ እየተሳካ ነው መሰል ስታምሩ እኮ መቅደ ደሞ እርጂሙ ልጂ ጋር እጠርጥራለሁ አቤሎደሞ ያችን ልጅ ለምን አታሳየንም ኒካ አላርጋችሁም
ፍቅራቺሁ ሊደፍኚ ነው ክርሥቶሥን ሥወዳቺሁ እኮ እኔ እሥከመጨረሻው የማዳምጠው መዝሙር ሥብከት እና የናንተን ነው
አቦ ስትመቹኝ እኮ ሰላም እና ጤና ተመኘሁላቹ❤
የኔ ውዶች እደው ምን አባቴ ላድርጋችሁ የጎደኝነት ትርጉሙ ከናንተ ጋር ነው ያለው ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
ነቢልየ መስፍን መግባት የምር ምርጥ ልጅ ናት
I wish I had freinds like you guys here in 🇺🇸, life will be easy 😔😔😔
Ethiopia new yaleshiw aniweshash
It's not easy to find good friend in 🇱🇷 i don't ow why? Most of them is fake
I just being a good friend
Wow mashallha endet edemiwedachu batalew gudegninetachun ufff, ke ayinenas yitebikachu andiye
wowww dasi ylali sewdachu bamikineyati naw yena ebidochi fkiri ysxachu Nabiho selki seti naw Ethiopia wagaw
Meklit arife demtse nw yalesh yemr temchetognale dmo mekdi ena nebilnur des telalachu💕
ውይ በማርያም ደስ ሲሉ አይለያችሁ 🇪❤️❤️❤️
Hello hello mackett You're so beautiful But your boyfriend does not for you I mean maybe it's good for you
🤠
@@alie9777 😀😀😀thank you
ስወዳችሁ እኮ ፍቅር የሆናችሁ ኢትዮጵያዊ በእናንተ ውስጥ ኢትዮጵያን አያትአለሁ አይለያችሁ ነፍ አመት ኑሩ
ፍቅራቸ በጣም ያምራል ዉዉዋ እግዚኣብሄር ይጠበቀቸ መክሊት የኔ ፍቅር ዉድድድ ነዉ ማርግሸ ዉድየ😍😍😍😍😍🙏🙏🙏😍😍😍
መክሊት እዉይ ስወድሽኮ ደስስስስስ እሚል ኅደኝነት እንደት እንደምታምሩኮ
እኔ ወላሂ በጣም ነው ምወዳቹ ❤የመጀመርያ ከመንት ነው
በጣም ነው ምወዳቹ 😍 ጓደኝነታቹ ደስ ይላል
ከምር በጣም ነው ምወዳቹ ትለያላቹ ለኔ የጓደኝነት ጥጉን ነው ማየው እናንተጋ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በኤዳቹበት😍👌👈
ውይ ደስ ስትሉ ስላማችሁ ይብዛ
ነቢሎ ይልመደብሕ እነደዚሕ ቶሎቶሎ ልቀቅልን በተረፈ ሰላማችሁ ብዝትይበል
Meklit ena abelo gen yemr betetameru Arif tendoch methonun yemeslegnal🥰❤️
ቪዲዮ አይቼ ኮሜንት ሳልጽፋማ አልወጣም ከምር ነቢሎ በጣም ነው እምወዳችው መክሊትና መቅዲን እስኪ ጉንጫቸውን ሳምልኝ በሌላ ቪዲዮ ሰላማችው ይብዛልኝ❤👈
Nebilyee wellahi betam eyenafekachehugn nw eski tolo tolo seru...demo meklit ena abel wooowww
ስታስቀኑ ፍቅራችሁ እኔማ በጣም ነው የምወዳችሁ መክሊት ደሞ ድምፅሽ ያምራል
ወድ ደምሪኝ
ሰላማችሁ ይብዛ አቦ
ስጦታው በጣም ልዩ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ነቢል መቅዲ አቤል መክሊት በጣም ነው እምወዳችሁ 🥰🥰🥰
በርቱ የሀገሬ ልጆች ስዎዳችሁ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር አድርጉኝ የሀገሬ ልጆች አይከፈልበትም
መቅድዬ የገባሻል ማሬ በጣም እምወድሽ ❤️❤️❤️
Respect ye ewnet endim ayinet guadegnenet ale 💗💖
ጣፋጮች ሁሌም ፍቅራቹ ይብዛ😘🌹🙏
nebilnur yene konjo betam new mitam rew adnaqeh neny
Ethiopia lazalalam tanur l love Ethiopia ❤💛💚🇪🇹🇪🇹🌹🌹👌👌👌
አቤላ መክሊታን እፍስ አድርገሀል ያፅናላችሁ ስወዳት😍
Love your all friendship ❤️
Let’s subscribe the channel while we watching them
እናንተ ቀልዱ እኔ በሞተ ስልክ ስልክ ስቀይሩ አያለው ይሄን comment 400 like ካገኘው ስልክ ፈልጋለው ነቢል ትስማማለህ?
ባላየ አለፈህ 😂😂
ጭገር
@@birukayele04 😂😂😂😂😂
ወይኔ እናንተ ልጆች ግን ለምን ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ አትለቁም ስወዳችሁ ክከክክክ
እኔ ምን እንደምላችሁ አላዉቅም ግን የፍቅር ምሳሌዎች ናችሁ አንዳችሁ ለአንዳችሁ መተሳሰባችሁ ልዩነታችሁን ዉበታችሁ የአደረጋችሁ የኔ ምርጦች ናችሁ
5ኮማች ነኝ እስኪ ማነው እንደኔ መክሊትን ሚወድ እጃህሁን አሳዩኛ
ውይይይይ ስወዳቹ ነቢላ አቤላ መቅዲ መኪ ሁላችሁንም ውድድድድድ በብዙ
እኛ ዱሮ በዉሀ መቅዳትና በጨት መስበር ትምርትቤት በመሄዲ ጋደኚነትን የምናጣጥመዉ እናተ ደሜ በሺርሺር ወይ ጊዜ ወይትዝታ
ጌታን እናንተ ትለያላችሁ 😘😘😘😘😘 በጣም ነው የምውዳቹ 😘😘😘😘
የምር ግን ፊልም ከማየት እናተን ማየት ያስደስታል ንጹ ፍቅር ከጏደኝነት
ጋ ደስ ይላል