እብድ መክሊትን አሯሯጣት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 559

  • @abdlkerimtube197
    @abdlkerimtube197 2 роки тому +156

    እንደዚህ አይነት አዝናኝ ይትዩበሮች አይቼ አላቅም ጎበዞች ❤️❤️❤️ ዋው ቤያለሁ

  • @anjagranja
    @anjagranja 2 роки тому +133

    ፍቅርን እናተ ብቻ ኑሩበት ከምር ነቢሎ ምርጥ ሰው ♥

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 2 роки тому +47

    አረ መቅዲ ናፍቃናለች ከናተ ጋር ነቢሎ ከመቅዲ ጋር ነው የምታምረው

    • @chu09bel
      @chu09bel 2 роки тому

      Meklit is the best! Meklit fits with Nebilo and she is the funniest!

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +58

    አብዱዬ እንኳን በሰላም መጣህ ጀማዎቼ ውስጤናቹ እኮ ኡፋ ስወዳቹ ፍቅራቹን ያብዛው ጓደኝነት እንደእናንተ❤❤❤✊✊✊✊

  • @mattewe492
    @mattewe492 2 роки тому +14

    ከአስራ አምስት አመት በውሀላ አገሬ ገብቻለሁ ባገኛችሁ በጣም ደስ ይለኛል። ትላንት አቤልን ሸራተን አድሮ ሊወጣ ሲል አገኘሁት እና ተተዋወኩት በጣም ነበር ደስ ያለኝ

  • @nigistweledai
    @nigistweledai 2 роки тому +11

    ሰወዳችሁ እኮ እናንተ ውስጥ ነው ኢትዮጵያዊነት ያለው የኔ ውዶች❤❤

  • @bmtq
    @bmtq 2 роки тому +8

    በየ 2 ወሩ መሄድ ደስ ይላል ወጪውን እንዴት እንደምትችለው ጠቆም አርገን ለኛም ይረዳናል አቡዱ🙏👍🌸 ደስ ትላላቹ በጣም💕👍

  • @genet6181
    @genet6181 2 роки тому +6

    ማርያምን ፍቅር የሆናቹ ሰዎች ናቹ በዘር በአይማኖት ተከባብራቹ የምትኖሩ ምርጥ ኢትዮጵያውያን ስወዳቹ እግዚአብሔር አይለያቹ ነቢሎ አዝግ ነገር ነህ አነፈርከኝ 😂😂😂💚💛💖💋💋

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 роки тому +10

    በእግዚአብሔር መቼም እዳትለያዩ የጓደኝነት ጥግ ፈጣሪ አይለያቹ🙏🙏🙏💞💞💞💕💞

  • @astertibebe7426
    @astertibebe7426 2 роки тому +10

    ይቺ መክሊት ግን ኪችን ገብታ ዕቃ ማጠቢያ ላይ የምታስመልሰው ነገር ሲያስጠላ ኸረ ሽንት ቤት ገብተሽ አስመልሺ ምነው የሚበላበት ዕቃ ማጠበቢያ ላይ ሼም ነው

  • @libargachewbelachew6029
    @libargachewbelachew6029 2 роки тому +2

    አብዱ ሳቅህ በጣም ያስቀኛል።
    እንኳን ደህና መጣህ።

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 2 роки тому +10

    እዮብ እሚባል ወንድም አለኝ ቁርጥ አብዱን በጣም ነው እምወደው አብዱን የኔ የዋህ ማርያምን ስወደው በዛ ላይ ወንድሜ ናፍቆኛል ስድስት አመቴ ከአየሁት 😭 ነቢል ግን የስራህን ይስጥ አባባውን ትቀማዋለህ

  • @ayenachewteketel9145
    @ayenachewteketel9145 2 роки тому

    የእቃ ማጠቢየ ሰፖንጇ ተመችታኛለች አብዱ እንኳን ሰላም ገባህ ከተወዳጆች ጓደኞችህ ጋር ጥሩ ግዜን እንድታሳልፍ እመኛለሁ ።ለኛም ፈታ የሚያደርጉንን (vdo) እንጠብቃለን ።

  • @hanitatube1200
    @hanitatube1200 2 роки тому +5

    በእውነት መክሊት ኪችን ምታስመልሽው ነገር አልተመቸኝም በተረፈi love you

  • @rozina1450
    @rozina1450 2 роки тому +11

    መቅዲ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ለሚየእናቷልጅ
    @ለሚየእናቷልጅ 2 роки тому +12

    ነቢሎ መቅድዬ የት ሄዳ ነው😭😭😭😭

  • @ሂክማሂክማ-ጀ4ዸ
    @ሂክማሂክማ-ጀ4ዸ 2 роки тому

    በጣም ነው የምታምሩምት ፍቅሩን ያብዛላችሁ 😍 ግን መቅዲ ምን ሆና ነው

  • @assefahayelom8390
    @assefahayelom8390 2 роки тому +1

    ኣብዱ ምርጥ ሰው
    በጣም ነው ምትመቸኝ ኣቦ🙏🙌

  • @rodasniguse5018
    @rodasniguse5018 2 роки тому +1

    እስኪ Comment ልስጥ ዛሬ 😑 ነቢል እኮ እልልል ያለ ቆንጆ ነው የምር 😍

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 роки тому

    ወይ ነቢሎ አብድ እንኳን ደና መጣክ የአሜሪካ መንገድ የውሃ መንገድ አረከው።😍
    መኪታ እቃ ማጠቢያ ላይ አትትፊ😝

  • @zuzu5337
    @zuzu5337 2 роки тому +5

    ሠላማችሁ ብዝትይበል ፍቅራችሁንም አላህይጨምርላችሁ አላህ ሀገራችንንሠላሟንይመልስልን ኢቲዮጲያ ለዘላለም ትሣቅ የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት ሠላማችሁብዝት ይበል

  • @akiyatube9394
    @akiyatube9394 2 роки тому +6

    እውነትው ኤርፖርት ትቦ ውስጥ 😍😍😍😍 እናን ውስጥ ነው ኢትዮጵያዊነት ያለው የኔ ውዶች❤❤❤

  • @selamselamteshome8809
    @selamselamteshome8809 2 роки тому

    እረ ምን እንደሚሻለኝ ግራ ግብት ብሎኛለ የናተ ነገር ንፍቅፍቅ ትሉኛላቹ ባያቹ ባያቹ አልጠግባቹ አብዱዬ እንኳን ደና መጣክ ይመቻቹ

  • @bruktawitdereje1427
    @bruktawitdereje1427 2 роки тому

    እንዴ ነቢሎ ወሰን ስትል ሰማሁ ልበል እዛማ ከሆናችሁ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል ምርጥ ጓዴኛሞች ናችሁ አይለያችሁ

  • @Fozita
    @Fozita 2 роки тому

    መቅዲ አቤል ና ሀኒ የሉም ጎደላችሁ ስትሞሉ ነው ምታምሩት ነቢሎ ተሰባሰቡ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 роки тому +1

    ወይኔ ግርጣት የአበባውን የእውነት እኔ በጣም ተመችቶኛል አይ ነቢል ፍቅራችው የሁላችውም ያምራል

  • @ruth-ku7tj
    @ruth-ku7tj 2 роки тому +8

    ነቢል ስለ መቅዲ ማወቅ እንፈልጋለን ይሄን ያህል ቀሽም ነህ ብዬ አላሰብኩህም ነበር!!

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 роки тому +4

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ፣ጤና ፣ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ!!

  • @sejahdima1552
    @sejahdima1552 2 роки тому

    Hahaaaa...😂😂😂😂ebd mekliten arwarwatat betammm😂😂😂😂😂...abdusha welcome blenal... yemechachehu

  • @mamananaye4793
    @mamananaye4793 2 роки тому +1

    Mekidi yet tefach ? Yemiyawk yengeregn 🥺❤️

  • @abdulkerimbeyan6011
    @abdulkerimbeyan6011 2 роки тому +2

    ወላሂ ቀልዶችህ አያስቁኝም ነበር የመጨረሻዋ ከአልጋ ያባረርከው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abeba-19ruham
    @abeba-19ruham 2 роки тому +1

    Ya ia m first its my birthday say happy birhhday plz love you ❤❤

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 2 роки тому +2

    ወላሂ ማሻ አላህ ስታምሩ አቦ ዘና የምታረጉ ዩቱበሮች እናተ ብቻ ኑሩ ❤❤ግን የደረቱ ፀጉር ኡኡ ቁጥጥር ፍትህ አብራህ ለምተኛ ሴት😭 😄😄😄

  • @mahifashion1267
    @mahifashion1267 2 роки тому

    አብዲ ግን የዉሃ መንገድ አደረገውኮ ማሺ አላህ 👍

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +4

    ፍቅራቹሁ ከዚህም በላይ ይብዛላቹሁ ደስ ስትሉ ❤️

  • @habiibahassab9753
    @habiibahassab9753 Рік тому +4

    We miss this squad😢

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 2 роки тому +1

    😂😂😂😂😂 እረ ስንቴ ፌስ
    ንቢሎ ግን አብዱን በብርድ ላብ በላብ አደረግሽው ህዝብ መሀል 😍😍Welcome abd

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 2 роки тому +7

    Tomieye and you guys are the best! Please do something together. You guys can be stronger together.

  • @nahomlove6497
    @nahomlove6497 2 роки тому

    ነቢሎ ያምራል ወድማችን እንኳን ደና መጣ አብዱ ምርጥ ልጅ

  • @simretaychew4022
    @simretaychew4022 2 роки тому

    Bboy gn group keyro newa?

  • @firdosfirdos2456
    @firdosfirdos2456 2 роки тому +2

    ስታምሩ አይለያችሁ ግን ጥያቄ አለኝ መቅዲን አይቻት አላቅም ከናተጋ ምን ሁናነው

  • @elulunebiat2966
    @elulunebiat2966 2 роки тому +4

    ሀኒ እና መቅዲስ በተለይ ደግሞ መቅዲስ

  • @genetayalew9738
    @genetayalew9738 2 роки тому

    Nebayee u are so cute ena betam des mitel sew neh keep it up dear love u

  • @taddyfirst7297
    @taddyfirst7297 2 роки тому

    Era nebil eylksku nw yachrskut vediown
    Am big big fan of u i hope am gonna see u n have a picture with u

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому

    የኔ 💝💝ፍቅር አብዱዬ ስወድክ እኮ የኔ ጣፋጭ 💝💝💝ተናፍቀካል bro ❤❤ጀማው ጀማው 💝የፍቅር ሰዎች

  • @hussensi945
    @hussensi945 2 роки тому

    ነቢሎ ግን ቪድዮወቹን ለምን ረዘም አታደርጉትም

  • @boneka-m
    @boneka-m 2 роки тому +27

    Literally thank you for giving me the biggest smile on my face I smile and laugh through out the all video it was soo funny. My favorite moment was when abdu scared your friend and his reaction was sooo funny I almost pee on my self love you

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 2 роки тому +1

    😂😂😂😂ነቢልየ የኔ እብድ እንካን ሰላምገባህ አብዲየ🥰

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 2 роки тому +2

    እኔ እራሱ ካልሲውን ሳይ😂😂😂😂😂አብዱዬዬ

  • @nejmiyaabe4119
    @nejmiyaabe4119 2 роки тому

    Yane wudoch sewedachu abdu enkuwan beselam metak 😍😍😍😍

  • @Kingx_kala
    @Kingx_kala 2 роки тому +1

    BBoy gn kesetet yehone lej simechegne

  • @tube896
    @tube896 2 роки тому +3

    እናንተ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ ግን ለምንድነው ሞቼ እኮ ነዉ የምወዳቹ እማዬን

  • @hhabeshawit5917
    @hhabeshawit5917 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያዊነት እኮ እዚህ ቤት ነው ያለው💕 ጀሊሉ ያሀፍዝኩም

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 роки тому +15

    የኔ ምርጦች እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ አብዱዬ እንኳን በሰላም ላገርህ በቃህ የኔ ምርጦች ስታምሩ እኮ እዴት እደምታስቀኑ አላህ ከዚ በላይ ፍቅሩን ይጨምርላቹ

    • @roziyoutube1285
      @roziyoutube1285 2 роки тому

      Wude deirign ebakish 🙏🙏🙏😍❤❤😘

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 роки тому

    የሱብሀነላህ ነባ አተኮ ትለያለህ ወላሂ አላህ አይለያቺሁ ያረብ🥰🥰🥰

  • @አለህከዐርሽበለይነው

    ነቢል በአለህ አንገት ለይ የሰርካው ምንዱነው የው ቲማልስሊኝልህ ብዬ ሰሆን ቢቻ ባቃ ወለሁ አላም።

  • @footballlovers373
    @footballlovers373 2 роки тому +1

    Abdu nafkon neber ke abdu gar bzu vlog eyeserak lilekln pls

  • @Derikvlog9
    @Derikvlog9 2 роки тому

    wow Amazing የእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት ሁሉም ሰው እንደ እናንተ በሆነ እውነት አይለያችሁ ❤️

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 роки тому

    ምርጥ የሀገሬ ልጆች እስቲ ጸሎት አድርጉልኝ ወደ England ለመሄድ ነው እና ፈጣሪ ያሳከልሽ በሉኝ ሰውነቴ በሀሳብ አለቄ ያሳከል ወይስ አይሳከም በሚል ኡፍፍ

  • @sumeyabintislam1655
    @sumeyabintislam1655 2 роки тому

    አብዱዬ የኔ ፍቅር እንኳን ደልና መጣህ

  • @hayuyimam6085
    @hayuyimam6085 2 роки тому +6

    እንደኔ መክሊት እሚወድት ማነው

  • @makutube1886
    @makutube1886 2 роки тому

    የአላህ በጣም እኩ ነው ምወዳችሁ አብዱዬ እንኳን በሰላም መጣክ

  • @hafizeebrahim5166
    @hafizeebrahim5166 2 роки тому

    Wiy abduye well come siwedik ballah😊😘😘😘

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 роки тому +4

    የት ጠፋታችሁነወ ነቢሎ የፍቅር ተምሳሌቶች🌹💞🇪🇹👏

  • @وبشرالصبرن
    @وبشرالصبرن 2 роки тому

    ነቡል ማሻአልህ ጥምህንአሰድገህል እድትላጭዉ ይምረበህል

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 роки тому +1

    kkkkk ወላሂ እደት እደሳኩ አላህ ይህድህ ነቢል

  • @smagndemisse3772
    @smagndemisse3772 2 роки тому

    Ebdoch enante gar mashkabet yelam just feta bicha abdu enkuan Dena metak neba gin getan tileyalek💯hulachunm love you guys 💞💞💞 gin neba mekidi MN hona nw era pls pls pls

  • @11six92
    @11six92 2 роки тому

    ነቢሎ ያበደ ነበር አከብርሀለው👍👍👍👍

  • @newuae7674
    @newuae7674 2 роки тому +8

    ኮሜንተሮች እረ ቀስ 😄ከመቸው ነው ደሞ ምትኮምቱት ቆይ ፍጥነታቹ ግን እስከ መጨረሻወስ ጨርሳቹት ይሆን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ

    ለምን እደሁ ባላቅም አብዲ የሆነ ነገሩ ያሳዝናኛል እና ሁላችሁም ውድድድ

  • @WorabeTube
    @WorabeTube 2 роки тому +1

    ምርጦች

  • @timatim1607
    @timatim1607 2 роки тому

    ሀራም አለይክ ነቢሎ😃😃 well Abdi

  • @aradavibes
    @aradavibes 2 роки тому

    The "ወንድሜ" part🤣🤣 killed me

  • @emanrazikemanrazik2367
    @emanrazikemanrazik2367 2 роки тому

    ውይ ሰወዳቹኮ ግን መቅዲ የት ጠፍታ ነው

  • @jemalgetachew1557
    @jemalgetachew1557 2 роки тому

    Welcome belana🤗🤗🤗🤗

  • @مهديهفتيل
    @مهديهفتيل 2 роки тому

    Uuuff😁😁desi yilal❤️💕💕😘🇪🇹🇪🇹❤️

  • @leulmekonnenendeshaw1470
    @leulmekonnenendeshaw1470 2 роки тому

    are nebil kehulum telyaleh .besmam yemn eshetu mnamn nebilmnur .you are my best youtubr

  • @biruktawitmicheal1065
    @biruktawitmicheal1065 2 роки тому

    Abdiye welcome home !

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 роки тому

    ነቢል አንገትህ ላይ ያደረከው ምንድን ነው ሀራም ነው አንገትህ ላይ አትልበስ

  • @selamawitadnew5409
    @selamawitadnew5409 2 роки тому

    ውይ ነቢሎ እብደትህን እንዴት እንደምወድልህ

  • @adeytube5297
    @adeytube5297 2 роки тому

    😂😂😂😂አይይይ እናተ ለዛ ያላችሁ ልጆችኮ ናችሁ

  • @bezitube2671
    @bezitube2671 2 роки тому

    Weyne nebaye getan alkesku besak love you guys❤❤❤❤

  • @abeyzewdu871
    @abeyzewdu871 2 роки тому

    ነቢል እብድ የሚለውን የአይምሮ ታማሚ ማለት ይሻላል

  • @ፎዚያየሱብቻ
    @ፎዚያየሱብቻ 2 роки тому

    ወድም ነቢል ምድን ነው አገትህ ላይ ያረከው በአላህ

  • @rrtuchwsccqwezvjdeh3515
    @rrtuchwsccqwezvjdeh3515 2 роки тому

    ናቲን ላገባ ነበር ተዉኩት የደረቱ ጸጉር ያሥፈራል ነባ የማገባበት የለህ መቼም በነካ እጂህ የታችኛዉንም አሣያን ክክክ ሥቀልድ ነዉ

  • @rosemohammad4833
    @rosemohammad4833 2 роки тому

    የረናፈቀ ሠው አብዲየ ወየክካም

  • @ተመስገንኣምላኸይ-አ8ዠ

    ነቢሎ ምዓረይ. ❤💛ገና ሳይህ ታስቀኛለህ 😁🤗

  • @Simretdaniel499
    @Simretdaniel499 2 роки тому

    Weyine emetiwededu nachu

  • @zahramohammed2819
    @zahramohammed2819 2 роки тому +1

    አብድዬ እንኳን ደህና መጣክ

  • @አሪቲቲዮብ
    @አሪቲቲዮብ 2 роки тому

    ማሻ አላህ ማነዉ አንደኔ በጉጉት የሚብቃቸዉ

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck 2 роки тому +3

    ሰወዳችሁ እኮ ❤❤❤ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @poll4795
    @poll4795 2 роки тому

    አቦ ምን ላርጋቹ ፤ ሁለ ነገራቹ ደስ ይላል ፣ ያስቀናል ።
    በጣም ነው ምወዳቹ።

  • @jerryash2344
    @jerryash2344 2 роки тому

    Ereee Abelen beyekirta yemeles kenante kerake mogesu tefa eko

  • @romanassefa976
    @romanassefa976 2 роки тому

    Ere mekletn yebela jb alchoh al benath nebil kenesu ga new betam yemtamrew

  • @mathyouethiopia5068
    @mathyouethiopia5068 2 роки тому

    Nebilo defratk des sel walahi 🥰🥰

  • @nadudu410
    @nadudu410 2 роки тому

    ማርያምን እወዳችዋለሁ ❤❤❤❤❤❤😘😘😘

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    በፍቅር ነው እምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍ኢትዬጵያን እናንተ ጓደኝነት ላይ አያታለሁ ፍቅር ሰላም አንድነት ለእማማ ኢትዬጵያ ሀገራችን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏ፍቅር ያሸንፋል 💚💛❤

  • @hanateklu1820
    @hanateklu1820 2 роки тому +3

    አረ ነቢል ግን አበባውን ስትቀበለው አሳዘነኝ ....የምር እኔ እከፍል ነበር ብትገዛው

  • @Betu535
    @Betu535 2 роки тому +1

    ነቢልን የሚውድ በላይክ 👍😁

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث 2 роки тому

    የምሬን ነው ጨዋታችሁ ደስ ቢልም ግን ምንድን ነው መግማማት ኩሽና ውስጥ መትፋት እጭ ሽንት ቤት አትሄድምደ ወይም እጅ መታጠቢያ ጋር