ዮናታን ሰርቆ ያውቃል! | BBOYTOMY33

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 438

  • @BBOYTOMY33
    @BBOYTOMY33  4 роки тому +121

    ቪደዮን ስላያችሁ አመሰግናለሁ ❤️
    Don't forget to LIKE, SHARE & SUBSCRIBE🚨🚨
    Get Me To 90K Subscribers እስከ ሰኔ መጨረሻ 😁

    • @belonias3915
      @belonias3915 4 роки тому +2

      If i had 5 thousand accounts i would of subscribed all to ur channel. Big respect to u man

    • @bunatube248
      @bunatube248 4 роки тому

      ጋይስ ትንሽ ቀረኝ ሙሉልኝ ሰብስክራይብ አርጉልኝ እንዛመድ

    • @meronyegetalijicell4745
      @meronyegetalijicell4745 4 роки тому

      wowo

    • @meronyegetalijicell4745
      @meronyegetalijicell4745 4 роки тому

      Dase tellchu💔💓💓💔💔💝💝💞💝💖💞💝💜💜💜💝💞💞3

    • @ICeHOLY
      @ICeHOLY 4 роки тому

      Temechtachugnal 👏👏👏👏👏 yetemechachu 👍👍

  • @ethiobrightside1387
    @ethiobrightside1387 4 роки тому +97

    ምችት ይበላችሁ።ብዙ ነገሮችን የቀየራችሁ ጀግኖች ናችሁ።
    ቶሚ ድምፅሽ ያምራል።
    እሰኪ የሚወዳቸው???

  • @seaditube7527
    @seaditube7527 4 роки тому +42

    ወይኔ እነንተ ልጆች ደስ ስትሉ ጨዋታችሁ ደስ ይለኛል በተስፋ ነበር የምጠብቃችሁ ቪድዎ ስትሰሩ ሁል ጌዜም ባንድ ስሩ

  • @sakonjogak7454
    @sakonjogak7454 4 роки тому +32

    ዮናታን ግን በጣም አስታዋይ ነሕ የምር

  • @asterassai9431
    @asterassai9431 4 роки тому +1

    ቶሚ በጣም ደስ የምትለኝ ልጅ ነህ የሀገሬ ልጅ በርታ ምን ግዚም ቢሆን ቅዱስ ገብርኤል ይከተልህ የአምላክ ባል ሟል ከእናትህጋር ሳይህ ሁሌም እናቴን እናፍቃለሁ የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ከስደት ተመልሼ ለመገናኘት እብቃ ይሁና መልካም ነገር እመኛለሁ አ

  • @kiyukiyu1727
    @kiyukiyu1727 4 роки тому +3

    ዋው በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ይመቻችሁ አይለያችሁ እስኪ እደኔ የሚወዳቸው አቢሲኒያውችን በላይክ አሳዩኝ…

  • @የማርያምልጅ-ጸ9ቨ
    @የማርያምልጅ-ጸ9ቨ 4 роки тому +32

    ወንዶች እኮ ወረት የለባችሁም ይሄኔ የአሁኑ ሴቶች ቢሆኑ ሲመቀናኙ ቡድኑን ያፈርሱት ነበር ድሮ እስከሞት ጓደኝነት ዋጋ ነበረው እናተ እስከመጨረሻው ምሳሌ ሁኑ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ በርቱልኝ ውድድድድድድድ❤❤❤

  • @jeab4721
    @jeab4721 4 роки тому +8

    Bro i can see your video editing skill is approving in every single video. Yemechish!!

  • @senilove1590
    @senilove1590 4 роки тому +5

    ዉዶች እንኳን ደና መጣቹ እድሜ ለናንተ አሪፍመደበሪያ ሆናቹን እናመሰግናለን
    ዮኒ የምትሉ በላይክ
    አቤሎ የምትሉ ኮመንት
    ቶሚን የምትሉ ላይክ ና ኮመንት
    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትሳቅ😜😜😜🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍

  • @leyumegnot8155
    @leyumegnot8155 4 роки тому +5

    You guys just make my day...tomy batawera rasu bexam new metaseqegn....saqeh becha makes me laugh....love u all❤

  • @samsamsung1911
    @samsamsung1911 4 роки тому

    በጣም ነዉ ደሥሥሥየምትሉት ፍቅራችሁን አላህይጨምርላችሁ ሠላማችሁይብዛ አገራችንንም ሠላምያርግልን🙇💚💛❤

  • @zizuyabaselua7033
    @zizuyabaselua7033 4 роки тому +4

    Kkkkkkkkkkk እረ በሳቅ እንቁላል ስላልበላክ ነው የጠቆርከው አላለም 😊😊 ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @ድንግልአማላጄ-ጘ4ከ
    @ድንግልአማላጄ-ጘ4ከ 4 роки тому +1

    ደስ ስትሉ ሁሌም አድላይ ስሩ ምችት ይበላችሁ ኮሮና ጠፈቶ በቅርብ ቀን በስደት ያለነዉም በሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @Genettube
    @Genettube 4 роки тому +25

    ምርጥ ጓደኛሞች በርቱ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    የኔ ምርጦች እኳን በሰላም መጣችሁልኝ እዴት እደምወዳችሁ እኮ እደዚ አድ ላይ ስትሆኑ በጣም ነው ምታምሩት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ጨዋታችሁ እኮ እዴት ደስእደሚለኝ

  • @helenhelen9606
    @helenhelen9606 4 роки тому +2

    ሰላማችሁ ብዝት ይበል ውድ ያገሬ ልጆች ስወዳችሁ😘🥰🥰♥️

  • @zabibamari3215
    @zabibamari3215 4 роки тому +4

    ጎበዞች ተመቻቹኝ ገናዛሬነውያየሁት ሰብስክራይብ ተደርገሀል ቶሚ

  • @metadelyirdaw7973
    @metadelyirdaw7973 4 роки тому +11

    ስታምሩ 💓💓💓💓💓 ጓደኛ ማለት እንደናተ ነው አይለያያቹ

  • @tobiya5599
    @tobiya5599 4 роки тому +47

    እነዚህ ልጆች ፈታ ሚያረጓችሁ እስኪ እንያችሁ
    በኛ ቻናልም እየገባችሁ ፈታ በሉ

  • @chuchufeker5717
    @chuchufeker5717 4 роки тому +2

    ሶስት ወፎወች ጎደኝነታችህ እስከ መጨረሻችሁ እደዚህ ባማር ፍድሽድሽ እዳላችሁ ይዝለቅላችሁ የምር እናተን ሳይ እኒም እደዚህ አይነት ጎደኛ እዲኖረኝ ነዉ እምታደርጉኝ እወዳችሁ አለዉ የኒየ ዉቦወች በማያልቀዉ እወዳችሁ አለዉ

  • @user-ju2gl1xj9o
    @user-ju2gl1xj9o 4 роки тому

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ምርጦችየ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤😍😍😍

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 4 роки тому +9

    ቶማስ ግን ፎንቃሺ እያወቅናት መጥተናል ፡የማፈቅራት የለኝም ፡የምወዳት ግን አለች ፡አላለም ቶማስ ጥቁር ሰው ክክክክክ

  • @voidt7165
    @voidt7165 4 роки тому +5

    tommy ur laugh and voice #1

  • @enatbabey2776
    @enatbabey2776 4 роки тому +1

    አቦ ይመቻችሁ ፈታ ነዉ የምታደርጉኝ ብዙ ሰለ ዘረኝነት fb ላይ ሲባሉ ከሚዉሉ አንድ እናተ እኛን ፈታ እያለጉ እራሳቼዉን ቢጠቅሙ ምን ነበረበት

  • @mrumru2146
    @mrumru2146 4 роки тому +5

    አቤላ👌👌👌

  • @belonias3915
    @belonias3915 4 роки тому +5

    Hope you guys reach ur goals i really do!

  • @mulugebereziher4486
    @mulugebereziher4486 4 роки тому +2

    ወዳጄ ቶም አንድ ነገር ላርምህ እምወዳት እንጂ እማፈቅራት የለም ስትል ማፍቀር በግእዝ ነው መውደድ በአማርኛ ነው ሰለዚ እኩል ናቸው

  • @develife102
    @develife102 4 роки тому +6

    ትመችኛለች ብሮ... በዚህ ቀጥይ

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ

    በራሳችሁ ተስፋ አትቁረጡ በጣም ትክክል ነህ ቶማስ በተረፈ በርቱ ደስ ትላላችሁ

  • @yabserafeysa9173
    @yabserafeysa9173 4 роки тому +6

    ሲጀምር ቶሚ በማታ ፈርቼ ሮጥኩ ብትል እታዘብ ነበር እንደውም ድንጋይ በኪስ መያዝ እራሱ አይጠቅብክም ያው ጥቁር ስለሆንክ አትታያቸውም ለወደፊቱ ዘና ብለህ ሂድ😁😁

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 роки тому +5

    አንድ ላይ ስታምሩ እኮ

  • @kkalugamer7393
    @kkalugamer7393 4 роки тому +4

    It's a dope video man keep it up.

  • @melatdawit5477
    @melatdawit5477 4 роки тому +1

    Tebareku

  • @user-dv5uh8bj9x
    @user-dv5uh8bj9x 4 роки тому +3

    የናንተ ቬድዮ ማይመች የለም ዮኒዬ ለሴት እና ለቤተሰቦችህ ያልህ ክብር ሳላደንቅ አላልፍም በዚህ አጋጣሚ እናትህንም አመሰግናለው እንዳ አንተ አይነት ለሴት ክብር ያለውን ዮኒን ስለወለዱልን አቤል ግን ቬድዮ እየሰራቹ ሁሌ ስልኩን እንደነካካ ነው ምንድነው ምታደርገው በልልኝ ቶሚ አንተንም እውድሀለው ብቃ ትመቹኛላቹ ሁላቹም

  • @user-gr3ws8nq3s
    @user-gr3ws8nq3s 4 роки тому +5

    ደስ ስትሉ ሳያትን የመረጥከው ልጂ ጎበዝ ሳያት ምርጥ ከዱቄትና ከፈረስ ጭራ የጸዳች ፣በራሳ ውበት የምትኬረ ምርጥ ሴት ነች

  • @ሰአዲየጊራናልጅ
    @ሰአዲየጊራናልጅ 4 роки тому +1

    ወይኔ ስወዳቹ በተለይ ዩኒን

  • @seadayesuf56
    @seadayesuf56 4 роки тому

    ሁላቹሁም ባንድ ስትሰሩ ስታምሩ ፈጣሪ ሶስታቹሁንም ይጣብቃቹሁ ፍቅራቹሁ ይብዛ

  • @asteramoha2764
    @asteramoha2764 4 роки тому +3

    Tomi adenakik. Nuag. Lenate.ena.abtek. Ergem. Edema. Yestlek. Das. Ymtelo. Batesab. Nhew❤️

  • @lij5086
    @lij5086 4 роки тому +3

    My best bboytomy33

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba1965 4 роки тому +1

    uffff dese setelu fekarashune yabzalashu ayeleyashu tebarekuleneee

  • @markonyedengellij2737
    @markonyedengellij2737 4 роки тому +1

    Tomiye hule👌 ena abela video kelekek koyitowal mnewu belilegn ye Hamus sewe yibelen

  • @yeshimare2702
    @yeshimare2702 4 роки тому +1

    እንኳን በደህና መጣችሑ እግዚአብሔር አይለያችሑ

  • @enatpumpkin8506
    @enatpumpkin8506 4 роки тому +3

    ቢሆን እና ቶሚን ባገባው ደስ ይለኝ ነበር 😂😔🥺
    ግን አይሆንም 😭😭😭

  • @imbeauty4261
    @imbeauty4261 4 роки тому +2

    ቶሚ መቼ ነዉ ሰርጋችን ግን ስወዳችሁ ❤

  • @tensaebeyene2660
    @tensaebeyene2660 4 роки тому +2

    Tomiye yene fikir❤️ yoni demo yene chewa😍 abeliyeeeeee ante eko batnor aymokim neber 😘

  • @ZeiedTube
    @ZeiedTube 4 роки тому

    ወይኔ ደስስትሉ ዩኑ አስተዋይ ቶሚ ቀልቃላ አቤል አይናፋር ትመስሉኝ አላቹሁ

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 4 роки тому +1

    ደሥ ስትሉ በርቱ ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @Pazionbatch2K23
    @Pazionbatch2K23 4 роки тому +10

    Oooooo abbysinia vine!!!👍

  • @metitesfaye6595
    @metitesfaye6595 4 роки тому +1

    Beze seat tegenanyalachehu lenegeru endezi ande lay setehonu new meyamerew

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 4 роки тому

    ቶሚዬ እንኳን ደህና መጣህልን ስወድህ እኮ የጥቁር ቆንጆ

  • @yashead474
    @yashead474 4 роки тому +1

    Batame dase telalachu fayare feqerachu yabeza👌👌👌

  • @etsub9dfunnythings890
    @etsub9dfunnythings890 4 роки тому +2

    TOMY LEMN BEMATA FERTO ENDEMAYIROT TAKALACHU ? MAN YAYEGNAL BLO QO NEWU 😂😂😂😂😂😂

  • @tube-jy4jx
    @tube-jy4jx 4 роки тому +1

    ዮናታ ግልፅነትህ እወደዋለው ከፀሐይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም ግልፅነትህ እወድልሀለው ። ቶሚ ግን የማፈቅራት የለችም አላልክም ክክክክክ እኔስ

  • @abigualtigray3115
    @abigualtigray3115 4 роки тому

    እ/ሄር ኣምላክ እድሜን ጤና ይሳጣቹ ሙቁራተይ ኣይለያችሁ

  • @rohamarohama6775
    @rohamarohama6775 4 роки тому

    ዋዉ ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው ግን እንዳይከፋችሁ እንጂ ሚስጥር እርስ በርሳችሁ ስትዋሩ ሚድያ ላይ በሆነ ሰበብ አድርጋችሁ ሚስጥሩን ታወጣላችሁ ግን ግልፅ ነታችሁ ጥሩ ቢሆንም ግን ሚድያ ላይ አት ተራረቡ በትረፈ ፋታ ነው የምታደርጉኝ ይመቻችሁ ኮሜንቴን አንቡ 3 ታችሁም ነው

  • @ደሥአለኝ
    @ደሥአለኝ 4 роки тому +1

    እኔ ግን አዳደዬ ተስፋ እቆርጣለሁ ይከም ስደት ብቻ ተመስገን

  • @sakayangeboy3897
    @sakayangeboy3897 4 роки тому

    I lk ur friendship..

  • @sammy87019
    @sammy87019 4 роки тому +4

    ቆይ ግን እኔ ብቻ ነኝ BBOYTOMI ከ Nick Cannon ጋር የሚመሳሰሉብኝ... 🤔🤔✌️

  • @samri_thebutterfly3599
    @samri_thebutterfly3599 4 роки тому +2

    @0:15 Materebu🤣🤣🤣

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 4 роки тому +1

    አዎ ሳያፍቅር አፍቅሬሻለው ማለት መግደል ነው

  • @funtiktok5062
    @funtiktok5062 4 роки тому

    I love you guys ❤...when u all say to Prince be chube liwega litaser asazeneg 😭

  • @ጎደሬዋነኝ
    @ጎደሬዋነኝ 4 роки тому

    ሥታምሩ ፍቅራችሁ ደሥ ይለኛል በርቱልን

  • @samri_thebutterfly3599
    @samri_thebutterfly3599 4 роки тому +2

    Sele setoch awuretachu cheresachu tell us your guys girlfriends already😂

  • @kalkidanhaile3204
    @kalkidanhaile3204 4 роки тому +2

    ቶሚሻ አቦ ምችት ድልት ይበላቹ

  • @user-je2sn2ec4r
    @user-je2sn2ec4r 4 роки тому

    አይለያቹህ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርቹህን ለዘላለም ያድርግላቹህ

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn1931 4 роки тому

    ሁሌም ባድላይ ኑ በጣም ነው የምታዝናኑኝ

  • @akigebre9410
    @akigebre9410 4 роки тому +3

    አይለያቹ ❤❤

  • @cell8632
    @cell8632 4 роки тому +1

    ምርጦችዬ ምችት ይበላቹ ስወዳቹ ቶሚና አቤሎ ግን ፀጉራቹ ግን አልወደውም

  • @romantmame4503
    @romantmame4503 4 роки тому +1

    ግን ለምን ቻቻ አታመጡትም

  • @beimniyealemlij7228
    @beimniyealemlij7228 4 роки тому +1

    ሁላቹም ደስ ትላላቹ ይመቻቹ

  • @ethiocrazytube9105
    @ethiocrazytube9105 4 роки тому

    Eger eyelasachu kemetgagalu endezi aynet video seru

  • @rasticgualhanu3557
    @rasticgualhanu3557 3 роки тому

    keep up,,,,hope will see you in a better way..

  • @sarateklemaryam5767
    @sarateklemaryam5767 4 роки тому +1

    🌸💐🌼

  • @amant2223
    @amant2223 4 роки тому +2

    abela love you

  • @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
    @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 4 роки тому +1

    የኔዎች መጣቹልኝ ስወዳቹ እኮ በተለይ ዮኒን

  • @user-ud4qm3gy5g
    @user-ud4qm3gy5g 4 роки тому +1

    እናተ ፎንቃዬ የሆናችሁ ልጆች ስወዳችሁ

  • @bereketbeminet6103
    @bereketbeminet6103 4 роки тому +1

    Yoni lebam new betam wow man wow😲😲😲😲

  • @suda3006
    @suda3006 4 роки тому +5

    ከሶስቱ ማን ይመቻችኋል comment ❤❤ በዛው ደምሩኝ ሰብ

  • @liliyohannes7467
    @liliyohannes7467 3 роки тому

    Fetari selamachuhun yabzaw wendemuche.

  • @venusfamily2016
    @venusfamily2016 4 роки тому

    Abela video lay silk mndnew 😕

  • @helinateferi2382
    @helinateferi2382 4 роки тому +2

    This was so funny fr😂

  • @helenhaile3634
    @helenhaile3634 4 роки тому +2

    Yoni 1gna😍

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 4 роки тому +1

    በጣም ታምራላችሁ በርቱ

  • @bettytube7512
    @bettytube7512 4 роки тому +1

    Tommy your an amazing person

  • @Akielsa
    @Akielsa 4 роки тому

    In love with you💓 guys keep going👌

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 4 роки тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይይይይይይ እናተ ልጆች ተምራችሁ ተምራችሁ ስራ መያዝ ሲኖርባችሁ ስለ (((((((( ሴት )))))))) ሆነ ወሬያችሁ አይይይይ ቃስ ቃስ እያላችሁ ወደ ሊላ ነገር መሄዳችሁ አይቀርም ወላሄ እናተም ምታረጉት አዛዘናችሁኝ 😥😥😥😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @semutisemu1232
    @semutisemu1232 4 роки тому

    ከና ሳያችሁ ነው የምስቀው የኔ አዝጎይ ስወዳችሁ

  • @iyerusalemindalemahu9572
    @iyerusalemindalemahu9572 3 роки тому

    Love ur honesty

  • @beti-rc6vw
    @beti-rc6vw 4 роки тому +1

    Betam dese Telelchu 😍😍😍

  • @foziyamohammed4935
    @foziyamohammed4935 4 роки тому +1

    Enante gin ye corona check up adrgachihu naw abrachihu yeteqamatachihut cuz Tom nift nift eyalew afnchawun siterarg naber

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 4 роки тому +5

    ቶሚ ልጅ ነህ ግን የሌለ ነው ስለሴት ስታወራ

  • @elihameilu1664
    @elihameilu1664 4 роки тому +1

    Love u guys እረ ደስ ይላል

  • @yadael1526
    @yadael1526 4 роки тому +3

    ቶሚአድናቂህነኝ

  • @subidasubida5570
    @subidasubida5570 4 роки тому +1

    ምርጥልጂወችስተአምርዉ

  • @user-uf8il5qt8k
    @user-uf8il5qt8k 4 роки тому +1

    ደስ ትላላወቹ 🌹

  • @romanzettube9230
    @romanzettube9230 4 роки тому

    Benklfe new yetnsachu 😍😍😂😂

  • @hilentadesse9252
    @hilentadesse9252 4 роки тому

    Abela gn wubetih Eyechemere new libel👌Y+T+A= yene mirtochi

  • @yibarekmitiku2665
    @yibarekmitiku2665 4 роки тому +1

    1gn nachu mnm alelachum yasebachut yesakalachu

  • @sasahusasahu4884
    @sasahusasahu4884 4 роки тому +1

    ናፍቃችሁኝ ነበር ውዶች

  • @temuasefa4459
    @temuasefa4459 3 роки тому

    9:30 Tomi👀😂😂😂😂😂