Ethiopia | ይህን አስደናቂ የጦስኝ የጤና ጥቅም ካወቁ በዚህ መልኩ አደሚጠቀሙ እርግጠኛ ነኝ | ከጦስኝ ሻይ በተጨማሪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 180

  • @yenetena
    @yenetena  2 роки тому +22

    በጥናትና ምርምር የተረጋገጠ የጦስች (Thyme )አስገራሚ የጤና ጥቅሞች እርሶም ከሻይ ሌላ በቪዲዮ በያዮት መንገድ ይጠቀሙበት
    TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
    FOLLOW THE LINK
    | ua-cam.com/channels/LqYeljA882vppA2oVISiog.html
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!h

  • @elsag2834
    @elsag2834 2 роки тому +6

    ተባርክ አንተ በረከታችን ነህ::
    ጌታ ይባርክህ🙏♥️🌹❤️❣️

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 роки тому +5

    የምንወድህ ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይባርክ

  • @mulushewamolla6567
    @mulushewamolla6567 2 роки тому +2

    Thanks Dr በጣም ጥሩ ገልፅሃል እኔ እምወደው ሲሆን ስጠቀመ ነው የቆየሁት ግን ከትምህርቱ ብዙ ተረዳሁ

  • @marydavelove8496
    @marydavelove8496 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ ኑርልን 🥰🥰🥰

  • @zufanabraham9446
    @zufanabraham9446 2 роки тому +2

    Thank you 🙏 so much Dr.Daniel.May the Lord continue to Bless you & your loved ones.🙏

  • @ephremkato5741
    @ephremkato5741 2 роки тому +1

    እኛ የመልካምነትክ ባለ ዕድ
    ዘመንክ ሁሉ የተባረከ ይሀንልክ

  • @kongtehaile2069
    @kongtehaile2069 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @hanadechasa8326
    @hanadechasa8326 2 роки тому +2

    ተባርክልኝ ዳር ዳኒ

  • @fitsumdebebe9182
    @fitsumdebebe9182 2 роки тому +8

    በጣም እናመሰግናለን እኔ የምኖረው አ.አ ነው ነገር ግን ብዙ ጊዜ እናቴ የበግ ደንበኛ አላት በጎቹ ከመንዝና ከደብረብርሃን የሚመጡ ናቸው ስጋቸው ጥሩ ነው ጮማ ያልበዛው ነው ነገር ግን ከመቶ ዘጠና የሚሆኑት በጎች ጉበታቸው የተበላሸ ነው ብዙ ጊዜ ምክንያቱን ስጠይቅ ጦስኝ ተመጋቢ ስለሆኑ ነው ይላሉ ይህ ምንያህል እውነት ነው

    • @yenetena
      @yenetena  2 роки тому +2

      ማንኛውም ነገር ከመጠን ካለፈ ጉበት ጎጂ ነው

  • @abebechwakweya9858
    @abebechwakweya9858 2 роки тому +2

    ተባረክ ዶ/ር የበጉን meatballs ብታሳየን ተባረክ🙏🙏

  • @queenesther6744
    @queenesther6744 2 роки тому +1

    እኔ ከግሪን ቲ : ዝንጅብልና የብርቱካን ልጣጭ አብሬ አፍልቼ ሁሌ ሻይ እጠጣለሁኝ። የፓስታ ሶስ ስሰራ ከተለያየ ቅመማት ጋር እጠቀማለሁኝ።

  • @genetbehailu2981
    @genetbehailu2981 2 роки тому +6

    ጤኔ ይስጥልኝ ዶር ዳንኤል እውነት ነው ለደም ብዛት በጣም ይጠቅማል። ደም ማነስ ላለው ሰው ግን በጣም አዘውተረው በይጠጡት ያመረጣል

    • @yenetena
      @yenetena  2 роки тому +1

      የደም ማነስ ሳይሆን አነስተኛ የደም ግፊት ያለቸው ከሆነ ትክክል ነው ባይጠጡ ይመረጣል

  • @elsagebreselassie4705
    @elsagebreselassie4705 Рік тому +1

    ደኩተር የውሀንሥ ለትምህርት እጅግ በጣም አድርጌ ነው የምከታተለው እድሜና ጤና ይሥጥሕ ልጠይቅህ የም ፈልገው የታይሮድ መድሀኒ እወሥዳለው ለሱሥ ምን ችግር እለበት

  • @berhang9760
    @berhang9760 2 роки тому +2

    Thank you Dr. Daniel

  • @blackdiamonddiamond6011
    @blackdiamonddiamond6011 2 роки тому +2

    Thank you Dr. God bless you more and more🙏🏽

  • @Janholi
    @Janholi 2 роки тому +1

    ዶክተር ዳኒ እናመሰግናለን ለአይን ጥራት ምን እንጠቀም እባክህ ስራለን።

  • @yeworkliben
    @yeworkliben 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 2 роки тому +2

    My favorite Chanel thank you

  • @hiruthayile7505
    @hiruthayile7505 2 роки тому +1

    ከልብ እናመስግናለን ወንድማችን ተባረክ በዝርዝር ነው ያስረዳኸን 🙏🏾👍👍👍

  • @yewubdarassefa6569
    @yewubdarassefa6569 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 роки тому +2

    Thank you so much Dr. For sharing this amazing leaf 🍃 with us. God 🙏 bless you 🙏

  • @daditumosissa3768
    @daditumosissa3768 2 роки тому +1

    Thank you 🙏 very much may God bless you and your family

  • @OlanaLema
    @OlanaLema 2 місяці тому +1

    ለግፊት እንዴት እንጠቃም

  • @saadaferega5788
    @saadaferega5788 2 роки тому +2

    ዳ/ር እነመሰግናላን ጊን የቆዬ ጠበሳ ምያጣፋ ክሬም ካላ ስራልን

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 роки тому +3

    ዶ/ር ዳኒ በጣም እናመሰግናለን! ጥያቄዬ ጉበት ይነካል በየቀኑ አትጠቀሙ የሚባል ነገር እሰማለሁ ለዛ ፈርቼ በሳምንት አንድ ቀን ነበር የምጠቀመው እና በየቀኑ ብንጠቀም ችግር የለውም አአአአ??

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 Рік тому

    Thank you. Very good public service.
    Bless you!

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 роки тому +2

    Thank you. Dr.

  • @akihailes7950
    @akihailes7950 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር! ዘመንህ የተባረከ ይሁን!

  • @blenamanuel5511
    @blenamanuel5511 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን የተወደድክ ዶክተር

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር🙏🙏🙏🙏

  • @tedbabeayele9759
    @tedbabeayele9759 2 роки тому +3

    We are so lucky for subscribing your channel, Thank you so much.

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 2 роки тому +1

    Thank You Dr Bless You And Your Family !!!!

  • @selam38786
    @selam38786 2 роки тому +1

    ዶክተር እግዚአብሔር ይጥልን

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk 2 роки тому +1

    ተባረኮ

  • @yfter1992
    @yfter1992 2 роки тому +1

    💟🙏💟🙏💟🙏 bewnt enamsgnaln Docter

  • @bizuhaile2816
    @bizuhaile2816 2 роки тому +1

    Oh doctor this amazing, in Ethiopia when we prepare Berbre this one of the spice we used. Shero, as well as wote meklsha(spices)

  • @wondedesalgn6694
    @wondedesalgn6694 Рік тому +2

    ሠላም ለደም ግፊት እንዴት መጠቀም እዳለብኘ ብታብራራልኘ አመሠግናለሁ

  • @zaeferann5161
    @zaeferann5161 2 роки тому

    Selam Dr ስልቶስኝ ጥቅሞች ይለቀከውን ቪዲዮ ትመልክቻለሁ በጣም ውድጀዋለሁ በጣም አመሰግናለሁ ስለአፈላሉ ትንሽ ማብራሪያ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል
    በድጋሜ አመሰግናለሁ

  • @Sebeleseifu
    @Sebeleseifu Рік тому

    ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 4 місяці тому +1

    Thanks

  • @ሀዩነኝ-መ5ቈ
    @ሀዩነኝ-መ5ቈ 2 роки тому +1

    😢ይሄው አራተኛ ወር እርጉዝ ነኝ ግፊት አለብኝ የጦስኝ ሻይ እየጠጣሁ ነውኮ ፈጣሪዬ ሆይይ ጠብቀኝ አስፕሪንም እወስዳለሁ

  • @genetbaraki200
    @genetbaraki200 2 роки тому +1

    ሰላም ዶ/ር የዘወትር ተከታታይህ እንዲሁም አድናቂህ ነኝ ! ከእግዜር የተሰጠኸን ጸጋችን ነህ እጅግ ብዙ ነገር ተጠቅሜያለሁ ባንተ ትምህርት እግዜር ከነመላው ቤተሰብህ እቅፍ ድግፍ አድርጎ በእድሜ በጤና በጸጋ ጠብቆ ያቆይልን አሜን!!! አሁን ልጠይቅህ የፈለኩት ከ 8-9 ወር በፊት Oral lichen planus (OLP) የሚባል ህመም እንዳለብኝ የጥርስ ሐኪሜ ነገረኝ እና Nystimex or (oral suspension nystatin) 1 ml.4 ጊዜ ለ 4 ሳምንታት አዘዘልኝ ግን ብዙም ልዩነት የለም፣ ምን ትመክረኛለህ?የጦስኙን ጥቅም ስትነግረን ለአፍ፣ ለሚደማ ጥርስ ስላልክ ምናልባት ይህንም ችግር የ saliv ነውና ምናልባት መውሰድ ያለብኝ ነገር ካለ እንድትተባበረኝ ብዬ ነው በጣም ተቸግሬአለሁ እና እባክህን መፍትሄ ካለህ እርዳኝ ጉንጬ ውስጥ የሚወጡት ነገሮች በጣም ሰላም ነስተውኛል። ምንም መድኃኒትም የለውም ስላለኝ ሐኪሙ እጅግ ተጨንቄአለሁ እና ከቻልክ እርዳኝ
    እግዜር ይስጥልኝ

  • @yeshwndmmulu2932
    @yeshwndmmulu2932 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @liliendale6441
    @liliendale6441 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር🙏💕💕

  • @khairiaali2913
    @khairiaali2913 Рік тому

    ስላም ዶክተር ክልስ አመስግናለሁ

  • @gebrehiwottedla7475
    @gebrehiwottedla7475 2 роки тому

    አናመሰግናለን ወንድሜ አባከህ ሰለ ፍብሮይድ ሰራልን 🙏

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 Рік тому

    Thank you Dr for all emporfant enformetion you give us.

  • @abelb5604
    @abelb5604 2 роки тому

    በጣም ጠቃሚ የሆነ ነገር ስለምታስተምረን እናመሰግናለን

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 2 роки тому +1

    Tebarek edmeh yirzem

  • @Sellu5956
    @Sellu5956 2 роки тому +1

    Dr Dani GBU thanks 🙏 a lot

  • @hamitesse5442
    @hamitesse5442 2 роки тому +1

    Waw waw waw bless you doctor!!!

  • @romantesfaye160
    @romantesfaye160 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ተባረክ❤

  • @destajima6672
    @destajima6672 Рік тому +1

    በተለምዶ ሰዎች ጦስኝ ጉበትን ይጎዳል ይባላል እውናታው እንዴት የተራገገጠ ነገር አለው ወይ?

  • @addisalemmulugeta1537
    @addisalemmulugeta1537 2 роки тому +1

    እናመሠግናለን !!!

  • @hedenasefaw213
    @hedenasefaw213 Рік тому

    በታም ነው የምናመሰግነው ዶክተር ለፋንጋስ የሚሰተውን ጥክም እና ኣተቃቀሙን ትነግረኝ Thanks a lot 🙏

  • @mercyme8703
    @mercyme8703 2 роки тому +1

    እባክህን ስለ ፖፖዬ ፍሬ ብትነግረን

  • @azebstefanos8253
    @azebstefanos8253 2 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክህ::

  • @khairiaali2913
    @khairiaali2913 Рік тому +1

    Please if u can right the products with Eritrea language. Thank you

  • @alemnegussie2152
    @alemnegussie2152 2 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን የታይሮይድ መድሀኒት ለሚወስድ ይፈቀዳል ወይ እባክህ መልስልኝ አመሰግናለሁ

  • @birehanuterefe5638
    @birehanuterefe5638 Рік тому

    ስለ ጤናዳም ስራልን

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 2 роки тому

    God bless you Dr Daniel

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 Рік тому

    ተባረክ ዶክተር ከኢትዬጲያ ይዤ መጥቼ መጠጣት ፈራው የሽንት እንፌክሽን ስላለብኝ

    • @lailakanoro437
      @lailakanoro437 Рік тому

      ለሽንት እንፌክሽን መጥፎ ነዉ ?

  • @nejatnega8295
    @nejatnega8295 2 роки тому +2

    ሰላም ነህ ዶር አኔ ደኔ ደናነኝ የምትልካቸውን ቪዲዮዎች እከታተላለሁ አሪፍ ናቸው ቀጥልበት አያልኩኝ የሁለት ወር አርጉዝ አያለሁ የጦስኝ ሻሂ ጠጥቼ ፅንሱን አውርዶብኛል እና ለእርጉዝ ሴት አደገኛ አንደሆነ አንድትነግርልኝ አፈልጋለሁ አመሠግናለሁ

  • @romiet7629
    @romiet7629 2 роки тому

    Hallo Dr. Thank you for your help, I have problem to use Feto for Corona what do I mix with it? ther is a difernt of mixing for different problem, will be happy if you can help. Thank you.

  • @yemisrachkebede9500
    @yemisrachkebede9500 2 роки тому +1

    Ya harare saw naw emyawekwe emaselanal doctor ye kute tea lamen yetakemal ?????????

  • @merondejene1579
    @merondejene1579 2 роки тому

    ሰላም ወድሜ የኔ ጥያቄ ለብጉር እንዴት ነው ቅጠሉን የምንጠቀመው ? አመሰግነናለው

  • @kidaroyal9925
    @kidaroyal9925 Рік тому +1

    በፈጠረክ ለማብሰል የሚሆን የኦሊቭ ዘይት ንገረን

  • @ibrahimsaid-saleh1601
    @ibrahimsaid-saleh1601 2 роки тому

    VERY helpful thanks Doc.

  • @senaithaile4350
    @senaithaile4350 2 роки тому

    እባክህ ዶክተር
    ለአይን ኢፍላሜሽን እና ግላኮማ ምክር ስጠን: አመሰግናለሁ::

  • @barseakele498
    @barseakele498 Рік тому

    በርታ ጎበዝ

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 2 роки тому

    thank you Dr you,r the best ❤️❤️

  • @muludamtew9951
    @muludamtew9951 2 роки тому

    ይገርማል እኔ አስፕሪን81 ሚግ ለረጅም አመት እየወሰድኩ ነው ጦሰኝም ሻይ እጠቀማለሁ ሳላውቀው ተጎድቸ ይሆን

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk 2 роки тому

    ተባረኮልኝ

  • @elizabethmichael8768
    @elizabethmichael8768 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር !
    የኔ ጥያቄ ምናልባት ከጨጓራ ጋር የሚያመጣው ችግር ይኖር ይሆን ? በጥናት የተረጋገጠ ነገር ካለ ብዬ ነው አመሰግናለሁ ።

    • @yenetena
      @yenetena  2 роки тому

      no issue with that

  • @hadasdesta8972
    @hadasdesta8972 2 роки тому +2

    Awesome information. Thank you

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 роки тому

      Lol yes, very good info. Thank you, btw if anyone knows what is called "kororema" is English?? Lol funny but serious question please help? 😄

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 2 роки тому

      @@deehope9477 cardamom seed

    • @hadasdesta8972
      @hadasdesta8972 2 роки тому

      korerima is cardomom

  • @frehgoss8761
    @frehgoss8761 2 роки тому +2

    I love tosgn, but I got dizzy if I drink it

    • @yenetena
      @yenetena  2 роки тому

      Check your blood may be lowered your blood pressure , so do not do it next time

  • @weineshethaileselassie9359
    @weineshethaileselassie9359 2 роки тому

    እናመሰግናለን🙏🌷

  • @tegesthailu3165
    @tegesthailu3165 2 роки тому +1

    Enmsegnalen dokter dani

  • @tigist6457
    @tigist6457 Рік тому

    ጉበት ላይ የሚያመጣው ችግርስ ብትገልፅልን

  • @astu780
    @astu780 2 роки тому

    Tanks Dr Daniel 😀

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 2 роки тому +3

    ጦስኘ በኢንግሊዝኛ Thyme ነው ወይስ oregano??

    • @zeekonjo6255
      @zeekonjo6255 2 роки тому

      ያንች ነው ልክ ጦስኝ /oregano ነው ;thyme is different

    • @almazderesse3287
      @almazderesse3287 2 роки тому +1

      ጦስኝ Thyme ነው oregano በሶብላ ነው

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 2 роки тому

    Betam amsegenalu Dr.daniel

  • @leyudesta356
    @leyudesta356 2 роки тому +1

    If I'm not mistaken ጦስኝ is oregano not thyme

  • @yirgalemtsegaye2785
    @yirgalemtsegaye2785 2 роки тому +5

    ልጅ ሆኜ ጦስኝ ከሚበዛበት አካባቢ የሚመጡ በጎች( ደብረብርሃን፣ ለምሳሌ) ስጋቸው በጣም ቢጣፍጥም ጉበታቸው ባብዛኛው የተበላሸ ነው እያለ አባቴ ሁሌ አሳይቶኝ ይጥለው ነበር! የጉበት መታመም ከጦስኝ ጋር የሚያገኛኘው ነገር አለ?

  • @bezaTal
    @bezaTal 2 роки тому +1

    good job you start making short videos 👍

  • @khairiaali2913
    @khairiaali2913 Рік тому

    ምን ማለት እንደሆነ

  • @mitikumekuriaw594
    @mitikumekuriaw594 Рік тому

    thank you

  • @zelalemabera4231
    @zelalemabera4231 2 роки тому

    ሳላም ለንተ ይሁን ዶክተር ዳኔ ምንም በሽታ የለኝም ግን አፍንጫዪ ማሽተት አቁሟል እባክህ መፍትሄ አለህ ወይ?

  • @eyesusalemtegegne755
    @eyesusalemtegegne755 2 роки тому

    Thank you for the information is this same with oregano ?

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 2 роки тому +1

    እንዴት ነዉ በደጋዉ ሀገር ጦሲኝ በመብላት ያደጉ በጎች ጉበታቸዉ የተበላሸ ነዉ።በጦሲኝ ምክንያት ነዉ ይባላል ።

    • @yenetena
      @yenetena  2 роки тому +1

      ማንኛውም ነገር ከመጠን በላይ ሲሆን ጉዳት አለው ለዚህ ነው መጠኑን ያስተማርኩት

  • @malatketku9620
    @malatketku9620 2 роки тому +1

    እንኳን አደረሰህ ዶክተር እባክህን ዶክተር ሸንት መሸናት አልቻልኩም ሁሉ ግዜ አየተመላለሰብኝ ሰለ ተቸገርኩኝ መላው ምንድን ነው አመሰግናለሁ
    ክብረት ይሰጥልኝ

    • @tsigetadesse4934
      @tsigetadesse4934 2 роки тому

      እባክሽ/እባክህ የእንስላል ሻይ በሳምንት ሶስት ጊዜ መጠጣት ይረዳል ሞክሩ።

    • @solomenegash8863
      @solomenegash8863 2 роки тому

      Green rea mokeri

  • @yeworekuhabereket9092
    @yeworekuhabereket9092 Рік тому

    በሻሂ በቻ መዉሰድ ይቻል ወይ ??

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 Рік тому +2

    ሌላ ደግሞ ፒሳ ሰጋገር ከላይ ይነሰነሳል

  • @betelhemgirma1800
    @betelhemgirma1800 2 роки тому +1

    ዶክተር ደም ማነስ ያለበት መጠቀም ይችላል ?

    • @shekatelebenatsheka6143
      @shekatelebenatsheka6143 8 місяців тому +1

      ደም፡ይጨርሳል ደማነስ ካለብሽ አትውሰጂ እኔ እወድ ነበር ደሜን ጨረስው ሃኪም ከለከለ እሱና አብሽ ደም ይጨርሳሉ

    • @betelhemgirma1800
      @betelhemgirma1800 8 місяців тому

      @@shekatelebenatsheka6143 eshe amesegenalehu

  • @konjittesfaye3973
    @konjittesfaye3973 2 роки тому +1

    ሰላም ጤናስትልኝ
    የጦሰኝ ሻይ ደም ማነስ ያመጣል ደም ብዛት ወይም ግፊት ይከላከላል ይባላል ደም ግፊት ና ደም ብዛት ልዩነት /አንድነት አስረዳኝ

  • @thehaykebede6471
    @thehaykebede6471 2 роки тому

    Does it have expire date? Or just buy use it

    • @yenetena
      @yenetena  2 роки тому

      Yes it is good to check

  • @metiwudneh-nj4vw
    @metiwudneh-nj4vw Рік тому +1

    በብዛት ጦስኝ ሚበቅልበት አከባቢ የሚገዙ በጎኝ ጎበት የተበላሸ ነው። ከዚህም አንፃር ጉበት ይጎዳል ይባላል።
    ዶ/ር ይህ ምን ያህል እውነት ነዉ?

  • @שבעראוטר
    @שבעראוטר 8 місяців тому

    ❤❤❤

  • @GenetAssefa-i2g
    @GenetAssefa-i2g 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤