Ethiopia | ቡና ሁሌ መጠጣት ጤና ያቃውሳል ወይስ ለጤና ትልቅ ጥቅም አለው | በመልሱ ይገረማሉ | ሙሉ የምርምር መረጃ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 838

  • @yenetena
    @yenetena  2 роки тому +96

    ቡናን ሁልግዜ መጠጣት ጤና ያዛባል ይባላል ጤናንም ያቃውሳል ይባላል የትኛው ነው ትክክል ፣ በመልሱ ይገረማሉ
    TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
    FOLLOW THE LINK
    | ua-cam.com/channels/LqYeljA882vppA2oVISiog.html
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @Crstina246
      @Crstina246 2 роки тому

      ሰላም ዶክተር ባለፈው የጠየኩህን የኮልስትሮሉን መልስ ሳትነግረን ቁጥሩን ሁሉ ልኬልህ ነበር

    • @dehabg1571
      @dehabg1571 2 роки тому

      እኔ የምወስደው የደም ማቅጠኛ prodaxa ነው ችግር አለው

    • @lidyaabiy151
      @lidyaabiy151 2 роки тому

      ሰላም ዶክተር በጣም አመሰግናለው ስለሰጠኸን ትምህ ትአመሰግናለው እኔ ግፊት ቦርደር ነሽ ተብያለው እና ቡና በወተት ብጠጣ ችግር ይኖረው ይሆን ብዬ ለመጠየቅ ነው አመሰግናለሁ ።

    • @azebgebrezgi5294
      @azebgebrezgi5294 2 роки тому +1

      ስለ ታይሮይድ ትንሽ ብትነግረን ጥሩ ነው

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 2 роки тому

      ሰላም ዶክተር ዳኒ እኔ እነዚን ሁለት መድሀኒቶች እወስዳለሁ Risperdal and Zoloft ችግር አለሁ ቡና በቀን ሁለት ማግ እጠጣለሁ ተንሽ እስትረስ ይሰማኛል በምጠጣ ሰአት ።

  • @shimelisaklilu795
    @shimelisaklilu795 2 роки тому +5

    በብዙ ብር ልናገኝ የማንችለውን ገንቢ ጠቃሚና እጅግ አስፈላጊ የሆኑ መረጃ ሁል ጊዜ ያለምንም ክፍያ ስለምታካፍለን በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @zedb4789
    @zedb4789 2 роки тому +4

    ሚዲያን አንዲህ ላሉ በጣም ጠቃሚ ለሆነ
    ነገር ሰለምትጠቀም በጣም እናመሰግናለን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +3

    በጣም እናመሰግናለን ለሁልጊዜም ስለ ጤና በምታስተላልፈው ፕሮግራም ብዙ ተጠቅመናል ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ !!

  • @senaitayele8120
    @senaitayele8120 2 місяці тому +1

    አሁን ገና ገባኝ ለካስ ቡና በባዶ ሆዴ ስጠጣ በጭራሽ አይርበኝም እናም ተገርሜ ነበር አንተው አሳየኸኝ በጣም አሪፍ ነው። ቡና ጠጥቼ አላውቅም ግን በሎሚ መጠጣት ቦርጭ ያጠፋል ተብዬ ከጀመርኩት 7ቀኔ ነው ታዲያ ምንም የምግብ ፍላጎት የለኝም በዛ ላይ ፈጽሞ አይርበኝም አንተ ሙሉ ቀን ያለምግብ ምታሳልፈው ቡና ስለምትጠጣ ነው ማለት ነው። ብራቮ እኔም ልክ እንደሆንኩኝ አረጋገጥኩኝ እናም I hope 🙏

  • @nursinghomeethiopia5195
    @nursinghomeethiopia5195 6 місяців тому +1

    እባክ ዶክተር በምትሰጠን ሞያዊ ምክር ከማንመ በላይ ተጠቃሚዎቹ እነማን ይመስሉሐል..?
    የከተማው ነዋሪ ብዙ አማራጭ ብዙ subspecialties ድረስ ያገኛል ነገር ግን የአንተ የሞያ ምክር በብዙ የተሳለጠ መገናኛ የማያገኙትን እያሰብክ ስልህ ከልቤ በማመስገን ነው ከ ጋምቤላ ገጠር
    እስከ ሚዛን ቴፒ ማሻ ከአፋር አፍዴራ እስከ አስከ አስመራ መንደፈራ ከመቀሌ እስከ ባሌ ከ ባህሪን እስከ አሜሪካን ከድባይ እስከ ሸለቆው አባይ ወዘተ መሆኑን ለማስታወስ ወደድኩ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @yodiyodit720
    @yodiyodit720 2 роки тому +2

    ኦ የተወደድህ የእግዛብሄር ሰው ባንተ ትምህርት በብዙ ተጠቅመናል ! ! !

  • @MA-vn1lg
    @MA-vn1lg 2 роки тому +2

    ዶ/ር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክ በጣም እናመሰግናለን

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 2 роки тому

    Thank you Dr.
    በየቀኑ አምሳ በኋላ አንድ ስኒ ቡና አጠጣለሁ።
    የአቀረብክልን መረጃ እጅግ ጠቃሚ በመሆኑ ለቤተሰብቼ እና ለጓደኞቼ አጋርቸዋለሁ።
    እድሜ ይስጥልን!

  • @zufeele807
    @zufeele807 2 роки тому +1

    ዶክተር ዳንኤል የተባረክ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቡና በጣም በጣም ስለምወድ ከልጅነቴ እስከ አሁን አሳድጎኛል በጣም በጣም የገረመኝ ስኴር ከያዘኝ 15 አመት አደረኩ ቡና ያለክሪም ያለስኴር በጣም ጠንካራ ነው የምጠጣው ለስኴሪ በጣም ጠቅሞኛል ተባረክልኝ የኔ ወንድም

  • @samiatresso6544
    @samiatresso6544 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዳኒ ትልቅ እውቀት ነው ያስጨበትከን ስለ ቡና ብዙዎቻችን በልምድ ከሚነገረው ውጭ አናውቅም ነበር

  • @ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ

  • @befrduseifu9341
    @befrduseifu9341 2 роки тому +2

    አንተ መልካም የእ/ር ሠው በጌታና በአንተ ምክር በጣም ጤንነቴ ለውጥ አምታል አመሠግናለሁ ። ዛሬ ባስተማርከው ለመውለድ የሚፈልጉ ሴቶች ቡና እንዳይጠጡ ብለ ነበር ለወንድስ እንዴት ነው?

  • @asnakemekuria3732
    @asnakemekuria3732 2 роки тому +2

    ዶ/ር ጌታ ይባርክህ እጥር ምጥን ስላለው መረጃህ

  • @lieltayele3163
    @lieltayele3163 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኒ🙏🙏🙏

  • @yewubdarassefa6569
    @yewubdarassefa6569 2 роки тому +3

    ዳኒ ባንተ ቻናል ብዙ ተጠቅሚያለሁ አመሰግናለሁ ሌላዉ ስለደም አይነትና አመጋገብ ቪዲዮ ብትሰራልን

  • @asmarech591
    @asmarech591 Рік тому +1

    የቡና አፈቃሪ ነኝ ጥዋት አንድ ኩባያ ከምሳ ሰዓት ላይ አንድ ወፈራም ነው የምወደውዠ እናመሰግናለን ዶክተረ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 2 роки тому +2

    ገታ ይጨምርልህ በጣም ጥሩ ነዉ

  • @yeuraelsolo1158
    @yeuraelsolo1158 2 роки тому +2

    እጅግ በጣም ምስጋና ይገባሀል ዶክተር !!

  • @VvHhhh-b2l
    @VvHhhh-b2l 6 місяців тому

    ስለጤና ስለምትመክረን እናመሰግናሃለን ተክላይ ነኝ ።

  • @meskeremkidanemariam88
    @meskeremkidanemariam88 Рік тому +2

    ዶ/ር በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጠኸን ተባረክ።

  • @abrashgirma4424
    @abrashgirma4424 2 роки тому +4

    Thank you Dr. You are really a blessing for our society.

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ስለ Green tea ጥቅምና ጉዳት ስራልን።

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 роки тому +2

    ሰላም ዶክተር እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🙏🙏 በጣም እናመስግናለን 👍👍

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር ጥሩ መምህራችን ነህ

  • @buribelachew1111
    @buribelachew1111 2 роки тому +1

    ዶክተር ሰላም ለአንተ ይሁን።Xarelto 15 mg እወስዳለሁ ። ሁልጊዜ ጥዋት ቡና በወተት እጠጣለሁ፡ አልፎ አልፍ ጥቀር ቡና አንድ ሰኒ እጠጣለሁ።ምከረኝ
    ተባረክ!!!

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    ዶ/ ዳንኤል በጣም እናመስግናለን

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 2 роки тому +60

    ወይጉድ እንዴት ነው እናቶቻችን በቀን ከ4ጊዜ በላይ እየጠጡ ሰባት ሰምንት 10 ጤናሞችን የወለዱን? ዶር ቡናው ተለወጠ ወይሰ የኛ ሰውነት? ሰለነጻ አገልግሎትህ ጌታ ይክፈልህ

    • @mereyimtube
      @mereyimtube 2 роки тому +2

      ይህ ሳይንስን በትንሹጨእንጂ አላምንበትም ከእናቶቻችን ቀረቶ እኔ እራሱ ቡና በወተትና ቡና ጠዋት በባዶ ሆዴ ነው የምጠጣው እሄው አለሁ 16 አመቴ

    • @sisaykidane1154
      @sisaykidane1154 2 роки тому +3

      የገባ ያገለግላል የእኔ እናት በቀን 4 እና5 ጊዜ ቁጭ ብላ እያፈላች እየጠጣች አሁን ደረሰ አለች።አንዳንዴ ሳይንሰ ይጠቅማል አንዳንዴ ሳይንሰ ግራ ያጋባል እኔ ለምሳሌ ገንዘብን ላግኝ እንጂ ወደ ሆዴ ለሚገባ ነገር ብዙ አልጨነቅም።ሊቁኑሰ ዶክተርዬ እኔ አሜሪካ ነው ያለሁት አፒታይቴ እየተዘጋ ተቸግሬያለሁ ቁንብርሰ ሁሉ ለመብላት ፈላጎት አለኝ አፒታይቴ በጣም እንዲከፈት ምን ላድርግ? ሸሮ ሲሆን አንድ እንጀራ እበላለሁ ሰጋ ሲሆን ሩብ እንጀራ እበላለሁ ምንድን ነው ችግሩ።ሃገር ቤት ድሃ ሰለነበረኩ ያንን ለምዶ ይሆን ለሸሮ ሲሆን አንድ እንጀራ የሚያሰበላኝ? ዶክተርዬ እባክሆን በቀን አሰር ማክዶናል እንድበላ ያሰደረጉኝ ?ኮማቾች አፒታይትክ ይከፈትልክ በሉኝ።

    • @sintayehumelese6711
      @sintayehumelese6711 2 роки тому

      ኧረ አሳቀኝ እኔም እንዳንተው ነኝ እንዳልው ስጋ እንደማናገኝ ውስጣችን 100%አምኖ ተቀብሎታል ለዛ ነው የዘጋን

    • @romi2171
      @romi2171 2 роки тому +1

      @@sisaykidane1154 ወንድሜ ሥጋ ነክ ነገር ቶሎ ስልቹ ነው በዛ ፈንታ አትክልትና ፍራፍሬ መጠቀም አፒታይዘርም ጭምር ነው።ዶ/ር እንደልቧ ከራሴ ጓዳ😊

    • @fekadutsiyon1145
      @fekadutsiyon1145 2 роки тому

      @@sisaykidane1154 bro yemebelat felagot yememetaw be mebelat new

  • @zenadover1308
    @zenadover1308 2 роки тому +4

    Thank you for the information! Awesome like always!

  • @henockez9039
    @henockez9039 2 роки тому +1

    በጣም ግሩም ነው በዚህ አጋጣሚ ስለ Ginseng ስለተባለውም ምን ትላለህ ። ተባረክ

    • @yenetena
      @yenetena  2 роки тому

      በሌላ ቪዲዮ

    • @henockez9039
      @henockez9039 2 роки тому

      የገረመኝ ይሄንን ሃሳብ ላቀብልህ ብዬ በየት በኩል መልዕክት እንደማስተላልፍ ግራ ገባኝና ስለቡና ስታነሳ ገረመኝ። ዶ/ር ስለምታስጨብጠን እውቀት ተባረክ።

    • @shimelisaklilu795
      @shimelisaklilu795 2 роки тому

      what is Ginseng?🙄

  • @babitkd1
    @babitkd1 4 місяці тому

    አገልግሎትህ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነ ፃ ትምህርት ስለሰጠሀን በጣም እናመሰግናለን ሺአመት ኑር የኔጌታ።

  • @alemghirmay7430
    @alemghirmay7430 2 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታቀርበው ተባተክልን 🙏🙏❤️❤️

  • @mercato967
    @mercato967 Місяць тому

    በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @tekolayigermu4049
    @tekolayigermu4049 2 роки тому +1

    ዶ/ር በጣም እናመሠግናለን !!

  • @yayineabebaabeba1367
    @yayineabebaabeba1367 2 роки тому +1

    በጣም በቂ ግንዛቤ ነው
    ተባረክ ዶክተር 🙌🏾🙏🏾

  • @dagialehegn
    @dagialehegn 4 місяці тому +1

    Thank you doctor ኑርልን

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 2 роки тому +20

    እናመሰግናለን ዶር ዳኒ ኒስ ካፌ በጣም እጠቀማለሁ ጉዳት ይኖረው ይሆን ?

    • @yenetena
      @yenetena  2 роки тому +4

      ዋናው መጠኑ ነው

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Місяць тому

    እንኳን ሰላም መጣህ ውድ ወንድማችን በጣም አስፈላጊ አርስት ነው ይዘህ የመጣከው

  • @DhainyCell-q2j
    @DhainyCell-q2j 2 місяці тому

    ጠቃሚ መልዕክት ነው እናመሰግናለን---

  • @BelayneshKassaye
    @BelayneshKassaye 7 місяців тому

    ዶ/ር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በነጻ እየሰጠኸን ያለው እናመሰግናለን። እኔ edisprine 81 እና ateroz 20 gm በየቀኑ አንዳንድ ፍሬ እወስዳለሁ በጣም ደግሞ የቡና አፍቃሪ ነኝ እባክህ አማክረኝ።

  • @abrehammihsun4717
    @abrehammihsun4717 2 роки тому +1

    I had doubt for a while when I drink coffee however today after watching this video I have a peace of mind and I want say thank you to doctor Dani for your efforts. Thank you again 😊

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @yete6720
    @yete6720 2 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 2 роки тому

    በብዙ ተባርክልን ውንድማችን

  • @lemelemegemeda1042
    @lemelemegemeda1042 2 роки тому +2

    Thanks you Dr. DANIEL MAY GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY. IT'S HELPFUL INFORMATION. 🙏

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 2 роки тому

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ ዶከተር አላህ ጤና እን አድሜ ይሰጥልን

  • @alamzagay8791
    @alamzagay8791 2 місяці тому +1

    Egziabiher amilak edimena tienan yistih amen 🙏

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክ !!!

  • @ethiopiacooking133
    @ethiopiacooking133 2 роки тому +1

    ሀይ የኔ ጤና በቅድሚያ ለምትሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ለምሳሌ tmoxifen የሚወስድ ሰው ቡና መጠጣት ይችላል ወይስ አይችልም

  • @SifanTariku-x6t
    @SifanTariku-x6t 11 місяців тому +3

    ብና ስጠጣ ይጨንቀኛል የምፍራት ትንፍሽ ያጥርኛል በርጅሙ ትንፍሽ ስቦ ለመተንፍስ ያስችግርኛል በተለይ ይፍረሀት ስሜት ይስማኝ እና የልብ ምት ከሚፍለግው በላይ ይመታል አሁኑኑ ሕይወቴ በሚያልፍ በምስል ጭንቀት ውስጥ ያስገባኛል ዕላብ በላብ ይድርገኛል እስከ በዝህ ላይ ምን እንደሆነና ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሞያዊ ትምህርት እንዲትሰጠኝ እጠይቃለሁ
    የሚያለፍ

    • @מולוטזרה-ד1נ
      @מולוטזרה-ד1נ 8 місяців тому

      Alemetetat yedem gefet yelb met machemer yametal bezamekenyat mechenaneken yametal

  • @WandeDddkkjh-lv3ee
    @WandeDddkkjh-lv3ee Рік тому +1

    እናመሰግናለን !

  • @MengawYihunie
    @MengawYihunie Місяць тому +4

    ከስኳር እና ደም ብዛት ጋር ያለው ሁኔታስ?

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 2 роки тому +2

    Thank you Dr for your understanding and respect .

  • @abebewondimeneh3590
    @abebewondimeneh3590 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +4

    ብና በጣም ነው የምወደው አሁን አሁን ግን በቀን አንዴ ነው የምጠጣው

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 2 роки тому +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ኑርልን

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 2 роки тому +3

    ክብረት ይስጥልን

  • @hanadechasa8326
    @hanadechasa8326 2 роки тому +1

    ዳር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክልኝ

  • @bitanyaamen-5469
    @bitanyaamen-5469 Рік тому +4

    እናመሰግናለን ግን በቀን ውስጥ ቡናን በስንት ሰዐት ብንጠጣ ይመረጣል

  • @kemeriakadir8674
    @kemeriakadir8674 2 роки тому +3

    KK. I drink coffee in the morning every day. It's help me to function the whole day ( black). Thanks for UR advice. By the way Sunday will be Ethiopians New Year's. Happy New Year. Thanks.

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 2 роки тому

    አመሠግናለሁ ዶክተር ዳኔል ስለትምህርቱ!!!

  • @የሱስፍቕሪዩ
    @የሱስፍቕሪዩ 2 роки тому +1

    Thank you Dr. Dani, I used black coffee without anything (sugar, cream and milk) GBU more dear bro

  • @betelhemdegoull4503
    @betelhemdegoull4503 2 роки тому +1

    ተባረክ ዶክተር ዳኒ እንኳን ተወለድክልን። would you Please tell us the advantage of milk thistle /እፉዬገላ.

    • @yenetena
      @yenetena  2 роки тому

      በሌላ ቪድዮ

  • @tegistbonsa8904
    @tegistbonsa8904 2 роки тому

    እናመሠግናለንዶክተርዬ❤❤❤

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 2 роки тому

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህርትና መግለጫ እየሰጠኸን ጠቃሚ ነው

  • @Saraordofaabera
    @Saraordofaabera 2 роки тому

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል ስለ መልካም አሳቦችህ🙏

  • @DanielGetu
    @DanielGetu 2 роки тому +1

    You are the best of the best! ኑርልን ወንድምየ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 роки тому +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ዳኒ እባክህ ስለቁሩንፉድ ጥቅምና ጉዳት ብታሳዉቀን

  • @frehiwotfana2761
    @frehiwotfana2761 2 роки тому +1

    እናመሰግናል ዶክተር

  • @firehiwothaile7100
    @firehiwothaile7100 2 роки тому +2

    ብለድ ቲነር እወስዳልሁ በተጨማሪ የደም ግፊትና የካንሰር / Letrozole/ እወስዳለሁ ስለዚህ ቡና መጠጣት እችል ይሆን እባክህ ዶ/ር አሳውቀኝ አመሰግናለሁ

  • @furtonayemane6492
    @furtonayemane6492 2 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን🙏 አነጋገርህም ጥሩ ሆኖል አሁን ብዙም አትፈጥንም ያለህው 🤗🤗
    ቡና በወተት መጠቀምስ ምን ልዩነት ያመጣል አሁን ካስተማርከን ጋ?

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ 2 роки тому +1

    በጣም በሚገርም ሁኔታ ቡና መጠጣት አብዝቸ ያልካቸው ምልክቶች በሙሉ በሰውነቴ ላይ ስላየሁ ምንድን ነው እያልኩ ተጨንቄ እያሰብኩ ነበር:: ስለቡና መጠን ለማወቅ በጣም እያሰብኩ ባለሁበት ሰአት right and on time ነው የደረስክልኝ መቸም ምስጋና ብቻውን በቂ ባይሆንም በጣም በጣሙ ከልቤ አመሰግናለሁ!!!

    • @hirutasfaw3176
      @hirutasfaw3176 2 роки тому

      የስኳር መድሀኒት የምወስደው ሰው ከጠጣ ችግር አለው ዶከተር

  • @ghiwot5311
    @ghiwot5311 2 роки тому

    ዶክተርዬ በጣም ልዩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን። እኔ በወተት በረዝ አድርጌ ነው ምጠጣው ግን ጠዋትም ምሳ ሰአትም ነው በብዛት የምጠጣው ወተቱ ለሚያመጣብኝ ጉዳት አይከላከልልኝም ይሆን እባክህ አማክረኝ።

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 2 роки тому +1

    ሰላም ላአንተ ይሁን ደክተር ሰለምሰጠዉ ትምህርት በጣም ጡሩ እና ጠቃሚ ነገሮች ናቸዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጥያቄዎች 🙋 አሉኝ ከቻልክ ብትመልሰልኝ ጡሩ ነበር መጀመራያ thyroid መድሀኒት እወሰዳለሁ አይረንሽ ደግሞ ለዉ ነዉ አለኝ ዶክተር እና በጣም ይደክመኛል በጣም ደግሞ ቁርጥማት አለብኝ እና ምን ባረግ ይሻላል ?

  • @genetdebele7702
    @genetdebele7702 2 роки тому

    እናመሰግናለን ዶክተር ትልቅ ግንዛቤ ነው
    ያገኘነው::

  • @lemaberhanu2119
    @lemaberhanu2119 2 роки тому

    ምርጥ አገላለፅ ስልሆነ አመሰግናለሁ

  • @WoldeKutafo
    @WoldeKutafo 11 місяців тому

    ትክክለኛ ትምህርት ነው እናመሠሠግናለን ::

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 2 роки тому

    እረ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ፡ ዶክተርዬ ፡ በጣም ፡ የምወደውን ፡ ቡና ፡ አትጠጪ ፡ የደም ፡ ብዛት ፡ ፡ ምናምን ፡ ምናምን ፡ እየተባለ ፡ የምወደውን ፡ ቡናዬን ፡ እንዳልጠጣ ፡ ይነግረኛል ፡ ዶክተርዬ ፡ አተረፍከኝ ፡ እኮ ፡ ብዙ ፡ ግን ፡ አልጠጣም ፡ አመሰግናለሁ ፡ በጣም ፡

  • @smeckglory
    @smeckglory 2 роки тому +2

    ተባረክ ዶክተር ዳኒ
    በጣም አመሰግናለሁ ከቡና ውጭ መኖር የሚጥመኝ አይመስለኝም እና ለመተው ሀሳብ ኖሮኝ አያውቅም
    ባዶ ጥቁር ቡና የሚያስተወኝ ነገር አይምጣብኝ🤣
    ላለማብዛት እሞክራለሁ።

    • @gedag5658
      @gedag5658 2 роки тому +1

      ይገልሻል ቢሉኝ የምተወው አይመስለኝም ጠጪ እንጠጣ☕☕😂😂 ግን አናብዛ

  • @teshomenegussie7360
    @teshomenegussie7360 2 роки тому +1

    Thank you so much all your investigation & to have a better understanding about coffee. God bless you

  • @BezuneshEjigu
    @BezuneshEjigu Рік тому +3

    እኔ በጣም ቡና አወዳለሁ ትከከለኛውን ጥቅምና ጉዳት ማወቅ አፈልጋለሁ ዶክተር

    • @BezuneshEjigu
      @BezuneshEjigu Рік тому

      የደም ግፊት በሽተኛ ሰለሆንኩ 10m/gታኘሌት አወስዳለሁነ ማድረግ ያለብኝ ምንድ ነው

  • @amsalemenkir6768
    @amsalemenkir6768 2 роки тому +1

    Thank you for your professional advice. You are helping many people.

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun1077 2 роки тому +2

    Welcome back Dr thank you 🙏🏾 I was worried will stop 🛑 to drink I enjoy to coffee I am so happy I thank god bless to help as keep the healthy thank you 🙏🏾 and happy new year god bless you and family

  • @mattmercy21
    @mattmercy21 2 роки тому +2

    God bless you and your family Dr! We really appreciate you doing this thank you for your time!!!

  • @fevengebreyesus1725
    @fevengebreyesus1725 2 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር ዳኒ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠኸን , እኔ የ8 ወር እርጉዝ ነኝ , ቡና በጣም ነው የምወደው ጠዋት እንደተነሳው ግማሽ ስኒ በኩባያ (mug) በወተት እጠጣለሁ ብዙ ጊዜ ግን ወዲያው አቅም ያንሰኛል , የእንቅልፍ መዳኒት እንደወሰደ ሰው ያስተኛኛል, አልፎ አልፎ ደግሞ ደህና እሆናለሁ .ምክንያቱ ምን ይሆን ? ምን አልባት ከደም አይነት ጋር የሚያያዘው ነገር ይኖር ይሆን? ለደም አይነት O ካፊን አይመከርም ስለሚባል ነው ? ሙያዊ መልስህን እጠብቃለሁ ? በምክሮችህ ተጠቅሜያለሁ እጅግ አመሰግናለሁ ,ተባረክ ዶክተር ዳኒ !🙏

    • @yenetena
      @yenetena  2 роки тому +2

      ቀስ እያልሽ ብትቀንሺው ጥሩ ነው በምትኩ የፍራፍሬ እና የእፕትክልት ስሙዚ ብጠጪ ጉልበትሽ ይመለሳል

    • @fevengebreyesus1725
      @fevengebreyesus1725 2 роки тому

      @@yenetena አመሰግናለሁ ዶ/ር ያልከውን አደርጋለሁ 🙏

  • @hanaendris8351
    @hanaendris8351 2 роки тому

    ተባረክ ዶክተር መጨረሻውን ደጋግሜ ሰማሁት የወሊድ መቆጣጠሪያ ጋር ይጋጫል ወይስ በመጠኑ እንጠጣ በተጨማሪ የምጠይቅህ ታይሮይድ በከፍተኛ መጠን አያመረትሽ ስለሆነ ተብየ መድሀኒት እየወስድኩ ነው ኮሰረትን መጠቀም አለብኝ የለብኝም

  • @samsonlulseged1400
    @samsonlulseged1400 7 місяців тому

    ቡና በጣም ስለምወድ አመሰግናሌሁ

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ መረጃ ነው ዶክተር

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 2 роки тому +1

    Thanks Dan.

  • @genetdesalegn4159
    @genetdesalegn4159 2 роки тому +2

    ዶክተርዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ሐኪም ቤት ስንሔድ ዶክተሮቹ እንደዚህ በትህትና አያናግሩንም አንተ ግን ያለምንም ክፍያ ታገለግለናለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እኔ የጉበት ስብ አለብሽ ተብያለው ምን ትለኛለህ??

    • @leyaleya4383
      @leyaleya4383 2 роки тому

      ከዚህ በፊት ስለ ጉበት ስብ የሰራልን ቪዲዮ አለ በጣም ይጠቅማል ፈልገሽ ተከታተይው

  • @emebetdebela1753
    @emebetdebela1753 2 роки тому +1

    ምርጥ ዶክተር

  • @medinaesmia7953
    @medinaesmia7953 Рік тому

    እጅግ አድርገን እናመሰግናለን dr

  • @SenaytBeyene-z9t
    @SenaytBeyene-z9t Рік тому

    አነመስግነለን ዶክተርየ ሰለብነ የማላውቀውን ነው ያሳወቅከኝ🙏🙏

  • @temgushtemgush6153
    @temgushtemgush6153 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @hudaahmed8413
    @hudaahmed8413 2 роки тому +2

    I am keto from 2019 every time I do very much drinking coffee in the morning and skipping breaks fas.

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 2 роки тому

    ጥሩ ነው ትምህርትህን ምክርህ እናመሰግናለን

  • @Gengy5
    @Gengy5 2 роки тому +2

    Thank you nice in formation

  • @tsigekenaw7881
    @tsigekenaw7881 Рік тому +1

    ምርጥ ሰው

  • @abbyhabtemariam9490
    @abbyhabtemariam9490 2 роки тому +2

    Thank you so much for sharing dr 👍🏽