He explained everything well. There is a lot of misinformation on tiktok and Instagram that are unfortunately targeting people that do not have in-depth knowledge on nutrition. Doctors or Nutritionists like him are the best at giving the correct advice. Beautiful video Ebs! I hope there are more episodes with him.
እኔ እስከዛሬ በቴሌቭዝን ቀርቦ ለሰዎች ትክክለኛ የሚጠቅም ሁነኛ ማብራሪያ ከራሱ ተሞክሮ ተነስቶ ያብራራ ዶክተር አይቼ አላውቅም ዶክተር ብሎ ዝም ነው thank you doctor ,ኢትዬፒያ ውስጥ እኮ ውፍረት የሀብታም ምልክት ነው ቀጭን የደሀ ምልክት ነው ቀጭን ሰው ጤነኛ ነው ጤናችሁን ጠብቁ ይሉቁስ ይሄን ምክር ሰምታችሁ
ጎበዝ ነዉ
@@foziakuri1799 በጣም
ትክክል
እናመሠግናለን 🎉ሥለ አሥተያየትዋ
ዜሮዘጠኝ አስራአንድ ሃምሳስምንት አስራስድስት ዘጠናሁለት
EBS. ልትመሰገኑ ይገባል ብዙ ጊዜ ቅዳሜ እና እሁድ እከታተላለው እና ብዙ ጊዜ በጤና ላይ የምትሰሩት ፕሮግራም አያለው እናመሰግናለን
ዶክተር ጌታ አብዝቶ ብርክ ያድርግህ ለእኔ ጉልበት ነው የሆንከኝ እኔ ቁመቴ ሜትር ከሰባ አራት ነው እናም በጣም ዳቦ እንጀራ ፓስታ እወድና እስክጠግብ እበላ ነበረ እናም ቀስ በቀስ ከ54 ኪሎ ወደ 94 ኪሎ ገብቼ ነበረ እናም ባለፈው ወር አንድ እርምጃ ወሰድኩኝ ማለትም በምግብ ኪሎዬን መወነስ ነበረ እናም ከባድውሳኔ ነው በጣም ይርባል ያጓጓል ነገር ግን በሽታ ከሚመጣብኝ ረሀቡን ለመቋቋም ቆርጪ ጀመርኩኝ በቀን በጣም ትንሽ አትክልክ ትንሽ ፍራፍሬ እየበላሁ አሁን 82 ኪሎ ገብቻለሁ ማለትም በ45 ቀን 12 ኪሎ ቀንሻለሁ አሁን አንተን ሳይ ደግሞ የበለጠ ሞራል አገኘሁ በጣም አመሰግናለሁ
Ferafre sekuar Alew more atekilt new teru beteley salad
@@peteroswordofa8943 አመሰግናለሁ እውነት ነው ስኳር የሌለባቸውን ፍሩቶች ብቻ ነው የምጠቀመው የቤሪ ዘሮችን
Endat kenshe pls
@@BetelTssema የከሳሁት ጠዋት መጀመሪያ ከእንቅልፌ ስነሳ በባዶ ሆዴ ሁለት ብርጭቆ ሙቅ ውሀ እጠጣለሁ ከዛ ከአርባ ደቂቃ በኋላ 1 የተቀቀለ እንቁላል 1 አፕል 1 አቮካዶ 1 ሴለሪ የሾርባ ቅጠል 1/2 ኩከምበር ትንሽ የወይራ ዘይት ትንሽ ጨው እና ሎሚ ቀላቅዬ ቁርስ እበላለሁ ከዛ ትንሽ ቆይቼ ስኳር የሌላቸው ፍሩቶች ትንሽ እበላለሁ ከዛ ምሳ ትንሽ ብሮኮሊ ወይንም ዝኩኒ ወይም ስፒናች እበላለሁ ወደ ማታ ደግሞ ትንሽ ኦቾሎኒ ወይንም walnet እበላለሁ ቀኑን ሙሉ ግን ያለ ሙቅ ውሀ አልጠጣም ሙቅ ውሀ ስንጠጣ በሰውነታችን ውስጥ ምንም አይነት ቅባት አይረጋም እናም በቀን ሶስት ሊትር ውሀ እጠጣለሁ በሳምንት አራት ቀን በጣም ትንሽ salmon አሳ እና የዶሮ breast እበላለሁ ዋናው ምግብ እስኪጠግቡ መብላት ማቆም እንጀራ ዳቦ ፓስታ በአጠቃላይ መብላት ማቆም ሙቅ ውሀ መጠጣት በደንብ ነው ሰውነት የሚቀንሰው እኔ ብዙ ጊዜ ለመቀነስ ጀምሬ ረሀብ ሲያስቸግረን ብዙ ጊዜ አቁሜ አውቃለሁ ያሁኑ ውሳኔዬ ግን የመጨረሻ ነው በቃ ቀሪ ዘመኔን በሙሉ እንደዚህ ነው የምበላው ይርባል ያጓጓል ነገር ግን እንደ ውፍረት አስቀያሚ ነገር የለም በርቺ እግዚአብሔር ይረዳሻል
Keep going
እስከዛሬ በቴሌቭዝን ቀርቦ ለሰዎች ትክክለኛ የሚጠቅም ሁነኛ ማብራሪያ ከራሱ ተሞክሮ ተነስቶ ያብራራ ዶክተር አይቼ አላውቅም thank you doctor ውፍረት የሀብታም ምልክት ነው ቀጭን የደሀ ምልክት ነው ቀጭን ሰው ጤነኛ ነው ጤናችሁን ጠብቁ ይሉቁስ ይሄን ምክር ሰምታችሁ
You can follow Yenetena. By Dr Daniel.
Thank you Dr.
አትሳሳቱ ወፍራም ደሀ ነው ጂም አይሄድም የተመጣጠነ አይበላም ስትረስ አለበት ወ ዘ ተ
Agree 👍
በእውቀት ላይ የተደገፈ የሚገርም ትምህርት ነው ያገኘሁት ድንቅ ከሆነ ማብራሪያ ጋር በጣም ነው የማመሰግነው። ሰፋ ያለ ዝግጅት ቢኖር እና በደንብ ብታቀርቡልን ደስ ይለኛል ተባረኩ
ከልብ እናመሰግናለን ዶ/ር ይህ ምክርህ ከሂወትህ አኳያ ያጋራሃን ለብዙዎች ችግር ምፍትሄና አለርት ነው ስለኡነት የራስህን ዮቱዮብ ከፍተህ የምክር አገልግሎት ብትሰጥና የሂወት ልምድህናም በቀጣይ ብታጋራን መልካም ነበር ፣ በተረፈ ሁሉም ሙሁር በየአቅሙ በየሙያው ለህዝቡ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ቢያጋሩ።
በጣም ግሩም ነገር ነው ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ዶክተር ባንተ ምክር የስንት ሰዉ ህይወት ተቀየረ ሁልግዜ ከራስህ ተሞክሮ ተነስተህ ለሰዋች የምት ሰጠዉ ምክር አንጀት ዉስጥ የሚገባ ነዉ ባንተ ህይዋታችን ተለወጠ ያለምንም መድሀኒት ስኳርን እና ኮሌስትሮልን በማዳን ለስንቱ መድን ሆንክ ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ.
ፔጁን ንገሪኝ
@@hayfayoutube7281ስልክ አለው
ይሄ ነገር እውነት ነው በናትሽ ንገሪኝ
እኔ ዛሬ በራሴ ላይ ነው የወሰንኩት በእውነት ጥሩ ብርታት ነው ያገኘሁት ቁመቴ 150m negi ክሎ 74 negi ሁሌ መቀነስ እየፈለኩ ግን መቁረጥ አልቻልኩም ዳቦ. ኬክ. ፓስታ. ሩዝ ነው ለረጅም ዓመት የምመገበው እና አሁን ወስኛለው ለመቀነስ እናመሰግናለን ዶክተር
ከምን ደረሽ እህቴ ዋ
@@SalihaHabshi የኔም ጥያቄ ነው : እኔም 1:50 ነኝ 69 ኪሎ ነኝ 😢ዛሬ ጀምራለሁ ውጤቱን አሳውቃለሁ ተመልሼ ❤
ዶክተር አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን ለህሊና ብሎ የሚሰራ በጠፋበት ዘመን ይገርማን አላህ ይጠብቅህ
እስከ ዛሬ ከቀረቡ ፕሮግራሞች ከየትኛውም የቴሌቪዥን ጣቢዎች አስፈላጊና አስተማሪ ብቻ ሳይሆን ትንሽ ቢዘገይም ግን በሰዓቱ የቀረበ ምርጥ ፕሮግራም ከኔ ጀምሮ ብዙ ሰው የተፈወሰበት ስለሆነ ቀጥሉበት ከማለት ምስጋና ያንሳችዋል እና በእኔና በተፈወሱት ስም እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብራቹ።
በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ ብዙወቹ ሀገራችን ያሉ ሀኪሞች ለስኳር ታማሚወች እንጀራ እና ገብስ እንደ ጥሩ አማራጭ እንዲመገቡ ይነግሯቸዋል በዚህም የተነሳ insulin እንኳን እየወሰዱ የስኳር መጠናቸው ሁሌም ከፍ ያለ ነው ይህ ግንዛቤ በሰፊው ለህዝባችን መዳረስ አለበት
ዶክተር የብዙ ሰዎች ህይወትን ታድገሀል እናመሰግናለን
Please let the good Doctor know we need a Cookbook. Knowing the exact amount of everything we eat and how to prepare them would be very helpful.
Go to Vital Nutritional Therapy
እናመሰግናለን ዶክተር አመጋገባችን ብቻ በማስተካከል ጤንነታችንን እና የሰውነት አቋማችንን እጠብቅ 💪
ዶ/ር እግዚአብሄር ይባርክህ ሙሉ ገለጻ ከእዉቀት ጋር እናመሰግንሀለን❤
ዶክተር ጌታ ይባርኮት በጣም የገረመኝ የጤፉ ነው ስካር እንዳለው አላቅም ነበር ትልቅ ትምህርት ነው ያገኛውት ኢቢኤሶችንም ተባረኩ ግን የዶክተር ዩቱብ ካለው ብታሳውቁን ቻሌጁን ተቀላቅያለው ❤❤❤❤❤
doc የሰፈሬ ልጅ ነው በጣም መልካም ሰው ነው
እንደው አድራሻውን ባገኝ በስኳር እየተሰቃየሁ ነው እባክህ 🙏🙏
@@Melatkearyam330
ua-cam.com/video/rGgWQVPqtA4/v-deo.htmlsi=drND6gwOTSGhUaI5
የኔ ጤና Yene tena. ዶክተር ዩሃንስን ተከታተል በጣም ጥሩ ዶክተር ነው
@@Melatkearyam330ምግብሽን አስተካክይ እኔ ባሌ የአባቱን ሞት በስልክ በድንገት ነገሩት ፌንት ሁኖ ወደቀ በዛ ቅጽበት ስኳር አለብህ ተባለ ከሀኪም ቤት ሲወጣ አንሶሊን መውሰድ ጀመረ ከዛ ቀጥታ አበላሉን ቀዬረ በወሩ አጠፍው እንዳለ ሩዝ ፓስታ ዳቦ እሚባል ነገሮች አቁሞ ስላጣ ፍሩት አትክልት ብቻ ይበላል በቃ ተሽሎት ሙሉ ጤነኛ ሆነ ሞክሪ
ስልክ አለው
Yt nw ymiserw pls btetbabergn
Amazing transformation. የእድሜህን ጋማሽ ነው የሆንከው. I’m also a carb addict and hate protein. I’m inspired
እጅግ ግሩም የጤና አጠባበቅ ትምህርት፣ ግሩም በሆነ አቀራረብ፣ እጅግ ተወዳጅ በሆነው በEBS ቲቪ ቻናል ፡፡ ዶክተርንም እንዲሁም EBS ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ተባረኩልኝ፡፡
እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
የኔ ጥያቄ በጣም ዝቅተኛ ንሮ ለሚኖሩና ይህን ሁሉ ለማያገኙ ቢገኝም መግዛት ለማይችሉ የስኳር ታማሚወች ምን ትመክረናለህ
ዋው!!!ዶ/ር ያስተማርክበት መንገድ የሚገርም ነው ተባረክ
እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው፣ ዶክተሩ በተግባር እያሳየ ለማህበረሰቡ ቀላል በሆነ መንገድ የተዘጋጀ ልዩ አቀራረብ ነው። ጋዜጠኞቹም የሚመሰገኑ ናቸው፣ ሆኖም በኢንተርቪው ላይ ዶክተሩ ሲናገር ያቋርጡታል፣ ቢስተካከል ጥሩ ነው፣
Special thanks my Doctor❤you completely change my life not only my health condition 🙏🙏🙏 ሲበዛ መልካም ሰው ነህ እ/ር ካንተ ጋር ያገናኘኝ ቀን 04/02/16 እንደ አዲስ መኖር ጀመርኩ እጅግ በጣም አመሰግናለው ከመድሀኒት የፀዳ ህይወት እንድኖር ስልድርክኝ እረጅም ዕድሜ ኖርልኝ ስለአንተ ቃል የለኝም
can you pls share his adress
Pls share his adress
አድራsha nigeren ebakih
Ebakehn aderesahewn negeregn
ebaksh eht adrassha sachiga🙏🙏🙏🙏
ዶክተር 🎉🎉የብዙ ሠወችን ከትንሽ እሥተ ትላልቅ ሠዎች ድረሥ ሒዎታቸውን ታድገዋል እድሜና ጤና እንድሠጥልን እንመኛለን 🎉🎉🎉❤
በጣም የሚደንቅ የስውነት አቁዋም ለውጥ ነው❤❤❤
ዶ/ር በመጽሐፍ ይዘጋጅልን።
ኢቢኤሶች ከልብ እናመሰግናለን ነገር ግን ዶ/ርን ለማግኘትም ሆነ ሶሻል ሚዲያ ካለው ብታሳውቁን ከሱ ጥሩ ምክረሀሳቦችን እንወስዳለን ጥያቄዎቻችንንም ለመጠየቅ እንችላለንና በተቻላችሁ መጠን አገናኙን በሚገኝበት አድራሻ አመሰግናለሁ
ዜሮ ዘጠኝ አርባ ሶስት ስልሳ አርባ ሀምሳ ስድስት በመደወል ያገኙናል☺️
@@Berrys_Unique በጣም ነው የማመሰግነው ግን ስደውል አይነሳም?
ዘመንህ ይባረክ ዶክተር የቤተሰብና የአገር ሀብት ነህ 👏👏👏
ዋው ዶክተር በጣም ግሩም አቀረረብ እና ትምህርት ነው የሰጠን
ክብረት ይስጥልን
በቋሚነት ትምህርት የሚሰጥበት platform ቢኖረው
በጣም በትኩረት የተከታተልኩት ትምህርት ነው እግዜአብሔር ይባርክህ ዶክተር። ነገር ግን ከላይ የተዘረዘሩት ምግቦችን ለማዝጋጀት የምንጠቀመው ግብአቶች ቢታወቁ፡፡ ለምሳሌ ምን አይነት ዘይት፣ ሽንኩርት፣ ቅመማቅመሞች ቢታወቁ ጥሩ ነው፡፡
መሻአላህ ዶክተር በደንብ ነው ያብራራህልን እሚገርመው ዳይት ጀምሬ እያለሁ ነበር ያያሁህ በጀመርኩት ዳይቴን እቀጥላለሁ እስከምፈልገው የስውነት መጠን እስክደርስ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመስግናለን ❤❤❤❤❤
ከምን ደረሽ እህቴዋ ቀነሽ 😢በአላህ መልሽልኝ
እናመሠግናለን ዶክተር ጥሩ የአመጋገብ ስርዓት እንዲኖረን መክረውናል በተጨማሪ ከblood type ጋር ምን መመገብ እንዳለብን ቢነግሩን thank you so much❤
wow በጣም ደስ የሚል በተግባር በቅንነት በጥናት እንዲሁም በውጤት ላይ የተመረኮዘ ነው። Thanks a lot Dr and EBS.
7696 ዘነበች ታደስ
@@ItekenyaItete???
እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤❤ በእውነት ዛሬ ከዱባይ እየተመለስኩኝ ምን ማድረግ ይሻለኛል ጌታ ሆይ ሰውነቴ በጣም እየጨመረ ነው ብዬ እየተጨነኩኝ እያሰላሰልኩኝ ነበር የመጣሁት እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል አንድ ቀን ሳላድር መልሴን ሰጠኝ ስሙ ለዘላለም ይባረክ ❤❤❤❤
ዜሮ ዘጠኝ አርባ ሶስት ስልሳ አርባ ሀምሳ ስድስት በመደወል ያገኙናል☺️
በእውነተ ማብራሪያህ በጣም ደስ ይላላ ግልፅ ነው ከነማስረጃው በጣም ነው የማመሰግነው ተባረክ 🙏
ተባረክ ዶ/ር እውነት ትልቅ ትምህርትና የሁላችን ጭንቀት የነበረው ውፍረታችንን እንዴት እንደምናስተካክል ስላስተማርከን በጣም እናመሰግናለን
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዝአብሔር ግን ቤተሰብሕ እድሜና ጤና ይስጥሕ EBS ሶች ለናንተም ይሔን አንገብጋቢ ጉዳይ ሕዝቡ ጋር ስላደረሳችሁ
ሌላው ደግሞ እንደ አደጉት ሐገር ምግብ ነክ ነገሮች ርካሽ ሆኖ ሰው ከገበያ የፈለገውን የሚጠቅመውን ገዝቶ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በእፍሪካ ደረጃ ታሪክ ተቀይሮ ያሳየን ሁሉም የዚሕ በጎ ምክር ተጠቃሚ እንዲሆን።
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር በሪ ዱቢሶ፡፡ 🥘🍔🥪🥞🥚🥦🥬🥑🍏🍓🍅🍯... 🙏
ይሄ ፕሮግራም በጣም ጠቃሚ ሆኖ ሳለ በሰአት ምክንያት ብዙ ሊነግረን የፈለገውን ሳያስተላልፍ የቀረ ይመስለኛል አና youtube account ካለው ብታሳውቁን ከሌለውም ሌላ አማራጭ ቢኖርና ፈታ ብሎ ሰፋ ባለ ኘሮግራም ቢቀርብ
🎉🎉🎉 ሥለሚከታተሉን ተልብ እናመሠግናለን ዶክተረን ለማገኛት ተፈለጉ በዜሮ ዘጠኝ ሥልሣሥድሥት አርባ አምሥት ሐያ አራት ሐያ ዘጠኝ ወይም ዜሮ ዘጠኝ አሥራ ሑለት ሐያ ዘጠኝ ሠባ ሥምንት ሐያ ብለው ይደውሉ በቂ መረጃ ያገኛሉ
ክብር ለዶክተር በህክምና ሳይሆን በምግብ እንዴት መለወጥ እንደሚቻል ስላሳዩን። 🎉🎉🎉 ግን fat loss you tube ብትሰራልን በእክብሮት እጠይቃለሁኝ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ,❤
Ebakachu adirasha yemtawikut seweche
lemen dr.daneale yene tena yemel youtube chanal alew bedenbe nw yemastemrew
Wow
Nutrition አንዱ ህክምና ነው ሁለቱ የማይነጣጠሉ ነገር ናቸው
ትክክል ብለሀል ❤
ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ዶ/ር እጅግ እናመሰግናለን የተግባር ሰው ።
የሚገርም ነው የኛ የባለሙያዎች ትልቁ ችግር በግልጽ ድክመታችንን ነው የነገሩን እኛ ለሰው እንጂ ለራሳችን አናውቅም ከ90ፐርሰንት በላይ የሆንነው መጨረሻችን ዲያግኖስ ስናረግ ኖረን እራሳችንን ሳናውቅ እንወድቃለን። አመሰግኖታለሁ !ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት ።
ዶክተር በጣም ትምህርት ሰጪ ጠቃሚ ነገር ነው የነገርከን bless You ..! 🙏
ትክክለኛ አባባል ነው በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን
በጣም ጡቃሚ ትምህርት ነዎ እናመሰግናለን ዶክተር
እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠህን ዶክተር እናመሰግናለን በምን አይነት መልኩ ምግባችንን አስተካክለን ጤንነታችንን መጠበቅ እንዳለብን ነው ያስተማርከን
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
ዶክተር ፈጣሪ አብዝቶ አድሜና ጤና ይስጥህ ስለሰጠህን ጥሩ ትህምርትም ሆነ ምክር እናመሰግናለን
wowበጣም በሚገባን ቋንቋ ነው ያስተነተነልን እናመሰግናለን ዶክተር👏👏👏
Tank's Dr for explaining for us,EBS good job🎉
ይህ የጤና መረጃ ትንሽ የተጋነን ይመስለኛል በተለይ ስለጤፍ የተሰጠው መረጃ ገርሞኛል አንድ ቁርጥ አምስት ማንኪያ ስኳር አለው ተብሎል ይህንን መረጃ ደግሞ እንጊሊዛዊ ተመራማሪ ከሆን ሰው ነው ዶክተር አንድ ነገር ልጠይቃቸው እንጊሊዝ አገር በአሁን ጊዜ በጣም ተፈላጊ የሆንው ጤፍ በአንዳንድ ኪሎ ተመዝና 78 ፓውንድ እየተሸጠች ነው አስታውሳለሁ ክ 15 አመት አካባቢ ነጮቹ ጤፍ መብላት ሳር መብላት እንደሆነ ነግረውን ነበር ትንሽ ቆይተው ደግሞ ጉሉተን እሚባለው በውስጡ ሰለሌለ ለጤና ጥሩ እንደሆነ እና በአሁን ሰአት ሰላጣ ላይ ሳይቀር እየነሰነሱ እየተመገቡት ነው እና ሚዲያ ላይ ወጥቶ የሚሰጠው መረጃ ቢታደብበት ጥሩ ነው
Awo tefachin best nw.gluten free ነዉ.high fiber content alew.neger gin relatively high starch/suger slalew metabolic health issues like obesity/t2dm lalebachew sewoch yikebdal,ayikuakuamutm yimilewun hasab lemastelalef nw 🙏🙏🙏
78 pounds? No that's wrong I agree teff is one of the super food group in England but from my own experience 78 pounds is for 20kg included delivery.
Yes, he is right.
@elsabethmamo639 what's right? R u responding my comment?
DR እግዚአብሔር ይባርክህ ለምታደርገው መልካም ስራ ! 😍😍😍😍
We appreciate you doctor. You doing a great job for our community
እውነት ነው እኔ እራሴ እየጾምኩ በአንድ ወር ውስጥ ትልቅ ለውጥ አምጥቻለሁ ስኳሬም ሆነ ግፊቴ ወደ ናርማል ሆናል የተቸገሩ ሠዎች የምትለውን ቢሠሙህ እና ተግባራዊ ቢያደርጉ ጤናቸው የተስተካከለ ይሆናል።
ዋዉ ዶክተር ያብራራበት መገድ እጅጉን ደስ ይላል እናመሰግናለን ዳይ ወደ ለዉጥ
ተባረክ ዶር አክባሪ ይስጥልን
Great advice!Loved how you explained Diabetes in detail and in a way that everyone can understand. Thank you so much Dr Barri 🙏❤🙏
Well done, Dr we need a decent Man like you. Thanks again
አላህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤
,በጣምጠቃሚትምህርትነው እናመሠግናለን❤❤❤
በጣም አመሰግናለው ራጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
እድሜና ጤና ይሰጥህ ዶክተር ዩሃንስ
Amazing presentation, it's extremely helpful
Quality practical advice from the right person. Thanks a lot Doc.
ደክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
ስላደርክው እስተያየት
የምንበላው ምግብ እና የምንጠጣው መጠጦች አንድም የበሽታችን ወይም የጤንነታችን መንስኤዎች ናቸው የሚባለው አባባል ትክክል መሆኑን ዶር በር ዱቢሶ ባቲ በተግባር አረጋገጠልኝ።።።።።አመሰግናለሁ!
ዶክተርንም ebs እናመሰግናለን
i think Dr . gave good lessons for Community. self testing, physical exercise, changing food. ..Thank you Dr.
Ebs Thank you wow very interesting for all of us ዬኒ እባክ ተጠንቀቅ በየሳምንቱ የምትዞሩት የምትቀምሱት አደራህን እራስህን ጠብቅ ስለድፍረቴ ይቅርታ
Abet Dr des silow seyasireda.tebare dr zemeni yebarek❤❤❤
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን!!!!❤🎉 አድራሻህንና ስልክህን ብትሰጠን፣
ዜሮ ዘጠኝ አርባ ሶስት ስልሳ አርባ ሀምሳ ስድስት በመደወል ያገኙናል☺️
ዶክተር በጣም እናመሰግኔለን ብዙነገርን ተምርያለው
Good job Dr. More of you needed 👍 best example
እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር😍❤🙏
አላህ የኑር ዶክተር በጠም እነመሰግነለን ብዙ ትምርት ወስደነል❤❤❤❤❤
ወወይኔ እንዴት በሚያሥፈልገኝ ሠአት አገኘሁክ ዶክተር❤
ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን ትምህርትህ በተግባር ነው። የእንጀራው ጉዳይ ግን አስገርሞኛል
He explained everything well. There is a lot of misinformation on tiktok and Instagram that are unfortunately targeting people that do not have in-depth knowledge on nutrition. Doctors or Nutritionists like him are the best at giving the correct advice. Beautiful video Ebs! I hope there are more episodes with him.
እናመሰግናለን💚💛❤👏👏ጥሩ ትምህርት ነበር❤❤💚💛❤👏
🎉🎉🎉
Thank you Doctor for such a valuable lesson 🙏🙏🙏
ምን አይነት ድንቅ ትምህርት ነው wow 🔥
ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ ሰለገለፃህ እኔና እህቴ ስኮራችን አልቀነሰልንም አለን እባክህን እርዳታህን እንፈልጋለን
🎉🎉🎉ዘሮ ዘጠኝ ስልሣ ሥድሥት አርባ አምሥት ሀያ አራት ሐያ ዘጠኝ በዝሕ ይደውሉ ወይም ዜሮ ዘጠኝ አሥራ ሑለት ሐያ ዘጠኝ ሠባ ሥምንት ሐያ በዝሕ ይደውሉ እና የዶክታርን ድጋፍ ያግኙ 🎉🎉🎉
This is Dr. Barry's contact
ዜሮ .ዘጠኝ. አስራዘጠኝ .ስልሳ. ሰባአራት. አስራሁለት
ዶክተር እናቴ ስኳር አለባት ይጠፋል
በጣም እናመሰግናለን ጥሩና አስተማሪ ምክር ነው ::
ቬጋን ወይንም ቬጅቴሪያን(ምንም አይነት የእንስሳት ተዋፆ) ሳይጠቀሙ በጥሩ ጤንነት እስከ እርጅና የሚኖሩ ብዙዎች አሉ። ስለዚህ ይህ አመጋገብ ብቸኛው መፍትሄ አለመሆኑ መታወቅ አለበት። ለምሳሌ በሀገራችን በጣም ታዋቂው ኤርምያስ አመልጋ ይጠቀሳል
Very smart. Very knowledgeable. Thank you, Doctor.
በጣም ጥሩና ጠቃሚ ዶክተር ነበር፡፡ ምን ዋጋ አለው አላስወራ አሉት፡፡
እዚህ አሜሪካ ሶስት አይነት ዶክተሮች አሉ ይባላል
1- በቢላ ሚያምን (ሰርጀሪ ነው ሚለው ለሁሉም ነገር)
2- በኪኒን ሚያምን ለሁሉም ነገር ኪኒን ሚያዝ
3- ናቹራል ወይም በተፈጥሮ መንገድ ምትድንበትን ሚመክርህ የቢላና የኪኒን ተፅእኖን ምያውቅ ሀቀኛ ዶክተር እነዚህን ሶስተኛ ዶጅተሮች ማግኘት ከባድ ነው ሚድያው ላይ ከወጡ የኪኒን ነጋዴዎች እያሳደዱ አያስቀምጧቸውም በንግዳቸው ላይ ስለመጡ ይህ ዶክተር ሶስተኛው ዶክተር ነው ይህን ዶከተር የሰማ ያለመድሀኒትና ሰርጀሪ ጤነኛ ይሆናል
Excellent explanation! Thank you Dr.
ዶክተርን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
ዶር የሰጠኸን የምክር አገልግሎት ከልብ እናመሰግናለን ዶር እኔ የስኳር በሽታ ታካሚ ነኝ አንተ በተጠቀምከው አይነት በምግብ መታከም ልጀምር ፈልጌ አለ ግልፅ እንዲሆንልኝ ብዙ ግዜ አዞትሬ መመገብ ያለብኝ ምግቦች ምን ምን ናቸው ብታብራራልን ከይቅርታ ጋር
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
Thanks Doc I know your change and even your personal Advice changed me. Keep shining Doc
Yet nw adrashwa??? Pls
very good advice thanks for sharing this fruit full knowledge.
thank you doctor and EBS crew for this important detailed information.
Wow! Very impressive topic . thank you Dr
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የገኘውት
Thanks dr. for sharing your practical experience!!!