ድንቅ የምስራች ስለዘማሪ ሳሙኤል አበበ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 лип 2022
  • Commercial bank account 1000487572261 Samuel ababa, Agegnehu Yideg, Selamawit Tesfaye & Habtamu
    Awash A

КОМЕНТАРІ • 153

  • @bibleforkids8864
    @bibleforkids8864 2 роки тому +1

    ዘማሪ ፓስተር አገኝው በእርግጥም ተባረክ የልብ ሰው ነህ ዘማሪ ሳሚ አይዞህ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ያደርጋል። ፓስተር አገኝው አንተህ ለትውልድ በረከት ነህ

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 2 роки тому

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ በእውነት እኔ በጌታ ፊት አልቅሸ አለሁ በጣም ተሰምቶኝ ። ሳሚን ጌታ እዲመልሰው ፀልዬአለሁ ደግሞም ጌታ ሳሚን መለሰው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን።

  • @ashutagashu
    @ashutagashu 2 роки тому +1

    እህታችን ጌታ ይባርክሽ አሰተዋይ ሚስት ነሽ አጌ አንተ ትለያለህ

  • @ashenafibedada6353
    @ashenafibedada6353 2 роки тому +1

    ዋው ፓስተር አጉ ተባረክ ሳሚዬ እንኳን ጌታ ረዳህ።

  • @girmatolosa3616
    @girmatolosa3616 2 роки тому +1

    Paster ejge salamehi yanatem endume yamewadchwe batesabochi chimer tabaraku

  • @ismemyfather2425
    @ismemyfather2425 2 роки тому +1

    ሳለሚዬ በርካታ አይዞህ ሁሉም ያልፋል

  • @zelalemtesfaye1369
    @zelalemtesfaye1369 2 роки тому +1

    Aguuuuuuu ... si wodih!!! Zemebeh yebarek!!

  • @frehiwotdemissie4697
    @frehiwotdemissie4697 2 роки тому +1

    ወንድሜ አገኘሁ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ስራ ነው የሠራኸው አንዳንድ ልቅ የሆነ አስተያየት የሚሰጡትን እርሳቸው አንተ ግን ከአንተ የሚጠበቀውን ትልቅ ስራ ሰርተሀል አገልግሎትህ ዘመንህ ቤትህ የተባረከ ይሁን ተገርሜብሀለሁ

  • @creativityhouse2
    @creativityhouse2 2 роки тому +1

    God Bless You Age, Sew Dekama New, Egziabher Yaberetal,

  • @betelhembasazinew8449
    @betelhembasazinew8449 2 роки тому +1

    You are blessed Aguye endezi aynet yetebareku sewoch ybzuln

  • @officialteshomegetachew5939
    @officialteshomegetachew5939 2 роки тому +1

    Aguye Enidew Geta Abizito Yibarikih 🙏🙏🙏🙏 Tihitinah betam yasidesital Betam Ewedihalew. Samiye Enikuan Geta Redah!!!

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 2 роки тому +24

    አይዞህ ወንድሜን ለሳሚ ጋብዝነዋል የተዘመረው በፓስተር አጉ ነው ተባረኩ ለባለቤቱ ጌታ ይባርክሽ

    • @user-hy8ze8oz7g
      @user-hy8ze8oz7g 2 роки тому +1

      ጌታ እንኳን ረዳው በጣም ደስ ይላል

  • @tizazutigstu9850
    @tizazutigstu9850 2 роки тому

    Ayzoh wendimachin Sami, sile yikrta libih eg.r yimesgen, ayzoh eg.r ale

  • @habteysusshasho5700
    @habteysusshasho5700 2 роки тому +17

    ለዚህ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ነፍሱን ያዳናሁ ሁሉ ብድራታችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 роки тому +18

    ሚስትዮ የኔ ሴት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ
    አይዞሽ በርቺ እጸልሻለሁ በጸሎት ከጎንሽ ነን

  • @user-up3ey3og1s
    @user-up3ey3og1s 2 роки тому +14

    ተባረኩ ጌታ ይባርካቹ ፓስተር አገኞ አንተ እኮ ልዩ ሰው ነህ መፅናኛችን ከጌታ በታች

  • @jerybenti8429
    @jerybenti8429 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ጠቅልሎ ይውሰድ አሜን ወንድም አገኘው ጌታ ይባርክህ ወንድም ሣሚ አሁንም ጌታ ያበርታክ አሜን

  • @bernabasiyassu6728
    @bernabasiyassu6728 2 роки тому

    Agegnehu yideg geta yibarkh bedrathn hulu begizew denk adrgo yikfelh.. samisha geta yemitamenuletn yakebral bebtu lezelalem yanurln

  • @tofikeribeco7056
    @tofikeribeco7056 2 роки тому

    Agegnhu yideg geta yesuses yebarkih

  • @hiwiyetarik
    @hiwiyetarik 2 роки тому +1

    አጉዬ ብሩክ ሰው ❤️🙏

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 2 роки тому +12

    አጉዬ አንተ ወንድሜ የክርስቶስ ባሪያ ተባረክልኘ ወዴ 😭🙌❤👈

  • @solomehailu1475
    @solomehailu1475 2 роки тому

    ፓስተር አጉዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @mule-ethio2928
    @mule-ethio2928 2 роки тому

    Agegnehu Geta Iyesus Abizito Yibarikih. Yetebarek neh.

  • @redeteskeziya3024
    @redeteskeziya3024 2 роки тому +1

    ዘማሪ አገኘሁ ይደግ ተባረክ አንተ ለሳሚ ብቻ ሳይሆን ለእኛም ሁሌ የሚያበረታ ዝማራዎችህ በራ በራ ጨለማዬ በራ አንተ ስትዘምረው ሁሌ እራሴን አያለሁ ብርሀን አይን አደለም ብርሀናችን ኢየሱስ ነው እወድሀለሁ ቤተሰብህን አንተን ጌታ በብዙ ይባርክ

  • @tsionmelaku8182
    @tsionmelaku8182 2 роки тому

    Be blessed Agegnehu! you are doing a fantastic job!

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d 2 роки тому

    አጉዬ ተባረክ መጀመሪያም በጣም ነው የምወድህ አሁንም አብዝቼ ወደድኩህ .
    ከሳሚ ጋር ሆነህ ሳይህ በጣም ነው ደስ ያለኝ .
    ጠላት ይፈር ድሉ የናንተ ነዉ ሳሚ እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ ተባረኩልን ።

  • @tigistayele116
    @tigistayele116 2 роки тому

    esay semu yekeber yane geta...! Agu ewenet kesat tenatikachual !

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 2 роки тому +5

    ፓስተር እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ዘመሪ ሳም ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን በፀጋ በበርክት ይሙለበቹ ስለም ፀጋ ይብዘልሽ እግዚአብሔር አምላክ አቅም ጉልበት ይህንሽ እግዚአብሔር አምላክ ዘመነቹ ይለምልም

  • @sarondegemu3718
    @sarondegemu3718 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን...አጉዬ ተባርክ

  • @simethio2517
    @simethio2517 2 роки тому +1

    Thank you 🙏🏾

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 2 роки тому +5

    የኔ እናት ስታሳዝን ዝም ያለች ናት ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ሁሉ ይባረከው

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 2 роки тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ሳሚ እንኳን ጌታ ረዳክ

  • @tamir2235
    @tamir2235 2 роки тому

    Pastor geta yibarkh

  • @sabadegu8000
    @sabadegu8000 2 роки тому

    AYZOHE SAMEYE WED LEBHE YEMLSEHE EGZABHER YEBAREK

  • @mesaytarike9192
    @mesaytarike9192 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባረክ አገኞ

  • @abenezertsegaye6117
    @abenezertsegaye6117 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አጉዬ አንተ ልዩ ሰዉ ነው ተባረኩ

  • @yichalewal3207
    @yichalewal3207 2 роки тому +8

    መልካም እረኝነት ማለት እንደዚህ ነው!!
    አጉዬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-qi6he2it9y
    @user-qi6he2it9y 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር የእንደገና አምላኬ ነው ስሙ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🥰

  • @melkamgermamo9826
    @melkamgermamo9826 2 роки тому

    ጌታ መልከም ነዉ

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q 2 роки тому +2

    ሳሚዬ አይዞህ ማናችንም አጥያት እስራለን እግዚአብሔር የምሬት አምላክህ ነዉ ጌታ ይቅር እያሌን ነዉ እጂ በስራችን አይደለም የማፅደቅ ሁላችንም ድክመት አለብን

  • @nathanaelabera8889
    @nathanaelabera8889 2 роки тому +2

    ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ስለሳሚ ጌታን እናመስግን አጉዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @edigashaw6026
    @edigashaw6026 2 роки тому

    አጉየ ተባረክ,አንተ መልካም ሰው ነህ🧡

  • @Surviver-e2o
    @Surviver-e2o 2 роки тому +6

    ኣጉየ ባለ ሙሉ ሰፊ ልብ! እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!

  • @addisalemhmariym9459
    @addisalemhmariym9459 2 роки тому

    Temesgen agegnewe wedemachin Tebarekeh Kir

  • @mikelelijah9067
    @mikelelijah9067 2 роки тому +2

    ፓስተር አገኘሁ ይደግ ትልቅ ስራ ሰርተሃል ። ዘማሪ ሳሚ አለምን ከቶ አታስባት፣ ገንዘብ ሰጥታህ ሕይወትህን ትበላዋለች፣ ትነጥቀዋለች ። እኛ በጌታ ወንድሞችህ ክጎንህ አለን ። ጌታን መከተል እስከሞት ነው ። እስከመጨረሻው ከጌታ ጋር የሙጥኝ ነው። ጌታ ይመስገን ።

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 2 роки тому +4

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ተባረክልኝ አንተ አስተዋይ ሰው ነህ ጌታ ይባረክ ስለተሰጠህ ማስተዋል

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 2 роки тому +7

    ብሩክ ሁኑልን ኑሩልን ትዳርህን በኢየሱስ ስም ይጠብቅ !! አንቺ ጀግና ሴት በርቺ አሁንም ጌታ በፅኑ እጁ ያሻግራችኋል አይዟችሁ

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 2 роки тому

    God bless you 🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @addiskidaneyasu6030
    @addiskidaneyasu6030 2 роки тому +3

    Ufff geta eko aylewetem enkuan egziabher sayrefed asmeletehhh geta lebachehun yetebek enkua geta meles aregeh..... amen 🙏

  • @genetm5595
    @genetm5595 2 роки тому +2

    ውድሜ አገኘሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
    የወደቁትን ለማንሳት ፈጥነህ ስለ ተዘረጋህ ዘመንህ ይባረክ:: ጌታ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን !!!

  • @elsakubrom9607
    @elsakubrom9607 2 роки тому +2

    ሃሌሉያያያያያያያያያ
    ተባረኩ

  • @bayeesayas6155
    @bayeesayas6155 2 роки тому +1

    ስለበዛዉ ምህረቱ እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @banenusmedia
    @banenusmedia 2 роки тому +2

    Gooftaan sii ha Eebbisu Aguyee

  • @user-zp4jw1xu2s
    @user-zp4jw1xu2s 2 роки тому +2

    እሰይ ክብር ለኢየሱስ ይሁን
    እኔ ሳምን ከዝ በፍት
    አላውቆዉም ነበር ግን ስለ እሱ የተፃዉን ማንበብ ስጀመር ልቤ ተነከ እንባ ተናነቀኝ ጨርሼ ማንበብ አልቻልኩም በእዉነት ከልቤ ነበር ያለቀስኩት, ክብር ለጌታ ይሁን የኢንደገና አምላክ ይባረክ
    አይዞህ ዉድ ዎንድማችን ሳም ጌታ ፀጋውን ያብዘልክ
    ዉድ እህታችን ባለቤቱ ተባረኪ አይዞሽ
    ዎንድማችን አጌ በጣም እንዎደሃለን እንደገና ፀጋ ይብዘልክ

  • @enpurshamotivation7424
    @enpurshamotivation7424 2 роки тому

    Biruk hun agegnehu

  • @beautyethiosportchannel3698
    @beautyethiosportchannel3698 2 роки тому

    I don’t know what happened to Same but you are a good job and then come back you come back to home and then God is love you but I don’t know what do you to problem God bless you too all and then🌼🌼🌼🌼

  • @betty998
    @betty998 2 роки тому +3

    Bexam desylal geta ybarkachu

  • @esahunmartsaofficial5370
    @esahunmartsaofficial5370 2 роки тому +3

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @yosefbizuworkofficial4317
    @yosefbizuworkofficial4317 2 роки тому +2

    Egziabher Yemesgen
    Yetesemagn desta yehe new mibal aydelem
    ''Abet Fekrek sentun tadege
    Ketefanbet eyasadede'' blotal Dave. Praise God bemnm huneta west Yemiredan Geta alen

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 роки тому +2

    ዋውው በጣም ደስ ይላል እንኳን ጌታ ወደ ቤቱ መለሰ ተባረኩ ፓስተር አጌኙ ዳግ ሰው

  • @biniyamyohannes2851
    @biniyamyohannes2851 2 роки тому +3

    samiye andsefer nen bagegnh weeey😚😚😚😚🤗
    selamyeee demo ewnet egziyabher sleredash ewnet des blognal🤗🤗
    sefer west and lay sttayu rasu endat endemtamru eko😘😘😘
    pastor agegnew egziyabher ybarkh sle hulum

  • @teshome6239
    @teshome6239 2 роки тому +3

    Brother pastor Tizitaw, your prayer got answered. God bless you eternally

  • @filmongetachawu6933
    @filmongetachawu6933 2 роки тому +2

    Yene wuduochi

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 роки тому +1

    በእውነት እግዚአብሔር ለስው ይደርሳል
    ችግር በጣም ከባድ ነው
    ስለ ችግር የተችግር ብቻ ያውቃል
    እግዚአብሔር ታሪካችሁን ኑሮችሁን እግዚአብሔር ይቀይር

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 2 роки тому +4

    ሳሙኤል እኔ አላውቀውም ከዚ በፊት አንድ ነገር ልናገር ለሳሚ አጎዬ
    ወንድሜ ሳሚ መፅሀፍ ቅዱስ እንደዚ ይላል ቀአለም ሳላቹ ፈተና አለባቹ ይልና ቀጥሎ
    እየሱስ ክርስቶስ በሁሉ ስለተፈተነ የሚፈተኑትን ደሞ ሊረዳቸው ይችላል ይላልና ድካም ያለ ነው ሁላችን ያለፍንበት ነው ነገር ግን ክርስትና አልጋ ባልጋ አደለም ሌላ ፈተናዎች ገና ወደፊት ሊመጡ ይችላሉና ተጠንቀቀ እየሱስ የሚወደውን ይፈትናል ያለፈተና ብንኖር ዲቃሎች ነን መፅሀፍ ቅዱስ ስለማናነብ ነው እንጂ ብዙ ፈተና ያለፍ ሀዋርያት ነብያት አሉ እነሱን ሂወታቸውን በማየት መጠንከር አለብን ለኛ ነው የተፃፈው ቃሉ
    አጉዬ ደሞ በቃሉ አጠንክረው ከገንዘብ በዘለለ ሌላው ቀሪ ነው ተባረኩ
    አጉዬ ሁሌም የምልኸ ነገር በመዝሙርኸ ተፈውሻለው ተባርኬያለው ተለውጫለው ፀሎቴ ሁሉ ተመልሶልኛል አንዲት መዝሙርኸ በስደተኛ ካንብ ሁኜ እዘምራት ነበረ
    እግዚያብሄር እያለ እንዴት እፈራለው
    አምናንም ካቻምናንም ሁሉን አይቻለው የምትለው እንዴት እንደጠቀመችኘ ፀጋ ይብዛል አጉ ከጀርመን ባየር 😭🙌❤👈

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому +1

    Eunkani Dasealachu Egzaibher Yemasegen Baxami Daselehe Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏿 ♥ 👍🏻 ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏿 ♥ 👍🏻 ✅ 🙌 👏🏻

  • @selamtube6038
    @selamtube6038 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤👍👍👍

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 2 роки тому +1

    ኢየሱስ ብቻው ትልቅ ነው
    ሰሙ ይባረክ

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b 2 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ተመስገን ፓስተር አጉ ተባረክ እስይ ይሄ ነው የክርስቶስ ልብ ብርክ በልልኝ ሳሚዬ አይዞህ በርታ ከጎንህ ነን እግዚአብሔር የንደገና አምላክ ነው ሳሚሻ ❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሁሉም ለበጎ ነው

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 2 роки тому +1

    አይዞህ የኢየሱስ ልጅ ሳሚ ዘመንህ ይባረክ ውድማችን አጉዬ ሰወድህ ዘለአለምህ ይባረክ
    ሰላም ዘመንሽ ይባረክ ኢየሱስ አቅም ጉልበት ይሁንሽ

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et 2 роки тому +1

    እሰይ ጌታ ይባረክ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኩ

  • @tizitameseret4930
    @tizitameseret4930 2 роки тому +2

    Ago ene lante kale yelegnim betam ewodihalewugn sile melikaminetih zemenih yibarek😭😭😭😭

  • @assssss8633
    @assssss8633 2 роки тому +3

    ጌታ ይባርክ

  • @takelegebreyohannes3147
    @takelegebreyohannes3147 2 роки тому +1

    Egeziyabehere zeminachune yebarki. Pastor Tebarki,Hulachum tebarku.

  • @nebunebuwelday5450
    @nebunebuwelday5450 2 роки тому +1

    ደስ ይላል ጌታ ይባረክ በእውነት የምስራች ነው

  • @eyasukasahun151
    @eyasukasahun151 2 роки тому +1

    አገኘው ጌታ ይባርክ አንተ ምሳሌ ነኸ You are so special sami gata yebarekh bertalg

  • @selamsim577
    @selamsim577 2 роки тому +5

    Hulachehum Tebareku!

  • @ismemyfather2425
    @ismemyfather2425 2 роки тому +2

    አጌ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ በርቱ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @EyesusYadenal-dv7pj
    @EyesusYadenal-dv7pj 2 роки тому +1

    ተባረክ ዘማሪ አገኘሁ ይደግ ሳሚ በርታ ሰላም እህታችን ተባረኪ በርቺ

  • @tiktokworldkhaby5424
    @tiktokworldkhaby5424 2 роки тому +2

    Geta eyesus abztu ybarkh wendmi tebarek

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Amen Amen Amen

  • @EtefworkZemedkun-yz4zv
    @EtefworkZemedkun-yz4zv 11 місяців тому

    .እሰይይይይይይ

  • @teshome6239
    @teshome6239 2 роки тому +2

    You are so amazing brother Agegnehu, our almighty God bless you!

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 2 роки тому +1

    አሜንአሜንእሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው እየበደለነውም ይቅር የሚለን አባት ነው የኛ ጌታ ከቤቱ ወጠን ወዴት እንሄዳለን አለም ከንቱ ናት እንኳን ወደ አባትህ ቤት ተመለስክ ሳሚ

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 2 роки тому +3

    ጌታ እየሱስ ይባረክ

  • @shewangizawtsebay6568
    @shewangizawtsebay6568 2 роки тому

    Age biruk nehko,,,,,,,,,,

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 2 роки тому +4

    Praise Almighty God Thank you jesus !!!!

  • @Behiwotmenged
    @Behiwotmenged 2 роки тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ አጉ።አንተ የተግባር ሰው ነህ።

  • @esetebeyene6946
    @esetebeyene6946 2 роки тому +1

    ፖስተር ይደግ እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ:: እውነተኛ የየሱሰ ኣገልጋይ:: ሳሚና ስላም ጌታ ብዝቶ ይባርካቺሁ:: ሳሚ ባገልግሎትህ በጣም ተባርክናል:: በርታ:: ክርስቲያን ፊተናው ብዙ ነው ጌታ ከሁሉ ያወጣውል:: በርታልን:

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በጣም ደስ ብሎኛል
    ወንድማችን እንኳን ተመለስክልን
    አገኘው የተወደድክ ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንወዳችሃለን
    ጌታ በቤቱ ያጽናችሁ ያጽናን 😍😍😍

  • @creativityhouse2
    @creativityhouse2 2 роки тому

    good news

  • @Elbarun
    @Elbarun 2 роки тому +2

    Agu,we loves you so much this is what the bible says abt brother keepers

  • @frehiwotyirgu9144
    @frehiwotyirgu9144 2 роки тому +4

    Praise God. May God bless you all!❤️💖❤️

  • @girmatolosa3616
    @girmatolosa3616 2 роки тому

    Emwadehi agu Accountuin yalaem

  • @user-vk1sh7ob5k
    @user-vk1sh7ob5k 2 роки тому +1

    እግዚያብሄር ይባርክህ አጉዬ መልካም

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 2 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላል ተባረኩ!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому +1

    Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Amen Amen Amen

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 2 роки тому +4

    God bless you abundantly pastor Aguu! I'm glad Sami came back to father Jesus! Thank you so much jesus for your forgiveness and your mercy! Jesus your mercy and forgiveness is forever!

  • @davealemu9967
    @davealemu9967 2 роки тому +1

    Biruk nachu