Ethiopia - አሜሪካዊያኑ ከአዲስ አበባ ተባረሩ፣ የኮብላይዋ ጋዜጠኛ አነጋጋሪ መጽሀፍ፣ በ2016 የታሰሩና የተገደሉት ሪፖርት፣ ከመቀሌ አሳዛኝ መረጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 126

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Місяць тому +12

    #ድል ለአማራው ፋኖ። ❤❤❤

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Місяць тому +17

    ፍትህ ለንጹህ ኢትዮጵያዊ ሁሉ❤💪💪💪💪💪

    • @zerihunodda2202
      @zerihunodda2202 Місяць тому +3

      ንፁህ ኢትዮጵያዊ ማነው?
      ንፁህ ያልሆነው ኢትዮጵያዊስ ማን ይሆን? humm! Does the buffoon has answer for this one?

  • @user-lm6dy8md4y
    @user-lm6dy8md4y Місяць тому +10

    ሠላም ለኢትዮጵያ ያረብ😢😢😢

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm Місяць тому +13

    FANO our hero FANO is freedom armiy king of king army 💚💚💛💛❤️❤️💪💪💪💯💯💯💯

  • @user-et8yt4kv2h
    @user-et8yt4kv2h Місяць тому +2

    ሞልቃቃናቸው ኢትዮጲያ ውስጥ የሠው ልጂ ክብር የለውም እንኳን እንሰሳ

  • @Abeni
    @Abeni Місяць тому +6

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁምርጥ አባት 🌹ምርጥ አፍቃሪ🌹 ምርጥ ባል 🌹ምርጥ መምህር 🌹 ምርጥ መሪ🌹 እጅጉን አዛኝ🌹 ፍታሃዊ አስተዳዳሪ🌹ከባርነት አውጪ🌹ለአለም እዝነት የተላኩ የነብያት መጨረሻ የነብያት መደምደሚያ ነብዩና 🌹ሞሃመድ🌹 ሰለአላሁ አለይ ወሰለም 🌹 ሰሉ አላ ረሱልኩም🌹

    • @user-kc2hw9tq2n
      @user-kc2hw9tq2n Місяць тому +1

      ሠ አ ወ ሀቢቢነ ሙሀመድ❤❤❤

    • @Fatema-s7x
      @Fatema-s7x Місяць тому

    • @user-op2oi1pj2o
      @user-op2oi1pj2o Місяць тому

      ዕውነተኛ አባቶች መኖራቸው ያጽናናል ኣይደል?

  • @MihretZem-wx7uw
    @MihretZem-wx7uw Місяць тому +23

    ያሳዝናል! ግን እስከመች ነዉ እየቀጠለ ያለው???

    • @ferate8765-vk7ur
      @ferate8765-vk7ur Місяць тому

      አባክእ ዝም ብለህ አትበቅበቅ የተሻለ ቦታ የገኛል

  • @mesfinkeflu2214
    @mesfinkeflu2214 Місяць тому +4

    አርእስት ምረጥ እንጂ አሜሪካውያን ተባረሩ ምን ዜና ነው ከሌላ አገር መጥተው ለአዲ አበባ ህዝብ ተቃውሞ ማድረግ እንደሚቻል ሊያስተምሩት ነው የሞከሩት የአዲስ አበባ ህዝብ ከጦጣወቹ የባስግፍ ነው የሚፈጸምበት ግን ተመስገን እያለ ነው ተከናንቦ የሚተኛው አያሳፍርም

  • @endalekumsa
    @endalekumsa Місяць тому +1

    ጋዜጠኛዋ ባንዳዎችን ነዉ የተቀላቀለችሁ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላት

  • @solodegife7532
    @solodegife7532 Місяць тому +2

    የመምህራኑ ህይወት አሳዝኖኛል። በእውነት ህወሓቶች ዛሬ ለይ ሆነው ትናንትን ሲያይዋት ምን ይሰማቸው ይሆን ? ማንም ዛሬን በአግባቡ በፍትሃዊነትና በቅንነት ካልሰራ ነገ የሚሆነውን ከዚህ ሊማር ይገባዋል። ህወሓት በስልጣን ሲቀማጠል ሲኮፈስ ኖረ፥ አለፈ ። በመቶ ሺዎች መስዋዕትነት የከፈሉበትን ትግል በዜሮ አባዛው። ያሳዝናል።

    • @abebeh.8145
      @abebeh.8145 Місяць тому

      በጥላቻ የታወርክ ነው እንጂ ህዋህት ኢትዮጵያውያን ኣስማምቶ ከጫፍ እስከጫፍ ያስተዳድር ነበረ ዲሞክራሲ ነበረ ኣላልኩም ሰላም ግን ነበረ ከምእራብ ኢትዮጵያ ተነስተህ ምስራቅ ከደቡብ በሰላም ትደርስ ነበር ግን በጥላቻ ጨለማ ነበር ኣላችሁ ኣሁን ሙሴኣችሁን ብርሃን ይዞ መጣ
      ኦሮኣማራ ብላችሁ ስልጣን ካስረከባችሁ ሌላን ኣትውቀሱ ፈጣሪም ኣይወደውን!!!

  • @YtB-nl8oq
    @YtB-nl8oq Місяць тому +13

    ፋኖ🇨🇬

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Місяць тому

    አንበሳጋዜጣኛነችንባብምብትሉደግአጀረገች❤

  • @etetutadese6956
    @etetutadese6956 Місяць тому +1

    የመቀሌ መምህራንስ በጦርነቱ ቀውስ ይህ ሁሉ ችግር ደረሰባቸው እኛ በሌላ ክልል የምንገኝ ሰራተኞች ግን ክልሎች ደሞዝ መክፈል አቅቷቸው በቤት ክራይና በኑሮ ውድነት መክፈልና መግዛት አቅቶን በችግር ውስጥ እንገኛለን 😭😭😭😭😭

  • @user-vz4ld4hk1w
    @user-vz4ld4hk1w Місяць тому

    ቅርሳችን ሲዎድም ታሪካችን ሲጠፋ ዝም ብሎ የሚያይ ኢትዮጵያዊ ስለእዉነት ኢትዮጵያዊ ነዉ እሔ በጣም ያሳዝናል ስለአዲስ አበባ የሚናገሩ አፎች ዎዴት ሔዱ ኧረተዉ ጩኹ

  • @Asma-kedir
    @Asma-kedir Місяць тому +2

    የጋዜጠኞች ትልቁ ሙያቸው እንዴት መኮብለል እንዳለባቸው ማመቻቸት ነው

  • @user-xh4dp6ij4r
    @user-xh4dp6ij4r Місяць тому +2

    ሆን ተብሎ ታሪካዊ ህንፃዎች ሲፈርሱ እጅግ ያማል !
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MuhamedAwol-e8k
    @MuhamedAwol-e8k Місяць тому +1

    Selam le ethiopia

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o Місяць тому

    ፈታ ዴይሊ የተረገመ፣ ከግራም ከኝም ያልሆነ ብኩን ቀባጣሪ "ውኃ የሌለው ደመና" ይሉታል። ይህ "ፈታ ዴይሊ"ን የመስማት መጨረሻችን ነው። መልካምና ክፉን አንድ ላይ ኰናኝ የተኰነነ "ፈታ ዴይሊ"። አምላክ ሆይ በድለን ይሆናልና እግዚኦ መኅረነ።

  • @edengebermedehen3521
    @edengebermedehen3521 Місяць тому +4

    ምን አይነት አተላ መንግስት እንደሆነ 😡😡😡😡😡😡

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 Місяць тому +1

    3ቱን ነጭ ጦጣ ዎቹን ከሃገራችን ማባረራችሁ በጠም ተገቢ !!!!!!

  • @adukalu168
    @adukalu168 Місяць тому +9

    ኢሰመኮ ቢፈርስ ቆንጆ ነው።

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Місяць тому

    💪💪💪🐅🐅🚦🚦🚦🚦🚦🚦🚥🚥🚥💚💛❤💋💋💋💋💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪አማራ እና ልጆቹ ወደፊት ፋሽሽቱን እናጠፋዋለን

  • @user-fx3eg6yn6p
    @user-fx3eg6yn6p Місяць тому +5

    የናዚው አብይ አህመድ መንግስት ገና ብዙ ያሳየናል ይሄ የተረገመ ፈጣሪ እዲነቅልን የዘወትር ፀሎቴ ነው

    • @DekaAli-tf1gq
      @DekaAli-tf1gq Місяць тому

      የተረገመውን ፈጣሪ ከላይ እየተመለከተ መሆኑን አት ዘንጉ ኢትዮጲያን ካላ ፈረሥን የሚሉትን ፈጣሪ አያሥ ደርጋቸውም እና በለፅጋለን የሚሉትን ደግሞ ፈጣሪ ያግዛቸዋል ሥለዛ ማን ጥፋተኛ ማን ልማተኛ እንደሆነ ም ደግሞ እንደዛው ማንም ምንም ቢል አይሠራም ውሣኔው የፈጣሪ ብቻነው ኢትዮጲን በችግር ተቆራምታ ለዘላለም እናቆይ የሚሉትን ተመልክቶነወ ዐፈጣሪ አብይን የላከልን ህዝቡን ለምን ከጨለማ አወጣ ተብሎ ለሚደረገው ጥረት ከንቱ ነው ህዝብን እየጨቆን ለምን እኛ አልተጠቀምንም ለሚሉት ፈጣሪ አያግዝም በጭራሽ እርኩሥ መንፈስን አሸንፉ አያዋጣምዐያግዜ አሁን አብ ቅቷል አትልፉ ወደራሣችሁ ተመለሡ

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu Місяць тому

      አይ መናፍቅ ቀፎ ጭንቅላት አንተን ደግሞ ከየት አመጡህ ዳይፐር​@@DekaAli-tf1gq

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Місяць тому

      የኔም ፀሎቴ ነዉ። የፀሎት ምላሽም ይዘገያል እንጂ ፍርዱ ጠንከር ያለ ነዉ። አናታቸዉን ያፍርሰዉ! የታሪክ ዝቃጭ አተሎች።

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Місяць тому

      @@DekaAli-tf1gqየአብይ ዳይፐር መጀመሪያ መፃፍ ማንበብ በደንብ ተማር። ሽባ።

  • @eskinderhailemariam3078
    @eskinderhailemariam3078 Місяць тому +3

    ኢትዮጵያነ ማፍረስ ከዚህ በላይ ምን ማሳያ አለ? ፋኖ ሆይ እባክህ እራስህን አድንና ኢትዮጵያን ታደጋት?

  • @ferate8765-vk7ur
    @ferate8765-vk7ur Місяць тому +2

    አባክእ ዝም ብለህ አትበቅበቅ የተሻለ ቦታ የገኛል

  • @user-zj3xq6mm3y
    @user-zj3xq6mm3y Місяць тому

    Wow❤❤❤❤

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Місяць тому

    የጣርነት ምንትርፉአለው አላህኸይሩንይምርጥ ካለፉውአለመማራችን

  • @girmasime4290
    @girmasime4290 Місяць тому +1

    ፈታ ዴይሊ ወይስ ፈታላ ዴይሊ? ለይ ማንነትህን?????😮😮😮😮

  • @kbmobile6533
    @kbmobile6533 Місяць тому +2

    30አመት የዘረፉት ትሪሊዮን ዶላር አላቸው አትሸውደን

  • @NewayGebreyes
    @NewayGebreyes Місяць тому +7

    ታሪክ የማጥፋት ዘመቻ😅

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 Місяць тому

    ገና ምን ታይቶ አሁን አቡይ እና ጭፍራዎቹ እየሠሩ ኢትዮጵያን ማውደም ነው ፈጣሪ እንዳወጣቸው ያውርዳቸው

  • @user-gn8gb4kx5j
    @user-gn8gb4kx5j Місяць тому

    የሠው መብት በማይከበርት ሀገር ስለ እንሲሳ መብት መሟገት ማለት ምን የምሉት ነው አይ ጆሮዬ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Місяць тому

    መባረር አይገባቸውም ነበር ወደ እስር

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 Місяць тому +1

    የደሀ ሀገር አየር. መንገዶች ከተከፈለዉ አርም ያጐጐዛል

  • @user-ps2hb7sm4c
    @user-ps2hb7sm4c Місяць тому +1

    የ አአ ህዝብ በቃ ዳይፐር ማውለቅ አቃተው😂😂😂

  • @gosayedejene1656
    @gosayedejene1656 Місяць тому +3

    የሠውን ልጅ የሚያርድ መንግሥት ባለበት ሥለ ጦጣ መጮሕ ምንይባላል?

  • @arditube7340
    @arditube7340 Місяць тому

    ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ አየርመንገድ እንስሳት እንደሚያመላልስ ዛሬ ሰማሁ አንተ ግን በህይወት ያሉትን ብቻ ነው የማመላልስ አለ ምትለው የሞተም እንስሳ ያመላልሱ ነበረ?

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh Місяць тому

    This where we are heading because of inefficient leadership of Abiy Ahmed.

  • @NawaMawa-t5d
    @NawaMawa-t5d Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu Місяць тому +1

    Is she member of Fano?

  • @workudessie6121
    @workudessie6121 Місяць тому

    በዚያም ኮሪደር ልጅ የልጅ ጆቴ ምን አሉ

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Місяць тому

    ኧረ አታስቀን የሰው ልጅ በሚታረድበት አገር ጦጣማ ብልጥናት

  • @meklitgirma4841
    @meklitgirma4841 Місяць тому

    ፍትህ ለ ሀገሬ ጦጣዎች።😢😢

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki Місяць тому

      ንፁሀን በአይማኖታቸው በብሔራቸው እየተገደሉ አንተ(አንቺ) ለጦጣ አዝናቹ ነው ፍትህ ብለህ ብለሽ የምትተፊው ትፋታም የጦጣ ልጅ ደንቆሮ የዲያቢሎስ ቅጥረኛ ጦጣው

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Місяць тому

    አይ ኢሰመጉ ????????

  • @user-km5hp4xh8r
    @user-km5hp4xh8r Місяць тому

    ምን አይነት ጦጣዎች ናቸው ስለሰው ቢሟገቱ አይሻልም

  • @AyatDaily602
    @AyatDaily602 Місяць тому

    Good

  • @EleyasEleyasMumedAbdo-xn4st
    @EleyasEleyasMumedAbdo-xn4st Місяць тому

    Hayele selase shemagele

  • @temesgensamuel5469
    @temesgensamuel5469 Місяць тому +1

    አንተ አደገኛ ዘጋቢ ጋዜጠኛ ነህ የማን ወገን መሆንህ የማትታወቅ ሰው ነህ

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude Місяць тому

    አንድም ኢትዮጵያዊ ያለው ነገር የለም ነገሩማ ለራሱስ ምን አለ?

  • @gizachewsyum1859
    @gizachewsyum1859 Місяць тому

    ፈታ እርእስ ግነት አለበት ኮብላዬ ምናምን😅

  • @kbmobile6533
    @kbmobile6533 Місяць тому

    አትፎግረን በቃን ለሌባ አናዝንም

  • @Nurobegeter
    @Nurobegeter Місяць тому

    አይቶ አያውቅ ዳቦ ፊሪዳው ሆኖባቸው ታሪክ እያጠፉ የራሳቸውን ፍላጎት ብቻ ነው እየሠሩ ያሉት ከነሡ በፊ የነበሩ መንግስቶች አድ ቅርስ ነክተው አያውቁም ፊን ፊኔ ኬኛ ነታቸውን እያረጋገጡ ነው።

  • @iyobayele
    @iyobayele Місяць тому

    ኦነግ ሽኔና ፅንፈኛው ያደረሠው ኢሰመጎ ለምን አይዘግብም?

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Місяць тому

    አናታቸዉን ያፍርሰዉ! የታሪክ ዝቃጭ አተሎች።

  • @mimy9301
    @mimy9301 Місяць тому

    Feta, foresaw LELemat sealed yefersal! Hod ekahi yefres!

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Місяць тому

    Addis Ababa n eyaferese degmo erk yilal begon.

  • @YemaninetTekorkuari
    @YemaninetTekorkuari Місяць тому +2

    ማንም እንዳሻው ተነስቶ የጠፈጠፈው ሁሉ ቅርጽ አይደለም ተባልን አይደል! የሳቸው የቶሎ ቶሎ ያስገነቡትን ስም ፈልጉልኝ።

  • @simegntigneh4460
    @simegntigneh4460 Місяць тому

    የዋህ ፈረንጆች ከየት መጡ? "አልሰሜን ግባ በለው" ማለት አሁን ነው!
    በኢትዮጵያ እንኳንስ ለእንሰሳት የሚያስብና የሚጨነቅ ቀርቶ፣ ዜጎችን የሚያሰቃይ፣ ህፃናትን ከነወላጆቻቸውእየረደ፣ እያሳደደ፣ ቤታቸውን በላያቸው ላይ እያፈረሰ መንገድ ላይ በመበተን በርሃብ፣ በጸሃይና በብርድ እንዲሞቱ የሚያደርግ፣ ኢ-ሰብዓዊ "መንግሥት ተብዬ" ወራሪ፣ የህዝብ ጠላት እንደሚገዛት አያውቁም ነበር? ወይስ እንደተለመደው እኛ ምን አገባን ከሚሉት ወገን ናቸው?

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o Місяць тому

    ጒድ እኮ ነው። ዚግነቱን የለወጠ ደግሞ ወደተወው ሐገር ሂዶ የሕዝቡን የትግል ፍሬ መከፈሉ ኣንሶበት "ተቃውሞ ሰልፍ"? እግዚኦ መኅረነ ክርስቶስ።

  • @shemsdinabdu9705
    @shemsdinabdu9705 Місяць тому

    Marubalagru

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Місяць тому

    በሉ በት ቧቦታ መፈነን በቻ ነው ከመከራ መዳኛው

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w Місяць тому

    ጀዝባአብይ መከላከያ👹👹👹🙄😭😭

  • @desalegngebeyew5252
    @desalegngebeyew5252 Місяць тому +1

    ማባረር ጥሩ ነው

  • @dadiasaminew4521
    @dadiasaminew4521 Місяць тому

    በጦርነት አትራፊው መሪ እንጂ ህዝብ አይደለም ።ያኔ ክላሽ ተሸክሞ ዘጭ ዘጭ ከማለት ከምሁር የሚጠበቀው ሰላም የሚመጣበት እና ዘላቂ ልማት የሚመጣበትን መንገድ ማመላከት መሆን ነበረበት።ይህ ሲሆን ማነው ተጠያቂ? እነደጺ እንደሆን ከኑሯቸው አንድም የጎደለባቸው ነገር የለ።ያ ሁሉ ወጣት ከማለቅ የቀረውም ከሞተው በላይ በቆመው በታች ሆኖ ሲያዩት ምን ይሰማቸው ይሆን?እናም ይህ የጎሳ ፖለቲካ እና የ60ዎቹ ፖለቲከኞች የሚዘውሩት የእውር ድንብር ፖለቲካ ካልተቀየረ አገርም ሰላም አትሆን ህዝብም ከድህነት አይወጣም።

  • @user-sl9iz8kn3c
    @user-sl9iz8kn3c Місяць тому

    መቅዲ

  • @Zewge
    @Zewge Місяць тому

    Ok still TPLF wants to fight for wolkait etc. is this stupidity or something else like a curse to me all Ethiopia is under a curse if people simply want to live in peace 95 percent of the problem will be solved

  • @Tekulaw
    @Tekulaw Місяць тому

    Weyi tegere Ember Tegadalayi eyale sichefer endaleneber ,Behalawi chewataw waga asekefelachew👌🏽Ahunem welkayit Raya eyalu new menachehun enemene????

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 Місяць тому

    Is that compulsory writing a book to get asylum

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 Місяць тому

    Change Job work over time somewhere else

  • @mekuryenegatu4750
    @mekuryenegatu4750 Місяць тому

    ደደብነት አወቅን በሚሉ ፈረንጆች ይብሣል በወገኖቻችን የርሰበርሰ ጦርነት የሚሞተዉ የሰዉሞትስሜት አልሰጣቸውም ጦጣ በለጠባቸዉ!!!!!

  • @leulesahilu1956
    @leulesahilu1956 Місяць тому

    ኢሰመኩ አለ እንዴ 😂😅 አዝግ

  • @BetyTolaa
    @BetyTolaa Місяць тому

    የሸሌ ሴቶች ወሬ አንሰማም ቦርኮ የዶላ ገረድ መሆን ስለፈለገች ብቻ ነዉ የጠፋችዉ.

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 Місяць тому

    woyanai yetel gedegeda tarik sera, beltigena liju layen endayetaue yaluten tarikochen aferese::

  • @ArageAbebe
    @ArageAbebe Місяць тому

    በጦርነቱ ሰርቀው የወሰዱት ጫማና ልብስ አለቀባቸው እንደ

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 Місяць тому

    ወይዘሮ አዚብ ምን አለበት ትንሽ አንድ ቢሊዮን ብትሰጪ ለነዚህ ምስኪን መምህራንና ቤተሰብ አታረጊውም አይባልም ደግ መሆንሽን ሰምቻለሁ በእግዚአብሔር ዘንድ ትከብሪያለሽ

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh Місяць тому

    በነዚህ ሰው በላ እንኳን ጦጣ አይደለም ሰው ከጦጣ በታች በስቃይ እየኖረ ነው።

  • @Shbs-zc9yj
    @Shbs-zc9yj Місяць тому

    ኡከንም ፈራስ አናት ይፍራስ😅

  • @dkm1666
    @dkm1666 Місяць тому

    only in america 1 billion chiken in on day is killed

  • @user-pq2wq7lv6d
    @user-pq2wq7lv6d Місяць тому +1

    ይፍረሳ!

    • @Lionhearted777
      @Lionhearted777 Місяць тому +3

      Ye tarik telat Banda!

    • @Gossaye-vk4pz
      @Gossaye-vk4pz Місяць тому +2

      Tarek yalalhe atala
      Derose mene tark alachehu selalachehu tafatesalachehu dadabu.😊

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Місяць тому +1

      የአንተንም የነሱንም አናት ያፍርሰዉ! የታሪክ ዝቃጭ አተሎች።

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt Місяць тому

    እነ ደብረጽዮን ከኢትዮጵያ የዘረፉትን $ ብር የዘረፉትን አካፍሉአቸው 👹

  • @DessieCityPeaceandDevelopmentA
    @DessieCityPeaceandDevelopmentA Місяць тому

    ለታደሉ ጦጦች መብት ሲሟገቱ ፣
    በኢትዮጵያ ምድር ስንት
    አማራዎች ሞቱ ?
    ጦጦቹም አይሙቱ ሰዎችም
    አይሙቱ ፣
    በእውነት ከሆነ ለሁሉም ይሟገቱ ይሄ ነው ውበቱ ።

  • @GosayeTafese
    @GosayeTafese Місяць тому

    😂😂❤❤

  • @EleyasEleyasMumedAbdo-xn4st
    @EleyasEleyasMumedAbdo-xn4st Місяць тому

    Enkan farese

  • @user-pq2wq7lv6d
    @user-pq2wq7lv6d Місяць тому

    ይባሩ፣ ታዲያ ምን ይጠበስ፣ ለእንስሳት ሳይሆን ለስለላ የመጡ ናቸው፣ አሜሪካ አይደለች፣ ትባረር፣ የምገርመው የአንተ ዕርስ መረጣ ነው፣ አፍራሾች

  • @retabrave1695
    @retabrave1695 Місяць тому +1

    They are trying to disturb Ethiopia like Kenya ,but we never be like them foul.

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ Місяць тому

    😢😢😢😢😢

  • @AhmadSaid-cp1hi
    @AhmadSaid-cp1hi Місяць тому

    አተም ተባረሀል ከቶ መልካም ወሬ እዳታወራ ነዉ እንዴ እዳታወራ አድርጎ ነዉ እንዴ ፈጣሪ የፈጠረህ ምን አይነት ጋዜጤኛ ነህ

  • @yayatheethiopia5984
    @yayatheethiopia5984 Місяць тому

    እሰይ !! አርበኞችን አይመጥንም ነበር😅😅😅

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 26 днів тому

    Shasheenmaliimee mareehoonmaliimee 2 qaliitiinmaliimee qaliichiihomaliimee 2 iinsadeenhoomaliimee 3 mudhiitiibiiyamuruudhaafii.7 nanoosatataasaniifiidhuftee waniisuniibeyneefiiraa

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 26 днів тому

    Dhiibeensiiyasaan kiishadubatiiqabduukaleen gareebaree guyaa iirreechabolatiidhumee umaniibalaanii kanatuufiideedubiisanii

  • @HabtamuA1u
    @HabtamuA1u Місяць тому

    ለምን ወያኔ የዘረፈው ገንዘብ የት ደብቀውት ነው?

  • @bonsoami5752
    @bonsoami5752 Місяць тому

    do you remember when TPLF LEFT there was no payment for UNIVERSITY teachers in the government treasury.

  • @ashebir9960
    @ashebir9960 Місяць тому

    ነገሩ ታሪክ አይደለም የሰው ልጆችን እያፈረሰ አይደል እንዴ ያለው ታሪክ ምኑ ነው ትውልዱ ጫታም ሙሰኛ ፈሪ ዘረኛ ሆኗል ምን ይደረግ

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 26 днів тому

    Sabaatbeetiinhoomaliimee hujiimanatii oromoofiibekkii waragurageetiifii oromoowalqiixeedhaa waliisodhaawaliinxuquufii

  • @libeseworkgetu8131
    @libeseworkgetu8131 Місяць тому +1

    አንተ ራስህ ተሳቢ ነህ/reptile man /

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew Місяць тому +2

    ፈታ ውሸታሙ