ፓስተር አገኘሁ ይደግ - ለምን አፈራለሁ - Pastor Agenehu Yideg - Lemin Eferalehu (Official Lyrics Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 80

  • @hanag6697
    @hanag6697 Рік тому +13

    ወንድሜ አገኘውህ ይደግ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንክን ይባረከው ይሄ ዝማሬ በጣም የምባረክበት የምፅናናበት ነው፣።ዘመንክ ይለምልም።

  • @NardiYeEyesuslij
    @NardiYeEyesuslij Рік тому +13

    እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለው ትላንት አሻግሮኛል ዛሬ አይጥለኝም

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 Рік тому +3

    እግዚአብሔር እያለ እንዴት እፈራለሁ😢😢😢😢
    አሜንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አንተ በረከታችን ነህ ተባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ❤❤❤❤❤😔😔😔😔

  • @MelatMelat-g2d
    @MelatMelat-g2d 5 днів тому

    እግዚአብሔር እያለ እዴት እፈራለው አምናንም ካቻምናንም ክዱን አይቻለው😔🙏

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 9 місяців тому +2

    ❤እላቸው አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁ ይባርክ ተባረኩ ❤🙏

  • @sinafkesh1157
    @sinafkesh1157 Рік тому +1

    የኛ ጀግና አገኙ። ሁሉም። እነደ። አንተ። ራገ ብዘምርልን እንደት ያስደስታል። ዘመንህን ይበርክ እድሜ ይስጥክ

  • @christiannewcreation4112
    @christiannewcreation4112 Рік тому +14

    አጉዬ❤❤❤❤እኛስ የሚረዳን ጌታ አለልን🙏አሜን

  • @dejenetsegaye3929
    @dejenetsegaye3929 Рік тому +1

    እምነትን የሚያነቃቃ እና የሚጨምር መልዕክት ነው። ተባረክ አጌ !!!!!

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Рік тому +6

    እግዚአብሔር እያላ ለምን እፈራለሁ፣
    አምናንም ካች አምናንም ክንዱን አይቻለሁ፣
    ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ መዝሙር እ/ር ይባርክህ አጉ❤❤

  • @zenebetesfaye2217
    @zenebetesfaye2217 Рік тому +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የምያበረታታና እምነታችንን በርሱ ላይ እንድናጠነክር የሚረዳ ዝማሬ ነው ጠቅሞኛል:: ተባረክልኝ::

  • @terefefeleke1431
    @terefefeleke1431 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ሖይ እምነትን ጨምርልኝ ትናንትን ብቻ ቀጣዩን ዘመኔን አንተ አንደማትተወኝ አምን ዘንድ።

  • @Blennnn
    @Blennnn 6 місяців тому +2

    Amen❤ bzu metsnant setognal yih mezmur geta yibarkeh abate ❤

  • @habtamubiru5326
    @habtamubiru5326 Рік тому +1

    እግዝአብሔር እያለልኝ አልፈራም ❤

  • @Josh-xx9ib
    @Josh-xx9ib Рік тому +3

    የተፅናናሁበት ዝማሬ ! ተባረክ

  • @Fikir-221
    @Fikir-221 8 місяців тому +1

    ጌታ ዘመንክን ይባርክ የምንወድህ ጌታ ረጅም እድሜ ይስጥል

  • @Ebe_king
    @Ebe_king Місяць тому

    Getaye eyale lemn efralew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Рік тому +2

    አሜን አሜን አልፈራም ጌታን ይዤ አጉዬ ተባረክ ለምልምልን

  • @tizitamesereti9582
    @tizitamesereti9582 Рік тому +1

    Getayewu sile agegne tebarek 🙏🙏🙏🙏..... egizhabher eyale lmn eferalewu aminanim kachaminanam kinidun alifalewu😭😭😭....

  • @mintiwabaddisu1185
    @mintiwabaddisu1185 15 днів тому

    God bless you born to be a Gospel Singer

  • @yilkaltesfahun7428
    @yilkaltesfahun7428 Рік тому +1

    ይህን መዝሙር ስሰማ አልቅስ አልቅስ ይለኛል ተባረክ አገኜው

  • @strong1220
    @strong1220 Рік тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭####በዚህ ክፍ ዘመን

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 2 місяці тому

    Dink Amlak new yeminamelkew!!!

  • @yichalewal3207
    @yichalewal3207 Рік тому +2

    ተባረክ አጉዬ

  • @King-27
    @King-27 Рік тому +1

    አገኘው መዝሙሮችህ ሁሉ ያፅናናሉ ፣ ያበረታሉ ፣ የልብን በር ለንስሀ ያንኳኳሉ 🎯
    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ 🤲🤲🤲

  • @prokenagodlovetv9253
    @prokenagodlovetv9253 Рік тому

    አሜን ከሁሉም የሚበልጥ እግዚአብሔር አለ እርሱ ካለ የሚያስፈራኝ ነገር አያስፈራኝም

  • @zekariaskidane4964
    @zekariaskidane4964 Рік тому +1

    Agu tebarek ewedhalehu ke kutir 1 jemiro ye kirstna edme new ....minhonalew tedegifehalehu yemilewu remix bitseraw kene beteseb mamusha tesfaye chala tebarekulign ye abate birkuan

  • @raajiiabdihussen412
    @raajiiabdihussen412 2 місяці тому +1

    Dhugaadha Argeera ❤❤❤

  • @leule82
    @leule82 Рік тому +2

    Ewedhalew agu....tebarek

  • @peaceworld5948
    @peaceworld5948 Рік тому +1

    Oh haleluyaaaaa
    haleluyaaaaaaaa
    Elelelelelelelele
    Elelelele

  • @NadaCell-y4q
    @NadaCell-y4q Рік тому +1

    አሜን ❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 10 місяців тому

    በጣም የሚወደው ተስፋ የማደርግበት

  • @ermiasnegash2900
    @ermiasnegash2900 11 місяців тому

    አይ አዘማመር በጣምነው የምወድህ ጤናህ የበዛይሁን

  • @adanetegene6035
    @adanetegene6035 8 місяців тому +1

    amen amen❤❤

  • @tseganeshzaza1766
    @tseganeshzaza1766 Рік тому

    አሜን አልፈራም እግዚአብሔር እያለ። ተባረክልኝ❤❤❤

  • @SalamSalam-sk6rb
    @SalamSalam-sk6rb 2 місяці тому

    Amen tabareke

  • @yegrace831
    @yegrace831 Рік тому

    እግዚአብሔር እያላ ለምን እፈራለሁ!👏👏👏👃

  • @TareMati-zi9ul
    @TareMati-zi9ul Рік тому

    እወድሃለሁ ፓሰተር አገአሁ

  • @amanuelgetachew9388
    @amanuelgetachew9388 5 місяців тому

    ሁሉን አይቻለው በ ስሙ ሀይል

  • @alexgebre
    @alexgebre Рік тому +1

    Amen

  • @berhaneasge3728
    @berhaneasge3728 Рік тому

    ምን ኣይነት ቅባት ያለው ዘማሬ ነው 🙏🙏🙏

  • @esraelyackob9587
    @esraelyackob9587 Рік тому +2

    Amen Amen

  • @MISGENUSUORO
    @MISGENUSUORO Місяць тому

    Amen 🙏 ❤❤❤

  • @messig.libamlak396
    @messig.libamlak396 5 місяців тому

    አሜን ሀሌሉያ

  • @kidistdalga8575
    @kidistdalga8575 Рік тому +1

    Amennnnnn 👏👏👏👏 Tebarek

  • @Tiruye-b8f
    @Tiruye-b8f Рік тому

    🙏🙏አሜን አሜን

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 3 дні тому

  • @nt8787
    @nt8787 Рік тому +1

    God bless you

  • @Sewyew-p5u
    @Sewyew-p5u Рік тому

    Agu dear brother geta zemenhn yibarkew

  • @ልጆችእናቤተሰብ
    @ልጆችእናቤተሰብ 11 місяців тому

    ተባረክ

  • @tadelegezu6689
    @tadelegezu6689 Рік тому +1

    Amen God bless u

  • @BayoushMandefro
    @BayoushMandefro Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @peaceworld5948
    @peaceworld5948 Рік тому

    Ameeeeeeeeen Ameeeeeen

  • @Royal-177
    @Royal-177 Рік тому +1

    You are so blessed bro.

  • @befakedu
    @befakedu Рік тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @AbenezerAbostofgchors
    @AbenezerAbostofgchors 2 місяці тому

    ❤❤ Ameeeennn

  • @AsefaNuriye
    @AsefaNuriye Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @prophetsolomonassefa6240
    @prophetsolomonassefa6240 Рік тому

    አሜን አሜን

  • @MekdesNega-ey6mi
    @MekdesNega-ey6mi 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hilinamilkiyas7063
    @hilinamilkiyas7063 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @redietemito2950
    @redietemito2950 Рік тому

    Geta abezeto yebarkeh!!!

  • @Jesus-lover1993
    @Jesus-lover1993 Рік тому

    Stay blessed Agegnew.

  • @kassaufura910
    @kassaufura910 Рік тому

    Ameeeen tebark

  • @wintanakidane1239
    @wintanakidane1239 9 місяців тому

    😢😊

  • @mitkbancha140
    @mitkbancha140 Рік тому

    Yes💜🔥

  • @abiahhs2073
    @abiahhs2073 Рік тому

    🔥🔥🔥🔥

  • @farisqudah2994
    @farisqudah2994 Рік тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Calllmesamu
    @Calllmesamu 19 днів тому

    ouffffffff

  • @danieltadesse5567
    @danieltadesse5567 Рік тому +1

    ነብይ ሱራፌል ደምሴ ላንተ ቤት ገዝቶ መስጠት አለበት

    • @infinity325
      @infinity325 Рік тому

      በሌላ ሰው ፍቃድ መግባት ጥሩ አይደለም።

  • @birukfekadu
    @birukfekadu Рік тому

    መዝሙሩ ምርጥ መዝሙር ነው ግን፤ በገፅህ ላይ ያለውን እራሱን መዝሙር(ምንም element ያልተጨመረበት ua-cam.com/video/A8Jf6G4SPis/v-deo.html) ለሁለተኛ ጊዜ መለጠፍ ለምን አስፈለገ? ድጋሚ እንድንሰማው ከተፈለገ community የሚለው ላይ ሊንኩን ማስቀመጥ አይሻልም ወይ? መዝሙሩ ምርጥ መዝሙር ነው

  • @emirumakura4848
    @emirumakura4848 Рік тому

    Amen

  • @YosefTamiru1
    @YosefTamiru1 3 місяці тому

  • @elroigospelmissionaries114
    @elroigospelmissionaries114 Рік тому

    God bless you

  • @yohanesdemies2257
    @yohanesdemies2257 Рік тому

    ❤❤

  • @sunnyhidoto8584
    @sunnyhidoto8584 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @biniyamseifu4369
    @biniyamseifu4369 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaasged1421
    @hanaasged1421 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @zd820
    @zd820 Рік тому

    Amen