GMM TV : ጂ ኤም ኤም ወጣቶች# የመጽሃፍ ቅዱስ ሙሉ ምዕራፎቸን በቃሉ የያዘው የ7 አመት አስደናቂ ህጻን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
    The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
    Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
    Check us out on...
    Web Site : www.gmmtv.org
    Facebook: / gmmtvinternational
    Twitter: / gmmtvinternational
    Instagram: / gmmtvinternational

КОМЕНТАРІ • 569

  • @tsegalegese
    @tsegalegese 3 місяці тому +91

    ዋው ይህ ሙሉ ለሙሉ የእግዚአብሄርን ፀጋ ያሳያል! የዘመኑ ፍፃሜ ደርሷል!

  • @user-cj6gn2kq2k
    @user-cj6gn2kq2k 3 місяці тому +73

    እንደነዚህ አይነት ልጆች ሳይ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ተስፋ አላት ብዬ እፅናናለሁ።
    በኤሊ ዘመን ቤቱን ያቆሸሹ
    አፍኒንና ፊንሀስ እያሉ ሳሙኤል በጥበብና በሞገስ በቁመትም ያድግ እንደነበረ ለእግዚአብሔር እደግለት ተባረክ!!!

    • @emebetgebremariam153
      @emebetgebremariam153 3 місяці тому

      ትክክል

    • @alazaraklilu4398
      @alazaraklilu4398 2 місяці тому

      Yes geta sewu alewu 👍

    • @GoitomAlem-ez2ms
      @GoitomAlem-ez2ms 2 місяці тому

      ምድረ መናፍቅ ውሸታሞች 👹 ልጆች ወደኔ ይምጡ ያለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ እናንተ ወደ ምንፍቅና አዳራሽ ኖው የምትረጡት

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 3 місяці тому +45

    ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው ! ይህ የዘመን ፍጻሜ ለእኛ ማስተማሪያ ነው ፡ ገራሚው የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ! የተረጋጋ ልባም ልጅ ተባረክ !!

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my 3 місяці тому +120

    ጌታ ኢየሱስ በደሙ ሸፍኖ እንደ ሳሙኤል በቤቱ ያሳድግህ ምድርን ውረስ የጌታን ድምፅ መስማት ይሁንልህ❤❤❤❤

  • @woinshetgatayebarkhdagenwo7895
    @woinshetgatayebarkhdagenwo7895 3 місяці тому +49

    ናሆምዬ የኔ ልጅ ይህን አይምሮ የሰጠህ ከግዚአብሔር ይባረክ ፈፅሞ በክርስቶስ ደም ተሸፈን እደግ ይህ ታላቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ እንደምትሆን አልጠራጠርም

  • @hailuayenew2285
    @hailuayenew2285 2 місяці тому +11

    ፓር አንተነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ታላቅ ፍሬ ነው ይህ ለትውልድ ምሳሌ የሆነ ህፃን እንዲሁ ሳትለይ ሳትሰለች ኮትኩተው አጣው የሚያሳድግ እግዚአብሔር ነውና ነገ ለተመኘኸው መጋቢነት ይደርስልሐል ታላቅ አክሊልም ይሆንልሀል። እኛም ስለትውልድ በመፀለይ ከጎንህ እንተጋለን።

  • @Asszel-3591
    @Asszel-3591 3 місяці тому +33

    የዚህ ልጅ ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ ትክክለኛ የጥሪህ ቦታ ላይ ነህ ፍሬህ ይብዛ
    እንደ አንዳንድ መካኖች አይደለህም ተተኪዎችህ ይብዙልህ ይህን ህፃን ፓስተር ብለህ ልዩ ወንበር በማዘጋጀትህ በጣም ባረክሁህ አከበርኩህ የእውነት የክርስቶስ ልብ አለህ::
    ተባረክ ማስተዋልና ጥበብ ይብዛልህ

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus 2 місяці тому +9

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ
    ይህን ብሩህ አዕምሮ የሰጣህ ጌታ ይባረክ❤

  • @tsehayyemer7040
    @tsehayyemer7040 3 місяці тому +17

    This is not just a talent this is a miracle and a gift given to him from Heaven and a blessing

  • @mesfinwolde3221
    @mesfinwolde3221 2 місяці тому +8

    ጌታ ሆይ! የእግዚአብሔርን ቃል በዚህ ብላቴና አንደበት መስማት እንዴት ደስ እንደሚል። ተባረክ❤

  • @belayabebe476
    @belayabebe476 3 місяці тому +29

    እስከ ህይወት ዘመንህ ፍፃሜ(በዚህ ምድር ያለው) ይህ ፀጋ አይወሰድብህ

  • @Comman-i7z
    @Comman-i7z 3 місяці тому +20

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስለዝህ ልጅ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ። ዋው ዋው ድንቅ ነገር ነው ❤❤🎉🎉 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅ ያሳድግህ ወንድሜ ።

  • @የእግዚአብሔርቃልሕያውነው

    ጌታ ይበራክ፡ ይህን የመሰለ ትውልድ ለዓለም ብርሃን የበራከልን ፡ ዘመንህን በክርስቶስ ደም ይሸፈን ዕደግ

  • @salemabraha6289
    @salemabraha6289 2 місяці тому +6

    የተባረክ ሕፃን፣ መንፈስ ቅዱስ ያደረብህ። እኛን የደካከምነውን እንድትመክር እንድታነቃቃ የተወለድክ፣ ለትውልድህ መልካም አርኧያ ያድርግህ። ካንተ ፀጋ አይወሰድብህ። ደግሞም በዚህ ሁሉ ውስጥ የወላጅ እናቱ ጥረትና ልጇ ጌታን እንዲያውቅ የነበራት ጥማት ይታያል። እግዚአብሔርም ታማኝ ነውና እንደሀና የልቧን መሻት ሰጣት።ስሙ ለዘላለም ይባረክ።

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 3 місяці тому +24

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ።ዘና ብለህ የወጣኸው ህያው ቃል በእምነት ወደውስጥህ ዘልቆ ይጥቀምህ የምትመነዝረው ይሁን።ኧረ ብርክ በል ጀግና ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @gadisanegussie8779
    @gadisanegussie8779 3 місяці тому +18

    እናንተዬ፣ ቀናሁ እኮ የምር! እንዴት ያለ መታደል ነው በናታችሁ! እግዚአብሄር ለትልቅ መከር እያዘጋጀህ ያለህ ብላቴና ነህና ይህ ጸጋ እስከመጨረሻው ሳይወሰድብህ በጽናት በቤቱ ያቆይህ፣ ምንም ቢመጣ የእግዚአብሄርን ሃሳብ ብቻ ከማገልገል መቼም ቢሆን አትጉደል፣ ሁልጊዜም እግዚአብሄር ደስ የሚሰኝብህ ሁን፣ ብዙዎች ከሆድህ በሚፈልቀው ምንጭ ይረስርሱ፣ ይዳኑ፣ ይጽናኑ፣ ጌታ ኢየሱስ በአፍህ ብዙ ይናገር፣ በእጅህም ብዙ ይስራ፣ ለህልውናውም በቂ ምስክር ሆነህ ኑር። አሜን! ተባረክልኝ ናሆምዬ! እወድሃለው። በጥበብ፣ በእውቀትና በማስተዋል፣ የጌታንም ድምጽ በመስማት እደግ!

    • @AlexEducation-hm7mb
      @AlexEducation-hm7mb 2 місяці тому

      ልጄ ጌታ ለራስህ ለቤተሠብ ለቤተክርስትያን ለአገርህ ያሳድግህ ቤ/ቲያንና ወለጆቹ አደራቹ ቃሉ በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት እንዲጠቅመው ጸልዪለት የተባረከ አይምሮ ነው ያለው

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 3 місяці тому +18

    ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን ስለዚህ ህፃን የሰማይ አባት ለዘለዓለም ይባረክ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 місяці тому +12

    በጌታ ስም ምን አይነት ፀጋ ነዉ ኡፈይ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ይጨምርልህ። እንደ አንተ ትዉልዶች ይብዙልን።

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 3 місяці тому +9

    Hallelujah Keber Legeta Yehun Hallelujah Amen 🙏 🙌 Nahome Geta Egzabeher Yasadegeh Zemeneshe Yebarek Amen 🙏 🙌 👏

  • @TeshomeBelachew-x2l
    @TeshomeBelachew-x2l 3 місяці тому +7

    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ በእርሱ ቤት ይለቅ:: ይህንን ፀጋ የሰጠህ አምላክ ይባረክ

  • @mentwabseifu
    @mentwabseifu 3 місяці тому +15

    ጌታ እየሱስ ከዚህ ዘመን ክፉ ነገር ሀሉ ጠብቆ ክብሩን የምትገልጥና እርሱን የምታገለግል የክብር ዕቃው ያደርግህ፣ በደሙ ሸፈንኩህ፣ ሁላችንም አንጸልየለት!!!! እኔ በጣም ሳሳሁለት።

  • @zj2164
    @zj2164 2 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ይባርከው ዘመኑ ሕይወቱ ይባረክ። ቤተሰቦቹ እናቱም ትባረኪ። እንደዚህ አይነት ትውልድ ይብዙልን። እግዚአብሔር የተናገረው ይህ ነው የኢትዮጵያን ልጁች የሕጻናትን አእምሮ እከፍታለሁ። ፖስተር እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 2 місяці тому +6

    ይገርማል የእግዚአብሔር ሥራ በዚህ ብላቴና ሲገለጥ፣ጌታ ይመስገን፣ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ናሆም ፣ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 3 місяці тому +7

    It is absolutely amazing. እግዚአብሔር በበለጠ ጥበብና እውቀት ያሳድግህ:: ተባረክ

  • @tigistnegatetesema
    @tigistnegatetesema 3 місяці тому +8

    ጌታ ይባርክሕ እዉነትም ፓሥተር ይሄ ታምር ነዉ ጌታ ያሣድግህ የጌታን ስራ ሥራ አባቴ እድግበልልኝ ❤❤❤

  • @jigssagudeta9693
    @jigssagudeta9693 2 місяці тому +5

    ናሆሜ ዘመንህ በጌታ ኢየሱስ ደም ተሸፍኖ በሴጣንና ባለሙላይ እስከወዳኛው የእግዚዓብሔርን ክብር ከዚህ በላይ በመግለጥ ሁለንተናህ ይሰልጥን ብዬ ባረኩህ ተባረክልኝ።
    ❤!!!

  • @kebena85
    @kebena85 Місяць тому +1

    ጌታ አንተንም እናትህንም እንደዚሁም የአግዚአብሄርን ቃል በልብህ እንድትሰውር የሚረዱህን የሚያበረታቱሀን ሁሉ ይባርክ።ልጆች ያላችሁ ሁሉ የዚህን የተባረከ ልጅ ፈለግ እንዲከተሉ የተቻላችሁን አድርጉ ።በዚህ ክፉ ዘመን ልጆቻችሀን ከጠላት እንድታሰመልጡ ጌታ አምላከ እንዲረዳችሁ ፀሎቴ ነው።ይህን መልካም ኘሮግራም የምታዘጋጁ የምታቀርቡ ሁሉ ተባረኩ።🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @eleni311
    @eleni311 3 місяці тому +13

    ሀሌ ሀሌ ሀሌ ሉያ በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም ዳዊትን ከወንድሞቹ መካከል መርጦ የቀባ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር አንተንም ይቀባህ እግዚአብሄርን ታዛዥ እና አገልጋይ ያድርግህ እናትህንም አንተንም ጌታ ይባርክችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ifallinlovewithjesus7434
    @ifallinlovewithjesus7434 3 місяці тому +24

    እውነት እውነት የእግዚአብሔር መንግስት መገለጥ በህይወትህ ይብዛ በጌታ በኢየሱስ ስም!!! አሜን ❤❤❤❤❤

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 місяці тому +11

    ብላቴናዉ ናሆምዬ የረዳህ መንፈስ ቅዱስ ጥበ ቡን ይጨምርልህ በእዉነት እንደሳሙኤል በ እግዚአብሄር መዳፍ እድግ በል

  • @addistedla
    @addistedla 3 місяці тому +10

    ወይ የመንፈስ ቅዱስ ሰራ ከልጆችአፍምስጋናን ሚቀበል ጌታፀጋዉን ያብዛልህ ዘርህይባረክ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 3 місяці тому +98

    በመጨረሻ ዘመን መንፈሴን በወንዶችና በሴቶች ልጆች ላይ አፈሳለሁ ማንም ወድሙን እግዚአብሄርን እወቅ ብሎ አያስተምረውም ሁሉ ከእግዚአብሄር የተማሩ ይሆናሉ እንደሚል ቃሉ -ኢዩ 2:28-29ያዝያ ትንቢት ውጤት ነው ይሄ ህፃን፤እግዚአብሄር ያፅናው፣ አክሰንቱ ደግሞ እንዴት ይጣፍጣል

    • @mayasolomon9445
      @mayasolomon9445 3 місяці тому +5

      ከክፉዎች በጌታ ኢየሱስ በከበረው ደሙ ተሸፈን ይሸሽግህ ድምጹን ያሰማህ የኔ ውድ ልጅ ተባረክ ፓስተሩ ጌታ ይባርክህ

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 2 місяці тому

      Gobez berta bewstu yallewnm tiazaz yemmtakebr yadrgh Allah yasaddgh Allah yitebbkh

    • @MuluAdane-vc3vj
      @MuluAdane-vc3vj 2 місяці тому +1

      C3

    • @AmanuelDefar
      @AmanuelDefar 2 місяці тому

      እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግ❤❤ባባ

    • @AdisuMokonine
      @AdisuMokonine 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 місяці тому +7

    እናቱንም እግዚአብሔር ይባርክሽ
    እግዚአብሔር የሰጠሽን በረከት በሚገባ እያሳደግሽ ነው። ተባረኩ።

  • @betselottenker1479
    @betselottenker1479 3 місяці тому +7

    እጅግ ድንቅ ተሰጥኦ! እግዚአብሔር ይህን ብሩህ እምሮ ያብዛልህ።

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my 3 місяці тому +21

    ጌታ ያብዛልህ አይምሮህ ይባረክ❤❤❤

  • @aberamamo1497
    @aberamamo1497 3 місяці тому +5

    ዋው እግዚአብሔር በቤቱ ያሰድጋው ። አእምሮ የተበራከ ይሁን ❤❤❤❤

  • @melketadesse3656
    @melketadesse3656 3 місяці тому +8

    እድግ በል ተባረክ ቤተሰቡ ጌታ ይባርካችሁ።

  • @BisratKassa-l4k
    @BisratKassa-l4k 3 місяці тому +5

    ይህ መታደል ነው እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsigeResom
    @TsigeResom 3 місяці тому +12

    ጌታ እየሱስ አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ጸጋውን ይጨምርልህ ተባረክ ምድሪቱዎን ሁሉ ውረስ።

  • @Lala-rd6vl
    @Lala-rd6vl 3 місяці тому +19

    የእግዚአብሔር ጥበቃ ካንተ ጋር ይሁን ተስፈልገናለህ

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my 3 місяці тому +27

    እደግ ተባረክ የኔ ልጅ😘😘

  • @jemo5716
    @jemo5716 3 місяці тому +14

    እኔ በእንባ ነዉ የሠማሑት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናቲቱ አደራ አደራ በዚሑ እንዲቀጥል አደራ፣።።።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 місяці тому +9

    እግዚአብሔር ቤበቱ ያሳድግህ
    እግዚአብሔር ይባርክህ
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @beyenegebresilasie456
    @beyenegebresilasie456 3 місяці тому +19

    ጌታ ይባርክህ እንደ ሳሙአል ብእግዛብሔር ቤት ማድግ ይሁንልህ

  • @eritrea3560
    @eritrea3560 3 місяці тому +4

    ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ ተባረክ ይህ የማንቅያ ደወል ነው።

  • @makinebiyat4876
    @makinebiyat4876 3 місяці тому +10

    ዘመንህ የተባረከ ይሁን ወላጆችክ ይባረኩ

  • @KinfeOneLove
    @KinfeOneLove 3 місяці тому +15

    ውድድድድድ አድርጌሃለው ፣ ጌታ ጤናህን ሰላምህን ደስታህን ያብዛው

  • @belshkaasnake
    @belshkaasnake 3 місяці тому +5

    የኔ ልጅ አግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ
    ዘመንህን ሁሉ በጌታ ቤት ያኑርህ 👍👍👍

  • @bertukannegash6022
    @bertukannegash6022 3 місяці тому +9

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉሁሉ ይጠብቅህ!!!

  • @danawityohannes6956
    @danawityohannes6956 3 місяці тому +12

    በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ ቡርክ በል

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 3 місяці тому +5

    ውድ ልጄ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም በደሙ ተሸፈን ፍፃሜህ በእግዚአብሔር ቤት ያማረ ይሁን። እግዚአብሔር ምድራችንን ይባርክልን ይፈውስልን።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 місяці тому +9

    ዋው እግዚአብሔር በሞገስና በጥበቡ ያሳድክህ ዋው❤❤

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 3 місяці тому +10

    Hallelujah glory to the most high God ✨️, I pleaded in the blood of Jesus christ, this boy

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 2 місяці тому +3

    ጣፋጭ እግዚአብሔር ይርዳህ ድንቅ አስተዳደግ ጎበዝ ልጅ ድንጭ ምሳሌ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 3 місяці тому +18

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በእጁ ውስጥ ይሰውርህ፣ ማንም አያገኝህ ማንምም አያወጣህ!

  • @bihaneshajula4497
    @bihaneshajula4497 3 місяці тому +9

    አባቱ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም ተከነወን አእምሮህን የከፈተልህ አምለክ ክብሩን ይውሰድ በበቃል እሳት ተቀብተህ የጠለትን ደጅ ውረስ አይበቃም የአንተ አይነቶች በጌታ ይብዙልን

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 3 місяці тому +8

    እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ የኔ ቆንጆ❤

  • @Catmeowcatmeoe
    @Catmeowcatmeoe 3 місяці тому +8

    ስለዚ ልጅ ጌታ ይባረክ❤

  • @AlemayehuKeno
    @AlemayehuKeno 3 місяці тому +14

    ከሕጻናትና ከሚጠቡ አፍ ምሥጋናን አዘጋጀ።አንቺም እናቱ ተባረኪ።እንግዲህ ከሙሴ ጀርባ እናቱ÷ከያዕቆብ ጀርባ እናቱ÷ከይስሐቅ ጀርባም እናቱ

  • @SawdatAbdur
    @SawdatAbdur 3 місяці тому +6

    ቤቢዬ እግዚአብሔር በዚህ የቃሉ እነት አብዝቶ ያሳድግህ

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 3 місяці тому +6

    እግዚአብሔር በጥበብ በእውቀት በማስተዋል ያሳድግህ !!❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 місяці тому +8

    እግዚአብሔር አሁንም ልብህን ይጠብቅልህ እድግ በል🎉

  • @TsegaDesta-x1y
    @TsegaDesta-x1y 3 місяці тому +12

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ ይጠብቅህ ያሳድግህም

  • @paulossamuel3037
    @paulossamuel3037 3 місяці тому +5

    I have no words to express this holy spirit-driven baby boy who is able to recite the the gospel according to John.

  • @AdanechDamena
    @AdanechDamena 3 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ያሳድግህም።
    ለቤተሰቡ እና ለፓስተሩ እናንተ አላፊነታችሁን ስለተወጣችሁ እና መንፈስቅዱስም እረድቶት በእግዚአብሔር ቃል መሞላት ቻለ ጌታ ይባርካችሁ!!

  • @loveDoe1
    @loveDoe1 3 місяці тому +8

    His mom is so beautiful too ❤ bless you sister🙏

  • @yayineabebahabtamu
    @yayineabebahabtamu 3 місяці тому +10

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በቃሉ የምትኖር ያድርግህ

  • @teshomeevangelicalministry1181
    @teshomeevangelicalministry1181 3 місяці тому +5

    ይኼ የእግዚአብሔር ተአምር ነው። አንተ ህጻን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @tsigeredaayza8845
    @tsigeredaayza8845 2 місяці тому +7

    የሚበልጠዉን ይዘሃል የነገር ጅማረና ፍፃሜ የሆነዉን ይዘሃል

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 3 місяці тому +9

    እግዚብሔር ያሳድግህ የኔ ልጅ ❤❤❤❤

  • @meseretwaldee895
    @meseretwaldee895 3 місяці тому +5

    Geta yiibarakii zamii yiibarakii tabarakii 💯💯🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉thank you.jesus father so so much ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 3 місяці тому +8

    በክርሰቶሰ እየሱሰ ደም ተሽፈን ተባረክ❤❤❤

  • @AntenehYimer-fq4ld
    @AntenehYimer-fq4ld 2 місяці тому +3

    ፓስተር ናሆም አንተ የቤተክርስትያናችን በረከት ነህ ,,,ተባረክ :;

  • @abrahamdesta230
    @abrahamdesta230 2 місяці тому

    ወንጌልን ነው የሰበከው ተባረክ አምላካችን ከአንተጋር ይሁን ይባርክህ አብዝቶ ያብራልህ

  • @SelamTefera-mh7lu
    @SelamTefera-mh7lu 3 місяці тому +7

    ጌታእየሱስይባርክህያሳድግህቤቱይትከልህ❤❤❤

  • @tigisitabebeTigi
    @tigisitabebeTigi 2 місяці тому

    በእውነት አንተ ብላቴና ጌታ ከክፉ ነገር ሁሉ በደሙ ሸፍኖ ያሳድግህ አህምሮክን ይባርክ አይወሰድብክ በጥፍ የማስተዋል እና የዕውቀት መንፈስ ይብዛልክ ተባረክ ዕደግ
    ቤተክርስቲያኒቱ አሁን ላይ ያላትን የልጆች አገልግሎትእና መንፈሳዊ አያያዝ የበለጠ ብትቀጥልበት
    በልጆች አገልግሎት ጠንካራ መሠረት ያላት ቤተክርስቲያን በዘመኗ ሁሉ ተተኪ አታጣም እና

  • @birhaneblessed
    @birhaneblessed 3 місяці тому +9

    ሚልክያ 4:6፤ መጥቼም ምድርን በእርግማን እንዳልመታ እርሱ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፥ የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች ይመልሳል።
    ይህ ልጅ ዩቲብር አማርኞ መፅሐፍት ቅዱስ በድምፅ
    ማንበብ ይችላል ወላጆች
    Amharic audio bible በልጆች ለአባቶች ይጀምር
    እድሜ እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ እንወድሀለን

  • @girmabeka7576
    @girmabeka7576 2 місяці тому

    ጌታ ኡየሱስ ይባርክህ በእውነት ተባርኬአለሁ።ለትውልዱ በረከት ያድርግህ።

  • @molalegngirma7321
    @molalegngirma7321 2 місяці тому

    ጌታ እግዚአብሔር እንድህ አይነት አገልጋዮች ያብዛልን አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ ጸጋውም ይብዛልህ

  • @saronanaye
    @saronanaye 3 місяці тому +6

    እውይይይይ የእኔ ቆንጆ በደሙ ተሸፍነህ እደግ ክፉ አያገኝህ የኔ መር ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Jesusislord-ge1kr
    @Jesusislord-ge1kr 3 місяці тому +15

    በኣየሱስ ክርስቶስ ደም ሸፈነኩህ ራስ እንጂ ጅራት አትሁን እናት በደንብ ተከታተይ ትልቅ ሸክም አለቀሰ ጌታ
    አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን አምን

  • @AynalemTessema-zt6lf
    @AynalemTessema-zt6lf 2 місяці тому

    እሰይ እሰይ እሰይ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እንደነዚህ አይነት ልጆች ምድሪቷ ላይ እየበቀሉ ሰላሉ ሀገሬ ደሰ ይበልሸ ጌታ በሰራ ላይ ነው ይብዛልህ ይጨምር ምድሪቶን ይሙላ ተባረክ

  • @yonastaddele1325
    @yonastaddele1325 2 місяці тому

    የሚደንቅ የሚደንቅ የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት

  • @SelamSelam-om8gq
    @SelamSelam-om8gq 3 місяці тому +16

    አሁንም ጌታ በጥበብ በማስተዋል ያሳድግህ

  • @marshuminda3160
    @marshuminda3160 2 місяці тому

    የኔ ጌታ የኔ ማር ብርክ በልልኝ የእግዚሃብሄር ፀጋ እንዲህ ነው ተአምር ነው

  • @alemshteshibeshi
    @alemshteshibeshi 2 місяці тому

    በጣም እድለኛ እናት ነሽ የበለጠውን አስይዘሽዋልዋጋሽ ታላቅ ነው ናሆምዬ ጌታ ያሳድግ ዘመንህን ይባርክ

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 2 місяці тому

    ሀሌ ሉያ ድንቅ ነው ክብር ለጌታ ይሁን እግዚአብሔር ግሩም ነው ስሙ ብሩክ ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @tesfayatefera2338
    @tesfayatefera2338 2 місяці тому

    ዋውውው በጣም ይገርማል ጌታ መንፈስ ቅዱስን ከማድረቅ በቀር ምን ይባላል ስለ ብላቴናው ጌታ ክብሩን ይውሰድ..ጌታ ትውልድ አለው ...የብላቴናው ቤተሰብ እናትየው እግዚአብሔር ይባርክሽ ጣፋጩን ፍሬ አበላሽን እግዚአብሔር ያጥግብሽ ደስስ ብሎኛል...እግዚአብሔር በጥበቡ ከክፉ ጠብቆ ያሳድገው❤❤❤

  • @tigi886
    @tigi886 2 місяці тому +1

    ኦ ጌታ ሆይ አንተ ድንቅ ነህ የመጨረሻዉ ዘመን ላይ እንዳለን ይህ ለኛ የማንቂያ ደወል ነዉ🙏 ጌታ ኢየሱስ በደሙ ሸፎኖ ያሳድግህ🙏

  • @iftuabdissa6171
    @iftuabdissa6171 3 місяці тому +6

    ጌታ ኢየሱስ በደሙ ሸፍኖ ለክብሩ ያሳድግህ❤

  • @aberabeyene179
    @aberabeyene179 2 місяці тому

    እግዚአብሔር በበረከት በቤቱ በሞገስ በክብር ይጠብቅልን ።ተባረክ

  • @HannaHanna-y3d
    @HannaHanna-y3d 3 місяці тому +5

    Menfes kidus aserarik girumina denki new
    Nehomiye geta eysus yasdigeh❤❤❤❤❤❤❤!!

  • @SenaitSefinew-fl4je
    @SenaitSefinew-fl4je 3 місяці тому +7

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ በክንፎችህ ሸሽገህ ወዳየህለት ይድረስ አደራህን

  • @MiliMillan-u6r
    @MiliMillan-u6r 2 місяці тому

    እግዝአብሔር ይባርክህ እመቤታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 2 місяці тому

    እድግ በል በፀጋ ፀጋ ይብዛልህ ክፍው በደሙ ሸፈንኩህ የልጁን የኢየሱስን ቃል ተሸክመህ አለምን የሚሸፍን ክብር ይገለጥብህ ተባረክ።

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 3 місяці тому +7

    ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ

  • @mamiboye7184
    @mamiboye7184 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ የኔ ቆንጆ በዝህ በነቹ አእምሮህ የታተመዉ አይወሰድም የቤተክርስታን ተስፋ ነሁ 🙌🙏

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 2 місяці тому

    ታባረክ የቃል መገላጥ የቃል ሙላት ይጨመርልህ❤❤❤❤

  • @AsnakechTeshome-z8x
    @AsnakechTeshome-z8x 2 місяці тому +1

    እግዛአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ እድግ እድግ በልልኝ ተባረክ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 місяці тому +5

    ምሳሌ 7:1፤ ልጄ ሆይ፥ ቃሌን ጠብቅ፡ ትእዛዜንም በአንተ ዘንድ ሸሽግ።