'ሀይለኛ' | መጋቢ አገኘሁ ይደግ | ጥቅምት 25 2016/ November 5, 2023 | ምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 357

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 6 місяців тому +142

    ከ20 ዓመት በፊት ጎረቤቶቻችን እና የልጅንት ጓደኞቼ በተሰቦች ሲያመልኩበት ሰምቼ እኔም ቤት እየሄድኩ ስዘምር ቤተሰብ ተይ ሲሉኝ ከአመታት በኋላ ዘሩ ዘር አፍርቶ በመጨረሻም በጌታ ፍቅር ተገዝቼ እርፍ ❤ክብር ለስምህ ይሁን የኔ እረኛ የወድክ የመረጥከኝ ተባረክ የኔ አምላክ❤🙏🙌👏

  • @Christiansimon.a
    @Christiansimon.a 7 місяців тому +310

    ኢየሱስ ቀንበሩን እንደኔ የሰበረለት እስቲ 👍❤👈

    • @LuckyLasers-zg4kv
      @LuckyLasers-zg4kv 7 місяців тому +9

    • @YabuYab-pd1ve
      @YabuYab-pd1ve 6 місяців тому +5

      Elelellelelellelelelellelele eysuse semu yebarke yetegnweme kenberchne be demu hayle tesebrale yaltesebrmee kale yeha seme lezeleme yesebrwe amen

    • @Kaleb-kn1kq
      @Kaleb-kn1kq 6 місяців тому +2

      😢😢😢😢

    • @zewidetilay9679
      @zewidetilay9679 3 місяці тому +2

      እኔ❤❤❤😊😊❤❤😊😊❤

    • @ItsMe-f3q
      @ItsMe-f3q Місяць тому

      😊😊😊😊😊😊

  • @tigistuteklemariam6088
    @tigistuteklemariam6088 7 місяців тому +94

    ይህን ዝማሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ከ 31 ወይም ከ32 አመታ በፊት ወንድም አገኘሁ ይደግ በደብረዘይት/ቢሾፍቱ መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ክ ተጋብዞ ባገለገለበት ወቅት ነበር።

  • @tsion797
    @tsion797 7 місяців тому +32

    አባ ኢየሱስ የኔ ጌታ የኔ ንጉስ ባንተ ያላለፍኩት ምን አለ ክብሬ ሞገሴ የመኖሬ ሚስጥር አንተን ያወቅኩባት ቀን ትባረክ

  • @MiracleElias-e4h
    @MiracleElias-e4h 13 годин тому

    ተባረክ

  • @TinsaeBuli
    @TinsaeBuli 4 місяці тому +19

    የሀይለኛው ልጅ ባልሆን ኑሮ ይቆጨኝ ነበር❤

  • @lezmer_tube
    @lezmer_tube 7 місяців тому +18

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @mubarekhaile5082
    @mubarekhaile5082 7 місяців тому +21

    ይህን መዝሙር ስሰማ እንባ እየተናነቅኝ ነዉ፣ግዛን ዘላለም ኢየሱስ

    • @israelalge
      @israelalge 7 місяців тому +5

      እኔም ወንድም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው

  • @Ysoshortmovies-ri5zc
    @Ysoshortmovies-ri5zc 7 місяців тому +152

    ስለዚህ መዝሙር አንድ ታሪክ ሲነገር ሰምቻለው
    በ አንድ ወቅት አገኘው እና ሌሎች አገልጋዮች ለ አንድ በ አጋንት ለተያዘች እህት ሲፀልዩ አጋንቱ አለቅም እኔ ሀይለኛ ነኝ አለቅም ብሎ ሲያስቸግራቸው አገኘው ተንበርክኮ ጌታ ሆይ ምን ይሻላል ብሎ ሲፀልይ ጌታ ይሄንን መዝሙር ሰጠው ከዛም በሃይል ሲዘምረው አጋንቱ አልወጣም አለቅም እኔ ሀይለኛ ነኝ እንዳላለ በ ሀይል እየጮሄ ወጣ:: ዛሬም ስሙ በመዝሙር ውስጥ ይሰራል ክብር ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን::🙏🙏🙏🙏 የነ ጵውሎስ እና ሲላስ አምላክ ዛሬም ይሰራል 😘😘😘 የተባረካቹ ናቹ:😘😘😘

    • @bethelmerzuk2917
      @bethelmerzuk2917 7 місяців тому +4

      God bless you

    • @ErdiloLambamo-u5b
      @ErdiloLambamo-u5b 7 місяців тому +2

      woowww betam yamigarm tarik nw

    • @bahilumoges
      @bahilumoges 7 місяців тому +5

      simu hayal new Amen

    • @BezaMesfin-z7r
      @BezaMesfin-z7r 5 місяців тому

      አሜን❤

    • @ElsaMerdasa
      @ElsaMerdasa 2 місяці тому

      አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰❤️❤️💞💞❤️❤️

  • @temewolde365
    @temewolde365 7 місяців тому +53

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤ የማያሳፍር ስም። ለዘላለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ።

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 7 місяців тому +68

    ከባርነት አገር ወደ አንተ ያመጣኸን
    ቀንበርን ሰባብረህ አርነት ያወጣኸን
    በጨለማ ያለ ህዝብ ታላቅ ብርሃን አየ
    ከሰቆቃ ኑሮ ከሰይጣን ተለየ
    አዝ፦ ኃይለኛ እንዳንተ የለም
    ንገሥ ዘለዓለም
    ማህተሙን ኧረ ማን ፈታ
    ከፍ በል ጌታ ×2
    ሞተሃል ተብሎ እኛም ተስፋ ቆርጠን
    በራችንን ዘግተን አዝነን ተቀምጠን
    አንተ ግን ልዩ ነህ ታሪክ ገልብጠሃል
    ሞትና መውጊያውን ለዘለዓለም ሰብረሃል
    አዝ፦ ኃይለኛ እንዳንተ የለም
    ንገሥ ዘለዓለም
    ማህተሙን ኧረ ማን ፈታ
    ከፍ በል ጌታ ×2
    በሰማይ በምድር ከምድር በታች ሁሉ
    ማኅተሙን ሊፈቱ ማናቸውም አልቻሉ
    የነገሥታት ንጉሥ የጌቶቹ ጌታ
    አንተ ግን ችለሃል ማኅተሙን ልትፈታ
    አዝ፦ ኃይለኛ እንዳንተ የለም
    ንገሥ ዘለዓለም
    ማህተሙን ኧረ ማን ፈታ
    ከፍ በል ጌታ

  • @tehutTadesse
    @tehutTadesse 22 дні тому +1

    ኢየሱስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቱአል።ነብስም አይቀርልኝ ይሄን መዝሙር ስሰማ😢😢❤❤❤

  • @tsegimeskele512
    @tsegimeskele512 7 місяців тому +33

    ሀይለኛ እንዳንተ የለም ክበር ዘላለም
    ማህተሙን ኧረ ማን ፈታ ኢየሱስ ጌታ! ሀጉዬ ተባረክ🥰🥰

  • @KASSECHYESHITILA-bq1bd
    @KASSECHYESHITILA-bq1bd 6 місяців тому +1

    አሜን ኢየሱስ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ጠራኝ ❤️❤️❤️❤️

  • @PuyeforJesusGosple
    @PuyeforJesusGosple 7 місяців тому +19

    ግዛን ዘላለም ኢየሱስ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 7 місяців тому +21

    አሜን አሜን አምላካችን ግዛን ዘላለም ፓስተርዬ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤

  • @Tizita-wj6yu
    @Tizita-wj6yu 7 місяців тому +3

    Wawu dese yemili zemare yene abat agenhu yebareki

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 3 місяці тому

    አሜን ኢየሱስዬ ሀለኛኚ የጌታ እዳናተ ይለም የጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @abisiniyamotivate2894
    @abisiniyamotivate2894 4 місяці тому +5

    ጌታ ስሙ የተባረከ ይሁን!!!

  • @amanuelteshale5189
    @amanuelteshale5189 4 місяці тому +4

    ሀይለኛ እንዳተ የለም
    ንገስ ዘላለም 🙌🙌🙌

  • @BrookMorebo
    @BrookMorebo 2 місяці тому +3

    ወንጌል በ1 መዝሙር ሲገለጥ ደስ ሲል🥺🥺🎉

  • @mmhh7386
    @mmhh7386 7 місяців тому +3

    አሜን አምላካችን ንገሥ ዘለዓለም❤❤🙏🏻

  • @BruktawitMesay
    @BruktawitMesay Місяць тому +2

    ጌታሆይ እንኳንም ያንተ ሆንኩኝ እወድሀለዉ. እናንተ ንጉሴን ማየት ናፍቆኛል ማነዉ የናፈቀዉ

  • @wondwossenmindahun2933
    @wondwossenmindahun2933 7 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @natnaelaweke777
    @natnaelaweke777 7 місяців тому +3

    አጉዬ ተባረክልኝ እወድሀለሁ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ አንተን ለሰጠን ጌታ ክብር ይሁንለት!

  • @HagosGoitom-v9l
    @HagosGoitom-v9l 7 місяців тому +1

    Amen ❤🎉❤🎉❤ amen 🎉🎉🎉 amen 🎉❤🎉❤🎉 የሱስ ዓርዑት ካባይ ዝሰበተ ንጉሰ ሂወተይ።

  • @Laysanewuab
    @Laysanewuab 7 місяців тому +3

    Aguye be blessed yene geta geta kezh belay kef yargh!...nefsachnn slaresereskat

  • @befakedu
    @befakedu 5 місяців тому +1

    Aguye ye abate jagina❤❤

  • @wubittekle5136
    @wubittekle5136 3 місяці тому +1

    ሀይለኛ እንደ እግዚአብሔር የለም ይክበር ዘላለም😍😍😍

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 7 місяців тому +1

    ሀይለኛ እንዳተ የለም አሜን በሰማይም በምድርም ኢየሱስ ብቻ❤ ተባረክ

  • @Abenezer1100
    @Abenezer1100 7 місяців тому +4

    ይህን መዝሙር ልጅ ሆኜ ነው የዘመርኩት መዝሙር ነው፡፡ አገኝ በረከታችን ነህ

  • @bezawitmeshesha210
    @bezawitmeshesha210 7 місяців тому +5

    ሀይለኛ 💪እንዳንተ የለም የኔ ጌታ ኢየሱስ God bless you Aguye 🥰😍

  • @wondualemterfasa9216
    @wondualemterfasa9216 4 місяці тому +1

    ስሙ ይባረክ የልጅኔቴ አምላክ ክከስንቱ ነገር ያተረፍከኝ አባ🙏🙏🙏

  • @tsegabharon
    @tsegabharon 7 місяців тому +2

    Amen amen getahoyi bante kechelema wedebirihan metichalew 🙏🙏🙏

  • @EphremHailu
    @EphremHailu 7 місяців тому +2

    Aguye Bant seltgltew Tsega Egzabher Yemsgen. Esk mchereshaw Yatsena bebetu

  • @CoverAll_Style
    @CoverAll_Style 7 місяців тому +11

    አሜን ዘመናችሁ ይባረክ🎉

  • @Hiwot-ih3rt
    @Hiwot-ih3rt 12 днів тому

    አሜንንንንንንንንንንን ነብስም አልቀረልኝ❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ አጉዬ እኔና ቤተሰቤ ስንወድህ

  • @NadishqFisho
    @NadishqFisho 4 місяці тому +1

    እየሱስ ጌታ❤❤❤❤

  • @melkamudibesa1645
    @melkamudibesa1645 4 місяці тому +1

    በፊጽም የሚባርክና መንፈስን የሚያድስ ድንቅ መዝሙር ።ተባረኩ ።

  • @yohannesgetahun9344
    @yohannesgetahun9344 Місяць тому +1

    መልዕክቱ ከነዜማው ድንቅ ነው። ጌታ ይባርካችሁ ኦርቶዶክስ ❤❤❤❤

  • @zinaYem-no4vf
    @zinaYem-no4vf 7 місяців тому +5

    አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 Місяць тому

    Amen,Megabe Agenhu zemenhe yebareke

  • @EyuTeshale-e9m
    @EyuTeshale-e9m 7 місяців тому +2

    Ere agee tebarekilin geta abzito yibariki❤❤❤❤

  • @MikiyasEndashaw
    @MikiyasEndashaw 7 місяців тому +2

    ሀይለኛ 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @nadamajzoub668
    @nadamajzoub668 7 місяців тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አሜንንን አሜንንን 🎉🎉🎉🎉

  • @2913smh
    @2913smh 7 місяців тому +6

    Iyesus Geta new!

  • @emushjesus3913
    @emushjesus3913 7 місяців тому +5

    ያድናል ኢየሱስ ይታደግማል ቀንበር ተሰበረ እኛም አመለጥን

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 7 місяців тому +3

    አሜን❤❤❤❤

  • @nahomseifu7275
    @nahomseifu7275 7 місяців тому +3

    የኛ ጌታ "ኃይለኛ"!!!

  • @raheltesfaye5235
    @raheltesfaye5235 5 місяців тому +2

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ አጉይይዬ!

  • @Amsealu
    @Amsealu 7 місяців тому +1

    አየሱስ ጌታ❤❤❤❤አሜንንንንንን

  • @JeremyMark-nk1ye
    @JeremyMark-nk1ye 7 місяців тому +2

    እንደ እየሱስ ማንም የለም። ❤❤❤

  • @mistregebre770
    @mistregebre770 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ Aguye Tebrek

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 7 місяців тому +4

    አሜንንንን፣አሜንንን፣አሜንንን፣ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ቀንበር ሰበረ የኢየሱስዬ ስምህ ይባርክ ሀይለኛ እንዳ አንተ የለምህ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ከፍ ከፍ ከፍ እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ✊✊✊🤲🤲📖✊🙏🤚🤚🙏🥰😘😘🥰📖🥰🥰

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 7 місяців тому +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ 💖 ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 7 місяців тому +1

    ኢየሱስ እንዳንተ ያለ የለም
    ለዘላለም ከፍ በል❤❤❤

  • @TadeleAyele-me7xc
    @TadeleAyele-me7xc 4 місяці тому +1

    Amen tabarke❤❤❤🎉🎉

  • @EthiopiaTadesse-d8d
    @EthiopiaTadesse-d8d Місяць тому +1

    🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉🎉አሜን

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤ hailegna endant yelm amen ❤

  • @TsionAklilu-m6i
    @TsionAklilu-m6i 6 місяців тому

    እንደ አንተ የለም ግዛን ዘላለም አሜን
    በጨለማ ውስጥ ያለ ታላቅ ብርሀን አየ ሀሌ ሉያ

  • @kinhantube4565
    @kinhantube4565 7 місяців тому +3

    አሜን

  • @hailemichael3561
    @hailemichael3561 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን ከፍ ይበል ጌታ ❤🙏

  • @MitkeWendimu
    @MitkeWendimu 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤Ameeeeeeeeen

  • @beteltesfaye574
    @beteltesfaye574 6 місяців тому +1

    betam new yemewedeh egziyabeher abezeto yebarkeh ❤❤

  • @ሀቢብቲ-ቀ1ፀ
    @ሀቢብቲ-ቀ1ፀ 6 місяців тому +1

    ተባረክልን🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @silemabdaullah6575
    @silemabdaullah6575 5 місяців тому

    አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ኦልልልልልልልልልልልልልልል

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 7 місяців тому +1

    ብቻው ንጉሥ የሆነው ኢየሱስ ሀይለኛ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏 1:01

  • @endalkachewissayas1266
    @endalkachewissayas1266 7 місяців тому +1

    ይሄ ነው የኔ ጌታ

  • @abrahamdiriba5220
    @abrahamdiriba5220 3 місяці тому +1

    Ameeen
    Ameeeen
    Ameeeeeen

  • @KidyGirma-g4q
    @KidyGirma-g4q Місяць тому

    እየሱስጌታ❤

  • @የክርስቶስአምባሳደር
    @የክርስቶስአምባሳደር 7 місяців тому +1

    የተባረከ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ❤❤❤

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 7 місяців тому +5

    እሰይ እልልልል እንዴት ነብሴ ሀሰት እንዳደረገች🥰❤
    ሀይለኛ እንዳንተ የለም ክበር ዘላለም🙌
    ማህተቡን አረ ማን ፈታ ከፍ በል ጌታ😥❤

  • @MazkanTordd
    @MazkanTordd 4 місяці тому +1

    Amen amenn amen 🎉🎉

  • @ZekyBeky
    @ZekyBeky Місяць тому +1

    Wawe betame miwedewe zemary ageyewe yedege

  • @Dominctorrento
    @Dominctorrento 7 місяців тому +1

    Hallelujah!! Hayilegnaye

  • @MastewalNegash
    @MastewalNegash 7 місяців тому +1

    aguyee geta yesus zemenihen yibarkew lemlem❤❤❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 6 місяців тому +1

    አሚን አሚን ተባረክልኝ🎉❤ እውነትነው

  • @AmanuelElias-e1r
    @AmanuelElias-e1r 7 місяців тому +1

    Aamen age tebarek wondimachin! Getachinin iyawodesk nurilin

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 7 місяців тому +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke

  • @FanoseGoshu
    @FanoseGoshu 7 місяців тому +2

    ክብርለኢየሱስ

  • @MuluLega
    @MuluLega 5 місяців тому +1

    Waw geta zemenh ybak

  • @romantegegan4191
    @romantegegan4191 7 місяців тому +1

    ኃይለኛ እንዳንተ የለም ማህተሙን እረ ማን ፈታ ከፍ በል ጌታ ❤❤ 🙏🙏💪💪

  • @hannahabitemichael2256
    @hannahabitemichael2256 Місяць тому

    Merafye yenekonko. What a beautiful song 💕💕💕💕🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Tsion-tb7cp
    @Tsion-tb7cp 7 місяців тому +1

    Ameeen !!!!iyesus geta nwu 🙏🙏

  • @RaheM-l1v
    @RaheM-l1v 2 місяці тому

    በጌታስም ❤❤❤❤❤

  • @TadeleAyele-me7xc
    @TadeleAyele-me7xc 4 місяці тому +1

    Hlalya amen

  • @Etagegn-fp4rz
    @Etagegn-fp4rz 3 місяці тому

    መጋቢ አገኘሁ ይደግ እንወድሀለን ተባረክ

  • @amanitech23
    @amanitech23 7 місяців тому +5

    What a grace

  • @BetiMerga
    @BetiMerga 3 місяці тому +1

    ሀይለኛ እዳተ የለም ግዛን ዘላለም 😢

  • @EcshanEcsu
    @EcshanEcsu 7 місяців тому +1

    ዘመንህ ይባረክ....እግዚአብሔር ስለሰጠህ ለዚህ ውድ ስጦታ ስሙ ይባረክ መቼም አይወሰድብህ 🙌 (lots of love❤)

  • @NateGirma-j3h
    @NateGirma-j3h 2 місяці тому

    በጣም በጣም በጣም ❤❤❤

  • @abisiniyamotivate2894
    @abisiniyamotivate2894 5 місяців тому

    ጌታችን ኢየሱስ ስሙ ብሩክ ይሁን በዚህ መዝሙር ህይወቴ ተቀይሯል !!

  • @Zuus338
    @Zuus338 24 дні тому

    Egziabher lezelalem ygzage…bariwu nege

  • @Toleraaf2016
    @Toleraaf2016 7 місяців тому +1

    Maal faarsan akkas nama Eebbisu🙏❤

  • @temusam3980
    @temusam3980 4 місяці тому +1

    ዉይ የኔ ጌታ አንተን ባላቅ ኖሮ ምን ሆን ነበር የኔ ጌታ ታድያለዉ አሳረፍከኝ

    • @hawijorj8411
      @hawijorj8411 3 місяці тому

      Yehuligize tiyakye new...mn ehon nebr

  • @noWAR1111
    @noWAR1111 7 місяців тому +2

    ጌታ ይባርክክ

  • @AsrateMarkos-bb9hy
    @AsrateMarkos-bb9hy 7 місяців тому

    ❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @HaileTesema-m3n
    @HaileTesema-m3n 6 місяців тому +1

    ኡኡፍፍ የኔ ጌታ ነብሳችን ባንተ አርፍለች

  • @workineshjifara
    @workineshjifara 4 місяці тому +1

    Amennnnnnnnn❤❤❤❤❤
    Blessingggggggggggggggggg

  • @SamsungM13-l1e
    @SamsungM13-l1e 4 місяці тому

    ጌታ ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይለምልም ድንቅ ዘማሪ ነህ