ለ120 ሚሊዮን ህዝብ አንድ አይነት መማሪያ መጽሐፍ ብሎ ነገር አይሰራም! ዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ ⭕️ ክፍል ሁለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 21

  • @ErmiyasAbebe-yf2vu
    @ErmiyasAbebe-yf2vu 5 місяців тому

    ሁለቱንም ክፍሎች ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ነው ያየሁዋቸው እንደዚህ አይነት አስደማሚ ሳይንስ ይቅረብልን አመሰግናለው

  • @birukasressie4312
    @birukasressie4312 9 місяців тому

    ዶክተር ጥላሁን ተስፋዬ ጊዜህን መሰዋት አድርገህ አዘጋጅተህ ውስብስብ የሆነውን የNuclear Physics ሳይንስ ለሰው ልጅ በግልፅና በሚገባን ቋንቋ ስላስረዳህን በጣም ነው የምናመሰግነው ። የዚህን አስገራሚ ሳይንስ ( ህልቁ መሳፍርት) ፈጣሪ የሆነውን ቅዱስ እግዚአብሔርን እንድናስበውና እንድናመሰግነው ሰለረዳኸን እግዚአብሔር ያክብርህ።

  • @BonsaBayisa
    @BonsaBayisa 10 місяців тому +1

    Thank you Dr. Tilahun for your wonderful presentation. I agree to what you said regarding preparation of textbooks for students and teachers' guides. As you said most countries do not use similar textbooks and supplementary textbooks. The role of government should be selecting different appropriate books for students for each grade levels, and control the quality of printing, price, etc.

  • @bekalugetachew8172
    @bekalugetachew8172 10 місяців тому +6

    I can't stop listening since part one , am proud of you Doctor , you are our Albert Einstein,

  • @mezmurhabesha
    @mezmurhabesha 9 місяців тому +1

    እጅግ በጣም በጣም ገራሚ ትምህርት ነው። አንድ አበባል አለ አንድ ፕሮፌሰር የተማረውን ትምህርት ለአያቱ በሚገባው መንገድ ካልነገረው ፕሮፌሰሩ ሳይንሱ አልገባውም ማለት ነው። ዛሬ ዶ/ር ጥላየ ግን ገብቶታል።

  • @abdibelay5919
    @abdibelay5919 10 місяців тому +1

    Dr. You are greatest teacher of all i wish long life for you.🎉🎉🎉🎉

  • @abdibelay5919
    @abdibelay5919 10 місяців тому +1

    Dr. You are the greatest teacher of all time i wish you long .🎉🎉🎉🎉

  • @TibebuWeldu-zk5fo
    @TibebuWeldu-zk5fo 10 місяців тому +3

    Fetari yebarkeh Dr

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442 10 місяців тому +4

    እደዚህ ያለ ምሁር በስለት ተገኝቶ ቴክኒካል የሆኑ ጥያቄዎች ልንጠይቅ ሲገባ የአየር ሰአቱን ምስጋና እና ውዳሴ በማቅረብ የምታባክኑብን ሰዎች አረ ልብ ግዙ

  • @Anwarmoh0206
    @Anwarmoh0206 10 місяців тому +2

    Thanks for again this man

  • @feyselfeysel3584
    @feyselfeysel3584 10 місяців тому +1

    u guy tnxs so much

  • @yasinsolomon4598
    @yasinsolomon4598 10 місяців тому +2

    እጅግ በጣም ለዋጭ ትምሕርት ገና ከጅምሩ ከዚህ የላቀ ገለፃ አላውቅም ይስፋፋም ዘንድ ጉጉቴ ነው ምሥጋና ለሚገባው ሁሉ ይድረስ፡፡

  • @tadessebogale4980
    @tadessebogale4980 9 місяців тому

    I really appreciate your explanation. This trend should be followed by other Ethiopian scientists. Thanks a lot.

  • @abellove3819
    @abellove3819 10 місяців тому +1

    ደስ የሚል

  • @saleightemmanuel5595
    @saleightemmanuel5595 10 місяців тому

    An exceptional instructor, skilled at simplifying the intricacies of nuclear physics in Amharic-I often yearn for such a mentor. I reflect on how my outcomes might have evolved under their guidance. Nevertheless, individuals who misallocate airtime for unwarranted praise, especially when intellectuals like this one are prepared to address technical inquiries, should thoughtfully reconsider their program choices.

  • @AbenzerShfraw
    @AbenzerShfraw 10 місяців тому

    ዋሊያዎች ፕሮግራማቹ ጥሩ ነው ግን በጣም እየዘገየ ነው እየደረሰን ያለው በሳምት ባትችሉ በ 15ቀን አንዴ እንኳን አንድ ፕሮግሬም ስሩ እንዳለጌታ ከሄደ በኋላ ተዳክማችዋል ስራቹ አሪፍ ነው በርቱ

  • @yasinsolomon4598
    @yasinsolomon4598 10 місяців тому

    ሳይንሳዊ አስተሳሰብን ውስጣችን ውስጥ ሊዘራ የሚያስችል ግሩም ትምህርት፡፡

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 9 місяців тому +1

    Nuclear waste is no more trash 🤔 It is useful for electric power generation 🤔Those who have it already have for hundreds of years of future electric generation 👍

  • @beastfoundation567
    @beastfoundation567 10 місяців тому

    This beautiful!

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 10 місяців тому

    የመጀመሪያው trinity