ደማቁ የፍቅረማርቆስ ደስታ "የሚሳም ተራራ " መጽሐፍ ምርቃት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 14

  • @Ashenafizinabu7
    @Ashenafizinabu7 5 місяців тому +3

    እጅግ ምርጥ መፅሐፍ ነው ፍቅረማርቆስ ያበረከተልን
    ክብረት ይስጥልን

  • @tinyohannes5282
    @tinyohannes5282 5 місяців тому +4

    በጣም የሚገርም መፀሀፍ ነው በሚገርም ሁኔታ አማዞን ላይ አዝዠ እስኪመጣ ትንፋሽ አጥሮኝ ነበር ልክ የመጣ ምሽት ጀምሬ በእንባ ጨርሸው አደርኩ ይሄው ዛሬ በድጋሜ ላነበው ስዘጋጅ ይሄን ዝግጅት ሳዬው ፈዝዠ ቀረሁ እግዛብሄር ከእነናቱ የልብህን ፍላጎት ይሙላልህ ሌላ ምን ይባላል

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 4 місяці тому

    በጣም የሚደንቅ ስብእና ያለህ ሰው ነህ እግዚአብሔር እንኳን ላገርህ አበቃህ ።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 5 місяців тому +1

    ልበብረሀን መቸም ያለው እውነት ሁሌም ስለሚናገሩ አከብራዎታለሁ። መፀሐፉ እያንዳንዷ ቃል አትጠገብም እናመሰግናለን🙏

  • @tsehaygetachew8439
    @tsehaygetachew8439 5 місяців тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በጣም የተደሰትኩበት ቀን

  • @temesgenabera326
    @temesgenabera326 День тому

    ፍቅረማርቆስ ትልቅ ስብዕና ነው ያለህ
    ምክንያቱም አብዛኛው ሰው ውድቀቱን በዚህ ልክ አይጽፈውም። በረታ የህይወትን ሁለቱንም ገጽታ ለማየት የታዳልክ ሰው ነህ!!!

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 4 місяці тому

    የሚሳም ተራራ ርዕሱ ሲማርክ ኢትዮጵያ ያላቹህ ታድላቹህ ፍቅረ ማርቆስ ደስታ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @yonasmereba4851
    @yonasmereba4851 5 місяців тому

    እናመሰግናለን ዋልያ❤❤

  • @yonastekle606
    @yonastekle606 4 місяці тому

    We love you fekere ❤❤❤

  • @KedirSiraj-yd1iz
    @KedirSiraj-yd1iz 5 місяців тому

    Ewnate new jagena astemare sew new long live.

  • @mayimiran
    @mayimiran 5 місяців тому +3

    ፍቅረማርቆስ ሰው ነው::

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913 4 місяці тому

    Besmam

  • @yorde142
    @yorde142 5 місяців тому

    ❤🙏❤😍😍😍😍

  • @tekestdadane5736
    @tekestdadane5736 5 місяців тому +1

    🥰🥰🥰🥰