"የኢትዮጵያ ትምሕርት መልካም ሰብዕና እና ጥሩ ባለሞያ እንዲያፈራ መሻሻል አለበት!" አለማየሁ ዋሴ(ዶክተር) ክፍል ሶስት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 143

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 2 роки тому +90

    ትክክለኛው እወቀት መማር ማለት ትርጉሙ በዚህ ሰው ጎልቶ ይታያል በትህትና ራስን ዝቅ አድርጎ ሌላውን ማገልገል!!! የመልካም ስብእናው ባለቤት ታላቁ ሰው ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ከልቤ አክብርሃለው እወድሃለሁ ረጅም እድሜ እና ጤና አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ ያድልህ!!!

  • @mixedtube5610
    @mixedtube5610 2 роки тому +15

    ሙስሊም ወንድምህ ነኝ እጅግ እጅግ በጣም አከብርሀለው አንተ ልዩ ሰው ነህ

  • @michon12
    @michon12 2 роки тому +10

    ምን አይነት ስብዕና ነው በፈጣሪ እውቀት ከፈርህያ እግዚአብሔር ጋር ሲሆን እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ እንደ እርሶ አይነቱን ያብዛልን እረጅም እድሜ ለእርሶ እና ቤተሰቦ ተመኘሁ እግዚአብሔር ውዷ ሀገሬን ኢትዮጵያን ይባርክልን አሜን 🙏💚💛❤️

  • @Endalk365
    @Endalk365 4 місяці тому +5

    አለማየው ዋሴ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንክልን ሌላ ምን እላለው።
    ተባረክ።

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 2 роки тому +15

    "እውነተኛ ሐይማነቶኞች መጨረሻ ላይ አንድ ቦታ ላይ ይገናኛሉ" ትክክል ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ታላቅ መምህር ነህ::

  • @sste2838
    @sste2838 2 роки тому +12

    ኸረ ብዙ ሰዎች ባንተ ተምረናል ማለት በመፅፎች እኛ ተምረንባቸው ማንነታችንን ተረድተን ተለዉጠንበት ንስሀ ገብተናል እኛ ተምረናል በጣም የተረዳንህ ብዙዎች ስላለን በርታልን ባንተ ተምረን እኛ እየዳንን ስለሆነ በርታልን ለኛ እባክህ

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 2 роки тому +2

      እዉነት ነው በርሱ መጸሀፍት ወደቀደመቸዋ ሀይማኖቴ እንድመስ አድርጎኛል ቀሪ ዘመኑ ሁሉ ይባረክ

  • @nigatumelsie4231
    @nigatumelsie4231 2 роки тому +2

    ኢትዩጵያን አስቤ ራሴን ሳስበው ባዶነቴ ይሰማኛል(ዶ/ር አለማየሁ)
    እጂግ በጣም ጥሩ አባባል ነው
    ዛሬ ሰዎች ከራሳቸው ጋር ሳይሆን የሚወዳደሩት ከሌሎች ጋር ሰዎች ባለው እውቀትና ተግባር ስለሆነ አገርን ለመገንባት ወደኋላ እንዲንሄድ አድርጎናል፡፡
    ከራሳችን ጋር ተወዳድረን የተሻለ ነገረ ለመስራት ያብቀን
    ዶ/ር አለማየሁ ረጂም እድሜና ጤና ይስጠው

  • @Kendrick1795
    @Kendrick1795 2 роки тому +33

    What amazing man is he? I have never seen anyone like him for the moment. He's really humble, knowledgeable and a good writer as well 👌👌 Almighty God be with you sir 🙏 🙌.

  • @bersabehalayou4811
    @bersabehalayou4811 2 роки тому +20

    ዶር አለማየሁ መጀመሪያ ስራ የጀመርክበት ቦታ መንዝ አንተ በነበርክበት ወቅት በመኖሪ በጣም እድለኛ ነኝ ።

  • @meazabeza2806
    @meazabeza2806 2 роки тому +8

    ዶክተር አለማየሁ ዋሴ የውነት አለም ነክ እረጅም እድሜ ይስጥልን ለዚህ ትውልድ ጠብ ያልክ መድኃኒት ነክ 🙏

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 2 роки тому +4

    ዶ/ር መማር እና እውቀት ይህችን ሀገር እየጎዳ ባለበት ሰአት እናንተን የመሰለ ሰው መስማት መታደል ነው እውቀትን ያከበርንበት ቀን ቢኖር አንዱ መልካም አንደበት ነው ክብር ይስጥልን።

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 2 роки тому +2

    ጥሩማብራሪያ ነው የሰጣችሁን እናመሰግንአለን🙏
    በነገራችን ላይ እመጓአለማዊ ብቻሳይሆን እንደመንፈሳዉ መፅሐፍነው የወሰድኩት በጣምነው የወደድኩት አክባሪይስጥልን!

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 2 роки тому +4

    እኔ ደግሞ ምርቃቱን እያለቀስኩ እንደ ኢትዮጵያ ሆኜ ተቀበልኩት፡፡ አሜን ይሁንልሽ ሀገሬ ይሁንልን እኛም ልጆችሽ፡፡ እባክህ የድንግል ልጅ መድኃኒያለም የሰላም ጊዜያችንን አቅርብልን አሜን፡፡

  • @-tikuretacademy3608
    @-tikuretacademy3608 2 роки тому +6

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ እና ዶ/ር እንዳለ ጌታ ከበደ።❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @mulleralem178
    @mulleralem178 2 роки тому +21

    Walia publisher must consider airing its youtube programs on satalite Tv stations the like of Arts Tv or Balageru Tv, so that it can reach millions in the countrywide, I really find this youtube channel constructive .It can really help shape youngsters future for better.!

  • @meronwoldu6711
    @meronwoldu6711 2 місяці тому

    This is just perfect!!!!He is a perfect Ethiopian!

  • @nibretzewuge2864
    @nibretzewuge2864 2 роки тому +1

    እስከዛሬ ሳላየዉ ስለቆየሁ ቢቆጨኝም አሁን ስላየሁት ደስ ብሎኛል ሶስቱንም ክፍል ተመስጬ ስከታተል ሰአቱ ባያልቅ እና ቀጣይ ክፍል ቢኖረዉ እያልኩ ነዉ ያየሁት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
    ዶክተር አለማየሁ በጣም ነዉ የምወድዎት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥዎ🙏

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 2 роки тому +1

    ዶ/ር ትህትናኔ አለማድነቅ አለመታደል ነው እጅግ የሚያስፈልጉ አንደበተ ርቱ እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @lidetabera9020
    @lidetabera9020 2 роки тому +4

    ትህትና ከእውቀት ጋር የሚታይብህ ድንቅ ሰው ነህ ቀሪ ዘመንህን እግዚእብህር ይባርክልህ

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 2 роки тому +1

    ትህትና ከእውቀት ጋር የሚታይብህ ድንቅ ሰው ነህ ቀሪ ዘመንህን እግዚእብህር ይባርክልህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @teshomederesse826
    @teshomederesse826 2 роки тому +1

    እራሴን እንድጠይቅ የሚያደርግ ምሁር፡፡ፈጣሪ እንደ አንተ ያለ ሠዎችን ያብዛልን፡፡

  • @abuditube8660
    @abuditube8660 2 роки тому +5

    በጣም ድንቅ ነበር ይሄን ፕሮግራም ብዙ ሰወች ላያዩት ይችላሉ ግን በርግጠኝነት እኛም ወደቀልባችን ስንመለስ ለቀጣይም ትውልድ የታሪክ ማጣቀሻ እንደሚሆን እርግጥ ነው። thank you dr

  • @besu1219
    @besu1219 Місяць тому

    thank you Dr አለማየው ዋሴ

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 роки тому +2

    እሂን ያዘጋጁት ከቦታው ባለንብረት እሰከ የሚያፀዱት እናት ወይም እሀት ወንድሞች የዚህን ፕሮግራም ሃሳብ መስራች ዶ/ር አለማየሁ እጅግ ትልቅ ሰው እኔ ምለው እንደዚህ አይነት ሰወችን ለተወሰነ ጊዜ የመንግስትን መሳሪያ ቤቶችን እስከ ከላይ ክልሎች ከዛን በታችም ማስተማር አብረው እየሰሩ ድንጋይ የሆኑትን ለትምህርት ብለው ወደ ውጭ ከሀገር ከሆነ ፅፈኛ እንዳይሆን ቢሞከር እላለሁ ምክኛቱም እጅግ ብዙ አሪፍ ሰወች አሉን የሚቅለበለበው ሹፌር በመሆኑ ትራፊክ ወትም ለግጭት ዳረገን ሰላም ለሀገራችን ወገን

    • @dawitmekuria1929
      @dawitmekuria1929 2 роки тому

      ፕሮግራሙ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ እና ዋልያ መጻሕፍት ናቸው ያዘጋጁት።
      ዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ ተጋባዥ እንግዳ ናቸው።

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 роки тому +1

    እሜን እሜን እሜን እግዚአብሔር ይባርካቹ በብዙ ተባረኩ 🙏❤️😇

  • @sabellaro673
    @sabellaro673 2 роки тому +2

    ምንም የምለው የለኝም ይህስ ከቃላት በላይ ነው ድንቅ ዝግጅት ነበር ሁላችሁንም እናመስግናለን ረዥሙን እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልን

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 2 роки тому +1

    ምን ያህል ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት ትህትና።

  • @fikiralemu5477
    @fikiralemu5477 2 роки тому +1

    3 ቱን መፅሀፍ አንብቤአለሁ በእውነቱ በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ ውይይት ልበለው ገለፃ ሌላ መፅሀፍ ያነበብኩ ያክል ነው የተሰማኝ ብዙ እውቀት አግኝቸበታለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @tsehaylegesse715
    @tsehaylegesse715 2 роки тому +1

    ተምረው የማሩ ሰዎችን ይጠብቅልን ያብዛልን ለእኛም ተስፋ እንዳንቆርጥ እንደእናንተ አይነት ሰዎችን ለምንወዳት ሀገራችን የሰጠልን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው፡፡ የሀገሬን ትንሳኤ ያቅርብልኝ ሚተራልዮን ፍቅሬ ሆይ ባማላውቀው ፍቅር ነው የምወድሽ ምንም ባላደርግልሽ እንኳን፡፡

  • @est2729
    @est2729 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር አለማየሁ አንተን የመሰለ ኢትዮጵያዊ በመኖሩ እንፅናናለን።

  • @meazaayele4491
    @meazaayele4491 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏

  • @mekdeskassahun6095
    @mekdeskassahun6095 2 роки тому +2

    ምርቃቱ ለሚስኪኗ ሀገሬ ይድረስላት አሜን!!!!!!

  • @user-nt4un2ht5y
    @user-nt4un2ht5y Рік тому

    አቤት ስብዕና የሰው ልክ ዶክተር አለማየሁ እድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን

  • @akuye910
    @akuye910 2 роки тому +4

    እንደነዚህ በውቀት የተመስረተ መማር ማለት ሀይምሮን ያድሳል እርዝም እድሜና ቴና ይስትልን!!!

  • @sabahaile9239
    @sabahaile9239 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል መርሃ ግብር። እድሜና ጤና ለሁላችሁም። ይህ ይህ ኣይነት ውይይት ያሰማን እግዚኣብሔር ይመስገን።

  • @meskeremassena6193
    @meskeremassena6193 2 роки тому +2

    እንዴት ያለ ትህትና ነው የሚገርም ትህትና እግዚአብሔር እንዲህ ያሉትን ምሁራንን ያለነውን ትውልድ የምንጠቅም እንድንሆን የሚደክሙትን ያብዛልን

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 2 роки тому +3

    በጣም የሚከበር ስራ የሰሩ እንዲሁም አብዛኛውን ንግግርወን ወድጀዋለሁ ነገርግን የትህትና መገለጫ ነው ብለው በማሰብ በጣም ራስወን ማንኳሰስወትን ትንሽ አስጨናቂ እና ጭፍግግ ያለ ስሜት የሚፈጥር ሆኖ አግኝቸዋለሁ።በበኩሌ ትህትና ይህን ያህል ከእውነት በራቀ መልኩ ራስን በማንኳሰስ መገለፅ አለበት ብየ ስለማላምን ነው!! ዶ/ር በተረፈ የበለጠ ሞገስ ይስጥወት እላለሁ!!

    • @SuperGen-gu7sj
      @SuperGen-gu7sj 2 роки тому +7

      ራስን ለማንኳሰስ ሳይሆን ለኛቢጤው እንድንረዳው ራሱን ዝቅ ማድረጉ እንጂ (እኛን ቢገባን ማለት ነው) እውነተኛ ትህትና ለመሆኑ ማረጋገጫ ካስፈለገ ደግሞ ሊቃውንቱን ብታይ ምን ልትል ይሆን ብዬ እንዳስብ አደረግከኝ።

  • @gosayebahru723
    @gosayebahru723 2 роки тому +2

    ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ፈዋሽ የሆነ ለዛ ባለው አነጋገር ኩልል ብሎ እያረሰረሰ ውስጥን ዘልቆ የሚገባ ትምህርት ነው። በጣም አመሰግናለሁ።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 роки тому +3

    ""እኔ የማውቀውን ነው የፆፍኩት""👏👏👏 ዶር ትክክለኛ አገላለፅ
    ሁሉም የሚያውቀውን በገባው ልክ ይፆፍ ሁሉን ማወቅ እንዲት ከአንድ ሰው እጠብቃለን??🤔🤔
    ደ/ር የሚያውቁትን ፅፈዋል አለቀ ለምን ሊላውን አላክም አልፆፍክም የሚል እሱ የሚያውቀውን ይፆፍ!!

  • @girmachewteshome357
    @girmachewteshome357 2 роки тому +10

    ምን አለበት ሰው ዘፈን ምናምን ከሚያይ ይህን ድንቅ ፕሮግራም ቢያይ

  • @kidauto2000
    @kidauto2000 Рік тому

    ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እናመሰግናለን!!

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 2 місяці тому

    ምርጥ ሰው

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 2 роки тому +3

    መታደል ነው ሰው ሆኖ መገኘት መታደል ነው!!!!!!!

  • @meazalegesse8886
    @meazalegesse8886 2 роки тому

    ዶክተር እድሜ ጤና ይስጥህ ጥሩ አማኝ ስለሆንክ እኮነው እንዲ የምታስብ አንተ በጣም በጣመ አማኝ ነህ መፅሃፎችህን አንብቤአቸዋለሁ አስተማሪዎች ናቸው

  • @AD-st2bi
    @AD-st2bi 2 роки тому +7

    እንግዲ መነፅር ያረገው ሰውዬ አስተማሪ ነው😎 ዶ/ር የታከተው እንዲ አይነት ሰዎችን ማየት ነው።

    • @SuperGen-gu7sj
      @SuperGen-gu7sj 2 роки тому +4

      አስተዋይ ሰው ነህ ወይም ነሽ። እዛው በዛው ማንነቱ ሲገለጥ በማየታችን ይገርማል አይደል???

    • @abebachaka3598
      @abebachaka3598 2 роки тому +1

      Haha me too

    • @freweyniadinoasefa9886
      @freweyniadinoasefa9886 2 роки тому

      እኔም ብያለሁ😊

  • @berhanudemeke3530
    @berhanudemeke3530 2 роки тому

    Amazing man we proud of Dr. Alemayehu wasie and Mr. Endalegeta Kebede

  • @genetmelesse7569
    @genetmelesse7569 2 роки тому +2

    Thank you very eye opening discussion!
    I like his understanding way of any issues.
    The world will be a better place if we all respect what we have and others, not judging any one.
    Thank you!!

  • @user-vl5si7js5g
    @user-vl5si7js5g 2 роки тому

    ክብረት ይስጥልን ዶ/ር ዓለማየሁ እርስዎን ያወቅሆት በጥር ወር 2014 ላይ ነበር በዛው ወር ነበር 4ቱንም መጽሐፎን ያነበብኩት ሚተራልዮን እንኳ አላገኝሁም ብዕሮት ይለምልም ሁሌም ይጻፋልን
    የሚያናድደው ይሄን መሳይ ፕሮግራም ብዙ ተመልካች አለመኖሩ አዘጋጆቹንም እናመሰግናለን

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 2 роки тому

    ዶክተር በጣም የማከብራቸው ሰው ነቸው ከእርሰዎ ብዙ ነገር ተምሪኣለሁ ክብረት ይስጥልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @rozamillion1846
    @rozamillion1846 2 роки тому

    ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ በአለማዊውም ሆነ በመፈሳዊ ህይወቴ ብዙ ነገር እዳውቅ ስለረዱኝ ከልብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @Meski1921
    @Meski1921 10 місяців тому

    ቃል የለኝም የሚለው ቃል እክዋን አይገልፅህም የኔ ወዳጅ እና ልቤ 💙

  • @betibbta7364
    @betibbta7364 2 роки тому

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @betlhemayele7972
    @betlhemayele7972 2 роки тому +2

    Amen. Amen. Amen . . . thank you all.

  • @samiyahassen5372
    @samiyahassen5372 2 роки тому +1

    ይገርማል ይህን ያህል ወጣት ያለበት አገር ደካማና ችግርን ለሌላ መፍቴ ፍእላጌ አርገን አለስራ መዳከማችን እውቀትን ፈልገን ላለማግኘት ተሳስረን ደካማ ሆነን ልመናን ምርጫ በማረግ ችግር እንደብእረዶ ይወርድበናልና እራስን ማወቁ ምርጥ ነው

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 Рік тому

    እጅግ በጣም አከብሮተለሁ ዶክተር ምንም ቃል የለኝም በቃ 🙏🙏🙏😘

  • @YilakFissaha-nc3qw
    @YilakFissaha-nc3qw 2 місяці тому

    እምጓ ዝጎራ መርበበት እና ሰበዝ ሚትራሊዮን ችቦ የሚገርሙ መፅሐፍ ናቸው የኔ አንደኛዬ ምርጫዬ ናቸው

  • @samrawitnegussie4418
    @samrawitnegussie4418 Рік тому

    ምን እላለው ዶ/ር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን😍🥰

  • @wegayehuhuluka3286
    @wegayehuhuluka3286 2 роки тому +1

    Thank you, another exemplary fact on the issue of inter-religious respect and living by supporting each others found near the Metropolis, called Ejere.

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 2 роки тому

    እናመሰግናለን ዶክተር አለማየሁ

  • @temelege7779
    @temelege7779 2 роки тому

    አመሰግናለሁ አለሜ፡፡ እድሜ ይስጥልን

  • @meseretalelign2971
    @meseretalelign2971 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @emu3288
    @emu3288 2 роки тому +1

    Tebareku tebareku!🙏😘

  • @hulumlebegonew3870
    @hulumlebegonew3870 2 роки тому +1

    Mirt Ethiopiawi zemenk ybarek

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y 2 роки тому +7

    ዳያቆን ሄኖክን ጋብዝልን እባክህ

  • @awettekelberhan2539
    @awettekelberhan2539 2 роки тому

    egziabher ehanen program yebark!!!

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 2 роки тому +1

    Pure knowledge ❤️❤️❤️

  • @mulugetaseyifu2970
    @mulugetaseyifu2970 2 роки тому +1

    ምርጥ፡ፕሮግራም

  • @tibebutesfaw157
    @tibebutesfaw157 2 роки тому

    dr.1000 amet nurelen yasebekew hulu yisakaleh akemehegnal "tera bet enkua bekelau ayifersem enkuan Ethiopia....." tenawun abezito yibarkeh ato Endale getam Fetari yibarekeh Endih ager wedadoch mesesowoch"plars"Yhonu sewochen bearatum aketacha akerebelen berta .

  • @tefaraabayu9421
    @tefaraabayu9421 Рік тому

    አብዝቶ ይባርክኽ ወንድሜ!!!

  • @brwo7959
    @brwo7959 2 роки тому

    በጣም የሚያኮራ ሥራ እየሠራችሁ ነው። በርቱ! ያበርታችሁ!

  • @haileworku8592
    @haileworku8592 Рік тому

    amen

  • @ashenafiasebe
    @ashenafiasebe 2 роки тому

    ተባረኩ እጅግ ድንቅ ፕሮግራም ነበር

  • @massyoph
    @massyoph 2 роки тому +2

    ልቀቁት👏

  • @awokejemberu
    @awokejemberu 2 роки тому +4

    ለምን ነው ግን እድህ አይነቱን የሙህሮችን ሀሳም
    የጥበበኞችን ስራ እንደ etv, fana, walta... ላይ እማያስተላልፉት
    D/r I respect you 🙏🙏🙏

    • @yuletcommonsensesink
      @yuletcommonsensesink 2 роки тому +5

      የነ ebs ን ዋዛ ፈዛዛ፣ ራቁት፣ ጥራዝ ነጠቅ ፣ የፈረንጅ ውራጅ ማን ሊመለከተው

    • @getachewhabtemariam9841
      @getachewhabtemariam9841 2 роки тому +2

      ተረት ተረት ስለሚወዱ ነው

    • @atirsawmolla4868
      @atirsawmolla4868 2 роки тому +2

      እነሱማ ማደንዘዣዎች ናቸው

  • @atirsawmolla4868
    @atirsawmolla4868 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን::ድንቅ ቆይታ

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen8157 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @samuelasfaw9063
    @samuelasfaw9063 2 роки тому +2

    ይገርመኛል ትህትና እውቀት የሚያስቀና ስብዕና

  • @dagnachewayelign9580
    @dagnachewayelign9580 2 роки тому

    Shega nw betam Dr bizu ngr entebkalen

  • @tsigetadele2241
    @tsigetadele2241 2 роки тому

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @biniyammulugeta8080
    @biniyammulugeta8080 2 роки тому

    ተባረኩልኝ።

  • @ethiomereb3030
    @ethiomereb3030 2 роки тому

    እናመሰግናለን😍

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 2 роки тому

    Thank you sir

  • @yenesewalemay6382
    @yenesewalemay6382 2 роки тому +2

    ምናለበት ይሄ ዝግጂት ባያልቅ ,ዶክተር ቢቀጥል

  • @samsonassefa3399
    @samsonassefa3399 2 роки тому

    Thank you 😊😊😊😊

  • @oneethiopia494
    @oneethiopia494 2 роки тому

    Amen 🙏

  • @abrahamkibromhalefom6833
    @abrahamkibromhalefom6833 2 роки тому

    Enameseginalen

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt 2 роки тому

    አለማየሁ

  • @zeraymitiku4018
    @zeraymitiku4018 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 2 роки тому

    wow yemir tilik sira new yeserachut thank you

  • @rahelwolde3140
    @rahelwolde3140 2 роки тому

    እድሜ ይሥጥኽ

  • @fekeretamenebahiru1433
    @fekeretamenebahiru1433 2 роки тому

    ዶክተር ለሠጠክን የአይምሮ ምግብ እግዚአብሔር። ይስጥክ

  • @habttekle98htbr
    @habttekle98htbr 2 роки тому

    Thanks allot Doctor please write other book what you know

  • @bamlakfekadyirgalem8483
    @bamlakfekadyirgalem8483 2 роки тому

    የኢትዮጵያን ታሪክ የቱን ላምብብ አብዛኛው ተበርዘዋል ስለሚባል

  • @tesfayeblack6857
    @tesfayeblack6857 6 місяців тому +1

    እመጓን አንብቤ ስረዳ ባዴነቴ እጂግ ገዝፎብኝ ምንም ሆኜ ሲጨንቀኝ አለማየሁን ደውየ ጥያቄ አቀረብኩለት ባዶ ሆንኩ ብየ መልሱ እንዲህ ነበር እንኳንስ አንተ ተደራሲው እኔም ደራሲው አሁንም የሚሰማኝ ባዶነት ነው ። እውነት ነው ምን የያዝነው የጨበጥነው ጥበብ አለ?

  • @tsinat982
    @tsinat982 2 роки тому

    በእቅዴ ውስጥ ሆኖ በጣም የሚቆጨን የዶክተር አለማየሁ ዋሴን መፅሐፎች ሳልገዛ መመለሴ ነው

  • @bisrattibebu4556
    @bisrattibebu4556 2 роки тому +1

    እንድሽ ስለወሎ የተናገርከው እነ ግ ን የማውቀው በኢት/ያ ፖሊስ ፕሮግራም የተላልለፈው አርሲ ዞን ወረዳውን እርግጠኛ ባልሆንም ሂጦሳ የሚባል ወረዳ የአንድ ቀበለ ገበረ ማህበር ሊቀመንበር ያደረጉትን ተግባር ነው።

  • @ermiyaskassa2890
    @ermiyaskassa2890 2 роки тому +2

    ❤❤❤❤❤

    • @nigussiegobena8385
      @nigussiegobena8385 2 роки тому +2

      ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ በዚህ ፕሮግራም እንደሚቀርብ ማስታወቂያውን ከአየሁት ጀምሮ ይህን ፔጅ ሳላይ ውየ የአደርሁበት ቀን የልም ።ዶ/ር አለማየሁን 1988/89 በኢትዮጵያ በአንድ NGO/FHI/በሚባል መስርያ ቤት ሲሰራ በቅርበት አውቀዋለሁ ።ሰው ከሚያስበው በላይ በጣም ቅን እና ትሁት ባለ ምጡቅ አእምሮ ባለቤት ነው።የሚያሳየው ትህትና ለማስመሰል አይደለም የሚኖረው ህይወት ነው በጣም በቅርበት አውቀዋለሁ።ተጫዋችና ተግባቢም ነው።።
      እድሜና ጤና ፈጣሪ ቢሰጠው ከማያልቅበት ከማይጎልበት ለዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እንዲሰጠው የዘውትር ምኞቴ ነው እንዲሁም ዶ/ር እንዳለ ጌታ ከበደ እና መላ የፕሮግራሙ አዝጋጆች በጣም እናመሰግናለን

  • @danieldejene9800
    @danieldejene9800 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @user-po8sj1hn9y
    @user-po8sj1hn9y 2 роки тому

    እርሰወ ግን በራስ የሚተማመኑ ምርጥ ሠው ናቸው ለምሳሌ ብዙ መስጊድ ቢሰራ ችግር የለብኝ አሉ ። ማለት በራስ መተማመን አለወት ማለት ነው ነገር ግን አንዳንድ ክርቲናች ይመስለኝ
    ለሀማታቸው አስበው ሳይሆን ለመሬት እና ለገንዘብ የሚዴርጉት ነው። ለምሳሌ አክራሪ ኦርቶዶክሶች ነገሩን በሀማት ሽፍን ስም ግን ዘረፍ ነው የሚሮጡን ይህ ማለት ሀይማኖት አይዴለም ለዘፍ ነው። በተጨባጭ ያየነው ጉዳይ ነው ለምሳሌ ሞጦ ከትልቅ እቃ እስከ ተራ ጫማ ነው የዘረፍት ጎዴር የሙስልሞች ሱቅ ላይ ነው አይናቸው የቆመጠው በውነት ይህ ኢቶዮጲያውይ ባህሪችን አይዴለም ።

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 2 роки тому +2

    ዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ በተለየው እይታህ ከሽነህ ላበረከትክልን መፃህፍት እመሰግንሀለሁ ………በሸገር ሬድዮ ዘወትር ሰኞ ሮብ አርብ ከሰዓት የሚተላለፈው እና "አደረች አራዳ" የሚባለው ፕሮግራም ከመፃህፍቶችህ በተለይ "ሰበዝ" የተቀነጨቡ መጣጥፎችን በተለያዩ ጊዜያት ለአድማጮቹ በማቅረብ ስራዎችህን የበለጠ እንድናውቃቸው እና ተከታትለን እንድናነባቸው ስለአንተም እንድንጠይቅ እንድንከታተል ስላደረገን የእግረ መንገድ ምስጋናዬ ይድረሰው እላለሁ ……. ይህ ሁሉ እንዲሆን መድረኩን ላመቻቹት ወገኖች እና በተለይ ለአጋፋሪው ዶክተር እንዳለ ጌታ ከበደ ( እንዶ ) በማክበር ባርኔጣዬን አነሳለሁ……………