Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
  • 294
  • 5 585 120
የደራሲ አለማየሁ ገላጋይ 'ማዕበል ጠሪ ወፍ' አዲስ መፅሐፍ ዳሰሳ እና ውይይት
ልዩ መርሐግብር:- የመፅሐፍ ዳሰሳ እና ውይይት
የመፅሐፉ ደራሲ :- አለማየሁ ገላጋይ
አቅራቢዎች :
1. ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ /ዶክተር/
2. ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ
የ ፕሮግራም አወያይ :- ቴዎድሮስ አጥላው /
የስነ-ፅሁፍ ተመራማሪ/
ለውይይት የተመረጠው መጽሐፍ:- ማዕበል ጠሪ ወፍ
Переглядів: 5 480

Відео

ምግባር ሲራጅ እየዳነኼደ አዲስ መጽሐፍ ምረቃ
Переглядів 1,3 тис.Місяць тому
ምግባር ሲራጅ እየዳነኼደ አዲስ መጽሐፍ ምረቃ
ከምግባር ሲራጅ እየዳነ ሄደ መፅሐፍ ምረቃ የተወሰደ
Переглядів 6642 місяці тому
ከምግባር ሲራጅ እየዳነ ሄደ መፅሐፍ ምረቃ የተወሰደ
ደማቁ የፍቅረማርቆስ ደስታ "የሚሳም ተራራ " መጽሐፍ ምርቃት
Переглядів 7 тис.2 місяці тому
ደማቁ የፍቅረማርቆስ ደስታ "የሚሳም ተራራ " መጽሐፍ ምርቃት
ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ
Переглядів 18 тис.2 місяці тому
ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ
ደማቁ የ ዓለማየሁ ገላጋይ "ማዕበል ጠሪ ወፍ" መጽሐፍ ምርቃት
Переглядів 31 тис.4 місяці тому
Song: Reflections Artist: Owl Nest Music by: CreatorMix.com Video: ua-cam.com/video/YCG5EM3WPQk/v-deo.html
ስለ "ግርባብ"
Переглядів 3,2 тис.5 місяців тому
ስለ "ግርባብ"
ግርባብ /ያ ደግ ሰው /
Переглядів 1,2 тис.5 місяців тому
ግርባብ /ያ ደግ ሰው /
"ለራስ ሰው አለመድረስን ያኽል አርፋጅነት የት አለ?" ድራሲ አድኀኖም ምትኩ
Переглядів 2,7 тис.5 місяців тому
"ለራስ ሰው አለመድረስን ያኽል አርፋጅነት የት አለ?" ድራሲ አድኀኖም ምትኩ
"ሕይወትን ያለእጦት መረዳትን የመሰለ ጥበብ የለም" ድራሲ አድኀኖም ምትኩ
Переглядів 4,8 тис.6 місяців тому
"ሕይወትን ያለእጦት መረዳትን የመሰለ ጥበብ የለም" ድራሲ አድኀኖም ምትኩ
ፀሐይ ከጨለማዬ ምን አለሽ ? ድራሲ እሱባለው አበራ ንጉሴ ክፍል 2
Переглядів 2 тис.6 місяців тому
ፀሐይ ከጨለማዬ ምን አለሽ ? ድራሲ እሱባለው አበራ ንጉሴ ክፍል 2
"የጨለመ የሚመስል ጊዜ ላይ ነን" ደራሲ እሱባለው አበራ ንጉሴ
Переглядів 3,9 тис.6 місяців тому
"የጨለመ የሚመስል ጊዜ ላይ ነን" ደራሲ እሱባለው አበራ ንጉሴ
ለ120 ሚሊዮን ህዝብ አንድ አይነት መማሪያ መጽሐፍ ብሎ ነገር አይሰራም! ዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ ⭕️ ክፍል ሁለት
Переглядів 6 тис.6 місяців тому
ለ120 ሚሊዮን ህዝብ አንድ አይነት መማሪያ መጽሐፍ ብሎ ነገር አይሰራም! ዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ ⭕️ ክፍል ሁለት
ሕይወት በመሬት ላይ ሊኖር የቻለው በኒውከለር ሃይል ምክንያት ነው ! ⭕️ ዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ nuclear physics PhD ክፍል አንድ
Переглядів 22 тис.7 місяців тому
ሕይወት በመሬት ላይ ሊኖር የቻለው በኒውከለር ሃይል ምክንያት ነው ! ⭕️ ዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ nuclear physics PhD ክፍል አንድ
ለመወደስ ሴት ትሻላለች ገጣሚ ረድኤት ተረፈ ወጋየኹ ክፍል 2
Переглядів 7 тис.7 місяців тому
ለመወደስ ሴት ትሻላለች ገጣሚ ረድኤት ተረፈ ወጋየኹ ክፍል 2
ግጥም የልጅ ስራ ነው :- ረድኤት ተረፈ ወጋየኹ_ክፍል አንድ
Переглядів 13 тис.8 місяців тому
ግጥም የልጅ ስራ ነው :- ረድኤት ተረፈ ወጋየኹ_ክፍል አንድ
"አረፍተ ነገር ጨርሶ አራት ነጥብ የማያደርግ ደራሲ ትምህርት ቤት ይግባ" ተርጓሚ ጌታነህ አንተነህ ክፍል ሁለት
Переглядів 1,6 тис.8 місяців тому
"አረፍተ ነገር ጨርሶ አራት ነጥብ የማያደርግ ደራሲ ትምህርት ቤት ይግባ" ተርጓሚ ጌታነህ አንተነህ ክፍል ሁለት
"ጋዜጠኞቹን በሙሉ ሰብስቦ ትምህርት ቤት መክተት ነበር!" ተርጓሚ ጌታነህ አንተነህ ክፍል አንድ ጎቤው
Переглядів 3,5 тис.9 місяців тому
"ጋዜጠኞቹን በሙሉ ሰብስቦ ትምህርት ቤት መክተት ነበር!" ተርጓሚ ጌታነህ አንተነህ ክፍል አንድ ጎቤው
ዮናስ ጎርፌ “ራስን ፍለጋ” 📚 ክፍል አንድ
Переглядів 8 тис.9 місяців тому
ዮናስ ጎርፌ “ራስን ፍለጋ” 📚 ክፍል አንድ
"ራስን ፍለጋ" በዮናስ ጎርፌ
Переглядів 8809 місяців тому
"ራስን ፍለጋ" በዮናስ ጎርፌ
ዋልያ መጻሕፍት
Переглядів 2,2 тис.9 місяців тому
ዋልያ መጻሕፍት
አለማየሁ ገላጋይ "ቤባንያ" 📚 ክፍል ሁለት
Переглядів 42 тис.10 місяців тому
አለማየሁ ገላጋይ "ቤባንያ" 📚 ክፍል ሁለት
አለማየሁ ገላጋይ "ቤባንያ" 📚 ክፍል አንድ
Переглядів 69 тис.10 місяців тому
አለማየሁ ገላጋይ "ቤባንያ" 📚 ክፍል አንድ
"ፍካሬ ኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ኮከብ)" በዶክተር አብነት ስሜ እና ደራሲ እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ክፍል ሁለት
Переглядів 2,2 тис.10 місяців тому
"ፍካሬ ኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ኮከብ)" በዶክተር አብነት ስሜ እና ደራሲ እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ክፍል ሁለት
"ፍካሬ ኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ኮከብ)" በዶክተር አብነት ስሜ እና ደራሲ እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ክፍል አንድ
Переглядів 6 тис.10 місяців тому
"ፍካሬ ኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ኮከብ)" በዶክተር አብነት ስሜ እና ደራሲ እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ክፍል አንድ
"የሕግ ፍልስፍና" በዳዊት በዛብህ ክፍል ሁለት
Переглядів 2 тис.10 місяців тому
"የሕግ ፍልስፍና" በዳዊት በዛብህ ክፍል ሁለት
"የሕግ ፍልስፍና" በዳዊት በዛብህ ክፍል አንድ
Переглядів 4 тис.10 місяців тому
"የሕግ ፍልስፍና" በዳዊት በዛብህ ክፍል አንድ
"ሰው የመሆን ጉዞ፣ የክብር ጉዳይ እና ሰው የመሆን ዕዳ በ ኢያሱ በሬንቶ
Переглядів 9 тис.Рік тому
"ሰው የመሆን ጉዞ፣ የክብር ጉዳይ እና ሰው የመሆን ዕዳ በ ኢያሱ በሬንቶ
ስነ-ግጥም በ ኤፍሬም ስዩም ክፍል ሁለት
Переглядів 7 тис.Рік тому
ስነ-ግጥም በ ኤፍሬም ስዩም ክፍል ሁለት
ስነ-ግጥም በ ኤፍሬም ስዩም ክፍል አንድ
Переглядів 21 тис.Рік тому
ስነ-ግጥም በ ኤፍሬም ስዩም ክፍል አንድ

КОМЕНТАРІ

  • @veracity8968
    @veracity8968 9 хвилин тому

    ማፈርያ ሽማግሌ! He shows no remorse

  • @user-lw8gj5oc4c
    @user-lw8gj5oc4c 2 дні тому

    ፍቄ ላበረከትክልን ድንቅ መፅሀፍ እናመሰግናለን በተረፈ አከብርሀለው።

  • @beastfoundation567
    @beastfoundation567 2 дні тому

    Please invite this man again.

  • @user-lm5pe8xt5j
    @user-lm5pe8xt5j 3 дні тому

    Best book thanks Gash Fikere Markos❤

  • @Yoni123g
    @Yoni123g 3 дні тому

    አይ ይሄ ትዉልድ ዘንድሮም ስድብ መቼ ይሆን የምንበስለዉ እኔ የደርግ ደጋፊ ባልሆንም የሌተናል ኮለኔል ብርሃኑ ባይህን መፅሃፍ እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ እጅግ አስተማሪ ሆኖ አጊንቸዋለሁ አመሰግናለሁ እድሜዎት ይርዘም

  • @hiwottesema5713
    @hiwottesema5713 4 дні тому

    ጉድ እኮ ነዉ ጭራሽ በእኔ መጠየቅ እድለኝነት ነው ይላል...ትክክል ሚሆነው ተቃራኒው ነው

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 5 днів тому

    አማራ ዘረኝነትን በመዝገበ ቃላት አያውቀውም!አሁን መንደርተኛቹ እያደኑት ነው!እየገደሉት ነው! የድሀ ድሀ አደረግናቸው እያሉ እየፎከሩ ናቸው!በስራ ላይም አውለውታል!(ጋዜጠኛና ደራሲ ታዲዮስ ታንቶ)

  • @FENTAWGETASEW
    @FENTAWGETASEW 5 днів тому

    Betam yemtgerm lemabed yetezegaje sew

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 5 днів тому

    እስራኤል የተመሰረተችዉ እኮ ሙሴ ከሞተ በሁዋላ ነዉ ከዛም ደግሞ፣ ከሰለሞን በሁዋላ ወደ ባእድ አምልኮ እየሄዱ ታቦተ ፅዮን ተለይታቸዉ ክርስቶስ ከይሁዳ ዘር መወለደት ስለነበረበት እስከሆነበት ዘመን ነብያቱን ሲያሳድዱ ሲገሉ ለ ወደ 2000 አመት ከ ተመሰረቱ እስከ 70 አመተ ምህረት ኑረዉ ተበተኑ፣ እና እንዴት ነጭ ልብስ እና በሀዘንበ ጥቁር መልበስ ከ እስራኤል እንዴት ወደ ኢትዮጵያ መጣ ይባላል።

  • @Sssbabaa
    @Sssbabaa 5 днів тому

    ፈጣሪ እዉነት ስለመሆኑ አንዱ ሚያረጋግጠዉ ሶስቱ አብርሀሚክ ሀይማኖት መኖራቸው ነዉ የሁለቱ ሀይማኖቶች መመሪያ የሆነዉ መፃፋቸዉ ፈጣሪ ለቀደምት ህዝቦች ያወረደዉ ቢሆንም ፈጣሪ እነዚን መፅሀፍ ተበርዘዉና ተከልሰዉም ቢሆን አቆይቷቸዋል ምክንያቱም የነዚ መኖር ለመጨረሻዉ መመሪያና መልእክት ለሆነዉ መፅሀፍ ሚያረጋግጡትዉ ነገር አለ አንድ ሰዉ እነዚን ሶስቱን ሀይማኖቶች በደንብ ቢያጠና ወላሂ ለሁሉም መልስ ያገኛል ብዬ አምናለዉ ከዛ እዉነቱን አዉቆ ይቀበላል አልያም እዉነቱን አዉቆ ይክዳል

  • @berhanuabiye1731
    @berhanuabiye1731 6 днів тому

    ደስ የሚል ታሪክ😊

  • @JilaluShetu
    @JilaluShetu 6 днів тому

    ክፍል ሁለት የለውም እዴ

  • @yosefsahle3214
    @yosefsahle3214 7 днів тому

    ምን አይነት ድንቃ ድንቅ ጠበብት ናቸው ያሉን ኢትዮጵያ ❤️❤️❤️ 💪💪💪

  • @kinfebiru2291
    @kinfebiru2291 7 днів тому

    የፈረሱ የተዋጡ የተጠቀለሉ የተገነጣጠሉ ለሁለት ተከፍለው የመጨረሻ ለመጠፋፋት የደረሱ ተለያይተው የተመለሱ ሀገሮች አሉ ኢትዮጲያ እንደማትፈርስ እርግጠኛ የምትሆነው ሀገርህን ስታውቃት ባለቤትነት ሲሰማህ አያት ቅድም አያቶችህ እንዴት እንዳቆዩአት ውሸቱን ሳይሆን እውነቱን ስትቀበል እየሰማህ እየዘመርክ ያደክበት የተቃኘህበት ትምህርት በተለይም ሊያፈርሱአት የሚተራመሱትን አርቴፊሻሎች ማንነት ስታውቅ እምነትህ የምተከተለው የሚሰጥህ ጥንካሪ የአባትህ ልጅ ስትሆን የተተከለው አጥር መነቃነቅ እንደሌለበት መፅሐፍ ያስተማረህ ከመጨረሻወቹ አጥፊዎች ይለቅ የቀደሙት ምን ያህል ሀያል እንደነበሩ ስታነፃፅር ብቻ እርግጠኛ ሆነህ ልምጭ ወይም ብዕር ማይክ ይዘህ ትናገራለህ ለገባችሁ ፣

  • @yosefsahle3214
    @yosefsahle3214 7 днів тому

    ምርጥ ምሁር ኢትዮጵያዊ ❤❤❤

  • @kewunkassa
    @kewunkassa 9 днів тому

    Very intersting discution and good explantion with pure mind thanks❤🙏

  • @derejealemayehu7104
    @derejealemayehu7104 11 днів тому

    ትልቅ ኢትዮጵያ ❤

  • @Zedo_7
    @Zedo_7 11 днів тому

    Betam Asafari sew nachew le derg mengst mewdek ye antem halafinet alebet ersom fertitew italia embassy gebtewal serawitun meda betnewal reshnun ke guadochachu gar chebchbachwal mn ale ende col fisha desta ykrta bilu

  • @TibebuTadele-s1z
    @TibebuTadele-s1z 11 днів тому

    የይቅርታ መሪ ፣ይቅርታን የኖረ እንዲሁም ያኖረ።ዳጊ አንተን በአካል ለማየት ያብቃኝ ።

  • @fitsumdesta5122
    @fitsumdesta5122 12 днів тому

    ዋሽንቱ ይረብሻል መጀመሪያና መጨረሻ ላይ ቢሆን።

  • @danieldesta4139
    @danieldesta4139 13 днів тому

    ደም የጠገቡ ነብስ ገዳዮች

  • @user-mv7md5jd2d
    @user-mv7md5jd2d 13 днів тому

    እንኳን ደስ አለህ አሌክስ🎉🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @nuna-m3g
    @nuna-m3g 15 днів тому

    መመርመር ሰትል ገልጽ አልሆነም ብንጠነቅ

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 15 днів тому

    ያ ሁሉ ታሪክ ያለው ባንዲራ እንዴት ነው የሚቀየረው?ነው ታሪኩንም ልትቀይሩ ነው ? ማንም የሚዘባርቅበት ።የማይረቡ

  • @beabsirayenezer8580
    @beabsirayenezer8580 16 днів тому

    ክፍል 2 ይቀጥል🙏

  • @DanielWassie
    @DanielWassie 16 днів тому

    Respect!

  • @yilfashew1621
    @yilfashew1621 18 днів тому

    wow ከሁለት አመት በኋላ ዛሬ ሳደምጠው ወደድኩት ድንቅ እይታ ቢገባን እመኛለሁ

  • @SolomonGetachew-u7f
    @SolomonGetachew-u7f 18 днів тому

    አሌክስ የበቃህ ደራሲ ስለሆንክ ንግግር ይህም መፅሐፍ ስለሆነ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @Nejashi_Ethiopia
    @Nejashi_Ethiopia 18 днів тому

    ሴራ፣ ውሸት እና ትርክትን መሰረት ያደረገ አግላይ ጠቅላይ የታሪክ ተረክን የሙጥኝ ብሎ ከለመደው ተረት ውጭ ሲሰማ የሚያንገሸግሸው ቆሞቀር ትውልድ የዛሬም የነገም እዳ ነው!

  • @BEKALUTAZEBE
    @BEKALUTAZEBE 21 день тому

    Audience meselachet eyetayebet new beselam, metsihafu lene mirt new

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 21 день тому

    ግራኝ ወራሪ የቱርክ ቅጥረኛ ነው እስልምናን በግድ ሊጭን የተነሳ

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 21 день тому

    ዕውነት የአውራጃ ግምጃ ቤት ጸሐፊ ጉቦ የሚቀርብለት ሥራ ነበር ወይ?

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 21 день тому

    ይኸ ሰውዬ ለካ እንደዚህ ፈዛዛ ነው።

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 21 день тому

    ዕውነት ፕሬዚደንት መንግሥቱ ዚምባቢዌ እርሻ ገዝተው ነበር?

  • @JamAb-yv5zu
    @JamAb-yv5zu 22 дні тому

    እግዚአብሔርም ሰይጣንም ለዓለም ያላቸዉ ጥቅም አይገባኝም ምንስ ጠቀሙን

    • @solomonDelaw
      @solomonDelaw 5 днів тому

      አንተ የሰይጣን ማህበር

  • @WXY7007
    @WXY7007 25 днів тому

    ዎዎ የኢትዮጵያ ነገረ ሥራ ሁሉ በጣም የምገርም ነገር ነው።

  • @MisganawTeka-t8b
    @MisganawTeka-t8b 26 днів тому

    ኢትዬጵያ ሚስጥር ነች በቀላሉ መግለፅ ከባድ ነው

  • @MisganawTeka-t8b
    @MisganawTeka-t8b 26 днів тому

    ምርጥ ውይይት ነው መቀጠል ያለበት ነው

  • @tadlotesfaye3328
    @tadlotesfaye3328 28 днів тому

    ሰሌ የእኔ ፋርጤ ወንድም! ትችላለህ አይገልጸውም። አይቫኒቭን

  • @gizelkulu7150
    @gizelkulu7150 29 днів тому

    Betam yemigermegn manim eyetenesa dr tapela silalew bicha ethiopia atfersim yolal kezih wodia mom lithon new berasu beteseb kalderese yelelaw himwm mayisemaw agases sibisib temarn yemilu denezoch yebezunet hager bante bet awkeh mutehal ethiopia malet be alem lay diha hualaker ye kifat asmesayinet wushetamoch hager nat ewnetaw yihe new ante kersih silalmola atfersim eyalk akrara sijemer yante aynet banda ye amara enatich sitaredu nege bemiatih sidera new migebah eakeza atfersim eyalk akrara hodam banda

  • @ZemariWendwesenMegerssa
    @ZemariWendwesenMegerssa 29 днів тому

    መጋቤ እረጅም እድሜን ተመኘሁ

  • @TazebewTaz
    @TazebewTaz 29 днів тому

    ጋሽ አለማየሁ ትመቸኛለህ ብርቅ ነህ ወርቅ ነህ

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo Місяць тому

    አሌክስን ሳይ ዘው ብዬ ነው የገባውት ደራሲዎቻችንን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @michaelkefelegn5104
    @michaelkefelegn5104 Місяць тому

    Shintamoch roto embasi megbat gegninet aydelem

  • @fithalewadigo
    @fithalewadigo Місяць тому

    Daniel himself is a MIRACLE!!

  • @habteabyemane9700
    @habteabyemane9700 Місяць тому

    ድንቅ የሆነውን ፕሮግራሞችህ ሳላቋርጥ እየተከታተልኩ ነው። ኣ.ኣ ስመጣ ብቅ ብዬ መጽሓፍት ለምግዛት ሆነ ለመሳተፍ የዋልያ ኣድራሻው ብትጽፍልኝ።

  • @user-yb4ll6gr9e
    @user-yb4ll6gr9e Місяць тому

    You getnig new thing!!!

  • @user-fz6on4yn1t
    @user-fz6on4yn1t Місяць тому

    ሲጥም በአላህ...!!

  • @ZekariyasDemoz
    @ZekariyasDemoz Місяць тому

    meche meche nw program yeminorew le metadem mn yasfelg yhon?

  • @MamushMamush-q8x
    @MamushMamush-q8x Місяць тому