Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
❤❤❤❤ ቃለ ህወት ቃለ በርክት ያሰማልን አባታችን ድቅትምህርት ኖዉ:::❤❤🍀🌾💖❤
ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ድንቅንና የቤተክርስቲያን ዓይን የሆኑ መምህር ጸጋውን ያብዛሎት
አሜን አሜን አሜ😢😢 በእዉነት ቃለ ህይወት አባታችን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅልን
Amen ❤
በእውነት በጣም ቡዙ ነገር ተማርኩ የማላውቃቸው በዙ ነገሮች ነበሩ ውስጠ ጥያቄ ይፈጥር የነበረው ነገር አሁን ተመልሶልኛል ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ካንቴ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏🙏🇪🇹🇪🇹
መምመምህ ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ታሪካዊ ትምርት ነው :: እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏
የኛ መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን !!!
በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
የምር በጣም የሚያወዛግበኝ ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
አሜን አምን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ወንድሜ አባቴ እድሜ እና ጤናውን ያድልልን ከብዠታ ውስጥ ወጥቻለሁ
ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን
መ/ር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንቅ ነው❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት።ያሰማልን።መምህራችን።እናመሰግናለን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን።
ዋናው ነገረ ድህነት ነው
Hulum sw limeleketew liademtew yemigeba ye negere dihinet tmhert. kale hiwot yasemalen🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏🙏🙏
Wow ❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃለህወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነው ❤ፀጋውን ያብዛላችሁ
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማል
መሀረ=አስተማረ |||መምህር = አስተማሪመሐረ=ይቅር አለ|||መምሕር = ይቅር ባይ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መህራችን ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱን ያዉርስልን: ፀጋዉን ያብዛሎት መምህር 🙏❤️❤️
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
ሠንበት ቀን እኮ ነው
ቃለህይወት ያሰማልን ! በነብስ በስጋ ይጠብቅልን፡፡
🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ይሄ ትምህርት ያልተቀረፀ መስሎኝ በጣም አዝኜ ነበር
Kale hiwot yasemalin.
ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
መምህር ግሩም ትምህርት ነው። ከመነሻው ሲያስተምሩን ከዚች ዛፍ ፍሬ አትብላ በበላህ ጊዜ መልካምና ክፉን ታውቃለህ በዚህ ጊዜ ትሞታለህ ብለውን ነበር። ይህ ማለት ደግሞ ሰው መልካምን ሆነ ክፉን አያውቅም ነበር ማለት ነው። ሰው የአምላኩን ትዕዛዝ ባፈረሰ ጊዜ መጥፎን አወቀ ሲሉን መልካምን ግን ቀድሞ እንደሚያውቅ አድርገው ነው ያስተማሩን። አልተጋጨምን? ሰው ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ ሲበላ መልካምንም መጥፎንም በአንድነት አወቀ ማለት አይደለምን? ሰው ከተከለከለው ዛፍ በበላህ ጊዜ መጥፎን ታውቃለህ ተብሎ ታዞ ቢሆን ኖሮ አዎ መልካምን ቀድሞ ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ ሳይበላም ያውቅ ነበር ተብሎ ሊታመን በተገባ ነበር። ማብራሪያ ቢሰጡበት አመሠግናለሁ።
ወንድሜ የራሱን የዲያቆን ያረጋልን የኦሪት ዘፍጥረት ማብራሪያ ላይ አለልህ ግዛ እና አንብብ
🙏
መምህሬ❤❤
አርባ ቀን ያልሞላው ህጻን ሳይጠመቅ ቢሞት እንዴት ይሆናል
አልተፃፈም እግዚአብሔር ነው የሚያቀው
hitsan simin bimot edt yihonal maletim alebeh lemin timiketin bicha tanesaleh
ሰይጣን ገነት ምን ያረጋል ወደ ምድር ወድቆ የለ ገነት ማን አስገባው ማንም ሊመልስልኝ ያልቻለ ጥያቄ???
በእንዳንተ አይነት እባብ ተሰውሮ፡፡
ከመሳደብ ማሰረዳት ሰናሰረዳ ከእኛ ወገን ቢሆን ያውቃል ለሱ ሰናሳውቅ ሌላው አንብቦ ያውቃል ብንችል አብሶ መንፈሳዊ ነገሮች ላይ ለምንጠየቀው መመለስ ካላወቅን ዝምም
@@ሶልያናsoliyana2112 ጥያቄው ጤነኛ ከሆነ በእባብ ተሰውሮ ነው በይልኝ የኔእህት አንቺን ይቅርታ
ወደ ምድር ወደቀ የተባለው ከእግዚአብሔር መንግስት መውጣቱን ለማሳየት ነው እንጂ በእግዚአብሔር ፊት ቆመ ይላል እኮ ለመክሰስ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ስለዚህ ተረጋግታችሁ አስቡ መምህራንን ጠይቁ
ቅዱስ ጴጥሮስ ከጌታ ጋር ቆሞ ሳለ ሠይጣን የጌታን የማዳን ሥራ የተቃወመው በአንደበቱ ተጠቅሞ ነው ለዚህም ነው "ሂድ አንተ ሠይጣን" ያለው።
መምህር ስለትምህርቱ በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ ሰው በጸጋ ከዳነ በኃላ እንዴት ድፍረት ያጣል በራሳችን ችሎታ ሳይሆን በጌታ ጸጋ ከዳንን ለምን እንጠራጠራለን ቃሉ ሲናገር በኤፌ 2፤8-10 ያለውን ሊያፈርስ አይችልም ንግግሮት ውስጥ ድህነታችን ተፈጸመ ብሎ ኢየሱስ የተነናገረውን ያፈልሰዋል ጽድቃችን እንደመርገም ጨርቅ ነው ይላለል
አይደለም በጸጋ የተሰጠንን መዳን የምንጠብቀው በትጋድሎ ነው ጌታም ያለው እስከ መጨረሻ የጸና ይድናል" ነው የማይጸና አይድንም ማለት ነው ስለዚህ የእኛም ድርሻ አለ በመዳናችን ውስጥ ለዛ ነው ቅዱስ ጳውሎስም "በፍርሃት እና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ"ያለው
አዳም እና ሄዋንን ሰይጣን እንዴት ገነት ገብቶ አሳሳታቸው እንዴት ገባ
@jordites38973 months agoቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱን ያዉርስልን: ፀጋዉን ያብዛሎት መምህር 🙏❤❤
ድንቅ ነዉ
ቃለሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
❤❤❤❤ ቃለ ህወት ቃለ በርክት ያሰማልን አባታችን ድቅትምህርት ኖዉ:::❤❤🍀🌾💖❤
ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ድንቅንና የቤተክርስቲያን ዓይን የሆኑ መምህር ጸጋውን ያብዛሎት
አሜን አሜን አሜ😢😢 በእዉነት ቃለ ህይወት አባታችን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅልን
Amen ❤
በእውነት በጣም ቡዙ ነገር ተማርኩ የማላውቃቸው በዙ ነገሮች ነበሩ ውስጠ ጥያቄ ይፈጥር የነበረው ነገር አሁን ተመልሶልኛል ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ካንቴ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏🙏🇪🇹🇪🇹
መምመምህ ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ታሪካዊ ትምርት ነው :: እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏
የኛ መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን !!!
በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
የምር በጣም የሚያወዛግበኝ ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
አሜን አምን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ወንድሜ አባቴ እድሜ እና ጤናውን ያድልልን ከብዠታ ውስጥ ወጥቻለሁ
ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን
መ/ር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንቅ ነው❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት።ያሰማልን።መምህራችን።እናመሰግናለን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን።
ዋናው ነገረ ድህነት ነው
Hulum sw limeleketew liademtew yemigeba ye negere dihinet tmhert. kale hiwot yasemalen🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏🙏🙏
Wow ❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃለህወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነው ❤
ፀጋውን ያብዛላችሁ
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማል
መሀረ=አስተማረ |||መምህር = አስተማሪ
መሐረ=ይቅር አለ|||መምሕር = ይቅር ባይ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መህራችን ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱን ያዉርስልን: ፀጋዉን ያብዛሎት መምህር 🙏❤️❤️
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
ሠንበት ቀን እኮ ነው
ቃለህይወት ያሰማልን ! በነብስ በስጋ ይጠብቅልን፡፡
🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ይሄ ትምህርት ያልተቀረፀ መስሎኝ በጣም አዝኜ ነበር
Kale hiwot yasemalin.
ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
መምህር ግሩም ትምህርት ነው። ከመነሻው ሲያስተምሩን ከዚች ዛፍ ፍሬ አትብላ በበላህ ጊዜ መልካምና ክፉን ታውቃለህ በዚህ ጊዜ ትሞታለህ ብለውን ነበር። ይህ ማለት ደግሞ ሰው መልካምን ሆነ ክፉን አያውቅም ነበር ማለት ነው። ሰው የአምላኩን ትዕዛዝ ባፈረሰ ጊዜ መጥፎን አወቀ ሲሉን መልካምን ግን ቀድሞ እንደሚያውቅ አድርገው ነው ያስተማሩን። አልተጋጨምን?
ሰው ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ ሲበላ መልካምንም መጥፎንም በአንድነት አወቀ ማለት አይደለምን?
ሰው ከተከለከለው ዛፍ በበላህ ጊዜ መጥፎን ታውቃለህ ተብሎ ታዞ ቢሆን ኖሮ አዎ መልካምን ቀድሞ ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ ሳይበላም ያውቅ ነበር ተብሎ ሊታመን በተገባ ነበር። ማብራሪያ ቢሰጡበት አመሠግናለሁ።
ወንድሜ የራሱን የዲያቆን ያረጋልን የኦሪት ዘፍጥረት ማብራሪያ ላይ አለልህ ግዛ እና አንብብ
🙏
መምህሬ❤❤
አርባ ቀን ያልሞላው ህጻን ሳይጠመቅ ቢሞት እንዴት ይሆናል
አልተፃፈም እግዚአብሔር ነው የሚያቀው
hitsan simin bimot edt yihonal maletim alebeh lemin timiketin bicha tanesaleh
ሰይጣን ገነት ምን ያረጋል ወደ ምድር ወድቆ የለ ገነት ማን አስገባው ማንም ሊመልስልኝ ያልቻለ ጥያቄ???
በእንዳንተ አይነት እባብ ተሰውሮ፡፡
ከመሳደብ ማሰረዳት ሰናሰረዳ ከእኛ ወገን ቢሆን ያውቃል ለሱ ሰናሳውቅ ሌላው አንብቦ ያውቃል ብንችል አብሶ መንፈሳዊ ነገሮች ላይ ለምንጠየቀው መመለስ ካላወቅን ዝምም
@@ሶልያናsoliyana2112 ጥያቄው ጤነኛ ከሆነ በእባብ ተሰውሮ ነው በይልኝ የኔእህት አንቺን ይቅርታ
ወደ ምድር ወደቀ የተባለው ከእግዚአብሔር መንግስት መውጣቱን ለማሳየት ነው እንጂ በእግዚአብሔር ፊት ቆመ ይላል እኮ ለመክሰስ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ስለዚህ ተረጋግታችሁ አስቡ መምህራንን ጠይቁ
ቅዱስ ጴጥሮስ ከጌታ ጋር ቆሞ ሳለ ሠይጣን የጌታን የማዳን ሥራ የተቃወመው በአንደበቱ ተጠቅሞ ነው ለዚህም ነው "ሂድ አንተ ሠይጣን" ያለው።
መምህር ስለትምህርቱ በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ ሰው በጸጋ ከዳነ በኃላ እንዴት ድፍረት ያጣል በራሳችን ችሎታ ሳይሆን በጌታ ጸጋ ከዳንን ለምን እንጠራጠራለን ቃሉ ሲናገር በኤፌ 2፤8-10 ያለውን ሊያፈርስ አይችልም ንግግሮት ውስጥ ድህነታችን ተፈጸመ ብሎ ኢየሱስ የተነናገረውን ያፈልሰዋል ጽድቃችን እንደመርገም ጨርቅ ነው ይላለል
አይደለም በጸጋ የተሰጠንን መዳን የምንጠብቀው በትጋድሎ ነው ጌታም ያለው እስከ መጨረሻ የጸና ይድናል" ነው የማይጸና አይድንም ማለት ነው ስለዚህ የእኛም ድርሻ አለ በመዳናችን ውስጥ ለዛ ነው ቅዱስ ጳውሎስም "በፍርሃት እና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ"ያለው
አዳም እና ሄዋንን ሰይጣን እንዴት ገነት ገብቶ አሳሳታቸው እንዴት ገባ
@jordites3897
3 months ago
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱን ያዉርስልን: ፀጋዉን ያብዛሎት መምህር 🙏❤❤
ድንቅ ነዉ
ቃለሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን