ተወዳጁ አርቲስት ከ7 አመታት በኋላ ከቤተሰቡ ጋር ተገናኘ በጓደኞቹ ሰርፕራይዝ ተደረገ Family reunion welcome to USA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • #chebemedia #seifuonebs

КОМЕНТАРІ • 73

  • @arditube5698
    @arditube5698 9 місяців тому +7

    ቸቤ መቼም የማታስተዋዉቀን የለም ለነገሩ ሰው ከኢትዮጵያ ወጥቶ ዲሲ ከደረሰ አርቲስት እና አክቲቪስት ነው ካልተሳሳትሁ የካሜራ ባለሞያ መሰለኝ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 9 місяців тому +3

    ሰዓሊ ተስፍሽና ጁሊ አንኳን ደስ አላችሁ! እናንተም ደራሲና ገጣሚ አለምፀሀይ ወዳጆ፣ ተዋናይ ቴውድሮስ፣ ጨቤ ፣ ማሂ ሹመቴ( ቀጮ በጣም አምሮብሻል ፣ወይኔ ያኔ የሰራሽው ፊልም በጣም ነበር ያስለቀሰኝ የመጨረሻዋ ቀሚስ) ሁላችሁም በጓደኛችሁ ወዳጃችሁ ደስታ መደሰታችሁ ደስ ይላል ፣ ደስታ ከቤታችሁ አይጥፋ
    ካዘነው ጋር ማዘን ፣ ከተደሰተው ጋር መደሰት ተገቢ ነገር ነው ፣
    ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን!

  • @alem5097
    @alem5097 9 місяців тому +4

    አለምዬ. አንቺ. ያገሬ. የኢትዮጵያ. ዘውግ. ነሽ. ደሞ. የወደድሻት. አገር.ሽ. ኢትዮጵያ. እንዴት. አሳምራ. ተቀብላሻለች. እንዴት. እንደአመርሽ. እድሜ. ይሰጥሽ. እንዲህ. አሳምሪያቸው😢. አስተምሪያቸውም. ተተኪውን. ትውልድ. . ክብረት. ይሰጥልን. እድሜ. ይሰጥሽ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 9 місяців тому +5

    መጀመሪያ ጊዜ ሳየው ቆንጆ ባልና ሚስት ቀሪ ዘመናችሁ የደሰታ ይሁን ልጆቹ ❤❤

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 9 місяців тому +8

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን እናንተንም የደስታው ተካፋዮች እመብርሃን በማያልቀው በረከቷ ታስደስታችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mitselalabera
    @mitselalabera 9 місяців тому +5

    እንኳን ደስ አለችሁ ለሁሉም የተለያዬ ሰው ሀሉ ይቅናዉ ፈጣሪ ይርዳዉ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 9 місяців тому +27

    ተወዳጁ የተባለው አርቲስት ማነው ምን ስርቶ ነው ተወዳጁ የተባለው? ለማንኛውም እንኳን ከቤተብህ ጋር ተገናኘህ

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 9 місяців тому +3

      Same am confused too🤷‍♀️

    • @freweynileake9438
      @freweynileake9438 9 місяців тому +21

      ተስፋዬ ወንድማገኝ ይባላል በጣም ብዙ ፊልሞች ላይ ከጀርባ አለ አርት ዳይረክተር፣ፕሮዳክሽን ዲዛይነር፣ሜካፕ አርቲስት ነው ከ41 በላይ የኢትዮጵያ ፊልሞች ሰርቷል ጤዛ፣አሸንጌ፣ይፈለጋል፣ስርየት፣ቀይስህተት፣ሄሮሺማ.አባይ ወይስ ቬጋስ፣ትዝታህ፣አልቦ እና ሌሎችም ብዙ ስርየት ፊልም ላይ ያሉትን እነዛን ገራሚ ሜካፖች የሰራው እሱ ነው ከዚ በተጨማሪ ሰዓሊም ነው

    • @henokmehari7488
      @henokmehari7488 9 місяців тому

      ​@@freweynileake9438ተባረክ አንዳንድ ሰዎች…

    • @Fiker123
      @Fiker123 9 місяців тому +1

      ክክኮክክክክክክክ

    • @merhawitbrhane1347
      @merhawitbrhane1347 9 місяців тому

      Ya kebestejerba new yemiseraw betam gobez new

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 9 місяців тому +7

    እንክዋን ጌታ እረዳህ ተስፍሽ ከቤተሰብህ በሰላም ያገናኘህ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው:: ሁሌችሁም ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል ይጋባልም ሁላችሁም አብራችሁ አርጁ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 9 місяців тому +5

    ደስ ይላል የቤተስብ መለያየት ከባድ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ደስ የሚሉ ወጣቶች ናቸው❤❤❤

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 9 місяців тому +4

    ❤❤❤❤ እንደው አፍንጨ ሰልካካ ሳይ ሁሉ የክብርት አለም ፀሐይ ወዳጆ ዘመድ ልጅ ...የሚመስለኝ ነገር
    ፅዬ የእኔ ልዕልት አምሮብሻል ቴድዬ የእኔ መልካም እጅ አትስጥ ለእርጅና ተው አትፍጠን ❤
    እሰይ እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤ ተስፍሽ ጁዬ ❤❤❤ተመስገን በሰላም ተገናኛቹ
    ጨቤ ክበርልን ስለ ሁሉም ነገር ❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 9 місяців тому +3

    በጣም ደስ ይላል እንኳን በሰላም ተገነኙ የቤተስብ መገነኘት ያሰደስታል እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @rozarose6532
    @rozarose6532 9 місяців тому +5

    ሁለቱም ሲያምሩ ቆንጆዎች

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 9 місяців тому +9

    ታዋቂ አርቲስት የተባለው ዛሬ ገና ነው የየሁት

  • @hiwotdhabtamu6978
    @hiwotdhabtamu6978 9 місяців тому +3

    ተስፍሽዬ እንኩዋን ደስ አለህ

  • @hanatsegaw2971
    @hanatsegaw2971 9 місяців тому +2

    በጣም ደስ ብሎኛል ጁዲ እና ተስፍሽ እንኳን ደስ አላችሁ🥰🥰

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 9 місяців тому +2

    ተስፍሽ እንኳን ደስአለህ ከቤተሰብህ መገናኝትህ ከአክስትህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 9 місяців тому +1

    እንኮን ደስ አላችሁ ።
    በመቀጠል ታዋቂዉ አርቲስቱ ዘፋኝ ኮሜዲ ሰአሊ በየትኛዉ የስራ ዘርፍላይ ተሰማርቶ ነዉ ታዋቂነቱን ያተረፈዉ ?ለማድነቅ እኛም እንወቀዉ ___

  • @mercimerci7286
    @mercimerci7286 9 місяців тому +2

    ሚስትየው ከልቧ ነው የምትደንሰው። አሁን ገና መምጣትሽ ነው ደንሺ በሗላ የ አሜሪካን ስራ አናትሽ ላይ ይደንስብሻል።

  • @woine123
    @woine123 9 місяців тому +14

    የዘንድሮዎቹ አርቲስት ተብዬዎች ብዛታቸው!!
    ይሄን ሰው በፍፁም አይተነው አናውቅም ::

    • @freweynileake9438
      @freweynileake9438 9 місяців тому +5

      ተስፋዬ ወንድማገኝ ይባላል በጣም ብዙ ፊልሞች ላይ ከጀርባ አለ አርት ዳይረክተር፣ፕሮዳክሽን ዲዛይነር፣ሜካፕ አርቲስት ነው ከ41 በላይ የኢትዮጵያ ፊልሞች ሰርቷል ጤዛ፣አሸንጌ፣ይፈለጋል፣ስርየት፣ቀይስህተት፣ሄሮሺማ.አባይ ወይስ ቬጋስ፣ትዝታህ፣አልቦ እና ሌሎችም ብዙ ስርየት ፊልም ላይ ያሉትን እነዛን ገራሚ ሜካፖች የሰራው እሱ ነው ከዚ በተጨማሪ ሰዓሊም ነው

    • @woine123
      @woine123 9 місяців тому

      @@freweynileake9438 እውነትም ብዙ ሰርቷል:: ይገርማል!
      ከተወሰኑት በስተቀር ማስታወቂያውን እንኳን አላየሁም::
      ለዚህ ነው ማስታወቂያ ለእንዲህ አይነት ስራ በጣም አስፈላጊ ነው:: ያለዚያ የጋን ውስጥ መብራት ነው:: ይቅርታ !
      ብዙ social media ተጠቃሚዎች እንደኔ ሲገረሙ አይቼ ነው ::

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 9 місяців тому +2

    እውነት ግን ማነው? እዚህ ኢትዮጵያ ነበር? ሁላችሁም ታምራላችሁ ቀና ልብ ደስስስስ ይላል።

    • @freweynileake9438
      @freweynileake9438 9 місяців тому +2

      ተስፋዬ ወንድማገኝ ይባላል በጣም ብዙ ፊልሞች ላይ ከጀርባ አለ አርት ዳይረክተር፣ፕሮዳክሽን ዲዛይነር፣ሜካፕ አርቲስት ነው ከ41 በላይ የኢትዮጵያ ፊልሞች ሰርቷል ጤዛ፣አሸንጌ፣ይፈለጋል፣ስርየት፣ቀይስህተት፣ሄሮሺማ.አባይ ወይስ ቬጋስ፣ትዝታህ፣አልቦ እና ሌሎችም ብዙ ስርየት ፊልም ላይ ያሉትን እነዛን ገራሚ ሜካፖች የሰራው እሱ ነው ከዚ በተጨማሪ ሰዓሊም ነው

    • @Hanna-M9851
      @Hanna-M9851 9 місяців тому

      @@freweynileake9438 በጣም አመሠግናለሁ!! እንኳንም ከልጆቹና ከባለቤቱ ጋር በሰላም ተገናኘ! እግዚአብሔር በፍቅርና በአብሮነት ይጠብቃቸው!

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz 9 місяців тому +2

    ቸቤ.ታዳላለህ.ላለው.ብቻ.ነው.የሚደረግለት

  • @meseretfekadu5797
    @meseretfekadu5797 9 місяців тому +3

    Tesfeshe yene wendem enkwan des aleh

  • @betelhaile1539
    @betelhaile1539 9 місяців тому +1

    Tesfesh enkuan des yaleh, Enkuan Egziabher erdah❤❤

  • @mekdeskassa8143
    @mekdeskassa8143 9 місяців тому +1

    ተስፍሽዬ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 9 місяців тому +2

    ረቂቅ የታለች እንላን ደንህ ገባህ ግን ብዙም አይታወቅም ብዙ ስራ እንደስራ እናንተናቹህ የምታውቁት

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969 9 місяців тому +2

    ደስ ሲሉ🎉🎉🎉

  • @tizitaasfaw8550
    @tizitaasfaw8550 9 місяців тому +2

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ewedachewalehu eshi tesfìshe kene melawe batesebihi kidane mehireti titebikachu yasebikeweni hulu tasakalehi desi bilogale desi yebelachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @omega3506
    @omega3506 9 місяців тому +4

    God Bless!!

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 9 місяців тому +3

    ተባረኩ❤❤❤

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 9 місяців тому +2

    ደስ ስትሉ.

  • @Demekech21
    @Demekech21 9 місяців тому +2

    እንኳን ደስስስስስ አለህ

  • @samisamozin
    @samisamozin 9 місяців тому +5

    Congra bro

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 9 місяців тому +2

    ተወዳጁ???? በምንድነው የተወደደው? ሳየው ዛሬ የመጀመሪያዬ ነው። ዝም ብላችሁ የቤተሰባችን አባል የሆነ ሰው በሉ። ዘፋኝ ነው? የፊልም ተዋናይ ነው? ልዩ ሰው አስደርጎ ተዋቂነት ያገኘው በምንድነው?

  • @SeblewongleKassie
    @SeblewongleKassie 9 місяців тому +3

    🎉🎉 congratulations Tesefshy

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 9 місяців тому +1

    ይህ አርቲስ የተባለው ምንጋር የሚሰራ ነው

  • @mensurseid9850
    @mensurseid9850 8 місяців тому

    በDMV አከባቢ ላሉ ኢትዮጵያዊያን በደስታም በሀዘንም ቀን በጋራ ሲሆኑ እናያለን በአብዛኛው ግን ቲፎዞ(ደጋፊ) ላላቸው ሰዎች የሚደረገው ይበዛል

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 9 місяців тому +3

    Congratulations 🎈🎊🍾

  • @shebelaw33
    @shebelaw33 5 місяців тому

    ኧረ ማነው እኔም አላቀውም? ቸቤ አርዕስቱን ከስም ጋር ብትፅፈው?

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 9 місяців тому +4

    After His💚♠️ He Wll Bounce🤷🏽‍♀️

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 9 місяців тому +3

    congratulation🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abiyjima4587
    @abiyjima4587 9 місяців тому +3

    Enkuan des alachu!

  • @yacobfantaye4658
    @yacobfantaye4658 9 місяців тому +1

    ስም የለዉም

  • @fitsum-r6i
    @fitsum-r6i 9 місяців тому +1

    እነ አርጎባ ስለዘለላችሁ ባህል ነው ማለት አይደለም ::

  • @Gombet25
    @Gombet25 9 місяців тому

    አላወቀውም ግን እንኳን ደስ አለህ

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 9 місяців тому +1

    እይ አላበዛችሁትም. እንዴ

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw1681 9 місяців тому +3

    እንኳን ደሰ አላችሁ❤🙏🙏🙏

  • @AresemaAKLILU-fi2gz
    @AresemaAKLILU-fi2gz 9 місяців тому +1

    Manew esu?????

  • @user-ln6op4mk4r
    @user-ln6op4mk4r 9 місяців тому +1

    ማን ነው?

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 9 місяців тому +1

    አንዳንዴ ሚገርመኝ ሁሌ ጭፈራ ነዉ ማየዉ መቼ ነዉ ስራ ምሰሩት😅

  • @sofifamily
    @sofifamily 9 місяців тому

    Congra ግን በምን ታዋቂ ነው?

  • @elesatefera1397
    @elesatefera1397 9 місяців тому +1

    rekikiye yetalech?

  • @coffeerelax3455
    @coffeerelax3455 9 місяців тому +2

    የምን አርቲስት ነዉ… አላወኩትም

    • @freweynileake9438
      @freweynileake9438 9 місяців тому

      ua-cam.com/video/LoOdxUdLumE/v-deo.html ስራዎቹን እዚህ hDocumentery ላይ መመልከት ትችላለህ

  • @user-bn8yj3nm7g
    @user-bn8yj3nm7g 9 місяців тому

    አኔም አልገባኝም😊

  • @hayatyenatwa2038
    @hayatyenatwa2038 9 місяців тому +9

    እኔ ጭራሽም አላቀዉም የምን አርቲስት ነዉ

    • @tessemabiniam3921
      @tessemabiniam3921 9 місяців тому +1

      የታወቀ ካሜራ ማን ነው ከብዙ ፊልሞች በስተጀርባ ያለ ጠካራ ሰዉ ነው

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 9 місяців тому +1

      አዘጋጅ ካሜራማን ደራሲ ዳይሬክተር ኤዲተር ፕሮሞተር .....የሚባል ነገር አለ ፊት ለፊት እንድናይ የሚረዱት እነዚ ናቸው
      ተዋናይ ብቻ ነው በብዛት የምናውቀው አይደል 😂

    • @hayatyenatwa2038
      @hayatyenatwa2038 9 місяців тому

      @@oromtitiiibrahim1238 of coerce የምናየዉን ነዋ ምናቀዉ ካላየነዉ ወይም ሲወራ ካልሰማን ምንም ይሁን ማን ይሁን ሊታወቅ አይችልም

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 9 місяців тому +1

    እናንተ በሰበብ አስባቡ አለማችሁን እ ያያችሁ ነው

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 9 місяців тому +1

    yeTilahun Gessesen Oromigna ina yeKiros Alemayehun yenen sinema Embayen mekotater akategna. yeZer politika amtitew saybetatinun yeneberu beyebetachin yeminangoragurachew ina yeminwedachew zefenoch. wey hagere. yanin deg gize ere Geta hoy amtalin.